ህጻን ሄቨንን ወንድሜ አልደፈራትም | እናቷ የምታወራው ድራማ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Komentáře • 13K

  • @etreYo
    @etreYo Před 17 dny +2051

    የሄቨን እናት ጀግና ናት ከነዚህ አውሬ ጋር ነው የተጋፈጠችው የዘመናችን ጀግና የሴቶች በላይ ብየሻለሁ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b Před 17 dny +1232

    የሄቨን እናት ሚዲያ ላይ ባትወጣ ኖሮ ፍርድ አዛብተው ከእስር ያስለቅቁት ነበር አሁን ግን የመላው ኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኗል ፍትህ ለጨቅላዋ ህፃን ፌቨን ፍትህ!

    • @sofilove4181
      @sofilove4181 Před 17 dny +18

      በመንጋ መፈርጅ መልካም አደለም ስለ እውነነት እንኑር።እራሶን መከላከል የማትችል እቦቅቅላ ህፃን አጠናል። ፍትህ እድታገኝ እውነቱን እንመርምር ።
      የማንም ፖለቲካ መነገጃ ባታረጎት መልካም ነው

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee Před 17 dny

      ​@@sofilove4181 ሞት እስኪፈረድበት ለሌሎችም መማሪያ ጠንካራ ህግ እስኪወጣ ትግሉን አናቆምም

    • @betelhammeselu7613
      @betelhammeselu7613 Před 17 dny +9

      ምን አዉቀህ ነው እንዲ በconfidence ምታወሩት ግን ኢትዮጵያን።

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee Před 17 dny

      @@user-lj2dr5hc3b ሲታዪ እራሱ የሚከብዱ የሚዘገንኑ ሰዋች። ምንም አታመጡም የደፍሪ ቤተሰቦች ትግሉ ከህዝብ ጋር ነው ። እሱ ሞት ተፈርዶበት ህጉ ደግሞ እስኪሻሻል ድረስ የሚቆም ትግል የለም

    • @helendegafu9233
      @helendegafu9233 Před 17 dny +1

      ትክክል

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 16 dny +72

    ከነዚህ አውሬ ጋር ነው የተጋፈጠችው የሄቨን እናት ጀግና ናት

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 15 dny

      Woshitam nech - ante degemo Denkoro neh

  • @kahsayasekh648
    @kahsayasekh648 Před 15 dny +33

    የሄበን እናት ሚዲያ ላይ ባትወጣ ኖሮ ፍርድ አዛብተው ከእሰር ያሰለቅቁት ነበር አሁን ግን የመላው ኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኗል ፍትህ ለጨቅላዋ ህፃን ፌበን ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-sv3rm4mp2n
    @user-sv3rm4mp2n Před 17 dny +1245

    አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን መከራከር ወንድሜ አይደፍርም ማለት ትክክል አይደለም ፍትህ ለሄቨን

    • @gracesammy7253
      @gracesammy7253 Před 17 dny +21

      የኔም ጥያቄ ነው በጣም ነው የሚያባብለው አንድም ተገቢ ጥያቄ ወይም ደግሞ እንደ ጋዜጠኛ መስቀለኛ የሚባሉ ጥያቄዎችን አልጠይቅም

    • @user-zo8vx8lt2p
      @user-zo8vx8lt2p Před 17 dny +2

      ትከከል

    • @tiaraj1416
      @tiaraj1416 Před 17 dny +1

      Exactly!!!!!!

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 17 dny +14

      እሷምኮ ይህን ተጠቅማ ነው ድራማ የሰራችው። ትወናው የተሰራው ከአሜን ክሊኒክ ጋር ነው።

    • @meronabebe9279
      @meronabebe9279 Před 17 dny

      Llll
      Li​@@gracesammy7253

  • @fikerumasresha
    @fikerumasresha Před 17 dny +1225

    በታምር የማይታመን ነገር አንድ ነገር አለ ብቻ ወድቃ አልሞተችም የምትሉ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 17 dny +17

      ይመስለኛል ሁሉም አሉበት ይመስለኛል በወጀሉ

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 17 dny +8

      ካድ አኮ ሰውየው ማስርጃ የስጡትን ሀኪም ቤት ማነጋገር የተሻለ ነው ::

    • @user-sb8zn1tk9i
      @user-sb8zn1tk9i Před 17 dny +25

      ብትወድቅ እኮ ጭንቅላቷ ነበር ሚፈነከተው ከስር ድንጋይ ስላለ እነዚ ዶማዎች

    • @abiassefa
      @abiassefa Před 17 dny +9

      እግዚአብሔር ያውቃል

    • @user-pr4hl6ij2k
      @user-pr4hl6ij2k Před 17 dny

      እኴን በምርመራ ታግዞ ዝብሎ በማዬት ብቻ ወድቆ የሞተና ተደፍሮ የሞተ በደብ ያስታውቃል ዝብለው ነው የሚወራጩት ታነጋገራቸው እራሱ ያስትልውቃሉ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 17 dny +1523

    እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ህፃናትን የሚወድ አምላክ የሄቨንን ፍትህ ያሰጥ

    • @belayneshaltaye9838
      @belayneshaltaye9838 Před 17 dny +3

      Amen 🙏

    • @sete9237
      @sete9237 Před 17 dny +33

      ለሁለቱም እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ እሱብቻ ነው እውነተኛ ዳኛ 😢

    • @tigesttruneh2517
      @tigesttruneh2517 Před 17 dny +3

      Amen!!

    • @Locaoffivjsl
      @Locaoffivjsl Před 17 dny

      Koshsha balege afalegn bilo taworal egziabher yifredbachihu lela min yibalal

    • @bffygdd9540
      @bffygdd9540 Před 17 dny

      ​@@sete9237😢😢

  • @joswag2419
    @joswag2419 Před 14 dny +13

    ጎበዝ አትሳሳቱ እውነቱ ያለው ፈጣሪ እና ተከሳሹ ጋር ብቻ ነው። አንድን ታሪክ ከተለያየ ቦታ ማየት አስፈላጊ ነው የሞት ቅጣት እንዲሁም እድሜ ይፍታህ በስህተት የተፈረደባቸው በመጨረሻም በነፃ የተለቀቁ በአለም ዙርያ ብዙ ናቸው። እውነት የተደበቀ ይመስላል እንጂ ይወጣል።

  • @MeklitshiferawTadese
    @MeklitshiferawTadese Před 16 dny +220

    ጋዜጠኛው ዛሬ ለማስተባበል የሚያረገው ጥረት የታዘባችው ላይክ አርጉ

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 Před 16 dny +3

      ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም! ሁሉን የሚመረምር ፈጣሪ እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል!!! ብቻ እንታገስ!!!
      ግን ግን በህፃኗ ጉዳይ ላይ ይገደል! ይገደል! የሚለዉን መፈክር እንዳተቀዘቅዙ ፣ ካቀዘቀዛችሁ ዋ!! የተባለ እየመሰለ ነዉ።
      ወገን ማስተዋል ግን ማንን ገደለ??እስኪ እናስተዉል!!!!!!
      እንደዉ በስሜታዊነት መነዳት የኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መገለጫ ሆኖ እስከመቼ??
      የሚያኖርም የሚገድልም ፈጣሪ ሆኖ እያለ እኛን ማን ፈራጅ አደረገን??? ፍርዱን እሱ ይስጥ ነው የሚባለው።

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i Před 16 dny +1

      ሽባነገእነው የመጣውም ሊያስተባብልነው ተክፍሎውትነው

    • @asnakewaltenigus
      @asnakewaltenigus Před 16 dny

      degimo gazetegnaw min yadirigachu tiyake le anchi ena le ende anchi ayinet denikorowoch
      enanites 100% erigitegna yehonachut sitidefer ayitachu newey?

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C Před 14 dny

      አይገርምም የተወለደበት ሀገርን ነው ቢሆንም በዚህ ህጻን ላይ እንዴት እንዲህ የወረደ ጥያቄ ያቀርባል ሌባ ነው እራሱ ስንቱ እራሱጋ አዲስአባባእየመጡ ይጠየቃሉ እሱ ግን ለመሸፋፈን በፕሌንተሳፍሮ ሄደ ሌባ

    • @hailumichael164
      @hailumichael164 Před 5 dny

      ማነው ጋዜጠኛ??? ይሄ ዝምባም ጋዜጠኛ ለመሆኑ የት እንደተማረ መረጃ ያለው አለ?

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Před 17 dny +105

    ተክለሀይማኖት ይህን ጉዳይ ለአለምሰገድ ብትተወዉ ደስይለኛል በወንጀል የተጠረጠረ ሰዉ እንደዚህ ነዉ ቃለመጠይቅ የሚደረገዉ ነዉ ፈራሀቸዉ ቤታቸዉ ስለሁንክ ነዉ ይገርማል አንዳንድ ጊዜ ቦታችንን ብናዉቅ ጥሩ ነዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሃቨን እንዲሁም ለተጠቁ ሴቶች

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 Před 17 dny

      ወንጀል ሲሰራ አይተሀል

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 Před 17 dny +10

      በትክክል ለሆዱ ስለሚሰራ ጠንከር ያለ ጥያቄ እንኳን ሊጠይቅ አልፈለገም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😭😭

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před 16 dny +7

      ባህር ዳር ሲሄድ። የአልጋ። እና። ምግብ። ሳንቲምእ ሰተውታል

    • @user-ge2hs6hv9o
      @user-ge2hs6hv9o Před 16 dny

      ​@@MN-xf8xuማሀይም ደነዝነሽ

    • @bilumesfin1830
      @bilumesfin1830 Před 16 dny +6

      ልክ ነህ ይሄ ከወንጀለኛ ጋር ይቅለሰለሳል ቆሻሻ😡

  • @LuulawiLuul-sq7mh
    @LuulawiLuul-sq7mh Před 17 dny +523

    በ ጉቦ ሊያወጡት ሲያስቡ ነው የቀደመቻቸው ። ጀግና እናት ናት

    • @hasna892
      @hasna892 Před 17 dny +9

      በትክክል ከጀግናም ጀግና ናት

    • @hanibezu9713
      @hanibezu9713 Před 17 dny +3

      Exactly

    • @aregtegegn9224
      @aregtegegn9224 Před 17 dny +15

      ያላየውን አትመስክር

    • @lidyadema8538
      @lidyadema8538 Před 17 dny +3

      የሞቀበትን የምትወዱ ናችሁ

    • @user-gn6qz4fh8w
      @user-gn6qz4fh8w Před 17 dny +5

      @@hasna892እሷም እንደአንቺ እርግጠኛ ሆና አላወራች የት አየሽ ኧረ ተዉ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 13 dny +5

    የሄመን እናትን.. ይሄንን አንጉልፋቶ.. ወንድሙን ለ 1 አመት..ተፋልማ እዚህ የደረ ስች. እንደ ጀግናዋ ተዋቡ
    ተዋቡ ብያታለሁ.. ጀግና ናት
    እምትለ ብቻ በ ላይክ.. አሳዩኝ
    🙏👍

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed Před 17 dny +373

    እግረኛው ሚድያ የወንጀለኞቹ ተባባሪና ዘመድ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍

    • @Jennifer-uo4lr
      @Jennifer-uo4lr Před 17 dny +3

      ገሳይሆን አይቀርም የማይረቡ ለምን እዮሀ አርቀረቡም

    • @GoldenEthi
      @GoldenEthi Před 17 dny +4

      እኔም እደዛነው የሚመስለኝ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 Před 17 dny +2

      እናተ የድራማ ሰረዋ & ልጆን ሞት ለንግድ ያቀረበችዉ አሰመሳይ ዉሸታም ዘመድ ናችሃ !!

    • @alemejiju143
      @alemejiju143 Před 17 dny

      እውር

    • @SeudMohammed
      @SeudMohammed Před 17 dny

      ​@@helugjoy81መጀመሪያ አማርኛ ተማር ወይም ተማሪ

  • @user-2121abcd
    @user-2121abcd Před 17 dny +675

    ልብና ኩላሊትን የሚመረምር ፈጣሪ እውነቱን ይግለጥ።

  • @user-ux9gf4xl4f
    @user-ux9gf4xl4f Před 17 dny +286

    ወይ ተክሌ በጣም ታዝበንሃል ስንት የቤተክርስቲያን አባቶችን ከፍ ዝቅ እያረክ ክብራቸውን በሚነካ መንገድ ስታፋጥጥ የነበርክ ሰው ዛሬ የወንጀለኛን ተባባሪ በዚህ መልኩ ክብር ሰቶ ግልፅ የሆነ የሱ ቲፎዞ መሆን! ለኢትዮጵያ ህዝብ ታዝቦሃል በስማም ያሳፍራል ምን አይነት አደርህ ባይ ነህ ስነት ከፈለው ነው ያቀረበካቸው ማስተባበያ የምታሰጣቸው የሰው ሕይወት ነው የምትደራደረው አይ

    • @AaronKidaneSolomon
      @AaronKidaneSolomon Před 17 dny +2

      Dedeb

    • @AlmazKassaw-bt3qh
      @AlmazKassaw-bt3qh Před 17 dny +5

      እስኪ ከመፍረዳችሁ በፊት ለእውነት ቁሙ ከማንም ሳይድ ሳቆሙ ለህሌናችሁ ብቻ ጥያቄ ጠይቁ እኔ አይሆም ይሆናል ላይ አይደለሁም ነገር ግን ብዙ ያለወጀላቸው በየስርቤቱ እሚሟቁቁም እዳሉ አትርሱ ጋዜጠኛውም አሁን ላይ ከማንም ሳይድ ቆሞ ሳይሆን እውነትን ፍለጋ ላይ ነው ዝብላችሁ እደርጉዝ ሕዝብ ጥልቅ ብላችሁ ጭንቅላት ያላገናዘበ ንግግር አትናገሩ😢😢😢

    • @tilahunameshe7079
      @tilahunameshe7079 Před 17 dny

      አንተ ጮማ ራስ !ከብት

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 Před 17 dny

      Embta Anch Ewnton tawkwlsh ferdon lalgesh

    • @AfeworkDesta-n9k
      @AfeworkDesta-n9k Před 17 dny +4

      @@user-ux9gf4xl4f ተክሌ ምን አጠፋ እውነቱ እንዲወጣ ያደረገውን ጥረት ማድነቅ ሲገባ ማውገዝ ተገቢ አይደለም ሁላችንም እንደበግ መነዳት ያለብን አይመስለኝም

  • @MissHayah-j9i
    @MissHayah-j9i Před 15 dny +9

    በጣም ጀግና እናት ነሽ አቤቄ ከነዚህ ጋ ቆመሽ እዚህ መድረስሽ ቃል ያንስሻል

  • @gezemindaye1297
    @gezemindaye1297 Před 17 dny +248

    ተ/ሃይማኖት አዳነ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነበርክ ዛሬ ግን ወረድክብኝ ለእነዚህ ወንጀለኞች ወግነህ በመቆምህ ጥያቄዎችህ ሁሉ ለእነሱ በሚመች መልኩ ነው ለማንኛውም ፍትህ ለሄቨን!

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 16 dny +1

      @@gezemindaye1297 ✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @GezashignNiguse
      @GezashignNiguse Před 16 dny

      Edele mesitetu teru new gefitegna kemhon Rega malt Tru new

    • @rozanuguse5592
      @rozanuguse5592 Před 16 dny

      Ebabe yalebun ayeto egere nesaw alu.....fetehe lheve

    • @nunupaulos5897
      @nunupaulos5897 Před 16 dny

      Behasabh esmamalehugn yaw abzhagnaw ye view tmat yasekerew nw yhem keshm yaw nw....yeandandu mizanawi enhun baynet demo gerami nw ahun belj mot lezawm yegf mot tegedla yemtkeld enat alech sewm mato hono enji ewnetu ande tawko eyale agul tsadiknet ena masmesel slemiwed ymtatabetal

    • @AbebechGenet-cf1sb
      @AbebechGenet-cf1sb Před 16 dny

      Ay sew

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 17 dny +260

    አበቅ የለሽ የጀግና ጀግና እናት ከነዚህ አረመኔዎች ጋር ተጋፍጠሽ ጀግና !!!

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 Před 17 dny +3

      ይህቺ ምስኪን እናት በይበልጥ በዚህ ሰአት ከጎኗ ልንቆምላት ይገባል ፍትህ ለሄቨን

  • @Addis_home_Finder2119
    @Addis_home_Finder2119 Před 17 dny +391

    ልብና ኩላሊትን መርምሮ የሚያውቀው አምላክ ለተበደለው ወገን ፍርዱን ይሰጥ
    ሰው ብዙ ነገር የጎደለው ፍጥረት ሰለሆነ አምላክ ይፍረድ🤲🤲🤲

    • @user-zo1zt5vm1n
      @user-zo1zt5vm1n Před 17 dny +11

      በትክክል እንደውም እመነተ ጎደሎዎች ባንሆን ልጅቷ ተነስታ እውነቱን በተናገረች ነበር እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @UuYy-n9b
      @UuYy-n9b Před 17 dny +3

      በትክክል

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 Před 16 dny +1

      አሜን

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 16 dny +1

      ​@@user-zo1zt5vm1nየገደላት እኮ እንዳትናገር ነው

    • @appseth8007
      @appseth8007 Před 16 dny +3

      ትክክል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው

  • @abrahammulugeta803
    @abrahammulugeta803 Před 16 dny +17

    በጣም የምታስጠላ ጠያቂ ነህ የሃይማኖት አባትን ስትጠይቅ እየዘለፍካቸው እያዋረድክ ነው ለዚ ሴጣን said ትይዛለህ ያሳዝናል እግዚአብሔርን ፍራ

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op Před 15 dny

      ደምረኝ በጣም የሚገርሞ ጠያቂ ነዉ ተማር ከሌሎች 😢😢😢😢

    • @abrahammulugeta803
      @abrahammulugeta803 Před 14 dny

      @@Alice-kr5op አታለቅልቅ

    • @Alice-kr5op
      @Alice-kr5op Před 14 dny

      @@abrahammulugeta803 var för du pratar med mig??????
      Låt det inte bli någon översvämning

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 Před 17 dny +110

    እኔ የምለው የ8 አመቷ ልጁ ትንሽ እህቷን ይዛ ጎረቤት ሄዳለች አሉ። እንደገና ስትጫወት ነው የወደቀችው አለች ትንሽ እህቷ ተባለ ።የ 4 አመት ልጅ እንግዲህ ስትደፈር አላየች ወድቃ ነው ያየችው ይች ህፃን ምን ትበል ስትጠየቅ ወድቃ ነው ምን ስትሰራ ቢሏት ስትጫወት ነው የሚሆነው መልሷ። ግን እንዴት ሆኖ ነው የአራት አመት ልጅ ምስክር የሚሆነው ።እባካችሁ ቤተሰቦቹ ግን እርህራሄ ይኑራችሁ ማፈር የሚባል ባህል አለን ሀዘን እንኳ ባታደርጉ እፈሩ። ለማንኛውም ፍትህ ለሄቨን።

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 16 dny +1

      💯 %‼️‼️‼️ true

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 16 dny +2

      it needs critical thinkers to come to this conclusion. a 4 years old doesn't understand what is going on in this world. besides, she didn't see when her sister fell. I personally believe what the medical team discovered.

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 Před 15 dny +1

      አይገርሙም አይደንቁም እነዚህ የሰው ደም የለመዱ ናቸው

    • @mebratbelay6966
      @mebratbelay6966 Před 15 dny

      Definitely true I agree with you

    • @ZeharaSeid-ym9jb
      @ZeharaSeid-ym9jb Před 15 dny

      ትክክል😢😢😢ፍትህለሄቨን

  • @user-gi2eo1lp9u
    @user-gi2eo1lp9u Před 17 dny +134

    እነዝህ ሰወች እውነትም ከባድ ናቸው አይቻሉ እነዝህን ተከራክራ እዝህ ማድረሷ ልጂቱ በጣም ጀግና ናት!

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 17 dny +5

      በጣም ጀግና እናት ነች እደላ የገዳይ ቤተሠቦች ፈጣሪያቼዉን የማይፈሩ አዉሬ የአዉር ዝርያ ናቼዉ ሠዉ መሆናቼዉ ያጠራጥራል ሢታዩ ሠይጣን ናቼዉ የሟች እናት ግን ጀግናነች የምር መጨረሻዎ የሧ ድል ይሁን የህፃን ደም ይፍረድ ያዎርዳቼዉ

    • @asterbekele4414
      @asterbekele4414 Před 17 dny

      ​@@user-dw3bm2wn2jአሜን

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl Před 17 dny

      በጣምምምምም 😢

  • @Ezana871
    @Ezana871 Před 17 dny +324

    የሄቨን መደፈር አንድ ፎቶ ለጥፈህ ሳታስተዛዝን ዛሬ ይሄን አውሬ አቅርበህ እነሱን እየደገፍክ ነው
    Egregnaw Media unsubscribe እያደረጋቹ😭😭😭 በ Like ግለፁ😭😭

    • @abdulfetahnasir3304
      @abdulfetahnasir3304 Před 17 dny +7

      የአብይ ብልፅግናዎች ካድሬዎች ተደበቁ። በአእርግጥ ልጅቱ መሞት የለባትም ታሳዝናለች ግን ግን በአብይ ዘመን ይች ልጅ ብቻ ናት በአሰቃቂ የተገደለችው

    • @abrahamsete9139
      @abrahamsete9139 Před 17 dny +11

      ተረጋጋጉ ጋዜጠኛ ሳይድ አይዝም እሱ ስራውን ነው የሰራው ምድረ ፍራ

    • @user-gu6xv2dl3j
      @user-gu6xv2dl3j Před 17 dny +3

      ቆሻሻመደፍሯንእረግጠኛነሺወይምእረግጠኛነህ

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 Před 17 dny

      I did right now. All Ethiopian people should unsubscribe this channel now please!!!

    • @senigi530
      @senigi530 Před 17 dny +3

      ስራውን ሰራ እንጂ ምን አደረገ? ማንም ጋዜጠኛ ሳይድ መያዝ አይችልም

  • @user-mi3uc5tl3j
    @user-mi3uc5tl3j Před 14 dny +5

    እኔ ያሳዘነኝ እግረኛው ነው ስንት ብር ቢከፈልህ ነው ወንድሜ በዚ ደረጃ የወረድከው ተው እንጂ ሰይጣን ሁሌም ይፈታትነናል ግን እኛ እምቢ ማለት ኣለብን ደግሞም ኣንተ ዩቱበር ነህ ብር ኣጥተክ ነው እንደዚ የሌለ ነገር እንዲያወሩ ምትፈቅድላቸው😢😢

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 12 dny

      Please unsubscribe egregnaw media.

  • @Meron913
    @Meron913 Před 17 dny +254

    ወድቃ አልሞተችም የምትሉ👍

    • @susisusu9563
      @susisusu9563 Před 17 dny +1

      አንቺ ሙቺ በሷ ቦታ

    • @Meron913
      @Meron913 Před 17 dny

      @@susisusu9563 ለኔ የተመኘሽው ለአንቺ ይሁን አሜን

    • @bahrnameretna5687
      @bahrnameretna5687 Před 17 dny

      ​@@susisusu9563lemen....

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 17 dny

      @@susisusu9563amen

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 17 dny +4

      @@Meron913 እረ የማይመስል ነገር ነው ... እነዚህ እውሬዎች ናቸው ዘር ማንዘራቸው ከምድረ ገፆ ይጥፋ 👹🔨👹🔨👹🔨

  • @user-bj8oc8bc6r
    @user-bj8oc8bc6r Před 17 dny +667

    ወይ ተክሌ በጣም ታዝበንሃል
    ስንት የቤተክርስቲያን አባቶችን ከፍ ዝቅ እያረክ ክብራቸውን በሚነካ መንገድ ስታፋጥጥ የነበርክ ሰው ዛሬ የወንጀለኛን ተባባሪ በዚህ መልኩ ክብር ሰቶ ግልፅ የሆነ የሱ ቲፎዞ መሆን!
    ለኢትዮጵያ ህዝብ ታዝቦሃል በስማም ያሳፍራል

    • @tedted8833
      @tedted8833 Před 17 dny +48

      ተከፍሎት ይሆናል

    • @abdulfetahnasir3304
      @abdulfetahnasir3304 Před 17 dny +18

      የአብይ ብልፅግናዎች ካድሬዎች ተደበቁ። በአእርግጥ ልጅቱ መሞት የለባትም ታሳዝናለች ግን ግን በአብይ ዘመን ይች ልጅ ብቻ ናት በአሰቃቂ የተገደለችው

    • @mekonnenaynalem3575
      @mekonnenaynalem3575 Před 17 dny +28

      የመንጋ ፍርድ የምትፈርዱ መንጋዎች አደብ ግዙ። ወንጀለኛ የሚያስብለዉን ትክክለኛ መረጃ እና ማስረጃ ካላችሁ ወንጀለኛዉ ቅጣቱን እንዲያገኝ አቅርቡ።ከዚያ ዉጭ ግን ራሳችሁ ዳኛ ራሳችሁ ከሳሽ ሁናችሁ አትዘላብዱ።

    • @BizaSemenh
      @BizaSemenh Před 17 dny

      @@mekonnenaynalem3575ምነው ደፉሪው ዘመድህ ነው እንዴ😡

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c Před 17 dny +9

      ​@@abdulfetahnasir3304ጭራሽ የአብይ ካድሬማ አንተነክ ተቀዋሚ መስለ የምትጫወት የዚህ ሁሉ ሕጻናት ግፍ ተጠያቂ ግራኝ አብይ አህመድ ነው አገሪቷን በጦርነት አምሶ በተለያየ መንገድ ለጭፍራዎቹ ደም እየገበረ ያለው ለማንኛውም አስመሳዮችም ማፍያዎችም ግፍ ፈጻሚዎችም ሁላችሁም እንደስራችው እግዚአብሔር ይከፍላችዋል ለማንኛውም ወንጀለኞችን ለማሸሽ የተሰማራቹ እና መንግሥትም ጭምር ድምጽ እንዳያሰሙ በፖሊስ እየበተነ ፍትህን የምትቀብሩ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጡም በህሊንቹ ብቻ ይቀጣችዋል ልክ እንደቃየል

  • @makidstube4279
    @makidstube4279 Před 16 dny +89

    ጋዜጠኛዉ በጣም ወግኖል አንተዉ ጠያቂ አንተዉ መላሸ ሌላዉ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Před 13 dny

      በትክክል ትክክለኛዉ ጋዜጠኛ ሂዮሃ ሚድያ ምን ሊሰራ ባህር ዳር ሄደ ደግሞ ዘና ፈታ ብሎ ወንድሜ ጨዋ ነዉ ማለቱ

    • @nurazewdu7528
      @nurazewdu7528 Před 13 dny

      Enda gazetegnaw men aderege 😳

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 Před 15 dny +12

    ጋዜጠኛው ግን ለደፋሪው ወገን መስካሪ ነህ ወይስ ሁለተኛ ጠበቃ ተቀጥረህ ነው 🤔

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 12 dny

      He's doing it for money. He doesn't have integrity.

  • @afishow
    @afishow Před 17 dny +1088

    አንተ እራስህ ደፋሪነህ ሄቨንን ከደፈራት ያጨካኝ ወንድምህን በዉሼት ስልጣነ‍እህን በመጠቀም ከወንጄሉ ልታድነዉ አትችልም አንተ ሆዳም የምትሉ ላይክ 👍 ፍትህ ለሄቨን😭

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 Před 17 dny +18

      Highly shameless corrupted individuals that've brought shame to Amhara land! yeHeaven enat minim mikniyat yelatim lemewashet:: gif firu!! Ebakachehu sile Egziabhair: behazen yemetiseqayewin enat betechimari atibedluwat!! BeAmhara hizib ly wirdet ametachihubin!! Egziabhair yifredibachehu!!! Eneman nachew sile Heaven hunaeta ewinetun masireja yesetewn Doctor beaseqiq hunaeta yedebedbuit?😢 Lemehunu manew yehabesha yeAmhara sim wede ferenjoch sim Rosa, Lidia, Heaven yetelewete?? This is an intentional attempt to destroy Amharas culture. Wake up Amhara!!!

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 Před 17 dny +27

      እንዴ ?! ኧረ ተቃጠልን የእነሱ ድራማ ባሰብን

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z Před 17 dny +24

      ኧረ በህግ አምላክ ተደበቁ
      ከሃኪም መረጃ በላይ ምን ይምጣላችሁ?? የገብርኤልን መገበሪያ የበላ ያስለፈልፈዋል እንዲሉ ዝም ማለት አልቻላችሁም::

    • @danyakadir5131
      @danyakadir5131 Před 17 dny +8

      Fet leheven

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Před 17 dny +40

      Amen hospital ጋር ነው፣ ስህተቱ ያለው ካለ ፎረንሲክ ምርመራ ካለ ባለሞያ በምን አረጋገጡ፣ የፈለገ ህይወት ሆስፒታሉ የህክምና ውጤት ግን ተቀባይነት አለው፣ እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣው፣ የእሱም ቤተሰቦች ያሳዝናሉ እውነት ይኖራቸዋል ፍትህ ይታይላቸው፣ ብቻ የሰውን ልብ የሚመረምረው የሰማዩ አምላክ እውነቱን ያውጣው

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před 17 dny +198

    እግረኛው ሚዲያ የነዚህ አረመኔ ሰዎች ተባባሪ ነው የምትሉ 👍

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 Před 17 dny +1

      Endet hulunm mesmat teru naw bayasmnm

    • @senigi530
      @senigi530 Před 17 dny +3

      አይደለም

    • @user-xj1wl3ko9b
      @user-xj1wl3ko9b Před 17 dny +2

      ዉሸታም ነዉ እግረኛዉ ምድያ ስምህን ብትጠብቅ መልካም ነዉ ምን አይነት ዘመን ላይ ትዉልድ ሆነናል ጌታሆይ አድነን

    • @Messiadwa
      @Messiadwa Před 17 dny +1

      አይደለም

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 17 dny +4

      አረመኔ እናንተ ናችሁ ግርርርርርር ብላችሁ ይሰቀል የምትሉት ፤ ጨካኞች። ሲጀመር ጨካኝ ሰው ፍትህ አያመጣም።

  • @mahiabilo1998
    @mahiabilo1998 Před 17 dny +576

    ጋዜጠኛዉ ዛሬ ስራህን አልሰራህም ሌላ ጊዜ በጥያቄ ስታጣድፍ ስታፋጥጥ ነዉ ምናቅህ አሁን ግን አጠያየቅህ አልተዋጠልንም አንዲት የ 7አመት ህፃን ናት የተደፈረችዉ የትኛዋም እናት በልጇ ድራማ አትሰራም አሁንም ፍትህ ለ ሄቨን መረጃ አሽሽተዉ ከጨረሱ በሁዋላ ነዉ ወደ ሚዲያ እየመጡ እንዳሉ ነዉ ሚሰማኝ

    • @banchihailu2976
      @banchihailu2976 Před 17 dny +18

      ዘመዶቹ ናቸው መሰለኝ

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 17 dny +13

      @@mahiabilo1998 እኔም በጣም ታዝቤዎለሁ

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 17 dny +13

      የሀገሩ ሰዎች ናቸዋ

    • @fremeb3115
      @fremeb3115 Před 17 dny +1

      Eyoha media አድልቷል ስለተባለ ለዛ ነው

    • @bakashoeticha3014
      @bakashoeticha3014 Před 17 dny +4

      obviously, even his some previous interviews were ....religious and ethnic focused.....

  • @12Nigst
    @12Nigst Před 14 dny +6

    በነገራችን እንዲ ቀለል አርጎ ጠይቆት እራሱ ይደናገረዋል....የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጥ😢😢

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 Před 16 dny +57

    የህፃናት ኣምላክ እግዚኣብሔር ኣምላክ ሆይ ከማንም በላይ ኣንተ ኣይተሃልና ፍርድህን ኣሳየን!!!!

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 16 dny +98

    ይህ ጋዜጠኛ እወደዉ ነበር በማፍጠጥ ሲጠይቅ ዛሬ ግን ስት እደሸጎጡለት ባላቅም ጥግ ድረስ አሽቃበጠ ፍትህ ለህፆን ሄቨን ሞት እና ስቅላ እስር ለደፍሪዉ እና ለአዉሬዎቹ ቤተሰቦች ያረመኔ ስብስብ

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 16 dny +3

      @@marmwitdesaley6815 በጣም ይህ ነውርኛ እኔ ከዚህ በሆላ እልከተለም ምንም ሳይል ሰንብቶ ወንጀለኛን አሳዳጁን ይዞ ሚዲያ መጣ ንፍጣም

    • @AnnisaMaganda
      @AnnisaMaganda Před 16 dny

      ጋዜጠኛ እኮ ሁሉንም ያቀርባል የሱ ሥራ ለህዝብ እና ለሚከታተለው ማቅረብ ነው ​@@eskedarhibstu8389

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 12 dny

      Please unsubscribe his channel. He's not a good person. It's All about the money.

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 Před 17 dny +596

    በጣም ከገረመኝ ነገር ቢኖር ጋዜጠኛው ሙሉ በሙሉ አጠያየቁ እንደ ድሮ አልሆነልኝም አሁንም ፍትህ ለሔቨን

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Před 17 dny +20

      ይሄ ሌላ ነዉኮ ያንኛዉ ቢሆን ጥሩ ነበር ባይ ነኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቬን

    • @feven1919
      @feven1919 Před 17 dny +26

      በትክክል በጣም ብዙ የእምነት አባቶችን በመድፈር ክስ አቅርቧቸው አይቻለው በሚገርም ማፋጠጥ ባልተገባ አማርኛ በወረዱ ቃላት ሲያፋጥጣቸው አይቻለው ለዚ ውሸታም ግን አጠያየቁ የሚያበሽቅ ነው

    • @yaredtessema7829
      @yaredtessema7829 Před 17 dny +14

      ተሽለጠለጠ

    • @ShetayFaris
      @ShetayFaris Před 17 dny +34

      ተከፍሎት ነው ጋዜጠኛው 😢😢😢😢😢😢

    • @hasna892
      @hasna892 Před 17 dny +7

      ተከፍሎት ይሆናል

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 11 dny +2

    የሄቨን እናት የጀግና ጀግና ናት ከነዚህ አውሬ ጋር ነው የተጋፈጠችው የዘመናችን ጀግና የሴቶች በላይ ብየሻለሁ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @asnaketefera1425
    @asnaketefera1425 Před 17 dny +459

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈራጅ አታድርገኝ። እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን ለተበደለ ወገን አውጣልን።

    • @makekonjo1253
      @makekonjo1253 Před 17 dny +8

      በትክክል

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 Před 17 dny +4

      ፈራጁ እላይ ያለው ጌታ ነው ግን አውነት ተደብቃ አትቀርም አሁንም የ4 አመት ህፃን ወድቃ ነው አለች ነው ማስረጃቸው

    • @shitasemi1866
      @shitasemi1866 Před 17 dny

      አሜን

    • @ተስፈኛዋ-ኀ2ረ
      @ተስፈኛዋ-ኀ2ረ Před 17 dny +11

      ያስተዋይ ሰው ኮሜት❤ በማንም መፍረድ አንችልም እግዚአብሔር ያውጣ እውነቱን

    • @user-jy8nd9ud8w
      @user-jy8nd9ud8w Před 17 dny +1

      Ameen yawuta

  • @firehiwotalemu7235
    @firehiwotalemu7235 Před 17 dny +315

    ለአቤቄሌሽ አዘንኩላት እንዚህን አረሜኔ ሰዎች ታግላ ነው ያስፈረደችበት ጀግና

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 Před 16 dny +170

    የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር የጣሰ አጠያየቅ ነው የታየብህ የቬን እናት ጀግና ናት ከዚህ ግሪሳ ጋር ነው እስኪ እውነት ይውጣ የምትሉ👍👍

    • @endu4990
      @endu4990 Před 15 dny

      አንተ አረመኔ ነህ የነዛ የ4 ልጆች አምላክ ይፍረድብህ ደሞ በሄቨን መጣህ ማፈርያ

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 13 dny

      Very true. Please unsubscribe egregnaw media. He's doesn't have integrity.

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    እኔ ግን እንደማየው ማርያምን ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው ይህ ሰውዬ እንደአባቴ ሳስበው አሳዝኖኛል የሄቨን እናትም አሳዝናኛለች እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው

    • @kalkidantube
      @kalkidantube Před 14 dny

      በጣም አይ የሰው ልጅ እንሱን የሚሳድብ ኩመንት ላይክ አለው ግን እንዳንች እውንት ሊኑር ይቻላል የሚሉትን ግን አንድም ላይክ የለም ግን ሰው ከአገሩ ነው ጠላችው ወይሰ ሁለም ውሻትነው የሚፍልገው እኔሰ ገራው ገባኛ

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 Před 16 dny +155

    አቤቄለሽ,ከእነዚህ ጅቦች ያስመለጠሽን እግዚአብሔር አመሰገንኩት🙏አንቺ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ!!!! እዬሀ ሚዲያ ተባረክ🙏🙏🙏

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 15 dny

      በጣም እነዚህን ክፉወቺ ተቆቁማ ከሱን ማስኬዳ አሁን የህዝብ ነዉ

    • @tigisttadesse4044
      @tigisttadesse4044 Před 15 dny

      Besemeame mn aynet weshet nw awerarehe erasu yastawekale

  • @azebteklu1453
    @azebteklu1453 Před 17 dny +224

    በውነቱ አቅራቢው በጣም ታሳዝናለህ አንተ እራስህ ባህርዳር ድረስ ሄደህ ይህንን ትራሽ የሆነ ሰው እንዱያስተባበል መፍቀድ ከወንጀለኛው ጋር እንደማበር ይቆጠራል።ባጠቃላይ ወንድምዬው አልባልታ እንጂ ጥፋተኛ ወንድሙን ከወንጀለኛነት የሚያድን ምንም ተጨባጭ የሆነ ያቀረበው ነገር የለም።
    ፍትህ ለሄቨን!!!!!

    • @localuae9596
      @localuae9596 Před 17 dny +3

      ፍትህፍትህለሄፈንአጨበርባሬናቸዉ

    • @ZssZss-ov3nv
      @ZssZss-ov3nv Před 17 dny +8

      ጋዜጠኛው እራሡ የታወረ ነው ግቦኛ ይመሥላል

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 Před 17 dny

      እጅ እረጅም ያሎት ሰውየ ማንም ፖሊስ እየያዘ ሲያንገራግረው ሳይ ትንሽ ትዝበት ላይ አየሑኝ የዘንድሮ ሚዲው መቸም ሰው ባልሰራውም በሰራው የሚአራግብ ሆኑል፡፡

    • @geadionbezerdew3242
      @geadionbezerdew3242 Před 17 dny

      ፍትህ ለሄቨን እንጠይቃለን ሆኖም በስህተት ወይንም በስሜታዊነት ይህን ወንጀል የሰራ እንዳያመልጥ እንዲሁም ያላደረገ እንዳይቀጣ በደንብ መመርመር አለበት በመንጋ ፍርድ ብዙውን ግዜ ስህተት ላይ ይጥላል ወንጀለኛ ግን ደም ይጠራዋልና መቀጣቱ አይቀርም

    • @heleneferem7287
      @heleneferem7287 Před 17 dny +3

      they pay him money this family is snak🐍

  • @DenkenashiDadi
    @DenkenashiDadi Před 16 dny +66

    እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን የልጅሽን የሄቨንን ደም ያውጣልሽ በርቺ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 15 dny

      Woshitam nech - she ll pay for it .

  • @eliastube7824
    @eliastube7824 Před 14 dny +4

    ከነገራችን ላይ ሰውየው 8000ሺ ብር ደሞዝተኛ ብቻ አይመስለኝም እስኪ በሙስና የሚሰቃየው የባህርዳር ህዝብ ይመስክር ፍትህ ለሄቨን

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian Před 17 dny +691

    አወይ አበቂዬ እረ ስንቱን ችለሽ ነው ያለፍሽው የእኔ እናት
    ... ይህን የምታነቢው ከሆነ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ! የእግር እሳት ፣ ነበልባል ሆነሽባቸዋል ። የእኛ ጀግና !❤

    • @Rawan-mr6vc
      @Rawan-mr6vc Před 17 dny +17

      አወ ወላሂ እሷን እዳሰጨነቋት እነሱም መጨነቅ ጀመሩ አላህ ሀቅን ያወጣላት እነዚ ሰው በላ ናቸው ጋዘፀጠኘውም ምን አንቀለቀለህ እራሱ ለምን መጦ ቅሬታውን አልተናገወም ነው አንተም በገንዘብ ተደለልክ

    • @MiroVech
      @MiroVech Před 17 dny +4

      Ewunetun fetari yawukewal yalemasireja besimet mefired ayichalem 😮

    • @MiroVech
      @MiroVech Před 17 dny +3

      Yemahiberawi media mengawoch simetachihun tekotateru seken belu😮😮 Gira keq eyu

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 17 dny +19

      አዎ እነኚህ ጉደኞች። ዉሀን ነጭ ነዉ ብለዉ የሚከራከሩ ልበ ድንጋዮች።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 17 dny +26

      @@MiroVechእዉነቱንማ ፈጣሪም ህግም አዉቆት ሸቤ ገብቷል። የህዝቡ ጥያቄ ለዚህ ጭራቅ 25 አመት ያንሰዋል ነዉ። አለቀ

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Před 17 dny +793

    የእናትየው ጥንካሬ አሁን ነው የታየኝ ምን ያህል አደገኛ ሰዎች እንደሆኑ ፍትህ ለሄቬን😭😭😭😭😭😭

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 Před 17 dny +10

      እውነት ነው

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před 17 dny +18

      በጣም፣ጀግና፣መማር፣ደጎ፣አሸንፋለች፣ገና፣ታሸንፋለችችችች፣ዋውናት

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 Před 17 dny +16

      እኔም እንዴት እነዚህን ተቋቋመቻቸው እያልኩ ይጨንቀኛል!! በስማም

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o Před 17 dny

      ፉትህ ብተገኝ ደህነ ነበረነው​@@hshs7s-nt9yh

    • @yeabkal2502
      @yeabkal2502 Před 17 dny +18

      ይሄ ቤተሰብ ከባድ ቤተሰብ ነው ከ ሄቨን እናት ጎን ቆመን ልንታገለው ይገባል

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Před 17 dny +1364

    ይህ ሰውዬ ከገዳይ እኩል ለፍርድ መቅረብ አለበት የምትሉ

    • @abdulfetahnasir3304
      @abdulfetahnasir3304 Před 17 dny +41

      የአብይ ብልፅግናዎች ካድሬዎች ተደበቁ። በአእርግጥ ልጅቱ መሞት የለባትም ታሳዝናለች ግን ግን በአብይ ዘመን ይች ልጅ ብቻ ናት በአሰቃቂ የተገደለችው

    • @ermihabteshzeray5343
      @ermihabteshzeray5343 Před 17 dny +23

      Dedeb, stop mob justice. You don't know what Bible says. So mafia, don't judge by cover of book.

    • @ergbenohendiryas3402
      @ergbenohendiryas3402 Před 17 dny +15

      ደናቁርት አሉ አለቃ ገብረሐና

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 17 dny +16

      ምን ያድርጋችሁ😢😢😢

    • @kattkatt7832
      @kattkatt7832 Před 17 dny +48

      ለምን አውነን ያለው ከአምላክ ጋር ነው ማንም አላየም በማናቀው አንፍረድ

  • @makiamen656
    @makiamen656 Před 15 dny +2

    ወይኔ ሲያሳዝኑ እውነት ሊሎኖራችሁ ይችላል ምሲጊን እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ 😢😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 Před 17 dny +754

    ብዙ ፈጣጣ ሰው አለ እንደእናንተ አይነት ግን የለም የምድሩን ብትክዱ አለ እግዚያብሔር ይፈርዳል ለዛነው እናንተን ተቆቁማ ሀዘኗን ሁሉ እንዲያዝንላት ያደርገው አበቄለሽ እህቴ ጀግና ነሽ

    • @user-qm2ui6wf3m
      @user-qm2ui6wf3m Před 17 dny +14

      ምድር አሸቃባጭ ምን አባታችሁ ታውቃላችሁ እና ነው እንዲህ የምታሸቃብጡት መንጋ ቅራቅቦ እናታችሁ አፈር ትብላ

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 17 dny +24

      @@user-qm2ui6wf3m ከንግግርህ አንተም ደፋሪ ነህ ሰውን ሳታውቅ በዚህ ልክ አይከብድም

    • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
      @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 17 dny +16

      እዮሀ ላይ ቢቀርብ በመረጃ እና በጥያቄ ያጣድፋቸዋል እግረኛው አዎ አዎ ይላቸዋል ለዛ ነው እግረኛው ላይ የቀረቡት አትምጡብን ድምፃቹን አታሰሙን ደሞ ውሸቱ የትልቅ ቀላል

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 17 dny +6

      @@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk በጣም ይሄ ጋዜጠኛ ዛሬ ፈዞል

    • @mekonnenaynalem3575
      @mekonnenaynalem3575 Před 17 dny +15

      የመንጋ ፍርድ የምትፈርዱ መንጋዎች አደብ ግዙ። ወንጀለኛ የሚያስብለዉን ትክክለኛ መረጃ እና ማስረጃ ካላችሁ ወንጀለኛዉ ቅጣቱን እንዲያገኝ አቅርቡ።ከዚያ ዉጭ ግን ራሳችሁ ዳኛ ራሳችሁ ከሳሽ ሁናችሁ አትዘላብዱ።

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n Před 16 dny +93

    የፌቨን እናት ሚዲያ ላይ እንኳን ወጣች ይህ ባይሆን ኖሮ ይህን ሳጥናኤል ገዳዮን በትክክል ያስፈቱት ነበር እግዜር ግን ፈጥኖ ደረሰ እንባዋን ሊያብስ አይዞሽ 😢😢

    • @HBD637
      @HBD637 Před 16 dny +1

      ክክክክክክሌባ የኢትዮጵያ ህዝብ ገደል ይግባ ታሾፋለህ በቀን በቀን የሚደፍሩትስ ለምን አልጮሃችሁም መነኩሴ ቄስ ዲያቆን ካህን ሲደፍር በድጋይ ተወግሮ ሲገደሉ ሰውታር ዶ ሲባ ያላመመው ኢትዮጵያ ያዊ ባለደፍረው ደፍረሃል ብለህ እመን የማን ደፋር ነህ

    • @HBD637
      @HBD637 Před 16 dny

      ክክክክክክክክ

    • @leahgodloves8450
      @leahgodloves8450 Před 16 dny

      @@user-wc2vy3om6nእውነት ነው አሁን ትክክለኛው ገዳይ ይወጣል። ይህ ሰው አሻራው አልተገኘ ምንም ዓይነት የዘር ፍሬ አልተገኘ እስቲ ነበእግዚአብሔር ይህ ሰው በምን የተነሳ ነው 25 ዓመት የተፈረደበት? የህክምና ማስረጃውና ሴትየዋ ያወራችው በጣም ይለያያል። እነዚህ ቤተሰቦችም በጣም ክፋ ነገር ነው የደረሰባቸዉ። እስቲ የእኔ ወንድም ቢሆን ብላችሁ አስቡ። በሕግ አንድ ንፁህ ሰው ከሚታር ሺህ ወንጀለኛ ቢለቀቅ ይሻላል። ንፁህ ከሆነ እግዚአብሔር ይፍረድለት። እናትየውና እህትየው በደንብ መመርመር አለባቸው። ልጅቷ ግን እግዚአብሔር በእቅፋ ያኑራት። እናትየው ቀድማ ስለተናገረች 100%መተመን የለባትም።

    • @AsmeretFsshaye-il1vu
      @AsmeretFsshaye-il1vu Před 16 dny

      Betkkl

    • @Messi-vc4oo
      @Messi-vc4oo Před 16 dny

      @@HBD637 ቤተሰብ ነወት እሰወ

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k Před 17 dny +353

    በቃ እነዚህን ሰዎች አታሳዩን ምንም ፀፀት የማይታይባቸው ጭራሽ ያናድዳሉ ፍትህ ለሄቨን ።።።።።።።።።።።።።።።

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ Před 17 dny +1

      በጣም

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 Před 17 dny +1

      you are right 💔😭

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před 17 dny +2

      😢😢😢😢

    • @ZaharaShumi-ty3li
      @ZaharaShumi-ty3li Před 17 dny +7

      በትክክል እግረኛውማ ቤተሠቡ ሣይሆን አይቀርም ለጨካኝ ለደፋሪ ለሀረመኔ የሚዲያ ከለላ መስጠት ያሣፍራል ለአንድ evana ብቻኮ አይደለም ፍትህ በሺ ለሚቆጠሩ ነብሣቸው በጨካኞች ለተነጠቁ በሙሉ ነው የምንጮሆው በዚህ ሠአት ከደፋሪ ጎን መቆም ነገ ሀገራችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ደፎሮ መግደል የእለት ስራ እንዲሆን እንደመደገፍ ነው የሚቆጠረው በእግረኛው አፍሪያለሁ

    • @user-zn6sk4oz6q
      @user-zn6sk4oz6q Před 17 dny +2

      ከእስር ቤት አምልጦ መዉጣቱ እኮ መግለጫ አዉጥተዋል ምን ጉዶች ናችሁ የስንት ህፃናት ደም ይሆን ስትገብሩ የኖራችሁት ሚስት ተብዬዋ እዮሀ ሚዲያ ፍትህ ብላ ቀርባ ተንተባትባ ምን ያህል የረቀቀ ወንጀል እየሰሩ እንደሆነ አሳበቀባት ያንተ ድድብና ደግሞ ሌላ ነብሰ በላ ታቀርባለህ የዉሸታቸዉ ዉሸት አስክሬን አሜን ሆስፒታል 2 ሰአት መቆየቱ አዉሬ ሚስቱም መስክራለች ነብሰ በሌሎች አዉሬ ጋዜጠኛዉ እራሱ ደፉሪ ነወ መሰለኝ ለመሸፉፈን የሚጋጋጠዉ ሲቀጥል አምልጦ እንጂ ተለቆ አይደለም ዘርፎ ነዉ የወጣዉ

  • @merrymeron8339
    @merrymeron8339 Před 15 dny +3

    ጋዜጠኛው ግን እዚህ ጉዳይ ለምን ገባ አንዴ እዮሀወች ይዘውታል 🤔🤔 ፍትህ ለፌቨን ምንም ሳታቅ በአሰቃቂ ህይወቷን ላጣች ህፃን

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 17 dny +683

    የአሜን ሆስፒታል ይሄን ቤተሰብ መክሰስ አለበት

    • @Hayatjemal-gz1sz
      @Hayatjemal-gz1sz Před 17 dny +5

      አዎ

    • @godislove9390
      @godislove9390 Před 17 dny +15

      Rasu Amen yikesesal .

    • @wawii8067
      @wawii8067 Před 17 dny

      @@godislove9390 wey gud degmo endezi awrwosh sew alew.

    • @gaminggashawolf1648
      @gaminggashawolf1648 Před 17 dny +3

      Exactly

    • @fikertebishaw
      @fikertebishaw Před 17 dny +27

      ተረጋጉ ብዙ ሣያጠፉ የታሠሩ ሠወች አሉ ሥለዚህ ነገ በማን እንደሚደርሥ አታቁም ተረጋጉ

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk Před 17 dny +327

    ጋዜጠኛው ምን ሆናሃል እግዚአብሔር አትፈራም ለእይታ ብለህ እንደት የወንጀለኛ ታበበሪ ትሆናለህ በጣም አዝናለሁ ፍትሕ ለህፃን ሄቭን ይሰጥልን ለየ አንዱንድ እንደ ስራው የሚሰጥ እግዚአብሔር ፍትሕ ይሰጣል 😢

    • @LINDABABAAmira
      @LINDABABAAmira Před 17 dny +7

      Ene gira yagabagne ya gazexagnaw nw 😒

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před 17 dny +6

      He is siding to find the truth. not flowing as mass moving

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 17 dny +11

      ያሳዝናል ሌላ ጊዜ እኮ ሲጠይቅ እንደዚህ አልነበር አፉን አዘጉት እኮ

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 Před 17 dny +13

      በትክክል የሞተ ጋዜጠኛ ነው የሆነ ሆዳም ነገር በጣም ተናድጄበታለሁ

    • @GroumTesfy
      @GroumTesfy Před 17 dny +6

      እኔ ራሱ ገርሞኛል ደሞ እያስተካከለለት ነው ሚጠይቀው ኦ

  • @zemen5
    @zemen5 Před 16 dny +36

    የጋዜጠኛው የከዚ በፊቱ እኛን ተመልካቾችን እንኳን ያሳቅቀን ነበር ያ ባህሪው የት ገባ ዛሬ ነበር ሊጠቀምበት የሚገባው አዝኛለሁ

    • @Minyahel-o2n
      @Minyahel-o2n Před 15 dny

      ይሄ ሌላ ሚዲያ ነውኮ

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 12 dny

      Exactly. He's doing it for money.

  • @getachewdemesie5209
    @getachewdemesie5209 Před 15 dny +3

    ሁሉም ፈራጅ ለመሆን ይፈልጋል ዳኝነትኮ በስሜት ሳይሆን በእውቀት የሚመራ ነው ከአሉባልታ ይልቅ ማስረጃ ላይ አተኩሩ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 17 dny +476

    እሷ የሚከራከርላት ቤተሰብ ስሌላት ነዉ በዶቦ የምትነሱባት እኛ ደሞ መላዉ ኢትዮጽያ ህዝብ ፍትህ ለሄቨን ብለን እንቆማለን

    • @Beteamhara2002
      @Beteamhara2002 Před 17 dny +9

      የአብይ ብልፅግናዎች ካድሬዎች ተደበቁ። በአእርግጥ ልጅቱ መሞት የለባትም ታሳዝናለች ግን ግን በአብይ ዘመን ይች ልጅ ብቻ ናት በአሰቃቂ የተገደለችው? በትንሹ ሻሸመኔ ላይ እርጉዝ ሴት ልጅሽ እዚህ ምድር ላይ አይወለድም ብለው ለተገደሉት እናት እና ልጅ የዚህን ያህል አልጮሀችሁም? ወከጋ ህፃናት አላለቀም? ሀረር በወለደች በ40 ቀኗ በድንጋይ ተወገረራ የተገደለችው ሴት አይደለችም?ምድረ ጥንባታም ካድሬ ሁሉ። ነቅተናል ።

    • @meazakefeni678
      @meazakefeni678 Před 17 dny +2

      እውነት እግዚአብሔር መፍረድ አያስፈልግም

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 17 dny

      ትክክል ❤❤❤🎉🎉​@@Beteamhara2002

    • @helenmelkamw8375
      @helenmelkamw8375 Před 17 dny

      እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ የአብይ አቃጣሪዎች የአማራን ህዝብ ያዋረዱ መስሎቸው ድራማ ሰሩ የአማራ ህዝብ በፍፁም እንደዚህ ያለግፍ በዚች ህፃን ላይ አይሰራም ።​@@Beteamhara2002

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 Před 17 dny +8

      በአገሪቷ ህግ መሰረት ፍትህ አግኝታለች ከዛ ውጭ ልጁ ይግባኝ ጠይቆ እየተከራከረ ነው በክርክሩም እንደሚያሸንፋት ስላረጋገጠች ነው ፍርድን በጫና እንዳገኘች አሁንም በጫና ሞት ለማስቀጣት እንዲህ ምትሆነውንጂ መቼ 25አመት ሲፈረድበት ቅጣቱ ያንሳል ብላ ሄደች ሲቀጥል ደሞ የህክምና ወረቀቱ እሷ ከምትሰራበት ሆስፒታል ነው የወጣው ግን ደሞ አሜን ሆስፒታል እኔ የውስጥ ደዌ ህክምና ስለማንችል ወደ ፈለገ ዮርዳኖስ ለምን ተዛወረ እና ደሞ የህክምና ምርመራ ነው ተብሎ የመጣው ወይም በሰበር የመጣው የአሜን እና እዚህ ጋር ሴራ የለም ብላችሁ ታስባላችሁ እንዲሁ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ልጁ በሴራና በደቦ ሞት ሊፈረድበት ይችላል ግን ግን ሴትዮዋ ቁማ መሄድ አትችልም ምክንያቱም ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል

  • @tigistnega7110
    @tigistnega7110 Před 17 dny +526

    እኔ ምለው ወተው ባይናገሩስ የህፃን ልጅ ደም ይፍረድባችሁ ፍትህ ለሄበን

  • @ማሂፍቅር
    @ማሂፍቅር Před 17 dny +317

    አበቄለሽ ጀግና እነዚህን ሁሉ ሠዉ ችላ ነዉ እዚህ የደረሠችዉ በፈጣሪ ጀግና ነሽ ይገርማሉ ፍትህ ለሄቨን

    • @GojituaTemesgen
      @GojituaTemesgen Před 17 dny +3

      በጣም ጠንካራ ናት

    • @bubuelyad
      @bubuelyad Před 17 dny +1

      Kebt

    • @huihy-ou5tm
      @huihy-ou5tm Před 17 dny +6

      በእውነት በጣም ጠንካራ እናት ናት መርዝ ናቸው አንድ ተጨባጭ ያለው ነገር ያወሩም

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 Před 17 dny

      This is the grace of God upon her,not by herself, the criminals are exposing themselves, God is at work

    • @mimi-cs4xz
      @mimi-cs4xz Před 17 dny

      ​@@bubuelyadማለት

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Před 15 dny +6

    ጋዜጠኛም ምንም አላደረገም ከዚህ በላይ የፖሊስ ስራ እንጂ ልክ ልኩን ነግሮታል በስነምግባር ምርጥ ጋዜጠኛ ነው

  • @assefaa.r.5949
    @assefaa.r.5949 Před 17 dny +162

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰበቦች ናቸው ። ከነዚህ ሰዎች ጋር በጽናት መከራከርዋ ጀግና ሴት ናት።

    • @MimiTilwaleh
      @MimiTilwaleh Před 16 dny +3

      በጣም ጋዜጠኛው ወሸታም ሰውየው ወሸታም

    • @TomiKegne
      @TomiKegne Před 16 dny

      እውነት ይኖራቸው ይዎናል

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen Před 16 dny

      አሁንማ ቆምእንበል ከመፍረድ አንቆጠብ ​@@TomiKegne

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Před 16 dny +1

      ከአቅሙዋ በላይ ሢሆን ነው የመጣችባቸው

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 Před 17 dny +287

    ይእግረኛው ሚዲያ ጠያቂው አፈርኩብህ

    • @selammaru4702
      @selammaru4702 Před 17 dny +4

      በጣም

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 17 dny +12

      እኔ የእግረኛው ሚዲያን ዛሬ ሳይሆን ያፈርኩበት የቦሌ መሃኒአለም ቃለ መጠይቅ ካደረገ ጀምሮ ነው በጣም ጠባብ ብሄርተኛ ነው እነዚኽ ደሞ ዘመዶቹ ይሆናሉ ወደዚያው አካባቢ ስለሆነ

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Před 17 dny

      Because he don’t know anything stupid guy

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 Před 17 dny +2

      አይ እግረኛው ሚዲያ መስቀለኛ ጥያቄ ፣ሎጂካል ጥያቄ የለህም

    • @medinaali274
      @medinaali274 Před 17 dny +1

      አንተን ጋዜጠኛ ነህ ለማለት ከባድ ነው አንተ ሌላስው ስትጠይቅ ፈታም አትስጥም ዛሬ ላይ ግን ያየነው ምንም አይነት የጋዜጠኛ ስራ አልስራህም በጣም አሳፉሪ ነህ ድምፅ ለመሆን ካስብክ ገለልተኛ ሆነህ ነው ማቅረብ ያለብህ ይሄ የገቢዎች ከርሳም የማስተላልፈው ነፍስገዳይ ነህ መቼም ቢሆን የትም ብትኖር እግዛብህር ዋጋህን ይስጥሃል ሰይጣን ተዋርዶል ግብራችሁ አደባባይ አውጥቶችሃል እግዛብሄር እነንተንም ሀዘኑን እሳቱን ቤታችሁ ዘራችሁ ላይ ያምጣባችሁ አይነደረቆች ነውር ጌጡ ብያችሁለሁ

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 17 dny +138

    እግረኛው ለእንጀራ ነው ፕሮግራሙን የሰራህው እንጅ ለተበደለችዋ ህጻን ፈትህ ፍለጋ ስላልሆነ ታዝበንሀል

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 Před 17 dny +1

      በጣም👍

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n Před 17 dny +5

      በትክክል ኣስተውለሃል100% ለነደዚህ ሚድያዎች ሰብስክራይቡን ማንሳት ነው

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 Před 17 dny +1

      absolutely right

    • @GojituaTemesgen
      @GojituaTemesgen Před 17 dny +3

      እውነት ነው ከሱ ይሄን ከሱ አልጠበቅንም 😢

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Před 17 dny +1

      አንዳንዴ እንጃ ተክሌ

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 Před 15 dny +3

    በመንጋ አናራግብ እውነታውን እናጢን ወዳጆቼ እውነት ያለው ፈጣሪ ጋር ቢኖርም ቆም ብለን ግን ማሰብ አለብን አደራ እነዚህም እውነት ይኖራቸው ይሆናል ፈጣሪ ይፍረድ

  • @user-wm3hu5rf5v
    @user-wm3hu5rf5v Před 17 dny +37

    የሚዲያዉ ባለቤት ብቁ አደለህም ከሴት ነዉ የተወለድክ የ3 አመት ህፃን ወድቃ ካገኘቻት ምን ልትል ነበር እሷን እንደ ምስክር ትጠራለህ የገዳይ ተባባሪይ

  • @messia8257
    @messia8257 Před 17 dny +69

    እናቷ ግን ለካ በነዚህ አይነት አረመኔወች መሀል ነው ስትሰቃይ ለአመት የቆየችው እነዚህ እርጉማን ሰወች ሚድያ የሚሰጡት ለምን ይሆን😢

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před 17 dny +197

    ይህ የሚያሳየው የአበቅየለሽን ጀግንነት ነው።እኝህን አውሬዎችን ታግላ ነው ያስፈረደችበት።መድሀኒአለም ሆይ ደሟን አውጣላት።

  • @sentalbachew4219
    @sentalbachew4219 Před 14 dny +2

    ሲጀመር ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያለው ማስረጃ አይቶ ነው አይደል ስለዚህ የዚህ ወንጀለኛ ቤተሰብ ለምንስ ሚዲያ ላይ ይቀርባሉ ገና ለገና ለእይታ ተብሎ እነሱ ኢተርቪው መደረግ አለባቸው በጣም ነው የምታሳዝነው እግረኛው

  • @ועח
    @ועח Před 17 dny +169

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ 🙏 ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው አቤቀለሽ በጣም ጀግና ነሽ አመት ሙሉ ከነዚህ ስዎች ጋር ብቻሽን ስትከራከሪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🇪🇷

    • @BereketlegesseBeki
      @BereketlegesseBeki Před 17 dny +1

      Gazetegha betame yasazenale ateyayequ

    • @user-mo5wn1zb1o
      @user-mo5wn1zb1o Před 17 dny +1

      Zem bele atawera
      Seteyewa serega nech aweka new le fered tekerbalech,eshum netsa yewetal emenegne

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Před 17 dny +5

      @@ועח በጣም ጀግና ናት የደም ሱስ ያለባቸው ቤተሰቦች

    • @user-yy9px3nk8o
      @user-yy9px3nk8o Před 17 dny +1

      ነፍሰ በላ ቡዶች ናቸው የህፃንዋን ደም ጠጡ።

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l Před 17 dny

      ​@@user-mo5wn1zb1o፦ ምቀኞች ናችሁ እኮ እኛ የምናውቀው ጠላቱን የገደለ ጀግና ሲባል ነው እናተ የአይምሮ ደሃ ስለሆናችሁ ሰው የገደለ ሁሉ ለናተ ጀግና ነው ። ነፍሰ በላዎች ባለጌ ነህ ይሄን አስተያየት የሰጠህ ሰው እድሜህ ይጠር ሴትም ከሆንሽ ወልደሽ በመከራ ተቀጪ ለነገሩ ስደት እድሜሽን በልቶት መውለድ ስለማትችይ እንኳን አንድ ህጻን አይደለም የኢትዮጵያ ህጻናቶች ቢያልቁ ደስታሽ ነው ። ስለክልልሽ ብዙ እንሰማ ነበር ለካ እውነት ነው ። የአንቺ ዘር መቶ ሃገር ከሚገዛ አብይ ጅብ ሆኖ ይብላኝ መርዞች ናችሁ እብድ ውሻ ናችሁ

  • @user-ev4xd6uz8z
    @user-ev4xd6uz8z Před 16 dny +33

    የቤተሰቡን ክብር ለማስጠበቅ በሟች ላይ ማላገጥ !!!ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለአቤቀለሽ

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 Před 17 dny +197

    ማርያምን ጋዜጠኛው የሚመስለው የገዳይ ወንድም ነው

    • @user-jp1im9qb3i
      @user-jp1im9qb3i Před 17 dny +2

      ኣዎ እኔን መሰለኝ😢😢😢😢

    • @azizatube418
      @azizatube418 Před 16 dny +4

      ቤተሰብነታችሁን አንሱበት

    • @wuda7899
      @wuda7899 Před 16 dny +8

      በጣም ጥቅመኛ የሚዲያ ሰው ነው ከዚህ በፊትም አደባብሶ ከበዳይ ጎን የቆመ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይስራቸውን ይስጣቸው ☝️😢

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o Před 16 dny

      እንዴ ምን አርገ​@@azizatube418

    • @AhmedRedwan-lk5id
      @AhmedRedwan-lk5id Před 16 dny +1

      👌👌👌👌👌

  • @NatenaelAbera-iy7pr
    @NatenaelAbera-iy7pr Před 14 dny +3

    በጣም የምወደው ሚዲያ ነበር እግረኛው ሚዲያ ነገር ግን በዚህ ጉዳይ ላይ በሌላው ጉዳይ ላይ በሚቆምበት ጠንካራ አቅዋም ከመቆም ይልቅ በተለሳለሰ መንገድ ነው ኬዙን ለማጣራት የሞከረው።
    እራስህን መርምር በደንብ ማፋጠጥ ትችል ነበር እንጂ የሴት ልጅን ለዛውም ጨቅላ ህፃን ጥቃት ምንም አልመሰለክም! ካንተ ኢዮአ ሚዲያ 10 እጅ ይተሻለ ነው በዚህ ጉዳይ

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před 12 dny

      Exactly. Please unsubscribe egregnaw media.

  • @sarahdubale5077
    @sarahdubale5077 Před 16 dny +34

    የትልቅ ቀላል 🫢ትንሽ አታፍርም ልጇን ቀብራ ድራማ ነው ስትል ባለጌ 💔💔የህፅኗ ደም ይፍረዳችሁ🫢

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 Před 16 dny +22

    አላህ በቁርአን በርካታ ታሪኮችን ስለ ፍትሀዊነት አስተምሮናል።
    ከሁሉም ይበልጥ አላህ ፍትሀዊ ነው።
    እኔ ከዚህ ፍርድ እራሴን አግልያለሁ።
    በሁለታችሁም መሀል አላህ ይፍረዳችሁ!

    • @makiamen656
      @makiamen656 Před 15 dny +1

      ትክክል በደቦ ከመፍረድ ያድነን እግዚአብሔር ነው

    • @kalkidantube
      @kalkidantube Před 15 dny

      አላህም አሚን

    • @SelamKuwait
      @SelamKuwait Před 15 dny

      ትክክል

    • @ChristinaBekele-kq5xz
      @ChristinaBekele-kq5xz Před 15 dny +1

      ልክነሽ እውነተኛው ዳኛ ከላይ ፍረድ በግድ ድርቅ ያለለቅሶ ስላነበነቡ ብቻ ተበዳይ አያስብልም ፍትህ ለህፃኗ ለልጁም እውነቱን ያውጣላችው

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Před 17 dny +67

    እግር ኛው ዛሬ ገና ወረድክብኝ
    የሄበን እናት የዘመኑ ጀግና
    አሜን ሆስፒታል ለምን ወቶ ለነዚህ ሰዋች መልስ አይሰጥም ምድረ አውሬ

    • @addisuamare6922
      @addisuamare6922 Před 16 dny

      ገንዘብ በመቀበል ይታወቃል የለየለት ሌባ ጋዜጠኛ ነው ያሳዝናል

    • @AlelignAbiyu-dl1pe
      @AlelignAbiyu-dl1pe Před 16 dny

      የወረድህስ አንተ መንጋ ግሪሳ በደቦ መፈረድ አይቻልም

    • @kemaljuhar1529
      @kemaljuhar1529 Před 14 dny

      ለምን የፈለገ ህይወት ሆስፒታልን መቀበል አልፈለጋችሁም ? ይህ ሰውዬስ ምንድነው ጥፋቱ ??

  • @eyerusayalew9097
    @eyerusayalew9097 Před 14 dny +2

    ተክሌ በጣም አከብርህ ነበር በነዚህ ቤተሰብ ግን ምነው ሳይድ ያዝክ መደፈርን ለማረጋገጥ እኮ ግዴታ የማህፀን ሀኪም መሆን አይጠበቅበትም

  • @tizitabeyene3467
    @tizitabeyene3467 Před 17 dny +304

    የተደራጃችሁ ከሀዲወች
    አበቄሌሽ I proud of you you are the strongest mother and woman

    • @MiroVech
      @MiroVech Před 17 dny +1

      Huletunim wogen madamet yasfeligal

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol Před 17 dny

      ግን ፍትሁ ምንም ይሁን ምን ወንድምየው ወንድሜ አልደፈረም ካለ እናቲቱ እንደት ልጆን አይታ ልጄ አልተዳፈረችም ትላለች ከባድ ነውውውውውውውው በጣም

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 Před 17 dny

      ​@@MiroVechአዎ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před 17 dny +2

      Yes she is may GOG bless her and protect her , she is fighting with DAVIL’S 👹🔨

    • @lilibeza
      @lilibeza Před 17 dny

      It’s True

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 Před 17 dny +211

    እግረኛው ሚድያ የደፍሪ ተባባሪ ሀፃናቶች ፍትህ ያግኙበት😢

    • @MiroVech
      @MiroVech Před 17 dny +2

      Ewunetu endayiwota nw

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 17 dny +7

      ተከፋይ ነው ምን አባቱ አስኬደው ልጅቷ ተቦድሳ አየናት ምን እንዴሉት ነበር የጠበከው

    • @enaniwesen9425
      @enaniwesen9425 Před 17 dny +11

      እግረኛዉ በህፀን ልጅ ሂወት ቁማር እየተጫወትክ ነዉ እግረኛዉን መንግስት ሊጠይቀዉ ይጠባል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 17 dny +5

      ትክክል ነሽ የደፋሬ ተባባሬ ነው በቄስ የተደፈረችው መለኩሴ ፍትህ ፈልጋ እሱ ጋራ መጥታ እላቀርብም ብሎ ስድቦ ነው ያባረራት... እዚህ ላይም ደፋሬዎችን ለመርዳት ብሎ ነው እለሳልሶ ያቀረበው !!!

    • @Selam46445
      @Selam46445 Před 16 dny +2

      ሲደፍር አይታችኋል? ስንት በእውነት የተደፈሩትን ትታችሁ አልተደፈረችም የሚል የሀኪም ማስረጃ እያያችሁ ትጮሀላችሁ ምክንያቱም መንግሥት እንድትንጫጩ ስለፈቀደላችሁ።አስመሳይ ሁላ 😏

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Před 16 dny +18

    ስሜታዊ አትሁኑ እውነት ያለው ፈጣሪጋ ነው

  • @sosinatefera6065
    @sosinatefera6065 Před 15 dny +2

    በመጽሀፍ ቅዱስ ዘማዊቷን ሴት እስከ አንገቷ ቀብረው ሊወግሯት ድንጋይ ይዘው ከናንተ መካከል ሀጥያት ያልሰራ ሰው ይምታት አለ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያኔ ሁሉም ሀጥያቱ በግንባሩ ተጻፈ ስለዚ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ፍረድ ሰጭ መድሀንያለም ነው ለተበደለ ያግዝ እውነተኛ ዳኛ እግዚያብሄር ነው

    • @kalkidantube
      @kalkidantube Před 14 dny

      በትክክል አይሸ የከንችኩመንት ትክክልነው ደሙ የአባቱቻችን ነገግግር ነው ግን ላይኩም የለው ሰው ሁላ ውሸትነውየሚውድው ሰው የሰማውን የአይዋን ከተነገር ታደይ ማንን እንመን እሱስ የአለይችውን ነው

  • @JohoraJohora-f1j
    @JohoraJohora-f1j Před 17 dny +265

    ዉይ የናሂቱ ጀግንነት ድሮን በጥፍ ተዋግታ ያሸነፈች ምርጥና ጠካራ የአለም ጀግና ሥት ነች ❤❤❤❤❤❤ በጣምም ጀግና እናት ያመቱ የሤቶች ጀግና

    • @kattkatt7832
      @kattkatt7832 Před 17 dny +7

      የመንግስት አግዛ ስላለበት ነው ይህች ልጅ መንግስ በላከው ሰው ነው የትግደለችው ጎጃምና ጎንደርን ደም ለማጋባት አርግጠኛ ነኝ መንግስት ፋኖን ስላልቻለው በተቻለው ሁሉ ህዝብን ማጋደል ነው የሚፈልገው

    • @FantuEthopia
      @FantuEthopia Před 17 dny

      በጣም

    • @Freepress12
      @Freepress12 Před 17 dny

      ውሸታም ናት፡

    • @user-zo8vx8lt2p
      @user-zo8vx8lt2p Před 17 dny +2

      በጣም ጀግና እናት ነሸ ይሄን ሁሉ ሀዘን ተቋመምሸ እዚህ መደረሱ

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 17 dny

      ሲጀመር ጸብ የላቸው ነው ወይስ በሰባት ዓመት ህጻን የዝሙት ሱሱን ሊያስታግስ ነዎ? አስበኸዋል ደፍሮ ገድሎ ከቤቱ ቁጭ ብሎ ቴሌቪዥን ሲመለከት። ከዚያም ከእስር ሲፈታ ደግሞ ከቤቱ ሲቀመጥ። ምን ዓይነት ጨካኝ ሰው ናት ልጇን እንደዚህ አድርጋ የምታስብ። ጨካኝ

  • @user-fu1sr9ku5h
    @user-fu1sr9ku5h Před 16 dny +38

    እግዚአብሔር አምላክ የዝችን ብላቲና ደም በእውነተኛው መንገድ ፍርዱን ይስጠን 😭😭😭

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 Před 16 dny +17

    ፍርድ የማያጓድለው መድሃኔአለም የዚችን ህፃን ደም የፈልግላት፡፡ እሱ ይፍረድ በእውነት እያወቁ እንደዚህ የሚናገሩ ከሆን ለሁሉም እግዚአብሄር ፍርድ ይስጥ፡፡

  • @fikireselamamare2180
    @fikireselamamare2180 Před 14 dny +2

    በሁለቱም ወገን ብዙ እማይገናኙ ነገሮችን ሰማን ለምን በስዓቱ በቦታው ነበረች የትባለችውን የሟች አክስት ማለትም የአበቄለሽን እህት አታቀርቡዋትም እውነታው ከእሷ ይኖራል እንስማ እኛም በማናቀው ነገር በሀጥያት አምርረን ከምንፈርድ እሷ ትቅረብልን?

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Před 17 dny +53

    እግረኛው ሚድያን ብዙ ጊዜ ተከታትያለሁ ፣ ይሁን እንጂ በዚህ ዓይነት ከባድ ወንጀል የተከሰሰና የተፈረደበትን ሰው ቤተሰቦች እንደገና ሚዲያ ላይ በማቅረብ እንዲከላከል ማድረግ የህዝብን አመለካከት መዳፈር እንጂ እውነት ለፍትህ መቆም አይመስለኝም።

    • @hailubirhan5172
      @hailubirhan5172 Před 14 dny

      ለምን ነግበኔ በል እንጂ እውነት ይመስላል እኮ ነገ የሚገጥመንን አናውቅም እግዚያብሄር ነው አዋቂ

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z Před 17 dny +392

    ደፋሪዎች እኮ ሴት አጥተው አይደለም ህፃን የሚደፍሩት በሽተኞችና አጋንት ስለሚጠቀምባቸው ነው
    ድራማ ነው ማለት ወንጀል ነው በህፃኗ ሞት መቀለድ ነው: የሚያየው ፊልም ፖርን መሆን አለበት;

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 Před 17 dny +2

      awo yelik wosib lay lay miyayutin newu milemamedut

    • @hayatbesher7221
      @hayatbesher7221 Před 17 dny +2

      Perfect

    • @keto327
      @keto327 Před 17 dny +1

      Well said

    • @mekonnenaynalem3575
      @mekonnenaynalem3575 Před 17 dny +12

      የመንጋ ፍርድ የምትፈርዱ መንጋዎች አደብ ግዙ። ወንጀለኛ የሚያስብለዉን ትክክለኛ መረጃ እና ማስረጃ ካላችሁ ወንጀለኛዉ ቅጣቱን እንዲያገኝ አቅርቡ።ከዚያ ዉጭ ግን ራሳችሁ ዳኛ ራሳችሁ ከሳሽ ሁናችሁ አትዘላብዱ።

    • @tgyemariyam2120
      @tgyemariyam2120 Před 17 dny

      Ewent nw!!!

  • @Amen_2008
    @Amen_2008 Před 16 dny +29

    ጋዜጣኛው ግን በጣም ክፉ ነው ለኣንድ ወገን(ለገዳይ) በጣም የወገነ ነው።

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm Před 16 dny +2

    ምረጥ አነጋገር ጥሩ ማሰረጃ አነጋገር ትችላለህ አበቅ የለሽ የተናገረችውን በ0 የሚያባዛ መረጃ ነው የነገርህን ከሁሉም በላይ የምርመራ ውጤቱ wow 👏👏👏

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 Před 17 dny +113

    እነዚ ቤተሰብ በሙሉ አዉሬዎች ናቸዉ ልበል😢 ህግ የሌለ መሆኑ ገባኝ እናቲቱ ግን ምንኛ ብትታደልነዉ አነዚ ሰይጣኖች የተጋፈጠቹ የገረመኝ የምር ጀግናናት🤔👌

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 17 dny +1

      አውሬስ በፈጥሮ አውሬ ነው እነዚ ትውልዳቸው አይባርክ ዘንዶ ሌጊወን

  • @MulumabetAbera-d1l
    @MulumabetAbera-d1l Před 17 dny +131

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈራጅ አታድርገኝ። እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን ለተበደለ ወገን አውጣልን።Amen

    • @FerhiwotAklilu
      @FerhiwotAklilu Před 17 dny +1

      አሜን

    • @tigisttadesse9546
      @tigisttadesse9546 Před 16 dny

      @@FerhiwotAkliluአዎ እርሱ ቅን ፈራጅ ነው ግን ሰው የተረዳውን እውነት መናገር ፈራጅነት አይመስለኘም

    • @eyeruskenaw6077
      @eyeruskenaw6077 Před 16 dny

      Amen Amen Amen

    • @hannge7073
      @hannge7073 Před 16 dny

      ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይፍረድ ሰው አይምሮውን ምን ወሰደው ፈራጅ ሆኑ

  • @FanualNegash
    @FanualNegash Před 17 dny +200

    እኔ ስሜታዊ ሰው አደለሁም በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ጥያቄዎችህ ደስ ይሉኝ ነበር አሁን ግን እውነትን ለማውጣጣት የምታደርገው ጥያቄ ሴይሆን ይህን ተናገር የሚል ምሪት የምትሰጥ ነው የምትመስለው ጭብጥ ያለው ነገር ሳትጠይቅም ሰውየውም ምንም የተጨበጠ ነገር ሳያወራ ነው የለቀከው ያስተዛዝባል ፎቶ እንኳን ተለቋል ስለሱስ ምን ትላለህ ??

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 17 dny +7

      @@FanualNegash exactly he’s jealous off the victim mother he supposed to reject the interview he get paid 💵💵💵 from the killer family I’m so upset, did you see how he was reading the hospital 🏥 report he was laughing 😢he didn’t even feel sorry for the little girl

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt Před 17 dny +6

      ሲጀመር ሠውየው እውነት እደለለው ግልፅነው እውነት ቢኖረው የደፋሪው ሚሥት እዮሀሚዳ ቀርባ አነበር ለም እዛ አልቀረበም የፈለገ አካል እየቀረበነው እዛማፋጠጥ ሥላለ ማዲበስበስ ሥለለለ ፈራ እውነቱን ሂለናው ስለሚያውቅ

    • @ht3077
      @ht3077 Před 17 dny

      yes eyastekakelelet new I think family new or bedenib keflewital

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 Před 17 dny +2

      ​@@nonenone3420Thank you that's what am said

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 17 dny +6

      Unsubscribe argut benatachu!!!!

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me Před 14 dny +2

    አትፍረድ ይፈረድብሀን ይላል ሁሉንም አዋቂ አንድ አምላክ ነውና እውነትን ያውጣ ፈጣሪ

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc Před 17 dny +30

    እግረኛው አሁን ገና አስጠላህ::እባክህ በግፍ በተገደለች ህፃን ቢዝነስ መስራቱ ይቅርብህ???ትረፍበት::

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 Před 16 dny +72

    ይህ ሚዲያ እራሱ ደህና ይመስለኝ ነበረ የሄቨን አምላክ ይፍረድብህ ተክላሀይማኖት ምን አይተአ አንተም ተባባሪ ነህ እናንተ ልክ ናችሁ ብላችሁናል የሚለው የአሪዮስ ወንድም እርሱም ወንድም ተብዬው አሪዎስ ጨካኞችችችችችችችችችችችች

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s Před 17 dny +127

    እግረኛው የዚህን ሁሉ ህዝብ አንዳይነት ኮሜንት አይተህ ህዝብን ይቅርታ ጠይቅ ! ፍትህን ልትደብቅ ነው !!

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Před 17 dny

      He is so stupid

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Před 17 dny

      I think the guy his cousin

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před 17 dny +1

      Andebskerb adergute be zu batseb bke birr agjtowale

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 Před 17 dny

      እጅ እረጅም ያሎት ሰውየ ማንም ፖሊስ እየያዘ ሲያንገራግረው ሳይ ትንሽ ትዝበት ላይ አየሑኝ የዘንድሮ ሚዲው መቸም ሰው ባልሰራውም በሰራው የሚአራግብ ሆኑል በተረፈ ሰውየ ማንም ሚዲያ ይምጣ እያለ ነው ላኩት ወሬ ከማውራት፡፡

  • @abebewoldegiorgis8602

    ተክልዬ!
    ይገርምሃል አድናቂህ ነኝ አሁን በተፈጠረው ጉዳይ ምንም እንዳይመስልህ ሥራህ ግሩም ነው እውነት በሁሉም በኩል መታየት አለበት አይዞህ በርታ ጀግና ነህ እወድሃለሁ

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 Před 17 dny +53

    አይ ጋዜጠኛ ታሳዝናለህ ጭራሽ የወንጀለኛ ተባባሪ ሆንክ ምንም ጥያቄ ሳትጠይቀው እየደገፍከው በራስህ እየመለስክለት ነው እግዝአብሔርን ይፍረዳቹ 🙏🏻

  • @mukrabkassahun2598
    @mukrabkassahun2598 Před 17 dny +204

    እረ ተው አባት ልጁን በሚደፋርበት ሀገረ ወንድሜ አይደፍርም ማለት በጣም አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነዉ!!! አንዲት ህፃን ያዉም የ4 ዓመት ልጅ አንዲ ብላለች ብሎ እንደማስረጃ ማውራት ተገቢ አይደለም !!! እግዚአብሔር የህፃኗን ሀቅ ያዉጣ!!

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 17 dny

      አራት አመት እራሷ አይሆናትም ሶስት አመቷ ነው ያለፈው አመት እኮ ነው

    • @MahletHailu-gs7yg
      @MahletHailu-gs7yg Před 17 dny

      አሜን😢

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 16 dny

      Enda abate legune sedefer wende yedeferale malete newe

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 Před 16 dny

      ዉሻ ዝጋ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Před 16 dny

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው

  • @semereabadi3532
    @semereabadi3532 Před 17 dny +299

    ጋዜጤኛው ሲጠይቅ እና ተጨማሪ ሲሰጥ ከአሁን በፊት የነበረኝ እምነት አጣሁብህ። እንደአጠያየቅህ እና አቀራረብህ ፍትህ እንዳያዛባ እፈራለሁ ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 17 dny +18

      He get paid 💵💵💵from the killer he don’t even have sympathy for the little girl 👧 who ever did it he supposed to have respect when he read the hospital 🏥 report 😢he was laughing 😢

    • @sanitizertube9042
      @sanitizertube9042 Před 17 dny +2

      Ayegerememe enem because yasetekakeleletal wow

    • @ebenezer1409
      @ebenezer1409 Před 17 dny +1

      You are right

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Před 17 dny +1

      Betam ygermal wenjelegna lemasfetat yemitrut gazategnaw betam weragna new

    • @user-fk6im9gz4p
      @user-fk6im9gz4p Před 17 dny

      I agree with you 👏

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 15 dny +3

    አተ እራሱ እኩል ፍርድ ይገባሀን ባተ እራሱ ደርሶ ልህየው የህፃን አምላክ ይፍረድ 😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለትንሿ ሔቨን😢😢😢😭💔🖤😭💔🖤😭💔🖤😭💔🖤😭💔