መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2024
  • ⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
    tally.so/r/m6NeRY
    ⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
    tally.so/r/31Vxgl
    ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ! እያልን የእጹብ ድንቅ ልጆች የመጀመሪያ ፕሮግራማችንን እነሆ!!!
    በዛሬው ፕሮግራም ላይ ህጻን መሱድ ነስሮ ከኮሜዲያን እሽቱ ጋር ዱባይ ድረስ በመሄድ ዱባይ ሞልን፣ዱባይ ፍሬምን ዶልፊናሪየምን ይጎበኛል በማስከተል ደግም ኢትዮጵያ ውስጥ የሃረርን ጅቦች፣ የገር አልታን ተራራዎች ፣የመርካቶን ሱቆች እና ልዩልዩ ቦታዎችን እየተዟዟረ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አዝናኝ እና አስተማሪ ጉብኝት አድርጓል፡፡ መጨረሻም ለመሱድ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ወይስ ዱባይ እሚለው ጥያቄ ቀርቦለታል ፤ ምን ይመልስ ይሆን? ኢትዮጵያ ትበልጣለች ካለ የ50,000 ብር ሽልማት ይሸለማል! ዱባይ ትበልጣለች ካለ ግን ምንም አይነት ሽልማት አያገኝም! ምን ይመልስ ይሆን? እስከመጨረሻው እዩት!!
    Welcome to the Donkey You tube channel, where we bring you exciting and entertaining content for the whole family! Today, we have a special program featuring the talented children of mesud .
    In this episode, join child sensation Masud Nesro as he embarks on an unforgettable adventure to Dubai! Accompanied by the hilarious comedian Eshetu, Masud explores the vibrant city, starting with a visit to the iconic Dubai Mall. Get ready to be amazed as they experience the breathtaking views from the Dubai Frame and enjoy a mesmerizing show at the Dolphinarium.
    However, that is not all! Masud's journey does not stop there. He also takes a thrilling detour to Ethiopia, where he encounters the fascinating Harare hyenas and explores the majestic Ger Altan Mountains. The adventure continues as he explores the vibrant and biggest market in Africa Mercaton and immerses himself in the rich culture and beauty of Ethiopia.
    The highlight of the program comes when Masud faces a tough decision: Which place does proffer to spend the rest of his life, Ethiopia or Dubai? The stakes are high, as he stands a chance to win a grand prize of 50,000 Birr if he chooses Ethiopia. Will he follow his heart and choose his homeland, or will the allure of Dubai sway him? You will have to watch until the end to find out!
    Subscribe to our channel, like and share this video with your friends and family, and let us spread the joy and love of this festive season together.
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    ⏩Call for Registration
    ◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
    ◼ወጌሻ CZcams class +251975516360
    ◼የቃላት ውድድር +251938212020
    የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
    tally.so/r/m6NeRY
    ---------------------------------------------------------------
    🌐 Our other profiles:
    • Facebook - / comedianeshe
    • Tiktok - / comedian_eshetumelese
    --------------------------------------------------------------------
    ⏩Other Related video
    ◼እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም • እኔ መሱድ ነኝ ማንንም አልፈራም! ...
    ◼ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ • ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብ...
    ◼የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ • የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #s...
    #aksum #water #award #Dubaimall #church #monastery #mosque #hyena
    #DonkeyTube #ExcitingContent #InspiringContent #ThrillingAdventure #ExceptionalTalent #MasudNesro #GiftedKid #WonderKids #RecordBreaker #AwardWinner #Collaboration #HistoricalWonders #Ethiopia #Dubai #MiddleEast #HilariousComedian #Eshetu #UnforgettableChristmasVideo #BreathtakingLandscapes #DiverseCultures #HiddenGems #ExtraordinaryVideo #Excitement #Laughter #Beauty #IncredibleLocations #Embark #ExhilaratingJourney #Entertained #Inspired #Watching #Ethiopianairline #bussinesclass #harer #safari #dolpinariam #አቡነ የማታ
    • Salgre - Jimmy Fontane...
    • Waka waka No copyright...
    • Koto San (Official Vid...
    • Nana Kwabena - Timpani...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Komedie

Komentáře • 4,4K

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 3 měsíci +28

    Thank you dear Eshet for inspiring the young generation. Please berta more on the you-tubers Training, Ethiopia needs more positive change makers more than ever, her enemies have become sleepless to make us fight each other. Stay blessed!!!

    • @user-gu4tt7dg2h
      @user-gu4tt7dg2h Před měsícem +4

      የምር ምርጥ ስራ ነው ሀገራችንን በቅጡ አናውቃትም ማለት ነው አስጎበኘህን እኮ። ያነፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177 Před 5 měsíci +1546

    የምር ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭 "ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም " ድንቅ ምክር በጣም የተደከመበት ስራ ነዉ እንዲሁ ለሚያየዉ ቀላል ይመስላል ያንተንም አቅም የደረሰበትን ማሳያ የሆነ ስራ ነዉ ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ከሞገስ ጨምሮ ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንተ በግልፅ የተረዳኧዉን እዉነታ እንድንረዳ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠን እለምናለሁ 🙏🙏🙏

  • @meskitube16
    @meskitube16 Před 5 měsíci +400

    በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የትም ብንሄድ ማን እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅርና ማስተዋል ይስጠን በሀገራችን በደስታ በፍቅር ለመኖር ያብቃን🙏🏽💕

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm Před 5 měsíci +2

      Ameen

    • @user-et3oy2rv1h
      @user-et3oy2rv1h Před 5 měsíci +1

      መስኪ ቆንጆ😊❤

    • @almanal9894
      @almanal9894 Před 5 měsíci

      Amen

    • @emugedefe6211
      @emugedefe6211 Před 5 měsíci

      አሜን መሲየ የምወድሽ የኔ መልካም❤❤❤

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Před 5 měsíci +1

      የኔ ትሁት መስኪዬ ስወድሽ ከልቤ ኮሜት ፅፌ አልገልፅሽም እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Před 5 měsíci +166

    በጣም ይገርማል እንደ እሽቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ቢመራ አገሪቱ ትቀየር ነበር ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️

    • @ibrahimhussein8528
      @ibrahimhussein8528 Před 5 měsíci +1

    • @user-xz1df3nn9m
      @user-xz1df3nn9m Před 5 měsíci +2

      አብይም እኮ እንደዚህ ነው።
      ግን ሀገር መምራት እና እንትን ይለያያሉ

    • @birukkifle4990
      @birukkifle4990 Před 3 měsíci +1

      we have the best leader the world praying for. We as a people need to change first.

  • @user-hn6yl1ow1p
    @user-hn6yl1ow1p Před 5 měsíci +112

    እሸቱ ለሰው ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል እና ሊደነቅ የሚገባ ነው በርታ

  • @habesha_entertainment1
    @habesha_entertainment1 Před 5 měsíci +438

    መሱድን የምትወዱት እስኪ በ like አሳዩን 🥳 መልካም በዓል

  • @Abduy194
    @Abduy194 Před 5 měsíci +391

    መስኡድ ይለያል 🔥

  • @khalidketema1835
    @khalidketema1835 Před 5 měsíci +130

    ይህ መልክት ለገባው ስለ አገር ፍቅር ስለ የሀይማኖት መከባበር መልክቱን የተረዳው ብቻ ላይክ አርግ

  • @VentureVibewithkid
    @VentureVibewithkid Před 5 měsíci +44

    ቅንብር 100 %
    ሃሳብ 100 %
    መልዕክት 100 %
    እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-2122 Před 5 měsíci +560

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci +5

      አሜን እኳን አብሮ አደረሠነን መልካም በዓል

    • @ethiomedstar8690
      @ethiomedstar8690 Před 5 měsíci +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 5 měsíci

      አሜን እኮን አብሮ አደርሰን 🎉🎉❤❤

    • @netsilove3174
      @netsilove3174 Před 5 měsíci

      አሜን❤❤❤🎉

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @alemayehuayele8762
    @alemayehuayele8762 Před 5 měsíci +208

    እሸቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ።
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እስኪህ ቤተሰቦችህ።

  • @emebirhanyealembirhan2880
    @emebirhanyealembirhan2880 Před 5 měsíci +30

    ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !! እምዬ እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ተመልሶ ሁላችንም በፍቅር የምንኖርብሽ ሁኚልን

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 5 měsíci +86

    እሄንን ኩመንት የምታነቡ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @meskertewabech7425
    @meskertewabech7425 Před 5 měsíci +89

    ይሄ ለመሱድ ሳይሆን ለኛ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ትውልዶች የቀረበ አስተማሪ መልዕክት ነው። ባላየነው መንገድ እንድናይ ስላረከን እናመሰናለን

  • @mustefagemal9342
    @mustefagemal9342 Před 5 měsíci +207

    አላህዬ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከጦርነት ስቃይ መከራ በቃቹ በለን 🥰🙏

  • @ElameboDasaleng-eb3wg
    @ElameboDasaleng-eb3wg Před 5 měsíci +6

    ኢሼቱ አንተ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተ ግንባር ለይ ኢትዮጵያዊነትህን አየሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደረገኝ ዶክመንተሪ ፊልም ያየሁት ገና ዘሬ ነው እኔ ከሀገረ ለስደት ካወጣውኝ 17 ዓመቴ ነው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እንድወድ ምረጋኝ ነገር የለም ግን አሁን ገና ሄኤንን ዶክመንተሪ ሳይያ ሀገሬን ኢትዮጵያዬን እንድወድ አድርገኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢሼ ኑርልኝ

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 Před 5 měsíci +17

    አንተ ምን አይነት የተባረክ ድንቅ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅዋ መሆንህን ሳስበው አንተ ሳትሆን አገሬ መታደሏን አሰብኩት የእውነት እሼ አንተ የዘርዘርህ ይለምለም እሽተው ይኑሩልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i Před 5 měsíci +148

    ማርያምን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢😢 ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤ መንሱዴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤

    • @user-br5lo9fq2e
      @user-br5lo9fq2e Před 5 měsíci +1

      እኔም ማርያምን በጣምነዉ የከፋኝ ሀገሬ 😢😢😢

    • @zionfreebird6549
      @zionfreebird6549 Před 5 měsíci

      እህቶቼ !!!!!! ሀገር እናንተም ናችሁ !!
      እንደ አፈሩ ሰውም ሩህ ሩህ ነው ። ስንት ክፉ ተነግሮት እንኳን አውሬ ያልሆነ ። ባላችሁበት ሰላላላላም ሁኑልኝ !!!!

  • @SimonHailemichael
    @SimonHailemichael Před 5 měsíci +273

    እሼን እና መሱድ የምትወዱት በላይክ🥰👍

  • @hweleyewa5563
    @hweleyewa5563 Před 5 měsíci +5

    ማሻአላህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እሸቱ መለስ አላህ ይጨምርክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ🥰🥰🥰

  • @NefisaWerake-mg3kl
    @NefisaWerake-mg3kl Před 5 měsíci +3

    እኔ ብዙ ሚዲያዎች አልተከታተሉም አልከታተልም አጋጣሚ ልጄ ስታየው አይቼ በጣም ደስ አለኝ እንባም ተናነቀኝ ድንቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @addis251
    @addis251 Před 5 měsíci +74

    ሀገር እንዲህ ነው ሚሰራው እሼ አንተ የገባህ ብዙዎችን ያልገባን ይህ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temaratube
    @temaratube Před 5 měsíci +114

    ማን ነው እንደኔ ሳቅና ለቅሶ የተቀላቀለበት 😂😂 በሁለት ስሜት አለቀስኩ 😢1 የፈረሰውን የአክሱም ሃውልት ስመለከት 😢2 መስውዴ ኢትዬጲያን ሲመርጥ 😢
    እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ ።አድገህ ለሃገራችን ትልቅ አሻራ እንደምትጥል ተስፋ አለን አላህ ያሳድግህ ። ኢትዬጲያችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጦርነት ሚባል ነገር ከለምለሟ ምድራችን ያጥፋልን ።

    • @user-vj3lk9yv4m
      @user-vj3lk9yv4m Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢✅✅✅✅✅👍👍👍😥😥እትዮጵያን 👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunurgo2177
    @getahunurgo2177 Před 5 měsíci +5

    እሼ እና መሱድ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ እናመሰግናለን በታሪካችሁ ከሰራችሁዋቸው ለኔ ከምርጦቹ ምርጡ ነው::

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 Před 5 měsíci +28

    አገራችንን በዚህ መንገድ ስለገለፅካት ደስ ብሎኛል እኛን የጎደለብን ነገር ማየት ስላቀተን እንጂ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሰን የፍቅር ብርድ መቶን ነው የታመምነው እንጂ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ንፁህ ልብ እንዲኖረን ይፍቀድልን፡፡

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 5 měsíci +189

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @smeneshdera2940
    @smeneshdera2940 Před 5 měsíci +79

    መልእክት ብሎ ዝም ❤❤❤ እውነት ያለንን ብናውቅ የሌለን እንደሌለ እንረዳ ነበር

  • @user-pt3cs5xl5f
    @user-pt3cs5xl5f Před 4 měsíci +4

    "ዱባይ ወስደን ነው ምናሳየው ኢትዮጵያ እንዴት አሪፍ እንደሆነች"😍😘That's very well said!!!

  • @AbelAmare-cm5um
    @AbelAmare-cm5um Před 5 měsíci +8

    ልዑል እግዚአብሄር ይባርክ
    ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጋርድህ
    አሁንም ደጋግሞ ማስተዋሉን ጥበቡን
    አምላክ ይስጥህ! እወድዳለሁ!

  • @getahunwoldetensay
    @getahunwoldetensay Před 5 měsíci +49

    እሼ ሺ ብትሆን አገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር። ጸጋህን ያብዛልህ።።

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Před 5 měsíci +1

      That’s so true he is amazing I don’t have a word God bless him

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Před 5 měsíci +32

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @sebrikasim3017
    @sebrikasim3017 Před 5 měsíci +7

    እሽዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏 መሱድ እንወድሃለን ❤ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 5 měsíci +3

    እሸቱ ማርያን ቃል የለኝም ለካሰ ሀገራችን እደዚህ ወርቅ ናት ግን አይመሰለንም ያንፀባረቀዉ ሁሉ ወርቅ አይደለም ሰትል አሰለቀሰከኝ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cw3lc4hk7i
    @user-cw3lc4hk7i Před 5 měsíci +160

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @harlove2985
    @harlove2985 Před 5 měsíci +105

    አውነት አሰለቀሰኝ ምንም ቢሆን ሀገርና እናት በማንም አይለወጠም ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

  • @user-vt4bz2uh2z
    @user-vt4bz2uh2z Před 5 měsíci +7

    ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል የዶንኪ ፕሮግራም ያየሁት ይሄንን ነው ኢትዮ አንደኛ ነን ሁሌም 🎉🎉❤❤

  • @ilikelife-1888
    @ilikelife-1888 Před 5 měsíci +6

    የዱባይ አየር እደ ዉሃ ዳቦ እደሚቀቅለኝ እያሰብኩ ማንን ይመርጣል እያልኩ እባየ በአይኔ ሞልቶ ሰጠብቅ ኢትዮጵያ ሲል ጮህ ብየ ሳኩ እያለቀስኩ ማን እደ ሀገር እኔ 7 አመት ነው የኖርኩ በድኔ እንጂ መንፈሴ ኢትዮጵያ ነው ማን እደ ሀገር ያልተዘመረላት ሀገር ማንም ያላወቃት የአልማዝ ፍልቃቂ የኔ ዉብ ሀገር💚💛❤ስኖር ኢትዮጵያዊ ሰሞት ኢትዮጵያዊ ብረሳሸ ቀኘ ይክዳኝ ሀገሬ❤

  • @onelove4324
    @onelove4324 Před 5 měsíci +96

    ማን እንደ አገር 😢😢 ያልተሰደደ ሰው የአገር ምንነት አይገባውም💔 ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስ እኛም አገሬ ብለን እንድንኮራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏

    • @zionfreebird6549
      @zionfreebird6549 Před 5 měsíci +3

      እውነት ነው ። ሀገር ዝም ብሎ መኖሪያ መሬት ብቻ አይደለም ። የምንወዳቸው ሰዎች ያሉበት ፣ ትዝታ ያለበት ፣ የማንነት አሻራ ያለበት የትም ሂደን ህልም እንኳን ስናይ የምናየው የልጅነት ሀገራችንን ነው ። እንኳን ኢትዮጽያ አየሩ እና መሬቱ የትም የሌለው ቀርቶ !!

    • @nathanizm1637
      @nathanizm1637 Před 5 měsíci +1

      Amen

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 Před 5 měsíci

      amen amen

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx Před 24 dny

      አሚን😢

  • @RabyaUmer
    @RabyaUmer Před 5 měsíci +81

    ወላሂ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በእንባ ነው አይቸ የጨረስኩት ያረብ ለሀገራችንንም ሰላምና ፍቅር አንድነትን ስጠን😢😢😢

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Před 5 měsíci +2

    መክሱድዬ የኔንጉስ ጀግና ነህ እግዚያብኤር ያሳድግልን ምን አይነት እስማርት ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-xc6nm9px2q
    @user-xc6nm9px2q Před 2 měsíci +1

    ሁሉም ልጆች ጎበዞች ናቸዉ ግን መሱድ እና ሀረገወይን ይለያሉ እሼ በርታ❤❤❤❤❤

  • @kaleibamanuel5903
    @kaleibamanuel5903 Před 5 měsíci +239

    🇪🇷We Eritrean love Mesude so much. 🇪🇷
    Outstanidng work eshitu , Ethiopa is the orgin of all human race.
    መልካም ገና ፡
    God bless Eritrea and Ethiopa.

    • @melber7957
      @melber7957 Před 5 měsíci +2

      Please ezaw ezaw👉👉🇪🇷👎👎👎👎👎

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před 5 měsíci +7

      We Love you our brothers❤❤❤❤❤God bless Ethio Eritrea❤❤❤❤ Melkam Awdamet!!

    • @In-Him
      @In-Him Před 5 měsíci +3

      Golden heart

    • @jufaraboye6319
      @jufaraboye6319 Před 5 měsíci +4

      We love you too 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

    • @kevindurant6824
      @kevindurant6824 Před 5 měsíci +3

      Please speak for yourself " we Eritreans" No No No please next time try to learn not to generalize "we"

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci +22

    በስላሴስም እደት አይነት ድንቅ ስፍራነዉ የአባታችን የአባ ይማታ ረደት በረከት ይደርብን

  • @haymanotab6333
    @haymanotab6333 Před 5 měsíci +2

    እሼ ምነው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ሀገራችንን ወደ ፊት ማንነቷ ይመልስልን😢

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d Před 5 měsíci +71

    ዊዉዉዉዉዉዉዉ መስኡድ እና እሸቱ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መስኡድን እና እሸቱን የምትወዱ በላይክ አላዩኝ 👌👌🥀🥀🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 5 měsíci +62

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤😢😢

  • @ADDIS360-tn1gy
    @ADDIS360-tn1gy Před 5 měsíci +49

    ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ ሀገር ናት እኔ በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ
    ነገር ግን ኢትዮጵያ በመወለዴ እና ኢትዮጵያዊ
    በመሆኔ ደስታየ ወደር የለውም
    እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ሰላም ሁና በልዕልና እንደማያት

    • @seadaassefa9771
      @seadaassefa9771 Před 5 měsíci +2

      How about supporting the innocent kids in Palestine what is your opinion brother?

    • @behabesha
      @behabesha Před 5 měsíci

      ፈላሻ ባሪያ ነኝ አትልመረ የምን ዘርህ ሀበሻ ምቀኛ ነው

    • @benjaminbenja-vk2to
      @benjaminbenja-vk2to Před 4 měsíci

      አንተ ያልተማርክ መሆንህን ያሳያል ፈላሻ ማለት ትርጉሙን ብታቀው@@behabesha

  • @user-nz8zc3tn5f
    @user-nz8zc3tn5f Před 5 měsíci +2

    ያአላህ ሁሉም ነገር እንዴት ደስ ይላል ለምለሚቱ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢🎉❤

  • @user-qt2nv3wl7q
    @user-qt2nv3wl7q Před 5 měsíci +48

    በልዩነታችን ዉስጥ ያለው ልዩ ዉበት ድንቅ ነው ❤❤❤ አላህምዲሊላሂ ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🤲🤲🤲

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 5 měsíci +421

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 5 měsíci

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @almealmee
      @almealmee Před 5 měsíci

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲

    • @berobero3434
      @berobero3434 Před 5 měsíci

      አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Před 5 měsíci

      Amenn 🤲

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 Před 5 měsíci +6

    ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ፀሀይ አላህ ያውጣልን 🙏

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 Před 5 měsíci +1

    እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ገና የቤተሰብ ጨዋታ ላይ የምትገጥመዉ ግጥም የዉስጤን ሲገልፅልኝ በጣም ደስ እያለኝ አነባ ነበር ሁላችንም አገራችንን መዉደዳችን መች ይቀራል በየቦታዉ ያሉ ባለጊዜዎች ነገሮችን እያወሳሰቡ ዜጋዉ እንዲማረር እያደረጉ እንጂ አገራችንማ ከደመወዛችን ሁለትና ሶስት እጥፍ በላይ ጤፍ ገዝተን በፀጋዉ በቸርነቱ እየኖርንባት እንዴት አንወዳት ተባረክ!

  • @samerasameraaa6129
    @samerasameraaa6129 Před 5 měsíci +69

    ወዲሜ ለሙስሊሞች ያለህክብር❤❤ሙሉሰውነህ ወላህ የራሱን ሀይማኖት የሚወዲ የሰውምያከብራል ይህሄንም በተግባርአሰየሀን❤አላህ የተመቸኑርይስጥህ❤❤❤🎉🎉

  • @geteneshworkneh8688
    @geteneshworkneh8688 Před 5 měsíci +50

    እሸቱ እንደአንተ አይነት
    ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኖሮ አገራችን ልዩነታችን ጠፍቶ በፍቅርና በመተጋገዝ እንኖር ነበር::
    አድናቂህ ነኝ አምላክ ይባርክህ !!!!

  • @abrahamestifanos3864
    @abrahamestifanos3864 Před 5 měsíci +2

    እሸቱ በእውነት ምን ብዬ እንደምገፅልህ አላውቅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 Před 5 měsíci +7

    እሸቱ አላህ ያቁይህ ❤❤ አዲናቂህ ነኝ

  • @susutube2726
    @susutube2726 Před 5 měsíci +168

    መስኡድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤ ብዙደረጃ ያድርስህ ብዙሰው ይቀኑበታል በዚህ ህፃን ልጅ እንዳው ይገርማል እሸ አንተ ልዩ እናቅን ነህ ለምን እንደሚቀኑብህ ዘር ሀይማኖት ብሄር አትመርጥ እርጅም እሜ ከጤና ይስጥህህ ኑርልኝ ጀግናችንን እንኳን አደረሰህ መልካም በአል እስከነ ቤተሰብህ ❤❤❤

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 5 měsíci +10

      አንቺ አላህን ፍሪ እኳን አድረሳቹ አስተክፍሮላህሂ ኢላአዚም እሼን እኖደወለን እናከብረወለን ግን እስሊምናችን የልፈቀደዉን ነገር በትቀደዱስ😢😢

    • @zenawmehari2034
      @zenawmehari2034 Před 5 měsíci +10

      @@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ምን ችግር አለዉ እኔ ሁሌ አደል ጓደኛየ እንኳን አደረሰሽ ምትለኝ ሙስሊም ናት

    • @GffhKlhvg-np8wb
      @GffhKlhvg-np8wb Před 5 měsíci +5

      መስኡድየ የኔጣፋች አላህያሣድግህ እሼየ ሁለዜም ሁሌም ተደሰት

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h Před 5 měsíci

      ​@@zenawmehari2034በኢስላም አይፈቀድም

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 5 měsíci +5

      @@zenawmehari2034 በእስልምና አይፈቀድም ለዛ ነዉ

  • @wu6219
    @wu6219 Před 5 měsíci +101

    ሁሉም በየእምነቱ ተስማምቶ የሚኖሩባት ሀገር እመዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @kdstiataklti-wz3yk
      @kdstiataklti-wz3yk Před 5 měsíci +3

      አወ አይደል ተስማምቶ ይኖራል እሄ ሁሉ ጦርነት የት ነው ባክሽ
      ወይም አይታየሽም 😒

    • @zaruni6893
      @zaruni6893 Před 5 měsíci

  • @abdurahmanabewa3108
    @abdurahmanabewa3108 Před 5 měsíci +4

    እጅግ በጣም ድንቅ እና ልዩ ዶክመንተሪ ❤!

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k Před 5 měsíci +3

    እሸቱየ እኔላአተ ቃልየለኝም የኔምርጥሠው መሱድን እዳዝናናከው አላህ ያሥደስትህ የኔማልቀስምን ይሉታን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tehute
    @Tehute Před 5 měsíci +89

    የመስኪዱንና የቤተክርስቲያኑ ፓርት ሳይ አልቻልኩም😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እባክህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን በቃቹ በለን🙏

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l Před 5 měsíci +7

      እንደኔ ወላሂ ለምን እንደሆን አላቅም እባየ ሲፈስ ነው እያለቀስኩ መሆኔን ያወኩት አላህ ሀገራችነን ስላም ያድርግልን

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před 5 měsíci +2

      በጣም😢😢😢

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 5 měsíci +37

    በእውነት እሸ ተባረክ ልጁ በሀገሩ ላይ ያለውን ግንዛቤ እንዲቀይር ያደረከው ጥረት እኛም እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያስችል ነው ❤😢

  • @aduniaaman2823
    @aduniaaman2823 Před 5 měsíci +3

    ማሽኣላህ ኣላህ ይሕፈዘክ መስዑድ ጅግና we love u from Eritrea

  • @senai974
    @senai974 Před 5 měsíci +2

    ማን አነደ ሐገር 💚💛♥️ማርያምን አሰለቀሰኝ ኢትዮጵያ ዬ ሰላምሸ ይብዛልኝ ሐገሬ ❤❤

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool Před 5 měsíci +577

    ምን አይነት ድንቅ ቪዲዮ ነው ቆይ
    ዱባይን ከሃገራች ያሳየሃን ንፅፅር በጣም ሚደንቅ ነው
    ግለሰብ ነው ደሃ ሃገራችን ደሃ አይደለችም🤔
    ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም🤔
    እኛ የቆየነው እያለን ከሃላ ተነስተው እነሱ የበለፀጉት ችግሩ የእኛ ነው ወይስ የኢትዮጵያ🤔
    ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እንጂ ማንም ከሃገሩ መውጣት አይፈልግም

  • @samiart2989
    @samiart2989 Před 5 měsíci +87

    ይሄ ቪዲዎ ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ነው! ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ነው ! ዋው! እሼ ተባረክ ! መሱድ እድግ ብለህ ሀገርህን እና እናትህን የምታኮራ ልጅ እንደምትሆን አልጠራጠርም! 💚💛❤️

  • @user-du4ct8qm3e
    @user-du4ct8qm3e Před 5 měsíci +2

    የእውነት በጣም የገረመኝ የቤት ኢርስቲያኑ በድንጋይ የመጀመሪያ ግዜ ሳይ ዋው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @tameneashebo4847
    @tameneashebo4847 Před 5 měsíci +1

    በጣም የታማርኩባት ቃራፅ የምጋርርም ብቃት ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekeya9959
    @mekeya9959 Před 5 měsíci +252

    እደ ዛሬ አመቱ በ19 ሰአት 1ሚሊየን እናስገባው ሪከርድ ይስበር የምትሉ

    • @user-ct3gk4yd1j
      @user-ct3gk4yd1j Před 5 měsíci +5

      እዛ ም አይደርሥ 2ሥአት ውሥጥ የሚሟላ ነው የመሠለኝ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 5 měsíci

      ሽርአድርጊለት

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před 5 měsíci +9

      ቢያስ ወደ 12እሪካረዱ መወሰድ አለበት እሪካረዱ የሡው ነው

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 5 měsíci +4

      @@sofi8983 በአልስለሆነበዙ እይታአይኖርም ምክኒቱምበየሚዳውአዝነኛሞልታዋል

  • @Yojokatube
    @Yojokatube Před 5 měsíci +60

    ሀገሬ!!!!!😭😭😭😭😭😭😭 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤ መከራሽ አልፎ ትንሳኤሽ ያሳየን

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před měsícem +1

    ማሻአላህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሉም በየሀይማነቱ የሚኖርባት ሀገሬ መሱኡድ ሶላት ሲሰግድ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤ማሻአላህ

  • @tamiratmelese4269
    @tamiratmelese4269 Před 5 měsíci +2

    ዋው በቃ ዋው!!! ይህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ዶክመንተሪ ነው! የልጁን ልምዶች እና ስሜቶች የሚይዝበት መንገድ በእውነት አስደናቂ ነው እናም በእርግጠኝነት የወደፊት ህይወቱን ለመቅረጽ ይረዳል. ይዘቱ በጣም አሳታፊ ነው እና የአርትኦት እና የካሜራ ስራው የማይታመን ነው። የጠፋው ብቸኛው ነገር የእንግሊዘኛ የትርጉም ጽሑፎች ነው፣ ግን ያ ትንሽ ጥቆማ ነው። እንደዚህ ያለ ተጨማሪ ይዘት ለማየት መጠበቅ አንችልም - ከምንጠብቀው በላይ ቀጥል! መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ እና እንደዚህ አይነት የማይታመን ይዘት ለእኛ ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
    albert shiferaw yalewun be mulu tegariche new wodajoche.

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Před 5 měsíci +36

    በጣም የተለፋበት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታውቃል ❤🎉

  • @user-rr2xs8kk8v
    @user-rr2xs8kk8v Před 5 měsíci +42

    እሸቱ እናመሰግናለን እውነትም ድንቅ ሰው ❤ ኢትዮጵያ ሃገሬ ማን እንዳንቺ የሰው ሀገር ግድ ሆኖብን ነው እንጂ😢😢 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደረገልን

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 Před 5 měsíci +5

    ሀገርማ ነበረን
    እግዚአብሔር ምቹ የአየር ንብረት የተፈጥሮ ጸጋ ሰቶን ሳለ እኛ በረከታችንን ገፍተን በጥላቻ እና በጦርነት ደቀቅን::እግዚአብሔር በምህረቱ ይስበን ትውልዳችንን ያንቃልን

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Před 5 měsíci +4

    ኡፍፍፍ መጨረሻ ለይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ሀገሬ ምንም ድሀ ብትሆን ፍቅሯ ከባድ ነዉ ሠላማችን ይመለሥልን 🥺🥺🥺🥺

  • @ZiyadaNurbeza-uh6nl
    @ZiyadaNurbeza-uh6nl Před 5 měsíci +43

    ውዱ ወድመችን እሸቱ ውዱ ልጃችን መሱዴ አላህ ይጠብቀቹ. ❤ ምርጥ ትምርት ነው ለመሱዴ ብቻ ሰህዮን ለሁለችንም ነው ❤

  • @seadei127
    @seadei127 Před 5 měsíci +40

    አተልዩ ሰው እሼ አተን የኸለዱ እናት ሽአመት ይኑሩ ዘርህ ይባረክ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እኛ ስደተኞች እንወጅሀለን በአተ ልብ ኢትዮጵያን እናያለን

  • @rahelgirma1706
    @rahelgirma1706 Před 4 měsíci +1

    አገሬን የምወድበትን ምክንያት ስላሳየኸልኝ አመሰግናለሁ።
    ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ!!!!

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 5 měsíci +3

    የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ክብር በሀገራችን ነዉ የሰዉ ወርቅ አያደምቅም

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 5 měsíci +47

    ኢትዮጵያ ውብ አገር ናት ስላሟን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤

  • @munaabdu6536
    @munaabdu6536 Před 5 měsíci +98

    እሼ ኢትዮጵያ ሀብታም እንደሆነች ደስ በሚል መንገድ አስረድተከናል።ሀገራችን የቸገራት እንዳን አይነቱ የሱ ያልሆነውንም የሚያከብር ምርጥ ዜጋ ነው።አላህ ሂዳያ ይስጥህ።

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 Před 5 měsíci +1

    እህታቸው የ14 እድሜ ናት የምትጦራቸው እና ያሳዝናሉ የኢትዬጲያ ልጆች ናቸው አሱብበት እባካቹ እባካቹ

  • @ET-yy9dq
    @ET-yy9dq Před 5 měsíci +2

    እሸ💖 ስታምሩ ታላቅና ታናሽ ነው የምትመስሉት በጣም ነው የምንወዳቸው ደግመህ ቪድዮ ብትሰሩ ደስ ይለናል💖🙏💖

  • @user-ct7cl1fd1b
    @user-ct7cl1fd1b Před 5 měsíci +69

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓላ በሰላም አደረሳችሁ

    • @ZeuraelTewahedo
      @ZeuraelTewahedo Před 5 měsíci

      ለ ተዋህዶ ብቻ ስለ ሌላው አያገባንም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 5 měsíci +3

      ​@@ZeuraelTewahedoአወ በአሉየተዋህዶ ነው ባለመሀተቦች ብቻ ምን ፈለገሽ ነው

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 5 měsíci +9

    ወይ ይህ ጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ❤አባ
    የማትጠገብ ልጅ አላሁመ ባሪክ❤

  • @fetiazeyne8815
    @fetiazeyne8815 Před 4 měsíci +1

    ምን አለ የሃገራችን መሪዎች መሪ ከመሆናቸው በፊት ስለኢትዮጵያ ፀጋዎች ቢያውቁ ኢሄን ሁሉ ፀጋ በቅንነት የሚያስተባብር ጠፍቶ የሃገር ሁሉ መጨረሻ እንሁን

  • @ADDIS360-tn1gy
    @ADDIS360-tn1gy Před 5 měsíci +5

    ✍✍✍✍ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ ሀገር ናት እኔ በዘሬ እስራኤላዊ ነኝ
    ነገር ግን ኢትዮጵያ በመወለዴ እና ኢትዮጵያዊ
    በመሆኔ ደስታየ ወደር የለውም
    እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ሰላም ሁና በልዕልና እንደማያት

  • @user-id5sy6yj5m
    @user-id5sy6yj5m Před 5 měsíci +35

    ምንም ቢሆን ሀገር ናት ዞሮ መግቢያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ViP-lo1ud
    @ViP-lo1ud Před 5 měsíci +18

    መሱድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርስክ ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 5 měsíci +1

    እሼ አተኮ ትለያለህ አተን የወለደች እናት ማህፀኖ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 5 měsíci +2

    እረ ወይኔ ጅቦቹን ስያስፈሩ እኔ በጣም ምፈራው😂😂😂 ምርጥ ነው ማን እንደ እናት አገሩን ሀገራችን ሰላም ያድርገው እሸቱ ምርጥ መሱድ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግህ ❤❤

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 5 měsíci

      ማዳምን ውሠጃት እምታሥቸግርሺ ከሆነ😂😂😂

    • @user-ev4sf3kx8b
      @user-ev4sf3kx8b Před 5 měsíci

      @@sabrinayrus3441 ነበረክክክ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +37

    መሱድ ይለያል እግዚአብሔር እድግ ያረገ እሼ ጥሩ ሰው እንኳን አደርሳቹ ለሙላ ኢትዮጵያዊ ለገና በአል ❤❤❤❤❤

  • @zone8505
    @zone8505 Před 5 měsíci +20

    መሱዴ ምርጥ ልጅ አለህ የሰድግህ❤❤❤❤❤መን እንደ ሀገሬ😢😢😢

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 5 měsíci +2

    እሸቱ ላተ ቃል የለኝም 🙏❤💔 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤

  • @ezana-jp3ug
    @ezana-jp3ug Před měsícem +1

    እውነትም ያንፀባረቀው ወርቅ አይደለም ❤❤❤

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Před 5 měsíci +9

    ቀርጾ ለማጠናቀቅ ምን ያህል እደተደከመበት አሰብኩት። ተባረክ!

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 5 měsíci +27

    የጻድቁ አባታችን የአቡነ የማታ ጎህ በረከት ይደርብን በእውነት ለደጁ ያብቃን 🤲😥🙏✝️ ኢትዮጵያዬ የተባረከች ምድር 💚💛❤️🙏✝️

  • @user-gb8on5nc8h
    @user-gb8on5nc8h Před měsícem +1

    ሱበሀን አላህ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድም እሸቱ ወላሂ ሰሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ😭እሼ አተ በጣምድቅ የሆንክሰውነህ ፈጣሪ ጥበቡን አድሎሀል እድሜና ጤናከነቤተሰቦችህይስጥህ መሰአኡድ መሻአላህ አላህትልቅ ደረጃላይያድረስህ እዲንህ ላይ አላህያፂናህ🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-ze6lt1fm5v
    @user-ze6lt1fm5v Před 5 měsíci +2

    ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤