እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ
    forms.gle/jjMf...
    #daggyslifeclass #daggyshow

Komentáře • 2,5K

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před rokem +725

    ኢትዮጵያ ውስጥ እደዚህ ኣይነት ኣኗኗ ለመጀመሪያዬ ሳይ ማሻኣላህ ኣላህ ፍቅራችሁን ከክፉ ይጠብቅላችሁ ኣረቢ የእናተን መጥፎ ኣያሳየኝ ዳጊዬ ክብርና ሞገሱን ከረጂም እድሜና ጤናጋ ይስጥሽ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před rokem +436

    የሚገርም ደግነት :: ትልቅ ! ፍቅር :: አስተማሪ ህይወት :: ደግ ! ጀግና ! እህት ! እናት ! አባት ! ነሽ :: እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክሽ ለዘላለም:: ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ :: ፍቅሩን ያብዛላችሁ :: ለብዙ ሰው አርአያ ትሆናላችሁ :: ዳጊዬ ! ህይወት እንደዚህ ነች በቃ :: የ ወላጆቻቹሁን ነፍስ ይማር :: እግዚአብሔር ይመስገን :: ጀግኒት ብየሻለሁ::

  • @Selam-lj2tw
    @Selam-lj2tw Před 4 měsíci +3

    በውነት ድንገት ነው ያየሁት ዩቱብ ላይ ቪዲዬውን መሰጠኝና ውስጥ ገበሁ የወንድምሽን ሰርግ መሰጠኝ ዝም ብዬ ማየት ጀመርኩ በውነት ከምንም በላይ የሳበኝ ግን ያንቺ የህትነት ስስት ፍቅር ምን አይነት ቃላት ልጠቀም በውነት ... እሱም ደስ ሲል በስስት ነው ሚይሽ አምላክ አብዝቶ ያስባችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት ብዙ ለመፃፍ ፈልጌ ግን ሀሳቤ ሁሉ ተምታታብኝ ግን እህት እናት አባት ቤተሰብ ... ብዙ ነሽ አምላክ አብዝቶ ያስብሽ 🙏🙏🙏

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +25

    የአንቺን ኑሮ ማየት ቢያስደስተኝም ለአብዛኛው የሀገራችን ህዝብ ገና ገና እረ ገና መኖር አለመጀመራችንን ያሳየናል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +183

    እንኳን እናት እና አባትን ያክል ነገር ተለይተው እንደሁ የደስታ ቀን ያስለቅሳል😭 አንቺ ግን ጀግና ነሽ እህት ወንድሞችሽን ለዚህ ማብቃትሽ አብራችሁ ስብስብ ብላችሁ መኖራችሁ ደስ ይላል ዳጊዬ💚💚

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሩኝ

    • @anezinmulatu6713
      @anezinmulatu6713 Před rokem +4

      አዎ የኔም ስሜት ነው እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል እኔም ድህነቴ ነውጂ እንደዚህ ከወንሞቼ ጋር ብኖር እፈልጋለሁ ግን ዳጊ እድሜና ጤና ይስጥሽ ደሞ ልጅሽ ወድም ወይም እህት ቶሎ በይ።

    • @nuhaminmesfin1293
      @nuhaminmesfin1293 Před rokem

      አናት አላት ምን የመሠለች ጠንካራ ጎበዝ ለምን እናቶ ማንሳት እንደማትፈልግ ቢያንስ ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳታለች

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před rokem +53

    ወይኔ ቤቱ ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ነው በጣም የሚያምር ነው በጣም የማደንቃችሁ ዛሬ የቤተሰብ ፍቅር በጠፋበት ጊዜ እናት ልጇን ከቤት አውጥታ በጣለችበት ዘመን ይህን ቤተሰብ ማየቴ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před rokem +2

      እኔ እራሡ በጣም ደነገጥኩ ቤቱቱቲቲ ኢትዮጵያ ውሥጥጥ

    • @user-es2sj2tq4u
      @user-es2sj2tq4u Před 8 měsíci

      አረብ ሀገርኮ ቤት የለም

  • @zufantessema360
    @zufantessema360 Před rokem +5

    ዳጊ ወንድምሽ እራሱ እድለኛ ነው አንቺን የመሰለ እህት ስላለው በጣም ስርአት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደጋቹ ታስታውቃላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ ወንምምሽና ባለቤቱም እንደምድር አሸዋ ይብዙልሽ ሙሉ ቤተሰብሽ ይባረክልሽ የኔ ቆንጆ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před rokem +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው! ክብር ለእርሱ ይሆን ይሄን ያደረገው እርሱ ነውና! " ሁሉም በእርሱ ሆነ" እንደሚል መ/ቅዱስ ።

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Před rokem +70

    ዳጊዬ የምር ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው አባት እና እናትም ባይኖር የነሱን ቦታ ተክተሽ ሁሉንም ሀላፊነት ወስደሽ ይሄን ማድረግ ስለቻልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጀግኒት ብየሻለሁ🙏🙏

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Před rokem +62

    ምን አይነት ቅን :ፍቅር :የሆንሽ ድንቅ :ውብ ሴት
    ነሽ ❤ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ ዘመንሽ ሁሉ
    የተባረከ ይሁን ዳጊ! ጨምሮ ይባርክሽ ❤

  • @dilukifle9344
    @dilukifle9344 Před rokem +27

    ዳጊዬ እንኳን ደስ አለሽ💐ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 💑እጅግ ደስ የሚል የቤተሰብ ታሪክ ነው ያካፈልሽን አልቅሰሽ አስለቀሽኝ
    ሌላው ትልቅ ነገር የተናገርሽው ከቤተሰብ ጋር ጊዜ እናሳልፍ ልጆች እያደጉ ሲመጡ ወላጆች እየሞቱ ወይ ወደሞት እየተጠጉ ነው ስለዚሕ ጊዜ እንስጥ ይልሽው ቃል በጣም ነክቶኛል እንደ አባት ከልጆቼ ጋር እረጅም ጊዜ እንዳለኝ አስብ ነበር እደርሳለሁ እል ነበር ግን አሁንም ብዙ ጊዜ ልሰጣቸው እንደሚገባ ሩቅ ነው ያለሁትና ቶሎ ልሔድላለው አብሬያቸው ልሆን እንደሚገባኝ ተረድቻለሁ ❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před rokem +4

    ወላጅ በዚህ ጊዜ ይህን ወግ አንዴ ቀና ብለው ባዩ ብዬ አስለቀሰኝ።
    ዳጊዬ ስለልጅሽ አባት እና ስለነበራችሁ ጊዜያት አሁን ላይ ስላለሽ ፍቅር ህይወት ለተከታዮችሽ ብትነግሪን እላለሁ።
    ተባረኩ።

  • @seblealemu6098
    @seblealemu6098 Před rokem +39

    ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባው ዐይነት እህት ነሽ ተባረኪ❤

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Před rokem +139

    የኔ ልበቅን ዳጊዬ ❤️ ፍቅራችሁ ሲያስቀና
    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 Před rokem +18

    የአንቺ ጥንካሬ ደስ ይላል ቤትሽም እጅግ ያምራል ፍቅራችሁ ያስቀናል በቤትሽ የማርያምን ስዕል ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ታድያ መገለጫችን ማህተማችን ነውና ከአንገትሽ ባይለይ ብዬ የተሰማኝን ገለፅኩልሽ የቤታችሁን ቅርና ሰላም ለሀገራችንም ተመኘሁ ምርጥ ሴት ዳጊ

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 Před rokem +3

    ዳጊ ሰለአንቺ ከነቤተሰብሽ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል ልበቀና ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልበቀናነትሽን አይቶ መንገዱን ስትፈጠሪ ነው ያስተካከለልሽ ዳጊዬ እወድሻለው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +57

    በጣም የምታምሩና የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችው ቃልን በተግባር ማለት እሄ ነው ፍቅርን እየሰበኩ ፍቅርን መኖር ቸሩ መድሀኒአለም በሁሉም ነገር ይባካችው ዳጊዬ በጣም የምትወደጂ ነሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +27

    አንቺ ጀግና እህት ነሽ ❤እናንተ ቤት ላይ ያለ ችግር እኛም ቤት ስላለ ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት ጀግና ነሽ

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 Před rokem +12

    በጣም ምሳሌ ለሰው ልጅ ዘር የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ🙏🎉🎉🎉 I’m proud of you 👏👏👏🎊🎊🎊 You are my hero ❤❤❤

  • @mercyfromethio2673
    @mercyfromethio2673 Před rokem +2

    በጣም አድናቂሽ ነኝ የምር በጣም ጠንካራ እና አራአያ የሆንሽ ሴት ነሽ. የምር ከ ጓደኞቼ ጋር እራሱ ስላንቺ ብዙ ጊዜ እናወራለን ማለት ስለ success or my future ሳወራ አንቺ ትታወሺኛለሽ ማለት your past ታሪክ አሁን ላይ ከምኖረው ሕይወት ጋር በጥቂቱ ይገናኛል እና i am comforted by you and i am following your path . ብቻ አንቺ በጣም ጥሩ እና ጠንካራ ነሽ ለእኔ፣ ይሄን ስለሽ ሌሎች ምሳሌ የሆኑ ሴቶች የሉም እያልኩሽ ሳይሆን ፣ ሁላቹም የመጣቹበት መንገድ ይለያያል እና የእኔ ደሞ ካንቺው ጋር በጣም ይመሳሰላል , ለዚ ስኬትሽ ወንድምሽ እና ኬኳ ትልቅ አስተዋፅዎ አላቸው ብዬ አምናለው ማለት ፈጣሪ የተባረኩ ወንድም እና እህት ባይሰጥሽ ኖሮ ስኬትሽ ስኬት ላይመስልሽ ይችላል ብዬ አስባለው .ብቻ ድንግል ማርያም ልጅሽን እና ቤተሰቦችሽን ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ🙏🙏 . እወዳችኋለው💚💛❤💞

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +199

    ደስ ስትሉ ቤተሰብ በፍቅር ሲኖር ሁሉ ሙልት ይላል እግዚአብሔር ሁሌ በደስታ ያኑራችሁ ሰርጉ እንኳን ለቤተሰብ ለእኔ አንዲት ኢትዮጵያዊ አስደምሞኛል

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 Před rokem

      Betam

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      @@almenaassefa8240 ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem +1

      @@almenaassefa8240 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @OsmanYewelow
      @OsmanYewelow Před rokem

      @@sebelyoutube ደምርኝ

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před rokem +97

    እንደዚች አይነት አስተዋይ እህት ስትኖርህ እንደዚህ ሰብስባ ለክቡር ታበቃሀለች ዳጊዬ ቀሪ ዘመንሽን እማምላክ ትባርክልሽ ለህይወት ስንቅ የሆነ የቲቪ ሾው ፣ አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ፣ የሚገርም ስብዕና ፣ ማንነት... የምር ዳጊ አንቺ ትለያለሽ ዳጊዬ አንቺም ሙሉ ሰው ሆነሽ ማየት እንፈልጋለን አስቢበት

  • @temuhab1170
    @temuhab1170 Před rokem +4

    ዳጊዬ ያንቺ ቤተሰብ ለመሆን እራሱ መታደል ነው ምርጥ ሴት ነሽ

  • @birshe1221
    @birshe1221 Před rokem +3

    Dagi you're the best sister ever ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው እውነትም ወለየ እውነትም የደሴ ልጅ ሩህሩህ መልካም ልብ ያለሽ እስቴላ you're Lucky have sister like her be proud እናት አባት እህት ወንድም ናት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ

  • @ethiolondon715
    @ethiolondon715 Před rokem +17

    የቤተሰብ ፍቅር ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ። ዳጊዬ እንደ እህት ሳይሆን እንደ እናት ሆነሽ ነው የዳርሽው ድንቅ እህት ነሽ ተባረኪ😘

  • @meki3909
    @meki3909 Před rokem +43

    ፅድት ያለ ህይወት ለሁላችንም ጀባ ይባርክልሽ ገና ዛሬ አየሁሽ👌

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Před rokem +12

    I love when I see a beautiful families respect one another and have a delicious breakfast together
    I wish all the best for the rest of you life’s. Masha Allah.

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Před rokem +8

    ዳጊዬ ቤትሽ በጣም ያምራል ! ያለም የሲሳይ ቤት ይሁን :/ መዳርያ መኳያ ይሁንልሽ። እድሜና ጤና ይድጥሽ ። አንድ ቀን ጋብዥን

  • @henymaki6541
    @henymaki6541 Před rokem +18

    ደስ የሚል ቤተሰብ። ለቤተሰብሽ ክብር ያለሽ ነገር ገራሚ ነው ነፃ ሰው ነሽ

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Před rokem +4

    ዳጊየ እጅግ ጠንካራ ደግ ሴት..የኔ ምሳሌ አርአያ አንቺ ነሽ... እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጀግና የኔ ውድ

  • @mulugebergorgis412
    @mulugebergorgis412 Před rokem +4

    በጣም ደስ ይላል ኩርት ነው ያልኩት አቦ ጨምሮ ተጨምሮ ተባረኪ ዳጊ ከነመላው ቤተሰብሽ😍

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Před rokem +1

    ዳጊ የሰው ደግ የደግነትን ከአንች አየሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በዕውነት ትልቅ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před rokem +16

    ማሻ አላህ ስታምሩ በእናተ ውስጥ የኔን ቤተሰብ አየሁት ቤትሰቦች ሲዋደዱ ማህበረሰቡም ይዋደዳል ፍቅር ከፈጣሪ ከዛ ወደ ቤተሰብ ቀጥሎ ወደ ሀገር ሲመጣ በጣም ደስ ይላል ዳጊ ምርጥ ሰው ❤️❤️

  • @sarahsmith7930
    @sarahsmith7930 Před rokem +80

    Beautiful family!!! I lost my father when I was 15, I'm 52, I still miss him. I wish, he lived long enough to see my children. As you said, life goes on, you learn to live without your loved ones. My father was my universe.

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 Před rokem +1

    ዳጊዬ ሁሉም ጋር አለ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት ረጅም እድሜና ጤና ያስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @shewitkg
    @shewitkg Před rokem

    ዳጊዬ በጣም ግሩም ና ጎበዝ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠውን ያድርግልሽ። በህይወቴ ያንቺ አይነት ክላሲ ሴት በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም የኔ እህት በጣም ነው እምወድሽ።። Rock the world Daggiye.። ገና ብዙ እጠብቃለሁ።

  • @tibletmiheretu7621
    @tibletmiheretu7621 Před rokem +12

    I proud of u & ol ur family dagiy
    አንቺን አይቼ ፈጣሪዬን ያላመሰገንኩበት ቀን ይቆጨኛል እወድሻለው ምርጧ የተዋህዶ ልጅ♥♥♥

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +21

    ደስ ስትሉ እኔስ ከቤቱ ፍቅራቹ አስቀናኝ እንዲሁም አያነት ፍቅር አለ ወንድም ወንድሙን የሚገፋባት ጊዜ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይባርከው ትዳራቸው የተባረክ ያርግላቹ አጀብ ነው ያስስባለው በዚህ አጋጣሚ መቅዶንያንን መጎብነት ባንረሳ አይለያቹ በመካክላቹ ንፋስ አይግባ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +15

    ደሞቼ ደስ ስትሉ እኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ የሞቱትን ነብስ ይማር እናተን ያቆያችሁ በፍቅር

  • @muluembetalemayehu6328
    @muluembetalemayehu6328 Před rokem +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ዳጊዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዉዬ አስለቀሽኝ

  • @yednekachewatnafu888
    @yednekachewatnafu888 Před rokem +4

    ዳጊ ስላንቺ ለማውራት ቃላት የለኝም። በቃ ዘመንሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይባረክ። ሁሌም የሚያስከፋሽን ነገር አርቆ ደስ ብሎሽ ኑሪልን።

  • @user-fo1vv7zm6y
    @user-fo1vv7zm6y Před rokem +8

    በቃ ቤተሰብ ብሎ ዝም ነዉ እንዴት እንደምታምሩ ደሞ በዉጪ ሁናቹህ ብታዩ በራሳቹህ ትቀኑ ነበር ዳጊየ እኔ በጣም ነዉ የምወድሺ ሙሺሮቹማ የደለ ምርጥ ናቸዉ እግዚአብሔር አሁን በቡዙ ነገር ይባርካቹህ ዳጊየየየ ዉድድድ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před rokem +3

    I was really touched and crying when I watched this video first I watched the weeding video i love it and when you said tell your family and people you love that you love them and spend time with them you absolutely right dagi you remind me to call my mom and my kids that they live in Ethiopia 🇪🇹 I live in USA 🇺🇸 thanks ❤️

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Před rokem

    ዳጊ ጀግና ነሽ !!በልቃጣ ለራሳቸዉ,ለቤተሰባቸዉ ክብር የሌላቸዉ ሴቶች በበዙበት ጊዜ እዳንቺ አይነት ሴት ማየት የእዉነት አሁንም ጀግና ነሽ ቃል የለኝም👏👏👏👏

  • @user-ti3kp2wl6i
    @user-ti3kp2wl6i Před rokem +5

    በሕይወት ገጠመኞችሽና በቤተሰቦችሽ ዙሪያ የምትሰጫቸው ትክክለኛ ተሞክሮችሽ ትልቅ ትምህርት ናቸው። ተባረኪ ፣ለጥንዶቹም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 Před rokem +7

    እሁን የናትና ልጅ ፍቅር በጣፉበት ዘመን እንዲህ መዎደድ በጥም ደስ ይላል። ከናንተ ብዙ ኢትዮጵያን ይማሩበታል። ሁሉም ለበጐ ነው
    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ያድልአችሁ

  • @fikeralem3878
    @fikeralem3878 Před rokem

    ዳጊየ በእውነት በጣም አስለቀስሽኝ ይህ ታሪክ የብዙዎቻችን ምኞት እናት እና አባታችን እንዲኖሩ ነበር ግን እግዚአብሄር አይሳሳትም አይደል ይሁን ብለን እኔ ሁሌ የምመኘው ነገር ነው እህህህ የኔ እናት ጠንካራ ነሽ አይዞሽ የኔ ጀግና እራሴን መሰልሽኝ ዳጊየ

  • @abaygebresadik8315
    @abaygebresadik8315 Před rokem +3

    ዳጊ በጣም ደስየሚል ቤተሰብነው እድሜናጤና ለቤተሰቡ በሙሉ እመኛለሁ ዳጊ የአባትሽን ፎቶ በኘሮግራሙላይ ሰታሳይው የማቀው የወንድሜ በጣም የልብ ጓደኛ ከልጅነት እሰአዋቂ የነበራቸው ፎቅር ሞት አይቀር ወንድሜም በህይወት የለም ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው እኔም በልጅነቴ አቀውሰለነበር

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut Před rokem +3

    ዳጊ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ. የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ለሌሎች የምትኖሪ ነው ምትመስዪኝ.

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 Před rokem +7

    ደስ ይላል እህት ማለት የእናት ምትክ ናት እናትነትን ነው ያየሁት ስሜቱን ስለማቀው ዳጊዬ በርቺ የኔ ሴት ነሽ አንቺ ❤

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Před rokem +2

    ማሻአላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፍቅራችሁ ያስቀናል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @adabeabara6330
    @adabeabara6330 Před rokem

    የምገልጽልሽ ቃላት የለንም ግን አንድ ነገር ብቻ እላለሁ አንቺ በኢትዮጵያ ሴቶች መካከል በእውነት1ኛ ሴት ነሽ
    እግዚአብሔር ይባረክሽ እህት እናት አባት በጌታ ስም ኧሯ ምልበል በቃ ከዚህ በላይ ተባረኪ ፍቅራችሁ አወስድባችሁ.

  • @wmm2608
    @wmm2608 Před rokem +29

    በጣም ደስ የሚል ፋሚሊ እና ዝግጅት ነው! እግዚያብሄር ይባርካችሁ።💚💛❤የታላቅ እህትንትሽን ሀላፊነት እንደ እናት ተወጥተሻል! ስለዚህም በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል! ተባረኪ።💝

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před rokem +8

    የእናት እና የአባታችሁን ነብስ ይማር በእውነት ጠንካራ ቤተሰብ ነው ያያሁት ከእግዚአብሔር በታች በጥንካሬሽ እዚህ ደርሳችሁል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @misganamulugeta4503
    @misganamulugeta4503 Před rokem +2

    ዳጊ አንች በጣም እድለኛና ፈጣሪ የሚወድሽ ሰዉ ነሽ እኔ በሂዎቴ የምመኘዉና የምናፍቀዉ ሂዎት ነዉ በተለይ ደግሞ ለምስጊን ቤተሰቦቸን መድረስ ደግሞ የዘላለም ምኞቴ ነዉ እንደፈጣሪ ፍቃድ አንድ ቀን ይሆናል ግን አምላኬ ሆይ አባትና እናቴ በሂዎት እያሉ ያድርግልኝ

  • @tf7382
    @tf7382 Před rokem

    ሁሌም ራስሽን ለማሻሻል የምታደርጊውን ጥረት እና ኃላፊነት የተሞላው የታላቅነት ሚናሽ አደንቅሻለሁ።እውነት ነው የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው።ግን እግዚአብሔር ጋር እንደሆኑ እዪ።በስማቸው ምጽዋትን :ዝክርን አድርጊላቸው።ስማቸውን አንስተው በቅዳሴ ጸሎት ጊዜ እንዲጸልዩላቸው ቤተክርስቲያን መባዕ ሰጥተሽ አሳስቢላቸው።በስጋ የተለዩን እነርሱ በዚያ ስለእኛ ይጸልዩልናል።እኛ ደግሞ በዚህ ስለእነርሱ።በስጋ እንጂ በመንፈስ አንለያይም።እኛም ተከታይ ነንና ለነፍሳችን የሚበልጠውን እንያዝ።ወደእግዚአብሔር እንጠጋ።በርቺ ዳጊ! ፍቅራችሁን ያጽናው።

  • @user-ge6wb1bq9u
    @user-ge6wb1bq9u Před rokem +6

    እህትኮ የእናት ምትክ ነች የሚባለው በምክንያት ነው በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @yodityemariam2142
    @yodityemariam2142 Před rokem +6

    ዳጊዬ በጣም ሲበዛ ደግና መልካም ሴት ነሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤🙏

  • @zerubabeljember5663
    @zerubabeljember5663 Před rokem +2

    Dagi you are the living witness of successful woman in the world!!!!
    Thank you so much for sharing us your amazing experience!!

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 Před rokem +2

    ዳጊ ሲበዛ ቅን እና መልካም ሴት ለቤተሰብሽ እናት እንደሆንሽ እንዲሁ ፊትሽ ያስታውቃል ተባረኪ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ቤተሰቡ በሙሉ ደስ ይላል

  • @nafkotzeru2144
    @nafkotzeru2144 Před rokem +30

    ዳጊዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul Před rokem +29

    ለቤተሰብ ያለሽ ክብርና ፍቅር ይማርከኛል!!!♥♥♥

  • @hawuletmohammed3967
    @hawuletmohammed3967 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርክሽ ዳጊዬ

  • @mepubekele7698
    @mepubekele7698 Před rokem

    ዳጊ እወድሻለሁ አልፎ አልፎ የምታቀርቢውን ሾው አያለሁ ካለኝ ጊዜ አኳያ ለማለት ፈልጌ ነው... አከብርሻለሁ ዛሬ ግን ደስታሽን ብጋራም በተደበላለቀ ስሜት ልቤን አራድሽው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ነው ወላጆቻችን ሁሌም የሚኖሩ ይመስለናል እውነታው ግን ያልሺው ነው "ጊዜ መስጠት "ነገርግን .. አንቺ ግን ጀግና ነሽ
    መልካም ጊዜ ከውዶችሽ ጋር ይሁንልሽ ❤️🙏❤️

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem +21

    ደስ የሚል ቤተሰብ ዳጊ አስለቀሽኝ እውነት ከፋኝ ልጆቼን ትቼ በስደት ስለለሁ መሰለኝ መደሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 Před rokem +67

    I wish all Ethiopian have same mentality of love ❤️ for one another

  • @wubalemmulugeta1130
    @wubalemmulugeta1130 Před rokem

    በእውነት አንቺ የተባረክሽ ነሽ ያለፉትም ወላጆችሽ ይኮሩብሻል ለዚህ ሁሉ ደግሞ reward አለሽ already you have it. Stay blessed Dagiye

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před rokem +7

    Simply beautiful. Confidence,loyalty,love and hardworking girl. I wish if your family saw all this success especially your dad. Wish you guys more blessings!

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው የሞተ ተጎዳ ምንም ማረግ አይቻልም አላደላቸውም በብዙ ቤት ተመሳሳይ ታሪክ አለ ህይወት ይቀጥላል ጎበዝ ነሽ

  • @yengustube
    @yengustube Před rokem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙ ሰው አርአያ ትሆናላችሁ በእውነት ደስስስስስ ትላላችሁ ።ምርጥ እህት ምርጥ እናት ምርጥ አባት ነሽ ዳኒዬ ።

  • @meseretabate7233
    @meseretabate7233 Před rokem

    ዳጊ አንቺ በጣም ልዩ ሰው ነሽ ፈጣሪ እድሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ፣ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እናከብርሻለን ምርጥ ሰው ነሽ ኑሪልን፡አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ.

  • @minalebogale4745
    @minalebogale4745 Před rokem

    ዳጊ እውነት በጣም ለየት ያለ ተፈጥሮ ነው ያለሽ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @ffnatipg1811
    @ffnatipg1811 Před rokem +7

    ዳጊዬ እምነትሽ ደስ ይላል ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር እጅግ ጥልቅ ነው የእውነት አክባሪሽ ነኝ የኔ ቆንጆ❤
    ሙሽሮች ባለማህተቦቹ የድንግል ማርያም ልጅ በልጅ በረከት ፍቅርና ሠላም በቤታችሁ ይሙላ💞💞💞

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před rokem +6

    ልብ ሙልት የሚያደርግ የቤተሰብ ፍቅር❤️ ጀግና እህት ነሽ ዳጊ ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @frehiwoteshetu1975
    @frehiwoteshetu1975 Před rokem

    ዳጊዬ ብዙ ትምርት ሆነሺኛል ባንቺ ውስጥ እራሴን እንዳይ አረግሺኝ❤️❤️ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +9

    የቤተሰቦቻችሁን ነፍስ ይማር ዳጊየ በጣም ጎበዝ ነሽ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም❤🙏

  • @museyemane2912
    @museyemane2912 Před rokem +3

    የእውነት ከምደነቅባቸው ጥቂት ሴቶ ኢትዮጵያዊ መሀል አንዷ አንቺ ነሽ። በርቺልን ገና ብዙ እንጠብቃለን!! 👏🤗🤗

  • @boratube998
    @boratube998 Před rokem +1

    your Energy.....wow!! dagisha and the family

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 Před rokem

    ዋዉ ማሸአለህ ምንኛ የምያስቀና ቤተሰብ ነው በጣም ታምራላቹ ዳጊ ትለያለሽ እህት ብቻ አይገልጽሽም እህት + እናት = ዳጊ ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አለህ ይስጥሽ የእህትሽንም የልጅሽንም ወግ መአረግ ያሳዪሽ !!!

  • @selamawitgetasew2584
    @selamawitgetasew2584 Před rokem +6

    Dagiye I have seen your mom and dad through you; they raised a beautiful human being. You are such a wonderful person that your mom and dad are proud of you. Keep shining

  • @Kazema12
    @Kazema12 Před rokem +21

    ዳጊዬ አንች ማለት በጣም ጠንካራና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የሆንሽ ነሽ፣ የኔ ጀግና ፣ የዘመናችን እንቁ በቃ ምንም ቃላት አንችን አይገልፅሽም የኔ ልዕልት

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 Před rokem

      🥰🥰🥰

    • @Kazema12
      @Kazema12 Před rokem

      ዳጊዬ ያንችን ቃለመጠይቆች እና በተለያዩ መድረክ ላይ ያከፈልሻቸውን የህይወት ልምዶችሽን እንድሁም በዚህ ቻናል ላይ ያሉ ቪድኦዎችን በሙሉ እከታተላለሁ፣ እራሴን በአንች ውስጥ አየዋለሁ እኔም ከአንዲት ደሳሳ ጎጆ ገጠር ውስጥ ተወልጄ እንድሁም በኩራዝ አንብቤ ስኬት ላይ ደረስኩኝ ብቻ ብዙ ነገሮች በሂወቴ ውስጥ የተከናወኑ ነበሩ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፣ ሁልጊዜም ግን ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ፣ አንች ለእኔ ምሳሌዬ ነሽ የኔ ጀግና

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 Před rokem

    ይሄን ቪድዮ ሳየው የሞተችው እህቴ ትዝ ብላኝ ምናልባትም ከዳጊ በላይ እያለቀስኩ ነበር! ወንድም ብቻ ሳይሆን እህትም ምናልባትም ከወንድም በላይ መከታናት፡፡ እህቴም ለኔ ለወንድሟ መከታ ነበረች ዋው! ምን ዋጋ አለው ሁሉም ቀረ!
    የእነዚህን ልጆች ሰርግ ቪድዮውን ዩቲዩብ ላይ ሳየው እስካሁን ካየኋቸው ሰርጎች አንደዚህ ሰርግ ያስደሰተኝ ሰርግ የለም ፡፡ የተባረከ የቤተሰብ ዘመን ያድርግላችሁ፡፡

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem +1

    I cant stop watching Mashaallah you're so inspirational woman.

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp Před rokem

    አላህ እድሜናጤና ጨምሮ ይሥጥሽ የኔ ደግ አችውስጥ ብዙ ደግነት እናትነት እህትነት በጣም ብዙ ቃል አጣሁልሽ

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ አይዞሽ ዳጊ እንዲህ ያሉ እህትና ወንዲም አሉሽ በርቺ

  • @hanaalehegn4060
    @hanaalehegn4060 Před rokem +7

    የምር እኔንም አስለቅሰሽኛል ሰሜቱ ከባድ ነው እንኳን ሰርግን ያክል ደስታ በየእለት ተእለት በሚፈጠሩ ቲኒኒሽ ደስታወች እራሱ የጎደሉትን እናስባለን ዳጊየ የእውነት እኔን ነው የመስልሽኝ የኔ ናት ያለፋትን ከደጋጎች ጓን ያስቀምጥልን ፈጣሪ

  • @maaregabraha1009
    @maaregabraha1009 Před rokem +21

    ኦ...ዳጊየ ፈጣሪ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤ ሁሉ ነገር በጣም ደስ ይላል በተለይ እመብርሃን ያለችበት ክፍል።🙏❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሩኝ

    • @maaregabraha1009
      @maaregabraha1009 Před rokem

      @@sebelyoutube በስንት😄

    • @ejigayehuyami7538
      @ejigayehuyami7538 Před rokem

      በጣም ደስ ይላል ፍቅር የሚያውቀው በፍቅር ያደገ ቤተስብ ማለት የእናት የአባት የሰጡት ፍቅር ነው ዛሬ ላይ ያየሁት ፈጣሪ አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +1

    ዋውው!! እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ዳጊዬ ከዚህም በላይ ዘራችሁ ይብዛ!! መልካም እህት ነሽ

  • @ethio7706
    @ethio7706 Před rokem +2

    ወይኔ ዳኒ ድስ ስትሉ አሁንም እግዚአብሔር በረከትና ፍቅሩን ያብዛላቹ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @natnael4798
    @natnael4798 Před rokem +46

    I am dumbfounded
    so proud of you Daggy , the generation has got a lot of lessons to take from you

  • @fryeqsweeta7206
    @fryeqsweeta7206 Před rokem +13

    ስታምሩ መልካም የቤተሰብ ጊዜ ሙሽሮቹን በጣም ነው ደስ የምትሉኝ በስርጋችው ጊዜ የነበረው እስክስታ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው 🥰

  • @lingerhewnetu9996
    @lingerhewnetu9996 Před rokem +2

    ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደግሞ ለልጃቸው ያብቃቸው

  • @alemeshetu2340
    @alemeshetu2340 Před rokem

    ዳጊ የእወነት አንች ልዩ ሰው ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባርከ ይሁን ላኝች ቃል የለኝም እመቤቴ ማርይም ትጠብቅሽ

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 Před rokem +4

    ደስ የሚል ቤተሰብ ዳጊ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b Před rokem +35

    እኔንም አስለቀስሽኝ ዳጊዬ አይዞን ህይወት እንደዚህ ነች ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 😍❤

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem +9

    I love dagi when she acts like a mother.she is honesty like a mother. IF U HAVE A BIG SISTER, IT'S LIKE HAVING TWO MOTHERS

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před rokem +1

    ዳጊዬ ከነቤተሰብሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Před rokem +13

    ዳግዬ ቆንጆ አስለቀሽኝ ደስታሽም በግልፅ ይታያል አንቺ ጀግና ነሽ ሰክሰስሽ ያረካል መድሀንያለም ከቁጥር አያጉላቹ፣የጥላትን አይን ያርቅልሽ ይህ ቤተሰብ ሁሌም ከፍ ይበል ፣የልጅሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ በጣም ነው የምወዳቹ ለብዙዎቻችን ምርጥ ሞዴላችን ነሽ ሴትነትሽ ብቻውን ይሰብካል ቤተሰብሽን እቅፍ ድግፍ አድርገሽ መያዝሽ ያረካል ።ኑሪልኝ ማሬ ውድድድድ

  • @tiratube2321
    @tiratube2321 Před rokem +12

    አይዞሽ ዳጊዬ 🙏
    እኛ ያላህ ነን ወዳላህም ተመላሽ ነው::
    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ❤🔥🙏

  • @tsigeredanegatu3172
    @tsigeredanegatu3172 Před rokem

    እንደዚህ አይነት እህት መታደል ነው ዘመንሽ ይባረክ እወድሻሐሁ ዳጊዬ