ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #comedianzedo #filfilu #comedy
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Komentáře • 271

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem +40

    ዜዶ መልስ ሲመልስ? በአስተውሎት ነው:: ለሰዎች ያለው ክብር ልዩ ነው:: ቀልዱም ደስ የሚል ወጣት ነው:: ተባረክ🙏🏾🙏🏾

  • @user-sf8li5df8q
    @user-sf8li5df8q Před měsícem +17

    እኔም መብረቅ መቶኝ ያውቃል መድሀኔ አለም በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮልኝ ነው አመስግኑልኝ ሀያሉ ጌታን

    • @GanetGanet-bw9cm
      @GanetGanet-bw9cm Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před měsícem +73

    እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před měsícem +13

    አኩቻ አራዳ የአራዳ ልጅ በእራሡ ሙድ የሚኖር የአነጋገር ስርአት ያለው ምርጥ ልጅ ፈጣሪ የምትወዳትን እናትክን ይጠብቅልክ እድሜ ጤናውን ይስጥልክ

  • @LpojGg
    @LpojGg Před měsícem +41

    Meskrem abera አቅርቡልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @josijos8439
    @josijos8439 Před měsícem +4

    ፍልፍሉ እና ጥሌ ባይኖሩ ኖሮ በምን እንስቅ ነበር በተለይ ፍልፍሉ የደስታችን ምንጭ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ !!!!!!! አኩቻ የአራዳ ልጅ

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před měsícem +7

    ምርጥ አዝናኝ ዝግጅት! ዋው ሳቅን..) አኩቻ ግን ቅን ምርጥ ስው ነው..ቅን ሰው አክባሪ ይመስላል..ማንንም አልሰማም እያለ እናውቀውም ነበር..በርቱ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před měsícem +3

    ውይ የውነት አባትናልጆመስሎኛ እዴት እዳየሁት ጓጉች የስራችሁን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @ethiolovetop
    @ethiolovetop Před měsícem +12

    የጥበብ ሰዎች ከጀርባ ሁነው ጥበብን ለህዝብ ያበረክታሉ እነሱ ግን ውቅና እና ዋጋቸውን እንደልፋታቸው ሳያገኙ ይቀራሉ ዋሸሁ እንዴ ልትመሰገኑ ይገባቹሃል ይሄን የመሰለ ታላቅ የጥበብ ሰው በማቅረባችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Před měsícem +12

    አኩቻ ትመቸናለህ የአራዳ ልጅ 🔥🔥🔥🔥🥊🥊🥊

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +5

    በአለም ጥሩ መስራት ሁሌ ይመሰገናል ማሪቆስ በጥሩነቱ ሁሌ የሚመሰገን ነውና ቅጥልበት ዋሸውዴ እወዳቸዋለሁ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před měsícem +7

    አሌክሶ በምን ምክንያት እንዳቋረጠ መናገር ነበረባችሁ በጣም ነው የምትገርሙት😂😂😂

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 Před měsícem

      ሴትዮ ቤቱ ሂደሽ ለምን ቀረህ ብለሽ ጠይቂው ሞዛዛ

    • @EdenEd-qe4vg
      @EdenEd-qe4vg Před měsícem

      @@mohammedgemale2972 ጠይቄ ልንገርህ

    • @EdenEd-qe4vg
      @EdenEd-qe4vg Před měsícem

      @@mohammedgemale2972 ጥያቄው አንተን አይመለከትም

  • @KapoI-yr1yh
    @KapoI-yr1yh Před měsícem +4

    ዋሸው እንዴ ለምንድነው እንግዳ ስትጋብዙ 100% በራሳቹ ፍላጎት Meskerem abera ጋብዙልን ባልነው መሰረት ለምንድነው ያልጋበዛችኋት

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ Před měsícem +6

    አይይይ ጥላሁን 😂😂😂😂😂😂

  • @eskugebre7192
    @eskugebre7192 Před měsícem +4

    Wow akuchayyy Bravo timechegnalk ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @አስኩገብሬ፸፩፻፺፪

  • @brukbriye2359
    @brukbriye2359 Před měsícem +1

    የፀሀዬን ማን እንደናት የሰራ ትልቅ ባለሙያ ነው የኔው አካሉ

  • @yonasewnetu260
    @yonasewnetu260 Před měsícem +1

    ይህንን አባት መብርቅ መቶት ያውቃል እውነት ነው

  • @Yared6272
    @Yared6272 Před měsícem +4

    አንዳንዴ እንግዳ ስትጋብዙ በተመልካች ምርጫ ቢሆን አሪፍ ነው

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem

    ድሮ አሪፍ ነበረች Ethiopia በእናንተ እና በእኔ ግዜ 😂😂😂😂 አሁን ግን ኢትዮጵያን ሳያት አሳዘነችኝ እንደ ዶሮ ነው በግዜ ሰው ወደ ቤቱ የሚገባው 😢😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem

    በየሳምንቱ የእናንተን ፕሮግራም ስመለክት? የደምሴና የፍልፍሉንየአሀዱ ባንክ ማስታወቂያ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃችሁ እንቅስቃሴያችሁ አለባበሳችሁ ማራኪ እና እይታን የሚስብ ነው በርቱ 🙏🏾♥️🌺👍

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 10 dny

    ሶልዬ ትልቅ ቦታ ደርሶልህ እንደማይ ተስፍ አረጋለሁ በርታ ወንድሜ ዋሸሁ እንዴ እናመሰግናለን

  • @Zewdeneshkass1240
    @Zewdeneshkass1240 Před měsícem +2

    ወይኔ ማርቆስ የአኩቻ አባት ነው ብዬ እንዴት እንደጓጓሁ ደሞ የአኩቻ ኣይን የሚያለቅስ ይመስል ነበር

  • @melkamumitikie4771
    @melkamumitikie4771 Před měsícem +1

    ወይ ፍልፍሉ መደዳውን...😂😂😂

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Před měsícem +2

    የመግቢያው ዳንስ ላይ የፍልፍሉ የብልግናው ዳንስ ቢቆረጥ መልካም ነው ለልጆች አይመጥንም

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před měsícem

    ቦክስ ብሎ መዝናናት የለም ተጣላ ካላችሁ እጣላለሁ 😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem

    ደምሴ ምርጥ አስተዋዋቂ ነህ ቦታውን የምትመጥን ጎበዝ ነህ በርታ🙏🏾👍

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 so funny… I love you all

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 Před měsícem +1

    Lmene tawqewen artist, Ayalwe Raya atqrebuteme

  • @Eldana-bp3ip
    @Eldana-bp3ip Před měsícem +4

    Meskerem abera ለምንድነው ያልጠራቹት ከሀገር ወጣች እንዴ

  • @Pfund-xx8mc
    @Pfund-xx8mc Před měsícem +5

    Meseret abeta tikireb biye ለምን Demise

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፒፈንድ

  • @Hagos-pl8ky
    @Hagos-pl8ky Před měsícem +1

    Meskerem abera ጋብዙልን

  • @arsemaarsema5571
    @arsemaarsema5571 Před měsícem +2

    Damerughe wedocha❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @አርሴማ፶፭፻፸፩

  • @SariWolde-qc2qq
    @SariWolde-qc2qq Před měsícem +2

    ብዙ ኮሜንቶች ተሰጥተዋል ግን እንግዶቹ ቀርበው ስለ አይነስውራን ህፃናት አውርተዋል አንድ ሰው ግን ስለነዚ ህፃናት ሀሳብም አስተያየትም አልሰጠም!!!ሀሳብ ስጡበት

  • @bekikiki5057
    @bekikiki5057 Před měsícem +1

    yared. Negu ykreb❤❤

  • @adug4088
    @adug4088 Před měsícem +2

    ከ tiktok የመጣ😂

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před měsícem

    ዋሸሁ እንዴ ምቹ ናችሁ ይመቻችሁ ዋዉ ፍልፍሉ የሳቅ ሰዉ

  • @denekebirhanu322
    @denekebirhanu322 Před měsícem

    Ilove them continue to this

  • @tigistNicola
    @tigistNicola Před měsícem +2

    Wel Come Akuchaaaaaa

  • @AsratAbate-pr3kj
    @AsratAbate-pr3kj Před měsícem

    በጠም ትመቹኛለችሁ በርቱ በጠም ነዉ ምወደሁ ዋሸዉ እንዴ

  • @Nohamin-yq7jf
    @Nohamin-yq7jf Před měsícem +5

    ዋሸው እንዴን እየጠላሁ መጣው ሳምንት Meskerem abera ትቅረብ ብዬ ነበር

    • @Speedshow-k3v
      @Speedshow-k3v Před měsícem +2

      Banchi mercha new enda miyaqerbut teya atiy 😂

  • @Ulambatar
    @Ulambatar Před měsícem +2

    የዛሬ ሳምንት Meskerem abera ትቅረብ ብዬ ጵፌ ነበር where is she

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      The educator/ activist or the actress , which one ?

  • @KapoI-yr1yh
    @KapoI-yr1yh Před měsícem +7

    Meskerem abera ትቅረብ ብዬ Comment አርጌ ነበረ Where is she

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@Lijeyassu
      We have two famous Meskerm Aberas , an educator/ activist and an actress.

  • @user-hf7qi3wo9h
    @user-hf7qi3wo9h Před měsícem

    tlahun gen tlyalhe 😂😂😂😂

  • @Anwar72873
    @Anwar72873 Před měsícem +1

    እኛ ምንም አላልንም Meskerem abera እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ ነው ያልነው

  • @user-ff9kn5ju2z
    @user-ff9kn5ju2z Před 25 dny

    በማሪያም ተው አበረታቱኝ ስደደት ሰልችቶኛል 😢

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Před měsícem

    Tila berta🎉🎉 don't get lost in the middle of show

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před měsícem

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-br4wu1ez7c
    @user-br4wu1ez7c Před měsícem +1

    በሳቅ ሆዴን ነው ያሳማችሁኝ።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před měsícem +3

    አሌክስ ለምን እንደተወ ሳትነግሩን ቀራቹ አደል ?

    • @አልሀምዱሊሏህ1996
      @አልሀምዱሊሏህ1996 Před měsícem

      ዜዶን የፕሮሮግራሙድምቀትስለሆነ ለዛም አንድሰው የግድመውጣትይኖርበታል ለዛምይመስለኛል❤

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před měsícem +2

      @@አልሀምዱሊሏህ1996 ዜዶም ጎበዝ ነው ግን የወጣበት ምክኛት ለተመልካች ቢናገሩ ጥሩ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@mafivlogs5144
      ምክኒያት ✅
      ምክኛት ❌

    • @nike7267
      @nike7267 Před měsícem

      አስወልዶ ነው😂😂😂

  • @GenetGenet-ue5wu
    @GenetGenet-ue5wu Před měsícem

    እኔ ሰወዳቹኮ ❤ አልክሶ ደሞ ባይወጣ ግን ዜዶ በጣም አልክሰን እድርሳ አርገከናል በርቱልኝ

  • @KapoI-yr1yh
    @KapoI-yr1yh Před měsícem

    Meskerem abera ጋብዙልን እባካችሁን 🙏🙏🙏

  • @AbinetDagnaw
    @AbinetDagnaw Před měsícem

    አሌክስ በሠላም ነዉየጠፋዉ

  • @joevaniefile1939
    @joevaniefile1939 Před měsícem +1

    Where is alex

  • @badriamohammed6602
    @badriamohammed6602 Před měsícem

    Today is the best day ❤

  • @Fix-w
    @Fix-w Před měsícem

    ጎበዝ ናቹ ተክለፍልፌ እንዳየው አድርገቹኝ

  • @Gambo-ys1bs
    @Gambo-ys1bs Před měsícem +2

    Meskerem abera ለምንድነው ያልጋበዛችኋት ከሀገር ወታ እንደሆነ ንገሩን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      መምህርቷንና የመብት አቀንቃኟን ወይንስ ተዋናይቷን ፧

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem

    በዛሬው ዝግጅታችሁ? የማርቆስን የብዙ የሞያ ልጆችን እንደሚያግዝና ጥሩ ስብእና ያለው ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ:: አኩቻም ጎበዝ ወጣት ነው::

  • @gara3495
    @gara3495 Před měsícem +1

    Meskerem abera ለምንድነው ያልጠራችኋት Demise Why

  • @ብላኪ
    @ብላኪ Před měsícem +1

    ሰውን አቁሞ ምን እንደሚሰራ ገምቱ ማለት ምንም ትርጉም የማይሰጥ ነገር ነው የበፊቱ ማዛመድ ይሻላልጰ

  • @BSbHhx
    @BSbHhx Před měsícem +18

    ዋሸው እንዴ የተመልካቹን ፍላጎት ለምንድነው ማይሰማው Meskerem abera አቅርቡልን

    • @MHHas-pp7db
      @MHHas-pp7db Před měsícem +1

      Meskerem abera maletih new

    • @BSbHhx
      @BSbHhx Před měsícem

      Sorry for that

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # BSbHjx
      ​@@MHHas-pp7db

  • @SofiMebrahtu
    @SofiMebrahtu Před měsícem

    አረ አባይ ቲቪ ዘዶን ዘፈን አውቱለት 🥺🥺🥺🥺

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad Před měsícem +2

    አይ ሰው ልብስ ነውለካየሚምርብን መጀመሪያ የለበሱትጋራ አሁን ይለያሉ

  • @MarshetMar-ji5mv
    @MarshetMar-ji5mv Před měsícem +1

    Meskerem abera tkreb yemtlu

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ማርሸትማር

  • @MarkonB-z4j
    @MarkonB-z4j Před měsícem +3

    የተመልካቹን ፍላጎት አታከብሩም ሳምንት Meseret abera tikreb ባልን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      መምህርቷንና የመብት አቀንቃኟን ወይንስ ተዋናይቷን ፧

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před měsícem +1

    ዛሬስበቀንአይገርምም

  • @Markon23
    @Markon23 Před měsícem +1

    ቆሌያቹ ይገፈፍ 😅

  • @mogestsegaye1674
    @mogestsegaye1674 Před měsícem

    Best prank 😜😜😜

  • @user-pw5yo9dm5k
    @user-pw5yo9dm5k Před měsícem

    ዜዶ ብቻ ነው ጀግና
    ጥሌ ለምንድነው ኮስታራ ሚሆነው አረ ፊትህን ፍታው

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před měsícem +1

    ine demo iwnetenya abat meslony😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ rzmonwn

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 Před měsícem

    ዋሸሁ እንዴ በጣም ነው ምወድችሁ❤❤❤ሰይፉ ፋንታሁን አቅርቡልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gimbo3980
    @gimbo3980 Před měsícem +2

    we tell you guys to invite meseret abera why😮😮😮

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      The educator/ activist or the actress, which one ?
      🤔🤔🤔

  • @AntenheMihret
    @AntenheMihret Před měsícem

    ዜዶ እይታክ ምርጥ ነው ነገር ግን በተናገርከው ነገሮች ፅናት ይኑርክ በተረፈ እደኛ ቤቴሰብ ዋሸው እዴን ደጋግሞ በፍቅር የሚያይ አለ ለማለት ይከብደኛል በተለይ እናታችን

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před měsícem

    እኛ ሐገር ኳስ ተጫዋች መች ጠፋ የሚጫወተው እድል ሳያገኝ መጫወት የሌለባቸው እድሉን አግኝተው ስለሚገቡ ነው ኳሳችን የትም የማይደርሰው ችሎታን ሳይሆን ጉቦ እና ዝምድናን ተከትሎ ስለሚመረጥ ነው የማልረሳው በእጅ ነው የመጣችሁት በእግር የተባልንበትን ነው

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Před měsícem

    የተቀቀለው እንቁላል መልኩ ቢጫ ከሆነ, እንቁላሉ ከመቀቀሉ በፊት ተንቅንቋል ወይም ተቀላቅሏል ሲቀቀል አንድ ወጥ ይሆናል ማለት ነው።

  • @merrytade8493
    @merrytade8493 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 so funny

  • @MarimMarim-wx4qp
    @MarimMarim-wx4qp Před měsícem +1

    ዜዶዬ እዴት እደምወድኮ😢❤❤❤

  • @Nano9-mp1yy
    @Nano9-mp1yy Před měsícem

    Meskerem abera እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ

  • @Misgana-m8q
    @Misgana-m8q Před měsícem

    Plice
    master abinet & eshetu melese ጋብዙ

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 Před 7 dny

    😂😂😂😂

  • @YitamenSeid-zf4re
    @YitamenSeid-zf4re Před měsícem +1

    Meskerem abera ትቅረብ

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @GakNs
    @GakNs Před měsícem

    Why Demise (Meskerem abera )

  • @YasinSeid-wj5nd
    @YasinSeid-wj5nd Před měsícem

    Meskerem abera 0:27 ትቅረብ

  • @user-zg1km7sn3g
    @user-zg1km7sn3g Před měsícem

    ልማታዊ አለባስ😂😂

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Před měsícem +4

    እንደው ኮሜዲ ጠፍቶባችሆል ስራችሁ ከሆነ ጠንክራችሁ ሰርታችሁ ሰውን አታስቁም እንዴ 🙄

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ዝግጅቱ ያላዝናናው ፡ የሳቅ ስልጠና ያስፈልገዋል። 😂

  • @Yitus-us2zx
    @Yitus-us2zx Před měsícem

    Meskere abera ጋብዙ

  • @Yabsira6311
    @Yabsira6311 Před měsícem +3

    Meseret abera ለምንድነው እንግዳ አርጋቹ ያልጋበዛቹት

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před měsícem

      ሟናትእሷ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +1

      መምህርቷንና የመብት አቀንቃኟን ወይስ ተዋናይቷን ፧ 🤔

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před měsícem

      @@TruthEz ማናት መምህርትዋ

  • @HashimGg-e4c
    @HashimGg-e4c Před měsícem

    ዋሸው እንዴ ሳምንት Meskerem abera እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ

  • @abejehadero2300
    @abejehadero2300 Před měsícem

    በሰላም ነው የጠፋችሁት?

  • @FilagotSeid
    @FilagotSeid Před měsícem

    የዚ ሳምንትስ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před měsícem

    ዋሼው እንዴዎች በጣም ወደድኳቹሁ!

  • @abinetbelete8315
    @abinetbelete8315 Před měsícem

    ያጋጥማል እንቁላሉ መሃን ነው

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 Před měsícem

    መማታት ተቀባይነት የለውም ሴት ልጅ አበባ ናት አትንክዋት ‼️ግን ባልየው ወደዚህ የምያመጣው ምንድነው ሚስትየው የምታረገው መጥፎ ነገር ይኖር ይሆን ከሱ የተደበቀ ነገር የበፊት አኗኗሯን ትዳርም ይዛ ትኖር ይሆን የማይስማሙት በጥርጣሬ የምያያቸውን ሰዎች በድብቅ ታገኝ ይሆን ስለዚህ ሁሉ ነገር ለባልየውም መነሻ አለው ያን ነገር ነው አውቆ ማስተካከል እንጂ ከወደደሽ ከመሬት ተነስቶ አይሳደብም እና ችግሩ የሱ ነው ከማለት በፊት ራሳችንንም ማየት ያስፈልጋል ከዛ የስድቡ የመጣላቱ ምክንያት ሚስትየው አንቺ ጋር ከሆነ እሱን መዝጋት ያስፈልጋል እላለሁ ፍቅር ያሸንፋል 👍Dr ምረት thank you 🙏

  • @Raya-if2fx
    @Raya-if2fx Před měsícem

    Meskerem abera ጥሩልን

  • @BebrHdh-d2l
    @BebrHdh-d2l Před měsícem +1

    Meskerem abera ነበር መቅረብ የነበረባት የተመልካቹን ፍላጎት አንዳንዴም ቢሆን አክብሩ

  • @ZemedkunGebeyhu
    @ZemedkunGebeyhu Před měsícem

    Aliks wedet tefito nwu

  • @እፍትል
    @እፍትል Před měsícem

    Why don't you inform us on why we didn’t have this program this Sunday? Have some respect for your audience.

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 Před měsícem

    እና ማርቆስ እዋዋን ቀምስዋታል😮?

  • @shemsukedir9172
    @shemsukedir9172 Před měsícem +1

    ተለቀቀ

  • @LdhdJz
    @LdhdJz Před měsícem +1

    Meskerem abetaስ ትቅረብ ብለን ነበረኮ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      መምህርቷንና የመብት አቀንቃኟን ወይንስ ተዋናይቷን ፧