የወንድሜ ሰርግ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2022
  • ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5
    #daggyslifeclass #daggyshow

Komentáře • 878

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před rokem +179

    ዳጊዬ 🥰🥰🥰🥰🥰እህት እዳች አይነት እህቶች ያብዛልን ዘመንሽ ይባረክ ለሙሽሮቹ መላካም ጋብቻ ይሁንላችሁ part 2 ይቀጥል የምትሉ 👍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እህቴ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @asasss657
    @asasss657 Před rokem +310

    ዳጊ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በደስታና በጥሩ ነገር አችንም የምትወጃቸዉን ሁሉ ፈጣሪሽ ክፈን ሳያሳይሽ እና ሳያሰማሽ ያኑርሽ የኔ ንግስት የኔ ልእልት👑🌷🌷🌷

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን እውነት የምትገረም
      ሴት ነች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት❤❤❤❤ ዳጊ ፍቅር ገና የብዞወች ደስታ ሰጭ : እናት ትሆኛለሽ ውቢቷ ዳጊ::

    • @hirutfekadu3845
      @hirutfekadu3845 Před rokem

      @@user-ve5rp7pr5mየአንድ ልጅ እናት ነች

    • @tiruayinetengda3362
      @tiruayinetengda3362 Před rokem +1

      ዳግዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እድሜ ክጤናጋር ይስጥሽ ።

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    የኔ ውድ እናት እና አባቱ አለመኖራቸው ልቤን ሰበረው💔
    ግንኮ ዳጊየ የሁሉንም ቦታ ትሸፍናለች አላህ እድሜያችሁን አስረዝሞ በደስታ ያኑራችሁ 💕

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Před rokem +58

    ዳጊ በእውነት አንቺ ጋ ያለው ነገር ሁሉ የእውነት ነው ፍቅርሽ የእውነት በራስ መተማመንሽ የእውነት ደስታሽ የእውነት ቅንነትሽ የእውነት እውቀትሽ የእውነት በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር ለአንቺም ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ

  • @wondmagegnwubettadesse1504

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ፈዝዤ ቀረሁ ይህ ቀን ለኔም ይመጣ ይሆን
    በቃ ትዳራችሁ ይባረክ!

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před rokem +95

    በጣምያምታሉ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁሳሙ,ለታላቅእህቱ ያለውን ክብር እስኪ ማነው እደኔ የወደደው!

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +40

    ዳጊ የእናትንም ያባትን ቦታ ይዘሽ እንደዚህ በክብር ስለዳርሻቸው ፈጣሪ ለአንቺም ክብር በክብር ላይ ይጨምርልሽ ከነቤተስቦችሽ በደስታ ሁሌም ፈጣሪ ያኑራችው እህትነት ሁሉንም ሲሸፈን ያኮራል

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 Před rokem +54

    እግዚአብሄር ይመስገን የእውነት ዳጊዬ ሁሌ እንዳስደመመችን ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን አስተማሪ የሆነ ቻናል ነው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @salihahassen9297
    @salihahassen9297 Před rokem +32

    ወንድምሽ ታድሎ እዳቺ አይነት እህት አለው❤

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Před rokem +33

    ዳጌዬ የኔ ጀግና እናትም አባትም ሆነሽ ከዚ በላይ ምን አለ 😍😍

  • @nanimedia4558
    @nanimedia4558 Před rokem +8

    ዳጊዬ ኣንቺ እድለኛ ሴት ነሽ የኣባት እናት ሀላፊነት ወስደሽ ታናናሾችሽ ለወግ ማእረግ ማድረስ መታደል ነው።ሀላፊነትሽ በሚገባ የተወጣሽ የኣባትሽን ነብስ ደስ እንደሚላት ኣልጠራጠር
    የኔ ማርርር ስወድሽ ደሞ ይህንን ፈታ ሾው የሆነ ወንድምሽን የኣብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ዘመንህ ይባረክ ብያለው።
    ተባረኪልኝ

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před rokem +7

    ለካ ያንቺ ወንድም ሁኖ ነው ጨዋታ አዋቂ የሆነው ዳጊ በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ያገሬ ልጅ እኛ ወለዬዎችኮ 👍😂😍

  • @yordialex3665
    @yordialex3665 Před rokem +48

    እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ልክ እንደፀሀይ የሚያበራ ልብ ነው ያለሽ ደሞ ስታምሪ ሙሽሮቹ እመቤቴ ጎጆቹሁን በልጅ ትባርክላቹ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +36

    ዋው የሚገርም ነው አቤላ ያገሬ ልጅ የደሴው ሸበላ የሸገሯ ልእልት እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን አላህ ያማረ የሠመረ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💚💛❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b Před rokem +27

    የእህትነት ጥግ ዳጊዬ 😘ፈጣሪ ሁላችሁንም በሳቅ በደስታ ያኑራችሁ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዳጊየ አንችም እናት ማለት ነሽና አያት ለመሆን ያብቃሽ የሴቶች ተምሳሌት ጀግኒት ክብር ይገባሻል የዳጊን ጥንካሬ እምትውዱ ሁሉ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ♥

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Před rokem +19

    ሳያችሁ በሁለቱም ውስጥ ቡዙ መካራ አሳልፎ በጣም ይወዳደሉ እግዚአብሔር ይትብቃቹ መልካም ጋብቻ ማላባሃይቱቡ 😍😍😍

  • @ETHIOADDIS892
    @ETHIOADDIS892 Před rokem +5

    #Daggy እህት እናት እና አባት ሆና ወንድሟን በሰርግ ብቻ ሳይሆን የሰርግ ፌሲቲቫል በሚመስል ሰርግ የዳረች ድንቅ ሴት አቦ ወልደዉ ከብደዉ ደስታሽን ሙሉ ያርጉት የኔ ጀግና🙏💚💛❤️

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እኔም እናት እና አባት የለኝም ዳጊ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ደግሞ የሀገሬ ልጆች ናችሁ እኔም ደሴ ነው ሀገሬ እዳች አይነት እህት ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤😭😭

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +20

    አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አንቺ እህቱ ብቻ ሳትሆኝ እናቱም አባቱም እህቱም ወንድሙምነሺ ዛሬ እኔ ልብለጥ በምንልበት ግዜ ከራስ አስበልጦ ለወንድምሺ እንዲህ መሆንሺ የሚደነቅነው ለሁላችንም እንዲህ ንፁህ ልቦና ይስጠን🙏እግዚአብሔር ሁሌም ከናተጋ ይሁን ሁሌም በፍቅር ኑሩ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +5

    ለመጀመሪያ ግዜ ቀለል ያለ ውብ ሰርግ አየሁ ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሽ ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃቸው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před rokem +3

    ገና ወንድሜ ብለሽ ስጀምሪ ነው እንባዬ የመጣው ስሜቱን ታውቂዋለሽ ላንቺ አልነግርሽም በተለይ እናት አባት በሌሉበት የሁለቱንም ቦታ ሸፍነሽ ያለሽው አንቺ ጀግና ነሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +11

    ዳጊ እናት እኮ ነሽ ምን ይወጣልሻል አቤሎ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ😍😍💝አስለቀሺኝ ለካ ሆድ ይብሳል

    • @etaneselema1383
      @etaneselema1383 Před rokem

      በብዙ መንገድ ይረብሻል ግን ደግሞ ተወተሽዋል እንዲነው የህት እናት እንኳን ደስ ያለሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላቃችሁም ግን በቃ በጣም ደስ ትላላችሁ አቤሎ ከአይን ያውጣህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +4

    Thank you for sharing. ዳጌዬ በጣም አመሰግናለሁ ይህ ነው እህትነት እናትም አባትም ሆኖ መቆም መታደል ነው አሁንም ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ። የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለዱ ክበዱ። ዳጌዬ ልጅሽን ሼ ያድርግልሽ እግዜአብሔር ይጠብቅልሽ።

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh Před rokem +32

    እግዚአብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው እንዲሁ ያቆየው እንዴት ደስ እንደምትሉ የቤተሰባችሁ ፍቅር ያስቀናል 🤗

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +5

    ዳጊዬ የኔ ማር በእውነት ነው የምልሽ ያንቺ አይነት እህት በዘመኔ አላጋጠመኝም እናቴንም አባቴም ሞተውብኛል በደስታዬም በሐዘኔም ብዙ ልቤ ይደማል እህቶችሽ ወንድሞችሽ ታድለው በጣም ነው የምታስቀኑት ዘራችሁ ይባረክ ወንድምሽም ትዳሩ ይባረክ !!!

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +19

    አህት ወንድሞቼ እስኪ ፈጣሪ ለኛም ይህን የተባረክ የተቀደሰ ቀን ያድለን, ትዳራቹህን የአብርሃም የሳር ያድርግላቹህ 👏👏👏👏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር ቤተሰብ እንሁን

  • @familyveloge3203
    @familyveloge3203 Před rokem +1

    ወላሂ ይህን ድርግ ስይ በለቅሶ ነው የማየው ብዙ ህመሞችን የያዘ ልብ ስላለኝ እኔ ላገባ 4 ወር ሲቀርኝ ነው የምወደው አባቴን በሞት ያጣሁት ከዝያ በኅላ ሁሉም ነገር ህመም ብቻ ሆነብኝ ዳጊየ አንችን ሳይ የምታለቅሽውን ሳይ ህመምሽ ህመሜ ይሆናል አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጂሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልጂሽን ፍሬ ያሳይሽ

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před rokem +16

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ😍 ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ እንደሀረግ ይርዘም እንደ አሸዋ ይብዛ እንደፅጌረዳ ያብብ😘
    ዳጊዬ እንኳን ደስ ያለሽ

    • @eman7824
      @eman7824 Před rokem +1

      አላህ የሰመረ ያማር ሰርግ ያድርግልህ እድለኛነህ ዳጊን የመሰለይ እህት ሰለሰጠህ ከናት በላይ ነት እድሜሺን ያርስመው የኔውድ ወለየነቲን ወደድኩት በንቺ የተነሳ ወሎየ ፍቅር ነን ደግ ነን ስለወሎምንን ቃል የለውም መግለጫ

    • @eman7824
      @eman7824 Před rokem

      ደጊየ ደሞ አክስት ሁነሺ ልይሺ በፈጣሪ ፍቃድ

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 Před rokem +7

    በአካል ቦታው ላይ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ ኢነርጂው ተጋባብኝ ዋው!!! ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ደስታችሁ የዘላለም ይሁን !!!! ዳጊዬ ደሞ u have no idea ምን ያህል እንደምወድሽና እንደማከብርሽ።

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +28

    ዳግየ የሴት ጠንካራ የናንተ ደስታ የኛ ደስታ ሁነዋል 😘😘🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @fafatube2889
    @fafatube2889 Před rokem +65

    ዳጊየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ የኢትዮጵያን አርቲስት ያስደምማል የወድምሽ ሰርግ መልካም ትዳር እህት ማለት እድህ ነው የኔ ቆጆ💋💋

  • @kidisthailu8316
    @kidisthailu8316 Před rokem +2

    ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት ታድለሽ እህት ብቻ ሳትሆኚ እናትም ነሽ እንኳን ደስ አለሽ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ትልቅ እህት እንደ እናት ሆኖ ሲድር ደስ ይላል

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 Před rokem +2

    የሰራ ይከበራል ያስከብራል !ዲጊ ልዩዋ አሰደማሚ ሴት👌!እንኳን ደስ አለሽ!!

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před rokem +4

    በጣም በጣምምም የሚያምር ሰርግ!! ውበት፣ የሙዚቃ አመራረጥ፣ ዳንስ፣ አለባበስ፣ ከለር ፩ኛ!! አንዳንዶች የማይወዷቸውን ለማስደስት ሰርጋቸውን የመንደር ጠጅ ቤት ያስመስሉታል! ይሄ ሰርግ ራስን መሆን በራስ መተማመን ራስን ማክበርይታይበታል! ራሳችንን ስናከብር ነው ሌላ የምናከብረው! የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን!! ዳጊ ውብ እህትብሎ ዝም! ❤

  • @user-eg9hj9or5y
    @user-eg9hj9or5y Před rokem +5

    ዳጊዬ ምርጥ እህት ነሺ በቃ ዉብ ናችሁ የኔ ወለየዎች😍😍

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 Před rokem +3

    ዳጊ በእውነት እህት ሳትሆኚ እናት እኮነሽ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +5

    የእውነት የኢትዮጵያ እና የአመቱ ምርጥ ሰርግ ነው👰🤵ዋው በራያው ልብስ በባህል ልብስ በባህል ሙዚቃ መጨፈር የሌለ ያምራል አይለያያችሁ ወሎየ ፍቅር ነው🇪🇹❤️🥰

  • @Itta-nn7nz
    @Itta-nn7nz Před rokem +2

    ዳግ 💚💚💚💚💚💚😍😍 በጣም ነው ምወድሽ እንደዝህ አይነት ደግ ሰው የብዘልንንን መውለድ ቋንቋ ነው እህተ ልበልሽሽሽሽ ተባረክ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +10

    ዋው በጣም ታምራላችሁ መልካም ካብቻ በልጄ ተባረክ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ነችሁወድ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ከክፈሁሉ ፈጣረ ይጠብቃችሁ የወሎ ልጄ ፋቅረ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +5

    ወንድምና እህት በየቤቱ እንደናተ ቢሆን ተመኘሁ ከምር ቀናሁ
    የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ
    በእናንተ ውስጥ ግን ያየሁት ያሳደጋችሁን ድንቅ ቤተሰብ ነው ያፈሩትን ፍሬ ቀና ብለው ቢያዮ ብዬ ተመኘሁ ❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před rokem +1

    ዳጊ እንባችሁን ሳይ የማላወቀዉ ስሜት ነዉ አይኔን እንባ የሞላዉ እዉነት ትልቅ ሰዉ ነሽ አብዝቶ ፈጣሪ ይባረካቹ አክስት ለመሆን ደግሞ ያብቃሽ

  • @Sheqala
    @Sheqala Před rokem +6

    እኔ ወድሞቸን ስለምወድ የሰው ወንድም ደስታ ያስደስተኛል በፍቅር ያኑራቸው😍😍😍😍

  • @zaritutafara6926
    @zaritutafara6926 Před rokem +2

    ይሄ ሰርግ ብዙ ኢትዮጵያዊንን ያስተምራል አንደኞች ናችሁ እውነት ታድለሽ ዳጊ 👍👍

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před rokem +14

    ደስ ከማለታችሁ በላይ እንዴት አንጀት እንደምትበሉ ዳጊ የ እህት እናት ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Congratulations

  • @genetayele9059
    @genetayele9059 Před rokem +2

    ዳጊዬ የኔቆንጆ የወንድምሽ ሰርግ እንዲህ የማረው ያንቺ ቅንነትና የበዛ መልካምነት ነው አክባሪሽ

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 Před rokem +5

    ፈጣሪ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ!!!የአመቱ ምርጥ ጋብቻ በሚል ለሽልማ ት መቅረብ አለባቸው

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 Před rokem +3

    ዳጊዬ ቆንጆ ስታለቅሱ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንዳቺ ደግ ቤተሰቦቹን የሚወድ አላየሁም ሁሌም ደስተኛ ሁኚ አንቺ እናትና አባት ባይኖራችሁም ሁለቱንም ተክተሻል ማዘን አይገባሽም beautiful family !!!!

  • @elsabethailemariamdessie3888

    ዳጊ ትልቅ ሰው እንኳን ደስ አለሽ !እግዚአብሔር የወንድምሽን ጋብቻ የስኬት እና የሐሴት ዘመን ያድርግለት!!!
    አንችም ዘመንሽን ከእነ መላው ቤተሰብሽ በጤና እና በድሜ ያኑርሽ!
    አድናቂሽ ነኝ!

  • @hanaantnh1451
    @hanaantnh1451 Před rokem +1

    ዳጊዬ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ በሰላም በፍቅር በደስታ በጤና ኑሪልኝ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +271

    ማነው እንደኔ ይሄንን ሲያይ ሆድ የሳሰው

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +5

    ዳጊየ ያንች አይነት እህት እናት ያብዛልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አንደኛ ሰርግ በቃ

  • @munamohammed3334
    @munamohammed3334 Před rokem +1

    የሙሽራው እብደት ግን ደስ ሲል ባጠቃላይ በጣም ምታምሩ ፋሚሊስ ዋው

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Před rokem +1

    ምረጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 እናትም እህት ነሽ ለሌሎች አርያ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏

  • @zeynbeshafi4010
    @zeynbeshafi4010 Před rokem +3

    ዳጊዬ የኔ ልእልት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሸ ለወንድምሸ መልካም ትዳር

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Před rokem +1

    ምንም ቃላት የለኝም አንችን አይቶ ቤተሰብሽን ለመገመት በጣም ቀላል ነው የኔ ጀግና ሙሉ ቤተሰቡ እና ኘሮግራሙ ከቃላት በላይ ነው እመብርን በሁሉም ነገረሽ ከእነ ልጇ አትለያቹህ ትዳራቸውን ትባርክ!!

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před rokem +4

    ደጋግሜ ባዬው አልጠገብኩትም😘😘የትዳር ዘመናችሁ ይባረክ🙏ያመቱ ምርጥ ሰርግ👌😘😘

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +13

    ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ ዳጊ ምርጥ እህት ምርት እናት ነሽ ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
    ❤❤️❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Před rokem +3

    መታደል ነዉ እንዳንቺ አይነት እህት ማግኘት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    ለመጀመሪያ ጊዜ ገብቼ አነባሁት እህት ደግ እህት አንተም ጥሩ ስለሆንክ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ የጎደለውን የምትሞላ ሚስት ያርግልህ

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 Před rokem +1

    ዳጊዬ ስወድሽ መልካም ሴት ነሽ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ እናትም አባትም እህትም ሆነሽ ዳርሽ ተመስገን እንኳንም ኖርሽ የኔ ልዩ

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před rokem +2

    ዳጊዬ ደሞ ያንቺንም ደስታ ያሳየን ♥️
    እኔም እንዳንቺ ወላጆቻችን ባለመኖራቸው ወንድሜን 8 ወር ለፍቼ ነው የዳርኩት በምንም ጉድለት እንዳይከፋው ለሰርጉ ይበላሽብኛል ብዬ ከማሰብ 48 ሰዓት አልተኛሁም ሠረጉ ሆቴል ቢሆንም ቅልቅሉን ግን እያንዳንዱን የብፌ ምግብ ሬስፒ ሣይቀረ ነበር ያዘጋጀሁት ታዲያ በሠርጉ የምስጋ አገልግሎትም ቢሆን አልደከምኩም ነበር እናንተን ሳይ እራሴን ነው ያየሁት በዚ ሰዓት ምን እንደሚሠማሽ በደንብ ይገባኛል
    የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ !

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Před rokem +1

    እያለቀስኩ ያየሁት ሰርግ ዳግየ እድሜና ጤና ይስጣችው ውዶች የሰፈሬ ልጆች ከልቤ እወዳችኋለው

  • @rfds7894
    @rfds7894 Před rokem +4

    ዳጊዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ አንድ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ የውነት ከልቤ ነው ልጅሽም አድጎ ልክ እንደ አንቺ ቤተሰብን የሚወድ ጥልቅ ያለው ፍቅር ልክ እንዳንቺ ቤተሰቦችሽን እንደተከዛከብሽ እሱም አንቺንን የሚከባከብሽ ልጅ ይሆንልሽ ዳጊዬ 😍😍😍😍

  • @abudimoha120
    @abudimoha120 Před rokem +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ የምር ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤በስማም ስንቴ አየሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ኖርሽለት ታላቅ እህት እንደእናት ናት በዛላይ ፍቅራችሁ ❤❤❤ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛላችሁ❤❤❤ እናታችሁ አባታችሁ አልሞቱም የተባረኩ እንዴት ቢያሳድጓችሁ ነዉ🙏🙏🙏

  • @user-vj2xy4dp9o
    @user-vj2xy4dp9o Před rokem +5

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹ የኔን ሰርግ እሰብበት ።

  • @samsung5111
    @samsung5111 Před rokem +5

    ማነው እድኔ የወንድም እና እህት ፍቅራቸው ያስደሰተው 🥰

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před rokem +2

    ምርጥ የወደድኳቸው የክፍለ ዘመኑ ሙሽሮች ::

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Před rokem +2

    እግዚያቤር ይባርካችው ወንድሜ እህትህን አከባበርህ ስርዕቱን የጠበቀ ነው ተስፍ አለኝ ብዙ ስው እንደሚማርበት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችው ታምራላችው እህትህ ደግሞ በጣም ስርዕት ያላት ስው ናት በጣም እወዳታለው አገራችን ብዙ talk show አቅራቢ ከእሶ ብዙ መማር ይችላል ,,,,, ትበርታልን ,,,, ባጠቃላይ የጨዋ ልጆች መሆናችው ይታያል !!!! ተባረኩ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +2

    የእህት ልክ ነሽ በእውነት

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 Před rokem +3

    እነዚህ ጥንዶች በምወደው የቻላቸው ሙዚቃ ሲጨፍሩ ዐይቼ ውድድ አድርጌያቸው ነበር 💛... I had no clue that the groom was your brother.
    እንኳን ደስ አላችሁ ዳጊዬ። በእነ ዶኪማስ ቤት የተገኘች ድንግል በጎጇችሁ ትግባ።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +2

    አንቺእህት ነሽ?አንቺ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውይ ስታሳዝኑ አይ ምነው ሞት በይኖር ግን እኮ እግዚአብሔር መልካም ነው እናት እና አባታችሁ ከላይ ከሰማይ ሆነው ያያችዃል እኔን በደንብ ነው እንዳለቅስ የጋበዛችሁኝ እናንተም ጋ ያለው እኔም ቤት ስላለ

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Před rokem +1

    የምር ልቤ ተረበሸ ዳጊዬ እንዳንቺ አይነት ትኑር በእውነት እናትም አባትም ነሽ

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před rokem

    ዳጊዬ ከእህትም እናት ነሽ እሰይ እንኳን ይህን ክብር አየሽ የሚያምሩት ሙሽሮችም የአብርሀም የሳራ ያርግላቸው
    ግን ግን ዳጊዬ አንችስ አንቺም ማግባት አለብሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @simetay278
    @simetay278 Před rokem +10

    Daggy you are world class. I'm so happy to see how you treat your loved ones ❤️ this will be great lesson for others. God bless you more and more!!!

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Před rokem +2

    እኔ ያደኩ አክስቴጋር ነው እና የህትም የወንድምም ፍቅር አላቅም እኔ ከነሱጋር መሆን እፈልግ ነበር ግን አክስቴ አልከኝም ነበር ትንሽ ሳድግ ጠፍቼ ሄድኩ ወደቤተሰቦቼ ግን እንኮን እንደህት ሊያየዩኝ እንደዘመድም አያዩኝም የሌላ ሰዉ ልጅ የመጣሁ አረጉኝ በጣም አሰቃዩኝ ጥፋት አጥፍተዉ በኔ ያሳብባሉ እናቴም ታምናቸዋለይ ትቆጣኛለይ የህቴን ልብስ አንድ ቀን አንስቸ ለብሼ እሶ የለበሰይዉን አለብስም አለይ ተቆጣይኝ ግን ከጎደኛዋ ጋር ተዋዉሳ ትለብሳለይ እረ ብዙ ነው የህት የወንድም ፍቅር አግኝቼ አላደኩም አሁን አረብ ሀገር ከመጣሁ ብሆላ ግን ወደዱኝ ለብሬ ብለዉ ነው እንዲህ ሲዋደዱ ሳይ በጣም አለቀስኩ እኔም እንዲህ እሚወደኝ ቢኖር አልኩ

  • @abebechgetahun4989
    @abebechgetahun4989 Před rokem +2

    ዳጊ አጅግ ጀግና እህት ነሽ ይውለድ ዘራችው ይባረክ ፍጳሜቸው ይመር እ/ር ከእናንተ ጋ ይሁን አብዝቶ ይባርክሽ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před rokem +2

    የቤተሰቡን ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቅ። ትዳራችሁ ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
    ዳጊየ ላንቺም እግዚአብሔር የሚመች ትዳር እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před rokem +1

    በጣም የሚያምር ሰርግነው የአብራሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ዳጊየ እንኮዋን ደስስ አለሽ

  • @accacc8936
    @accacc8936 Před rokem +1

    ያአብርሃም የሳራ ያረግላችሁ ዳጊዬ የኔውድ እንካን ደስ አለሽ የወንድምሽን ሰርግ ስላሳይሽ

  • @bethd1464
    @bethd1464 Před rokem +1

    Beautiful Blessed Family የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
    አደራ ለኬክ ጊዜ ግን እንድትጠሩኝ. I don't want to miss እንደዚህ ያለ ሰርግ

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +3

    ይገርማል ወንድምሽ መሆኑን አላወኩም ነበር ሰርጉን ደጋግሜ 100 ግዜ ሳየው እንኳን ደሳለሽ

  • @corinne6155
    @corinne6155 Před rokem +1

    የቤተስቡ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ። ባልና ሚስቶቹም በጣም ደስ ይላሉ ብልጅነት እስከእውቀት አብረ እንደነበሩ ያስታውቃል ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤተስባችሁ ከላይ ሆነው ደስታችሁን ያያሉ

  • @tsehaynegusie2605
    @tsehaynegusie2605 Před rokem +1

    ዳጊዬ በጣም አስተዋይ እና ደግ ሴት ነሽ!😍😍😍 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክሽ!🙏 ሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 Před rokem

    ደስ የሚል ቤተሰብ ዳጊየ the best sister ever በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před rokem +1

    ምን መታደል ነው የናት ምትክ እናት ዳግዬ Beautiful Family ❤ ተባረኬ እንዳንቼ ያለውን እህት ያብዛልን ዳግዬ love you 😍

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ደስታችሁን እስከመጨረሻው እንዲሁ ያቆየው እንዴት ደስ እንደምትሉ የቤተሰባችሁ ፍቅር ያስቀናል😘😘😘

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 Před rokem +1

    Melkam beteseb, enat yehonsh sister , Egzabher ayleyachhu 🙏🙏🙏

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 Před rokem

    በእውነት እህታችን መልካም እህት ነሽ እናት የለኝም አያስብልም እህት ወንድሞቻችን ትዳጋችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ

  • @tigist8015
    @tigist8015 Před rokem +13

    Thank you Daggi for sharing this beautiful wedding, I can't stop watching! It is AWESOME 👍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před rokem +1

    እህት እንደ እናት ሆና ወንድሟን ስትድር በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር አምላክ ጋብቻችሁን የአብብረሐም እና የሳራ ያድርግላቹ

  • @hibotoka5309
    @hibotoka5309 Před rokem +6

    OMG the best wedding I ever seen. It’s very organized and lovely family. I love it.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před rokem +1

    ፍቅራችሁ ደስ ሲል በቃ አንደኛ ስርግ ፊልም የማይ እኮ ነው የሚመስለኝ ውለድ ክበድ አደራ ለክርስትናው እንድትጠሩኝ

  • @maritumoges6123
    @maritumoges6123 Před rokem +5

    አንደኛ የሆነ ሰርግ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @hirutkidanemariam5364

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን የተባረክሽ ሰው ነሽ ? ስላንቺ ቃላት ያጥረኛል ! እግ/ ር ያንቺን ትልቅነት ለሁሉም ያድለው

  • @yaniye-royal
    @yaniye-royal Před 3 měsíci

    እንደ አንቺ አይነት እህት እንደ እሱ ያለ ወንድም እንደ ሳምሪ ያለች ሚስት ይስጠን love you❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እህትም እናትም አባትም ወንድምም ነሽ አንች ዳጊዬ ምርጥ እህት እመቤቴን ፐፐፐፐ

  • @gebeyagoshu1277
    @gebeyagoshu1277 Před rokem

    ዳጊ ልዮ የሆንሽ እህት ነሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ትለያለሽ ዳጊ