ማማዬ ከት/ቤት በማዕረግ ተሸለመች | አኮራችን | ባልጠበቀችው መንገድ ሰርፕራይዝ አደረግናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ማማዬ ከት/ቤት በማዕረግ ተሸለመች | አኮራችን | ባልጠበቀችው መንገድ ሰርፕራይዝ አደረግናት
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Komentáře • 734

  • @yalemwork-zc5kh
    @yalemwork-zc5kh Před měsícem +104

    ሰንበት ትምህርት ቤትም ትግባ ማማየ ምትሉ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před měsícem +169

    በሁለቱም የተሳለች እንድትሆን ሰንበት ትምህርት አስገቧት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-hd6pp7sx8i
    @user-hd6pp7sx8i Před měsícem +78

    የእናትና አባት ተምሳሌቶች ናችሁ የልፋታችሁ ውጤት ሁሌም ያማረ ይሁን

  • @mekdestesfaye8263
    @mekdestesfaye8263 Před měsícem +34

    በመንታ ልጆች ይባርካችሁ እሷንም ያሳድግላችሁ

  • @hani6647
    @hani6647 Před měsícem +69

    ማነው ግን እንደኔ ይኼን ቪዲዮ ሲያየው እንባ 😭😭የቀደመው የትላቷ ማማ እያየናት አድጋ ትምህርት ቤት ገብታ የመጀመሪያ ቀን ስትገባ የነበረሽን ስሜት እና ሐዘን መቼም አትረሺውም ፍርዬ ያለ ዕድሜዋ አንደኛ ክፍል ገብታ ከሁሉም ልጆች ታናሽ ሆና እንደዚህ በማዕረግ በመመረቋ እንደኔ ደስተኛ የሆነ የለም የማርያምፍሬ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለትልቁ ምረቃትሽ ያብቃሽ 👩‍🎓👩‍🎓👨‍🎓👨‍🎓እናትሽ ድንግል ማሪያም ለቤተሰቦችሽ ኩራት ሀገርሽን የምታስጠሪ ታድርግሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před měsícem +53

    እንኳን ደስ አላቾሁ
    አሁን ደግም በተወሰነ ሰአት ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቧት ውጤቱን ታዩታላችሁ
    በአለምም በነፍሷም የተሳለች ድንቅ ልጅ ትሆንላችኋለች ለሁሉም አምላክ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏👌👌👌❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h Před měsícem +34

    ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ እንኳን ደስ አላችሁ ።ቤተስብ ማሚቶ የእኔ አንበሳ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው ።ማርያምን።

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Před měsícem +15

    እግዚአብሔር ይችን ልጅ ሲሰጣቹ እኮ በምክንያት ነው ገና ብዙ ተዓምር የሚሰራባት ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድግልን የኢትዮጵያ እንቁ ትሆናለች አምላክ እንደ ይስሐቅ ይባርክላቹ አሜን!!! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před měsícem +21

    ወላዲት አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ታድርስሽ የኔ ቆንጅ የኔም ልጅ የዛሬ አመት ትመረቀለች

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 Před měsícem +21

    እንኳን ደስ አላችሁ እህት ወንድም ትፈልጋለች ፍሬ ለስውራ ማርያም ንገሪያት ብዙዎቹን ጎብኝታለች እሁድ እሁድ ጉዞ አለ ሂደሽ ተባረኪ

    • @MengistuAlpass
      @MengistuAlpass Před měsícem

      Yet new botaw rnatu

    • @senaithagos8687
      @senaithagos8687 Před měsícem +1

      @@MengistuAlpass ስውራ ማርያም ብለሽ ስትፅፊ በፌዝ ቡክ ሆነ ዩቱብ ላይም ይወጣል መረጃ አለልሽ ብዙ ታምራትን እያደረገች ነው እመቤታችን ልጅ የሌለው ልጅ አግኝታል በክፉ ደው የተያዘ ተፈውሳል ሞስሊም ሆነ ጴንጤዎች እየተፈወሱ ነው እይናቸው ሁሉ በርቷል እሁድ እሁድ ነው ደርሶ መለስ 500 ብር ምሳ ከነሱ ወደ ጫጫ ነው

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před měsícem +9

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሁለት ጀግኖች ልጅ ተባሪኪ መጨርሻሽን ያሳምርው አድገሽ ለሀገር ለቤተሰብ ለቤተክርስቲያን የጀርባ አንጥት ሁነሽ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍርየ የኔ ውድ እህቴ የኔ መምህር እንድሁም ዳግማዊ ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ በሁለት የተሳለ ቢላ እንድትሆን ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቧት በማርያም እና መዝሙር አስጠኖት እንድሁም በገናም ትማር ቅዱስ ቁርባን እንደምትቀበል አውቃለሁ ግን እሚቆርብ ሰው ሙዚቃ አያዳምጥም አይጨፍርም እሱንም እየነገራችሁት ትደግ ካልነገራችሁት ግን ሁሉንም ማድርግ እንደሚቻል ነው እምትርዳው ይህን አደራ ፍርየ እኔ ታናሽሽ ነኝ ግን ያወኩትን ላካፍልሽ ብየ ነው ከይቅርታ ጋ ምክንያቱም እኛም ስናድግ ያየሁት ስላለ ነው ቅዳሜ እንጨፍራል እሁድ ቤተክርስቲያን ምንም አያስርዱንም 😢😢 ስለማያውቁ አየሽ አሁን ስደት ብዙ አስተማርን ስህተት እንደሆነ ሳውቅ አቤት ስንቴ በድየዋለሁ ስንቴ አጥፍቻለሁ ብቻ መሀሪ መድሀንያለም ምሮኝ እድሜ ለንስሀ ሰቶኝ እዚህ ደርስኩ እኔምየስለት ልጅ ነኝ የመብርሀን ልጅ ቤተሰቦቼ ልጅ እቢ ብሎቸው ከ14አመት በሁላ ነው እኔ የተወለድኩት ከዛ በሁላ እግዚአብሔር ይመስገን በልጆች ተባርከው ዛሬ ላይ በደስታ ይኖራሉ ተመስገን በሉ መዳም ስለተሳፈርች ስራ የለም😂ለዛ ነው ማማየ ለሰርግሽም ያብቃንውድድድ❤❤❤❤

  • @user-iu1vb6qt1j
    @user-iu1vb6qt1j Před měsícem +6

    አቤት በፀሎት የሚወለዱ ልጆች በረከት የትሞሉ መልካም ፈጣሪ ይባረካቸው ለቤተሰባቸው ጭምር በረከቶች ናቸው ልክ እንደ ማሚቶ ፈጣሪ በክብር በሞገድ ያሳድግላችሁ ፍሬ ምርጥ እናት ነሽ ቃል የለኝም የኔ ማር ተባረኪ❤❤❤🎉

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před měsícem +6

    Woww፣የማርያም ልጂ መሆን እኮ እንዲ መታደል ነው የማርያምዬ እማምላክ እስከመጨረሻ ካንቺ ጋር ትሁን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ ስታድጊ ጥሩ ዳኛ ሁኝልን እና ፣ለተበደሉት እንባቸው በከንቱ ለሚፈሰው ሰወች ፣ትክክለኛ ፍርድ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ምትፈርጂልን ባለሙሉ ተስፋ ነን የማርያም ፍሬ ለወደፊት ዳኛ ነች

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Před měsícem +6

    መድሀኒአለም ይመስገን። ፍርዬ እኔም ልጄ ለ2ኛ ጊዜ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት አምጥታ ተሸልማልናለች እንዴት ደስ እንደሚል ደስታችሁን እንጋራለን ክብር ለአምላክ እናት።

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Před měsícem +5

    የማርያምዬ እንኳን ደስ አለሽ በቁመት በጥበብ በእውቀት ጌታ እየሱስ ያሳድግሽ እናትና አባትሽን የምታከብሪ ሀገርሽን የምትጠቅሚ በዚህ በረከት ባረኩሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před měsícem +5

    ልጃችሁን ባለማዊ ብቻ አታስተምሯት ምርጥ እቁ ልጂ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @enemewonde
    @enemewonde Před měsícem +5

    ዋው ማማዩ እኔ ይች ልጅ እድገቷ ይገርመኛል እግዜአብሄር ያሳድጋት የኔ ማር ጎበዝ ጎበዝ የእኔ እናት

  • @aklilmulu2971
    @aklilmulu2971 Před měsícem +4

    ውይ ፍርዬ እንኳን ደስ ያላችው። የኔ ፍቅር ማማዬ የኔ አጽናኝ ሺ ሁኚ የኔ ውድ እኔ ራሱ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እናትነት እንዲ ነው

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Před měsícem +5

    ፍሬ እና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን ከልጇ ጋር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለትልቅ ደረጃ ታብቃላችሁ ❤ማሚቶ እድግ በይ የኔጣፋጭ 👏😘

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Před měsícem +13

    ማማዬ የኔ ጎበዝ ኪዳነምህረት ታሳድግሽ ፍሬ ታድላችሁ የኛንም ልጆች ለዚህ ወግ ያብቃልን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před měsícem +6

    የወለደ ነው የሚያውቀው የልጅን ነገር ❤❤❤❤እንኳን ደስስስስስ አላቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤🙏😘😘

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 Před měsícem +4

    ፍርዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ እመብርሃን እንደልጇ በእቅፏ ሽሽግ አድርጋ በጥበቃዋ ታሳድግሽ የኔ ቅመም ገና ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ እምነቴ ነው መድሃኒያለም ይክበር ይመስገን 😍😍🥰

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 Před měsícem +4

    እኔ ምለው የፈለገች ትልበስ ለሁሉም ነገር ተናግራችሁ ትችሉታላችሁ ።የኔ እናት ደስታሽ እንባዬን ነው ያስመጣሽው ትደግልሽ

  • @emantekalegn8193
    @emantekalegn8193 Před měsícem +11

    🎉ማማዬ የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ ለኔም እንደዚች ማር የሆነች ልጅ ይስጠኝ ይህ የተባረክ ቤተሰብ

  • @user-kh5oi7lu1c
    @user-kh5oi7lu1c Před měsícem +8

    የመቤቴ ስጦታቹ ናት ልደትዬ ከዚህ ለበለጠ ቁም ነገር ታብቃላቹ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +37

    እሰይ በጥበብና በሞገስ ትደግላቹ ለድግሪው ለማስተሩ ያብቃት❤❤❤❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před měsícem +2

      ደምረኝ 🙏

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před měsícem +6

    ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ ፍሬ በእዉነት ደስታሽ ይጋባል እንኳን ደስ አለሽ ቶዴ በአንድ ቃል ምርጥ አባት ነህ የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ኮመንት የምሰጡ ከእዚህ ሁሉ ደስታ የፍሬን ጡት ልትነቅፉ የምትፅፍ ታሳዝናላቹ አይናችን ክፋትን ከሚያይ ደስታቸዉ ይበልጣል ፍሬ እና ቶዴ ምርጥ እናት እና አባት ናቹሁ እግዛብሔር ያሳድግላቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ ተባረኩ ምርጥ አጎት ምርጥ አክስት አለሽ ማሚቶ ደስታሽ ደስታችን ነዉ እድግ በይልኝ

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 Před měsícem +2

    ማሚቶዬ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን ።እንኳን ደስ አላችሁ

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před měsícem +3

    Elelelelele. Congratulations! Mammaye has everything a child needs to succeed in life. Loving parents, positive environment, loving friends and family and above and beyond everything else, she has the love of God in her heart.
    You two are amazing parents. God bless you all.❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před měsícem +2

    ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የልፋታቹ ውጤት ነው ደስ ይላል ሰንበት ትምህርትቤት አስገቧት ለነፍሷ የሚሆንም በግቧት እንግሊዝኛ እንደምታስተምሯት ግዕዝም አስተምሯት ፍሬ ልብሽን አስተካክይ አትገላለጪ ሃይማኖት አታሰድቡ አትገላለጪጪጪ

  • @mekdestsegaye8250
    @mekdestsegaye8250 Před měsícem +11

    መድሀኒያለም ለሀና ሳሙኤልን አንድ እንደሰባት የተባለው ማርዬንም እመብርሀን እንደሳሙኤል ታርግላችሁ

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 Před měsícem +4

    ፈርዬእንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ላይ ስለልጆች አስተዳደግ ብትነግሪኝ አንቺ ውጤታማ እንድትሆን የረዳሽን❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před měsícem +6

    እንካን ደስ አላችው እውነት ማሚቶ ካንቺ ብዙ እጠብቃለው እመቤቴ በምገሱ ታሳድጎላችው ❤❤❤❤❤❤🎉🍾🎈💪🎉

  • @user-nt1re7jt8z
    @user-nt1re7jt8z Před měsícem +10

    የማርያም ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 Před měsícem +7

    ማሚቶ ጎበዝ ልጅ🎉እንኳን ደስ አላችሁ

  • @meskerm2880
    @meskerm2880 Před měsícem +8

    ፍርዬ የልፋታቹ ዉጤት ነች ይገባታል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před měsícem +5

    እልልልልል❤❤❤እንኳን ደስአሊችሁ❤❤❤ማማዬ እድግበይልኝ ሁሉም እወዳችሁ❤❤ከዱበይ❤ነኝ።ደግሞ ሰንበት ትምህረት አስገብዋት❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před měsícem +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ ማብሩክ ማሚቶ እንኮን ደስ አለሽ ሀቢብት ❤❤አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስለቹሁ

  • @lifestyle_fenet
    @lifestyle_fenet Před měsícem +32

    ማሚቶን የሚወዳት ገባ ብሎ ያበረታታኝ እባካችሁ አይከፈልበትም

    • @selamgirma273
      @selamgirma273 Před měsícem

      እውነት ❤😂🎉😢😮😅😊😊

  • @sadi8416
    @sadi8416 Před měsícem +3

    ማሻአላህ ፍርዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ የልፋታችሁ ውጤት ነው❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem +7

    የኔ ቅመም ለትልቅ ደረዳ ያብቃሽ ❤❤❤

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 Před měsícem +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ምናለበት ግን ለግማሽ ቀን ቢሆንም እንኳ ማሚቶን ብታደርገኝ ወይምደግሞ የቶንዴ አይነት መልካም አባት እና ባል የሆነ አጋሬን ብትሰጠኝ😥👏👏👏👏😥

  • @SabaDesta-ed3dn
    @SabaDesta-ed3dn Před měsícem

    ፍሬ ኣንድ ሕፃን ኣምጡና ኣሳድጉት❤ፈጣሪ ደግሞ መንታ ልጅ ይባሪካችሃል። ማማየ ደግሞ ፈጣሪ በክብሪና ሞጎስ ያሳድግልን❤❤❤

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před měsícem +1

    ፍርዬ የኔ ማር አስለቀሽኝ እግዛብሄር አምላክ ከዘመኑ ክፋት ጠብቆ ያሳድግልሽ አንቺ እና አባትዋ ከምትጠብቁት ማአረግ የበለጠ ዉን ማአረግ ታሳያቹ ዘመንዋ በሙሉ የመመረቅ እና የመሸለም ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před měsícem +10

    ቶንዴ """እናትዋን አይተህ ልጅትዋን አግባ አየሩን አይተህ ወደ ቤት ግባ """ይባላል የቤተሰቦችህ ምርቃት ወስዶ የደባለቀህ ከተባረከ ቤተሰብ ነው ምርጥዬ ሚስት የተባረኩ አማቾች አክስት አጎት .....ዋዉዉዉዉ በእውነት ዘራችሁ ይባረክ በመልካም ተሰብሰቡ ❤❤❤

  • @zenashzefo3502
    @zenashzefo3502 Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶ ቆንጆ እመብርሃን ለድግሪው ታብቃሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před měsícem +3

    ማማዬ የኔ ጎበዝ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ ጀግኒት እግዛቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እመቤቴ ከንልጃ ጥላ ከለላ ትሁንልሽ ከአይን ያውጣሽ ለቤተሰቦችሽ ብቻ ሳትሆኝ ያሀገርም ኩራት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedishibru7517
    @tsedishibru7517 Před měsícem

    አግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤️❤️ስወድሽ ለኔም እንደ ማማዬ አይነት ምርጥ ልጅ እንዲሰጠኝ ፀሎት አርጉልኝ ❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před měsícem

    ማማዬ እውነት እኛም በጣም ኮርተንብሻል የኔ ጣፋጭ ጨዋ ሰው አክባሪዋ መጪው ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před měsícem +1

    ማሚቶዬ የኔ ፍቅርርርርርርርር እኔ እንዴት እንደምወድሽ ልነግርሽ አልችልም የኔ ጎበዝ በርች ገና ወደፊት ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ

  • @WholeNoob
    @WholeNoob Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለን ገና ከዚም በላይ ትሆናለች ከእግዚብሄር ጋር እናንተንም የመሰለ ምርጥ እናትና አባትም ፈጣሪ ሰጥቷታል congra 🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před měsícem +1

    እንኳን ድስ አላችህ ለእናት እና ላባት እንደልጅ ትምህርት ውጤት ምንም የሚያስደስት ነገር የለም መጀመሪያው ያማረ መጨረሻውም በጣም ከዚ በላይ ያማረ ይሆናል እባትና እናት የድካማችሁ ውጤት
    ነው ያለ ድካም እና ክትትል ክ 98-....በላይ አይመጣም የወለደ ያውቀዋል
    ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐🙏🏽

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m Před měsícem +5

    የኔ ማሬ አላህ ይጠብቅሺ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před měsícem

    😍😍😍ሚጣዮ እድድድ በይልን ትልቅ ቦታ ደርስሽ የምመኝ አክስትሽ 😍😍ነኝ ውድድድድ ፈቅር ስነስራትሽ ብቻ ይበቃል 😍😍አትቀየሪ እንደ ዘመኑ ልጆች አደራ 😍😍😍

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před měsícem +1

    ማሚቾ እኳን ደስ አለሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤❤❤

  • @user-kw5vn5nk3q
    @user-kw5vn5nk3q Před měsícem +1

    ፉርዬ ምን እንደ ምልሽ አለቅም ብቸ አላመትን የፈጠረ ጌታ ለመመዬም ተነሽ ይስጠትነ እንደዚ ተሸክመ ስትሮጥ የሰየን

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před měsícem +4

    የኔ ቅመም ቅምምም ያልሽ ነሽኮ ሁለ ነገርሽ ሳላሥበው አለቀስኩ😢😢😢

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k Před měsícem

    እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ ትቅደም እንጅ
    አትቀደም በጣም ደስ የምትሉ የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před měsícem

    ማማዬ ጀግና በርቺ ለሀገር ለወገን የምታኮሪ ሁኚ !!!!❤️❤️❤️❤️ ፍርዬ የበረከት ሰራ መስራት ፈልጊ የሰጠሽኝ ስልክ አይሰራም ለልጄ ልደት ተባባሪኝ እባክሽ !!!

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Před měsícem

    በጣም ድስ ብሎኝ እና እናተም በፅሎታችሁ አስቡኝ እኔ በስላም ከስድት ገብች ከልጅ ጋር እንዳክብ ይርዳኝ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 Před měsícem

    ፍርየ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ሚገርመኝ ያለ ሰራተኛ እራስሽ መስራትሽ በጣም ጎበዝ አሁን ላይ የልብ ሚደረስ አይገኝም እና ይሻላል ለቻለ ሰው እራስ መስራት

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 Před měsícem

    የእኔ ደስታ ወደር የለውም ስለማውቀው የማርያም ጎበዝ ልጅ በርቺ 🌹🌹
    🌹አግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🎉🎉🎉

  • @Fthyae
    @Fthyae Před měsícem +5

    አላህ ያሳድጋት ጥሩደረጃ ትድረሶ

  • @user-gh3vv8lb7y
    @user-gh3vv8lb7y Před měsícem

    ፍርዬ አትጨናነቂ ብቻ ፈጣሪን ፍሪጅ ሰውኮ ዬራሱን እያሳረረ ነው የሰውን የሚያማስል ጣፋጫን አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅልሽ ደስ ይላል ህይዎትሽን የምትኖሪበት ትርጉምሽ ናት እሷ❤❤❤❤❤

  • @Hareg_zewdu
    @Hareg_zewdu Před měsícem

    ማማዬ መቸስ እኔ ልጀ ነው ዬምላት ፍርዬ ይቅር በይኝ ማማዬ እድግ በይል ገና ከአች ብዙ እጠብቃለሁ❤❤❤

  • @sitislahedn
    @sitislahedn Před měsícem

    ጎበዝ ልጅ የልጆች ተምሳሌት ትሆናለች እናት እና አባት የልጆቻቸው ትምህርት ቤት ናቸው ክብር ለቤተሰብ

  • @livetube8317
    @livetube8317 Před měsícem +1

    ጎበዝ ማማዬ❤ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስሽ ያሳድግሽ❤ እንኳን ደስ አላችሁ ሺ ትሁንላችሁ አሜን❤

  • @senaithabtemariam7266

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማማዬ እድግ በይልኝ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ነሽፍርዬ ዳጊ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የልጅ ማረግ ይሄ ነው ደስታችሁ ደስታዬ ነው ጠፍቼ ነበር በጣም ይቅርታ ሥራ በዝቶብኝ ነው እወዳችዋለሁኝ ❤❤❤

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 Před měsícem

    Average 98.1 በጣም ከፍተኛ ፋክክር ነዉ የገጠማት ማለት ነዉ በጠም ጀግና ነች በዚያ ላይ የእድሜዋ ማነስ : ማሚቶዬ እንኳን ደስ አለሽ!!! 'የማርያም ፍሬ ዳግማዊ ... ተብሎ ሲጠራ እኔም ስሜቱን በየአመቱ በልጆቼ አዉቀዋለዉ ፍሬ ዳጊ እንኴን ደስ አላችሁ

  • @buzayewberhanu3488
    @buzayewberhanu3488 Před měsícem

    እንኳን ደስአላችሁ አድገሸ እራሰሸንም ሀገርን የምታኮሪ ልጅ ያድርግሽ እግዚያብሄር ያሳድግሽ😍

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Před měsícem

    ኢንቨርስቲ ለማስመረቃ ያብቃችሁ ውይ በጣም ደስስስ ይላል ቃል የለኝም ደስታችሁ ደስታችን ነው ፍሬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez Před měsícem

    ወላሂ እንኳን ደስ አለሽ ፍርየ ተሸልማ ስትመጣ እንባየ መጣ የምር
    እኔም እንደንቺ ጎበዝ እናት ያርገኝ ጥሩ ልጅ ይስጥልኝ

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 Před měsícem +1

    መሻአሏህ እድግበይ ❤ የኔም ልጅ አደኛ ነው የወጣችው ግን አለመታደሌ ከጎኗ አለመሆኔ አይይይይይይ ስደት😢

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል ክብሩን መድሀኒያአለም ይውሰድ እንኳን ደስ አላቹ፡መጨረሻውን ያማረ የሰመረ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaneHne
    @HaneHne Před měsícem

    ማሚቶ የኔ ድንቡሽቡሽ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ አላህ ትልቅ ደረጃ አድርሶሽ ከዚህ በበለጠ ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ልጅ ያድርግሽ እደጊ ተመንደጊ ❤❤❤❤

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 Před měsícem +3

    ስላም ቤተስቦች እንኮን ደስ አላችሁ ልጃችሁ ለዚህ ስለበቃችላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🎈🎂🎉 በተረፈ ግን (Video ) ከመስራታችሁ በፊት አስባችሁበት ቢሆን ምንም አበሻ ብንሆንም ልጃችሁን በዚህ እድሜዋ በሁለታችሁ መሀል ማስተኛት ተገቢ አይደለም ተፅእኖ አለው ወይም ትልቅ ናት ማለትም ሳይሆን ግን ትንሽም ቢሆን የውጭውን አለም ላይፉ አይታችሁ እምታውቁ ይመስለኛልና እንደ ስለጠነ ስው ሆናችሁም ስታስቡት ምን ይመስላችሃል?🌸🥰🥰❤️

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Před měsícem

      እኔም ከዚ በፊት ተናግሬ ነበር እንግዲ የሚበጃቸውን ያውቃሉ ከፍቅር ሊሆን ይችላል ለማማዬ ለዕድገቷ ግን ክፍሏ ብትተኛ ጥሩ ነበር አይ ካሉ ምንም ማድረግ አይቻልም የኔ ማማዬ ግን በጣም እወድሻለው የኔ ዶጮ እደጊ ለቁምነገር ያብቃሽ❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před měsícem

    እግዝያብሔር ጅምሯን ያሳመረ ፍፃሜዋንም ያሳምርላት አንዷ ሺ ትሁንላች አድጋ ደሞ ለዬንቨርስት ምርቃት ያብቃ ት እንኳን ደስ አላችው

  • @solomonyonas4694
    @solomonyonas4694 Před 10 dny

    ጎበዝ እንዳንቺ አይነት ልጅ አይቼ አላቅም ❤️❤️❤!በአካል ባቅሽ እኔ እራሱ ምሸልምሽን አታቂም ነበረ አድናቂሽነኝ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😮

  • @user-sf8et6br2h
    @user-sf8et6br2h Před měsícem

    ፍሬ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ
    አንድ አስተያየት አለኝ ፍሬ እንድታስተካክለውን ሃሳብ የምሰጠው ቶንዴ ኩራታችን ነሽ ሲል አንቺ ደግሞ ኮርቸብሻለሁ..... ቶንዴ ሁሌም የኛ ሲል አንቺ የኔ ታበዛለሽ ይሄንን አስተካክይ በተረፈ እጅግ የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před měsícem

    ማማዬ እመቤቴ በዘርፉፉ ቀሚሷ ሽፍን አርጋ አሳድጋ ለቁም ነገር ታብቃሽ❤ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወላጆችሽ እኛም ኮርተንብሻል የማርያምዬ💐💐❤❤❤❤❤ሺ ሁኝላቸው

  • @azebhagos8255
    @azebhagos8255 Před měsícem

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ፍርዬ እና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ ቸሩ መድሃኒአለም ከእናተ ጋር ይሁን

  • @user-cz1th6kt2f
    @user-cz1th6kt2f Před měsícem

    እንካን ደስ አላቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ደሞም በትልቁ ምረቃትዋ በወግ በማረግዋ ያድሪሳቹ የልጆች ዉጤት እናትና አባት ናቹዉ እና በሪቱ❤❤❤❤❤❤

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከናንተ ልጅ አስተዳደግ እማራለው ፍሬ ትንሽ ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Před měsícem

    እንኳን ድስ አልችሁ እውነት በጣም ድስ ይምትሉሁ ቤተስብ ናቸው በጣም ነው ምውዳችሁ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Před měsícem

    የኔ ፍቅር ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ከፍተኛ ደረጃ ደርሰሽ የምናይሽ ያደረገን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ወንድምና እህት ይስጥሽ

  • @uaesh8887
    @uaesh8887 Před měsícem

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅላቹ ያሳድግላቹ እኔም ተደስቼ አልቅሻለሁ ከአይን ይጠብቃት ጥሩ ደረጃ የምትደርስ ያርጋት በድጋሚ ማሻአላህ ማሻአላህ በሉላት.........

  • @user-ps6re4dq7f
    @user-ps6re4dq7f Před měsícem

    ማማዬ የኔ ጣፋጭ ፍርዬና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያድርስላችሁ ሰንበቶ ትምህርት አስገቧት ፍርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 22 dny

    ይህን ኮሜት የሚታነቡ ሁሉ አለህ ካክፉ አደጋ ይጠቢቃቹሁ

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Před měsícem

    ፍሬዬ አልሀምዱሊላ በይ ባለፈው የተናገርንሽ እኮ እኛ ስት አመታችን አይደል ከልጆቻችን ከተለየን ለዛ ነው ማማዬ ጎበዝ የአንድ ሺ ያድርግሽ ፍሬዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @astertasew2332
    @astertasew2332 Před měsícem

    ማሚቶዬ የኔ ቅመም አንቺ ሺ ነሽ የኔ ጀግናእንኳን ደስ አላችሁ ማሚቶ አንድ ሳትሆን ሺህ ነች ፍሬ አንዳንዴ ሰሰው በሚሰጠው ኮመንት አትከፊ አንዳንድ የመናገር ሱስ ያለበት ነው አንዳንድ ደግሞለማሚቶ ከማሰብም ይሆናል ቅር አይበልሽ ማሚዬ እመብርሃን ከፍ ታድርግሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ የኔ ቅመም

  • @amisweet5064
    @amisweet5064 Před 4 dny

    ❤❤❤እግዚሀብሄር በጥበብና በሞገስ በደሙ ሸፍኖ ለትልቅ ደረጃ ትድረስላችሁ ልጅ ማንን ይመስላል ሲባል ቤተሰቡን ነውና ከእግዚአብሔር በታች የናንተ ተምሳሌት ነች በብዙ ተባርካችኃል በእውነቱ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ሚጢጢዬዋ እግዚአብሔር ለትልቁ ያድርስሽ አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉congratulations Yemareyam fere 🫶😘🙏

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před měsícem +1

    ፍርዬ የኛ እንስፍስፍ Mamito is lucky to have mom like you

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před měsícem +2

    የኔጣፋጭ አላህያሳድግሽ ፍሬናዳጊእንኳንደስአላችሁ

  • @teruyeteru
    @teruyeteru Před měsícem +2

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ♥♥♥

  • @almazail140
    @almazail140 Před měsícem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ያሳድግሺ

  • @user-ey5co5cx5h
    @user-ey5co5cx5h Před měsícem +1

    Congratulions!!mamya🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሰድግለቹ ለወግ መዕራግ ያብቀለቹ መልከሙን ሁሉ እመኝለችሀለሁ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před 24 dny

    እንዴት የምትወደዱ ቤተሰብ እንደሆናችሁ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጃችሁን እመበቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርሰላችሁ የልፋታችሁን ታሰደሰታችሁ።እንኳን ደሰ ያለሸ። መሚቱ ቆንጆጆጆጆጆጆ

  • @EmebetMekiria
    @EmebetMekiria Před měsícem

    ማማማየየእኔ ዉዲ እንኳንደስአለሽ ፍሬነቶንደም እንኳን ደስ አላችሁ ልፍታችሁፍሬ ማፍራቱደስ ይላልልል ከዝህ በበለጠ ቀሪዉ ህይወታችሁ የደስታየስኬት ይሁንላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y Před měsícem +4

    ማሻላህአላህያሣድግሽ

  • @GgdggHgkvh-rs2th
    @GgdggHgkvh-rs2th Před měsícem

    የማሚቶ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤ማማዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ🎉🎉🎉🎉