“መፈንቅለ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ በጭራሽ አይሳካም ” ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 282

  • @abebemengesha6314
    @abebemengesha6314 Před 2 dny +10

    ጦርነት ለወያኔም አልጠቀመም! ለሰላም ጥሪ ማቅረብ የፍርሀት ምልክት አይደለም

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele7063 Před 3 dny +18

    ሰላም ለኢትዮጵያ ጦርነት አስቀያሚ ነው ኢትዮጵያሰላምሽ ይብዛ

  • @user-yu7no5ru6h
    @user-yu7no5ru6h Před 3 dny +12

    ሁላችንንም ፋጣሪ ወደ ቀልባችን ይመልሰን

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Před 3 dny +6

    እሳቸው ከእልቂቱ ራሳቸውን አግልለዋል አትገዳደሉ እያሉን ነው

  • @abebeayele581
    @abebeayele581 Před 2 dny +4

    ክቡር ጠቅላይ ሆይ አክብሮት ለርሶ አለኝ፡፡ ነገር ግን እኛ ከወረድን አገር ይፈርሳል የሚለዉ ወሀ አያነሳም፡፡ ምን አልባት የተሻለ ሊሆን ይችላል፡፡

  • @Elias-e3x
    @Elias-e3x Před 2 dny +2

    Selam le hagerachn

  • @mulunehgizaw8995
    @mulunehgizaw8995 Před 3 dny +14

    ጦርነቱን እንደቀልድ ጀምሮ ማጣፊያው ያጠረው ማነው? አይዞሽ ገለቴ !

    • @godfather9377
      @godfather9377 Před 2 dny +1

      😂😂😂😂😂አልሰማህም እንዴ ሴኮ ቱሬ ያለውን ጦርነት ትግሬ እንደጀመረ ማስረጃ አለኮ በvideo ።የህወሀት አመራር እኮ ሚስጥር መደበቅ አይችሉም።

    • @mulunehgizaw8995
      @mulunehgizaw8995 Před 2 dny

      @@godfather9377 እሱኛው ጦርነትማ ለጊዜው አብቅቷል።

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      @@Snako-cb1znfashamoch ! Hide tegreza

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      @@mulunehgizaw8995yhide tegerez ! Shilfetam hulu ! Ewere and denkoroo

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb Před 2 dny +2

    የአለም ጀግና መሪ

  • @shumyegebrehiwot854
    @shumyegebrehiwot854 Před 2 dny +2

    That's exactly true!!!

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 Před 2 dny +1

    Bravo Abichu! We stand with you ! ❤❤❤

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 Před 2 dny +11

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

    • @mohammedalyu6401
      @mohammedalyu6401 Před 2 dny +2

      የሶሸያል ሚድያ ጀግና ፋኖ!!

    • @TheTellingU
      @TheTellingU Před 2 dny +1

      ፋኖ Lazzzzzy
      Stop looking for short cuts.

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      Moto tekbero! Salsit alfawla ! Ermishine awachi Gultu !

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 3 dny +6

    ዘረኝነት በዚህ5አመቱስጥነውየመጣው። በዚህእድሜያነው ዘረኝነትንያየነው። በተለይ አዲስአበባየተወለደ አንድሀገርነውያለው። ሰፈርንጂ ዘርየለንም።

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij Před 2 dny +4

    Kiiiii number 1 probelm for Ethiopia you

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 Před 3 dny +5

    የሞተ ትንኝ አልክ…….ለዛ ነዋ 1 ዓመት ሙሉ ሃሳብ የሆነብህ///

    • @muhamedemam3751
      @muhamedemam3751 Před 2 dny +2

      አንተ እራሱ ተሞቱት ትንኞች አንዱ ነህ 😂😂😂 ዶክተር አብይ አይደለም ትንኝ እሽ?

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      You are on it ! You stink

  • @moriya7174
    @moriya7174 Před 2 dny +1

    ይሔ ሰውዬ ጭንቀት አለበት ....ስለራሱ ያለው ግምት በጣም የተሳሳተ ነው። በፍርሐቱ ሰው ማስፈራራት ይፈልጋል። የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ። ኢትዮጲያ ወደድክም ጠላሕም ፈይልድ ስቴት ነች። ይሄ ትልቅ ሃገር ነን...ትልቅ ሰራዊት ገምብተናል...ዝባዝንኬ የሚለውን ተረተረት አባትህ ደርግም በውድቀቱ ማግስት ደጋግሞት ነበር። ፋኖን ማሸነፍ ያቃተህ የሞተ ሰራዊት ይዘሕ ከጎረቤት ሃገር ጋር ውግያ ገጥመህ እማ እድሜህን ያሳጥርልሀል። ወደድክም ጠላህም ኤርትራ የኢስት አፍሪካ ሰንተር ኦፍ ግራቪቲ ነች። እኛ ለወሬ ጊዜ የለንም አባቴ አንተ አሻንጉሊት ሰብስበህ ዘፈን እና ስብከትህን ቀጥል። ብዙ ባወራህ ቁጥር ብዙ ትገመታለህ.... መጨረሻህን ብሔርህ ውስጥ እንደምትሸጎጥ የታወቀ ነው። እንጂ እንዳንተ ማውራት ልማዳችን ቢሆን ኖሮ ኢሳያስ ጋር ስንት ጊዜ ሽምግልና እንደላክ እንነግርክ ነበር ግን በዝምታ ነው የምንቀጣህ ህጻን።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Adis001
    @Adis001 Před 2 dny +2

    ገና ወያኔ የዘራው መትፎ የዘር አስተሳሰብ ገና ለልጅ ልጅ ይተላለፋል፣ይኤ መንግስት እንደአፍሪካዊት አገር ሩዋንዳ ዘር የሚባል ነገርን በእግ የተደገፊ እርምጃ መውሰድ አለበት።

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Před 2 dny +5

    ገዳይ አንተ ነህ በኢትዮጰያ ታሪክ በአንተ አመራር የተገደለው ህዝብ ቁጥር የለውም።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny +2

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      Fasam hulu! Betomit tekem alaw

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum Před 2 dny +7

    ማነው መፈንቅለ መንግሥት ያሰበው፧ እየሆነ ያለው መፈንቅለ መንግሥት ሳይሆን ሥልጣን የሚረከብ የተደራጀ የሠለጠነ ኃይል እየመጣልህ ነው ። ዐምሐራ ፋኖ✊

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 Před 2 dny +10

    ፋኖን በጣም እንደፈራኸው በደንብ ያሳውቅብሃል።

    • @godfather9377
      @godfather9377 Před 2 dny +6

      😂😂😂😂ፍኖ ኮ ደንበጫ አረቄ እየጠጣ ነው።

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub Před 2 dny

      እና ያንበሳ ደቦል እንዴት አይፈራም

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      Fasam fedhine enkon mekotater alcharlkim! Fesam Hulu

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      @@Yaya-wf4ubTich woshoch! ☠️💀🐕

    • @gebeyehudejene6093
      @gebeyehudejene6093 Před 2 dny

      Jeelee jelanfooo chekaa rashe

  • @adbarmedia
    @adbarmedia Před 3 dny +2

    Let's see the end bro😊

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ አቅም ይሁንልህ ወንድሜ

  • @AndeyAbera
    @AndeyAbera Před 2 dny +1

    ሠላም ለሀገራችን

  • @GirmaL-d2o
    @GirmaL-d2o Před 2 dny +8

    ስሙንም መጥራት ከበደህ
    ፋኖ ፋኖ ፋኖ አይዞህ ጥራዉ

    • @alextomm2458
      @alextomm2458 Před 2 dny

      😂

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      😂😂😂😂😂 fando not fano ! Fano is the name that belongs to Ethiopian army that fought in adwaa time ! Though you always steal history ! Leboch ! Wodkachu kerachu !

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Minew. Yani. gize...weyane. 27. Ameti..sichawetibachihu. Yeti. Neberi .fano. Ageri..Afirashi ..Ahuni. Bekirib .misiti..lijochachihun .sidefibachihu .weyane . Yeti..neberi .fano .weyane .eniqani ..k120milin .hizibi. gari. Siwaga. .gurawin ..Alinezami. .Ayi .Amara. gura .bekisi. Yilatali yihe .new. Amara. Mechemi. Silitani . Mikiniyatim. Mikeniga .nachihu

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g Před 2 dny +3

    መሳካት አለመሳካቱን ከሽንትና ሰገራ በኋላ ነው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er Před 2 dny +1

    ምነው ከስልጣኑ ውጪ የሚያሳስበው ነገር የለም ማለት ነው

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 2 dny +1

    የኬኒያው ንቅናቄ በጣም አስፈቶሀል ቅዘንህ ነው የመጣው ግን እንደው ሚቀርህ ይመስልሀ ጊዜው ቅርብ ይሁን እሩቅ አይቀርልህም እስከዛ እንዲህ ተረትህን ተቀደድ

  • @user-hr5zn8gf1o
    @user-hr5zn8gf1o Před 2 dny +1

    kibur yetekeberuu atoo Abbaa melaa !!!

  • @HorizonBornagain
    @HorizonBornagain Před 2 dny +3

    U are the number peace messenger of the world......NO EARTHLY POWER STOPS MY COUNTRY FROM PROSPERING AND EXCELLING IN EVERY ASPECT. KUDOS TO PRIME MINISTA........who saved ETHIOPIA from DESTRUCTION. THANK U PRIME MINISTA FO UR SAVIS......

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Před 3 dny +8

    መፈንቅለ መንግስት የምትለውን ጠቅላዩ ይደጋግማታል ፣ ፍራቻ ሳታስበው ደጋግሞ ያስለፈልፍሃል። የራስን ፍላጎትና ኢጎ ተከትሎ መሄድ ከውድቀት አያድንም ይልቅ እንደ ኬንያው ፕሬዚዳንት ይቅርታ ብለው ህዝቡን ቢሰሙ ጥሩ ነው

    • @godfather9377
      @godfather9377 Před 2 dny

      😂😂😂😂😂😂😂 ድንቁርና ቬሎ ለብሳ

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub Před 2 dny

      ተኝቶም መፈንቅለ መንግስትን ይፈራታል

    • @mohammedalyu6401
      @mohammedalyu6401 Před 2 dny

      ልሙጣውያን አይሳካላችሁም።

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub Před 2 dny

      @@mohammedalyu6401 አብሽር ፈርኦናውያን

  • @SisayTakle
    @SisayTakle Před 3 dny +7

    መርዝ

    • @IRegan
      @IRegan Před 3 dny +2

      Ante degmo Merz ProMax

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey Před 2 dny +2

    'ዙፋን ላይ ቁጭ ብለው ከጫካያልወጡ ኢትዮጵያን አመሱ እነ ነውር ጌጡ ' መቼ ነው ካንተ ኢትዮጵያ ነፃ የምትዎጣ.
    አግዚአብሔር ሆይ አባክህ ከዚህ ሆደ መጋዘን ከሆነ ሰው ነፃ አውጣን 🙏

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @gashawgoba5598
    @gashawgoba5598 Před 2 dny +1

    Great speech i really respect u always !!!

  • @MohammedSuba
    @MohammedSuba Před 2 dny +1

    Really!!

  • @gizegizea
    @gizegizea Před 2 dny +1

    ከበሮ በሰው እጅ አሉ........ቆፍጠን በል እንጂ የምን መንበቅበቅ ነው?

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 Před 2 dny +3

    አት ገዳይ እህህህህህህህ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 Před 2 dny +3

    ፈሪ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 2 dny

      Fasam! Shilfetam

  • @GodFamily-h4b
    @GodFamily-h4b Před 2 dny +5

    እሷን ስትገረፍ ታወራታለህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 dny

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @danbbi4722
    @danbbi4722 Před 2 dny +1

    🥇

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA Před 2 dny

    እባካችሁ,,ወደቀልባችን,እንመለሰ,,ለሀገራችን,የሚበጀው,ሠላም,እና,ፍቅር,ልማት,እድገት,ብቻ,ነው,,የሚያዎጣን,,,ሰለዚህ,ወደ,ልባችን,እንመለሰ,,,

  • @user-pc4dl5zw9z
    @user-pc4dl5zw9z Před 2 dny

    እንደ መሐመድ ጋዳፊ በአደባባይ ፈጣሪ ያዋርድህ አሜን

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 2 dny +3

    ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @user-jh9nu9rr1c
    @user-jh9nu9rr1c Před 2 dny +2

    ክብር ለጠቅይ ሚንስትራችን
    ሞት ለፅንሠኞች
    ሞት ለአፄዎች ናፍቂ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 dny

    ህግ ከለለ እንደት ሰላም ይምጣ 🤔🤔. ህግ እኮ የለም በአንተ ጊዜ

  • @videoworld7235
    @videoworld7235 Před 2 dny

    ሰላም ከፈለክ የዘር ክልል የዘር ባንክ የዘር ባንድራ አፍርስ! አለዚያ አፍህን ዝጋ።

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 Před 2 dny +2

    እረ ድፍረት ይህ ለሀጫም እንዴት ተበተ መስመር ከማለፍም በላይ ሆኗል ይህ ጭንጋፍ ይጠብቅ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Koshasha. Balege. Endenanite. Ayinetun..kememirati...kebit. Metebki. Yishasha ..weyane. 27Ameti..siregiti..yeti neberiki ..ye. Amarani. Hizibi .eko ..tibatib..eko .yetechawetebachihu .. machemi. Biho. Amara. Silitani . Ayizimi. MikiniyAtumi. .mikeniga. Nachihu. Erisiberasachihu.

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Yemata .yehedew. Menigisi. New. Yemiregita chihu...

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 2 dny

    ሃገርን የሚያጎሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው!
    በሁሉም መስክ እየተሰራ ያሉ ስራዎች ዋና አለማው ሃገርን ማጉላት ነው። ዐብቹ ትኩረቱ ኢትዮጵያና የኢትታህዝብ ጥቅም ላይ ነው። የተሰሩትን ስራዎች አንድ በአንድ ብንመለከት ሃገራዊ ጥቅማቸው፣ የህዝብ ተጠቃሚነቱ፣ ለሽግግር ለውጣችን ጠቃሚነቱ ተዘርዝሮልናል። እራሱም ሲሰራ ምን ምን ፋይዳዎች እንዳላቸው ዘርዝሮ እያስረዳ ነው የሚሰራው። ሳይናገር፣ ሳያብራራ የሰራ የለም። ቀድሞም ለመስራት አስበናል በማለት ለምን ለመስራት እንዳሰቡ ያስረዳል፣ በስራዎችም መሃል እርምጃቸው ምን ላይ እንደማገኝ ምን እንደጎደለውና ምን ጥንካሬ እንዳለበት ከስራው ቦታ ተገኝቶ ያብራራል። ታድያ እንዲህ እያስረዳን ጠላቶች ግን እሱ ሰራ ላለማለት ስም ያወጡበታል። አደዋን የመሰለ ስራን ለማንቋሸሽ የደረሰ ኢትዮጵያዊ አይተናልኮ። ስለዚህ ምንም ስራ ለሚያጣጥሉ ቦታ አንሰጥም። በየደረጃው ያለውን ጠቀሜታ እየተረዳን ነው ሁሉም ስራዎች የተሸሩት። የሚሰሩትን ስራዎች live ከማየት ባልተናነሰ መልኩ ከየመንገዱ፣ ከየፕሮጀክት ስፍራው ያሰሙናል። አስተያየቶችን ይቀበላሉ። የደረሱበትን ሁሉንም እናውቃለን። ታድያ የሚሰሩት ስራዎች በጠቅላላ ሃገራዊ ጥቅማቸውን አምነውበት ስለሆነ አይደል ግላጭ አድርገው እየነገሩን የሚሰሩት? ፕሮጀክቶች በግልፅ ለህዝብ ክፍት ሆነው ሁሌም የሚነገሩት በፕሮጀክቱ ጥቅም ስለተማመኑ ነው። የሚሰሩትን ጠንቅቆ የሚያውቅ እንዲህ እያሳየ፣ በየደረጃው እያስረዳ ይሰራል።

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele7063 Před 3 dny +4

    ሀገር ለማፈርስ ነው ኢትዮጵያ ምስቅልቅሏን ሊወጡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ጠብቃት🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @HailgiorgisAlemayehu
    @HailgiorgisAlemayehu Před 2 dny +3

    ባገራችን እንዳንተ ያቀረሸ አለ

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Před 2 dny +1

    ፋኖ በእርግጠ ይፈነቅልሀል ሻንጣህን ጠቅልለህ ወደ Zimbabwe ብታመራ ይሻልሀል

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Fano. Edeme. Zemenini. .kechaka. Ayiwetami. Ezawu. Zinijerowin. Yitebiki. .Ageri. Afirashi. .min .layaregi .yimetali

  • @atinafukassa9330
    @atinafukassa9330 Před 3 dny +4

    ጤነኛ ሰዉ ተወካዮችን እንደከብት ቆጥሮ 100% እንዴት ያለማቋረጥ ይዋሻል? ለነገሩ ከብቶች ናቸዉ። ምን አይነት ቅዥብሪያም እብድ ላይ ነዉ ሀገሪቱ የወደቀችዉ?

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 Před 2 dny +1

    Weather you like it or not you will be removed by force,Please don't preach about love and respect because you don't respect and love no one except your self. Please pass this message to whom it may concern.

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk Před 2 dny

      In your dream.

    • @nardosmulugeta6954
      @nardosmulugeta6954 Před 2 dny

      By the way I don't speak my dream. Since 1987 I am living outside Ethiopia, I have a lot off contact indifferent contry and it is there assessment I shared with you.

  • @meharikebede980
    @meharikebede980 Před 2 dny +2

    God bleuss you Abiyyyy p.m for all life way.

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud Před 2 dny

    መፈንቅለ መንግስት አይሳካም ከሱዳን የበለጠ ይሆናል እንጅ የትም አይደርስም

  • @getachew1529
    @getachew1529 Před 2 dny +1

    ሀገር መምራት አትችልም እሱን አምነህ መቀበል አለብህ።

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu Před 2 dny +1

      Mariyamn memrat yichlal❤❤

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny +1

      Amara. Lezihi. Eko new. Silitani. Yamatiyizuti. .mikeniga. .silehinachihu. Chilo .mesilonigi. Yaney. Weyane .misiti .ena. Lijochachihun. Sidefiribachihu. Meto. netsa. Yawetahi .

  • @ethio-eritreamotivation9285

    😂 የጨነቀው ብዙ ያወራል 🤣🤣 አይዞሽ ገለቴ ..... ተባኖብሻል ሳክስፎን ! አይዞሽ ገለቴ !
    ፋኖ እየመጣልሽ ነው 💪 Respect Fano 🙏

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Yeti. Deresu. Mechemi.kechaka. Ayiwetumi. .ezawu. Zinijero. Eyetebeku. Yinoralu. Ageri. Afirashi . Wenibede. Leba.ka. Amara. Kililim .Ayiwetumi.

  • @tenawenyew2223
    @tenawenyew2223 Před 2 dny

    ሀገር የሁሉ ከሆነ ክልል እንዳይገባ፣ ከተማ እንዳይገባ፣ እገዳ ለምን አስፈለገ? ሸገርስ ለምን አስፈልገ? ክልልስ ለምን አስፈለገ? 30ሺህ ቢሊየን ያካበተ አንድ ጎሳስ ለምን አስፈልገ? በጠራራ ጸሐይ ዜጋ ሲታረድ፣ ሲፈናቀል፣ ሲዘረፍ፣ መንግስት ተብየው የት አለ? ዝምታው ራሱኮ ህግ እስከባሪው ራሱ ፈፃሚ እና አስፈፃሚ መሆኑን ኮሬ ናጌኛ ነገረን። ባንዳ እና ደላላ በሥራው ይታወቃል።
    የውሸት ጋጋታ እውነትን አይቀይርም። ራስህን የበለጠ ገለፅከው!😮

  • @amiindaymuu8390
    @amiindaymuu8390 Před 3 dny +6

    አንተነስ የንፁሀን እንባ ፣ግፍ እና ደም የፈነቅልሀል። ከመጠን በላይ ፍራቻ ላይ መሆኑን ጭንቀቱ ያሳውቅበታል።

    • @tamefast1
      @tamefast1 Před 3 dny +3

      ማን ማንን እንደሚፈነቅል እናያል. ሚሊየኖች እናልቃለን እንጂ, አሁን ባለችው ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እይዛለሁ ማለት እብደት ነው. መፈንቅለ መንግስት ማድረግ የሚመኙ እብዶችን ቅዠት ምታናፍሱ ሰዎች አምሮዋቹ ጤነኛ ከሆነ ቆም ብላችሁ ብታስተዉሉ መልካም ነዉ

    • @fresh-life2440
      @fresh-life2440 Před 2 dny

      kkkkk clam down man!

    • @fresh-life2440
      @fresh-life2440 Před 2 dny

      @@tamefast1 Yes indeed. No way back. We shall protect our government.

    • @amiindaymuu8390
      @amiindaymuu8390 Před 2 dny +1

      ​@@tamefast1@የብልፅግና ተከፋይ ካድሬ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ይች ፋኖ መከራዋን ኣየች!
      የቅዘን ስብስቦች😂
      ደና ድርጅት እንዳለው😂😂😂

  • @El-Rey35829
    @El-Rey35829 Před 2 dny +1

    Abichu ❤❤❤

  • @AbtiAbti-kv6qi
    @AbtiAbti-kv6qi Před 2 dny +1

    ፈሳም ነክ እንደፈራክ ያስታውቅብአል ጊዜህን ጠብቅ !!!

  • @grumYeans
    @grumYeans Před dnem

    እኛ፡ምንፈልገው፡የሰከነች፡እና፡የተረጋጋች፡ኢት/ያ፡ነው፡ሆኖም፡ግን፡አሁን፡ባለው፡ነባራዊ፡ሁኔታ፡መልካምን፡ቃላት፡ና፡ንግግር፡ከመስማት፡እዲውም፡ስነ፡ልቦናን፡ከማሰር፡ዉጪ፡በተግባር፡እሚታየው፡ና፡መሬት፡ላይ፡ያለው፡እውነታ፡ረሐብ፡ጭቆና፡ድብደባ፡ሰው፡ሰውን፡መሸጥ፡ጦርነት፡ስደት፡መፈናቀል፡ና፡ወገን፡ወገንን፡መገዳደል፡እና፡ሌሎችም፡በርካታ፡ነገሮች፡አገር፡አድ፡ሆና፡ሳለ፡የቤሄር፡ጦርነትና፡ለመጪው፡ትውልድ፡የሽግግር፡ክፋትን፡በውስጠ፡ተዋቂነት፡ማውረስ፡ነው፡እየተካሄደ፡ያለውና፡እባካቹ፡የእግ፡አካሎች፡ለውጮች፡አገራቹን፡ለንዋይ፡ብላቹ፡አትሽጡ፡እባካቹ፡መቼ፡ነው፡ኢት/ያ፡ውስጥ፡ረሐብ፡ጦርነት፡ችግር፡ሚጠፋው፡

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 2 dny +3

    አሁንማ ተነቃብህ እኮ ማሊ ሊሰማህ ማንስ ሊያምንህ ምንም ብታወራ አናምንህም

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 2 dny

    የጠቅላዮ የአካል እንቅስቃሴና የፊቱን ገፅታ በማየት ብቻ ሰለሰውዬው ማንነት ውስጣዊ እሳቤ ብዙ መናገር ይቻላል የብሄር የገማ የከረፋ ሗላቀር የብሄር የፖለቲካ እሳቤ በራስህና በመንግስትህ ውስጥ ያለ ቆሻሻ እሳቤ ነው በየቱ ሞራልህ ነው ስለብሄርተኞች የምታወራው እውነቱን ስትናገር ምን ያህል እንደምትናደድ ፊትህ ላይ ይታያል ምን ያህል የግል የስልጣን ፍቅር አስተሳሰብህን እንዳወረው በግልፅ ይታይብሀል አስረግጨ የምነግርህ ወደድክም ጠላህም በዚህ በከረፋ የዘረኛ ፖለቲካህ ስልጣን ላይ እንደማትቆይ ልብህ ያውቀዋል

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu Před 2 dny +6

    ያንተ ፋሽን አልፍል

    • @esaid9829
      @esaid9829 Před 2 dny +1

      And yours is 🚮

    • @fredjean4506
      @fredjean4506 Před 2 dny

      አንተ አለ ደሀ እየሞተ ማትረፍ የምትፈልግ ዲጂኖ

    • @esaid9829
      @esaid9829 Před 2 dny

      @@fredjean4506
      🙏🏽

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 Před 3 dny +4

    ማስተዳደር እውቀት የለህም አንተ ስልጣን ልቀቅ, የኢትዮጵያ ህዝብ አልፈለገህም ፍኖ ሳይደፍህ ስልጣን ልቀቅ።

    • @amethiopiaethiopia8098
      @amethiopiaethiopia8098 Před 2 dny +1

      እንጥላቹ ይላቀቅ ምድረ እንቦጭ😂

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ምንድነው?
      ይሄ ቅዘን የህፃን ማስፈራሪያነት ያላለፈ!.... የእርጉም ስብስብ!
      ከወያኔ የባሰ ከኦርቶዶክስ ሌላን የሚገድል!....
      ይሄ ኢትዮጵያን ሊመራ!😂😂😂
      ህልመኞች እንደጀመርከው ጎንደርና ጎጃም ብለህ ትተላለቃለህ እንጅ ፍፁም ኢትዮጵያን አታገኝም!

    • @mimigirma7238
      @mimigirma7238 Před 2 dny +1

      ፍኖ አይቸገርም በውጭ አገር ያለ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ፍኖ ነን ፍኖ ይቸገራል ብለህ አትለፍልፍ ምድረ ደደብ ለራስህ አስብ አብይ መልሶ ይደፍሀል።

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Fano. Yemibali. Eko. Yelemi. Yemidiya .fano. New. Yalew. Ena. Yecheka. Zinijero. Yemitebik. New

  • @getachewpillay4188
    @getachewpillay4188 Před 2 dny

    ህዝብእያለ ያለው ህገመንግስቱ ይቀየር ነው ሰዉ ንፁህ አየር ይተንፍስ ነው ....ድህነቱ በዘር ተገፋፍተው ያለውን ህዝብ ጭራሽ ጭራሮ እሳት ያነሳህ አፍህ ሌላ ልብህ ሌላ .....

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 Před 2 dny

    Without peace, we do not have any alternative. Thinking about ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት in Ethiopia is a crazy idea. The Oromo is attentively following every event. Without the will of the Oromo people, it is unthinkable. As the Oromo people, we do not have any difference on the power issue.

    • @godfather9377
      @godfather9377 Před 2 dny

      ሁሉም እኩል ነው ሰውዬ አብይን እንደምጠሉት እኮ ያደባባይ ሚስጥር ነው ።(ሰሬ)oromifa nw፤ እያላቹ እኮ እንደምሰሙት እናውቃለን።honestly he kill oromo politics 😢😢😢

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

    Abichu. Enuga. Eniwedihalen. . egizabiherin. Yizehi. Wed. Fiti. Yefeleg. Yigeniteli. . Ened. Tigir. 1 hone. 2 tishi. Bitiketache. Enidih. Tere. Arachew. Balaru. Bejetunim. Mebiratuni. hulunim. Koritehi. Bitigelagilchew. Tnishi. Yarifu.neberi.

  • @user-jf2rc9tn9y
    @user-jf2rc9tn9y Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sadiyaragaw6118
    @sadiyaragaw6118 Před 2 dny

    አተወሰከ

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 2 dny

    አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ
    ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
    አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ
    በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
    እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
    በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
    ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 2 dny

      Mechemi. Keza. Komata. Tekilahimanoti ...yoni. Ena. Eyi. Yibelitalu. Yekidani. Liji. Silehonu. Ena. Demi. Kezachi. Kemotechi. Mariyami. 100. Etifi. Yibelitalu. Yekidani. Lijochi. Nachew. Ena. Kezachi. galemota. Arisema. 100etifi. Yibelitalu. Moatani. Amilaki. Taotamochi .. Ahunima. Menifesu. .temetabachihu. .lezanewa. Eko .yemarawutachihu. Penite. Eko. M
      Betekimati ..Ayaminim. Yemaminew. Be. Eyesusi. Kirisitosi. Demi. New.

  • @Yaredesh
    @Yaredesh Před 2 dny

    እኔ እርሶን ምቃወምባቸው ነጥቦች ቢኖሩኝም ዛሬ ባነሱት ላይ 100% እስማማለሁ። ሸኔም ፋኖም ቢመጣ እጅግ ዘግናኝ ጅምላ ጭፍጨፋ እንደሚኖር አልጠራጠርም። ሁለቱም ጠላቴ የሚሉት የሆነ ብሔር ተወላጆችን እንጂ ፓርቲን አደለም።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před dnem

      ፋኖ ምንድነው?
      ይሄ ቅዘን የህፃን ማስፈራሪያነት ያላለፈ!.... የእርጉም ስብስብ!
      ከወያኔ የባሰ ከኦርቶዶክስ ሌላን የሚገድል!....
      ይሄ ኢትዮጵያን ሊመራ!😂😂😂
      ህልመኞች እንደጀመርከው ጎንደርና ጎጃም ብለህ ትተላለቃለህ እንጅ ፍፁም ኢትዮጵያን አታገኝም!

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 2 dny

    Bemejemerya Telku sehetetu Le wenjelejnochi botawen mestetachiw teyzew behon noro yehenn kiftetet Aygejm nebere

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687

    Menew amelak lehun alekesa ayebejenem eneji anete ena bitewochehem telekakemesh enedemetash telekakemesh medefatesh betam kelal new yehonalem .Ruto deweleh teyekew.Selam besheta new alek anete denekoro?enanete nachehu abatochachen menem tseb yelebachewum

  • @tsegeredamekuriya1614

    Y0hannes, hadush, zemede!!, tsefegna , neftegna, yemote wusha nw! 4kilo yelem!!

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ul Před 2 dny

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ያደረጉት ንግግር ሠላምን የሚጋብዝ አይደለም

  • @mohammedalyu6401
    @mohammedalyu6401 Před 2 dny

    ክብር ለጠቅላያችን እና ሞት ለልሙጣውያን

  • @SiintoleAbbaa
    @SiintoleAbbaa Před 2 dny

    Dubbii firee qabduu qofaa dubaata mummichi kenyaa

  • @HaftuHayle
    @HaftuHayle Před 2 dny

    ኣብዪ ኣሐመድ ኣይተክኣለን ዝክእሎ እዉን የቡሉን ናይ ዓለም ስያሳ ብጣዕሚ እዩ ኪኢሉዎ ይኑሩሉን ለዘልኣለም ሃገሪታ ይግዛው ላዘልኣለም

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 Před 2 dny

    መፈንቅለ መንግስ አይሳካም ምን ማለት ነው? መንፍቅለ መንግስት ተባባሪ ሃይል የለም፤ መንፍቅለ መንግስት ቢደረግ እናከሽፈዋለን፤ መፈንቅለ መንግስት ዘላቂ ሰላም አያመጣም ፤ወይስ ምን ማለት ነው፡፡

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @user-rx3mo1td2x
    @user-rx3mo1td2x Před 2 dny

    😂😂😂😂ፈጠነም ዘገየም ባናትህ ትተከላለህ😂😂😂

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 2 dny

    ከኢትዮጵያመንግስት እውርዶህ የኦረሞ መንግስትነኝ አስብሎሀል ፋኖ ጀግናው 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @ayenachewkore3526
    @ayenachewkore3526 Před 2 dny +2

    ብዙ ግዜ እንቅልፍ እንዳልተኛ ያስታዉቃል ዝም ብሎ ነው ሚዘባርቀው 😅😅😅😅😅😅😅

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 Před 2 dny

    ዎላሂ ዘግሃል

  • @GizeTube5500
    @GizeTube5500 Před dnem

    ወሪዉ ሌላ ስራዉ ሌላ የሆነ ሰዉየ አንተን መስማት ጆሮየን አደማዉ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před dnem

      ፋኖ ምንድነው?
      ይሄ ቅዘን የህፃን ማስፈራሪያነት ያላለፈ!.... የእርጉም ስብስብ!
      ከወያኔ የባሰ ከኦርቶዶክስ ሌላን የሚገድል!....
      ይሄ ኢትዮጵያን ሊመራ!😂😂😂
      ህልመኞች እንደጀመርከው ጎንደርና ጎጃም ብለህ ትተላለቃለህ እንጅ ፍፁም ኢትዮጵያን አታገኝም!

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Před 2 dny

    No yalame kahon bwala

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před 2 dny

    Abet denkoro kedada, wetader silehonk ma yiferahal ebet

  • @user-iv3wb6ps1c
    @user-iv3wb6ps1c Před 2 dny

    What is he taking about? He is the one who bing war from north ,south..Amhara ,oromia ,Tigray ..😂

  • @user-qp4uh1ho8h
    @user-qp4uh1ho8h Před 2 dny +3

    ጀግናው መሪችን ኑር ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅👍👍

  • @nunishgetachew559
    @nunishgetachew559 Před 2 dny +1

    ይሄ ሰውዬ የሚሰራውን የሚያመራውን ያውቃል እንዴ ብቻ ሰው ያወጀውን ተረት እያወራ የራሱን ህልም እያወራ ነው. እብድ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 2 dny

      ፋኖ ለአማራ ክብሪት ነው!.... ወያኔ ለኩሶታል አማራን እየለበለባት ነው!... ጠብቁ 1 ዓመት ችጋር ሲቆላት የፋኖ ቅዘን ያበቃል!... በልመና የሚያሸብር😂

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 2 dny

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 Před 2 dny

    ፋኖኖኖኖኖ በለው የአማራ ስሙ ፋኖ ነው ሸኔ የአተ ስም ነው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ የአማራይቱ ልጅ አተ ቦቅቧቃ አሸናህ እኮ አራጅ

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před 2 dny

    #አሸንፈናል

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před 2 dny +6

    አብቹኮ መፈንቅለ መንግስት የሚያስቡ የሀሳብ ደሀ የሆኑ ናቸው ቅንጭላታቸው በዘረኝነት የበከቱ ባዶ ስለሆኑ ነው።
    አንተ ወደፊት ብቻ 🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @tsegeredamekuriya1614

    HADUSH, ZEMEDE, YOHANNES!! BEHER, BEHER, EYALACHU, BEMERTU ABIY LAY YEMETAKERSHU! FANDYA, K0SHASHA, BALEGE NACHU!! 4KILO BECHA!! MAYEM BICHA!!

  • @YakobGebremichael-np6lk

    Ante slefelek wey slalfelek sayhone mefenkle mengist bedenget nw mimetaw. abiy down down

  • @wostes603
    @wostes603 Před 2 dny

    ፊቱ ላይ ህመም ይነበባል ትከሻው እየተሸረሸረ ነው አንገቱ ሲል ብሏል ፊቱ ከስሏል አይኑ ተንሸባሯል ....የሁላችንም መጨረሻ ...ያንዣበበብንን ጨለማ ፈጣሪ ይፍታ ሰው ከንቱ ፍጥረት ሆኗል መሪም ተመሪም::

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před dnem

      ፋኖ ምንድነው?
      ይሄ ቅዘን የህፃን ማስፈራሪያነት ያላለፈ!.... የእርጉም ስብስብ!
      ከወያኔ የባሰ ከኦርቶዶክስ ሌላን የሚገድል!....
      ይሄ ኢትዮጵያን ሊመራ!😂😂😂
      ህልመኞች እንደጀመርከው ጎንደርና ጎጃም ብለህ ትተላለቃለህ እንጅ ፍፁም ኢትዮጵያን አታገኝም!

  • @user-ow4mb8tu9b
    @user-ow4mb8tu9b Před 2 dny

    Abuchu negerachew lenezih ziro woch

  • @micho4463
    @micho4463 Před 2 dny

    aram

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před 2 dny

    ለምነህ እንቢ ካሉህ አቢይ! ፋኖንም እንደ ወያኔ አፍንጫቸውን ብሎ ማስታገስ ነው!!!