ዳጊ የጠፋችበት ምክንያት | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #daggyslifeclass #daggyshow #samtella
    #samtella #ethiopia #coupleprank #phoneprank ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች!! በዚህ ቪዲዮ አቤልን ፕራንክ እናደርጋለን እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
    Abel kifle subscribe
    👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
    youtube.com/@A...
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...
    .
    .
    .
    .
    #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
    henok wendmu,ethiopian new movie 2023 this week full,ethiopia move,amharic movies 2023,amharic music,ethiopian movie 2023 new,tiktok ethiopia,lij bini tube,ebs tv seifu show,abiy ahmed,ethiopian artist,ethiopian tiktok 2023,ethiopian tiktok videos 2023 this week,ሰይፍ በኢቢኤስ,habesha tiktok eritrean,habesha tiktok dance,habesha tiktok new,habesha tiktok 2023,habesha tiktok videos,yared negu tigrigna music,yared negu birabiro,yared negu millen hailu,yared negu zora,ያሬድ ነጉ ሙዚቃ,አይዞሽ ገለቴ ቀነኒሳ,kana tv Yeqosele Fikir,kana tv live,aser tad new,የአርቲስት ቅሌት,ኮሜዲ ፊልም 2023,ኮሜዲ ፊልም ትግርኛ,የድሮ ኮሜዲ ፊልም,አማርኛ ኮሜዲ ፊልም,teddy yo new music,teddy yo album,ethiopian comedy,ሰይፉ በኢቢኤስ,ethiopian tiktok,dallol entertainment,ale tube,seifu on ebs this week,seifu on ebs,funny tik tok,gojam music,gold digger prank ethiopia,hachalu hundessa,ethiopian drama,ethiopian movie,kassmase,lij michael new music,miko mikee prank,new amharic comedy film,nebilnur,tiktok,zetenegnaw shi 86,አዲስ አማርኛ ፊልም,ሙዚቃ አማረኛ,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,አደስ ሙዚቃ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2023 በዚህ ሳምንት,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,Ethiopian couples,fano,melat nebyou,tplf,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም,ሜላት ነብዩ, ሜላት ነብዩ ሰርግ, ሜላት ነብዩ ፊልም, ሜላት ነብዩ ልጅ,አዲስ ዘፈን,አዳዲስ የአማርኛ ዘፈኖች,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ebs tv ehuden be ebs,ebs tv kidamen keseat,ebs tv today,ebs tv worldwide,Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram,bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ebstv,tiktoker,amharicmovie2023,official,ethiopian american,ale,aletubenew,veronica,veronica adane live performance,veronica adane new music abebaye,veronica adane new music,veronica adane music,eldana,eldana bekele tiktok,eldana interview,eldana bekele,eldana tiktok,eldana bekele youtube,donkey youtube,donkey youtube ድንቅ ልጆች,ethiopia podcast,ethiopian podcast,new ethiopian podcast,ethiopian american podcast,ethiopian business podcast,best ethiopian podcast,ethiopian christian podcast,ethiopian diaspora podcast,manyazewal film,manyazewal eshetu,manyazewal eshetu podcast,manyazewal eshetu interview,manyazewal podcast,manyazewal eshetu youtube,east african music,east african daily,east african anthem,east african mix 2023,east african community,east african women,african youtuber comedy,african youtubers channels,african youtuber in india,

Komentáře • 1,1K

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 6 měsíci +68

    አንዳንድ ቤተስብ ይታደላል ብቻ ፈጣሪ ዘመናችሀ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 6 měsíci +69

    ቤተሰቡን ለሚወድ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ። ወንድም እና እህት በዚህ ልክ ሲከባበሩ እና ሲዋደዱ ማየት በጣም ደስ ይላል...
    የበለጠ ቤተሰቤን አስናፈቃችሁኝ....❤

  • @kokoko1355
    @kokoko1355 Před 6 měsíci +72

    እውነት ንግስት የሆነች እህት አለችህ አለችህ እደለኛነህ ተነንግግሯ ጉድያለች ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለት ፍቅራችሁን ያብዛው ከዚህም በላይ አትጠገቡም የእውነት❤❤❤❤❤

    • @user-kw3ho5mb2n
      @user-kw3ho5mb2n Před 6 měsíci

      ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እና በጣም ደስየሚል ቤተሰብናችሁ

  • @Saraheni
    @Saraheni Před 6 měsíci +32

    አሁንም አሁንም ተባረኪ ዳጊዬ ይህን ስሜት በብዙ ብዙ ማጋባት አለብሽ በዚህ ጊዜ ፍቅር እና ጊዜ ትልቁ ስጦታ ሳምቴላ ደግሞ እየወለዳችሁ ይህን ስሜት የማባዛት ሀላፊነት አለባችሁ ተባረኩ❤

  • @hiluam.3528
    @hiluam.3528 Před 6 měsíci +34

    ፈጣሪ አይለያችሁ ዳጊን ማተብ አስደርጋት ጊቢ ገብሬል አይቻት ደስ ብሎኛል ዳጊ ምርጥ ሴት

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 6 měsíci +19

    እነዚህ ወለዬች ማንና ማን ናቸው፣
    ፍቅራቸው ያስቀናል እኔ ምን ላርጋቸው።
    ፈጣሪ ጨምሮ ፍቅሩን ያብዛላችሁ፣
    ልጅ በልጅ አብዝቶ ቤቱን፣ ይሙላላችሁ።
    የወላጆቼ አገር ወለየዎቹ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏❤❤💅🌷🎉🎉❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 6 měsíci +56

    ዳጊ ጥሩ እህት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አይለያችሁ ።❤አንተም በጣም ጥሩ ወንድም ነክ ኑርላት ወንድም ጋሻና መከታ ነው።ኑሩላት ደሞ ወልደህ አክስት ለመሆን ያብቃት።ደስ የምትሉ የሚቀናባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።ያሰባችሁትን እግዚአብሔር የመ ብርሃን ልጅ ይሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asekagnew
    @asekagnew Před 6 měsíci +13

    ዳጊ የኔ እናት አባትሽ አልሞቱም መንፈሳቸው ከላይ ሲያዩ በቃ እንደዚህ ናቸው የኔ ወርቆች ብለው ይደሰታሉ የቤተሰቡ ፍቅር የምር ያስቀናል አመቤቴ ትጠብቃችሁ ዳጊ እወድሻለሁ።

  • @hayathayatkuwt6748
    @hayathayatkuwt6748 Před 6 měsíci +246

    ደጊ አትጥፊብን ማር በስደት የምንኖረው ኢትዮጵያዊ እንወድሻለን ምክርሺ ያበረታናል ❤❤❤❤❤

    • @mitiketakele6034
      @mitiketakele6034 Před 6 měsíci +2

      የማሽቃበጥ ፕሮማክስ ጭነሻል😂😂

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 6 měsíci

      ​@@mitiketakele6034ሀሀሀሀሀሀ

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo Před 6 měsíci

      ​@@mitiketakele6034😂😂😂

    • @KalkidanAvinod-f4y
      @KalkidanAvinod-f4y Před 6 měsíci +2

      Sewu mewedede eko metadele memerete new dagi eko lega lesetoche tenekare beretate nate pless mitekemu sewochi batenageru dese yelegale fiker mitela hezebe

    • @hayathayatkuwt6748
      @hayathayatkuwt6748 Před 6 měsíci

      @@mitiketakele6034 ቅናትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +32

    መታደል ነዉ እንደዚ ፍቅር ወንድምኮ መከታ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +3

      አሜን ውይ ደስ ይላል I wish ወንድሞቼ እንደዚህ ቢሆኑ፣

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 6 měsíci +18

    እንዴት እንደምታምሩ ሁሌም በደስታ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ከቁጥር ሳያጎል ያረብ ዳጊየ ሁሌም በደስታ ያኑርሽ ለወንድም እህት እናት ነሽ አቤላ እድሜ ሰቶ ያኑርህ ጥሩ ወንድም የአባት ምትክ ነው ዳጊ የኔ ቢጤ አልቃሻ ናት እኔም ለወንድሞቼ እንስፍስፍ ነው የምልላቸው እድሜ ዘላለማችሁን በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ ሳምሪየ የኔ ፍልቅልቅ አድለኛ ነሽ ዳጊን የመሰለ ቤተሰብ ስለተቀላቀልሽ ❤❤❤ውድድ ነው ማረጋችሁ

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 Před 5 měsíci +3

    አዘውትሮ የሚገርመኝ ነገር አለ። እናት እናት ናት። አባትም አባት ፈጣሪ አክብሮ አንጽቶ የፈጠራቸው የትውልድ መሠረት የማህበረሰብ አንከር። ታላቅ እህት ደግሞ አለች የተረሳች። ሰይፋ ሸው እከታተላለሁ። የጣሩ እናቶችን ያቀርባል። በርደን የተሸከሙ ታላቅ እህትና ወንድምስ። አንድ ቀን እናመሰግናችሁ ሳይባሉ ያልፋሉ። እርግጫም ከታናሽ ሊገጥማቸው ይችላል፣ ድካማቸው ስላቅም ይሆናል። እንዲህ ዓይነት የማስተዋል ፀጋ ለሰጠው ደግሞ ከአጠራሩ ጀምሮ ትምህርት ቤት የሆነ ወጣት። ምርቃቱን ያልደፋ ወጣት። ተባረክ የእኔ ጌታ። ስንት የተጎዳ፣ የባከነ ደክሞ እንደ አልባሌ የተጣለ፣ የተዘነጋ ታላላቅ ወንድም እና እህት ጠጋኝ ተግባር ፈፀምክ የእኔ ልዑል። አበባው ለዳጊ አይደለም ሐዋርያነቱ ለተጎዱ ውስጣቸው ቁስል ላሉ ተወርውረው የትም ለተጣሉ ታላቅ እህትና ወንድሞች ሁሉ ነው። ተባረክ እናት ሆዱ አጤ ማስተዋል። በትውልዱ ተስፋዬ የሚያቆጡቁጠው እንዲህ ዘለግ ያለ ስክነታዊ ምግባሮችን ሳይ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሳዳጊህን ፈጣሪ ይባርከው አሜን። ተባረክልኝ። ልቡ ለዳጊ ሳይሆን ውለታን ላልረገጠ ጥንቁቁ ህሊና❤❤❤❤❤❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 6 měsíci +17

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ተባረኩ ረጅም እድሜ ፍቅር ባለበት ፈጣሪ ሳምሪ በማርገዞ ደስ ብሎናል

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 6 měsíci +11

    እንኳንም አስደሰትክልኝ የኔ ልዩ ናት እንዴት እንደምወዳት የኔ እህት በሆነች ብየ እመኛለው ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውላት ኑሪልኝ እሷን ስመለከትና ስሰማ ሸክሜ ቅልል ይለኛል

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg Před 6 měsíci +7

    እውነትም መታደልነው እኔ ሁለት ወዲሞች አሉኝ ግን ስማቸው ብቻነው 1 ቀን ለኔ ቦታና ጌዜ ቢኖራቸው ብዬ እመኛለሁ 😢ወዲምና እህት አብረው ሆነው ሳይ በጣም ውስጤ የሆነ የጓደለ ነገር እዳለኝ ይሰማኛል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 6 měsíci +16

    ወላሒ በጣም ነው ደስ ምትሉት እህትና ወድም😢😢 አላአህ አይለያቹ መጥፎ ሁሉ እያዝላቹ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Před 6 měsíci +21

    አንቺ እኮ ከጥሩ በላይ ስለሆንሽ ነው መታደል ነው ሳምሪ እድለኛ ነሽ ከዚህ ቤተሰብ መቀላቀል መታደል ነው

  • @nahom9971
    @nahom9971 Před 6 měsíci +12

    አኔ አንኳን ኮሜንት መፀፍ ላይ ሰነፈ ነኘ አግዚያቡሄርን የመታመሰግኑበት ጥግ በጣም ልቡ ይሞላል ተባረኩ !! ሳምርዬ የሆድሸን ፍሬ በጀርባሸ አመቡረሃን ታሰታቅፍሸ ተባረኩ አግዚያቡሄር የባርካችሁ!! ዳግዬ አንዳለችው አመሰጋኝ አንሁን ሰለተሰጠን ነገር ሁሎ!!❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 6 měsíci +16

    ባለፈ ባንቺ ቢድዎ አምስት ሰው ባደዬ ይቅርታ ጠየቅሁ. ዳጊዬ. የኔ ንግስት. ልዮ እኮ ነሽ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 6 měsíci +23

    እኔ ደግሞ ማርያምንን ሚስቱን እንዴት እንደምውዳት ሳያት እንኳን በስስት ነው ማያት የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @tube8987
      @tube8987 Před 6 měsíci

      ማርያምን አኔም ቶሎ የምከፍት ሁላ ይመስለኛል ሆሆ ምን አዳሳሰበኝ ባላቅም😂❤አወዳታለሁ መሰቱን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +15

    ዳጊ ቅናተኛ ሰው ነው እንደዛ የሚላችሁ፣ ፍቅራችሁን ሰይጣን አይስማው፣ I wih my brother was like this DAGIY😢 I tried my best, but not every one understand you. They only want things you do for them. They don't want to love you. ልነግር ፈልጌ ሳይሆን, just want to say that you guys are lucky once❤. ጥቅም ብቻ ነው የቡዙ ቤተሰብ፣ ያሳዝናል ብቻ፣YOU GUY'S ARE LUCKY ONE❤❤❤❤.

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 5 měsíci +1

      It is true she is the lucky one I sacrificed my all life for my younger brother my dad lost when I was 7 years old I have one younger brother I lift my country for better life for my families on young age I cross shara desert and Midtramian see to make better life to stady for him when arrived Eroup I did all he need he graduated uni starts job had marriage I sent for him all my money for to manage family but now he when I went my contry he told me you are losers even in Eroup ur not have educated I have a masters and having 2 own house look my 23 years life he took my own houses he changed his name he took all my mom money, she lived in Kebela home he told me if you went to get back your house give me 35 000 dollars I give to God every thing i back to Eroup I live there I never see it talk home for long I lost my brother because he love money 💰 more than his families that Is lost

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +40

    ችግሩኮ ኢትዮጵያ ደውዬ እወድሀለሁ እወድሻለሁ እወዳችሃለሁ ብዬ ብል, ዛሬ ደግሞ ምን ታይታት ነው ወይ ጉድ እንደ ፈረንጅ ልሁን አለችሳ ትባያለሽ በእውነት ስላልለመደብን😂😂😂😂😂😂😂፣IT IS SO TOUCHEY ❤ LOVE HOW YOU GUY'S RESPECTING AND LOVE EACH OTHER❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mmn6040
      @mmn6040 Před 6 měsíci +5

      አሳቅሺኝ ወላሂ 😂 እኔ መቼም አላረገዉ

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +2

      ​@@mmn6040እውነት ነው አይደል?😂😂

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 6 měsíci +1

      በሚገርም ሁኔታ ባለፈው ካዝኔ ደውላ እወድሻለው እሽ ስትለኝ ምን ታይቶሽ ነው አልኳት ያንችን ኮሜንት ሳነብ በውስጡኣ ምን ብላኝ ይሆን አልኩኝ።

    • @user-hy6px3bw9s
      @user-hy6px3bw9s Před 6 měsíci +2

      እኔም 😂😂😂

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +4

      @@user-xw6or6wr9k እንደዚህ አይነት ነገር ማስለመድ አለብን፣ ጥሩ ነገር ብንወስድ ደስ ይላል ሌላውን ትተን፣

  • @leya3286
    @leya3286 Před 6 měsíci +16

    ስታምሩ የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩ ያብዛላች❤❤

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu Před 6 měsíci +6

    ዳጊዬ ተባረኪ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክሽ ረጂም እድሜ ሳምሪየም ማርያም በሰላም ሁለት ታደርጋት ፍቅር አይከፈልበትም ፍቅር የእግዚአብሄር ቃል ነውና መዋደድ ፍቅር ለሰው ልጆች ሁሉ ያስፈልጋል ዳጊ ወድሻለሁ

  • @user-ms9zz2fk7b
    @user-ms9zz2fk7b Před 6 měsíci +13

    አዎ ወንድም መከታ ጋሻ አባት ነው ሁሉ ነገር ነው ።ትክክል ነሽ ዳጊ ተባረኩ ቤተሶቦችሽ በሙሉ።

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 6 měsíci +2

    በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ይህ ሁሉ ፍቅርና መከባበር የመጣው በዳጊ ነው የእግዛብሔር ልጅ ናት እግዛብሔር ሁሉ ነገር የሰጣት አስተሳሰቦ መልኮ አሰተሳሰቦ ስለ ዳጊ ስንቱን ይነገራል ከአንቺብዙ እንማራለን አንተም ሳምሪም ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ሳምሪም በዚሁ ቀጥይ ያንቺ ጥሩ መሆን የቤተሰቡ ፍቅር እንዲቆይ

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw Před 6 měsíci +7

    እናተ ደሞ ዳጊን አክስት አድርጎት ቶሎ ቶሎ እንጠብቃለን ዳጊዬ ደስ ሲላት ማየት እፈልጋለሁ የኔ አልቃሻ ጊዬ ፍቅር ታጋባላቹሁ

  • @tsadikanemariyam
    @tsadikanemariyam Před 6 měsíci +11

    ሣይሽ የተሠማኝ ደስታ
    ባንቺ ቪዲዮ የውስጤ ብዙ ጥያቄ ተመልሷል።
    አትጥፊ ዳጊዬ❤❤

  • @lehemtomas2771
    @lehemtomas2771 Před 6 měsíci +9

    እረጅም እድሜ ይስጥላቹ ሳምርዬም በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ወርቅ ውድድድድ ነው የማረጋቹ ዳግዬም ውድድድ❤❤❤

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 Před 6 měsíci +11

    እይሄ ሁሉ የቤተሰብ ፍቅር ምክንያት ዳጊ ነች ታላቅ እህታችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት ።የናተ የቤተሰብ ፍቅር በኛ ቤትም ይግባ ።

  • @meseretminalu1117
    @meseretminalu1117 Před 6 měsíci +5

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ምን አይነት መታደል ነው በጣም አስለቀሳችሁኝ።ቃል የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 6 měsíci +40

    እኔ ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግን ኦረተዶክሶች አለባበሳችሁ😢😢😢 ሞት አስታውሱ☝️☝️☝️

    • @ashe2460
      @ashe2460 Před 6 měsíci

      ምን አገባሽ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 6 měsíci

      ገደል ግቢ የተሸፋፈነ ሁሉ ጨዋ ነው ያለሽ ማነው ለማያቃቹ ታጠኑ እሺ

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 Před 6 měsíci

      @@meseretrefera2664 እሽ እኔ ገደል ገብቸ አንች ተደሰች እኔ እንዳች ክብረ ቢስ አይደለሁም አልሰድብሽም ሌላም ካላችሁ ጨምሩ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 6 měsíci

      ኦርቶዶክሶች አይባልም እህቴ መናገር ያለብሽን ለይተሽ ተናገሬ ሲቀጥል ሠው የመረጠውን ነው የሚኖር ለምን በሠው ህወት ጣልቃ እንገባለን ❤

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 Před 6 měsíci

      @@ashe2460 ወንድ 🍓

  • @shebre1290
    @shebre1290 Před 6 měsíci +5

    ምርጦቼ እንኳን ደሕና መጣችሑ ሠላማችሑ ብዝት ይበል ዳጊዬ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ እሕት ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሠብ ደስትላላችሑ በጣም ሳምሪዬ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s Před 6 měsíci +17

    ወላሂ ዱባይነኝ ፖዝ ስትይ እናቴ በቦተም ደወለች ኣላህ ይጨምርላቹ ለኛም መፍቀርን መተሳሰብን ይወፍቀን መልካም የረመዳን ጊዜ ይሁንላቹ ለመላም ሙሥላም እህት ወድሞቼ😊

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 Před 6 měsíci +4

    እስቱዬ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ነገር ነዉ ያደረከዉ ተባረክ ዳጊዬን ግን አታስለቅስብኝ 😊😊 ዳጊዬ እባክሽ አትጥፊብን አልገባሽምኮ ምን ያህል እንደምታበረችን የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Před 6 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ ልጅ ያለው ልጅ ይወዳል ልጅ ያፈቅራል ደግሞ የተረጋጋች የልጅ አዋቂ ትመስላለች ብርቺ ዩኔ ቆንጆ ለልጆች ያለኝ ክብር ትልቅ ነው

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x Před 6 měsíci +14

    ፍቅር ሞልቶ እሚፈስበት ቤት ዳጊየ ሳስባት ነዉ እናትም እህትም ጎደኛም ናት ይገባታል ተባረክ ሳምሩየ የኔ ማር ለሳምሪየም ይሰጣት

  • @asrse539
    @asrse539 Před 6 měsíci +128

    የሳምሪ እርግዝና አምሮባታል የምትሉ 👍❤

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 6 měsíci +4

    ሁሌ ፍቅር ብቻ ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የሚስትየው እርግዝና የታየኝ ለኔ ብቻ ነው 😉የእውነት ደስ ብሎኛል ስጠብቀው የነበረ ነገር ስለሆነ ይሆን ❤አቦ ዘራችሁ ይብዛ ❤❤በንደ እናንተ አይነት ፍቅር ምድሪትዋን እንኳን ብትሞሏትስ ይቆጫል እንዴ

  • @user-oo4ib6sy1w
    @user-oo4ib6sy1w Před 6 měsíci +9

    የምርአትጥፊብን ካች ብዙነግር እምንማር ስውችአለን ምርጥ ፉሚሊ ፍቅራችሁን አላህይጭምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 6 měsíci +8

    ሳምሪ በባለፈው እርጉዝ አይደለሁም ብላ ነበር ግን ናት በጣም ይታወቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Před 6 měsíci +6

    ሁሌም የምለው በጣም የዋህ ጥሩ ሰው ነህ በውነት አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @HayatFentaw-mn7yi
    @HayatFentaw-mn7yi Před 6 měsíci +30

    ዋዉ መዋደድ መታደል ነዉ ❤ዳጊየ ❤ፍቅር የሆነች እህት ነች ሠላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤ ሁላችሁም❤❤❤❤

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 6 měsíci +4

    ትክክል ብለሻል እህት ወንድም እንዲህሲሆን በጣም ደስይላልላደለው
    ብቻ ለሁላችንም አገራችን ስላም ትሁንልን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 6 měsíci +24

    ሰማይ ሙሉ ኮኮብ አዲማቂው ጨረቃ አባት ለኩራት ነው ወንድም ለጠበቃ እህቶችን የሚከባከብወንድም ደስስስስስስስይለኛል አቤሎ ደስስስብሎችሁ ኑሩ

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 6 měsíci +15

    ዳግዬ ይሄ እኮ መታደል ነው ስለሰው ስለሰው ቀድጄ ልልበሰው ብላለች አስቴር እና አትጨነቁ ብቻ ለብዙ ሰው አርአያ ሁናችሃል ቀጥሉበት እንወዳችዋለን በተለይ ዳግዬ በጣም በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤አትጥፊብን እባክሽ

  • @keralem
    @keralem Před 6 měsíci +9

    ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ሰጥቶ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 6 měsíci +5

    ፍቅራችሁ ይብዛ ዳጊዪ ምርጥ እህትኮ ነሺ ሲያንስሺ ነው ፍቅራችሁ ብዝት ትርፍርፍርፍ ያድርግላችሁ

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před 6 měsíci +4

    I respect dagi my dad is passed when I am 7 years old I remember dagi interivew with Diyacon Henok with ebs I keep in mind for ever k Canada nice family nachu ❤❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 6 měsíci +2

    ዉይይይይ እናንተን ሳይ ውስጤ ያለዉ ፍቅር ገንፍል ይወጣል❤❤❤❤❤አቦ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ዳጊዬ እንወድሻለን አትጥፊብን ትንሿነገርሽ በብዙ ትለዉጣለች

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +60

    የሚቀጥለው አበባና ምስጋና ለባለቤትህ ለሳምሪ 😊❤🎉።

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před 6 měsíci +2

    ዳጊዬ የኔ እንቁ ይገባሻል አድቀን እመጣ ነበር ቢሮሽን ባውቅ አድናቂሽ ነኛ ውይ ስወድሽ እስቱዬ ሺ ነህ አንተ ዳጊ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አትጥፊብን ኘራክ ይቅር ዳጊ ንገሪያቸው እኔም አልወደድኩትም

  • @user-wq5fx1sg4s
    @user-wq5fx1sg4s Před 6 měsíci +10

    ደሥ የሚል ቤተሠባውይ ፈቅር ነው ያላቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ

  • @koki_teshome12
    @koki_teshome12 Před 6 měsíci +2

    ታድላችሁ በማርያም ስታምሩ ዳጊሻዬ ንግስት እኮ ናት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሳምሪዬ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Před 6 měsíci +8

    ደስ የምትሉ ቤታሰቦች አላህ ይጠብቃቹሁ ደጊ ምርጥ እህት ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 6 měsíci +4

    ❤ዳጊ እኮ ስወዳት ❤ወንድምዮ ታድለሀል ዳጊን የመሰለች እንቁ እህት ስላለችህ አይለያችሁ❤ ሳምሪዬም የኔ ደርባባ እወድሻለሁ

  • @mlove7326
    @mlove7326 Před 6 měsíci +3

    እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን በቃ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 Před 6 měsíci +4

    ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ፍቅር ነው ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +9

    ውይይይይይ ጥላሁንዬ ይህን ዘፈን በተለየ መልኩ እወደዋለሁ፣ ጥላሁንዬ ነብስህን በሰማይ❤😢

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Před 6 měsíci +1

    ዳጊ ወንድምዬውን ስሚው ነይልን። የስንት ሰው ህይወት እንደለወጥሽ አትርሽው። እባክሽ ተመለሽልን።
    Love you Sistu

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 Před 6 měsíci +9

    አስለቀሰችሁኝ ብቻ አለህ እስከ መጫረሻ ያኑራቹ ኡፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤ አለህ ይጠብቀቹ

  • @GenetYosef-il4kw
    @GenetYosef-il4kw Před 6 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ እረዥም እድሜን ይስጥሽ ዳጊዬ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Před 6 měsíci +3

    ዳግዬ በጣም አወዳችዋለው በታችሁ አንግዳ ሊመጣ ነው ከበተሰባችሁ ሊቀላቀል ነው ደስ ብሎኛል በሰላም ይምጣ

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 Před 6 měsíci +2

    በጣም ነው የምታስቀኑት ምን አለ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ብኖረኝ ብዬ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤🙏🙏

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před 6 měsíci +9

    የነሱ ደስታ እኔላይ ተጋባ ሳምሩእስኩዬ ዳጊዬ ትንሿ ውይ ታድላችው

  • @user-mk6pc4iw4w
    @user-mk6pc4iw4w Před 5 měsíci +1

    እናት የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር አይለያቹ ሳምሪዬ ምርጥ ሚስት ዳጊዬ ለብዙሆች ተምሳሌት ጠንካራ ሴት ነሽ አትጥፊብን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Před 6 měsíci +18

    ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች ፍቅራችሁ ይገባል

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv Před 6 měsíci +1

    ዳጊዬ ሙች ቪዲዮውን አቋርጬ ነዉ ፍቅሬን የገለጽኩት ዋው እዴት ደስ እደሚል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ብርቱ ጠንካራ እህት ደሞ ተመልሼ እስከ መጨረሻው አይቻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey9bh5es6w
    @user-ey9bh5es6w Před 6 měsíci +8

    ስለ ዳጊ በኮሜንት እይደለም ለእሷ ያለኝን ነገርበምን ልግለፅላት ❤❤❤ የተባረከ ቤተሰብ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Před 6 měsíci +3

    ተባረኩ።ዲጊዬ ስለ ተሰበረው የክሪስታል እቃ የተናገርሽው በብዙ መልእክት ሰጥቷኛል።❤We Love you family ❤

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 Před 6 měsíci +4

    Astuye you are a good brother for your sisters. Nice to see you,Dagiye and We love you dagiye. Hopefully we will see you on social media soon.

  • @zemenaygashaw2054
    @zemenaygashaw2054 Před 6 měsíci +1

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ዳጊን ስላመጣችሁልን ተባረኩ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh Před 6 měsíci +9

    ፍቅራችሁ ያስቀናል የኔ ውዶች ሁለየ በፍቅር ኖሩልኝ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 Před 6 měsíci

    እያንዳንዱን ስኬትሽንና ብርታትሽን ከኔ አይደለም ከእግዚአብሔር ተሰጥቶኝ ነው ብለሽ እግዚአብሔርን ያስቀደምሽበት ንግግርሽ ልቤን ነክቶታል ዳጊዬ እውነት ተናገርሻል ሁሉ የሚሆነው በእርሱ ነውና ለእርሱ ክብር ይሁን!! አሁንም ይብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před 6 měsíci +7

    እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እዉነተኛ ቤተሰብ ፍቅርን ተምረናል

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i Před 5 měsíci

    ዳጊ ሁሉ ነፍስሽ ILOVEU የሆንሽ ልብ ሰው እምታገቢ ሰው ነሽ እማየ ፈጣሪ ዕደመ ከጠና ይስጥሽ ከነቤተሰቦቺህ😘❤🙏

  • @user-nv9ps9il1t
    @user-nv9ps9il1t Před 6 měsíci +3

    ምርጥ ጀግና ነሽ ደግዬ ስተምሩ ፈጠሪ ፍቅረቹን የብዘው ከክፉ ሑሉ ፈጠሪ ይጠብቀቹ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Před 6 měsíci +1

    እውነት ደስ እሚል ቤተሰብ ዳጊን በፍቅር ስወዳት የሴት ጀግና ናት እድሜ ጤና ይስጥልን እናንተም ውለዱ ክበዱ

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Před 6 měsíci +5

    ከዚህ በላይ ፍቅር አብዝቶ ይጨምራልቹህ ምናለ አባታችሁ ኖሮ ባያችሁ የኔ ውዶች

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 6 měsíci +2

    ዳጊን እስቱዬ እንኳን አሳየኽን ጠፍቷ ነበር ትንሻ እህትንም ይፕናፍቅናችውን ሁሉ እንኳን አየናቸው በፍቅር በስላም ኑሩ ደስ ይላል ወንድም የአባት ምትክ ነው እህት ደሞ የናት ምትክ ናት ሳምሪ እርጉዝ ናት እመቤቴ ከነልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Před 6 měsíci +4

    እየሱስ ክርስቶስ የስጠንን ፍቅር መልሳችሁ የምትስጡ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳያችሁ ድንቅ ቤተስባች እግዚኣብሔር አቡዝቶ ይባርካችሁ ❤

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህይወታችሁ በጣም ያስቀናል ከዚህም በላይ የጣፈጠ ህይወት ይስጣችሁ። ቤታችሁ በልጆች ይድመቅ ይሞላ ሁሌም ደስታችሁ ሙሉ ይሁን❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +10

    ዋውውውውው ሰታምሩ እህትኮ ሁሉ ነገር ናት እናትም እህትም ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmekonnen7771
    @tigistmekonnen7771 Před 5 měsíci +1

    ለካ ከእኔ በላይ ቤተሰቡን የሚወድ ያለ ሠው አይመስለኝም ነበር በጣም ፍቅራችሁ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ገና ትበዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane2817 Před 6 měsíci +18

    እንዴት እንደምታሩ ሁሌም በደስታ በፍቅር በጤና ያኑራቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @serkalemkibret8144
    @serkalemkibret8144 Před 6 měsíci +2

    Dagiye yene wid sikefagn sichenkegn yanchin video say etenekiralehu atitfi ebaksh dagi bizu astemireshinal atenkireshinal wedajish Ke swiss ❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 6 měsíci +4

    ዳ, ጊ ዬ እንዴት እንደምወድሽ በምን ቋንቋ ልግለፅልሺ ውድድድድ እሟ ናፍቀሽናል መቼነው የምትመጪ ❤❤❤ love you🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Před 6 měsíci +5

    አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 6 měsíci +1

    ሁለት በጣም በጣም የሚያማምሩ ልጆች አሉኝ ሁልግዜ አቆላምጨ ነው የምጠራቸው በየግዜው እንደምወዳቸው እነግራቸዋለሁ

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 Před 6 měsíci +5

    ዳጊዬ እንም ናፍቃኛለች ስላቀረብክልን አመሠግንሀለሁ

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 Před 6 měsíci +2

    ወላሂእኔ እራሴ እህቴጋር ለአመት ተካርፌ ዳጊየ ያንቺን ምክር ሰምቼነው ደውየ ያናገርኩዋት እናም ትልቅ አስተማሪያችን ነሽእህት ሳምርየ በሰላም አላህ ሁላት ያድርግሽ

  • @YEALAHBARIYA
    @YEALAHBARIYA Před 6 měsíci +5

    ሳምሪዬ እርጉዝናት መሰለኝ አላህ በሰላም ያገላግልሽ❤❤❤

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 Před 6 měsíci +2

    አንተ በጣም እድለኛ ነህ፣ አጠገብህ ሁለት ጠንካራ ሴቶች አሉልህ።

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Před 6 měsíci +14

    ታድለሽ ከኋላሽ ያለው ውዳሴ ማርያም ሲያምር የእውነት ህይወት ከናንተ አዬሁ እውነት በጣም

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e Před 6 měsíci +1

    You are always a gentle man!
    But,
    You don't have to offer her any gifts (material) you are a gifts for her.
    You are her pride, you are her protector, you are everything to her more than you can imagine!

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 6 měsíci +6

    Masha Allah የ አቤላ ሚስት የ አጥር ወፍ አትስማሽ❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 6 měsíci +1

    እውነት ነው ፍቅራችንን መግለፅ እንልመድ ስታስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ፣

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 6 měsíci +5

    እናተን ያለ ማድነቅ አይቻልም የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 Před 5 měsíci +1

    Wow, you are best brother best husband oh my God you are something different. God bless you bro take care your family. God protect you for everything. We love you guys.❤❤

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Před 6 měsíci +4

    ሰምቴላዬ እርጉዝ ማሆንሽን አውቀናል ሆድሽን በደጊ ጀርባዋ ብትደብቅም ተነቅታሸል❤❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 6 měsíci

      ሶ what🙄🙄🙄ጉድ ፈላ እና ምን ይጠበስ ምን አገባሽ አይንሽ ይጥፋ አልልም መችስ ሆ