የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 Před rokem +333

    እኔም እንዳንቺ እህቶቼን እንዳስደስት አላህ ያብቃኝ ጀግና ሴት ነሽ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +2

      በጾታ እኩልነት የማያምን 'ኣሏህ' እንዴት ሴቶችን ሊያበቃ ይችላል ፧ ማስረጃውም እነሆ ፥ 🤔
      - አንድ የወንድ ምስክር ፡ እንደ ሁለት የሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁጥር ፪፻፹፪ ) ።
      📖👈

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@tenalehulum ደምሪኝ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Před rokem

      Amen Amen Amen

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 Před rokem

      Dagi you are wenderfull sister to hour family. God bless you.

    • @kisanetghebre8901
      @kisanetghebre8901 Před rokem

      ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 Před rokem +43

    ለእህቴ መኪና ባልገዛላትም እኔ ከምለብስ ከማጌጥ እሷ ብትለብስ ብታጌጥ ሁሌም ደስ ይለኛል ማርያምን

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Před rokem +23

    እኔም የመዳም ሸቃላ ጠክሪ የምሰራዉ ወድሞችን ለማስደሰት ነዉ ትልቅ እህት ብዙ ሀላፊነት አለብን 🥰🥰

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Před rokem +72

    " መስጠት ከመቀበል በላይ ደስታ ይሰጣል" እጅግ ትልቅ ዋጋ ያለው እምነት አለሽ፤ ተባረኪ።

  • @firehiwotb
    @firehiwotb Před rokem +70

    ቤተሰብሽን ስታስደስቺ ለሌሎች ደስታ መፍጠር እጅግ ነው እሚያረካው። ዳጊ ተባረኪደ

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před rokem +57

    ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከበር ትልቅ ነው ዳጊ እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ቤተስብእናሁንውዴዋውው

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Před rokem +23

    ዳጊዬ ድህነትን ብቻ ሳይሆን ኢትዮ ውስጥ ያለውን የሴትችን መናቅ ነው የሰበርሽው ብትችይ በዚህ ጉዳይ ሰፋ አርገሽ ብሰሪ ደስ ይለኛል በርቺ ❤❤❤

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 Před rokem +13

    ደስ ትላላችሁ እኔም ኖሮኝ ለተናሽ እህቶቼ ባደርግላቸው የልጆቼ እናት ሁንው ያሳደጉልኝ ምርጥ ሁለት እህቶች አሉኝ ፍጣሬ ይጠብቅልኝ

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p Před rokem +18

    አንቺን የመሰሉ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ልዑል እግዚአብሔር ሁሌም በሕይወታቹ ይክበር ቀናሁብሽ እኔ እህት የለኝም አንድ ነበረችኝ የእናቴ ምትክ ግን ሞተችብኝ ለማንኛውም ደስትላላቹ ለሌሎች ምሳሌ ናቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ እመብርሃን አትለያቹ የአባትና የእናትን ቦታ ተክቶ ለታናናሾች አለሁ ማለት ቀላል አይደለም ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ይባርክልሽ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ።

  • @michaeltesfaye8723
    @michaeltesfaye8723 Před rokem +86

    ዋው ዋው ዳጊዬ ድንቅ በተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብልጦ ይባርክ እናንተ የኢትዮጵያ አንፀባራቂ ኮከቦች ናችሁ ሁሌም ደምቃችሁ ኑሩልኝ!!!!!!

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

    • @medysisay8056
      @medysisay8056 Před rokem

      @@maymrobi yes
      F Wu
      Erb
      Cw
      Rr

    • @mesiwake421
      @mesiwake421 Před rokem

      ዳጊ አስለቀ ሳችሁኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@mesiwake421 ደምሪኝ

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +1

    በጣም የምትገርሚ ሴት ነኝ successful women wow dagi ከአንቺ ብዙ እማራለሁ ከህይወት ተሞክሮሽ በመስጠት የሚገኝ ደስታ ከመቀበል በላይ ነው blessed u

  • @aymeukamohammed3607
    @aymeukamohammed3607 Před rokem +60

    ታድለሽ ዳጊ ጀግና ነሽ መኪና ቀርቶብኝ አንድ ክፍል ቤት ሰርቼ አባቴን የማሳርፍበት ቀን ዳግም ምፀአት በሆነብን ዘመን ጀግና ነሽ

  • @solomongetachew4661
    @solomongetachew4661 Před rokem +7

    አለቀስኩ አነባሁ፡ እኔ ስንከራተት ህይወት ግራ ሲገባኝ ፡ የምይዘው የምጨብጠው ሳጣ አለሁ አይዞህ ያለኝ አንድ ሰው የለም ምንም ያህል ብር ቢኖራቸውም፡ ምንኛ የታደለሽ የተባረክሽ፡ ሕግዝያብሄር የወደደሽ ሴት ነሽ ፡ አላቅሽም ሕግዟብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ፡አላቅም አንቺ የምትገርሚ ሰው ነሽ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před rokem

      አይዞህ ዋናው ፍቅር ነው ድሀ ሀብታም አይልም

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem

      You are not alone. God is with you. I feel the same sometimes but I remember there is God

  • @webak242
    @webak242 Před rokem +90

    እጅግ በጣም ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ነዉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ አሜን💜💜💜

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

    • @sartt228
      @sartt228 Před rokem

      Fsk

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@sartt228 ደምሪኝ

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před rokem +33

    ዋው ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️ ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem

      ደስ ያምትሉ ፈምል እግዚአብሔር ፍቅቹን ያብዘለቹ ❤

  • @yakutabdurahman2309
    @yakutabdurahman2309 Před rokem +13

    ዳጊየ የኔ ድንቅ ሰው ፣እድለኛ፣ቅን ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፣የሰጠሽን ሁሉ በረካ ያርግልሽ ፣እያለቀስኩ ነው አይቼ የጨረስኩት፣ለኔ ቢሰጠኝ እንኳን እንዲህ ምደሰት አይመስለኝም

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Před rokem +11

    ዳጊ ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እንዳንቺ ያለውን በምድራችላይ ይቡዛልን ፍቅር ቤተስቦች ስለሆኖቹ ደስ ትላላቹ ::

    • @user-oj8om7yq2c
      @user-oj8om7yq2c Před 11 měsíci

      ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ

    • @user-oj8om7yq2c
      @user-oj8om7yq2c Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @gg-ou5vk
    @gg-ou5vk Před rokem +5

    ዳጉዬ የሴት ጀግና፣የብዙዎች አርዕያ፣ተምሳሌት ነሽ፡፡ ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽን ጋር በጤና በፍቅር፣በአብሮነት ያኑርሽ፡፡

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s Před rokem +2

    እግዚአብሔር ታሪክን ነገር ይገለብጣል ትላንት የሌለው ዛሬ ይኖራል እኔም ሕይወት ያደከመችኝ ናት ግን በአምላኬ እመካለሁ ነገር ይገለበጣል ብዬ ዳጊ ከአንቺ ጥንካሬ ተምሪያለሁ ድንግል ማርያም ዘርሽን ታብዛው ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ጨምሮ ይስጥሽ እናቴ !!!

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 Před rokem +24

    እስይ እንደዚ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራም አሳዩን💖ቤተስብ ማለት ገመናችን ማለት ነው እንደዚህ አይነት ቤተስብ ደሞ ምሳሌ መሆን የሚችል ነው::ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ ክነቤተስብሽ 💖ፍቅር ይብዛላችው ባወታሽው ፈታሪ እትፍ ይስትሽ💖ድንቅ ቤተሠብ መልካም አዲስ አመት💖

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 Před rokem +26

    ዋው ዳጊዬ እድለኛ ነሽ ቀናሁብሽ። እንኳን ደስ አለሽ። አባትሽ አልሞቱም አንቺን የመሰለ አንበሳ ወልደው። ሳጠቃልል በስኬት ላይ ስኬት በሀብት ላይ ሀብት ይጨምርልሽ ጤናሽን ይስጥሽ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውውው

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +47

    ዳጊየ ጀግና ሴት ተባረኪ ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +3

    ማኔ ቅን ሰው አክባሪ ለብዙወች ህይወት መቀየር ምክንያት የሆንክ ጀግና ነህ ተባረክ

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 Před rokem +6

    እህት ነሽ እናት በጣም ትልቅ ሰው ተባረኪ እሚገርምሽ እኔም እንዳንቺ ፈጣሪ የባረካት እናት ይሆነች እህት አለችኝ ሰላሟን ፈጣሪ ያብዛልኝ እንዳስታውሳት ስላረክሽኝ አመሰግናለው በርቺ ።

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před rokem +43

    When a woman wants
    to change her life,
    she cuts her hair short 😂😂 I have no word ደግዬ 1000 አመት ኑር

  • @habtamalebachew3828
    @habtamalebachew3828 Před rokem +4

    እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
    ዳጊ እግዚአብሔር በእጅጉ የመረጠሽ ምርጥ ቀና ልብ እና ብሩህ አምዕሮ ያለሽ ዉብ ሴት ነሽ::

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Před rokem +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል፡፡ የኑሮ ልዩነታችን ይህን ያክል መራራቃችን ዘይገርም🙃ሙሉ እድሜችንን በስራ ደከምን ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡ ታዋቂ ሰዎች ከየት ነው ይህን ሁሉ ሀብት የምትሰበስቡት መልሱ ከኛ ነው

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Před rokem +15

    ጎበዝ... ቤተሰብ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ይሄም አለ አስባላቹን.... መልካም ዘመን 🙏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +18

    ወንድምየው ባለ ማህተቡ ተባረክ

  • @mikale9718
    @mikale9718 Před rokem +16

    You are so blessed 😇
    እኔ አንቺ ለሰጠሽዉ ስጣታ እንደዚ በጣም ደስ ካለኝ ላንቺ እማ እንዴት አይነት ደስታ እንደምታገኘ ሳስበዉ ይደንቃል
    መስጠት እንዴት ደስይላ

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Před rokem +6

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር
    መጨርሻችሁን ያሳምረው ፍቅራችሁ
    ቅርበታችሁ ትልቅ ምሳሌ ነው በእውነት
    መመረጥ ነው ይህ ቅንነት ሃብት ስለአለ
    ወይም ስለሌለ አይደለም እኔ ብቻ ይመርብኝ
    እኔ ብቻ በልቼ ልሙት በሆነበት ዘመን
    እንዲህ መልካም ቤተሰብ ሲገኝ ማብምረታታት
    መመሰጋገን ጥሩ ነው ፍቅራችሁን የገለፃችሁበት
    መንገድ ግሩም ነው ፍቅርን ያብዛላችሁ ሰው
    በህይወት ኖሮ ሲመሰጋገን ለነገ ተስፉ ነው
    ዳጊ እግዚአብሔር ይቅናሽ 💚💛❤️🙏

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +5

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው ማርያምን ❤❤❤የኔስ ምኛት መቸነው የሚሳካው ድንግልየ😢😢😢😢

  • @elsabetm8136
    @elsabetm8136 Před rokem +3

    ምን አይነት እህት ነሽ እናት ነሽ አንች እግዛብሔር ይባርክሽ ልዩ ሰዉ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ያሳይሽ ለምልሚ ተምሳሌት ነሽ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 Před rokem +30

    ❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እድሜ ንጤና ይብዛላቹ በኢየሱስ ስም

  • @danimetal8069
    @danimetal8069 Před rokem +2

    አንቺ ትለያለሽ ይሄ ከላይ ካልሆነ ከየትም ሊሆን አይችልም ዳጊዬ በዕድሜ በጤና የሰማዩ ይባርክሽ የእውነት መቻልን ትችይ ዘንድ አብዝቶ የቀባሽ ነሽ ይሄ መታደል ነው በአንቺ ብዙዎች የፍቅርን እንጀራ እንዲበሉ ምክንያት አድርጎሻልና አሁንም በዕድሜ በጤና በርክቺ ሁሉም ያለሽ ውብ የእውነት ስወድሽ አምላኬ በሚያውቀው ልክ ነው መሳዮችሽን ያብዛልን

    • @danimetal8069
      @danimetal8069 Před rokem

      ማርያምን ብዙ ነሽና ይብዛልሽ እንጂ አይወሰድብሽ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před rokem +1

    ቅን ሴትነሽ ስጡ ይሰጣቸዋል አይደል አላሕ ይጨምርልሽ የኔውድ ዘመነሽ ይባረክ ያሰብሽውን ያሳካል ክፉ አይንካሽ ባለሽበት አላሕ ይጠብቅሽ🙏🙏

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Před rokem +4

    ዳጊዬ እንዴት እንደምወድሽኮ
    ፍቅራችሁ ደስ ሲል ሲያስቀና
    Daggy’s lifeclass ላይ ብገኝና ተካፋይ ብሆን ምንኛ ደስ ባለኝ

  • @hayarradwan3331
    @hayarradwan3331 Před rokem +3

    ዳጊዮ ይመችሽ አላህ ቤተሰቦችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እንደምኞትሽ በስራሽ ጠንካራ ነሽ ሁሉ ነገር ይገባሻል አላህ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ አሜን

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Před rokem +3

    ዳጊዬ በጣም ነው ምትለይው ምናለ የእኔ አህት በሆንሽ ብዬ ሁሌም ነው ምመኝሽ አስተሳሰብሽ እውቀትሽ አመለካከትሽ ብቻውን በቂ ነው በጣም እወድሻለው😚😚😚😚😚😚

  • @banchihailu2976
    @banchihailu2976 Před rokem +4

    ዳጊዬ አንቺ ትለያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před rokem +7

    እኔ አንድ መኪና ለወንድሜ እንዲሰራበት እንዲለወጥበት ሰጥቼ ስቃዩን እየበላውት ነው🤣፤ እዚ ደሞ ለመዝናኛ መኪና ተሰጥቶ እያየን ነው። የኔ ስጦታ እንዲያድግ የዳጊ ስጦታ እንድትዝናና ልዩነት ይሉሀል ይሄ ነው።
    ቆንጆ እና መልካም እውቀት የሞላሽ ተወዳጅ ነሽ።

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před rokem +3

      የኛ ወንድም ደሞ 1ዱን ቁርጥም አድርጎ በልቶ አያርመን ተሻሽሎ ይሆናል ብለን 2ኛ ሚኒባስ ብንገዛ እሱንም ሽጦ በልቶ አሁን ካሉት በታች ከቆሙት በላይ ሆኖ እያከከ ይኖራል አያድርስ ነው መረገም ነው በበኩሌ ፋይሌን ዘግቼ የራሴን ኑሮ እየኖርኩኝ ነው ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይስጥ እንግድህ!!!

    • @TiruB
      @TiruB Před rokem

      አንችም እምትችይውን ነው ያደረግሽው እህት በጣም ጎበዝ ዝናሽዬ እሷምኮ ካላት ላይ ነው የሰጠችው አንች ትርፍ ኖሮሽ ብትሰጭው ትወጅ የለ ስለዚህ ባንች ሰርቶ እድለወጥ እራሱን እድችል ነው ያደረግሽው እኔ ተመችቶኛል በርች ይጨምርላችሁ እንዳሰብሽው ሰርቶ እሚለወጥ ያድርገው

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před rokem +11

    ዳጊዬ ማር ነሽ። 😍 ቤተሰቦችሽንም ጓደኞችሽንም የሰጠሽ እግዚያብሔር ይመስገን። የበለጠ ይሁንልሽ መልካም ሰው። በዕድሜ በጤና በደንብ ያቆያችሁ አብራችሁ።🥰❤😇

  • @mulunesh4942
    @mulunesh4942 Před rokem

    ለእውነት በጣም ደስስስ ትላላችሁ ታድላችሁ እኔ እናቴን እንጀራ ጠግባ እንድትበላ ጥረት ባረግ እንኩአን በሁሉም አቅጣጫ እወድቃለሁ እና አሁን ደሞ ጭራሽ የእናቴ ተረጂ እንዳልሆን በጣም እፈራለሁ ብቻ እንደ እናንተ ስኬታማ ሰዎችን እያየሁ በናንተ ስኬት ማልቀስ ነው ምክንያቱም ስለታደላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fraolmtf
    @fraolmtf Před rokem +4

    ዳጊዬ የሚገርም አስተሳሰብ ድንቅ ብቃት... ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልሽ

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse6500 Před rokem +3

    ደስ ሰትሉ ተባረኩ አንደኛው ወንድምሽና ሚያምረው ልጅሽ በልጅ አንበትም ቢሆን ቡያወራ ደስ የል ነበር ዳጊዬ ጀግና ወዳችዋለው

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem +14

    ዳግየ ካንቺ ምን እንደተማርኩ ታዉቂያለሽ እኔ ከቤተሰቦቼ ትልቅ ነኝና ለወንድሞቼ በአቅሜ ብዙ ነገር እንዳርግላቸዉ ነዉ በጣም ትልቅ ነሽ 😘😍እወድሻለዉ😘

  • @fatumafatuma4141
    @fatumafatuma4141 Před rokem +1

    በጣም። እድለኛ አስተዋይ ልበቀና ምርጥ እህት ነሽ እድሜሺን ያርዝመው መጨረሻሽንም አሏህ ያሳምርልሽ

  • @selamselam2494
    @selamselam2494 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ዋውው ብቻነው ጠካራ ሴት እዴ አደምወድ የውነት ጀግናነሽ የኔ ቆጆ የዘመናችን ምርጥ ሴት god bless you💚💛❤🙏

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před rokem +3

    እጅግ ገራሚ ሴት ነሽ በራስሽ መተማመንሽ ኩሩነትሽ አስተዋይነት ላለሽበት ደረጃ ይገባሻል።

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před rokem +4

    ዳጊዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ ❤❤እንዲ የሚዋደድ ቤተሰብ እንዴት ደስ እንደሚል ክፉ አይንካቹ🙏🙏🙏

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před rokem +13

    ወዶቹ ማህተብ አሊቸው ሴቶቹ ስልጣኔ እየመሰላቸው መሰለኝ ማህተባቸውን እደለብስ አውልቀው ገዘብ ሀብት ኑሮ ምድራዊ ነገር ሁሉቀሪነው ነገ በሆነ አደጋ ነው ህይወት ልታልፍ ትችላለች ዳጊ ማህተብሽን እሰሪ ለነብስም ለስጋም ኑሪ ይቺ ምድር ነፃነታችን ነች ለክፋም ለደግም

    • @teguigold8458
      @teguigold8458 Před rokem +6

      ወኔ እኔም እሮጨ አገት ነው የማየው መስቀል ሳይ ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማኝ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚቀው

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před rokem

      በጣም በእውነት ልቦና ይስጣቸው

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +5

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም አርፍ ቤተሰብ ናችሁ
    ዳጊ ገራሚ ሴት ነሽ በእውነት በዚህ እድሜሽ ይህን ያህል ከፍታ ስኬት ላይ መድረስሽ ግርም ይለኛል ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!!👌😍

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Před rokem +27

    ዳጊ ኣንበሲት:: ደግነት ከ ልብሽ ነው:: እኛ ሃበሾች ለቤተስቦቻችን ሟቾች ነን:: ኩራት ነሽ big sis

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
      (ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Před rokem

      ❤️❤️❤️

  • @helenabay6182
    @helenabay6182 Před rokem +26

    You are so lucky Daggy to have a good heart ❤that you share with others
    I respect you🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
      (ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)

  • @salomongemaneh4976
    @salomongemaneh4976 Před 19 dny

    ዳጊ ያንቺን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ቢሆንም አንድ አስተያየት የምፅፍልሽ ቢኖር እባክሽ ሰዎችን ቃለ መጠየቅ ስታደርጊና የምታደርጊያቸው ሰዎች በተቻለ መጠን በአማርኛ ሆኖ በተቻለ መጠን በየመሀሉ እንግሊዝኛ ቃላቶች ባትናገሩ ጥሩ ነው። አከብርሻለሁኝ ትልቅ አማካሪ ባለሙያነሽ።እግዚአብሄር ሁሌም ካንቺ ጎን እንዲቆም ፀሎቴ ነው። አመሰግናለሁኝ።

  • @ebrahimomer8676
    @ebrahimomer8676 Před rokem

    እንዴት ደስ ይላሉ ፍቅራቸዉ
    አቦ ይመቻቹሁ ምግዜም ኑቁ ሰዉ መሆን
    ለዚ ነዉ የሚጠቅመዉ በጣም የተባረኩ
    ዘመናቹሁ በሙሉ ይባረክ

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha Před rokem +4

    ዳግዬ እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ መልካም እውነት ነው ስትስጪ ይበረክታል መስጠት ያስደስታል ከምንም በላይ እኔም እዳንቺ ሶሰጥ እደስታለው የኔ መልካም

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 Před rokem +9

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እዉነት ለመናገር አላህ ይጠብቃቹ

  • @melesemamo7608
    @melesemamo7608 Před rokem +2

    ዳጊ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፡፡
    **ስጦታ የሚሰጠው ስላለን ሳይሆን የሚገባ ስለሆነ ነው ፡፡**

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 Před rokem +1

    ዳጊዬ ሰጪ እንጂ ተቀባይ ባለመሆንሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ።
    ስንቶቻችን ሞልቶብን እየፈሰሰ ለመስጠት (ለማካፈል) እጃችን የተያዘብን በየቤታችን አለን።
    ግታሆይ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አታድርገን

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před rokem +4

    ስትታይ እራሱ እኮ በቃ ፍቅር እራሱ በአካል ነው የሚታየው ዳጊዬ 🥰ሙሉ ሴት

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 Před rokem +49

    ታላቅ እህት ለታናሻቿ እናት ማለት ናት❤

    • @AmanuMarid
      @AmanuMarid Před rokem

      ሃይዳግ አባክሽ ፓርትናር ፋልጋላው ታልቅሃልማልኝ

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 Před rokem +1

    ዋውውውው ስታስቀኑ ዳጊ ምን አይነት ሴት እህት እናት ነሽ የፈጣሪ ያለህ ውይይይ ፈጣሪ እረዥም እድሜን ያድልሽ የኔ ጀግና መታደል ነው መመረጥ ነው መባረክ ነው ❤❤❤🙏

  • @nebilaabubeker2506
    @nebilaabubeker2506 Před rokem +1

    አንቺ ምርጥ የምርጦች ሁሉ ምርጥ እህት እናት ጭምር ነሽ ምነዉ ቤተሠቦችሽ በኖሩና ዛሬን ባዩዩ በብዙ ተባረኪ በዚህ ሁሉ ግን ስላንቺ ነፍሱን የሰጠሽን እየሱስን እንደግል አዳኝ አድርገሽ ብትቀበይና ብታዉቂዉ የበለጠ ሰላምሽም ሒወትሽም ያብባልል ምንም አይነት ነገር ቢኖር የዉስጥ ሠላም አይሰጥም ጌታ ይወድሻል ማንበብ ስለምትወጂ አብቢዉ እየሱስንንን በብዙ ተባረኪ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +32

    ሰው ሰው ከሚሸተው የወሎ ምድር የተገኘች ሰውኛ ነፍስ❤❤❤

    • @user-ns1ik1vx7g
      @user-ns1ik1vx7g Před rokem +7

      ወሎ ደሴ ባህል አምባ አዳራሽ የደሴ ወጣቶችን የአንድ ሙሉ ቀን የማንቂያ ፕሮግራም ሰርተሽ ማየት እፈልጋለሁ። የዚያ ጀግና አባትሽን ጠንካራ ስብእና ፤ቆራጥነትና ልጅ ወዳጅነት ማንነቱ እዚህ ወሎ ከጦሳ ተራራ ግርጌ፤ ከእምየ ደሴ ገርማማ የባህል አዳራሿ ፊት ቁመሽ እንድትተርኪልን እንናፍቃለን። ብንወድሽም እኮ አይፈረድብንም። ጡሃራ ነፍስ ከገራገሮቹ የወሎ ምድር ተገኝተሻልና።

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 Před rokem +5

    ዳጊዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዋዉ ስታምሩ ዳጊሾዉ እከታተላለሁ እና በጣም ጀግና ነሽ በርቺ አንድ ቀን እግዚአብሄር ሲፈቅድ ማገኝሽ ይመስለኛል በጣም በጣም ጀግናዬ ነሽ ♥

  • @yednekachewatnafu888
    @yednekachewatnafu888 Před rokem

    ዳጊ ያንችም የቤተሰብሽም ዘመን ይባረክ። አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና እንዲሁም በስራሽ አሁን ካለሽበት ስኬት ከፍ የምትይበት ዓመት ይሁንልሽ። መስጠት መባረክ ነው ተባረኪ ፍሬሽን እግዚአብሔር በፍቅሩ ያሳድግልሽ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልካም ዓዲስ ዓመት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @bayushtefera3958
      @bayushtefera3958 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክሺ ዳጊ አዲሱዓመት የተባረክ ይሆንላችው አሜን

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem +1

    ዋአዉ ዳጊየ በጣም ድንቅ እና በሳል አስተዋይ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሀቂቃ በጣም ነው የምታምሩት ማን ያዘዋል የኒድንቅ ትለያለህ

  • @biltek2030
    @biltek2030 Před rokem +13

    amazing family. ቁምነገረኛ ዳጊ ከነመላቤተስቦችሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 Před rokem +9

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አብሬአችሁ ነው ያለቀስኩት እኔና ወንድሜ ሁለት ነን ብቻችንን ነው ያደግነው ከ አስራ አራት አመቴ ጀምሮ ሃላፊነት ወስጄ ብቻችንን ኖረናል እና አሁን አብሮኝ የለም እንደናንተም ስኬት ላይ አልደረስንም ግን ወላጅ ለሌለው ፍቅር ላጣ ሰው በህይወት ከመኖር በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም እንዳንቺ ወንድሜን ማስደስትበት ቀን ቅርብ ያርግልኝ እናንተንም ፍቅር ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣቹ ስሜታዊ ስለሆንኩ በጣም ጻፍኩ

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 Před rokem +1

    ዋው ዳጊ ቆንጆ ደስ ይላል እንዲህ ነው እህት ግን አንቺ እናት ነሽ ለቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥሽ ጀግና ሴት ነሽ እወድሻለሁ ዳጊዬ አነቃቅተሽኛል

  • @abebechchekol267
    @abebechchekol267 Před rokem +2

    ዳጊ በጣም የተለየሸ ድንቅ ሴት እግዚአብሄር ይስጥሽ፡፡

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Před rokem +4

    It is great gift to express what is in your heart and mind; I appreciate you, Daggy!

  • @SaSa-bx3ix
    @SaSa-bx3ix Před rokem +3

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በርቱልኝ ዘራችሁ ይባረክ ስወዳቸው 💘💘💘💞💞💞

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 Před rokem +2

    ስለእዉነት ወንድምሽ አባትሽን ይተካል ምርጥ ኢትዮጵያዊ።!!!!!

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Před rokem +4

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚያብሔር ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ🙏🏿🤩😍🥰🥰💋💐

  • @user-cb4jb1yv4r
    @user-cb4jb1yv4r Před rokem +4

    አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ትለያለሽ ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች ተምሳሌት ነሽ ስኬትሽን አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanayeteferi3248
    @fanayeteferi3248 Před rokem +6

    ዋው እጅግ በጣም ፍቅር የተሞላ የምታስቀኑ ቤተሰብ ናቹህ! ድሮም አልቃሻ ነኝ በለቅሶ ገደላቹህኝ የደስታ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ! መታደል ነው ዳጊ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před rokem

    ዳግዬ ቃላት አጠረኝ ምን እንደምልሽ ብዙ ትምህርት አስተምረሽኛል አንቺ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው ከእነመላ ቤተሰብሽ ❤

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 Před rokem +2

    Dagi hey u r unbelievable… I know that feeling. God saw u in the beginning that’s why he gave u all this stuff…dagi love u betam..

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Před rokem +4

    ዳጊ አንቺ አላህ ወዶሻል
    ስለገንዘቡ ሳይሆን ልብሽ ላይ ስለበዛው ፍቅር፡፡ አላህ ይጠብቃቹ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      " እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። " (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮)
      👉📖
      ስለዚህ ፡ መውደድ የእግዚአብሔር ባህርይ ነው እንጂ የኣሏህ ባህርይ አይደለም ። 🤔

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před rokem

      @@tenalehulum ሀሀሀሀሀሀሀ ቁርኣን አንብቢ ይሄን ለመረዳት

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před rokem

      ይሄ የዱኒያ ነው ዋናው ነገር አኼራ ነው

    • @Seid404
      @Seid404 Před 6 měsíci

      ሳህ 3:25 ​@@halimatube6233

    • @Seid404
      @Seid404 Před 6 měsíci

      ​@@tenalehulum ሚሰኪን ነፈር

  • @boruroba6138
    @boruroba6138 Před rokem +15

    እንኳን ደስ አላቹ። ቸሩ እግዚሐብሄር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏 ፍቅራቹ አንፀባራቂ ነው ላየው ሁሉ የሚጋባ። ዳጊ ፈጣሪ ጤና እና ሰላምሽን ያብዛልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።🙏🙏🙏🥰🥰🌹🌹🥀

  • @getachewmuligeta820
    @getachewmuligeta820 Před rokem +2

    ያለዉ ማማሩ ዳጊዬ ምርጥ ሰዉ ግን ስለእናትሽ አንድ ቀን ብትነግሪን ደስ ይላል

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před rokem +1

    ምንም የጎደለሽ የለም እድሜ ይስጥሽ ደግነትሽ ግልፀነትሽ
    ቤተሰባዊ ፍቅርሽ በጣም ደስ ይላል በመውጣት በመግባት ፈጣሪ ጠባቂ መላክት ይላክልሽ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem

      በጣም ኢትዮጵያ ድንቅ ግሩም ልጅች አሏት እግዚአብሔር ይ መስጌን ::

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Před rokem +8

    ምን እዳስቀናኝ ታውቃላችሁ ፍቅራችሁ ነው እዲህ እድትተሳሰቡ ያደረጋችሁ እና ከስጦታው በላይ ፍቅራችሁን ቀናሁበት እስከወዲያው ከመጥፎ ኣይን ክርመጥፎ መሰናክል ይጠብቃችሁ

  • @samrawitgebreyesus9614
    @samrawitgebreyesus9614 Před rokem +6

    Her innocent eyes her smile tells everything. Dagi....God Bless you more and more.

  • @user-od1qf9op6u
    @user-od1qf9op6u Před rokem

    የወድሜ አስተማሪ ነበር አባትሽ እጅግ መልካም ስው ነው እኔም ስለማቀው አችም ጀግና ነሽ ያባትሽን ነው የወረሽው ጀግንነት ጥንካሪሽ እናት አባት እህት ሁነሽ ለዚህ ያበቃሻቸው ጀግና ነሽ

  • @robelhailay6888
    @robelhailay6888 Před rokem

    ዳጊ የእዉነት የምልሽ በዳጊ ሾ ብዙ አላቅሽም ነበር ከማኔ ጋር ካወራሽ በሃላ እሱ ሾ ጋር ሄደሽ ማንነትሽን ስትናገሪ ሰለ አባትሽና ሰለ ሒወት ባጠቃላይ እደዚ ስታወሪ አይቼሽ እዴት ደስ እዳለኝ ልነግርሽ አልችልም ስላወኩሽም በጣም ደስ ብሎኛል ኤካርት ቶሌ ደም ሒወትሽን ለዉጦታል the pawor of naw.

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 Před rokem +6

    This is a good example for a lot people in Ethiopian when they get successful they have to give back especially for family
    Thank You Dagi I wish you more bless with everything

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      👈👈👈👈እንኳን አደረሳችሁ!! በአሉን አንድ ላይ ሆነን እናሳልፍ...ፕሮፋይል ፎቶውን ይጫኑ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem

      To anyone not just family

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Před rokem +6

    🥺🥺🥺omg such an amazing sisters proud of you dagiyee😘😘

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před rokem +2

    ዳጊ ለሰዎች የሚታሳይው ፍቅርና ክብር ትልቅነትሽን ያሳያል ስነስርአትሽ በጣም ደስ ይላል አንቺን መሳዮችን ያብዛልን

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Před rokem

      የተላላጠች የፈረንጅ ሽንኩርት የመሰለች

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      @@zeusapollo1576 ነገር ግን በፈረንጅ አባትና ልጅ ግሪካውያን ጣኦታት ዙስ እና አፖሎ መጠሪያ ስም እየተጠቀሙ ፡ የተላላጠ ሽንኩርት ብሎ መሳደብ ፡ እንደ ሰማይ የገዘፈ እንደ ፀሐይ የሚያቃጥል ነውር ነው። 🤫

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Před rokem

      @@tenalehulum ዝም በል የነጭ ውሾች
      ዳጊ ስሙዋ የፈረንጅ ሴት ውሻ ስም ነው😂😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      @@zeusapollo1576
      ዳግማዊት ሲቆላመጥ ' ዳጊ ' ይባላል፤ ውሻ ደግሞ ሕይወት ያለው ለሰው ልጅ ታማኝ የሆነ ፡ እግዚአብሔር የፈጠረልን እንስሳ ነው ፤ ተግባባን ፧ አንተ ግኡዝ ሰው ሰራሽ ጣኦት፡ የድንጋይ ራስ ሐውልት ፦ 🤫

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před rokem +1

      @@zeusapollo1576 ቀናህባት እንዴ

  • @amenamen3655
    @amenamen3655 Před rokem +2

    ስወድሽ እኮ ዳጊ የእውነት ለኔ ያረግሽልኝ ያህል ነው የተሰማኝ እንዳንቺ አይነት እህት ስላላቸው ታድለዋል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @michaelgirma3836
    @michaelgirma3836 Před rokem +4

    ዳጊየ በጣም ጥሩ ሠው ነሽ ሁሉም እንደ አንች ቤተሠቡን ቢወድ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před rokem +4

    ቤተሠቡን የሚወድ ሰው ዳጊ ያስቀናኛል😍😍😍😍

  • @Gigi_Tube19
    @Gigi_Tube19 Před rokem

    በእውነት በጣም መልከም ቅን ሰው ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እንደመሰጠት የሚሰደሰት ነገር የለም መባረክ ነው

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Před rokem

    ዳጊዬ ሁሌም እከታተልሻለሁ የምትሰጭው ተስፋ በጣም ልብ የሚበራ ነው ተባረኪ ማርያምን 🙏🙏🙏🙏🙏በድጋሚ ነው እዬን ቪዲዮ ያየሁት

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 Před rokem +4

    የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነው congra

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 Před rokem +3

    ምርጥ እህት ተባረኪ ያንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @lealembishaw8832
    @lealembishaw8832 Před rokem

    What an amazing family. Impressed all the time. Her strength, her brother is generous funny, man of the moment, dagi you also are a true sister passionate, humble amazingly kind. God bless this family. Am jelous of ur family dagiye. ❤❤❤❤

  • @emutiytubenibo393
    @emutiytubenibo393 Před rokem

    በርቺ ዳጊዬ እህቴ ስራዎችህ ሃላፊነት የወሰድሽባቸው ብቻ ሁሉም ከንግግሮችሽ በላይ ተግባርሽ ውብ ነው ፍጣሪ ይባርክሽ እጅጉን ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሌም እከታተልሻለሁ ፣ ኮሜንት ስረ ብዙ አልገኝምጂ በስራ ብዛት እያዳመጥኩ ላይክ አድርጌ እወጣለሁ በርቱ👌💕💕💕💕