የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ወጪ ቆጣቢ እና በራስ አቅም የተገነባ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማት ወጪ ቆጣቢ እና በራስ አቅም የተገነባ ነው ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 49

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před 2 dny +14

    በርቱ ጎበዝ አመራር ብራቦ ላገር እንደዚህ መስራት ያስደስታል

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 2 dny +7

    የከፍታ ዘመን ጌታ ይባረክ በእድሜዪ ይህን ማይት መታደል ነው ።።።ኢትዮጵያዊ ❤

  • @user-uk2jv2kj5p
    @user-uk2jv2kj5p Před 2 dny +9

    I love you, you are one true Ethiopian, God bless you!

  • @Simonamare2
    @Simonamare2 Před 2 dny +5

    Your relentless dedication and forward thinking vision are elevating our city into an extraordinary place to live and thrive

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 Před 2 dny +5

    ብርቱዋ ሴት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ። ሞገሱን ይደራርብልሽ። እንወድሻለን፣ እናከብርሻለን ❤❤❤

  • @getachewwoldeyes6177
    @getachewwoldeyes6177 Před 2 dny +4

    ሰርቶ የሚያሰራ፣ የሚሰራውን የሚያውቅ፣ተናግሮ የሚፈፅም፣ብርቱና ታታሪ፣ለትውልድ የሚያስብ፣በህዝብ መካከል ሁልግዜ የሚገኝ ምንኛ የተባረከ አገልጋይ ነው፣ይህን በማየቴ ደስተኛ ነኝ!

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před 2 dny +6

    በርቱ ከጎናችሁ ነን❤❤❤

  • @biniam6655
    @biniam6655 Před 2 dny +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 2 dny +2

    This kind of leders for ever. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉. ❤❤❤❤❤. Job well done. Wishing you all the best for all Ethiopians.

  • @aradasubcitycommunicationo6673

    ጠንካራ የስራ ባህል የታየበትንና ለውጥ ያሳየ ተግባር 👍

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před dnem +1

    ወንድ ጅግናው አብያችን ✌️🙏 ግና ብዙ እንጠብቃለን አዲስን ከጥግ እስከ ጥግ ይቀጥልልን 🙏🙏🙏

  • @afb7030
    @afb7030 Před 2 dny +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን በሁሉም የአዲስ አበባ ክፍል እንዲደርስ በተለይም ገርጅ አካባቢ ለኤርፖርትም ቅርብ እንደመሆኑ መጠን ቅድሚያ እንዲሰጥ መልክት ይድርስልኝ ለወ/ሮ አዳነች ይድርስልኝ

  • @WerkuLema-s4h
    @WerkuLema-s4h Před 2 dny +2

    አሁን ያለንበት አመት የከፍታ ዘመን ነው ፍጥነት ከጥራት ጋ በጣም አስገራሚ ስራ ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 dny +3

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    አዱ❤❤❤❤❤❤❤
    ሶል❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaliseEndalu
    @LaliseEndalu Před 2 dny +2

    ከተማ አስተዳደሩ በትውልድ ግንባታ ላይ እየሰራ ያለው ስራ ለሌሎችም አርዓያ የሚሆን ነው

  • @keybahir
    @keybahir Před 2 dny +2

    Great job

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 Před 2 dny +2

    ክብርት ከንቲባዋ እጅግ ትችላለች ብቻ አይገልፀውም የልማት ኮሪደሩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ነው ።

  • @user-bx2bv2vp6o
    @user-bx2bv2vp6o Před 2 dny +1

    Tebareku

  • @chaltudawit
    @chaltudawit Před 2 dny +1

    የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ 24/7 እየሰራችሁልን ስላላችሁ እናመሰግናችኋለን የለውጡ አንዱ ተግባር ይህ ነው

  • @tekleyesusgirma5857
    @tekleyesusgirma5857 Před 2 dny +1

    Adu, great job

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před 13 hodinami

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 22 hodinami

    ሰርቶ ማሳየት ይህ ነው ጀግና ሴት ነች በዚህ ስራ ላይ ከላይ እስከታች የተሳተፉችሁ ጹህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህች አዲስአበባ የአፉሪካ ህብረት መሰብሰቢያ የአለም አቀፉ ስብሰባዋች የሚካሄድብት ከተማ ስለሆነች ይህ እንዳሁም ያንስብናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-lz9im5tz8t
    @user-lz9im5tz8t Před 2 dny +1

    የከተማችን ልማት እና ስኬት ገና ከዚህ በበለጠ ይሳካል ከከንቲባችን ትችላለች

  • @micaelworku9367
    @micaelworku9367 Před dnem

    Great job !

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před 2 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Před 2 dny

    አዎን ተሰርቷል ። ግን በመላው አዲስ አበባ መፈጸም አለበት ገና ነው መች ተነካ ። መልካም ስራ ለመልካም አሳባቾሁ እናመሰግናለን።

  • @BulchaAbamiliki
    @BulchaAbamiliki Před 2 dny +1

    ጀግኒት

  • @seble2755
    @seble2755 Před 2 dny +1

    ይሄ ፕሮጀክት ለከተማችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ያሳያ በአብዛኛው ደግሞ በመጠናቀቅ ላይ ናቸው

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 Před dnem +2

    33B is insane 😳

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj Před 2 dny +1

    Iron lady, humane, and lifetime exemplar. Humiliating for the cynic and those rascits who sit idly and deride the brave truly Ethiopians.

  • @Halimtub9
    @Halimtub9 Před 2 dny

    ፊትህ ለቢለል

  • @ziyadkasim4999
    @ziyadkasim4999 Před 2 dny

    Ishoud say wow❤❤

  • @JoyfulBrain-jo5bb
    @JoyfulBrain-jo5bb Před 2 dny +1

    አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ ቆርጣ የተነሳች ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ናት።

  • @markosdegela5470
    @markosdegela5470 Před 2 dny

    It's good, but the people got a light even on the wood! The man was pleased with the wood

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo Před 2 dny

    ህዝቡስ የት ገባ ለማንስ

  • @fantasennay
    @fantasennay Před 2 dny

    በሁሉም መስክ የሚደረገው ስራ ለቱሪዝም ገቢ የሚጨምርና የከተማውን ነዋሪ ኑሮ የሚያግዝ ሆኖ ሳለ የሚሰማው ጫጫታ ግን አይገባንም። ባይሆን የእኔ አስተያየት የሕንፃ መብራቶች በበዓላትና በአፍሪካ ስብስባ ወቅት ቢሆን ተናፋቂ ያደርገዋል ።

  • @fhigc4226
    @fhigc4226 Před dnem

    በባሃር ለሚሰደዱ ወጣቶች ኣሥቡለት የሥራ እድል ለመፍጠር ይታሰብበት ፕሊሥ ይህን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላ ኣደራቹ ወንድሞቻችን ከእሥር ተመላሾችና በትምህርታቸው የወደቁ መላ ፈልጉ በየቀበሌው በየገጠሩ ኣሥቡበት

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 2 dny

    አዳናች🌹👌 20/80 አስቢበት ዕጣ

  • @user-bx2bv2vp6o
    @user-bx2bv2vp6o Před 2 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demissietigist
    @demissietigist Před dnem

    🇪🇹💪❤️❤️❤️💪

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m Před dnem

    ነውጥነው አላህ አይጣልእጂ የሰው መጣል ለኸይርነው ገበሬው ይረስ ጦርነቱንአቋሙለት ገበሬው ታላረስአስብልትአግጡከተሜወች

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před 2 dny

    እደኛ

  • @user-wd4pc5qk2h
    @user-wd4pc5qk2h Před dnem

    በጣም ወጪ ቆጣቢ! 33 ቢሊዮን ምን አላት? 8 የህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ አስጨርሳ፣ ትንሽ ትርፍ ቢጤ ቢኖራት ነው። "ስንት ቀስፎ የያዘን ችግር እያለ በብልጭልጭ ነገር ላይ ይሄ ሁሉ ብር ለምን ወጣ?" የሚል ብልጽግናው ያልገባውኮ ይኖራል። እቺ የጉድ አገር!

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před 2 dny

    Beretu site ewunate fatare ahuni baretatuni yesishe jagenasite barechelegon

  • @IRegan
    @IRegan Před 18 hodinami

    Bike lane ly yemithedu sewoch, bike yigchachu, segete hula

  • @rodastesfaye7611
    @rodastesfaye7611 Před 2 dny +1

    የኮሪደር ልማቱ አቧራዋን አራግፎ ውቧን አዲስ አበባ ሰቶናል!

  • @Breeyeshop
    @Breeyeshop Před dnem

    Don’t lie it was built my Chinese 😂😂😂😂

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 Před 2 dny +1

    ክብርት ከንቲባዋ እጅግ ትችላለች ብቻ አይገልፀውም የልማት ኮሪደሩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ነው ።