ዳጉ -የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • ዳጉ -የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 116

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er Před 7 dny +11

    የበላችሁት ይመለስ ሌቦች።የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 Před 7 dny +7

    ለመጀመሪያ ግዜ አዋጅ ወደሗላ ሔዶ ሲሠራ ሐገሠንግስቱን አይቃወምም አረ እንደተማረ አሥቡ

  • @kingofking561
    @kingofking561 Před 7 dny +6

    መንግስት ወንድ ከሆነ ለምን ሱዳን 200 ኪሎ ሜትር የወሰደችውን ኤርትራ የ ኢትዬጲያን ድንብር ጥሳ 60 ቀበሌ ወስዳለች እሱን ለምን አታስመልሱም

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 7 dny +3

    31:57 ህጋዊ የገንዘብ ዝዉዉር በሌለበት ሀገር የሰነድ ማስረጃ ከየት ያመጣል?ለምሳሌ በድለላ የሚገኝ ገንዘብ ታክስ አይሰራበትም።

  • @wechecha
    @wechecha Před 7 dny +6

    ጥያቄዎችን አደባብሰው ነው የሚያልፉት:: አዋጁን መዘርዘርና ጥያቄን መመለስ አይደለም::

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      በአጭሩ ንብረት ዘረፋ ነዉ

    • @wechecha
      @wechecha Před 7 dny

      @@Hkim185 አዋጁ አስፈላጊነቱ ላይ ጥያቄ የለኝም:: እንዲያውም አርፍዱአል ባይ ነኝ:: ግልጽ እንዲሆንልኝ የፈለኩት የአፈጻጸም ጅማሮ ላይ ነው:: አቃቤው ምን ያህል ማስርጃ ማግኘት አለበት ጉዳዩን ለመያዝ:: ምክኒያታዊ ማስርጃ - ክፍተ ከዚህ ይጀምራል
      አቃቤውስ ምንን ያመዛዝናል ከሰዋዊ አንጻር? ማስረጃ ማስቀመጥ ተለምዶ በሌለው ህብረተሠብ::
      በቅንነት ለማየት ሞክር:: ያለውን ዘረፋ ሊያስቆም ነው ጥረቱ:: በሙስና የተገኘ ንብረት ከዘረፋ ጋር ልዩነት የለውም:: በየቢሮ ስትሄድ በእጅህ ብትመጣ ጉዳይህ ያልቅልሃል - ከዚህ በላይ ምን ዘረፋ አለ?
      ከመንቀፍ ይልቅ መንግሥትን ማገዝ!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ​@@wechecha
      ወንድሜ መለሰ ዜናዊ በሕገ መንግሰቱ ነፃ አወጥቶናል ንፁሐን ናቹህ ብሎ መንግሰት ሊከሰህ ከፈለገ ማሰረጃዉን ማቅረብ ያለበት እሱ ነዉ እንጂ አንተ አይደለም ይህ ካልገባህ ሕገ መንግሰቱን አንብብ
      ሙሰና ብለሀል በግምት ከምናወራ የአንድ መሰሪያ ቤት ባለሰልጣንን እናወራ
      ለምሳሌ የግብርና ሚኒሰተር በአመት ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ያሰተዳድራል እሱ ሙሰና ከማዳበርያ አምራቾቹ እንዳይቀበል ሰንት ደሞዝ ይሰጠዉ ትላለህ ወይሰ በቀበሌ ቤት እየኖረ ለሐገርያገልግል ትላለህ

    • @mubarekbedewi5318
      @mubarekbedewi5318 Před 7 dny

      yaltetykew new yemyawraw

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 Před 7 dny +2

    ህግ ወደኋላ ተመልሶ ይሰራል እንዴ??

  • @2r1d3209
    @2r1d3209 Před 7 dny +1

    በአንድ ባለስልጣን ብቻ የሚዘርፍው ሀብት መጠን ቢሰላ ለ1ሚልዮን ደሃ ህብርተሰብ ለ20ዓመት ተከታታይ የቀን ቀለብ የሚሆን ብር ይሆናል።

  • @middle8420
    @middle8420 Před 6 dny +1

    ጉድ ሀገሪቱን በኢኮኖሚ አድቅቆ ህዝብን ለመዝረፍየመጣ መንግስት

  • @2r1d3209
    @2r1d3209 Před 7 dny +1

    እንኳን 10ዓመት አይደለም 100,ዓመት ወደሕኋላ ትመልሶ ቢመርመር በህገወጥ መንገድ የተገኝ እስከሆነ ድርስ መንግስት ቢወርስ ምን ችግር አለው?

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 Před 7 dny +1

    ይኸ የበደርሀኑ ነጋና የአዳርጋቸው ግጭት ውጤት ነው ብርሀኑ ነጋ በኢሓዴግ ግዜ ብር አትላኩ ሲል ነበር አሁን ደግሞ አዳርጋቸው ፅጌ አትላኩ ይላል ዶክተር ብርሀኑ ዶላር ማይልኩ ከሆነ እርምጃ ይውሰድ እያለ ነው የግቦት 7 ተኮል ውጤት ነው

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 7 dny +1

    ሰወች ግብር በመሰወር ወንጀል ያፈሩት ሀብት ፣በመሰወራቸዉ በህጉ መሰረት መቀጣት አለባቸዉ እንጅ ሀብታቸዉ መወረስ አለበት።በአንድ ጉዳይ ሁለት አይነት ቅጣት መቀበል አለባቸዉ?

  • @yonasabraham1965
    @yonasabraham1965 Před 7 dny +4

    ካሁን በፊት የሀብት ምዝገባ ስታደርጉ ሰምተናል ይህ ምዝገባ ፓለቲከኞች ላይ ያተኮረ ነበር ቢዚህም ሀብት ምዝገባ ለሕግ ያቀረባችሁት ወይም ሀብት ያስመለሳችሁት አለ? ነው ባለ ሥልጣን ስለሆኑ እነሱን አይመለከትም ወይም በአገር ላይ አለመረጋጋት ስለሚፈጥሩ ፈራችሁ ጥያቄን መልሱ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ባለሰልጣን አንተ ብትሆን በ20,000ብር ደሞዝህ ቀበሌ ቤት እየኖርክ ሐገርህን ታገለግል ነበር እሰቲ ይህቺን መልሰልኝ
      የአንድ ቢሊዬን ደላር ገቢ ያለዉ ድርጅት የሚመራ ባለሰልጣን ደሞዘ ሰንት ይሁን እኔ ነግሬሃለሁኝ 20,000 ብር ነዉ
      አብቹ በየቀኑ የሚቀያይራቸዉ ልብሶች በሰንት ብር ገዠቶት ነዉ የፋሸን ሞደል የሚሆንብን የአገር ዉሰጥ ፕሮዳክት ከሆነ መልካም ግን የዉጪን ልብሰ እየለበሰ የሚሸቀረቀርብንሰ ኬት አምጥቶ ነዉ

    • @yonasabraham1965
      @yonasabraham1965 Před 7 dny

      @@Hkim185 መልሱ ሕጉ ለሁሉም መሥራት አለበት ነው ባለስልጣን ሆንክ አልሆንክ በዚህ ሕግ መሠረት ተጠያቂ መሆን አለባቸው

  • @ColeFire
    @ColeFire Před 7 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤ወያኔ 27 አመት ሲዘርፍ ኖሮ 10አመት ብቻ ወደኻላ ማየት ፍጹም ትክክል አይደለም ይታሰብበት አገራችን ተዘርፋለች ❤❤❤❤

  • @abigailphillips7704
    @abigailphillips7704 Před 7 dny +1

    Well said Marta

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před 7 dny +1

    Oh. My goodness❗️
    Hard to trust whatsoever. I don't think they have the full concept of the
    due process of law‼️

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 Před 7 dny +1

    ገና ሳታወሩ እረፍት እናርግ ትላላችሁ ወይ ባለስልጣን እረፍት ትወዳላችሁ ።😢ከማይክ ችግር ውጭ ማለቴ ነው።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 6 dny

      የስብሰባ እረፍት ነው። አበል አለው።

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te Před 7 dny

    ሰዉን ለባ ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል ! ማስረጃ ካለህ ማንም ኢትዮጵያዊ መክሰስ ይችላል፤ አለበለዚያ ለባ ለባ ስትል መክረም ይሆናል።

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 7 dny +1

    ህጉ ከወጣበት ጊዜ ቢሉ ትክክል ነው፣ ግን አስር አመት ወደሁዋላ እሄዳለሁ ማለት ግን ትክክል አይደለም።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      አሰር አመት እኳ በወያኔ ግዜ ነዉ በወያኔ ግዜ ልዪነቱ አንድ ብር በቻ ነበር። በዚህ ላይ የጥቁር ገበያዉ በጠራራ ፀሐይ ነበር የሚዘረዘረዉ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 7 dny

    ይህ በትክክል መደረግ አለበት የመንግሰቱ ጊዜ ቤት ላራሹ ብሎ ይወሰድ ነበር ሌላው ዶላር ይዘንም ሰንወጣም ደረሰኝ ከሌለ መውጣት አይቻልም ነበር በማንም ሃገር ያለ እግነው የተወረሰነው ቤት ይመለሰልን እግ ለሁሉም ይከበር ሃብታም ደሃም ሆነ በአንድ መቶ ደምዝተኛ ይህ ሁሉ ፍቅ ኬት መጣ መንግሰት ሁሉንም ያጣራ በአጠቃላይ ደሃ መኖር አልቻለም

  • @user-sd3rg5qy6s
    @user-sd3rg5qy6s Před 7 dny +1

    ከ10 ዓመት ወደ ኋላ ይህ ሕግ አልነበረም። ህጉ ሳይኖር የነበረውን እንዴት በህግ ይዳኛሉ ? እንዴትስ የንብረት ማስመለስ ተብሎ ይጠራል ? ህዝብን የሚያከብር መንግስት ቢኖር ከዛሬ ጀምሮ ብሎ ነበር የሚያውጀው አሁን ግን....???

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      እንደሱ ካለ የሚወርሰዉ ንብረት አይኖርም ለምን ዛሬ አንድ ቤት ዋጋ በደላር $100,000 -$250,000 በባንክ ገፍትር ይልሀል 50% ገንዘብን ሊወርሰብህ ታድያ አንተ ትርፍ ቤት አሜሪካ ላይ ብትሰራ አይሻላቸዉም

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s Před 7 dny

    በወንጀል ከሆነ በነባሩ ሕግ እና በፀረ ሙስና ኮሚሽን በኩል በተቀመጠው ህግ ለምን አይተገበርም?

  • @ekeramhassan
    @ekeramhassan Před 7 dny +1

    የበላቹት ይመለስ የሰውን ንብረት ለመዝረፍ ነው ይሄ ሁሉ

  • @Ethiopia369
    @Ethiopia369 Před 7 dny +1

    በመካከለኛው ምስራቅ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ በ100 ሺ የሚቆጠሩ ዘጎቻችን ይኖራሉ
    ገንዘባቸው በባንክ መላክ ስለማይችሉ የሚልኩት በሃዋላ ነው
    ይህ አዋጅ እነሱንም ይመለከታል ???

    • @kingofking561
      @kingofking561 Před 7 dny

      እኮ ይሄም አንድ መፍትሄ ነው id የሌላለው ሰው ብር በ ባንክ መላክ አይችልም

  • @middle8420
    @middle8420 Před 6 dny +1

    ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ 😂😂

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před 7 dny

    ይሄንን ህግ ለማስፈፀም በሚደረገው ጥረት ለሙሰኞች በር አይከፍትም ወይ? ለአሰፈፃሚዎች የሰባ ሰራ አይፈጥርም ወይ ሌላው ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ብዛታቸው ከአሰር ሚሊየን በላይ ነው መንግስት ይሄን ቁጥር የሚያስተናግድበት አቅም አለው ወይ? ሌላው በውጪ ሀገር ያሉ ዲያስፖራዎች አገራቸውን አለሙ እንጂ ምን አጠፉ? ይሄን ህግ በመፍራት ወደ ሌላ ሀገር በመሄድ ኢንቨስት አያደርጉም ወይ?

  • @Abiyohanis
    @Abiyohanis Před 7 dny

    Abey hamed our hero

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 7 dny +1

    አረዛሬስእደኢትዮጲመንግስት፤የሚያስቀኝየለም😂😂😂፤የሰዉነፍስ፤ለወበርብሎሲያጠፋ፤ሲያስጠፋ፤የጠየቀ፤ህዝብየለም፤ሲቀጥልኢትዮጲያ፤ልጆቿስደትበብሀር፤በአዉሮፕላን፤ተሰደዉየሰሩትን፥አጡ😢😢ይገርመኛል፤እሰቡበት፥እደኔስደትየሰለቻቹህ፤በሀገርየለፋቹህ፥ከቁምነገርየደረሳቹህ

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 Před 7 dny

    በቤትና ካርታ ኣካባቢ የሚሠራው የሙስና፣ ጉቦ፣ ዘረፋና አገር ማፍረስ ዘመቻ የፓስፖርቱንና የባንኩን የዘረፋ ዘመን ያስንቃል። እነዚህ እያሉ ሰላም ና ብልጽግና የለምና እባካችሁ ለኢትዮጵያ ድረሱላት። ትክክለኛ ነው።

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před 7 dny

      “ትክክለኛ ነው”? ሀገርቷን የዘረፉ እነሱ ፣ ባንክም ታንክም በነሱ እጅ ነው፣ ትላንት የምበላውን ያጣ ረሀብተኛ እድል አግኝቶ የሆነ ብሮ የተጠጋ ሁሉ ዛረ ላይ ባለፎቅና የተለያዪ business ሰዎች ናቸው ፣ last week አላየህም? በጀቱን በልቶ የጨረሱትን በምድያ ስነገር ?
      ታድያ እነዝህ የአረብ ሀገራትና የተለያዩ አለም ክፍል የምኖሩ በ30 ና በ40 አመት ያጠራቀሙትነት ለመዝረፍ ስዘጋጂ ነው ትክክል? አብይ እራሱ አይጠየቅም? ሽመልስ አይጠየቅም? በሙሉ ሀገርቷን መቀመቅ ያወረዱ አመራ ነን ባዮች ዱርየዎች እያሉ ምን ማለት ተፈልጎ የድያስፓራ ስም በዝህ የተነሳው?በርግጥ የባለስክጣናት ዘመዶች ነፍ ናቸው ሆኖም እነሱ አይጠየቁም የእነ
      ሽመልስና በሙሉ የአመራር ዘመዶች

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s Před 7 dny +1

    ንብረት ማስመለስ ማን ከማን የወሰደውን ነው?

  • @sewbigegn1837
    @sewbigegn1837 Před 7 dny

    ለአንድ ጥያቄ መልስ ለመስጠት ሃሳቦችሽን ባጭር አጠቃለሽ ለማስተላለፍ ለመልስሽ ተራ ቁጥር መነሻቸውን አንድ አንድ መስመር አስፍረሽ መልስ መስጠት ሲቻል ዙሪያውን ትንዛዣለሽ

  • @fanuelgetu8212
    @fanuelgetu8212 Před 7 dny

    Let us see the end....

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 7 dny

    በየቀኑ ሃያ እና ሀምሳ ሺ ብር እየከፈሉ የሚወሰልቱትን ከልክ በላይ በየመጠጥ ቤቱ ብር የሚበትኑትን የመንግስት ሰራተኜምኞች ከየት አምጥተው ነው? ብሎ መንግስት ቤቱ የሚጠርገው መቼ ነው?

  • @Sk-dy7zz
    @Sk-dy7zz Před 7 dny

    ያለውን ሁኔታ የሚያጠራ ማብራሪያ ነው ገለፃቹም ግልፅ ያለ ነው ይቀጥል ማሀበረሰቡ ጋር በደንብ እንዲዳረስ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 7 dny +1

    የኢትዮጲያንቴሌቬዥን፥አታስቁበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 7 dny

    ሀብቱን ያገኘሁት ተበድሬ ነዉ ካለስ?በመንደር ዉል።

  • @user-qw1nn6dy2w
    @user-qw1nn6dy2w Před 7 dny

    Marta betam.teru.teyaka.new🎉🎉🎉

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 Před 8 dny +1

    Ka covide gare iyatagaliku sariche yemaxxahutin nbirat lamawurasse kamotoraroxu lamin ka ministiroch lamin ayijamirimme

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n Před 7 dny

    እናመሰግናለን በርቱ አስፈላጊ ቦታ ላይ መገኘት ሀገርን ማዳን ነው

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 7 dny

    የፍትህ ስርአቱ ኮራፕትድ እንደ ሆነ መንግስት ያዉቃል።እንዴት ነዉ ከሙስና ያልፀዳ ተቋም የሰወችን ንብረት ማጣራት የሚቻለዉ።

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n Před 7 dny

    ኢዲቲንግ ላይ ችግር አለ ቢይንስ ማይክ መዝጋት አለባቹ አንዳንዴ ተቋሙንም ይሁን ግለሰብን ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ነው 😅

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Před 7 dny +1

    Drone megizha tefa inde kkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 Před 7 dny

    ይህ ህግ አገርን ከዘረፋ ለማዳን በቅንነት ታስቦ ከሆነ የተረቀቀው በጣም ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም በየቦታው እንደጨረቃ ቤት የፈሉት የዘመኑ ባለሀብቶች ሀብታቸውን በጥቂት አመታት እንዴት እንዳፈሩት የመንግስት አከላትም የኢትዮጵያ ህዝብም ያሚያውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። እኔ ግን የምፈራው ይህ ወንጀለኞችን ለማጥመድ ታስቦ የተሰራ የህግ መረብ ተርቦቹንና ጢንዚዛዎችን አያሾለከ ትንኞቹን የሚይዝ እንዳይሆን ነው ። ለዚህም መነሻዬ ስንቴ ፀረ ሙስና ዘመቻ ተደረገ ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለ የመጣ ነገር የለም። ይህ ህግ ግን በትክክል ገቢራዊ ቢደረግ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚተርፍ ባለሀብቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      አቶ ኪሳራ ሁን
      እቲ በአንተ መንገድ እንሂድና አንድ ሙሰኛ ህነፃ ሰራና አንድ ሺህ ተከራዬችን አከራየ እንበል
      አይተሀል ሀብቱ በሙሰና ተገኘ ማለት ግለሰቦች ናቸዉ ሙሰናዉን የሚሰጡህ እንጂ ከመንግሰት የወጣ ገንዘብ የለም የፖሰፖርት አለቃ ከፓሰፖርት ፈላጊ, ነዉ ሙሰናዉን የተቀበለዉ ከዝያ ፎቅ, ሰራበት በወንጀልም ይመጣ እሱ ብቻዉን ያንን ፎቁ ወሰጥ አይተኛበት ተመልሶ ለሕዝብ ነዉ የሚጠቅመዉ
      አሁን ደግሞ ሰልጣኑን ሳይባልግ በታማኝነት ጨረሰ የሰልጣነ ግዜዉ ደሀ መናጢ ምን ይሰርልሀል

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 7 dny

    እኛየሃረብሃገርሴቶችምንጩየታወቀነውያውእያንዳንዷንሽንትቤትስናፅዳየተለያየየማፅጃኬሚካልእየተጠቀምንበሽተኛእስክንሆንእኛእየቀለጥንለሌሎችቤተሰቦቻችንመብራትእየሆንንስንቶቻችንነንየህክምናእስክናጣየደረስንበስደትያሉትንባይመለከትጥሩነውሞትንተጋፍጠንእንደባርያተገዝተንየለፋንበትእንዳይበላስሉኛቢታሰብበትጥሩነውኮመንትአበዛሁይቅርታ

  • @aklilumamo1846
    @aklilumamo1846 Před 7 dny +1

    በጣም ጥሩ ነው እንደዚ ግልፅ ማድረግ በተለይ ያለም በጣም ጎበዝ ነው ሲተነትን :: ዘላለማዊ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ለምን በአብቾ ላይ ያለዉን ጥላቻ ተገን አርጎ አንድ ሻለቃ የመፈንቀለ መንግሰት እንዲያረገ አሰህ ነዉ

  • @hamiltanhusen
    @hamiltanhusen Před 7 dny

    Itti jabaadha waan bareeda

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Před 7 dny +2

    ጉንዳን ይውረስሽ ።፡፡

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 7 dny

    አምስት ሚሊየን የዘረፈ በህግ ንብረቱ ሲጠበቅለት ፣ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሽ የዘረፈ ንብረቱ ሲነጠቅ።የሌባ ጮማና ጉፉያ አለ ማለት ነዉ።እስከ አምስት ሚሊየን የዘረፈ አይጠየቅም ማለት ነዉ?

  • @kseifu4756
    @kseifu4756 Před 7 dny

    Beteleyayu hageroch besedet tesekayto yaferawun tenesh gojo, betesebun sereda yekoyee nibret mezeref telek chiger yefeteral.. tenekake yasfelegal. Ye genzeb menizari kehone mengest ke mejemeriaw mekotater mechal alebet

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Waanhiinbeeynee hiinbeekuu dukanaan guyaadhaa akkajanee yakkii abaaqabaa fiitabeerii abaaqabaa hariiroohawasaa umataaqabaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Lafamotuumadhaa seeramotumadhaa hojataamotumadhaa magantaabiiyaatii waloodhaniibekkii osooseraraahiinbaneetii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Namakeebekkii amalasaawajiinii sobaatahuus dhugaatahuus hatuutahuus balageetahuus marcumasaatiin teysiisiindiirqamaa adiingurachajanuu gurachaan diimajanuunii biicaanmagaroojanuunii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Dokrafayaahiihiingafatanii dawaankunii namaniifayiisaa jateegafatuuntufatuudhaa dawaadhaa kaleendhadatuudhaafii araankakadhuutii kaleensuniidalagaantiiyaa dukanooytuudhaa iifiiratiisragaadhaa seerabadaa abaadhamursiisanii bekkii

  • @kingofking561
    @kingofking561 Před 7 dny

    የ ኢትዬጲያን ኢንቪስትመንት አፍር ለማብላት ነው ከዚህ በሁዋላ በዚህ እረቂቅ አዋጅ ምክንያት ማንም ዲያስፓራም ሆነ ኢንቨስተር ኢትዬጲያ ድርሽ አይልም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny +1

      በደርግ ዘመን አነዲት ቤት አልተሰራችም በሐይሌ ግዜ በድሉ ህንፃ ከፈረንሳይ ዲዛይኑ መጥቶ ነበር የተሰራዉ በደር ግዜ የጭቃ ቤት መሰራት አቁመወ ሰራዉን የሚያወቁ ሞተዉ ሰራዉ ተረሰቶ እንዲት ቪላ ለመሰራት አሰር ዓመት በትንሹ ይፈጃል ዛሬ ፎቅ በሶሰት ወር ይደርሳል
      አሁንም አብቾ ይሄንን እድገት ያሰቆማል ዳያሰፕራዎች ነበሩ የክራይ ቤት የሚገዙት አሁን የነሱ እንቨሰትመት ሲነጥፍ ሕዝብ ይነሳበታል የአብቾን ፍፃሜን ያሳየኝ ሁሌ ነወጥ ሆሌ ድንጋጤ አረ ትግሬዎቹ በሰንት ጠዐማቸዉ

  • @hilemaryamjemal7293
    @hilemaryamjemal7293 Před 7 dny

    Good explanation thank u

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      እንዴ? ንብረት ዘረፋ ማለትህ ነዉ መንግሰቱ ለካ ደግ ነበር ዋና መኖርያህን አይነካብህም

  • @RayanAli-yo1eh
    @RayanAli-yo1eh Před 8 dny +1

    ትይይው ገበያ ነው?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny +1

      ትይዩ ገበያ ሐቀኛ ገበያ ነዉ መንግሰት ነዉ ዘራፊዉ
      ለምሳሌ አንድ በግ ገበያ ለይ 141 ብር እየተሸጠ
      መንግሰት በ57 ልግዛህ ቢልህ እኔ እኳ ደም ተፍቼ ነዉ በጌን ያሳደግኩት አንተ የማን ዘራፊ ነህ ትላለህ
      የደላርም ሁኔታ ያዉ ነዉ እኔ ማዳም ቤት ደም ተፍቼ ያመጣሁትን ደላር በባንክ አልዘረፍም
      ምን አለኝ በለኝ ደላር $200 ብር ባይገባ

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 7 dny

    1ኛ/ 10 ዓመት ወደ ኋላ ካላስጀመርነው ተፈፃሚ ለማድረግ እንቸገራለን የሚለው አስቂኝ ነው። ታዲያ ለአቃቢ ህግ እንድመች ተብሎ ሌላውን የሚጎዳ ህግ መሆን አለበት ?
    2ኛ/ተቋሙ ደረስኙን ባይስጠውስ ?ለምሳሌ ተቃጥሎ?ወይም ሆን ተብሎ ?
    3ኛ/ ለጥርጣሬ የሚያበቃው የሚለውን ጠርጣሪው ማጥቃት የፈለገውን ተረጠርኩህ በማለት abuse ቢያደርግስ ?
    4ኛ/ ሁለት እና ሶስት ትንንሽ ስራዎች ስርተው ጥሪት የሚይዙትን አደጋ አይጥልም ወይ?
    5ኛ/አቶ አይናለም የማብራሪያህ እንድምታ አለማቀፍ ህግ ጋ ለመቀራረብ ነው ህጉ እየወጣ ያለው ወይስ አስፈላጊ ስለሆነ?
    6ኛ/ ሌላው አቶ አይናለም እንዳልከው ህጉ በፀረ ሙስና እና በወንጀል ህግ የተለመደ ቢሆንም ነገር ግን በወንጀል ጥፍተኛ ሳይሆን በፍታብሄር ብቻ ከሶ መውረስ ግን አዲስ ነገር መሆኑን መናገር ነበረብህ
    7ኛ/ መነሻው(ትረሽሆልድ) መኖሩ በተወስነ ደረጃ በሆነ ባልሆነው የታችኛው ክፍል የሚጠብቅ ነው ። ነገር ግን የአገሪቱን የዕድገት ደረጃ እና ግሽበትን መስረት ያደረግ በየተወስነ ዓመቱ ትረሽሆልድ አብሮ ከፍ የሚል መሆን አለበት
    8ኛ/ ምርመራው ሲደረግ በከፍተኛ ጥንቃቄ ካልተደረገ ለሌላ የሙስና በር ከፍች ነው

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před 7 dny

      8ኛው ላይ አዎ የነም ሀሳብ ነው፡ ለሌሎች ሙሰኞች በር ከፋች ነው

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Seenaan biiyatanaamiitii alamniinuu waljalaahataniikiiyaa kiiyaaratiiwaldhabaajiiruu madiiquraahuumaa yuniivarsiitiiwaantaheefii kutaaqabdiiwaniihudii hagafaafiiquxiisuun kaleedhakutee abagafadhuu shekiishariifiileedhaqii hiingartuujachuunsiigahuu

  • @mitikutamiru6602
    @mitikutamiru6602 Před 7 dny

    ....በሚል ዕሳቤ የሚባል የህግ ትንተና ያለ አይመስለኝም ..... ግልጽ አይደለም። ህጉ በራሱ ሽብር የሚፈጥር ይመስላል። አርቃቂዎች ሙያዊ ስነምግባራቸውን ተከትሎ በአግባቡ ማስረዳት ያልቻሉት እርስበርሱ የተጣረዘ......

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ወደ ኃላ ሄዶ ይሰራል ብሎ ሕግ የለም

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Před 7 dny +1

    አይ አብይ 😂😂😂😂 ወርቁ አይተነውን አገኘኸው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ወርቁ አይተነኸዉ አንድ ሰዉ ነዉ በሰሩ አሰር ሺህ አሉ ወርቁን ሰትነካ ሐገር ነካህ ማለት ነዉ ያለ ሀብታም ከዬት ይመሰልሀል አብቾ ልብሱን የሚቀያይረዉ ሀብታም በከፈለዉ ግብር ነዉ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 7 dny +1

      @@Hkim185 ተደምሮዋል አስደምሮዋል
      አብቹ ነጋ ነጋ ::

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      @@Amen-vh8pt
      አይተሀል ቡዳ መሆንህ ለምን ሀብታም ኢንቨሰት ሐገር ቤት ያረጋል ገንዘቡን ይዞ አሜሪካ ቢመጣ ሰንት ታክሲ ሹፌሮች አሉ ሰራ የሚፈልጉ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 7 dny +1

      @@Hkim185 መሳደብ ስራህ ነው :: ተደምረሃል ተላላኪ አጨብጫቢ ነህ ቻለው :: የጄን ነው ያገኘሁት የሚለውን ጋበዝኩህ

  • @agabriel673
    @agabriel673 Před 7 dny +2

    እሺ በጣም ጥሩ
    የአቶ አብይ ቤተ መንግስት ይወረስ? ይህ አጭበርባሪ ፖርላማ ቀርቦ ፡ አትጠይቁኝ አላለም?
    ሌቦች ምንጩ ምንጩ ፡ አትበሉ?
    አጨብጫቢዎች ፡ የጃቹሁን ታገኛላቹ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ምንጭ ምንጭ ካሉ እነሱ ናቸወ ማሰረጃዉን አምጥተዉ መክሰሰ የሚችሉት እንጂ ተከሳሸን ነፃ እንደሆንክ መሰረጃ አምጣ ማለት አብቹ አይችልም ለምን
      መለሰ ዜናዊ በሕገ-መንግሰቱ ላይ ከሳሸ ነዉ ማሰረጃ ማቅረብ ያለበት ተከሳሸ ነፁ ነዉ እሰከ ተረጋገጠበት ብሎ መብት ሰጥተናል አብቹ ሕገመነግሰቱን መሸራረፍ አይችልም

    • @agabriel673
      @agabriel673 Před 7 dny

      እሺ ጥሩ.
      ታድያ ፖርላማ ቀርቦ ገንዘቡ ከየት እንደመጣ መጠየቅ አትችሉም አላለም?
      ቤተ መንግስት መስራት ችግር የለውም
      የገንዘቡን ምንጭ መግለፅ ግን ግዴታ ነው?

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      @@agabriel673
      ለኔ ገንዘቡን ቢሰርቅ ችግር የለብኝም ደንብ ይምራ ነዉ ካልቻለ ከነገንዘቡ ዝንባቡዬ ይሂድ አባቱ ጋ
      እንጂ ሳትበላ አብላኝ አልልም አንድ ደላላ ቤት ሲያጋዛህ ያሻሻጠበትን ኮሚሸን እንከፍላለን
      መንግሰትም ደላላ ነዉ ቤታችንን እንድንሰራ የሰራ ዕድል ለማግኘት ፖሊሲ ቢያወጣ ኢትዬጵያን ሀብታም ቢያረጋትና አዲሰ ካሰገኘዉ ሀብት ኮሚሸኑን ቢወሰድ አዛ የለብኝም አሁን ግን አደህይቶ መክበሩ ላይ ጥሌ
      ማን ሰለሱ ቤተ መንግሰት ይጠይቀዉ ነበር የእኛን ቤተ መንግሰት ላይ ብንጠመድ ኖሮ

  • @user-pm1nq9zm7j
    @user-pm1nq9zm7j Před 7 dny

    Ye Hager habt yemizarfu ye mengist balseltanoche yemizarfuten min asbachu

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 Před 7 dny

      አራተኛ ክፍል ስትደርስ ይገባህ ይሆናል😂

  • @yakiman1927
    @yakiman1927 Před 7 dny +1

    ደረግ መጣ እንዴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ደርግ መኖርያህን አልወረሰም የክራይ ቤቶችን ነዉ የወረሰዉ ገቢ ከሎለህ ደግሞ አበል ይከፍልሀል

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 7 dny +1

      ጁንታው ናፈከኝ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      @@Amen-vh8pt
      ጁንታዉ በሰንት ጠሀሙ እሰቲ በአብቾ ዘመን ተሰራ ፓርክና የቀበሌ ቤቶች አንዲት ከንቲባ የምትሰራወን ሰራ
      በወያኖዎች ግዜ የቢሊዬን ደላር ባቡር አሰር የሱኳር ፋብሪካ አሰራምሰት የሐይል ማመንጫ የከተማ ባቡር
      አቡቾ የነጭ ቱሪሰቶች አገልጋይ ሁኑ በየሪዞርቱ ይለናልኸ መሰራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተራ ሹሞችን እንጀራ መብያቸዉን ይዞ ማሰራት ነበረበት
      የሱ ሰራ ሕዳሴን ማሰጨረሰ በቃ አሰር አመት ሊሞላ ነዉ። ኮይሻን ማሰጨረሰ አሉምንየም ማቅለጫ ከጎኑ መሰራት ከቢሊዬን ደለር የበለጡ ሰራዎችን ነበር መሰራት የነበረበት
      አብሸር የቤት ሰራ በሙሉ ፍሬን ይይዛል

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus Před 7 dny

      ​@@Amen-vh8ptህውሀትም ወድቋል ብልፅግናም ይወድቃል የግዜ ጉዳይ ነው😂

  • @tdw9029
    @tdw9029 Před 7 dny

    The devil is in the detail

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Před 7 dny

    Ye biher bihereseb nibret alememetaten kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Před 7 dny +1

    Midre kirshatam hula kirshat ayselechachewum inde min gud nachu

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před 7 dny +1

    Oromuma empire military provided heavy weapons alshabab terrorist and training them. But western countries paid Ethiopia billions of dollars to fight alshabab

  • @newg3441
    @newg3441 Před 7 dny

    Z lady is not capable😢😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ሙሰና ገንዘብ ብቻ አይደለም ሰዉነትንም መሰጠት ሙሰና ነዉ

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Před 7 dny

    ንብረትን የማስመለስ አዋጅ መውጣቱ ብዙ አቧራ እያስነሳ ይገኛል ሆኖም ግን መቀጠል ያለበትና ጥሩ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጥርጥር የለውም
    በርቱ!! ቸል አትበሉ!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      ንብረት ዘረፋዉ ከአሁን በኃላ የቤት ግንባታ እንደሚቆም ታወቃለህ?
      ደርግ እንኳን መኖርያህን አልዘረፈም ግን የክራይ ቤትህን ዘርፎ ካሳ ሰጥቶ ነዉ የነረዉ
      ይሄም ሆኖ ለ17 ዓመት በሙሉ አንዲት ትርፍ ቤት አልተሰራም ሙሉ መኪና ሲሚንቴ በ300 ብር ትገዛ ነበር ተለምነህ ግን ምን ልታረገወ
      ይህ ሁሉ እጥረት የመጣወ ደርግ በመጣጡ ጣጣ ነዉ ወያኔም በዛዙ ቀጠለበት ንብረት አልተመለሰም ሰዉ ቤት የመሰራት አቅም አነበረዉም ከዚያ መጨረሻ ላይ መለሰ ለድያሰፔራዉ 500 ካሬ በነፃ ሰጥቶ የቤቶችን ሰራ አሰጀመረ መለሰ ሲሞት ምቀኞቹ 250 ካሬ አወረዱት ከዝያ የዳያሰፔራ ግንባታ ቆመ ሕዝቡም ተነቃቃ ፍራቱን አርግፎ ቤት መሰራት ጀመረ
      በነገራችን ላይ ቡዳዉ የመንግሰት ባለሰልጣኖች ብቻ አነበሩም የሐገሬዉ ሰዉ ለምን ለኛ ሳይሰጥ ለነሱ ይሰጣል አሉ እኛ እኳ ደላር ዕወቀቱን ደፍረቱን ዘመናዊ ቤቶችንን አሰጀመርን ከኤርሚያሰ አመልጋ በፊት እኮ ፎቅ የሚገነባ አነበረም

  • @jossy1382
    @jossy1382 Před 7 dny

    This law itself violating their quenstituation criminals code 22 prosecution after the law effaced.

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Siirbabiiyaahiirpha laladhaasiirbaajachuujiiraa niinsiirbaafiiharmaan dhoysaanhiintahuu jalaabiihadhaanhiinsiirbiinaa salaataahiinkiiyiibiinaa demsahiinbadiinaa udaanhalkaniitatanii seeraraahiinbahiinaa

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Před 7 dny +1

    Zemene Galla Zemene Seitan

  • @yakiman1927
    @yakiman1927 Před 7 dny

    ሀብታም ጎዱ ፈላ

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 Před 7 dny

      Ye deha betes ?
      Mereja yelewum enas wede godana yewuta ? Habtam sew beru wech,betu wuch alew. Aye aba yewah neh. 😅😅

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 7 dny

      አቶ ይታከም
      እንበል አንድ ሀብታም ፋብሪካዉ አንድ ሺህ ሰዎችን የሚያሰተዳድር ቢዘረፍበት እና አንድ ሺህ ሰራተኞች አሰር ቤተሰቦች ቢኖሩት 10,000 ገበያቸዉን አጡ ሀብታሙ መቼም ማምለጫዉን አመቻችቷል አሜሪካ ደጎ ሐገር ልጆች ይኖሩታል አንድ ነብሱን ይዞ ይወጣል

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 7 dny

    በናታችሁአረብአገርሽንትቤትአጥበንያገኘነውንይመለከተናልከመዳማችንጋርስንዳረቅታችላዩንአይቀርስናፅዳከአገራችንከቤተሰቦቻችንእኔከሶስትልጆቼእንዴኔምአሉልጆቻቸውንጥለውየለፋንበትንይመለከታልወይይሄየብዙእህቶቻችንልፋትከንቱከሆእኔእንጃእራሳችሁንአጥፉማለትእንዳይሆን

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 8 dny

    Dokrafayaahiihiingafatanii dawaankunii namaniifayiisaa jateegafatuuntufatuudhaa dawaadhaa kaleendhadatuudhaafii araankakadhuutii kaleensuniidalagaantiiyaa dukanooytuudhaa iifiiratiisragaadhaa seerabadaa abaadhamursiisanii bekkii

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 8 dny

    ህጉንበደንብስሩበትነገርንከስሩውሀንከምጩእስኪስሩበትየኢትዮጵያህግአባሲሞትሚስትያልሆነልጅምያልሆነይወርሳልአባትበኤችአቢሞቶየተወለደልጅነጻወለድኩያለችምእንዴትነጻሆናቤትልጅምእንዴትይወርሳልህግአለ