Video není dostupné.
Omlouváme se.

🔴በድንገት የታመመው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ያለበት ሁኔታ,የእንዳልክ ስብከት መጀመር ተቃውሞ አስነሳ,የተዋናይ ናታይ የታገቢኛለሽ ጥያቄ Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • 🛑 II እዚም አለው 😎 II
    CZcams VLOG - / @greatmahder
    FACEBOOK - / nattylg
    INSTAGRAM- / natty_tigistu
    TIKTOK - / nattytigistu
    benja tube ቤንጃ ትዩብ
    🔴 ብዙዎችን ያነጋገረው የማራማዊት አባተ ያልተጠበቀ ድርጊት ና የተዋናይ ናታይ የታገቢኛለሽ ጥያቄ Seifu on EBS እስቲፋኖስ ቶማስ | Abrelo HD ናታይ የታገቢኛለሽ ጥያቄ Seifu on EBS

Komentáře • 211

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před měsícem +13

    የቆም የሚመስለወ እንዳይወደቅ የጥንቀቅ የላል አቤቱ የደንግል ማርያም ልጀ አምላኬ ሆይ ለቤን ንጹህ አደርግህ ለንሰሀ አብቀትህ ለቅዱስ ሰጋህ ለክቡር ደምህ አብቃኝ ሳታብቃኝ እንዳትግደለኝ😢😢😢😢😢😢🎉

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před měsícem +26

    ነፃነት እግዝአብሔር ጨርሶ ይማር❤❤❤❤!! ሁሉም Arif ነዉ!!

  • @user-xy9zx3xg4u
    @user-xy9zx3xg4u Před měsícem +25

    ስራህ ጥሩ ነው ብዙ ግዜም መልዕክቶችህ ጥሩ ናቸው። አሁን ግን 3 ነገሮችን ላርህምህ እወዳለሁ 1) በሰው ልጅ ተፈጥሮ የሚሳለቁትን ባታቀርብ ጥሩ ነው። ጭንቅላቱ ትልቅ የሆነ ሰው መርጦት አይደለምና። በዚህ የሚስቅም ሰው ችግር ያለበት ብቻ ነው። ሌሎቹ ጥቃቅን የመማማር እርምቶች ናቸው 2 ) Tutorial ሲነበብ ቲቶርያል አይደለም። ቱቶሪያል ነው። 3) Sweden ሲነበብ ስዊድን ነው እንጅ ሲዊዲን አይደለም። ብዙ ሃበሻ ሲዊዲን ይላል። ስህተት ነው። ትክክለኛው ስዊድን ነው።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před měsícem

      🤣🤣🤣🤣

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před měsícem +2

      እንዲሁም ያ ክፍት ኣፍ ሰገጤን ሞጣ 🤣🤣

    • @hayat905m
      @hayat905m Před měsícem +1

      @@user-xy9zx3xg4u ከላይ ባለው ሀሳብ እስማማለሁ ነገር ግን ስዊዲን እና ስዊድን በሚለው ላይ ሰው እንካን ሳያውቅ አውቆም ይሳሳታል ናቲ ደሞ ቅርብ ጊዜ ነው የሄደው ። ከዚያ አንጻር ይመስለኛል ። እኔ አለሁ እንጂ 4አመት ተቀምጬ አሁንም በምልክት የማስረዳ የስራ ወሬ ከሆነ እሰማለሁ ሌላ ከሆነ በምልክት በጠረባ ነው የምረዳው😂😂😂ደደብ እዳትሉኝ ።

    • @seada9327
      @seada9327 Před měsícem

      😅😅😅😅

    • @seada9327
      @seada9327 Před měsícem

      😅😅😅😅

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před měsícem +13

    ሰዉ ፈጣሪ በሰጠዉ መልክና ቁመና ሊሳቅበት አይገባም በፈጣሪ ከመሳቅ ተለይቶ አይታይም።በሚሰራዉ ስራ በበሀሪዉ ቢወቀስ ምንም አይደለም በተፈጥሮ አይቀለድም

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 Před měsícem

      Betam tikikil le 3 kuch bilo sew metechet wey ayanebu 🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤦‍♀️

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před měsícem +52

    ወንድሜ እስቱዲዬክ ያምራል እዳልክ ገና ሀይማኖቱን ሲቀይር ፓስተር እደሚአደርጉት እርግጠኛ ነበርኩ ፓስትር ለመሆን ደደብ መሆን ነዉ ብሉዋል የራሳቸዉ ፓስተር እዉነቱን ነዉ

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq Před měsícem +4

      ፓስተር ወይም በአማረኛ እረኛ ከእግዚያብሔር የሚሰጥ ትልቅ ሀላፊነት ነው። ልክ እረኛ ለመንጋው እንደሚጠነቀቀው ለሚመሩት ህዝብ መጠንቀ ቅ አለባቸው። ግን አሁን ያለው ነገር ሁሉ ሀላፊነት የጎደለው ነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +4

      በትክክል ፓሰተር ማለት ዳሰተር ማለት ነው እንዳልክ ለቢዝነሱን ያጣጡፍና ሞላ ሲል አቅጣጫውን ይቀይራል ይሄን ክፍት አፍን ይልቀቅባቸው እነሱ እንደሆነ ቦሃቃ ሰው ይወዳሉ እንዳልክዬ ጋጥ ጋጥ አርጊ እንደ ጪፍ 😅😅😅😅

    • @misrakbizunhe2807
      @misrakbizunhe2807 Před měsícem

      😂😂😋

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před měsícem

      አይ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před měsícem +3

      የማቴዎስ ወንጌል 5:22
      እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před měsícem +7

    ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ ነፂ

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema Před měsícem +4

    ነፃነት ቸሩ እግዝያብሔር ይማርህ አረ በሰላም ወደ አገርህ ይመልሰህ ወንድማችን

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před měsícem +3

    አስራ ስምንት ሽህ ህዝብ አይቶት ስድስት መቶ ሃምሳ ሰው ላይክ አይነፋም ላይክ አድርጉ ማርያምን

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před měsícem +2

    ነፂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በሰላም ላገርክ ያብቃክ አሜን።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +1

    ጠፍተካል ነፃነት እግዚአብሔር ይማረው

  • @user-pl7vs3ch2h
    @user-pl7vs3ch2h Před měsícem +5

    ያበደ እሰቱዲዬ ነው ብሮ..🤝🤝

  • @sisay4318
    @sisay4318 Před měsícem +3

    ስቱዲዮው ያምራል ጎበዝ🎉🎉

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem

    Natty ያራዳ ልጅ ስወድሽ እኮ ብሮ ደሞ ጭንቄሽ የሌለ ስማርት ነው በርታ ብራዘር

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před měsícem +2

    እርፍ ሳምሶን ወግቸልሀለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayat905m
    @hayat905m Před měsícem +1

    ናቲ ቅጣቱ አልተረሳም ነበር😂 ስለተመለስክ ተሰርዟል ፈታ ከቁም ነገር ጋር እኮ ነው የምታደርገን ልጠፋ ነው ስትል ዘድብርት ከበበን ።ስቲዲዮ ደሞ በጣም ያምራል ።

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf Před měsícem +1

    ነፂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 Před měsícem +2

    አሜን ይማረው

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema Před měsícem +1

    ነፂ እመቤቴ ትዳብሰህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem +1

    በነገራችን ላይ ወንድሜ በርታ አቅም አለህ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před měsícem +1

    ወልዳችሁ ሳታዩ በሰው መቀለድና መሳቅ ትክክል ነው ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል ነገ የሚሆነውን አቴውቁምና

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt Před měsícem +2

    Nattysha እባክህ ደቂቃ ቀንስ አስቲ 30 or 40 ደቂቃ አሰልች

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 Před měsícem +1

    ሀገር ስትቀይር አስተሳሰብህ እየተቀየረ ነው you got make it to the 🇺🇸 good 👍

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ ባቢሻ አዲሱ ስቱዲዮህ ያምራል👌👌❤❤❤❤

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před měsícem

    እኔ አማራ ነኝ ግን አበባየው የተናገረው ትክክል ነው ሁሉንም ያለውን ብትሰማው አሪፍ ነው

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před měsícem +1

    Hey At boy Nait the background looks beautiful you did a Good job 👏🏽👏🏽👌🏽👍

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před měsícem

    እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል በዝሙት ምክንያት ግን ፍታ ይላል! አንዱ ካመነዘረ መፍታት ይችላሉ!

  • @amirthefuture-7213
    @amirthefuture-7213 Před měsícem +2

    i am telling u ያምራል studio

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před měsícem +1

    እና መገዳደል አለባቸዉ እህቴ ነዉ ወይስ አላዳመጥሽዉም በደንብ ያለዉን

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před měsícem

    😂😂😂😂 I am Protestant but the pastor part is so funny! 😂😂😂 😂

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 Před 27 dny

    ውይይይ እግዚያብሄርን እውነቱን ነው Speed Break my god እኛ አካባቢ ግድብ ነው የሚመስለው😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před měsícem

    ፈጣሪ በፈጠረው መሳለቅ አይከብድም 😢ማንም ሰው ወዶ አልተፈጠረም ወይም መርጦ ጥንቃቄ ያስፈልጋል 😡😡

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před měsícem +1

    እንዳልክ ግን ከምሩ ይመስላል ልቡ ተነክቶዋል

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Před měsícem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ነቲሻ

  • @tigistkassahun-hi2bo
    @tigistkassahun-hi2bo Před měsícem

    ነፂ እግዚአብሔር ይማርህ በኢየሱስ ሰም

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho Před měsícem +1

    Sis begid tdar aykomm endi eyetebale new bizu setoch yetegedelut be balochachew😢

  • @user-bj9hn4ge6k
    @user-bj9hn4ge6k Před měsícem

    አታንዛዛ ፕሊስ ያንተ ሪያክት ደስ የሚለኝ እጥር ምጥን ስለሚል ነበር

  • @YeshiYeshi11
    @YeshiYeshi11 Před 21 dnem

    ምህረቱን ይላክልህ ፈጣሪ

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před měsícem

    ኮፍያህን የት ጣልካት ድሮ በሷ ነበር እምወድህ ድጋሚ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል😘😘😘

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před měsícem

    ሚያሳዝነው ኤሌክትሪክ ለአፖል ጠፍቶ የኤሌክትሪ መኪና በቀር ሳባል ይአይምሮ በሽተኛ እደምንመራ ነው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před měsícem

    በናትህ እነዚህ ሰዉ ላይ ሙድ ሚዙትን አታበረታቱ የእድገት ሆነ የንቃተ ህሊና ድህነት ምሳሌዎች ናቸዉ። ሰዉ በነፃነት የፈለገዉን ማድረግ ይችላል ሌላዉን እስካልጎዳ ድረስ። የሰዉን መብት ማክበር የእድገት መሰረት ነዉ።

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Před měsícem

    መንግስት ህግን እንደፈለገ እንጂ እንዲጠቅመን አይመስለኝም አንዳንዶችሁ ይገርማሉ !!

  • @YenguslejJesus
    @YenguslejJesus Před měsícem

    የሚጸልይ ሁሉ ፓስተር ስለሆነ አይደለም ሰው ጌታን ከተቀበለ በኋላ መጸለይ ግዴታው ነው:: ግምታችሁ ትክክል አይደለም ነገር አታቀናብሩ::

  • @CR-xn3tx
    @CR-xn3tx Před měsícem +1

    Welcome back ❤

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před měsícem

    አላህ ያሽለው እና ይመለስ በጤና

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq Před měsícem

    እነዚህ 3 ሆነው ራሳቸው አውርተው እራሳቸው የሚስቁት ።ሶስቱም አንድ ላይ የሚያወሩ ምን እንደሚሉ ምንም አይሰማም ቀስ ብላችሁ አውሩ በልዋቸው ።

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Před měsícem

    ሑሌም ደስ ይለኛል የዛሬ ደሞ 🔥🤣🤣🤣👍 የምር ሞጣ ደሞ ያበደ መሸጋገሪያ ነው🤣🤣

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf Před měsícem

    ከስዳደግም ስድ እንጃ በደንብ ነግረሀቸዋል ወንድሜ::

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před měsícem +1

    ልስፒድ ብሬክ ሳይሆን ስውን ግደልልኝ ነው ተራራ ጉድ ከእውቀት ነፃ ይህን የስሩት

  • @Yamlak-vr9jm
    @Yamlak-vr9jm Před měsícem +1

    It will be nice if your videos are not always about religious attack
    ምናልባት ቪዲዮዎችህ ገንዘብና ቪው እያስገኘልህ ሊሆን ይችላል ግን የምታቀርባቸው ጥቂት የተሳሳቱ ሰዎች የብዙ ሚሊየን individuals dignityን እየነካና እያስገመተ ነው።አንተ የእውነት ቀና ከሆነ motiveህ then ጥሩ ነገራቸውንም appreciate ማድረግ ጀምራ negative sideን ብቻ ከማጉላት
    I'm not asking for appreciation to make them motivated cuz ለክርስቶስ
    ያልሆነች አለም ለነሱ እንደማትሆን የገባቸው ብዙ ገር ግለሰቦች ሚዛን ስለሚደፉ😊 ....btw don't forget Jesus loves yal

  • @alease7494
    @alease7494 Před měsícem

    ቢን ዳን እና ታሪኩ 80 እንወዳቸዋለን። ስላከበርካቸው thank you

  • @user-qq1mf4rb6g
    @user-qq1mf4rb6g Před měsícem +1

    አብቹ ነው ለ ትራምፕ እንዲህ አይነት የፊልም ድርሰት የሰጠው ልክ አንደ መስቀል አደባባይ 😂

    • @ahmedkedir52
      @ahmedkedir52 Před měsícem

      አይመስለኝም ምክንያትም በትራምፕ የቶከሰው ወድያው ነው የተገደለው

  • @user-jv7we2ge5q
    @user-jv7we2ge5q Před měsícem

    የምር ትችላለህ በረታ አስተያየቱ አሪፍ ነው

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před měsícem

    ቀረፃቸውን እደበፊቱ አድርገው

  • @Aman-neo
    @Aman-neo Před měsícem

    መኪና በመልቲ ቻርጅ ጀምረናል

  • @neimamessei
    @neimamessei Před měsícem +1

    👌 የቀረነገር አለ እሱም የእዮብ ፎቶ

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 Před měsícem

    Sistu! ፓስተር ቸሬ የሚደረገው ነግር ሁሉ ተደርጎ ካልተቻለ ተለያይተው በመከባበር ልጆቻቸውን ያሳድጉ ማለት ምኑ ላይ ነው በሩን ማሳየት! ? ወገን እያደመጥን እየተረዳን እንጂ! ከመናገር በፊት እነሱ ስለሚቀድሙ!

  • @martatilahun1827
    @martatilahun1827 Před měsícem

    Netsi እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 Před měsícem

    Yafarjene dana nagare kamawesade matfoune mawesade ega Ethiopian eregemane albene 😢😢

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይማርህ!

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede Před měsícem

    ለ3 ሆናችሁ ሰውን የምትተርቡ!? እንደው እንዴት እጅ እጅ እንደምትሉ ታውቃላችሁ?!
    አራሞች!!!!

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 Před měsícem +1

    አሁን ከመንሱር ጀማል ምን ኩላሊት አለ ? በጫት ያለቀ ኩላሊት።

  • @martha_geremew
    @martha_geremew Před měsícem

    Our boy is back ,love the background🎉❤❤

  • @user-nx9ke9rx2g
    @user-nx9ke9rx2g Před 28 dny

    ስልክህላክልኝ

  • @abemdesta
    @abemdesta Před měsícem

    ላንተ ያርገው

  • @AlemtsehaySeifu-yw5oo
    @AlemtsehaySeifu-yw5oo Před měsícem +1

    well come my bro

  • @Marina_952
    @Marina_952 Před měsícem

    He’s back natiye welcome and invite us to react with you😢

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před měsícem

    ወይይይይ እንዳልክ ለዚህ በቃሽ 🙆🙆🙆🙆😂😂😳

  • @user-xn6fo2gy7h
    @user-xn6fo2gy7h Před měsícem

    Welcome natiyyyyy teftch nebr ❤

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu Před měsícem

    ወይ ዘንድሮ የማይታይ ጉድ የለም 😂😂😂😂😂

  • @and_alegn5272
    @and_alegn5272 Před měsícem

    33:25 ልጁ ለትራምፕ ምርጫ እንዲረዳው ነው የተገደለለት ታዲያ?🤔

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Před měsícem

    ዝም በል ወደ ጨረቃ ስቴላይት ለመላክ አዋጅ ብናውጣስ እንኩዋን የባትሪ ብቻ ማለት ቀርቶ፣

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před měsícem

    የኢሊያንስ ጭንቅላት ነው ክክክክ

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 Před měsícem

    አረ ዘድሮ 😂😂😂

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 Před měsícem +1

    @mensur me too.

  • @user-tk7yh3dx5z
    @user-tk7yh3dx5z Před měsícem

    መሬቱ አርግዞነው በለኝ እስፒድ ብሬክ😂

  • @tgyeledte5208
    @tgyeledte5208 Před měsícem

    ናቲዬ የድሮ ካራክተሮችህ የት ሄድ ቢቀጥል አሪፍ ንው

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 Před měsícem

    አያቴን ያለው ሰውዬ ራሱ የኔ አያት አይደል እንዴ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před měsícem +1

    እንዃን ከኮየፈጬ ወደ ሸራተን አበቃህ።

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu Před měsícem

    Gobez ewnetun ekonew hizbu wedet eyehede new ke zimut wchi lela hasab yelachewm mastawkya lay min ametaw 😳🙄

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 Před měsícem

    Thanks!

  • @solomon683
    @solomon683 Před měsícem

    its boy nati is back ✌️

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Před měsícem

    ድንግል ትዳስክ ነፄ❤❤❤

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu1465 Před měsícem

    Yes

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    natiy ልክ ነህ

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před měsícem

    የዳዊት ልጅ ማረኝ
    ያለው አልገባኝም ሰትል ሰማው እና ገረመኝ ምክንያቱም በቀላል አማርኛ ቀላል ምሳሌ ነው የተናገረው ግን መጽሐፍ ቅዱስ የማታውቅ ከሆነ ልክ ነህ አይገባህም
    የዳዊት ልጅ ማረኝ ያለው ሰው
    ሉቃስ 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁵ ወደ ኢያሪኮም በቀረበ ጊዜ አንድ ዕውር እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር።
    ³⁶ ሕዝብም ሲያልፍ ሰምቶ፦ ይህ ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀ።
    ³⁷ እርሱም፦ የናዝሬቱ ኢየሱስ ያልፋል ብለው አወሩለት።
    ³⁸ እርሱም፦ የዳዊት ልጅ፥ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ጮኸ።
    ³⁹ በስተ ፊት ይሄዱ የነበሩትም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን፦ የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ።
    ⁴⁰ ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፦ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።
    ⁴¹ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አይ ዘንድ ነው አለው።
    ⁴² ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
    ⁴³ በዚያን ጊዜም አየ፥ እግዚአብሔንም እያከበረ ተከተለው። ሕዝቡም ሁሉ አይተው እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ፖስተሩ ስለዚህም የሰጠው ምሳሌ ትክክል እና ግልጽ ነው ::
    ሴትየዋ ሰዎችን ሳይፈሩ ለአላሙዲ ችግራቸውን ነገረውት የፈለጉትን አገኙ::
    አየህ የዳዊት ልጅ ማለት እየሱስ ክርስቶስ ነው
    አይነስውሩም ሰው ሳይፈራ እየሱስን ጠየቀ ተደረገለት::
    አንተም ሰው ሳታፈፍር በቶሎ ወደ እውነተኛ መንገድ ግባ ጌታን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው ::

  • @Tsibahot_media
    @Tsibahot_media Před měsícem

    yanten studio lemasayet belek videochu tkuret atu eko

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Před měsícem

    ሚሳደቡ ሰዎች አታሳዩ 😢

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před měsícem

    ቆይ ሳልረሳው አልጋህ ግን ትበቃሀለች?

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Před měsícem

    ናቲ ያምራል

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +1

    ሠላም ወዳጀ ጠፋህ

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t Před měsícem

    ere like eyaregn

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem

    ሞጣ ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před měsícem

    ምነው ኢትዮጵያ ቀደም ቀደም አለች ውጪ ሀገር እንኳን የፈለገ ቀስ በቀስ እንጂ በአንዴ ይሁን ብሎ ህዝቡን ማጨናነቅ ግን ለምን? አረ ቀስ ውጪ ገና ሲወራ እኛ ሀገር ይጀመራል ችግረኛ ሀገር መሆኗን ለምን ይረሳል አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው ታክሲ እንኳን በቂ የለም ህዝብ እየተሰለፈ ጉራ ብቻ ሁሉ ነገር ላይ መፍጠን ከስራ ጋር ቢሆን እንደሀብታም ሀገር መሆን አይቻልም

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před měsícem

    Nati dehina neh gin beijgu❤❤❤❤

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před měsícem

    ወይ ሞጣ😂😂😂😂😂

  • @alemtsehayzinabu8798
    @alemtsehayzinabu8798 Před měsícem

    Menagebechu sel Endalk???

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Před měsícem +1

    ሞጣ ቀዌው መደበሪያህ ነው አይደል 😂😂😂

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s Před měsícem

    ሱብሀን❤❤አላህ

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Před měsícem

    Welcome back brother❤

  • @kassahunbelay7561
    @kassahunbelay7561 Před měsícem

    ንተ ጥሩ ነገር የምታሳይ ይመስል አንተም ሶፊን ልትወነጅል ነው