ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
Vložit
- čas přidán 19. 05. 2024
- ዘወትር ሰኞ በ ዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው በማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬ አርቲስት ሄኖክ ድንቁ እና ተዋናይ እና ኮሜዲያን ስንታየሁ ክፍሌ በተቃራኒ ቡድን በመሆን ይፋለማሉ፡፡
In today's episode of 'Manyashefal,' hosted by Zewetr Desalegn, we'll witness artist Henok Dinku and Actor/Comedian Sintayehu Kifile competing as opposing teams. It's set to be an exciting matchup!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ስንታየው ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስምህ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል
ምን አለ ቢያሸንፉ የሱ ገንዝብ አይደል ምቀኛ እንዴት እንደሚያስጠላ
ሄኖክ ምቀኛችህ ያውሩ አተ ወደፊት ጎበዝ በረታ❤❤❤❤
ዋው ዘወትር እንዲጫወቱ በመሐላቸው ያለው የጓደኝነት የአብሮነት የመከባበር የስራ ፍቅር በአጠቃላይ መተራረባቸው ሁሉ ያዝናናል በርታ ዘወትሬ
ሄኖኬን አይቸ ነው የመጣሁት😁
እኔም አልመጣም ነበር
ሄኖክ ልክአልሰራህን ካንተ ብሩ ይሚሰጣቸው ቢሆን ብትምቀኝ ችግር የለውም የሚሰጣቸው ኢቢኤስ
አይ ሄኖክ ትገርማለህ ፊትህ ደም ለበሰ ትገረማለህ ወጣት አይደለህ ምቀኝነት ምን ያረግላሀል ምቀኛ ምቀኛ ምቀኛ
Wetat 😂😂😂
ምን አደረገ
ፈርዶበት ስሙ አደየ ስለጠፋ እንጅ አሁን ምን አረገ
ከሄኖክ ገር የጣማዳችሁ ምንድነው አማራ በላመሆኑ ወይስ ምንድነው?
ምንድነው ምትቀባጥሪው ምቀኝማ እንደነተ አይነቱ ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ከአርቲስቶች ውስጥ እንደ ሄኖክ ድንቁ ስም የሚጣፍጣቸው ስም የለም.....አንዳአንደየ ሄኖክ ያሳዝነኛል ግን ደግሞ አባቶቻችን ሀሜተኛ አታሳጣን ይላሉ...ሰው ስለአንተ ሀጢአትም ሆነ ክፋት ሲያመላልሱና ሲያሙህ በዛው ልክ ያንተ ሀጢያት ይቀነስልሀል። እና ምንም እንዳይመስልህ ሄኖካችን ውበታችን እንወድሃለን በርታ የኛ ጀግና ወንድም!!!!!!!!
በስራው ነው የሚታማው ይህ ሴታሴት
ወላሂ ትክክል እኔወላሂ ስወደዉ ሄኖክየ እንወዳሀለን❤❤❤❤❤❤
@@kukutiloveስራዉ ምድነዉ ምን አደረገ እረተዉ ፈጣሪን ፍሩ😢
ስለሚቀኑበት ነው ❤
ያልከው ጥሩ ሆኖ ሳለ ኢቢኤስ ለሚከፍለው ለምን ይመቀኛል ይሄን ምን ትለዋለህ የአዲስ ልጅ ሆኖ ምቅንቅናም መሆን አይደብርም ።
አብሮ ደስ ይበለን ዘወር🎉🎉🎉🎉
አይ ሄኖክ ። መነጋገርያ መሆን ስትወድ። ከዚህ በኋላ በሚያስመሰግን አስደምመን
ዘወትርዬ አንተ የጥቁር ሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️
በአፍሪካ ምድር ፡ ጥቁርነት ብርቅ ስላልሆነ ፡ የውበት መለኪያ ሊሆን አይችልም። 🤔
የሸገር ልጅ እኮ ነብስ ነው ትመቸኛለህ ዜድ ዘወትር ደስ ይበልህ
የጨዋታው ህግ ተቃራኒ መመለስ ቢሆንም እነሱ እንዳይወስዱ ብለህ የሌለ ነገር መሰላል ትላለህ ገራሚ ነህ
የድሀ ልጅ ምቀኛ የሴት ሹፌር ለማኝ
ማነው እደኔ ሄኖክን አይቶ የመጣ🤙🤣
እኔ
No one
Feres fit menun yetayal alele demo sentayehun new enji
Me
እኔክክክ
ይሄ ምቀኝነት ነው ሀቂቃ ከሱ ኪስ ይወጣ ይመሥል ተንገበገበ
ቀላል ምቀኛነዉ ኢቢኤስሊከፍላቸዉ የሱ መመቀኝት አቤትክፋት
የዛሬው ጥያቄ ከባድ ነው ሀላቹንም አርቲስቶች እወዳቹሀለሁ
እኔ አዘጋጁ ደስ ትለኛለህ ዳንስህ 😂😂😂😂
ሃይደር ሲዘፍነው ነበር ስንታየው የዘፈነዉን ዘፈን 😅😅
ሄኖኬ በርታ የምር የማደንቅህ ያራዳ ልጅ መስሚያህ ጥጥ
ከሲሳይ ጋር ያለችው ልጅ ግን በፈጣሪ በጣም ፈጣን ነች የምር ትችላለች
ሄኖክየ የምወደዉ አርቲስት
አትስደቡት ምን አደረገ እንወድካለን
አደኝነዉ እኔምእወደዋለዉ
Wowowo very very very nice continue good job zotar.....
Henok Dinku...You are absolutely 💯 NOT a public figure. You are a celebrity. Public figures are role models like athlete Haile, Teddy Afro..
Wow❤❤
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አርሠናል ሁለየም እደወደቀነዉ😂😂😂😂
ሄኔ ሸበላይ እወድኮለዉ ይመችሽ የአብነት ጫሌ
ሄኒ ወላሂ ስወድክ ማንም ምንም ቢያወራ እዳሰማ እሽ እና ደግሞ ኮሜት ላይ የምትሳደቡ ሰዎች እሱን መሆን አችሉም ምድረ ቅናተኛ የኢትዮጵያ ሰዉ ዘላለማችንን በሰዉ እደቀናን ነዉ የማያልፍልን 😏😏ሄኒዬ♥️♥️
የሰንቴ ቀልድን አልጠግበውም ❤❤❤❤
I admired Henok Dinku always . He his strong and dedicated young man. Sinte I love you and getting fun from you.
ዘወትር 👏👏
The gunners ❤
አደኛ
Henok Dinku the most underrated illiterate. We have in Ethiopia.
ምቀኛ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት
ምነዉ ሄኖክን ጠመዳቹት ኦኦኦኦኦ ምን ያድርጋቹ
ሄኖክ ጠንካራ ነህ ያሁሉ መአት ሲወርድብህ አነሰህ ብላ ሶልያ መጣች ተመስገን ነው
😂😂😂😂😂ሄኒ ይሄ እኮ የአርሴናል እና የማንቺስተር ጨዋታ አይደልምመቁዋጠር 😮😮ሆ
ሄኖክ ግን ምነዉ እደ ቶተናም ምቀኛ ሆንክ😅😅😅😅
ሄኖክ ግን ጅምላ የሚለውን ይመርጣል ብዬ ጠብቄ ነበር😂
😂ቀድመውት ነው
😅😅😅
Atzebarki kanchi yeshalale profile keyring asmesay
@@Zeze-ds6qq ለፋራ ቀልድ አትንገረው የሚለው አባባል ላንቺ ነው የሚሰራው ሰገጥ ፋራ
ዛሬ ከባድ ጥያቄ ነዉ ሔኖኬ እሱኑ ይዘህ ሒድ😜😜
ሄኖክግን እኔነኝማገበህ እዲህማማልዬአልቀርምክክክክ ባሉካየ ያልሰማውጉዲ
ብዙ ግዜ በጣም የሚገርመው ነገር ከሁለቱ ቡድን የበለጠ ነጥብ ያመጡት ወደ ወንበሩ ሁሌ ቅድምያ የምትሰጠው ለወንዶቹ ነው !!!በጣም ይገርማል !!አቶ ዘወትር ልክ አይደለህም
ከእድሜ አንፃር መሰለኝ ግን😊😊
ለታዋቂ ሰዎች ነው
አደሜ ሴቶች 21 ነዉ ሁሌ አንዴት ይሰቀሉ
@@Ahmedawol-os3tv እዚች ውድድር ቦታ ታዋቂ የሚባል ነገር አይሰራም (ታዋቂ ሴት ዘፋኝ e.t.c ቀርበው ያውቃሉ
😅ለፌመስ ነው የሚያስቀድሙት
ደሰይላል❤❤❤
እረ ሄኖክ ምንድነው ምቀኝነት ኦ ቢያንስ 50 ሺ ብር እንዳያገኙ አድርጌአለው አላለው እውነትም ምቀኝነት 🤔
ሄኖክ ድንቁን ስለሴቶች ብጠይቁት ያሸንፍ ነበር በተለይ ዳሌ አከባቢ
ፊቱኑ በአርሰናል ተሰይመው ሊያሼንፉ አማራቸው 😂😂😂😂
ውይኔኮሚቶክክክክክ
😂😂lk neh
ሄኒሻ በርታልን ❤❤❤❤
funniest episode ever
Ye henok bahari tegeletse....the real one
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@፩፪፫፬
ኤኖክ በስማም ነው
Wwwwwwwww zotri dase👏👏🌹🌹
henok mekegna athun atlist ene bata gadegnaye beyagegn likefagn aygebam
እሂፓሮግራም መነው እደኔ ሚይዝናናው
Kolife sefere new setya merte aketer new ❤❤❤❤
እኔ ልክ አስገባቸውን
😂😂😂አይ ሄኖክ
Filem mesrat felgalehu
የዛሬውስ ያስቃል
ሄኖክን አይቼ ነው የመጣሁት አርሰናል ሲል ሰምቼ😂
ዘወትር ደስይላል🎉🎉🎉
ሄንዬ ስወድህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wawww Zara betame new ded yalge sentayew gbeze nke
ደሮስ አርሰናል
ቱ..ምቀኛ😳😅
nebro is the chapions of champions leage abd have $40000
ድንቅ ነው
minu
@@binyamteklemariam3886 ፕሮግራሙ 🤔
ዘወት ዳንስህን ጰስወድልህ
ሄኒ አንተን አይቼ ነው ማየት የጀመርኩት
ሂኖክ ❤❤❤❤
ግንበኛ ነው ነው የሚይዝ
የዛሬውስ ከበደ😮😮
Heni &sinte yimechachihu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ቤዛጌቱ
አርሰናል አለ ተቀብራለች እኮ አስካሉ😂😂😂😂
አሰካሉ ና ሻሸ እዚህም አላችሁ ቲክታክ መንደር ብቻ መሰሎኝ ነበር😂😂
ስንቴ ምርጥ ሠው
ወይ አርሴናል😂😂😂😂😂😂😂😂
መድፍ ሳይሆን ፡ ርችት የተኮሱ ይመስላል። 🎉
ኧረ ነጥብ አትስረቁ
አይ አርሰናል 😂😂😂😂👊እዝም ተብላክ
Dasalanyi
Haniy 💞💞💞💞
እውነተኛ ታሪክ የሚስራ የፃፍኩት Script አለኚ ጤና እና እድሜ ከስጠኚ የማስራው ፊልም እነዚህ አራቱን ስዋች ነው!
Enes😢?
😂😂😂😂😂😂
ሄኖክ አይ ኪፈት
Henry 😂🫶🏽👑☀️🤍
ለምንድነዉ ግን የአባት ስም የቀረዉ??????????
አባት እምነት ነው። ጊዜው ደግሞ እምነትና እውነት የጠፋበት ነው። ለዛ ነው
@@getnetkebede4435🤣
@@getnetkebede4435
በዘመነ የዘረመል [ዲኤኔ] ምርመራ ፡ እምነት ብቻ ቢቂ አይሆንም።
@@getnetkebede4435 እና ይሄ ሁሉ ሰዉ አባቱን አያምንም ነዉ እምትለኝ?
Henok mikenga mn ale enasu bibelu even alacebecebelachom😂
መቸም የይቱዩብ ፊልሙን ቆጥረህ እዳይሆን
😂😂😂
አሁን ዳንሱ ምንድን ነው 😂😂😂😂😂
አርሴ ግን በየሄደበት ሽንፈትን መከናነብ አይደብድም
አረሴናል ዘድሮ አልሆነለትም አለመታደልክ😂😂😂
እኛ ሲቲወች እያለን አርሰናል አሰካሉ ዋንጫ አትበላም😂😂
አቤት የሂኖግ ምቀኝነት
ከሱ ኪስየሚወጣይመስል አቤት ምቀኝነት
ከሱኪስ ስጥቢባል ያቃቸዉነበር
❤❤❤😅😅😅
አይይይ አርሰናል
የሄኖክ ምቀኝነት ኤጭ
ምንያሥመቀኝዋል ምድረደነዝሁላ
ከጨዋታው ስልቶች አንዱ ግን መቋጠር ነበር። 🤔
Afer bla wancha litbela fara
Henoki ena lijetua huletum duzz nachiwu wyee iyemelisu wyee masirdat iyechilu😂😂😂😂
ሄኒ እኔ ❤የመርኬ ልጅ ነኝ አንተ የአብነት🎉🎉🎉ዋው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ
አብነት የቱጋ 😅😅😅ዱርዬዎች
@@etanimhaile6475 ድርዬ
ማለት ምን ማለት ነው?