ጀሞ፣ለቡ፣ላፍቶ...ያልተሰሙ የአዲስ አበባ ጉዶች! | ገመናችን ዶኩመንተሪ ክፍል 1 | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #haletatv #ethiopia

Komentáře • 201

  • @tadeleasfaw
    @tadeleasfaw Před 11 dny +68

    ያሳዝናል እንደ ሀገር ወይም እንደ ህዝብ ወይም እንደ ማሕበረሰብ ታመናል፤ እየሞትንም ነው። ስንሞት ደግሞ አሟሟታችን የስጋ ብቻ አይደለም የነፍስም ሞት ጭምር ነው። እግዚአብሔር ምህረትህን ላክልን!!!

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 11 dny +50

    እሄ እኮ ስልጣኔ ያመጣው ሳይሆን ችግር የጣለብን ፍዳ ነው ዶክተር ለመሆን ያለውን ድካም እናቃለን ልጆቹ ወተው ስራ የለም ምን ይሁኑ አስሪዎቹ ግን ሌላ የስራ ዘርፍ ቢፈጥሩ ልጆቹን በታደጉአቸው ነበር ችግሩን ለብዙ ዘመን አውራን መፍቴውን ብናወራ ጥሩ ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mkwad2016ec
      @mkwad2016ec Před 11 dny +3

      ችግሩን(ድህነትን) የፈጠርው ደግሞ ስልጣኔ ተብየው ነው እህቴ

    • @user-sm8hx9ng4c
      @user-sm8hx9ng4c Před 3 dny

      God bless you

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 11 dny +23

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በነዚህ ምክንያት ነው ለካ ትውልድ እየተቀጣ ያለው ስንቱ ህፃን ስንቱ ወጣት ስንቱ እዛውንት ጠኔ ይዞት አንጀቱ ታጥፎ በሚውልበት ሃገር እንዲህ ያሉ የሃገር እርግማኖች !!!!!! , የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ትሰራለህ ? በቁምህ እየገደሉህ ያሉትን እንዚህን የሃገር እድፎች አሳደህ ለምን አትቀጣም !ባህልህን እምነትህን የስነምግባር እሴቶችህን የሚጠብቅልህ መንግስት ከሌለህ ራስህ ተነስ እርኩሰትን ከምድርህ ጥረግ አምላኽህም ይታረቅሃል ።😊

  • @kurateme
    @kurateme Před 9 dny +24

    አሁን እያላችሁ ያላችሁት ነገር አልገባኝም ።
    ለምን ወሲብ ንግድ ይሰራሉ ነው? ? በየመጠጥ ቤቱ የቡና ቤት ሴቶች ወሲብ ንግድ ይሰራሉ ወንጀል አይደለም። ጥያቄያችሁ #ተስፋፋ ከሆነ የሀገሪቷ የኑሮ ውድነት እና የስራ አጥነት የፈጠረው ነገር ነው። ጨለማን ከመውቀስ አንድ ሻማ ማብራት ይሻላችኋል።

    • @bilelegnegashaw928
      @bilelegnegashaw928 Před 8 dny +4

      1.ንግድ ፈቃዳቸው የወሲብ ንግድ ወይም የቡና ቤት አይደለም። ፈቃድ የሚያወጡት በሌላ በተከበረ ሙያ ሆኖ ስራቸው ግን ሌላ ነው።
      2. እነዚህ ቤቶች ያሉት በመኖሪያና በት/ቤትች አቅራቢያ ነው።
      3. ሴቶቹ የሚመለመሉበት፣ ስራው የሚሰራበት መንገድ ለወደፊት ትውልድ ጉልህ ሰሰጋት ይዞ የመጣ ነው። ከዚህ በላይ አወያይ ጉዳይ ምን አለ

    • @SadamHusien-ou3gz
      @SadamHusien-ou3gz Před 6 dny

      ትክክል

    • @mensurseid9850
      @mensurseid9850 Před 2 dny

      አንደኛው የማሳጅ ቤት ባለቤት ነክ መሰለኝ😂😂😂😂

  • @user-sc2bq1bm2c
    @user-sc2bq1bm2c Před 10 dny +15

    በቅድሚያ ወቅቱን የዋጀ ጉዳይ ስላነሳችሁ በሀላፊነት ስለአቀረባችሁ እናመሰግናለን ከዛሬ አስርና አስራ ሶስት ዓመት በፊት

  • @gediyonbiruk
    @gediyonbiruk Před 11 dny +13

    ሁሉም እውነት ነው እኔ እመሰክራለው አምላክ ይታረቀን😢🙏

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 11 dny +4

      ተጠቅመኻል😢አብራራው??

    • @gediyonbiruk
      @gediyonbiruk Před 10 dny

      @@seifutilahun1204 yeza sfr lij selhonku nw

    • @Fano203
      @Fano203 Před 9 dny

      @@seifutilahun1204የወሬ ጥማት

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 Před 11 dny +13

    መንግስት ማድረግ ያለበት አከራይ ላይ ነው እርምጃ መውሰድ ያለበት ብዙ ሰው አካባቢውን እየለቀቀ እየወጣ ነው እባካችሁ በርቱ ወጣት እህቶቻችን ወደ ማይሆን ህይወት እየገብ ነው በብዛት 22 እና ሲኤምሴ ሰሚት በጣም ያሳፍራል

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 Před 9 dny

      ወገኖቼ በዚህ መንግሰት ግዜአይደለም ዋልአደር ያለኘዉ ግብረሰዶምን ሌብነትን የዉሸት ማሰረጃን ሳይማሩ ዶክተርን ነርሰን መጨካከንን ሀገርን በክለዉ የሄዱ ያ ያለፈዉ ተጠያቂዉ እሱነዉ

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před 10 dny +12

    መንግሥት መንግሥት እያላችሁ አታሽሞንሙኑ ቀጥታ የፈቃዱን ሴርቲፊኬት evaluated እድርገው የምሰጡ እንዲሁም ቁጥጥር ክትትልና ግምገማም የምያደርገው ጉዳዩ በቀጥታ የምመለከተታቸው በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተላላፊ በሽታዎች መከላከያ ቁጥጥርና ክፍል ስለሆነ፣ ስለዚህ በዚህ ውይይት ከነሱም ተወካይ ሊሳተፍ ይገባ ነበር ለምን? ዋነኛው የአባለ - ዘር በሽታዎችን በቀጥታ ማስተላለፊፊያ መንገድ ስለሆነ።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 8 dny +10

    ለምን ፈቃድ ተሰጣቸዉ? መንግስት ሳያዉቅ አይመስለኝም። ትዉልድ መግደል ስለሆነ የተፈለገዉ

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 Před 11 dny +9

    የቤት ኪራይ እንዲንር ዋናው ይህ ስራ ነው እንደገና ለጤናና ትውልድ ገዳይ ነው የውጭ ሀገር ዜጎች ሁሉ በተለያየ የሶሻል ሚድያ እየተጠቀሙ እየመጡ ነው መንግስት በጣም ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው Please Please Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቀጥሉበት

  • @user-bm9ek2cc6t
    @user-bm9ek2cc6t Před 11 dny +8

    በጣም ይገርማል ጥሩ አይተህልኛል ወንድሜ መንግስት በዚ ጉዳይ በጣም በጣም ሊሠራበት ይገባል ትውልዱን እየገደሉት ነው !

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 10 dny +2

      መንግሥት ህዝቡ ምን ይሁን ምን እሱ ጉዳይ አይደለም ብቻ እንዴት አድርጌ በስልጣን ልቀጥል የሚለው ገደይ ብቻ ነው የሚያሳስበው ይሄ ደግሞ ለማረጋገጥ መሬት የሚሰሩት መገንዘቡ በቂ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 5 dny +1

    እግዚአብሔር ታረቀን ልጅችህን ጠብቃችው በጣም ነው የሚጭንቀው እመቤታችን ጥላዋን ኢትዮጵያ ላይ ትዝርጋልን

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 11 dny +7

    ሀላታዎች እንዴት ናችሁ እዮባ በርታ ህብረተሰቡ ሳያውቁው በከማችን እየተደረጉ ያሉ ብዙ አስፀያፊና አስነዋሪ ድርጊቶች ስላሉ እንዲህ እያጋላጣችሁ አንቁት በርቱ።

  • @ethiopia238
    @ethiopia238 Před 9 dny +4

    ማሳጅ ቤቶች በቦሌ አካባቢ በብዛት አሉ። አንዳንድ ማሳጅ ቤቶች በግልጽ የወሲብ አገልግሎት እንደሚሰጡ በቴሌግራም ቻናላቸውና በተለያዩ ድረገጽ ያስተዋውቃሉ ። እንደዚህ አይነት ኃጢአት ላይ የሚሳተፉ ከታዋቂ ሰዎች እስከ ባለስልጣን ይጠቀማሉ። በጣም የሚያሳዝነው ሄፒታተስ በሽታ የተያዙ ሰራተኞች መኖራቸው ነው።

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Před 11 dny +11

    አይ ኢትዮጵያ

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 11 dny +6

    አየ የሀገሬ ሰዎች ወይ ወይ አምላኬ አስበን።

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 11 dny +4

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ህዝብህን አስብ 🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 9 dny +3

    ወይ ሀገሬ እግዚያብሄር ይማርሽ በርኩሠት ወደቅሽ ነውርሽን ማነው የገፈፈው አረ ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ለሀገሩ የሚያስብ መግስት ስጠን😭😭😭

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před 3 dny +1

      😭😭😭😭😭🤲🤲Ameen

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 11 dny +7

    የገረመኝ የHIVተጠቂ መሆኗን እያወቀች ለምንድነው ቢያንስ ኮንዶም ያልተጠቀመችው ወይም የዛ ተጠቂ መሆኗን ለደንበኞቿ የማትገልፀው? ያሳዝናል ይሄን ሥራ ብለሽ የያዥሽው ባለቤቷ ማለት ነው ምን ዓይነት ሃጢያት ለራስሽም ለትውልድም መርዝ እየረጨሽ እንደሆነ እንዴት አይታወቅሽም?? የምትኖሪው ኑሮና የምትነጂው መኪና አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍልሻል😢😢

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před 9 dny +5

    ቦሌ ሚሊኒየም ጀርባ ሰሚት ብስራተ ገብርኤል ሀያ ሁለት በየ10ሜትር እንደጉድ አሉልህ

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 Před 8 dny +3

    እውነት በጣም አስተዋይ እና በሳል ናችሁ ግን ከዚህ በላይ ጉድ አለ በደንብ አላወጣችሁትመ ስሩበት

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 11 dny +9

    ምን መጣብን ማረን አምላካችኝ።

  • @mulugetatadessetewolde3659

    እምትሉት ትንተና በደንብ ይታወቃል ግን ዋናው መንስኤ የሥራ መጥፋት እና የኑሮ ውድነት ነው ።አሁን በክልሎች በተፈጠረው ችግር ከዚህ በፊት በተለያዩ የክልል ከተሞች የግል ሥራ like ግሮሰሪ ቤት ፤ምግብ ቤት ፤coffe house ፤ ሱቅ የነበራቸው እህቶቻችን ሥራ በመጥፋቱ ወደ አዲስ አበባ ሥራ ፍለጋ ተሰደው ይመጣሉ ከዚያም ሥራ ያጣሉ የኑሮ ውድነት እለ በተለይ የቤት ክራይ ከዚያ ሳይፈልጉ ወደ ዚህ ሥራ ይገባሉ ።መፍትሄውም ሳስበው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሁነን

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před 11 dny +10

    ታዲያ አምላክ እንዴት ይታረቀን መከራችን የበዛው እኮ በዚ በዚ ነው

    • @rommelmichael5780
      @rommelmichael5780 Před 5 dny

      😂😂 yanten senfena ke amlak gar atayayez doma gorebet hager kenya eay shntam

  • @WenaDaney
    @WenaDaney Před 46 minutami

    እኔ ያጋጠመኝ ብነግርህ ሰሚት ፍየል ቤት ጋር ሳሙና ባዝ ለመግባት ሄደን ቀድማን የገባችው ሴትዬ በጣም ቆየች እና የምታሸው ልጅ በጣም ተበሳጭታ ወጣች ምነው ሰንላት ከሰተመሯ ልትደፍራት እየታገለችኝ ነበር አለችን እና ሰትወጣ ጥቁር ናይጄራዊ ሴት በጣም እረጅም እና ወፋራም ናት እና ብዙ አታግላታለች አለቀሰች እኔ ትዳር አለኝ ልጅም አለኝ እደዚህ አይነት ሀጥያት አላረግም ብላ አለቀሰች እኛም በጣም ገረመን ሌዚቢያነት እያሰፋፉበት ነው ብቻ መዘዙ ብዙ ነው

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Před 2 dny

    ቢል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።

  • @mekdasmolla181
    @mekdasmolla181 Před 4 dny

    በጣም የሚገርም ነው እኔ ለብ ስፍር ቤት ስላለኝ እውነት ነው ብዙ ስወች ይንን ባታ ተከራይተው ይንን የሚስሩ ብዙ ናቸሁ።

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe Před 6 dny +2

    መንግስት ያበረታታል እንጂ አይከለክልም ...ብቻ ህዝብ ሲጮህበት ለይስሙላ ይነካካቸውና መልሶ ይተዋል ማን ነው ሀይማኖትና ባህል አይሆንም የሚላቸው ባለቤት የሚሰማው አካል የለም ....እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Před 4 dny +1

    አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ ድሮ አነብ ነበር እነዚህን ታሪኮች በየሳምንቱ ይታተም ነበር በጣም ያሳዝናል ችግሮቻችን እንደ ጤፍ በዝተዋል😢😢😢😢

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před 7 dny +3

    በመንግስቱ ሐይለማርያም ግዜ እንክዋን ማሳጅቤት ሊኖርና ስትሪት ገርል የሚባሉትን እንክዋን እያሳደደ ያፍሳቸው ወደ እስርቤት ያስገባቸው ነበር እንዲህ የልቅ አገር አልነበረችም ትልቁ ስህተት የመንግስት ነው በጦርነት የሚጠፋው በብዙ ሚሊይነ ዶላር መሳሪያ የሚገዛበትን ፋብሪካና ግብርናን ቢያስፋፋበት ይህሁሉ በትንሹም ይቀረፍ ነበር

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 Před 11 dny +3

    😢😢 በረከትን ወደ መሪገም የሜቀይሪ ትውልዱ

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 7 dny +2

    ሺሻ ከባድ ወንጀል አርጐ ጠርሙስ ከሚለቃቅም ትውልድን ከሚያጠፋ ኤድስ መስፋፊያ የሆኑትን ማሳጅቤቶችን መዝጋት አለበት እያጣራ

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii Před 11 dny +1

    Beretulene egzabehere yebarekachu

  • @user-qx2ij5fb4h
    @user-qx2ij5fb4h Před 6 dny +1

    እውነት አወራችሁ ሁሌ በጣም የማዝንበት በየሰፈሩ በየመንደሩ መሳጅ ቤት የተከፈተው ለምን መንግስት ሕዝብ ዝም ይላል እያልኩ እቆጫለው ትምርት ቤት አጠገብ ይዘጋ ተብሎ ለአንድ ወር ተዘጋ ከዛ በወሩ ተከፈተ ብቻ በውስጡ የሚታየው ያሳዝናል

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 9 dny +2

    አሁን ይህንን ለማጋለጥ ትልቅ ሀላፊነት ያለው እናተ ላይ ነው ታሪኩን መተረክ ለማንም አይጠቅምም ወይም ለህግ አ ቅርቡ የናንተ ሐላፊነት ነው ህብረተሰቡ በደንብ ያቃል ምንም ማረግ ስለማይችል ነው እንጂ

  • @titazedemena4970
    @titazedemena4970 Před 9 dny +2

    ፈቃድ የሚሰጠው ኤጀ ንሲና ክፍለ ከተማው ክትትል ለምን አያደርጉም። ይህን ለመጠየቅ ሞክራችኃል

  • @dcghetto
    @dcghetto Před 8 dny

    Min yedenkal wend le wend yemigenagnubet bet Addis Ababa, nazret,awasa,alu betam new miyasazenew egziyabher miheret yawredelin🙏🙏🙏

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 6 dny +1

    መቸ ነው በኢትዬጵያ ጥሩ ዜና የሚሰማ ባህል ኣልባ ህልና ቢስ እርስ በርስ መገዳደል ማመጽ መስረቅ ....ይገርማል

  • @awelshafy9836
    @awelshafy9836 Před 7 dny +8

    እንዳዴ እናት እታጋኑ 50 ሺ በቀን በፍፁም እይከፈልም ወጣት ሴቶች ወደዚ እንዲገቡ መንገድ እትክፈቱ የቸገራቸው ልጆች እሳት ውስጥ ይገባሉ

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Před 9 dny +6

    በጠራራ ጸሀይ ስጋ ቤት ቆራጣ ቀሚስ አድርገው ከእንግዳ ጋር አንድ ጠረጴዛ ላይ አልኮል እየጠጡ እየበሉ ይታያሉ ለምን የእነሱ ጉዳይ አንድ ሊባል አይባልም?

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg Před 8 dny

      mnagebah?

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 Před 7 dny

      በሰለጠነዉ አለም የወሲብ ንግድ የተፈቀደ ነው ኢትዮጵያ ም የወሲብ ንግድ ፍቃድ አዉጥተዉ ይስሩ ህጋዊ ሆነው 🔴🔴🔴

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 7 dny +2

      ​@@kidusefrem896ልጅ አለህ እህት አለህ እናት አለህ እስኪ ለነዚህ ላንተ ዘመዶች የወሲብ ፍቃድ አውጣና አስራችው ምንም የማያምህ በስው ልጅ ላይ የምትፈርድ ሀጢያትህን ነውርህን የተሽከምክ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 Před 7 dny

      @@emebetzewde7492 ለአንተ እህት ልጅ ለአክስትህ ለሚስትህ አወጣ አንተ የተረገምክ ፍቃድ ትላለህ የተረገምሽ ወይም ትዉልድ

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Před 6 dny +1

      @@kidusefrem896 አፈር ብላ

  • @misraktefera5108
    @misraktefera5108 Před 7 dny +2

    ይህ ሁሉ ከድህነት ከችግር አገራችን ያለችበት ውጥንቅጥ የስራ ክሬቲፍነት እለመኖር ሌላው እንደዚህ አይነት ቤቶችን ምን ያህል እራስ ወዳዶች ለወገናቸው ለህቶቻቸው ክብር የሌላቸው ወይም ህይወታቸውን በዚህ ስራ በሌላ አገር ስርተው አገራቸው ገብተው ወገናቸው ላይ ይህንን አፀያፊ ስራ በመክፈት ገንዘብ ለመስራት አምላክ ገንዘብ አያደርግላቸውም ያሳዝናል ይህ ዝቅጠት ነው

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Před 8 dny +4

    እኔ ጀሞ አካባቢ ከ4 ዓመታት በላይ ኖሬያለሁ።እነዚህ ማሳጅ ቤቶች ብዙ ጊዜ ጠዋት ተዘግቶ ማታ ወይም ከቀናት በኋላ ይከፈታሉ ።ማሳጅ ቤቶች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ አላቸው ።ከጅምሩ ፈቃድ አለመስጠት የግድ ከሆነም ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ሊደረግበት ይገባል።ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን !

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 8 dny +8

    እዚህ ውስጥ ያላቹህ ወገኖቼ የሁሉም እምነት ተከታዮች የሆናቹህ ኢትዮጵያን በሙሉ በየመንደራቹህ ያሉት ጉድ ነወ እየተናገረ ያለው እሱ የጠቀሰው ጥቂቶቸ ናቸው እና እባካቹህ በተቻለን መጠነ አካባቢያችን በነቃ እና በመተባበር እናጽዳ አገራችን የሰዶምና የእርኩሰ አጸያፊ ተግባረ እየሆነቸ ነው ያለችው ስለዚህ አገራቸን እግዚአብሔር እንዲምርልን ከፈለግን በምሕረት አይኑ እንዲጎበኝለን እባካቹሀ ከዚህ እረኩስ ስራ አገራቸን እናጸዳ 😢😢😢

    • @tinsaete9459
      @tinsaete9459 Před 4 dny

      Wana degafi yset lgoch welag genzeb flega lgocachewn yschenkalu

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 Před 6 dny +1

    ሁሉም ይስማ ትውልድን እናድን ለመፍቴውም በግልፅ እንነጋገር:: የንግድ ቢሮ ጤና ቢሮ ... ወዘተ ምን እየሠሩ ይሆን???????

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 Před 6 dny +1

    በአሁኑ ወቅት በፖልትካ ብቻ ጡዘት በበዛበት ወቅት ሀገራዊ ሀላፊነታችሁ ስለ ተወጣችሁ እናመሠግናለን::

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 9 dny +3

    እንደ ታይላንድ የወሲብ ቱሪስትን ለማስፉፉት ሃላፊነት የማይሳማቹህ ሰዎች በገንዘብ ፍቅር የተጠበዳቹህ ከኢሂዳጌ እስከ አሁኑ የብልግና በፖርቲ መልክ እና በመገናኛ ብዙሃን መልክ ጠንክራቹህ እየሰራቹህ ነው።የሚያሳዝነው ልክ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ነገር የሰራቹህ ይመስል የዕድሜ ገደብ ታደርጋላቹህ። ግን ስራቹህ በዚህ የማስተዋወቅ ስራ ብዙ ተመልካች በማግኘት ብር ማግኘት ነው።ሌላው የተቸገሩትን ወጣቶች ወደዛ ስራ መገፉፉት ነው። ሀሌትዎች ሃላፊነት የጎደላቹህ ናቹህ

    • @meazakidane72
      @meazakidane72 Před 5 dny

      በትክከከል ብለሀል ሆነ ተብሎ ለማስፋፋት የሚደረግ ዶክመንተሪ ነው እናስተውል

  • @WenaDaney
    @WenaDaney Před 55 minutami

    ለዚህ ሁሉ ችግር መንሰኤው ብዙ ችግሩ ላይ ብሰሩ ጥሩ ነዉ ማሳጅ ቤቱ እደውም የአገሪቷን ገበና ደብቆ ይዞል እሱን ቢዘጋ እርግጠኛ ነኝ መንገድ ሙሉ በነውር ይሞላል መፍቴው የተጠና መሆን አለበት

  • @bilelegnegashaw928
    @bilelegnegashaw928 Před 11 dny

    Hello Haleta

  • @tinsaemarkos7778
    @tinsaemarkos7778 Před 2 dny

    የሚሰራበት ቦታ ነው እንጂ የወሲብ ንግድ በየሆቴሎቹ በየቡና ቤቶቹ ፍቃድ አግኝተው እየሰሩበት ነው እኮ

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Před 11 dny +13

    ይኼ የምትነግሩን የቃና ቲቪ ውጤት ነው።የውበት እስረኞች የሚለው ፊልም ታሪክ ይመሥላል። በሴተኛ አዳሪነት ያሳለፈች ሴት"ሮዛ"በሚል ርዕስ የፃፈችው መፅሐፍ ከዚ የባሠ ጉድ የያዘ ጉድ ነው።ሰወቹ ዕጃቸው ረጅም ስለሆነ በቀላሉ የሚደፈሩ አይደለም።

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před 9 dny +1

      ቃና ቲቪን አልደግፈውም ግን ማሳጅ ቤት ግን ከቃና ቲቪ እጅግ በጣም በፊት ነው የተጀመረው ቃና ነገሩን አባባሰው እንጂ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 9 dny

      ​@@user-lg5gl6wq6y ምን አይነት ፊልም አለ ቃና ላይ?

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před 9 dny

      @@thinkitsnotillegalyet ዳናይትን ጠይቂያት👉

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 9 dny

      @@user-lg5gl6wq6y 🤣🤣🤣

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Před 8 dny

      😂😂😂😅​@@user-lg5gl6wq6y

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 Před 19 hodinami

    ግድ ከሆነባቸው ለምን ኮንደም አይጠቀሙም በበሽታ ከሚያዙ

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před 10 dny

    Egzeo Meharene Kirstos
    Abetu maren awetan

  • @naodhaile3071
    @naodhaile3071 Před 4 dny +1

    ቢሉ 8ኛው ደቂቃ አካባቢ ሄለን ባጠቃላይ ከ70 ሰዎች ጋር ነው ግንኙነት ማድረጓ ትንሽ ነው ብለሀል የተሳሳትክ ይመስለኛል እዬባ ያለው ሄለን + መሆኗን ካወቀች በኋላ 70 ከሚሆኑ ሰዎች ጋር ግንኙነት አርጋለች ነው ያለው እንጂ እራሷን ከማወቋ በፊትም ግንኙነት እንደነበራት ነው ለመግለፅ የሞከረው 70 ደግሞ በጣም ብዙ ነው። አስበከዋል እነሱ ወደሌሎች የሚያዛምቱት ቁጥር ?

  • @gugjb2160
    @gugjb2160 Před 8 dny

    😢

  • @kalaabistrashdodo1206

    Beleley

  • @jhondesalegne
    @jhondesalegne Před 2 dny

    ያነሳችሁት ሃሳብ ልክ ነው ነገር ግን ሰፈሮችን ስትጠሩ ላፍቶ ያላችሁት ትልቅ ስህተት ነው ላፍቶ ውስጥ እንዚህ አይነት ቤት የለም የሰፈር ስም ስትጠሩ አጣርታችሁ ቢሆን ጥሩ ነው የሰፈር ስም አታጥፋ።

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 7 dny +2

    ኢትዮጵያን ዋጋ የሚያስከፍል የእርኩሠት ጥግ ነው። መንግስት በብዙ ነገር ስለተወጠረ የዚህን አሳዛኝ ድርጊት ተከታትሎ እርምጃ ሠውሰድ ያቃተው !!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před 7 dny

    በኢትዮጵያ የወሲብ ንግድ የምትሠሩ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ስም በኢትዮጵያ አምላክ አቁሙ የማታቆሙ ከሆነ ልዑል እግዚአብሔር በእሳት ዝናብ ይምታችሁ በአደባባይ ያዋርዳችሁ ።አሜን

  • @woinhareggebrewhiwot2507

    ውድ:ሀሌታዎች:ይህ:ዘመን:እንዲህ:ያሉ:ነገሮችና:የመሳሰሉት:የሚገለጥበት:ነው::ነገር:ግን:እናንተ:ለትውልዱ:አስተማሪ:የሆነ:ነገርና:የገቡት:የሚወጡበትን:መንገድ:ባለሙያም:ቢሆን:ጋብዛችሁ:ብትመክሩ:ምናልባት:ይጠቅም:ይሆናል::
    ታላቁ:መጽሐፍ:ሁሉን:ነግሮናል::
    ይህ:ሁሉ:የሆነው:ገንዘብን:በማግኘት:ለሚገኘው:ደስታ:ነው:

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 10 dny +2

    ይህ ፕሮግራም ሳይ እጠብቅ የነበረው በምርመራ ጋዜጠኝነት መረጃዋችን እጠናቅረው አድራጊዎቹ በማያዋሹበት መንገድ ቢቀርብ ለህግ አስከባሪዎችም ጠቃማ ነው፤ ለተመልካቾችም አስተማሪ ነው። አለበለዚያ አሉባልታ ወሬ ነው።

    • @bilelegnegashaw928
      @bilelegnegashaw928 Před 8 dny

      በዛሬው ፕሮግራም Infirmative አቀራረብ ነው የተከተልነው። ክፍል 2ቱን እንዲጠብቁ እንጠይቃለን 🙏🙏

  • @user-yn9wb6pn9g
    @user-yn9wb6pn9g Před 6 dny

    እርዕሱን ብታስቡበትስ😂? በአደባባይ እያዎራችሁበት "ገመና " ልትለው አችልም። ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 11 dny +4

    በጣም ዘገያቹ የስንት ሰው ሂወት ትዳር ከተበላሸ ስንቶች ዲታ የሆኑበት ስራ ነው 😢😢😢

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg Před 8 dny

      endet aweqsh?

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 Před 7 dny +1

      @@This-fk4rg የ አደባባይ ሚስጢር ነው ልዬ መገለጥ አያስፈልገውም

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Před 6 dny

      ​@@This-fk4rgkalkidan yenesu abale neche

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j Před 10 dny +13

    አይ ጋላ😂😂😂መሬት ሽጦ 50,000 ለሴት እንትን ይከፍልና መሬታችንን ነፍጠኛ ወረረን ይለናል😂😂😂😂

  • @redietmesfin8501
    @redietmesfin8501 Před 5 dny +1

    Amlak yerdacihi, bertu mengists yehni ayawkem please ligocacinina sister litefu new

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před 4 hodinami

    ዶክመንተሪ ዉን፡በድራማ፡መልክ፡ብታዘጋጁት፡ብዙ፡ሰዎች፡ተደራሽ፡እንዲሆኑ፡በጣም፡ያደርጋል፡እና፡አስቡበት፡

  • @akliluassefa3636
    @akliluassefa3636 Před 11 dny

    The issue is real and veyr creatical but the host or Eyobe must select the word you used will be properly selected like the word you used Helen become one of the state of Addis Ababa and so on with respect

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 Před 10 dny +1

    Egzabher miretun yaword,ay kifu menfes,😢

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 Před 11 dny +3

    Zm bilachew le birr sitilu were atanafsu

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 9 dny

    Good job !!keep it up

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b Před 4 dny +1

    Tigray woyana Oromo gala administration distriyd Ethiopian and Ethiopian culture and identity😂😂😂😂😂

  • @user-us1jh7lv7c
    @user-us1jh7lv7c Před 6 dny

    እኔ እሄ ስራ ማጣት የመጣ ችግር ነው ኢትዮጵያ ደሃ ኣገር ነች በበለፀጉና በሰለጠኑ አገር የሴክሲ ንግድ ኣለ ዋናው ለምን ከኮንዶም ውጪ ይጠቀማሉ እሄ ነው ትልቁ ስህተት ስለ መስፋቱ ችግር ያመጣው ጉዳይ ነው ኢቭን የመንግስት ሰራተኛ እዚህ ቦታ ይገኛሉ ተባለ ልክ ነው ሊሆን ይችላል ኑሮ ውድ ነው ኣይበቃትም ደሞዝዋ

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh Před 6 dny

    😢😢😢😢

  • @user-fg1bh4jj8y
    @user-fg1bh4jj8y Před 3 dny

    ሲኤምሲ ፊጋ አካባቢም ልጆቻችንን ማሳደግ አልቻልንም ከመንግስት አካል ድጋፍ ያላቸው ይመስለኛል አንድ በሉን

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Před hodinou

    So sad 😢😢😢😢

  • @gugjb2160
    @gugjb2160 Před 8 dny +2

    ምንድነው መፍቴው

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 6 dny

    altegezanem yebalale😢😢😢 asazagne wedaki hager

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 11 dny +1

    እንዴ እኛ ሀገር እሚደረገው ይሄ ሁሉ የአገዛዝ ጉድለት ነው!! ለምንድነው እማይዘጉባቸው?? አንተስ ምነው ስትናገር ቹቹ አበዛህ እንደሴቶቹ??? ወንድ ሁንወንድሜ ቹቹ አአአ!!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 11 dny +1

    አረ ቸቸቹቹ አበዛኸው!!!

  • @danielamare3078
    @danielamare3078 Před 7 dny

    ለዚህ አይነት ችግር መንስዔው ምንድነው ብሎ ማጥናት ? ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ እና አጉል የእኔ የበላይነት ብሔር ፓለቲካ የሚያስገኘው ጥቅም የወለደው ነው በላይ ነኝ ።😮😮😮😮

  • @todtod5393
    @todtod5393 Před 11 dny

    Massage houses every where ... not only Ethio.. i live in ozz after covid most businesses bankrupt replaced by massage bet !!! very scary .. way back here every corner 2 dollar shops .. now massage bet every corner ... demo sewchu ke Asia new yemysarut !!! something wired

  • @tigistgebretsadik6700

    ወይኔ ትዉልድ ጠፍቶል የለም በየግዜዉ የምንሰማዉ የባሰ ነዉ ምን ይሻላል መላ መላ የርኩስ መንፈስ ነዉ ወይስ ችግር ሁለት ሞት መንገድ እንፃ ቢያምር ያለትዉልድ ምን ያረጋል

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před 3 dny

    አለን ምንድን ነው ሊባል የተፈለገው ሰዎቹ ሴቶቹ ማንም ይሁን ማድረግ የፈለገ መብቱ አይደለም ወይ??? ማሳጅና ሴክስ ከፈለገስ😂 ትክክለኛ ማሳጅ ቤቶች አሉ የፈለገ እዛ ይሄዳል ያልፈለገ እዝኛው ገር ይሄዳሉ ምንድን ነው

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk Před 9 dny +2

    I’m surprised why you didn’t criticize Helen for intentionally exposing that many people to the virus. That is a crime and she should be held accountable.

    • @easadesad3227
      @easadesad3227 Před 6 dny

      What choice does she have?

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk Před 5 dny

      @@easadesad3227 Really??? Are you going to tell me she needs money? She should at least use protection

    • @easadesad3227
      @easadesad3227 Před 5 dny

      @@EternalLife-fu6nk She doesn't need the money but the owner already threatened her when she tried to leave plus if she admits to having HIV, then the customers will stop going to that place instead of using protection

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před dnem +1

    በናዝራቱ በጌታ በእየሱስ ስም ይሄ ከአጋንንት ነው ስራው ይፍረረስ እርኩሰት ከምድሬ ከሕዝባችን ከወጣቶቻችን አይምሮው ይፈወስ ነውር ይጠረግ

    • @abulashyassin1403
      @abulashyassin1403 Před 2 hodinami

      እናንተ ከፈላችሁ በኋላ እኮ ነው ሀገሩ የተበላሸው

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh Před 11 dny +2

    Massage ewadalew ❤ esti like miflege kale text adrgi

  • @gugjb2160
    @gugjb2160 Před 8 dny

    😅

  • @user-tz6qs3dy2p
    @user-tz6qs3dy2p Před 6 dny

    Ysaznal.btame

  • @gebregziabheraberash4121

    ABETOO MARENE YEKERE BELENE MASETEWALENE YESETENE ...

  • @chekolkiros1205
    @chekolkiros1205 Před 8 dny

    We are facing social Disasters . As citizens we are Vanishing . In the near future will be hardly to find a person . Please Let us think like human . We are not animals but we are living below animals. We are not watching when animals do things in un usual . but we are watching when man doing in mad status .

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 7 dny

    🔴 የመንግስት ባለስልጣን ነጋዴ የሚዉሉት ማሳጅ ቤት ነው ጎበዝ የንግድ ፍቃድ ካወጡ የወሲብ ንግድ እንደሰለጠነዉ አለም መብታቸው ነው የተባሉ ይመስላል

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 8 dny

    21 ዐመት በላይ ቢሆን ይመረጣል። አዉቀዉ ጨርሰዋል ልጆቹ።

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 Před 8 dny

    የወሲብ ንግድ ህገወጥ ነው የሚል ሕግ አለ እንዴ? በመላው ሀገሪቱ ሴተኛ አዳሪዎች አሉ።

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 6 dny

    Gebre sedom laym beteseru!

  • @WakeneBekele-xw6oo
    @WakeneBekele-xw6oo Před 4 dny

    Brothers ur systematic exposition of so called Massage place & sexual business is very informative. However, u better dig further & show us the link between the health clinics , the massage house owners ( particularly the armed once) the permit givers & the deliberate targets-the students. I hope ur constructive, humanist & progressive ideas will help to challenge these evel practices.

  • @husseinkebede4052
    @husseinkebede4052 Před 3 dny +1

    እባካቹ የተጋነነ ገንዘብ እየተናገራቹ ወደዚህ ስራ ሴቶቹ እንዲማልሉ አታድርጉ። ደሞ 50,000 ምናምን ዉሸት ነዉ።

  • @AYB171
    @AYB171 Před dnem

    አንድ አገር መጠነኛ እድገት ለውጥ ሲያመጣ:ወደለየት ጦርነት ሲገባ እና ማህበረሰቡ የኑሮ ውድነት ውስጥ ሲዘፈቅ እነዚህ የምታወረቱን ጎጂ ባህሎች ማደጋቸው ግልጽ ነው:እኔ ምለው ስራ አጥ በበዛበት አገር ላይ ይሄ ነገር ቢፈጠሩ እውነት ተደንቃችሁበት ነውን? ከሆነስ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ይህ ነገር ሊመታ ይችል ይሆናል ብላችሁ ለምን አልገመታችሁም? ገና ምን አይተህ!!

  • @user-fu6tr3fz3v
    @user-fu6tr3fz3v Před 9 dny

    ቆይ መንግስት ዝም ማለት የለበትም በጣም ያሳዝናልአ

  • @user-pg9tu7qm5w
    @user-pg9tu7qm5w Před 6 dny

    Who ask you the story you looks smart the question is what cause this

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 Před 7 dny

    ፈቃድ ሰጭው የዝህ ተጠቃም ስለሆነ ገቢ ሠራተኛው ልብስ ልገዛ ሱቅ ስገባ ደረሰኝ ስጠይቅ ልብሱን ይዘሄው ህድ ይለዋል ፈቃዱም እደዝህ ይታደሳል

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 Před 6 dny

    ወንድሜ ይሄ ነው የ3000 አመት ታሪካችሁ እንጂ 25_30 አመት አገሮች የት ደርስዎል