"መራራ ጣእም ያለው ነገር ጥሪ ...ህይወት "😂😂//SE 23 Ep 23
Vložit
- čas přidán 25. 04. 2024
- በየሳምንቱ ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ በ ነፃነት ወርቅነህ አቅራቢነት እያዝናና የሚያስተምረው ተውዳጁ የቤተሰብ ጨዋታ ውድድር ለቶርናመንቱ በበቀለ እና ተስፋዬ ቤተሰቦች መካከል መኪናውን ይዞ ለመሄድ ፍልሚያው ተካሂዷል
Every Tuesday and Friday, the popular family game competition, which entertains and educates, is presented by Netsanet Werkneh. The game will occur between the Tesfaye and Girma families as they compete for the Suzuki Swift car.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
EBS ማለት ሚዲያ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰቡን ችግር በርብሮ ለመፍታት ለመርዳት የሚሰራ እያዝናና የሚረዳ የሚሸልም ከሁሉም የሚለይ የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነ ሁሉም እንደ ራሱ ንብረት ሊከባከበው የሚገባጰነው
ኧረ ግጥሙ😢😢😢❤❤❤❤
የበቀለ ቤተሰቦት መልካም እድል አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ
ቲጂዬ የኔ መልካም ሴት በእውነት ከነ ቤተሰቦችሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ የኔ ደግ 🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ግጥሙ😢
የነ በቀለ ደጋፊ ላይክ❤❤❤
ምርጥ ግጥም
ገጣሚውን ምነው ብታበረታታው ቸል አልከው😕፡ በጣም ሚደነቅ ግጥም ነው ያቀረበው ከእድመው አኩያ
ዋዉ ልብሡ ሢያምር ❤❤❤❤❤
መነዉ እዴኔ ገጥሙ ዬተመቼዉ👍😢😢
❤❤❤
ነፂ በነካ እጅህ የቆንጆዋን ልጅ ስልክ ጀባ በለኝ❤
ሚዲያ ላይ በዚህ መልክ አይቀለድም እባክህ።
የደላላ ከከፈልክ ምን ኣዳከመህ ከነጺ ስልኳን ኣይደል ኣንተን ያለህበት ቦታ ይዤልህ እመጣለው ግን የደላላው ብር ይዘህ እንድትመጣህ ኣደራህ
😂😂😂😂😂😂😂😂
መክሊትን ነው የፈለካት መሰለኝ ታጭታለች ኣሁን ደውየላት ነበረ የደላላው ቀረ
Lesew mote ansew alechi kobero 🦊bezihi esmama lehu 😘😘😘
Guyiyi wealika eka oko zeytedekimi kabizomi zekameru 🏃♂️🏃♀️🏃
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጀ ይችላል ግጥምምምም❤ ተባበረው ብዙ መድረክ ላይ ያቅርብ pis ነፂ
Tv
Meklit 😍💯
እንጀምር ነፂ😂😂😂😂😂😂😂
እሪ መመሠጥ በግጥሙ ነፃነት የለለ ተመሠጠ
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
ድል ለሰፊው ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
እህቺ ናት መኪና ይቱ እሁሉ አይናቺን እስኪፈስ እምናየው
ግጥም ❤❤🎉🎉
ማድነቅ ካለብህ ግጥሙን…
ቤተ እምነት ልክ እኮ ነው መልሱ ወንድ እና ሴት አብሮ አይቀመጡም እኮ መስጅድ እኮ ለብቻ ነው በፍፁም አብረው አይኦኑም ነው አይመለከታቹም 🤔
Benzini betewededbeti geza mekina 😎😎🐪🐫🐫 yeshalutali
Ketekamarewchi yesewerachu 🤑🤑sera yasekiberali sertachu nuru
ውውውውው ግጥም ታማቼን
ካንዓን ❤️
Melkam edel
ማነዉ እደኔ የቤተሰብጫወታ ማየት የሚወደዉ
ሚኪያስ አስተያየቱ ሲያስፈራ
Bare ebdet yemitetebaw
classical ayamirm yederew yishalal
❤❤❤❤❤
ተስፋዬ ቤተሰብ ውስጥ 2ኛ ላይ ያለቺው ልጅ ስታምር
እውር ነህ መሰለኝ አንተ #ድንፉፍ🤷🏽♀️
የበቀለ ቤተሰብ 3ኛ ላይ ያለችውን ባየህበት አይን እንዴት ያቺን የፈረስ ፊት ታምራለች ትላለህ?! ግን ያው እንዳልኩት ነው #ድንፉፍ_ቢጤ_ነህ::
ዉበት እንደተመልካቹ ነው ስለዚህ አትጣሉ 😂😂😂😂
ጥበሳት😜
ከየት በኩል የለችው
ኡነት ነው የበቀለ ቤተሰብ ቆንጆ አለበት
እንዴ መራራ ጣዕም መለየት እንዴት ይከብዳል… መራራ/ኮምጣጣ ለዩ
ከኣሸናፊዎቹ ማሃል ያለችው ልጅ ስታምር 😮
በተሸናፊዎችም ጋር ያለችው ታምራለሽ ሁለተኛ ላይ ያለችው😂❤❤
ኣው ግን የኔው ታምራለች እናሲዝ 😊
@@user-vm8fo3ii1z ጭራሽ ያንተ አረካት ያርግልህ 🤗🤔
@@warkamedia 😂😅ታድያ ምን ላድርግ ምኞት❤️ እኮ ነዉ.. ኣሜንንን🙏
መክሊት❤❤❤❤ አግብተሻል
አሜሪካን አገር 14 አመት ሲሞላህ መኪና ይፈቀዳል 😂በ50
የተረቱትን ባታሸማቅቅ ነፂ
Endtashanfu emngalaw
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ drkcvke
Ethiopia86
በግ ያምገዛ ያለም
ይሄ ለዛ ቢስ ሰውዬ ምን መሰለ ያረረ ጉበት ፊት 😂
ጫት
ሚኪ የነፂ ልጅ ይሆን? DNA ይሠራ ሪፈር ወደ KK
ግን ለምን ሁልጊዜ የመኪናውን ሽልማት የምታዘጋጁት ለክርስቲያን እምነት ተከታዮች በኅል ብቻ ሆነ ?
የታወቀ ነው ።
FKR Media 🇪🇹 collection music channel
❤❤❤❤❤