ለድርድር ክፍት ነን፣ አለማጥፋት ዋስትናችን ነው - ጠ /ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 24

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 Před 10 dny +1

    🎉Allah Yitebikeh 🤲

  • @XamseMaxamed-z7j
    @XamseMaxamed-z7j Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @XamseMaxamed-z7j
    @XamseMaxamed-z7j Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤ 3:57

  • @AbdiUmer-o8o
    @AbdiUmer-o8o Před 10 dny

    ❤❤

  • @user-mv6if1th7o
    @user-mv6if1th7o Před 10 dny +2

    Comedian abiy ahmed

  • @user-pp5qx2tn1e
    @user-pp5qx2tn1e Před 6 dny

    አሥመሣይ አሰባብ ማንም ማንም አይሠማህ አተ ሣትሞት ሽ አመት አናቆምም ትግሉን

  • @user-ks9vg5jf5b
    @user-ks9vg5jf5b Před 10 dny

    U

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Před 10 dny

    የአማራ ህዝብ
    ፩: ከክልሉ ውጪ እንደበግ ሲሹልቱት፣ ጨቅላውን ህፃን ሲያርዱበት፣ በላቡ ያፈራውን ንብረቱን በእሳት ሲያጋዩበት፣ ነፍሰ ጡር እናትን በቢላዋ ሄዷን ሲተረትሩ በተለይም በወለጋ፣ በቤንሻንጉል በአርሲ የታወጀበትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማንም አይክደውም፣ ታሪክም አይረሳውም፤ እኛም መቼም አንረሳውም።
    ፪: ከወያኔ ጋር አጉል ስትራገጡ ከርማችሁ፣ የአማራውን ርዕስት እንደመታረቂ አድርጋችሁ አቀረባችሁት። የህዝቡን መከታ ልዩ ሃይሉን ገናለገና በፍርሃት ውስጥ በመሆናችሁ አፈረሳችሁት፣ ራያን ጠለምትን የራሳችሁን ሃይል ተጠቅማችሁ ለወያኔ ሰጣችሁ፣ ነገ ደግሞ ወልቃይትን ምን እንደምታደርጉ ማን ያውቃል? የተፈረደበት ሚስኪን ህዝብ!!!
    ፫: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ህዝቡን ከእናንተ በላይ እንናውቀዋለን ካሉ፣ እኛን ነው የሚያምነው ካሉ፣ ልዩ ሃይል ይፍረስ በተባለ ጊዜ የነበረውን ሁኔታ የሚዘነጉት አይመስለኝም። የአማራ ህዝብ ደም ዕንባ በእናንተ እንደማይታበስ እሙን ነው፣ አማራ ልጆች አሉት፣ በልጆቹ ዕንባው ይታበሳል። ርዕስቱን እንደተነጠቀ ፣ እንደበግ እንደተሸለተ፣ ንብረቱ እንደወደመ፣ ከክልሉ ውጪ እንደሰው እንዳልተቆጠረ የሚኖረበት ቀን የሚያበቃበት ቀን ቅርብ ነው። አማራ ልጆች አሉት!!!

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 Před 10 dny

    Abiyi jaginanono bakiti amara pholoticano

  • @alexu183
    @alexu183 Před 10 dny +1

    እንዴት ቢንቃቸው ነው ግን ቱልቱላውን የሚነፋባቸው?🤔😂😅

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 Před 10 dny

    HADUSH, ZEMEDE, YOHANNES! HOD EKACHU YEFRES!! ETIOPÍA ATFRSEM! 4KILO YELEM!!

  • @XamseMaxamed-z7j
    @XamseMaxamed-z7j Před 10 dny

    O k jabau

  • @user-yx5fu2dh1m
    @user-yx5fu2dh1m Před 10 dny +2

    ምን አይነት ድንጋይ ሰው ግን ደሞ የአጨብጫቢዎቹ ሆድ አደሮች ነገር አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሰው ላይ ጣለሽ በዛር መንፈስ የሚነዳ መሪ ያሳዝናል ብቻ

    • @user-qu1bt1ef4b
      @user-qu1bt1ef4b Před 10 dny

      መጀመሪያ ላይ ራስህን እወቅ (እይ)አንተ ሰነፍ

  • @kiyutube1
    @kiyutube1 Před 10 dny +3

    ኢትዮጵያ ብቻ ናት እንደዚ አይነት ደደብ መሪ ያላት የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ጫካ አትግቡ ፓርላማ ግቡና ተደራደሩ እያለ በየቀኑ የሚያስር መንግስት አያስፈልግም ሲጀመር በንግግር አያምንም መንግስታችን

  • @user-pp5qx2tn1e
    @user-pp5qx2tn1e Před 6 dny

    ደቆሮ አላህ ያሣህ

  • @hawi5630
    @hawi5630 Před 10 dny +4

    መቼ ነዉ ግን ለተጠየከዉ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ የምትሰጠዉ አንድ ቀን እንኳን ተስቶህ መልስ ስትሰጥ ሰምቼ አላዉቅም ይብላኝ እዛ ቁጭ ብለዉ ሙሉዉን ለሚያዳምጡህ ደሞ ህዝቡን እኔ ነኝ የማዉቀዉ ይላል ወላሂ እንዴት እንደጠሉህ ብታቅ ለነገሩ ታዉቃለህ የሚገርመዉ ሱዳንን ምሳሌ እያረክ ስትናገር ኢትዮጲያ የተሻለች ሀገር ይመስል እድሜ ላንተ አፈረስካት

  • @alexu183
    @alexu183 Před 10 dny

    The PM is in a very desperate status, he don't know even what he is talking about🙈😂😅

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 10 dny

    እሰርተኛ መፍተታህ ነው ሰላም የነሳን ልፍስፍስ 😒

  • @ZelekeKelemua-dj6ye
    @ZelekeKelemua-dj6ye Před 10 dny

    አዎ አይተን ፓርላማ ውስጥ መጠየቅ ጥፋት ነው አይደል? ቀዝነህ አትቀርም እንኳን አንተ መንግስቱ ሃይለማርያምም ወድቋል

  • @user-ji9ht5wp5l
    @user-ji9ht5wp5l Před 10 dny +2

    አብይ አመድ በክት ነው 😂😂😂😂 በቅርቡ ይወገዳል‼️

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Před 10 dny

      በመተት ነው ወይ በጦርነት የምታሰወግዱት ምድረ ቡሽቴ ስታስጠሉ

  • @user-ks9vg5jf5b
    @user-ks9vg5jf5b Před 10 dny

    U