የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ዳጊ እና ማርሊታ ክፍል1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 234

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 Před 2 lety +16

    Dagi Bahir Dar University ነበር የማውቅሽ በእንዲህ አይነት ህይወት እንዳለፍሽ አታስታውቂም ነበር።በጣም በታደላ ውስጥ የምትኖሪ የሃብታም ልጅ ሞልቃቃ ብዙ ተማሪዎች ትመስይን ነበር።
    በጣም በራስሽ የነበረሽን መተማመን ግን አልረሳውም።በርቺልኝ የኔ ጀግና ።I am happy for You.Keep It Up Sis

  • @jujuhusin6184
    @jujuhusin6184 Před 2 lety +31

    ዳጊን ሳይ ጥንካሬ ይሰማኛል ሳስባት በጣም ጎበዝ ሴት ትመስለኛለች ኢቢኤስ ላይም ጥሩ ፕሮግራም ታሳያለሽ እናም በርቺ

  • @markonalyonas4979
    @markonalyonas4979 Před 2 lety +31

    ስታምሩ በማርያም ውበት ከለዛ ጋር ውድድድድድ ነው ያደረኳችሁ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 2 lety +43

    እኔ ልረዳው ያልቻልኩት ለምንድነው በእንግሊዝኛ ብዙ የምታወሩት የማይገባው ሰው ብዙ እለ።ውይ በእንግሊዝኛ ሙሉውን ተገናገሩ።

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před rokem

      😁😁😁

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Před rokem

      የኔ ማር

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Před rokem +2

      እኛ ልጆቻችንን አማርኛ ለማስተማር መከራችንን እንበላለን የኛ ሀገር ተማርን ባዮች ደግሞ እንግሊዝኛ ካላወሩ የተማሩ አይመስላቸውም ሰው እንዴት በቃንቃው ያፍራል ሲቀጥል ሀገር ቤት ሰው እየኖረ እንዴት አማርኛ ይጠፋዋል እኔ ከሀያመት በላይ ውጪኖሪያለሁ ግን አማርኛ ሳወራ አንድ እንግሊዝኛ አልቀላቅልም ምክንያቱም ስለማልፈልግ አረ ትውልዱን አናበላሽ😠

    • @selujunta474
      @selujunta474 Před rokem

      Karat sinatra hew newa

    • @Sara-jh7el
      @Sara-jh7el Před rokem

      😂

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +29

    ዳጊዬ አንደበተ እርቱ ስብእናሽ ይገዛል ጠንካራ ሴት መሆን ጀግንነት ነው ታምራላቹ በርቺ ኤሚ በፕሮግራምሽ❤👌

  • @rihanajemal9031
    @rihanajemal9031 Před 2 lety +15

    ማሪሊታዬ ለትንሽ ግዜም ቢሆን አብረን ተምረናል ልክ እንደቻርሊ አክት የምታደርጊውን ነገር መቼም አልረሰውም ያኔም ልጆች ሁነን በጣም ቀልጣፋ እና አስቂኝ ነበርሽ። ዛሬ እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 Před 2 lety +6

    ዳጊ በጣም አስተዋይ ነሽ ብዙ ማንበብሽም ጠቅሞሻል አንቺ ለሴቶች አርአያ መሆን ትችያለሽ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem +6

    በጣም ደስ እሚል የሂወት ልምድ ነው ያጋራሽን ዳጊ እውነትም የመምህር ልጅ በሳልነትሽ ጥንካሬሽ ይጋባል 🙏🙏

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +13

    የናት ጥሩ አይገርመኝም የአባት ጥሩ ግን እጂግ ይገርመኛል አባትሽን በገነት ያኑራቸው

  • @lieletmasresha6587
    @lieletmasresha6587 Před rokem +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር ዳጊዬ ዘመንሽ ይባረክ ማርሊታዬ በጣም ነው የምታዝናኚኝ ምነው ረሳሽው አትክልተኛ መስላለው የሚለውን እኔን በጣም አዝናንቶኛል በትልቅ ስራ እንጠብቅሻለን ማርሊ ካሰብሽበት ድረሺ እህቴ ዳጊዬ ምናለ እንዳንቺ ቤተሰቡንና ሰው የሚወድ ቢያበዛልን ውድድድድድ እህቴ እርጋታሽ ቁም ነገርሽ በርቺልን ዳጊዬ Sis

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety +8

    ሁሉቱም በጣም ነው የምወዳቸው ግን ማርሊታን ድሮ ነው የማውቃት እናም የማደንቃት በርቱ የልብ ወጎች

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Před 2 lety +7

    ዋዉ በጣም የወደድኩት ጥምረት ነው በተለይ ዳጊ ሰውን judge በማድረግና ባለማድረግ የሰጠሽው ምላሽ የሚደነቅ ነው የማርሊታም ምላሽ አስቆኛል መፅሀፉን ካላነበብኩስ ማለትዋ ባጠቃላይ ታላቁ መፅሀፍም እንደሚለው ወንድምህ ካንተ እንደሚሻል ቁጠር ስለሆነ ሁሌም ራስን ዝቅ ማድረግ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 Před 2 lety +6

    ዳጊ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ዋዉ ፀባያቹ ትህትናቹ ደስ ትላላቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 Před 2 lety +5

    ዳጊዬ በጣም ነው ማከብርሽ ቅርብ ጊዜ ነው ያንቺን ፕሮግራሞች መከታተል የጀመርኩት እውነት ነው የምልሽ ሱስ ሆኖብኛል መከታተሉ ከ secologist ሰብለ ሀይሉን ብትጨዋወቱ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ እናተርፋለን

  • @heranaddis4393
    @heranaddis4393 Před 2 lety +8

    How much I respect dagi! Good show guys.

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 2 lety +7

    Wow, Wow, Wow, Dagiye I couldn't stop lessoning your Interview @ (YeLeb Weg), You r so strong & ur story, specially when u talk about ur dad, I lost my dad when I was 2 years old, I didn't know him at all, When peoples talk about there dad, i was so jealous & it makes me sad, I grew with my Grandma & She passed away , I always feel lonely Dagiye, Am to shy to talk with peoples , You both r so kind ዳጊ እና ማርሊታ! Thank you, for being part of this interview, waiting part 2

  • @fmln6953
    @fmln6953 Před 2 lety +5

    በጣም እድለኛ ነሽ ዳጊ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Před 2 lety +7

    አስተማሪ ጨዋታ ነዉ እናመሰግናለን አስተያየት ከተቀበላችሁ በናታችሁ ከለሩን ቀይሩት 🙏🏻😍

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 2 lety +18

    I related with you I been raised by my father he is the poorest man in Ethiopia land he has the biggest heart kind down to earth the most beautiful spirit man I ever see He die 4 years ago💔😭 I'm 52 years old I am still cry like a baby Avery day Because I miss him so I no how you feel 😭

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Před 2 lety +10

    Marlita ur show should be like an interview by combining ቁም ነገር with comedy for youngsters. You are relatable.

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před rokem

    ኣንባቢ ❤ፅሓፊ 3 ኣመቴ ኣይትወዳደር የምወደው የሚያዝናናኝ እመርጣለሁ ዛሬ እንዴት ልኑር 😢ኣይተካብ😂

  • @capture219
    @capture219 Před 2 lety +9

    Such a matured conversation stay blessed both

  • @birshabadi1285
    @birshabadi1285 Před 2 lety +5

    ውይ ዳጊዬ በጣም ነው የወደድኩሽ በእውነትትትትት ስብእናሽ በጣም ደስ ይላል በተጨማሪም አመለካከትሽ ድሮም ከተማረ ቤተሰብ የወጣ ውጤቱ....

    • @seadanuri6051
      @seadanuri6051 Před 2 lety +1

      lik new yachugnawa gin dureye astedadeg new yadegechiw gatewetnet yiayibatal

  • @malove8082
    @malove8082 Před 2 lety +9

    ጎበዞች ፀባይ ና ውበት በጣም ደስ ትላላቹ,ጎበዞች 💕

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 2 lety +3

    በጣም አመስግናለሁ ጥሩ የልብ ወግ አስተማሪ ነው መልካም ጊዜ

  • @bementethiopia8825
    @bementethiopia8825 Před 2 lety +23

    ዳግየ ሐዘን የደረሰበት ነው የሚታወቀው እኔ አንዳች ሆኘ ሰላየውሁት አውቀዋለሁ እኔ በአዴ እህቴን እናቴን በአዴ አጠሁ ያውም በሰው አገር ይታይሸ እኔሰ ምን ይዋጠኝ ግን አለሁ ምን ላድርግ ምን ትይኛለሸ ግራ ይገባል መላ ያጣ ህይወት አልነዝንዝሸ የኔ ቆንጆ ይብቃኝ

    • @nejatahmed5434
      @nejatahmed5434 Před 2 lety

      Ayezosh senatun yestesh berchi

    • @susa1461
      @susa1461 Před 2 lety +2

      አይዞሸ ውድ ነብሰ ይማር ፅናቱን ይሰጥሸ

    • @halumialihijabicqueen9969
      @halumialihijabicqueen9969 Před rokem +1

      አይዞን ሁላችንም በስዴት ሁነን የምንወዳቸውን ሰው አተናል

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Před rokem +1

      አይዞሽ የኔ እናት ነፍስ ይማር🙏 እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před rokem +1

      Be strong, and pray.

  • @addisber1325
    @addisber1325 Před 2 lety +4

    Marliye konjo I remember you and your Tomboyish look always playing basketball and joking around in YBS. Always taught you look like a fun person to be around with.so nice to see you. And also Dagi looks like a calm beautiful spirited person.

  • @mahderekifleregassa1267
    @mahderekifleregassa1267 Před 2 lety +4

    Ohoo the cutest girls i am so happy to listen such a beautiful 'wege" Dagi highly appreciate.

  • @metasebiya5005
    @metasebiya5005 Před 2 lety +5

    ደስ ትላላችሁ በጣም አስተማሪ ነው ጨዋታቹ

  • @samrawitgebreyesus9614
    @samrawitgebreyesus9614 Před 2 lety +2

    what a great dialog.....I believe this teaches most people...thank you for sharing your story.

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 2 lety +2

    ውይ ዳጊዬ ስለአባትሽ አውርተሽ አስለቀሽኝ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ ታድለሽ

  • @christinabyssinia894
    @christinabyssinia894 Před 2 lety +3

    Last time I read the definition of intelligent. I think you are one of them 🥺🥺😎 u are intelligent dear

  • @samrimak1265
    @samrimak1265 Před 2 lety +3

    #Dagi, i honestly Lvu from the bottom of my heart, u r very smart girl and over all ''Ergatash'' betam new yemiyaskenagn.

  • @user-sw8nk5mw7v
    @user-sw8nk5mw7v Před rokem +5

    አልሀምዲሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Před rokem +2

      እግዚያብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደርከኝ ጌታ ከጥላቻ ግደሉ ቁረጡ ብላ ከማታስተምር ሀይማኖት ስላለችኝ ተመስገን🙏

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 Před rokem

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ ፐ ተመልክተሻል😍😘

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 Před 2 lety +5

    Kudos to Dagi's Dad.RIP.
    Am also Daddy's girl

  • @liyumakonnen1046
    @liyumakonnen1046 Před 2 lety +2

    የበሰለ ውይይት በርቱልን፣ ዳጊ ያልሽው በጣም የምስማማበት ነው

  • @ruthtamiru9554
    @ruthtamiru9554 Před 2 lety +3

    Dagi the story of your life is very inspirational, keep up the good work. Marlita I love your sense of humor, you are very funny.

  • @meseretendalew3635
    @meseretendalew3635 Před rokem

    የልብን የሚያዳምጥ ማግኘት መታደል ነው።ዳጊ

  • @worthyhomes
    @worthyhomes Před 2 lety +7

    ፍቅር፣ ሰላም፣ መቻቻል ለምድራችን ይሁን!

  • @BOBMBestofBestModels
    @BOBMBestofBestModels Před 3 měsíci

    Great advice both of you!!

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 2 lety +20

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው የስላም እና የናርዲ ለምን አልተለቀቀም 😳

  • @HD-xn4xy
    @HD-xn4xy Před 2 lety +5

    Daggy betam besal ergatash rasu des yilal

  • @menenbekele7732
    @menenbekele7732 Před 2 lety +2

    Ur and ur dad story is mine .......tnxs for expressing the detail sucrifications .

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 2 lety +3

    ዳጊ ምርጥና ጠንካራ ሴት ፕሮግራምሽ ስራሽ ጸዴነው።

  • @mihretteshome7354
    @mihretteshome7354 Před 2 lety +3

    Such a matured women....

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 Před 2 lety +16

    ምን ሰላም ሰላም ትላላችሁ ኮሜንቶች የባዩሽና የንግስትስ መች ተለቆ እነሱ ሲፈልጉ ይልቀቀቁት እሚመቸንን ማየት ነው እናንተ ልቀቀቁ ስላላችሁ አይለቀቅም

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ማርናታ የሠዉ ባል አሣዳጅ ዳግማዊ ጰሀዬአርቲሰቶን ባል ፉንቃ ይዞሸ ሰምሶን ቤቢ አፍቃሪው ነሸ

    • @kedereyt3555
      @kedereyt3555 Před 2 lety +4

      Yes you’re right 😂😂😂👍

    • @seadanuri6051
      @seadanuri6051 Před 2 lety +6

      በጣም አሳፋሪ ሴት ነች ስትቀፍ

    • @selamselamselamawit9368
      @selamselamselamawit9368 Před 2 lety

      አረ አትንጫጩ በጣም ትከብደዋለች

    • @menberufiseha869
      @menberufiseha869 Před 2 lety +4

      @@selamselamselamawit9368 ማነሽ ማርሊታ ፍቺ በቃ ቤቢ ስልክ ስለዘጋብሽ ብሎክ ስለገጨሽ ልጅቷን ጠምደሽ ያዝሻት ገና ብዙ ጉድ አለብሽ

    • @solfaye7848
      @solfaye7848 Před rokem +2

      @@selamselamselamawit9368 ምነው ትቆረቆርሽ አፍቅራው ስታለቅስ ሶፍት አቀባይ ነበርሽ🤣🤣😂😂😂 አሁንማ ድጋሜ ተሞሸሩ ተንበርክኮ ዳይመንድ አሰረላት ፀጉራቹን ንጩ ተቃጠሉ😜😝🤪

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před rokem

    Wennpeg am first inter that u are real I didn’t sleep 3 days thanks both

  • @faithtikuye57
    @faithtikuye57 Před 2 lety +4

    ዳጊዬ በጣም ጠንካራ ነሽ:: ለኛ ምሳሌ ነሽ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před rokem

    ኣኡሙሮየ እጠቀማለሁ 😢❤ትሉቁ ኣስባለሁ እመኛለሁ ሃብት እችላለሁ ቆንጆ ነን ...ኣባቴ ዶክተር ነበር😢❤መምህር ልዩነቱ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ አገኘሁሽ ፡፡ በጣም የሜያስቀኝ ቪድዮ 'አበባ ይዞ ይመጣል እሪሳ መሰልኩት

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před rokem

    ኩሉና ነናይ ባዕልና ኣሰራርዓ ኣመራርፃ😢❤24 ሳኣት መፅሃፍ ማንበብ በጣም ያዝናነኛል እወዳለሁ 😢እማልወደው ኣንቺ ሚትወዲው ኣለ

  • @meazabeyene9628
    @meazabeyene9628 Před 2 lety

    Wow Dagi 🤩 why I didn’t watch your show until now ??????????!??? You are strong, smart and best of all you are positive.

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +4

    ቆንጆ ወግ ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety

    ዳጊ. አንቺ. እራሱ ለኛመፅሀፍ ነው. ጎበዝ.

  • @betelhemmail5638
    @betelhemmail5638 Před 2 lety +7

    ማርሊታ የሚሏት አወራሯ የሴት ሳይሆን ልክ የወንድ ነው

  • @meronkidane6124
    @meronkidane6124 Před 2 lety +2

    Both of you very interesting! Dagi i can relate with your thinkings in so many ways!!

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q Před 2 lety +8

    ኤሚ የሰላምና የናርዲ ወር ሆነ ለምን አልተለቀቀም ቀረፃ አርገዋል ለምን አትለቂውም ውዴ??

  • @ekramekram3732
    @ekramekram3732 Před 2 lety

    በጣም ነው የማደንቅሽ ዳጊ

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před rokem +1

    ሁለታችሁንም፡ አላውቃችሁም፡ ግን፡ የወንድምሽ፡ ሰርግ፡ ላይ፡ በጣም፡ ታምሩ፡ ነበር፡፡

  • @lidiyawondemu6210
    @lidiyawondemu6210 Před 2 lety +1

    Dagiya yemer betam new makaberesh ewnete

  • @betelhemtesfaye7669
    @betelhemtesfaye7669 Před 2 lety

    I am proud to dagi you teach as much strength as we went

  • @መንገድሚዲያ
    @መንገድሚዲያ Před 2 lety +10

    shiwet kebede&helen bediluni gabezeuline

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 2 lety +1

    Des telalachu....ዳጊ positive ነሽ endanchi ainet tenkara setoche yasfelgunal...ማሪላታዬ i like u eshi....

  • @siuyaidm6568
    @siuyaidm6568 Před 2 lety +2

    ትለያለሽ ዳጊዬ

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Před 2 lety +1

    ሁሉም ሜድያ የአማራ ግድያ በአንድ ድምፅ ማውገዝ አለበት፣

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Před rokem +1

    People with Negative Energy will encounter negative things.

  • @lasthope3430
    @lasthope3430 Před 2 lety +3

    i have never seen both.

  • @ethiostar7855
    @ethiostar7855 Před 2 lety +6

    Dagi show is well known on 📺 everybody is talking nice about her, like በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ጎበዝ ሴት እርጋታሽ ምናምን but this dude ወንድ ነው ሴት አወራሩ ግራ ያጋባል🤔 most people write bad about her 📌

    • @imainithabiti6980
      @imainithabiti6980 Před rokem

      This is true example of negative energy. Correct you self . Learn , refrain from talking bad about someone else before you clean up your thoughts process. Nothing wrong about her. You’re trying to discourage her. It is not a character of a decent person

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 2 lety +2

    My father 😭💕

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Před rokem +1

    A tale of Single mom vs Single Dad

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před rokem

    ትርፊ ጊዜየ መፅሃፍ ኣነባለሁ😢❤ከስራ ከ ጉዞ ከ ሾው ..😢ኣይተካብዲ ዘሎ ምርጫ እዩ

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Před 8 měsíci

      እራስህን ❤ማወቅ መውደድ መስዋእትነት ኣሸናፊነት ❤ትምህርት ስደት ስራ ❤ምርጫ በራስ መተማመን ❤ውጪ ሃገር ፉቅ ቤት ገንዘብ ❤ጀግና ምርጫ

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 Před 8 měsíci

      ክፋት ከሰው ጋር መጣላት ምቀኝነት ❤ሃሜት

  • @samuelalemu881
    @samuelalemu881 Před 2 lety +2

    I am fun ,it is very right ! Life is short !be kind for each other

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 Před 2 lety +2

    It's so sad same like me when I lost my dad my life is destroy you are good when you so me am weak 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samarathsamarath3227
    @samarathsamarath3227 Před 2 lety +6

    Pies ya Salam Ena nardi

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Před 2 lety +6

    Beautiful girls!

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 Před 2 lety

    ዳጊ ድንቅ ነሽ ስወድሽ አንቺን ያገባ he is so lucky me also i love you so much

  • @greenyellowred1990
    @greenyellowred1990 Před 2 lety +1

    Worq nachihu! Dagi amazing 🤩

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před rokem +1

    You are so funny did you say like me hello silly
    ለክ እደኔ ነው ያልሽው? ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 Před 2 lety +7

    Oh I’m sorry about your father 🙏🏾 They said, if it doesn’t kill you, It’ll makes you 💪🏿 I’ve remember as a kids, he was one of a kind & Nice guy in our Neighborhood, you probably didn’t remember me it’s been over 20 years a go Kombolcha? Berbari wonz, back in the days! I’m so proud that you’re doing such inspiring & influential women! Keep Up the good work Aight ✌️

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 2 lety

    ዳጊዬ ብረቱ❤ ማርቲ አልምጧ❤

  • @ummimuktar8113
    @ummimuktar8113 Před 2 lety +1

    Love ❤ dagi

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 Před 2 lety +1

    ምርጥ👍👍👍👍👍👍

  • @betelhemtesfaye7669
    @betelhemtesfaye7669 Před 2 lety

    I am so proud to dagi I earn as much as I want

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw86 Před rokem

    Dagye sele abateshe setaweri endet desssss endemileg enem awereche altegebem nefesachewen yemarelen

  • @milakmanjura7275
    @milakmanjura7275 Před 2 lety +11

    I beg, stop adding English language to your sentences. I can't stand it, very irritating. If you want to speak in English language, speak fully English without adding Amharic. If you speak in Amharic articulate only in Amharic please. Amharic is a beautiful language.

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 Před 2 lety

      Amharic is a beautiful language without any doubt but if you want to improve your English you need to use new vocabularies that you learn in daily life otherwise you couldn’t save them into your mind and this experience leads you to speak ጉራማይሌ language that really annoying to someone who needs to hear authentic and pure Amharic.

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 2 lety +3

    Beautiful ladies love 💕 your works proud of y’all

  • @pink9212
    @pink9212 Před 2 lety +3

    Dagi you are roll mode for many women!!!

  • @vidawolde9039
    @vidawolde9039 Před 2 lety

    Dagi wow... Beautiful maturity, strong personality... Where have you been ?? Glad to see you dear.

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 Před rokem

    ዳጊዬ አባትሽን ላንቺ ሲል ብያኖርው ጥሩ ነበር ግን ምን ያርጋል

  • @husniaabdulkadir55
    @husniaabdulkadir55 Před rokem

    Marlew ybs ye classe lj nebersh basket boll techawachna wendawend styl nebersh ahun wow lady honeshal dess yilal lemanvnawm arif Kosta new yeneberachu ke dagi ga

  • @eskedarassefa2905
    @eskedarassefa2905 Před 2 lety +3

    Where is nardos bella's and selam tesfaye's interview? Why couldn't you post it?

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 Před 2 lety +1

    Ladies with all due respect Thank you for your insights and life experience’s. Interesting.

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +2

    ጥሩ 😘

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Před 2 lety +2

    Woow 👏👏👏👏 both my type of lady!

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 Před 2 lety

    Marlitaye ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 Před 2 lety +12

    Selame n nardi video please

  • @tigisttgu5013
    @tigisttgu5013 Před 2 lety +1

    Somickya yena gegna

  • @amelework7857
    @amelework7857 Před 2 lety +11

    Pls selam & Nardi 😂😂😂

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před 2 lety

      😆😆😆😆

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 Před 2 lety +2

      Junta anfelgem

    • @amelework7857
      @amelework7857 Před 2 lety +1

      @@emushkebede2649 short memory ale abye ahemed ahunem eza lay nesh ende

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 Před 2 lety

      @@amelework7857 Amele Tefu zarem negem eza lay neg short memory sehonsh new we ethiopian dont Forget it

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před rokem

    ኣይተካብድ😢❤ሕሰብ ተግብር ትምርት ለሊት ተነስቶ ሰው ሳያይ ጐሬበት ሳያየው ልብስ ኣጥቦ ኣድርቆ ገንዘብ ትንሽ ለሁሉ ኣካፍሎ በጣም ዋጋ ከፍሎ ዘዝጠቅመኒ ክሓስብ ክገብር እናማዓደ ሂወተይ ከፍቅር እናገበረ ....