Video není dostupné.
Omlouváme se.

ወደ ስኬት ያመሩኝ መንገዶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 12. 2022
  • ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
    #daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation

Komentáře • 606

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před rokem +91

    ዳጊዬ ወላሂ ከንች ብዙ ተምረያልሁ እዉነትም ንግስት ነሽ 👸👌ዳጊዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ እማ ❤❤👌

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ቤተስብእናሁን

    • @Musitefa
      @Musitefa Před rokem +1

      Yene Eht

    • @bint4181
      @bint4181 Před rokem +2

      እኔም ከዳጌ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

    • @alhamdulillah2667
      @alhamdulillah2667 Před rokem +3

      አንቺም እኮ ንግስት ነሽ የኔ ተምሳሌት የሴቶች በላይ አላህ ይጠብቅሽ ሰላሜ

    • @temeyoutube5297
      @temeyoutube5297 Před rokem

      @@bint4181 ዠ

  • @Nafitube1442
    @Nafitube1442 Před rokem +149

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +41

    ተመስገን የኔ ኦፕራ ደስ የሚል ነው ዳጊ ካንቺ ብዙ ተምሪያለው እስኪን ዳጊን በላይክ👍❤❤

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Před rokem +15

    የእዉነት አባት ነብይ ነዉ ትክክለኛ ንግስት ነሽ ዳጊየ ከመጥፎ ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ቆንጅየ በራስ መተማመኔን እንድወደዉ አደረግሽኘ ኑሬለን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ቤተስብእናሁንውዴዋውው

  • @user-ov1wu9cs7c
    @user-ov1wu9cs7c Před rokem +20

    ዳጊየ ወላሂ እኔ ካንች ብዙ ተምሬአለሁ ለምሳሌ በራሴ መተማመንን እና ራሴን ለመሆን ተምሬአለሁ ግን ይች ትዕግስት የሚሏትን እንደት ማግኘት እንዳለብን አዳንድ ብትይን ደስይለኝ ነበር ብዙወቻችን ትዕግስት በማጣት አልሆነ ነገር ገብተን ህይወታችንን ያበላሽብናል እስኪ እንደኔ ትዕግስት የሌለው እጅ ያውጣ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před rokem +7

    እኔ ስደት ምርርርርርርርርርር ብሎኛል አሁን ላይ በሀገሬ ላይ መስራት እንዳለብኝ እና የፈለገሰኩትን ነገር ማረግ እንደምችል አዉቄያለሁ እንሻ አላህ ሀገሬ እና ህዝቤ ሰላም ይሁኑ ብቻ

  • @seadareta533
    @seadareta533 Před rokem +28

    ዳጊየ የኔ እመቤት ከሴቶች ትለያለሽ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ እራሴን እደት እደምቀይር ካች ትምህርት ወስጃለሁ በራስ መተማመኔን አዳብራለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅሽ
    ውነት ትግስት ነሽ
    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 Před rokem +3

    ዳጊዬ ካንች ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው በጣም ትለያለሽ ፈጣሪ ምንም አላጉደለብሽም ሙሉ አርጉ ነው የፈጠርሽ ስታወሬሪ እራሱ ምን ያእል እደሚጥም ትልቅ አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 Před rokem +4

    ዳጊዬ ዛሬ በህልሜ ካንቺ ጋር ነበር ያደርኩት ለካ ይሄን የመሰለ ቪዲዮ ልታሳዪኝ ነው በህልሜም በጣም እንደምወድሽ ነበር የነገርኩሽ አሁንም በጣም እንደምወድሽ ልነግርሽ እወዳለው ኑሪልኝ ተባረኪልኝ ክብር በይልኝ much love from Harar❤

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem +12

    ይእኔም ጠላት ድህነት እና ስይጣን ብቻ ነው ! ዳጊዬ እንካን እግዚአብሔር ረዳሽ ❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před rokem +4

    አንችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛየኔውዴአሚን

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Před rokem +1

    ሱባሃን አላህ ዳጊየ በጣም ንግግርሽ ሁሉ መሬት ጠብእይልም ለሆነ ሰው ትንሽ ብር ስሰጥ መዳሜ እና እህቶቿ ስጦታ ይሰጦኛል የበለጠነገር እውነት ብዙ ቀን ተገርሜአለሁ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +6

    የኔ መልካም መጣሽልኝ
    አንችን ሳይ ህይወትን እወዳታለሁ
    ተስፋ አለኝ የምመኝውን ህይወት እንደምኖር
    እግዜያብሄርም ይረዳኛል

    • @seadareta533
      @seadareta533 Před rokem

      ትክክል አላህ ሳካልሽ ለኔም ዱአ አርጊልኝ ሄወቴን እደት እደምቀይር ከሳ ተምሬለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@seadareta533 ቤተስብእናሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ቤተስብእናሁን

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 Před rokem +33

    So motivating ♥️ do more of this ! I can’t get enough of you , your well spoken

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +2

    እህታለም ዳጊ ጥሩ መልእክት ነው እኔም እንዳቺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝ አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ ሌላው መስጠት አያጎልም እኔም አምንበታለሁ በራስ መተማመን ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před rokem +4

    በጣም አድናቂሽ ነሽ ጎበዝ ነሽ በተለይ ለቤተሰቦቾሽ ያለሽ ፍቅር,ደግነትሽ ዋዉ ለሁሉም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር እንኳንም ተሳካልሽ💕👏

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +3

    እናመሰግናለን ዳጊዬ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ እግዛብሔር አሁንም እግዛብሔር ይጨምርልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @hargtube216
    @hargtube216 Před rokem +4

    ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ዳግዬ ብዙ ተምሪያለው ወደፊትም ካንቺ ብዙ እማራለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ መልካም

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +1

    ይችን ኮሜቴ የምትነብ ውድ የሀገሬ ልጄች ፈጣረ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
    ዳግየ ጀግነነሽ በራስሽ ጥንካሬ ለስኬትሽ እደበቃ ከምታነግሪያቸው መረዳት አይከብድም ለብዙ አህቶቸ እኔን ጨምሬ ትምህረት ይሆነል ብየአስባለሁ ተሞክሯሽን ስላካፈልሽን እነመሰግናለን የዴሴዋ ቆንጆ

  • @antenehmesfin7247
    @antenehmesfin7247 Před rokem +4

    Daggye በእውነት አንቺ ትለያለሽ👌 ጀግኒት ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል በአጠቃላይ ትልቅ የአይምሮ ምግብ ነው "success is the best revenge" አይደል የሚባለው ስኬትን እየሞከርኩ እና እየጣርኩ እየፈለኩዋት ነው የፍቅር አምላክ ይርዳኝ🙏 ያገኘዋት ቀን ግን ቢቀርብም ቢርቅም ፈጣሪን ነው ምልሽ ስልክሽን ፈልጌ አፈላልግ ደውዬ የተሻለ advice እቀበላለው ቃሌ ነው!!!✌

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤

    • @azebgirma5763
      @azebgirma5763 Před rokem

      😭😭😭😭 አይ አለማወቅ አረ አስተውሉ

  • @eyerusabita144
    @eyerusabita144 Před rokem +1

    ዳጊ አንቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል እና ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል !

  • @user-pu8oq9rl1s
    @user-pu8oq9rl1s Před 4 měsíci +1

    እውነት ሰው ለመሆን ሰው መሆን በቂ እውነት እችላለው የሚል ልበ ሙሉ ጥንካሬ ካለን ሁለም ይቻላል በዚምድር ላይ የማይቻል ና የማያልፍ ነገር እንዳሌለእንገነዘብ ስላደረክሽኝ አመሰግናለው❤

  • @yeshifentanhu1827
    @yeshifentanhu1827 Před rokem +6

    የአንችን የቀየር ፈጣሪ የሁሉንም ሀሳብ ይሙላ

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 Před rokem +4

    እግዛብሔረ ይሰጥሸ ካንች ትምህረት ከጀመሩክ ጀምሬ አምሮየ ተረጋግታል ሰላምሸ ይብዛ ዳጊየ

  • @tubahussein2704
    @tubahussein2704 Před rokem

    ዳጊ አላህ ይጠብቅሽ ምክርሽ በጣም እየቀየረኝ ነዉ የሆነ ነገር በሂወቴ እየገጠመኝ ባለሁበት ሰኣት ነበር የንቺን ምክር የሰማሁት እና ሁሌም እሱን ብቻ መሰብ እንደሌለብኝ ተምሬ ተዉኩት አሁን ደስተኛ ነኝ ብቻ ቃላት ያጥረኛል።

  • @HaniHani-qr5qi
    @HaniHani-qr5qi Před 2 měsíci

    ዳግዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳች አይነቱን ቅን ልቦና ያብዛልን

  • @nestanetberhanie2880
    @nestanetberhanie2880 Před rokem +4

    ዳጊዬ ሁሌም ባንች ቃላቶች እንዴት እንደምደሰት የኔ ገንቢ ሺህ ዓመት ኑሪልኝ እህቴ

    • @marvelethiopia
      @marvelethiopia Před rokem

      ለ 1ሺ ሰብስክራይበር መግባት ፈልጋለሁ
      አይታችሁ ከተመቻችሁ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@marvelethiopia ነይእኔምጋ

  • @soltetaw4004
    @soltetaw4004 Před rokem +11

    I am your fan and respect you! ግን ግራ የሚገባኝን ነገር ልበል! አንድ ወዳጄ" በህይወትህ መንገድ መጨረሻ ላይ ወይም ስታልፍ የምትታወስባቸው ነገሮች ዋናው ለሰዎች ምን ያህል ኖረሃል እንጂ ስለለበስከው ልብስ፣ ስለኖርክበት ቤት Or ስለነዳኸው መኪና አይደለም" የሚል ነው። ብዙዎቻችን ስለ ስኬት ስናወራ materialist አይነት እሳቤ የያዛ ናቸው። መኪና ፣ ቤት፣ ልብስ፣ plane or ቁሳቁስ ክምር ። ለምሳሌ ያንቺ business class photo መልዕክቱ ምንድነው ?? እኛም ከ ቢኒያም (መቄዶንያ ) እኩል ስለ ስኬት ማውራት ይቻላል ??? With respect

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤

    • @hena-2980
      @hena-2980 Před rokem

      Ya iagree with your idea! ስኬት ብዙ ነዉ ማለት ትናንሽና ትላልቅ ብለን መክፈል እንችላለን
      ለሰዎች መኖር ደግሞ ትልቁ ስኬት just አሁን ላይ ካለችን ትንሽ ነገር እምንጀምረዉ ትልቁ ስኬት ለዛዉም
      ግን still ሌሎች ዳጊ ያለቻቸዉ የአላማ እርግጠኝነት እና ሌሎችም ለኛ ብዙ ትላልቅ እምናለቸዉ ስኬቶች አሉ
      አንተ ያልከዉ ግን ምንም ገንዘብ ሳይኖረን አሁን እምንጀምረዉ ነዉ!

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 Před rokem +3

    ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚለው ቃል የታመነ ነው ተባረኪ ዳጊ ቆንጆ

  • @asterbelay7113
    @asterbelay7113 Před rokem +4

    ዳጊዬ የኔ መልካም ሰው ካንቺ ብዙ ብዙ ነገርን ተምሬ አለሁኝ thank you so much God blessed you more & more እሰፔሻሊ ሰለአባትሽ ሰታወሪ ሰለኔ አባት አባባ ሰለሱ የምታወሪ ነው የሚመሰለኝ ማለትም የኔ አባት ነብሱን ይማረውና አንድ ቀንም በሰሜ ጠርቶኝ አያውቅም ሲጠራኝም አንቺ ኰ ንግሰት፣ ልእልት፣እቴጌ መነን ፣የኛ ወረቅ እንዲሁም የአለም ቆንጆ እያለ ነበር የሚነግረኝና የማጠራኝ እናም full confidence ነበረኝ የዛሬን አያርገውና ለማንኛዉም ዳጊን አንድቀን አግኝቻት እንደማወራት ተሰፋ አለኝ ዳጊ መልካም ሰው.......

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Před rokem +2

    ዳጊዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በጣም ጎበዝ ንግስት ነሽ።

  • @user-kc7xs4yu1s
    @user-kc7xs4yu1s Před 6 měsíci

    ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን ማግኘት በጣም ነው የምፈልገው አንድ ቀን እንደማገኘሽ ተስፋ አደርጋለው ቤተሰቦችሽን ሁሉ ሰላም በይልኘ።

  • @FinoteSenbetEthiopia
    @FinoteSenbetEthiopia Před rokem +8

    Law of universe law of universe 100 times የሚሉ አንቺን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን አውቃለው ግን (ምንድነው ሀይማኖታችው??)
    ይቅርታ እኔ ሁሌም ምትሰብኩት ነገር ግራ ስለሚገባኝነው (ሀይማኖት ነው ወይስ science )
    please ይሄን ጥያቄ ብትመልሽልኝ እኔ በግሌ በጣም ደስ ይለኛል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +3

    ደጊ ምርጥ እህታችን አላህ ከዝም በለይ ያድርስሽ ጀግነ ነሽ

    • @marvelethiopia
      @marvelethiopia Před rokem

      ለ ገና 1ሺ ሰብስክራይበር መግባት ፈልጋለሁ
      አይታችሁ ከተመቻችሁ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@marvelethiopia ደምሪኛ

  • @destawoldeethiopian8712

    ብልህ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ለዓለም ሁሉ የሚበቃ እንቁ እና የከበረ ነገር አለ በዉስጥሽ

  • @semutt2022
    @semutt2022 Před rokem +1

    ሀገራችን ውስጥ እስካሁን እማደንቃቸው ሴቶች አልነበሩም አንች ግን ለሁሉም ምሳሌ እምትሆኒ ጀግና ነሽ 🥰🥰🥰

  • @Ad-wr8bt
    @Ad-wr8bt Před rokem +7

    You have nooooooo idea how much I love you and how pure hearted you are and I love how teachable you are ,life in this planet of earth short mehonun meredateshn I loveee it ena as a women I learn alot from you betam inspire taregignalesh gen I love u too much if I don’t tell u this I would feel guilty betammm , you need Jesus dagiye so after leaving this earth we all go somewhere and we have to choose that while we are hereየዮሐንስ ወንጌል 14: 6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። selemewedesh ehen ewnet negereshalew . Keep up the good work 😘

  • @mulukassawu8470
    @mulukassawu8470 Před rokem +1

    ዳጊ በጣም ልበ ብርሀነሺ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ ያንችን ቻናል ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ትምህርቶችን ነው እምወስደው።

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před rokem

    በጣም ማደቅሽ ምዉድሽ ዉዷ እህታችን ከአንች አግኝተሽ ከመለወጥሽ በላይ የብዙ ሰዎችን አስተሳሰብ መቀየርሽ ትልቁን ነገር ይይዘዋል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 Před rokem

    እህቴ በጣም አመሰግንሽ አለሁ የብዙ ሴቶች ሂወት ትቀይሪያለሽ መስጠጥ ደግም በሰጠህ ቁጥር እግዚኣብሔር እጥፍ አድርጎ ይመልሳል ቀጥይበት ባለሽበት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Před rokem +1

    ዳጊዬ ጀግናዋ ካንቺ ብዙ ነገሮችን ወስጄላው አመሰግንሻለው ደሞ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ በመገድሽ ሀሉ ይቅደም 🥰🥰🥰❤️

  • @helenzerihunamu1234
    @helenzerihunamu1234 Před rokem +5

    ዳጊዬ ዕቅድ እንዴት እንደምታወጪ ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @Tishg.
    @Tishg. Před rokem +22

    ስው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሁን🙏

    • @besttube8710
      @besttube8710 Před rokem

      ፍቅር ሃይማኖታችን ሳይሆን ክርስትና ሃይማኖታችን ነው።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@besttube8710 ደምሪኛዋ❤

  • @mulead2042
    @mulead2042 Před rokem

    ዳጊ ለወንድምህ ለቤተሰብሽ ያለሽን ፍቅር እጅግ ያስገርማል በጣምም ደስ ይላል ለዚህም ትልቅ ክብር አለኝ
    በጣም ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነሽ በጣም አክባሪሽ ነኝ

  • @nejatsani5876
    @nejatsani5876 Před rokem

    ዳጊዬ ምንም የማይሰለቸኝ ትምህርቶችሽ 24 ሰአት ብሠማ ባዳምጥ ትኩረት ብሰጥ ግን አልጠገብኩሸሽም አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ እናመሠግናለን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እሻ አላህ ከሥደት ሥመለስ ላይፍ ክላሥሽ ልማር እሻለሁ እወድሻለሁ

  • @mikiyaseengdashet3940

    ዳጊዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የረማሁት በጣም አመሰግናለው ዳጊ ከዚህ በፊት መልክት ልኬልሽ ነበር አልመለሺልኝም ምክንያቱም ብዙ መልክት ስለሚመጣልሽ ልብ ላትይው ትችያለሽ ግን ኢንስታ ግራም ላይ መልክት ልኬልሻለው ባየሽበት ቀን አሪፍ መልስ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው ዳጊዬ

  • @trfiyaamare8666
    @trfiyaamare8666 Před rokem

    ዳጊዬ ፍቅር በእውነት ለኛ ሴቶች ትልቅ ራእይ ነው ካቺ ምንወርሰው
    እኔ በራሴ በጣታም ታታሪ ነኝ ግን ካቺ ደሞ ብዙ ትምህርት ነው እየወሰድኩኝ ያለሁት
    የኛ መልካም ሴት ቀጥይበት
    ሴት ማለት ትልቅ ራዕይና ትልቅ ቦታ መድረስ ምትችል ናት እና ሁላችን ሴቶች ከዳጊ ብዙ መማር እንችላለን ።

  • @user-ir8bz5fd8i
    @user-ir8bz5fd8i Před rokem

    ተባረኪ ዳጊ ብዙ ነገሬን ነው የቀየራሺው

  • @samrawitakliliu7235
    @samrawitakliliu7235 Před rokem

    ዳጌ በጣም ጉበዝ እየሆንሽ ነው አንች የሚመጥንሽ ንግግሮች ነው ከዝህ እየበለጥሽ ትሄጃለሽ አምናለው ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ቪዲዬሽ የጨረስኩት በጣም ጥሩ ነው በርች እህቴ

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před 2 měsíci +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @adebabaygebrie80
    @adebabaygebrie80 Před rokem

    dawit dream and dagi i love and proud of the two motivation speakers ...

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene Před rokem +3

    ዳጊየ የንየ ቆንጆ ያንቺ life በጣም ነዉ የምመኞዉ ❤❤

  • @hamdejosi
    @hamdejosi Před rokem

    Thanks dagiye …kewust wedewuch menor yemilew yemr lewutognal hule kewuch wedewust inor indeneber ahun nw yegebagn rezim idme nuriln❤❤❤

  • @abebechayelaw9189
    @abebechayelaw9189 Před rokem +1

    ደጊየ በጣም ነው የማከብርሽ

  • @senaitmehari269
    @senaitmehari269 Před rokem

    ብጣእሚ እየ ዝፈትወኪ ናይ በሃቂ ጅግናይ ኢኪ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před rokem

    ዋው ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን እማ ፈጣሪ የበለጠ ይጨምራልሸ በእውነት እናም ፈጣሪ ሰላምሸን ያብዛልሸ 🥰🙏

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Před rokem +1

    ዳጊ እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን ውድድድድ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍💚💛❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +1

    በትክክል ዳጊ በራሴም እያየሁት ነው በመስጠት አምናለው❤❤❤

  • @kalttzeryihun1117
    @kalttzeryihun1117 Před rokem +1

    Daggy Thanks so much, it has an incredible spirit that touches my soul deeply.

  • @yasminmohammed9953
    @yasminmohammed9953 Před rokem +2

    thank you so much for your words . am excited to be better women than i am and see you proudly in person

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem

    ገንኮ መፀሀፍ ቅዱስ አለምም ምኞትም ያልፊል ይላል ዳጊ ለእግዚአብሔር ጊዜ ስጪ እሺ
    በተረፈ ጀግና ነሽ

  • @dr.melina2664
    @dr.melina2664 Před rokem +2

    Well said, we need to have all this qualities . Dagiye stay blessed !

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    በራስ መተማመንሽ ጥሩ ነዉ እህት ግን አትመኪ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 💒🙏💖❤❤❤

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před rokem

    በጣም ይገርማል !አነቺ እኮ የምትመክሪው
    እንደ እግዚአብሔር ሴት ነው
    ይብዛልሽ!

  • @earthrrr
    @earthrrr Před rokem +2

    Kanchi fiker sayizegn alkerem kemir beken 1 gize kalayewish yichenkegnal ewenet......ewedishalew betam am so proud of you dagiyeeeeee

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 Před rokem

    ዳጊ እድሜና ጤና ይስጥሽ! አመሰግናለሁ፡፡

  • @mesiderebew5889
    @mesiderebew5889 Před rokem

    እውነት ኩሩ አዛኝም ጀግናም እህት ነሽ ከአንቺ ብዙ እየተማሩኩ ነው

  • @Simonmekibib7
    @Simonmekibib7 Před rokem +2

    የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu Před rokem +1

    Dagiye betam enamesegnalen yene konjo kanchi buzu ymarelew yenchi video say eberetalew gn min endemschenqey alaqm betam echeneqalew ❤ ❤ i from🇪🇷

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ የምትይው ሁሉም ቁ.ነገር ያዘለ ነው♥♥♥

  • @jerrbest2126
    @jerrbest2126 Před rokem

    ዳጊዬ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥሽ

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ!

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 Před rokem +4

    Remaining one thing, to follow Jesus...

    • @Dani65089
      @Dani65089 Před rokem

      it's not just one thing, it's the all thing..

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@Dani65089 ደምሪኛ

  • @TheDallol
    @TheDallol Před rokem

    Wow Daggy. You have the total mindset and attitude of a billionaire. That's the key to your success. Thanks for sharing the secrets to your success. God bless you.

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳጊ ትልቅ ትምርት ነው እንዎድሻለን በርቺ

  • @zaydgerbemedhin356
    @zaydgerbemedhin356 Před rokem

    ዳጊ የኔ መልካም ኣንቺ ጅግና ሴት ነሽ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před rokem +1

    ዳጊዬ እውነት ነው ምልሽ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው😍😍🙏

  • @anteneh112
    @anteneh112 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ብዙ ነገሮችሽ ይገዛሉ በተጨማሪነት ግን በኢትዮዽያዊ የሀገር ባህል አለባበሥ ብትቀርቢበት ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielabera2364
    @danielabera2364 Před rokem

    ጀግና ነሽ ዳጊ።

  • @firezeryilma733
    @firezeryilma733 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም ነዉ የሚወድሽ ግን በግል ባወራሽ ደስ ይለኝል

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před rokem

    ዋናዉ አስተዳደግሽ ነዉ ሌላዉ አንቺ የምታመጪዉ ነገረ ነዉ በራስ መተማመንሽን በጣም እጂግ በጣም ነዉ የምዉደዉ የእዉነት የሚገርም ነዉ ተፈጥሯችን

  • @samsung5111
    @samsung5111 Před rokem +8

    እድኔ ስደት ያደከመዉ ማነው😔
    ዳጊየ ለምክርሽ እናመስግናለን 🥰

  • @Sofdertuvxf2
    @Sofdertuvxf2 Před rokem

    ዳጊ አንደበትሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ዋው ኑሪልን!!

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +1

    ክብሪልኝ ዳጊ ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን

  • @mekdesteshom7288
    @mekdesteshom7288 Před rokem

    ዳጊዬ ለኔ ጀግናዬ ነሽ

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 Před rokem

    እህት አለም ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል በረቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም

  • @monalizamebratu9525
    @monalizamebratu9525 Před rokem

    ዳጊዬ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነሽ

  • @eman7824
    @eman7824 Před rokem

    ዳጊየ ወላሂ በዙ ነገር ካንቺ እየተማርኩ ነው አላህ እደሜ ከጤና ይስጥሺ

  • @J7Prime-gc6ry
    @J7Prime-gc6ry Před rokem

    ዲጊ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ምረጥ ሰው

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Před rokem +1

    ዳጊዬ ድንቅ ሴት ነሽ 🥰😘

  • @memememeabea8276
    @memememeabea8276 Před rokem +1

    እኔ እዉነት ነዉ የምልሽ ብዙ ነገሮችሽ አስተምረዉኛል አሁንም ከፍ በይ ካለሽበት

  • @nigistiberhe8231
    @nigistiberhe8231 Před rokem +1

    ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ በምታደርጊው ❤❤❤

  • @meseretsalih6183
    @meseretsalih6183 Před rokem +2

    Love and respect.

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i Před rokem

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @muntazelan2953
    @muntazelan2953 Před rokem

    Dagiye yene jegena yagere leji , you deserve more you are hard worker

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ይመችሽ ዳጊዬ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @seada-rr9hx
    @seada-rr9hx Před rokem

    በጣም ምርጥና እውነተኛ ሴትነሽእኔ አሁን
    መዳምነት ይገባኝነበር ታዲያ ምንላርግ🥰🥰🥰

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Před rokem

    እናመሰግናለን thank you for sharing definitely I will meet you one day

  • @urud8496
    @urud8496 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před rokem +1

    What a wisdom!! Thank you. I share your points as an experienced witness.