አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 739

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Před 11 dny +34

    ሶፊ 'አድናቂህ ነኝ' ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩህ ጥቂት እብዶች ናቸው በናትህ ቶሎ አናግርናቸውና ሰላም እናግኝ ፡፡

  • @ThThTh40
    @ThThTh40 Před 9 dny +11

    I am not ፔንጤ or ኦርቶዶክስ I really like this honest guy. He speaks his mind, he is not hypocrite, and he understands the Bible open mindedly. I love Abebayoh.

    • @user-bl7qz7sh4h
      @user-bl7qz7sh4h Před 8 dny +1

      Me to am not ኦርቶዶክስ not ጴንጤ am ክርስቲያን ♥️🙏

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 Před 7 dny +15

    ይገርማል እንደዚህ አይነት የበታችነት ስሜት ያለው ሰው እንዴት ሀገር ይመራል አይ ኢትዮጵያዬ

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Před 6 dny +1

      Thank you 😇❤️👌
      This guy, his mind is still in prison. I feel sorry for him. 🤔😭

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 5 dny

      ምን ማለት ነው ዝም ብለህ ሲባል የስማሐውን አትደጋግም

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 Před 4 dny

      @@abrhamtadele6125 እኔም የገረመኝ የሶፊ አባባል ነው ይሄ ነው ታዲያ ባለብዙ ባለሙያ ?
      ዛሬ ደግሞ ያቀረበው ወንጌል ሠባኪ ሆና ሠው ገዳይ ፥ ወታደርና ፖለቲከኛ ?

    • @dereqeneni1635
      @dereqeneni1635 Před 2 dny

      you don't have knowledge, attitude and skill like him

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Před 12 dny +13

    He's a very honest and open-minded person.may god protect you from the devil's 🙏

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 Před 12 dny +1

      አታቂውም የአስተማሪዎች ደሞዝ የማይከፍል አጭበርባሪ ነው።ደሞ ምንም የለውም በብድር የሰከረ ነው።

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Před 6 dny +1

      አንተን ይባርክህ😭

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 4 dny

      ​@@ashenafinega2001 የጴንጤ እና የኦሮሞ ጥላቻ ያለብህ ይመስላል ሌሎች የጻፍካቸውን ኮመንት ስመለከት? Why bro?

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret576 Před 12 dny +36

    ልጁ እራሱን ከሰዉም ከእግዜሩም ሳይደብቅና ሳያስመስል እዉነታዎችን ቁልጭ አድርጎ የሚያስቀምጥ ምርጥ ነዉ በፖለቲካዉ በሀይማኖቱ በሁሉም መስክ ሀቅ ሀቋን ቁጭ የሚያደርግ ጀግና ነዉ አድናቂዉ ነኝ

    • @nohayonas7510
      @nohayonas7510 Před 12 dny +6

      የጭንቅላት ድርቀት ምልክቶች ይህ ሰው ነው

    • @almazteshle6224
      @almazteshle6224 Před 12 dny +2

      ልጁ አይሻልህም ማሙሽ 😅😅😅

    • @user-ju3lu1yw4o
      @user-ju3lu1yw4o Před 9 dny +1

      I'm really proud of this men😮

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA Před 12 dny +44

    ሰዉ ዕዉቀት ይዞ ሲናገር ያሳዉቃል እዉነት እዉነቱን ነዉ ያስተማረን ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 12 dny +52

    100% አዉነተኛ ሠዉ ነሕ።።ተደብቀዉ የሚጠጡ አገልጋዮች አሉ። ፓሥተሮች አሉ።።በቃ ሐቅ ነው ።።አሑን ሐበሻዉ ኦኦኦኦ ይላል ግን እሥኪ አሥተዉሎ አድርጉ ሥለ ትዳር የተናገረው እዉነት አይደለ መጠጥ ተደብቀዉ ከሚገለብጡ እዉነት አይደለ የተናገረ። ወንድሜ ተባረክ ሠዉ የሚፈልግ ድብቅብቅ ነዉ እዉነት እንኳን አወጣሕ።።❤❤❤❤❤

  • @binyamraba3136
    @binyamraba3136 Před 12 dny +24

    I love this man’s boldness and simplicity, I enjoyed watching this he is hilarious.

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Před 12 dny +19

    ጀግና ነክ ግልፅ እና እውነት ነው የምትናገረው

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 12 dny +25

    ንገራቸዉ በናትህ አንጀት አርስ የሆነሰዉ ነዉ so honest,and simple person

    • @dawudhussen4288
      @dawudhussen4288 Před 12 dny

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 5 dny +6

    ይህ ሰው እንደዚህ አይመስለኝም ነበር በሻይና ቡና መድረክ ስመለከተው ፣ ነገር ግን ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው አስተሳሰቡ ምርጥና ምጡቅ ነህ። እናመሰግናለን ።

    • @Israelxox
      @Israelxox Před 3 dny

      Really? You should be a grade 2 student then

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 12 dny +17

    እዚ ተደብቀዉ ይጠጣሉ ነጭ ነጮን ንገራቸዉ ።ችርስbro

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 Před 12 dny +21

    አልሀምዱሊላህ እኔ ሚስሊም ነኝ ። ጀነት እኮ ከ እናት እግር ስር ናት። እናቱን የሚጠላ ሰው አላህ ይሁነው።

    • @GigaKaro
      @GigaKaro Před 11 dny +4

      ለሴቶች ደግሞ በባላቸዉ እጅ ናት ጀነት ባላቸዉን ካላስደሰቱ በወሲብ ገሀነም ነዉ የሚገቡት አይ እስልምና😂😂😂

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Před 11 dny +1

      አንዳዴ ያለማወቅ ሞኝ ያረጋል ።ሴት ልጅ ባሏን በስነስርአት ከያዘችው የፈለገውን ካረገረች ወንዱም ሚስቱን ካከበረ ዝሙት አይስፋፋም ነበር።
      የጥሩ ቤተሰብ የወጣ ልጅ በስርአት ያደገ ልጅ ነገ ሀገርን ይረከባል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 10 dny +1

      Ene Orthodox negne ewnet new, sile enat Quran yeminagerew dess yilal❤

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 10 dny

      😂😂😂​@@Ghp7657

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 5 hodinami

    ሶፊ፣አንተ ምንም ጥያቄና መልስ የሌለህ ቄራጥና ጀግና ኢትዮጵያውያን ዊ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 8 dny +4

    አማራማ እንዳንተ አይነት ገዳይ አያፈራም የምን ጠጋ ጠጋ ነው ፋኖ ይግባልህ ታያለህ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před 12 dny +9

    በነገራችን ላይ negative ኮመንት ካያቹ አንዳንድ ፃድቅ ነኝ ባዮች ጴንጤዎች ናቸዉ ሰዉ እዉቀት ኖሮት ሲናገር እዉነት ልክ እንዲ ሰዉዬ ነዉ 👌

    • @user-dq6jl5kz9j
      @user-dq6jl5kz9j Před 10 dny +1

      💪💪💪💪

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 10 dny +1

      Sew be endezih tilacha eyaleqe yihen tidegifalachihu yawm ye haymanot profile argachihu

  • @kaki682
    @kaki682 Před 12 dny +9

    ሶፊግን ፈረሀዉ እንዴ😂😂😂😂

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 Před 12 dny +33

    በሶፊ ፕሮግራም ላይ ለመጀመርያ ግዜ የወደድኩት ድንቅ ስው ነው : እውነተኛ እና ታማኝ ስው እንደሆ ያስታውቃል: ነገር ግን የሚያሳዝነው ሶፊ በሚቀጥለው እብድ ይዞብን ይመጣል😂

  • @elsa1127
    @elsa1127 Před 11 dny +3

    የውነት ሀቀኛ ሰው ነህ እግዛአቤሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ለመጀመሪ ያ ጌዜ እውነት ሰምቻአለሁ አመሰግናአለሁ

  • @melkamuadane2952
    @melkamuadane2952 Před 12 dny +12

    Abebayehu smart person.

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 Před 12 dny +42

    ለምንድን ነው ግን ሁሌ በእናታቸው አማራ የሆኑ ኦሮሞዎች ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ እኔ ብቻ ነኝ የሚሉት። ሁሌ ይገርመኛል።

    • @mesisorecha8920
      @mesisorecha8920 Před 12 dny +4

      Marko,Oromo relatives are so good, if you are poor or rich always they are approaching and appealing love and kindness to you. This is the difference so people like more who treat them kindly with love. This is happening in my family.

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 11 dny +7

      ባክህ ውሸታቸውን ነው የአማራ ደም የለባቸውም።

    • @kidistyohannes7016
      @kidistyohannes7016 Před 11 dny +2

      ፍቅር ሰተው ስለሚያሳድጉ ነው

    • @kidistyohannes7016
      @kidistyohannes7016 Před 11 dny

      ​@@mesisorecha8920❤❤❤

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 10 dny

      Patriarchal identify is what gives the child his identity not the mother's.

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 Před 12 dny +9

    በቴ ኡርጌሣን ሣናውቀው አጣነው! አባበባየሁ ንፁህ ህሊና ያለው የዋህ ሠው መሆኑን አውቄያለሁ!!

  • @hiwotkibret9677
    @hiwotkibret9677 Před 12 dny +9

    We love you so much
    God bless you both

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 12 dny +9

    You tell the truth that why people hate you forget about them bro

  • @michaelkassa5739
    @michaelkassa5739 Před 12 dny +8

    Simply I Like this guy.😂😂😂
    < Yimecheh >

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 8 dny +3

    ምንአቋም አላችው የቃልቻ ልጅ ፈጣሪ ሀገሬን ጠብቅ ከነዚህ ደም አፍሳሾች

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Před 12 dny +15

    የበቃ የነቃ ግለሰብ ነው። ሀሳቡንና አቋሙን እደግፋለሁ።

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 Před 6 dny

      የመጬ ነው የተመቸኝ

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 Před 11 dny +10

    አበባውየሁ ስታወራ አንዳንድ እውን የሚመስሉ ነገሮች ቢኖሩም ስለመሪዎች (አመራር) balanse and check ስትናገር ደሞ የእናትህንና የአባትህን ወገኖች እንኳን መቼ በዚህ system handle ማድረግ ቻልክ የሚል ጥያቄ ጫርክብኝ ? የገዛ ቤቱን ያልመራ ሰው እንዴት ሀገር መምራት ይችላል? መቼ ለራስህስ በልክህ ሰከንክና ? ያለጥበብ ሁሉ ነገር ከንቱም አይደል ?
    በመሰለኝስ ስለማናውቀውንስ ነገር ማውራት አይከብድም ወንድማለም ?

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 12 dny +7

    ከወያኔ ይልቅ የአሁኖቹ እንደ በቴ ኡርጌሳ ይገድሉህ ነበር

  • @firehiwotworku5460
    @firehiwotworku5460 Před 10 dny +3

    እንዴ ስሙን አይደለም ፆታውን አይቀይርም

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 11 dny +3

    መጀመሪያ ከአለህበት እምነት ለስለስ ብለው ይነቅሉሃል። ቀጥሎ ምንችግር አለው ብለው ህጉን ያቀሉልሃል። በመጨረሻ ሜዳ ላይ ጥለው እራስን አድን ይሉሃል። በእግዜር መንገድና በሳይኮሎጅ ትምህርት መካከል ይቀላቀልብሃል። ምስጋና ማተባቸው አፅንተው በየዋህነት ለኖሩ

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Před 12 dny +8

    Amazing Idea, God bless you.

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 11 dny

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Před 11 dny +9

    አብዛኛው ነገርህ ተመችቶኛል🎉
    Future Prime Minister 😮

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox Před 12 dny +4

    100%ለኔ በሁሉም ዙርያ የሰጣው መብረሪያ ተማቸኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 3 dny

      በጣም 😅😅 አቦ ይመችክ በእየሱሰ ሰም ውሰጥ ውሰጡን ዝሙት ባለትዳር ሴቶችን እያማገጡ ጭንቅላቱን ማለት ነበርብክ ቆሻሻዋች አይ ጴንጤ ያዋርዳቹ ጎበዝ ነክ አበባው

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 12 dny +20

    አበባየሁ ፊትለፊት የሆነ ሰው ነው በሁሉም ነገሩ ባልርማማም ሰውየው መልካም ነገር አለው ❤

  • @ermyasgashaw3262
    @ermyasgashaw3262 Před 12 dny +5

    The only gust who talked rational in your show even though I did not a

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 7 dny +1

    ጂጂስካ ይህንን ስው በጣም እከበርኩት ንግግርህ እፁብ ነህ ውንድሜ አበባየሁ ግሩም ስም ነው የኦሮሚያውም ስም ተስማምቶኛል አንተን የሚመጥንህ ንፅህ ኢትዮጵያዊ ነህ እንደሌሎች ጠባብ አትሁን በጣም ግሩም ስው ነህ. ተወው ኢሞሽናል እትሁን በሳቅ ገደልከን❤❤❤ እግዚአብሔር የልጆችህ እባት ያድርግህ እድሜህ ይርዘም ከነቤተስብህ ❤❤❤ የፈለገውን መሆን ይችላል እነናቱ ኢትዮጵያ ናት በርታ ተስማምቶኛል ራስህን ጠብቅ ❤❤❤ ጌታ ነህ አንበሳ

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 7 dny

      አሜሪካ እኮ የስይጣን መናኽሪያ ነው ምንም እንኮን ብዙሃኑ እየተበላሹ ቢሆን ከነዚህ ስይጣኖች ጋር እታወዳድሮት እባካችሁ እየጠፋች ነው ሀገራችን

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 7 dny

      ይሄ የስይጣን ትርፍ ቆሻሻ ነው የልጆችህን እናት ያሳዝናል ግን ክርስቶስ ይፍረድበት ዝቃጭ ነው ከነዚህ ጋር አትናገር ውድቅ ነው እንደወደቀ ይቅር ቆሻሻ ነው ❤❤❤

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 7 dny

      ቅናታሞች ናቸው አሳሳቾች በቦታው አሉ አማራማ ደምህ አጥንትህ ነው ክፉ ስዎች አሉ የተሳሳተ ወሬ የሚያወሩ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 11 dny +2

    እግዙአብሓር አምላክ በብርሐን እንጂ በጨለማ አይገለጽም አቶ ምሁር

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před 11 dny +2

    Love your confidence❤በጣ ጎበዝ ነው ሁለቴ ነው የ ሰማሁት

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 12 dny +6

    በጣም ቅን ሰው ነው

  • @masrelove7050
    @masrelove7050 Před 11 dny +5

    ይቺን የትምህርት ቤቷን ነገር አድበስብሰህ አትለፍ እንዴት ምንም ሳይኖርህ ገዛህ የዘመኑ ሰው ስለሆንክ ነው አትዋሽ

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii Před 8 dny +1

      ንገርልኝ ይህ ጭቃ ተብታባ ጋላ ቀኑን ይጠብቅ

  • @YimegnutalNibret
    @YimegnutalNibret Před 19 hodinami

    ሰውየው ጥሩ ተናጋሪ ነው፡፡ ሶፊም ጥሩ አድማጭ ነህ፡፡ ጆሮአችን ግን የማይሰማው ጉድ የለም፡፡

  • @yaredaddisu1699
    @yaredaddisu1699 Před 10 dny +3

    ይመችህ አቦ ሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @sanyidtarfa
    @sanyidtarfa Před 12 dny +4

    Thank you Jigjigsa. ❤

  • @ketemas323
    @ketemas323 Před 8 dny

    እኔ ከ አንተ ብዙ ነገር አወኩ ። thank you Mr. Abebayehu dame! bold, all rounded and a man of fact.

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z Před 11 dny +10

    እሱ ከየት መጣ ባንዴራዉ ቀልደኛ እኔኮ ኮሜንት ላይ ትክክል የምትሉ ሠወች ትገርሙኛላችሁ በጎጥ የሠከረ ሠዉየ እያየህ

  • @dcrypt9107
    @dcrypt9107 Před 10 dny +1

    never have i heard of this guy, but bro, he is so smart, i would literally vote for this guy if he did go for politics, never did i expect Ethiopians in Ethiopia to actually be this well in touch with reality

  • @user-uo2vi5ne2e
    @user-uo2vi5ne2e Před 11 dny +5

    አበባው አንደኛ

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 Před 12 dny +6

    ክክክክክክ ኣልበርት አንስታይን አለ እኮ ወይ ጉድ,,,

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 Před 12 dny +7

    I love it thank you 🙏

  • @zaidtekleab
    @zaidtekleab Před 11 dny +2

    First time you bring someone who doesn't irritate my spirit, by which I mean he knows what he's talking about

  • @wossenyleshanely3396
    @wossenyleshanely3396 Před 11 dny +1

    I follow you to this is the best show you never have. I like the way you behave listening is the best thing instead of contradiction thank you thank you.❤️

  • @jacktechmelo
    @jacktechmelo Před 12 dny +6

    ጎበዝ ሰዉ

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u Před 12 dny +14

    I love this guy እውነትም አበባ አየሁ🫶🏽🫶🏽

    • @dagnachewseifu1724
      @dagnachewseifu1724 Před 11 dny

      I'M HIS UNCLE HIS MOTHER SAID.
      His name is not Abebyehu any more.his name is now,CHILO-MADER Ne'w

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Před 11 dny

      ስሜን ቀየርኩ አለ እኮ ወደ ጅግጀግሳ😂😂😂

  • @Abbaadhiiraa-jq5ek
    @Abbaadhiiraa-jq5ek Před hodinou

    Really I appriciate Abebayow confidence

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před 12 dny +8

    ከሳሽ መንፈስ እንዲኖረን የሚያደርገን ስጋዊነት በዝቶብን ነዉና ወደ በፆም በፀሎት ወደ ንስሐ ካልተመለስን ዋጋ ያስከፍለናል።

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před 12 dny

      እውነት ስነገር የከሳሽ መንፈሰ ይባላል

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Před 11 dny +9

    እናመሰግናለን እኔ ክርስቲያን አማኝ ነኝ ሰለመፅሐፍ ቅዱስ እውቀቱ አለህ ወንድም ❤❤👏👏👍👍. ⛪️⛪️🙏

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 Před 4 dny

    በጣም በጣም የመጨረሻ እውነተኛ ሰው ነው ። ተበረክ ጀግጀግሰ ወንደሜ። ትንንሽ ሰዎች መሰደበቹ ከእውቀት አልባ ናቸወ። ውሸታሞች እትዪጰያዊ በአመለካከቱ የመታከብሩ መይሞች ። ፈጠር ሀገራችን ይጠብቃት

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 12 dny +1

    What a mature person stay blessed dear Abebayew proud of you may mighty God help you and protect you by all your ways ❤

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Před 10 dny +1

    አይ ኦቦ ጅጅግሳ😂😂 አራድዬ እኮ ነሽ ይመቸኛል ፋዘር ይሙት በጣም ጀግና አሳቡን ለመገልፅ ምንም ወደውላ አይልም የአመነበትን ነገር ያደርጋል 👍👍

  • @Dior768
    @Dior768 Před 11 dny +1

    ሰውየው ስለሌላ ነገር የተናገረውን አይመለከተኝም ግን የልጆቹን እናት ለመፍታት ሌላውን መወንጀል አያስፈልግም።አብዛኛው ወንድ ሚስቱን መፍታት ሲፈልግ እራሱን ያፀድቃል የስራህን ታገኛለህ እመነኝ የኛ ሁሉን አዋቂ።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Před 4 dny +1

    ይሄ ሰውዬው ግን ያስቃል ገራሚ ሰው ነው

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 Před 10 dny +1

    የሚገርምነገር❤በጭቅላትህ❤አደንቀሀለሁ❤ግን ወላሂ❤በጣምየማዝነው❤❤❤ዘረኛናቺሁ❤አስቀያሚ❤እምነትአላቺሁ ያሳዝናል❤ኢትዬጵያን.አጠፍቺሆት ፈጣሪ ይፍረድ የናንተነገር ባይ አዝናለሁ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 11 dny +1

    አሪፍ ቅን አውነተኛ ሰው ነህ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ለአይምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ይላል አንተ ግን ቢያንስ ለኔ ለደካማው አይምሮ አልተጠነቀቅህም ትጨፍራለህ ተደብቀቆ መጣት ግብዝነት ቢሆንም ለኔ ለደካማ ሰው አንተም ያው ሆንክብኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ሌሎችን ልትገስጽ የበቃህ መስሎኝ ነበር ግን እንዴት አንተም ያው ሆንክብኝ የምትለው ዕውቀት ለአንተ አድርገው ለሌሎች ተጠንቀቅ ካልሆነ ንስሃ ግባ አንድ ዝንብ መልካሙን ሽቶ ያገማዋል በጣም ደስ የሚለውን ማንነትህን አነዚህ ዝንቦች አግምተውብሃል ብዙ የምልህ ነበረኝ

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před 12 dny +5

    I like this guy I like his idea were where you bro ?

  • @adebe4130
    @adebe4130 Před 8 dny

    This men has full of wisdom. You should be a preacher rather than a politician.

  • @semeregeberehiwot3846

    I love this guy the way he talks . God bless you

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 11 dny +1

    ግልፅነትህ ቃሉን ማወቅህም መልካም እግዚአብሔር በመልካምነቱ ይምራህ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 11 dny

    የቀጠለ ብዙ የምልህ ነበረኝ ግን ዘመኑ ራሱ አድክሞኛል ስለመልካም ሃሳቦችህ ተባረክ ! ስለሁሉም በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር እወድሃለሁ በጌታ አህትህ ወይም አናትህም ልሆን አችላለሁ ስለኔ መሰናከል ግን ........ የእውነት ንስሃ ግባ ብዙ ሰዎች እንደኔ አለን እየወደድንህ አዝነናል ማስተዋልን ይስጥህ !!!

    • @user-dq6jl5kz9j
      @user-dq6jl5kz9j Před 10 dny

      እረ ተይ ባክሽ ምን ጠብ የሚል ነገር ተናገረ ይሄ ሠው ሆ ጉዳችሁን እግዚአብሔር በእሱ አድሮ እየተናገረ ነው

  • @user-dq6jl5kz9j
    @user-dq6jl5kz9j Před 10 dny +1

    አይ እግዚአብሔር እንዲህ አርገህ ጉዳቸውን አውጣልን እንጂ የጴንጤን መፋነንና መኮፈስ አልቻልነውም

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Před 11 dny +2

    ጎበዝ ተናጋሪ ይህ ልክ ነህ ስትናገር

  • @gedawarriors9000
    @gedawarriors9000 Před 12 dny +7

    His honest person! Only haters hate him!

  • @user-nw5ph3dd2n
    @user-nw5ph3dd2n Před dnem

    ሀሳብ ከጦርሜዳ ይበልጣል ድንቅ አባባል👍👍👍👍

  • @Sima-A
    @Sima-A Před 10 dny +1

    ሶፊ መዳኒቱን ወሰደ መሰለኝ ጤነኛ ሰው ይዞ መጣ :: ያዝልቅልህ

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před 12 dny +9

    ክፍት የስራ ማስታወቂያ
    ፓስተር እና ነብይ ለመሆን ይፈልጋሉ ?
    1ኛ ፆታ አይጠይቅም ?
    2ኛ ገመድ አፍ መሆን ?
    3ኛ የት/ማስረጃ ስለማይቅ ደደብ መሆን ?
    4ኛ ነጫን መሀረብ አስደግሞ መያዝ ይኖርበታል አሜን የምታስብለው እሷ ናትና ?
    ይሄንን ካሟሉ መቀጠር ብቻ ነው ከዛ በኋላ ደሞዝ ኪስ መሙላት ብቻ ?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 dny +1

      😅😅😅😅😅😅😅 በትክክል በአሁን ሰአት ክፍት የሰራ ቦታ እነዚ ናቸው 😅😅

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před 12 dny +2

    ሶፊ የምት ገርም ሰው ነህ ። አውነትን ፈልፍሎ የማቅረብ ለሜድህ ደስ ይለኛል ። ለምን መምህር ተስፋዬ አበራን ስለጠለቶቻችን እርኩሳን መናፍስት ሴራ የሚያጋልጠውን አታቀረብልንም በጣም የሚገርመኝ የኦርቶዶክስ መምህር ነው ነገርግን በቤተክርስቲያኗ ውስጥ የተሰገሰጉ ደብተራዎችን እርኩሰት ስለሚያጋልጥ አይወዱትም ሰባክያንም ማህበረ ቅዱሳንም ጭምር አየወዱተም ይቃወሙታል። በቅርቡ አቅርብልን።

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 11 dny +3

    አድንቂያለሁ 100% በሀሳብህ እስማማለሁ

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 Před 12 dny +3

    አበባየሁ እባብ ስላልሆነ ከሸፍጠኞች ከተንኮለኞች አንጻሪ ስታየው ክፉ ልመስል ይችላል እንጂ ግልጽ ሰው ነው ዝም ብሎ ተደብቆ በፍርድ ቤት ማስቀየር ይችል ነበር ነገር ግን ጽንፈኞችን ለማስተማር ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሄደበት ሁለንተናው ዕውቀት ያለው ድብቅ ያልሆነ ሰው ነው።

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Před 12 dny +9

    አይ ሶፊ ሰዉን ፈጣሪ ከሁሉ አብልጦ ሲፈጥረዉ ለመኖር እንዲበላ አድርጎ ነዉ ሠዉን እያገለገሉ ለመብላት እንዲኖር አድርጎ የፈጠራቸዉ ደግሞ እንስሳቶችን ነዉ እና ሠዉ ለመብላት መኖር ከጀመረ ከላዩ ላይ የፈጣሪ ሞገስ ተነስቶል ማለት ነዉ ይሄን ምልህ በምክንያት ነዉ ዘራቸዉን የሜመልኩ ህዝብን እና ሀገርን በጅምላ የሜዋርዱ የዋቄ ፈና አምላኪወችን ፀረ ክርስቶሶችን በተደጋጋሚ ምታቀርብልን እንዴት እንደሆነ እናቃለን በሆድህ ተበርክከህ ፈጣሪህን በመካድህ ነዉ በጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም አታጭበርብር አንተ ዋቄ ፈና

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 12 dny

      100% በትክክል

    • @user-nl4jz2jx7r
      @user-nl4jz2jx7r Před 10 dny

      የሰው ልጅ በራሱ ማንገድ ነው ሚመረው።አንች የክርስቶስን ስም ይጠራሽ መርገም ና መተቸት ጡሩ አይዴለም

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 12 dny +6

    አይ ሶፊ አሁን ይሄንን ሁሉ በሽተኛ እየሰበሰብክ ሚታመጣብን ምን እንድናደርግ ነው

  • @debexobsa8269
    @debexobsa8269 Před 9 dny

    sofi God bless you. you are among the talent and rational men,thank for inviting this men to your show and both you are the matured men as your idea is based on reason. keep it up

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 Před 11 dny +1

    ብትገድል፣ ብትሰርቅ፣ ብትዘሙት ... ወዘተ ድህነት አይጠፋም ከሚሉ ምን ይጠበቃል
    መልካም ስራም ሆነ ሕግን መከበር መጠበቅ ለድህነት አይጠቀምም ከተባለ ለምን እያመቻቹ እንደሆኑ መገመት ቀላል ነው

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před 12 dny +2

    ወንድሜ ፓስተሮች ማኪያቶ ሲጠጡ ነው የሚውሉት ብለህ ከነቀፍክ አንተስ አልኮል በመጠጣት የምታባክነው ጊዜ የማያስጠይቅህ ይመስልሀል? በኔ በኩል እንኳን አልኮል ከምግቡም በተቻለ መጠን ብንቆጠብ ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ ሙላት እንድናገለግል ይረዳናል።

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 Před 7 dny +1

    ግን እኮ ዘረኝነት እና አገልግሎት አይሰራም

  • @Yenus_Alslam
    @Yenus_Alslam Před 12 dny +10

    እረ ሶፊ ምንድነው ምታጨሱት 🙄

  • @user-ee9rf2xw2m
    @user-ee9rf2xw2m Před 9 dny +1

    እኔ እራሴ አራት ኪሎ ሰባ ደረጃ በእግራችን ወክ አድርገን ሳይደክመን ዘና ብለንበየመናፍሻው እየተዝናን አይተነው ተደስተናል

  • @gizawgebremariam5590
    @gizawgebremariam5590 Před 7 dny +1

    አበባየሁ አመለካከትህ በጣም ብዙ ሀገርን የሚያጸኑ ናቸው ግን በዚህ እድሜህና የትምህርት ደረጃህ ማንነትህን ፍለጋ የእልህ ፖለቲካ ውስጥ መንገላታት አለብህ ብዬ አላስብም።እባክህ ወንድሜ ሀሣብህን ወደ መሀለኛዉ መንገድ አምጣውና መልካም ባለታሪክ ሁንልን።

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn Před 9 dny

    ድንቅ interview. ፍፁም አግዛብሔርን የሚፈራ ሰው. ሰው ፊትን ያያል አግዝአብሔር ግን ልብና ኩላሊትን ይመረምራል.

  • @ayeleteshome4591
    @ayeleteshome4591 Před 11 dny +1

    it is Amazing i am not expecting you just like this you are blessed .

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před 11 dny +1

    ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አመጣክ ደስ የሚል ሰው ነው

  • @newg3441
    @newg3441 Před 12 dny +2

    Please know that pilot training in Ethiopia costs 5 million birr for 14 months😂😂😂😂 Don't bluff with 480000 birr per year😅😅😅

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x Před 12 dny +4

    አበባየው ደሜ ወንድሜ እኔ ሙስሊም ነኝ ሰኚኮ በጣም እወድሃለሁ በርታ ሰኚ ኪያ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před 12 dny +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በፓለቲካው ንግግርህ እጠላህ ነበር ጠብ ዘሪ እየመሰልከኝ አሁን ግን እግዚአብሔር አስታረቀን ከእውነት አትራቅ እግዚአብሔር የሚጠላቸን ስባቱን ሽሻቹው ብሮ

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 12 dny +1

      ይሄኔ አማራ ትሆናለህ አነተ ደነዝ ቀሚስ ያደረክ የአንተን እናትና አባት ነበር ሲሰድብ የነበረዉ ለዛዉም እናቱ አማራ ሆና

    • @nohayonas7510
      @nohayonas7510 Před 12 dny

      የጭንቅላት ድርቀት ምልክቶች ይህ ሰው ነው

  • @user-wj2xz8fm7k
    @user-wj2xz8fm7k Před 9 dny +1

    ጂጅግሳ በጧም ግልጽ ሰዉ ነህ ግልጽ ሰዉ በሰዎች ዘንድ ቦታ የለዉም እግዚአብሄር ይበርክህ

  • @gideonasekeh8234
    @gideonasekeh8234 Před 6 dny

    I agree with most of what you've said. Well done, you are genuine and speak from deep knowledge.

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 12 dny +4

    ሲናገር ለነገየ አይልም

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 Před 10 dny +1

    እውነተኛና ግልጽ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን አብዛኛው ፕሮቴስታንት ሁለት አይነት መልክ እንዳላቸው ድሮም ቢሆን ግልጽ ነው። ሁሉንም አፍረጥርጠህ ስላወጣኸው አከብርሃለው

  • @PomiNh3570
    @PomiNh3570 Před 6 dny +1

    ስለ ሀዮማኖት የገባው ነገር የምር በቃ ተመቸኝ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 9 dny +3

    የጴንጤዎችን ጉድ ዘረገፈው፣ አዝረከረከው አበባየሁ አይ ጴንጤ ፃዲቅ ፃዲቅ ግን ይጫወታሉ እግዚአብሔርን አይፈሩም " ሆዳቸው ነው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው" እንደሚል ቃሉ እኔ ጴንጤ አልሆንም ስል በምክንያት ነው ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 dny

      በትክክል እንቅጩን ነው የነገራቸው 😅😅😅 ለነዚ ደንቆሮዋች አሚን ይላሉ እዚያው ቅርሻታቸውን እያቀርሹባቸው

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před 9 dny +2

    በቃ ይህሰው ያለእብድ ማቅረብ አትችልም