ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ forms.gle/jjMf...
    #daggyslifeclass #daggyshow

Komentáře • 1,2K

  • @maaalaaa9668
    @maaalaaa9668 Před rokem +252

    የገራገሩ የወሎ ልጆች ታምራላችሁ ባህላችንን ስላስተዋወቃችሁልን በጣም ደስ ብሎናል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @user-rl5rc3uk9j
      @user-rl5rc3uk9j Před rokem

      @@fatumawase ደመርኩሽ መልሽልኝ ብድሬን

    • @tigrayfirst5399
      @tigrayfirst5399 Před rokem

      ገራገሩ ማለት ሥድብ ነው ።ሙገሣ መሥሏችሁ ገራገሩ አትበሉ

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 Před rokem +6

      @@tigrayfirst5399 ምኑነዉ ስዲቡ ገራገር ማለት የዋህ ሰጭ በፀባይ ያለዉ ሰዉማለትነዉ

    • @user-xr7vv3fk2b
      @user-xr7vv3fk2b Před rokem

      @@user-rl5rc3uk9j ደምሪኘመዋ

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Před rokem +306

    ወይ መታደል ወይ መባረክ እናትም እህትም ሁሉን ለመሆን መባረክ ስታስቀኑ ዳጊየ አንች ለብዙዎች ተምሳሌት ነሽ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ከነሙሉ ቤተሰብሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Fezaw
      @Fezaw Před rokem +1

      Well said! 👍🏽

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@KK-ri2gu ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@Fezaw ደምሪኝ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem +1

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ማሮቼ❤❤❤

  • @mekihabeshswit3456
    @mekihabeshswit3456 Před rokem +433

    ማነው በሰው ደስታ ደስታ የሚሰማው

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +48

    የኔ ገራገር አማራ ወሎዬ ሺአመት ኑሩ ደስታችሁ ይብዛ

  • @zdfenetawasim8441
    @zdfenetawasim8441 Před rokem +62

    ትልቅ እህት እናት እኮናት ዳጌየ እድሜ ልክሽን. ጤና እደሜ ይስጥሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před rokem +22

    ይታደሉታል እንጂ ኣይታገሉትም ዳግየ ታድለሽ እናትም እህትም ሁነሽ ለእዚህ ክብር ስላበቃሻቸው እውነት ቃል የለኝም ትልቅ ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ደስ ኣለሽ / እንኳን ደስ ኣላችሁ የምር ኣስቅናችሁኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @user-rl5rc3uk9j
    @user-rl5rc3uk9j Před rokem +56

    አፈሩ ነው ወሎ መልካም መልካም ልብ ቀና የሚያበቅለው የእኔ ወርቅ ድምቅ በሉሉልኝ የሀገሬ ልጆች ስዎዳችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +2

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

    • @mitu8128
      @mitu8128 Před rokem +1

      welo ye yewahoch,ye konjowoch hager

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 Před rokem +21

    አንቺን እህት ሳይሆን እናትነትም መባል ያንስብሻል በቃ ልዩ ነሽ እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ዘርሽን እንደምድር አሸዋ ያብዛው እናንተን አይነት ሰው በምድሪቱ መብዛት አለበት ልዩ እህት ነሽ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Před rokem +95

    አቤት ዳጊዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው ምታምሩት አክስት ለመሆን ያብቃሽ 😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @nursrhymes
    @nursrhymes Před rokem +104

    This sister and brother relationship is so beautiful. Gorgeous couple too. May God continue to bless you all 🙏 🇪🇷

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋዋው

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +11

    ዳጊ ወልደው ደሞ ልጆቻቸውን ለመሳም እግዚአብሔር አምላክ ያብቃሽ የኔ እናት አለ እንዴ እንደዚህ አለ እህታ ይከብዳል ጨምሮ ጨምሮ ጤናን ይስጥሽ ዋናው ጤና ነው ዳጊዬ እውነት ሳየው እንባዬን የምታመጭው እናት የማትሆነውን ነው የምትሆኝው እግዚአብሔር ይክብርሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @Fezaw
    @Fezaw Před rokem +31

    Omg! I’m loving this family. The groom is awesome. What a charming and unique bubbly personality he has. Very unique for us Habeshan. Love from Eritrea 🇪🇷
    Ur big sis, wow what a wonderful woman ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Před rokem +70

    ምን አይነት ምርጥ የናት ምትክ እህት ነሽ አቺን የሚገልፆ ቃል የለም ሙሽሮቹ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ አቤት ውበት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +2

      ደምሪኝውዴዋውዋዋው

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před rokem +30

    እናት አባት ኑረው ይሄን ደስታ ቢያዩ ብየ ተመኘሁ

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 Před rokem +4

    ወሎ ላይ ደሴ ላይ ነው ቤቷ የሚያምረው አንገቷ......በጣም ደስ ይላል ዳጊ መታደል ነው ወንድምን እንደ እናትና አባት ሆኖ መዳር ትንሿን ደግሞ ለዚህ ያብቃልሽ፣

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před rokem +64

    ወሎየወች በየሄዳቹበት ፍቅር እንደዘራቹ የኔ ውብ ህቦች ባህላቹን ስለምትወዱ 💙 አላህ ትዳራቹን ይባርክ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +47

    አቤት ዉበት ባህል ወጉን የጠበቀ ፍቅር የሆናችሁ ሰወች ናችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ መልካም የትዳ ዘመን ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 Před rokem +51

    ዳጊየ ቃላት ያጥረኛል ለኔ ጀግናየ ነሺ እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥሺ፣

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube Před rokem +1

      አውነት ነው
      ኢትዮጵያ ጀ ግ ና የ
      አህቴ

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝውዴዋው

    • @irikrir538
      @irikrir538 Před rokem

      ትክክል🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝ

  • @ladaylyn
    @ladaylyn Před rokem +5

    ደስ የሚል የቤተ አምኻራ ወሎ ላኮመልዛ ባህል አይተንበታል። ተባረኩ ፣ ውለዱ ፣ ክበዱ 🥰 የወንድማችንን ምርቃት በጣም ነው የወደድኩት! #አማራባህል #"አማራሰርግ

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 Před rokem +17

    በሂወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ሰርግ አየው በሐሉንም ወጉንም ወዙንም የጠበቀ ሰርግ ሁፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ💚💛❤

  • @seada9327
    @seada9327 Před rokem +9

    በባህል ልብስ ደምቃችሁ ዉበታችሁ ጨመረ አቤት ወሎየወች አቤላ & ሳምሪ ትዳራችሁን አላህ ያሳምረው እስከ መጨረሻዉ ዳጊየ የኒ ማር ድንቅ ሴት ነሽ ትለያለሽ🥀🌹🥰

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +6

    እስካሁን ድርስ ባየው ባየው የማልጠግባችሁ ዳጊየ አችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ጀግናየ ነሺ ለኔ
    እዴት እደምወዳችሁ ልኡል እግዚአብሔር ሽክፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን በፉሬ ይባርክላችሁ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před rokem +20

    እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይቼም አላውቅም ለሁሉም ቤተሰብ የፍቅር መንፈሳቹህ ይደርበት ዳጊ ምርጥ እህት

  • @mita21166
    @mita21166 Před rokem +9

    በ እህይወት ዘመኔ እንደዚህ ያለ ሰርግ አይቼ አላውቅም አቦ ዳጊዬ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ❤

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Před rokem +7

    ዳጊየ ደስታሽ ይብዛ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሙሽሮቹም ውለዱ ክበዱ እንዲህ ነዉ ወሎ መወለድ ፍቅርን ለአለም ማስተማር

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg Před rokem +20

    አላህ ለኛም ይስጠን እድህ ያማረ ፍቅር እና መተሳሰብ ያለበት ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ 🌹🌹🌹🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před rokem +3

    የእግዚአብሄር በረከት የሞላበት ሰርግና መልስ። እንዴት ልብን ያሞቃል። ዳጊ ተባረኪ። የእናትም የአባትም የእህትም ቦታ መሆን ቀላል ባይሆንም አንቺ ግን ሞገስ የሞላብሽ ሆነሽ በድል ተወጣሽው። አሁንም በረከት ይብዛልሽ ከነቤተሰብሽ። I couldn't help being emotional watching this video.

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Před rokem +11

    ተባረኩ ዳግዬ ይድንግል ልጅ የልብሽን መሻት ይስጥሽ እረጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰቦችሽ ይስጥልሽ ሁሌም ደስ ይበላችው ፍቅራችው ይስቀናል መባረክ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውው

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w Před rokem +7

    ያገሬ ልጆች መገን ወሎ ከአውስትራሊያ መልካም ትዳር ዳጊየ የወሎ ፈርጥ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před rokem +22

    የአመቱ ምርጥ ሰርግ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ዳጊ😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    አወን እንግዲህ ከጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ ይሁን በጣም ደስ የሚል የወሎን በሀልና ወግ ያለው ጥፍጥ ያለ ሰርግነው ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይባረክ!!

    • @getachertadesse7662
      @getachertadesse7662 Před rokem

      Aboooo yemechish betam betam desiii telalachihu fiker enategar yebezaaaaa

  • @hssh9490
    @hssh9490 Před rokem +4

    ወላሂ ስታምሩ የአመቶ ምርጥ ስርግ ዳጊየ ጅግና ሴት ጨምሮ ጨማምሮ ደስታውንም ሀብቶ ነም ይስጠሽ መልካም ሴት ነሽ ወላሂ

  • @maritumoges6123
    @maritumoges6123 Před rokem +34

    ይሄ ቤተሰብ እኮ ይለያል ፈጣሪ ይባርካችሁ

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋዋው

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před rokem +17

    የእውነት በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዳጊ ለእኔ ልዩ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ🌹🙏ውለዱ ክበዱ🌹❤ሙሽሮች🌹🌹🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane2817 Před rokem +3

    እንደዚህ ቤተሰብ አይቸም አላውቅም ፍቅር የሆናቹ. ዳግየ ንግግርሽ ደጋግሜ ቢሰማውም አይሰለቸኝም የኔ ቆንጆ congeratlation 🇪🇷❤❤❤

  • @elsabetfanta264
    @elsabetfanta264 Před rokem +7

    ዳጊዬ አንቺን በቃላት መግለጽ ከባድ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤️

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Před rokem +8

    ወላሂ ስታምሩ አቤት ወሎዬ አማራዬ ድምቀታችንኮ

  • @helenfeseha5537
    @helenfeseha5537 Před rokem +13

    በደስታችሁ ላይ ደስታን ይጨምርላችሁ.Enjoy to the fullest! ዳጊዬ እንኳን ለወንድምሽ ለኛም ምርጥ ሴት ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ!!

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před rokem +4

    ከናንተ ፍቅር ብዙ ተማርኩ ምን ብየ እንደምፅፍ አላውቅም ዳጊ አንች ለብዙወቻችን ብርታት ጥንካሬ ነሽ ወንድምሽን ብቻ ሳይሆን በዙሪአሽ ያሉትን ሁሉ የምርጅና የምታስደስቺ ያርግሽ የዶኪማስን ጓዳ የሞላች እመብርሀን ቤታችሁን ትሙላው

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Před rokem +29

    ሁሉ ነገራችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስታምሩ❤️ሙሽሮች ዘራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
    ዳጊ የምትናገሪውን በተግባር የምትኖሪ ድንቅ የተግባር ሰው ነሽና አከብርሻለው❤
    አለ ገና አለ ገና 👏🏼👏🏼
    የዳጊዬም አለ ገና👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před rokem +9

    ይሄን ወርቅ እና ድንቅ ቤተሰብ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @hailaseid2220
    @hailaseid2220 Před rokem +10

    አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ
    ፍቅር ያልገባው ሰው ምን ያደርጋል ደሴ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +5

    ,እውነትነው ምን ያረጋል ደሴ😂😂😂😂😂😂ትለያላችሁ❤

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +8

    የእምየ የደሴ ልጆች ሺ አመት ኑሩ ዳጊየ ተባረኪ የኔቆጆ እህት የእናት ምትክነች😍😍😍😍

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +7

    ወይኔ መራቂው ሀየ ማሰላማ😂😂
    ስታምሩ❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Před rokem +14

    ኦፍ ስታምሩ ባህላችን ጠብቃችሁ አላህ የሰመረትዳር እስከሂወት ፍፃሜያችሁ ድረስ ያድርግላችሁ ውድ ያሀገሬ ልጆች

    • @gmelhomar6625
      @gmelhomar6625 Před rokem

      ያለው፣ምንግዜም፣ያምራል፣ማሻአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@gmelhomar6625 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @madi8643
    @madi8643 Před rokem +7

    ትልቅ እህት እናት ማለት ናት ምን ጊዜም ልክ እንደ እናት ነው እምታስበው
    እኔም የኔ ታናናሾች አሉኝ ሁል ጊዜም ከራሴ ደስታ የእነሱን ነው እማስቀድመው ትልቅ ሀላፊነት ነው እሚሰማኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው

  • @bint4181
    @bint4181 Před rokem +19

    ዳጊዬ 😍እኛ ወሎየወች ባህላችን ዉበታችን የሌለ ዉብ ነን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před rokem +12

    Wow so beautiful and beyond !! The traditional song and dance reminded me my family's birth place Wollo-Dessie am proud.
    OMG! What a sister you are so amazing Dagi
    May God Bless you more and more 🙏 💚💛❤

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Před rokem +16

    ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይዞኛል ❤

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 Před rokem +24

    What a beautiful family ! Congratulations to the Groom and bride . God bless your marriage , I wish you all the best in life❤️🙏🏾🇪🇷❤️🙏🏾🇪🇷

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +4

    ለባህላችን ያላችሁ ክብር በጣም ያደነኳችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ !!!!!!!!!

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před rokem +4

    ባየው ባይው ልጠግበው ያልቻልኩት ሰርግ ማሻ አላህ ስታምሩሩሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +4

    የእውነት ከቃል በላይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይባርክሽ ዳጊዬ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před rokem +2

    ዳጊዬ አቦ የወሎ ዱአ ምናም ባህላችንን ስላሳያቹን በጣም ደስ ይላል ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሉም ቢድዮችሽን አይቼ የናተ ቤት ህይወት ልክ እንደኛ ቤት ነው በኢትዮጵያ ታይቶ የማይታወቅ ሰርግና ምላሽ ነው ።በኢነስተግራም ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +19

    ፈታ ያለ ቤተሰብ ❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ አቦ የገሬ ልጀች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውዋበቅንነትዋውዋ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Před rokem +5

    ፍቅርና ባህል እጅግ በሚያምር ስነ ስርዓት የታየበ፤ የሚያሳሳ የህትና ወንድም ፍቅር የነገሰብት፤ ሙሽሪት በባሏ ብቻ ሳይሆን በቤተሰብ ፍቅር ጭምር የናኘችበት መልካም ጋብቻ ነው!!!
    አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ፤ ውለዱ ክበዱ።

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Před rokem +4

    ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ሙሉ ቀን ትንሽ ፈገግ አልኩ በናንተ ቢዲዎ በጣም ደስ የሚል ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @geteabebe4235
    @geteabebe4235 Před rokem +1

    1000ግዜ ያይሑት ዬአመቱ ምርጥ ተግባብተው ዬተጋቡ ደግሞ ቁመነዎ ሥታምር ውለጅ ክበሪ ምርጥ እሕት አለሕ ሙሸራው

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +8

    ያንችን ብርታት ተመኝሁ ዳጊ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሙሽሮቹም ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ♥♥♥♥♥♥ የዳጊ አዳናቂወች እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před rokem +6

    ከ ፋራ ጋር ሰርግ ቤት ከመሄድ
    ከ አራዳ ጋር ልቅሷ ቤት መሄድ ይሻላል ሲባል...ነበር
    ምርጥ የ አራዳ ሰርግ ነው👌👌👌

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l Před rokem +2

    ዳጊየ የኔ ወርቅ የኔ ወሎዬ ኮሜንት ባልፅፍም ሁሌ እከታተልሻለው ለኔ ሞደሌ እንድትሆኝ እየሞከርኩ ነው ማስታዋለሽ ይገርመኛል እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዘመው 😍

  • @WGK4684
    @WGK4684 Před rokem +1

    ዳጊዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ለቤተሰብ አለኝታ መሆን የገባሽ ቁምነገረኛ ጠንካራ የልጅ አዋቂ ነሽ አርያ ነሽ እውነት እድሜ ደስታ እና ጤና ይስጥሽ ሙሽሮች ወልዳችሁ ሳሙ በጣም ታምራላችሁ .....ደግሞ የዳቦ ስሟ ተመችቶኛል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +5

    Your bro definitely actors, beautiful wedding and I’m so happy seen Wollo tradition dance and cloth ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 Před rokem +3

    ወሎየነታችን ዉበታችን ወይኔ ሥታምሩኮ ልትመሠገኑ ይገባችኋል ባህላችንን አጉልታችሁ አዉጥታችሁታል ዋዉ😘😘😘😘😘

  • @hanichotube
    @hanichotube Před rokem +2

    እንኮን ደስ አላችሁ የእመቱ ምርጥ ስርግ ማለት የእናንተ ነው ትልቅ ምስጋና ለዳጊ ምርጥ እህት ነሽ ዋውውው

  • @selam1244
    @selam1244 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ እፍ ደሰ ይላል እህት የናት ምትክ ናት❤👈

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 Před rokem +8

    ዳጊየ የሴቶች በላይ ጀግና ሴት ነሺ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +4

    ወሎየነት ምርጦቹ የደሴ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ዳጊ እድለኛ ነሽ እናትም እህትም ❤️❤️

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +6

    ❤️ማሻ አላህ ፈጣሪ ጨምሮ መጎዝ ክብር እድሜ ከጤና ጋር ይባርካችሁ የልጅ አዋቂ ናችሁ የፍቅር ቤተሠቦች +ዳጊዬ እድለኛ ነሽ❤❤

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 Před rokem +2

    አምላክ መርቆ ሲሰጥህ እንዲህ ነው። የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ፤ ውለዱ ክበዱ።
    #ዳጊዬ_የሰው_ጥግ❤💪❤ እንኳን ለዚህ ታላቅ ደስታሽ አባቃሽ ታላቋ ሴት💪💪💪
    ስወድሽ ሳከብርሽ አይገልጸውም። እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ ታሪክ ትሰሪያለሽ ጀግናዋ ሴት።።።።።።።

  • @notcutiexbunny
    @notcutiexbunny Před rokem +4

    I love you daggy. You are so loving and caring for your family! God bless you. You're so gentle and smart and same with your brother. Love you guys!

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem +6

    አቤት እናተልጆች በምንቃል ልግለፃቹህ ትዳራቹህ ያማረየሰመረይሁን ዳጊየ ዉብሴትነሽ ቃል የለኝም ምርጥልዩሴት እናትም እህትም ነሽኮ የሁሉ ተምሳሌትነሽ
    የአመቱ ምርጥ ሰርግ ዳጊየ በቃ እባየመጣ መልካምነትሽ

  • @tirsitsehalu9597
    @tirsitsehalu9597 Před rokem +1

    የገራገሩ የወሎ የአገሬ ልጆች ከሰርጋችሁ እስከመልሱ ድረስ ያለው ፕሮግራም የማይጠገብ ጋብቻችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 Před rokem +4

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳጊዬ የዘላለም ደስታ ይስጣችሁ

  • @hanaterefe7610
    @hanaterefe7610 Před rokem +10

    ዘመዶቼ እኮ ነው ምትመስሉኝ። የነቃችሁ፣ ታስቀናላችሁ። የእግዚያብሄር መንፈስ ያለበት መሰረቱ ፍቅር ብቻ የሆነ ቤተሰብ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውው

    • @amimichael2040
      @amimichael2040 Před rokem +1

      Lenem lik endanch degdgme kemyet yetenesa ynafukungal zemdoch amsulugnal

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před rokem +3

    አቤት ውበት በባህል ልብስ ድምቅ ብለቻሁ ባህላችንን ስላሳያቸሁ በጣም ደስ ይላል አቤላ &ሳምሪዬ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ😍 ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆይሽ ❤❤❤

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye5413 Před rokem +4

    መልክት ሚስጥር ውብ የሆንሽ ልጅ እውነት ከልብሽ ኖርሽባት ምድርን እውነትኛ ልብ አለሽ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @hirutfekadu3845
    @hirutfekadu3845 Před rokem +3

    ስታምሩ አንደኛ ሙሽሮች ❤❤
    ዳጊዬ የኔ ቀና ልብ ስወድሽ😍😍

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 Před rokem +10

    መታደል መባረክ ነው እጅግ ውብ ናችሁ ደሮስ ወሎየ ሁናችሁ ባታምሩ ነበር እሚገርመኝ
    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před rokem +1

    ዳጊዬ ትልቅ እህት እኮ እናት ማለት ናት እንኳንም ደስ አለሽ ለሙሽሮችም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Před rokem +2

    ወንድማችን 🤣🤣🤣ቀልደኛ ነዉ 🤣
    እግዚአብሔር እስከ መቸረሻ አይለያችሁ በቤቱ በትምህርቱ በቸርነቱ ይስተብቃችሁ 😍

  • @yenu5076
    @yenu5076 Před rokem +45

    ለጉራ ሳይሆን አማራ ስደግስም ሲድርም አዝኖ ሲቀብርም በጣም ውበት አለው ደስታ ከቤታችሁ አይጥፋ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 Před rokem

      ትክክል ሁሉ ነገር ያምርባቸዋል

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      የክርስቲያን ሰርግ ሁሉም ቦታ ደማቅ ነው እግዚአብሄር ይመስገን💒🙏😍

    • @user-jv9zh3bw2n
      @user-jv9zh3bw2n Před rokem

      ​@@redetayalew1187 😂😅ተይ ረዱ ይሄ ክርስትናን አይወክልም በክርስታና እድህ የተጨናነቀ ልብስ የሙታን ፀጉር ተሸክሙ አላለም ቁጥን ጡትን ውጥርጥር አርጎ የታሸገ ጥሬ ጨው ምሰሉ አላለም

    • @user-jv9zh3bw2n
      @user-jv9zh3bw2n Před rokem

      ​@@redetayalew1187 ክርስትና ሙሉ ቀሚስ ፀጉርሽን ሸፍነሽ ሞካፕ ሳትለቀለቂይ ሳትገላለጭ ተሰትረሽ በመዝሙር ነው የተፈቀደርልሽ

    • @MignotWoubshet
      @MignotWoubshet Před rokem

      ሀቅ ብለሻል

  • @makditube1887
    @makditube1887 Před rokem +3

    dagi yete እንኳን ደስ ያለሽ የሰፈሬ ልጆች እናንተ ሆስፒታል አካባቢ እኔ መላኩ ደሳለኝ በላይ በጥቅሉ የሚደ ሴልጅ ውች መልካሜ ትዳር ዘመን ትዳራችሁ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይባርከዉ

  • @abebamekete1042
    @abebamekete1042 Před rokem +2

    ዳጊየ ፀበይ ቁንጅና ስብህና እውቀት ስወድሽ እስከ ቤተሰቦችሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před rokem +1

    እንኳን ደስ ያለሽ ዳጊ አድናቂሽ ለነሱም የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቸው።

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ እኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮቹ በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ሁለዱ ክበዱ ሰላም ለኢትዮጵያ😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Před rokem +7

    የናዳጊ ቤተሠቦች ከነሡም አልፈው ፍቅር ን ለህዝቡያስተምራሉ ሳስባችሁግንዳጊየ ወሎየ ትመስሉኛላችሁ😍🤣👌

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před rokem +1

    ግልፅ ግልፁን እንነጋገር ብዬ ነው ዳጊዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @haimekwt5447
    @haimekwt5447 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ከሰጣን ፈተና ይጠብቃችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ የባረከ አምልክ ትዳራችሁን ይባርክ! እኛንም እኮ በደስታ ገደላችሁን ክፉ አይንካችሁ አቦ
    የፍቅር አገር ሰው ወለየወች እኮ እንለያለን ማርያምን ብቻ ይስጠን እንጅ የፍቅር ጥግ ነው የምናሳየው ♥

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 Před rokem +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ያገሬ ልጆች

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Před rokem +4

    የኔ ወለዬዎች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️🥰❤️

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před rokem +1

    ዳጊ ቆንጆ አንቺ እናት ነሽ ለእህትና ወንድሞችሽ። ልዩ ነሽ በስመአም። መዝሙሩን እና ዘፈኑን መቀላቀላቹ ባልስማማም። 💪💪 ❤ ለዳጊ

  • @medigirma3952
    @medigirma3952 Před rokem +2

    የኔ ፍቅር ዳጊ እንኳን ደስ አለሽታስቀናላችሁ..... እድሜ ይስጣችሁ ሁላችሁም !!!

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Před rokem +4

    እዳፈጠጥኩ እደተደሰትኩ እዳለቀስኩ አለቃ ዳጊ አችን ምንም አይነት ወርድ አይገልፅሽ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +4

    እህትም እናትም ጓደኛም ለሆነችህ እህትህ ዳጊ እድሜና ጤና

  • @tazashtube6534
    @tazashtube6534 Před rokem +1

    በእናንተ ንግግር የእኔ ማልቀስ ይገርማኛ እና እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያልግላችሁ አሜን፡፡ ዳጊ እግዜብሔርሽ አመስግኔ እንኳን ደስ አለሽ 💞💚💛❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ አላህ ትልቅ ቦታ የድሪስልሽ ወድምሽን ጀግና ሴት ነሽ ደጊዬ የእህት ጥግ ያሰዬሽን

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před rokem +9

    ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ በጣም ታሳሳላችሁ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውዋው

  • @zerfieayenew7639
    @zerfieayenew7639 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ ዳጊ የኔ ጀግናዬ ነሽ አቤልና ሳምሬ ውለዱ ክበዱ