"ትንቅንቅ ላይ ነን" ብ/ጄ ተፈራ ማሞ፣ የሽመልስ አስተዳደርና ታጋቾች፣ የጠ/ሚኒስትሩ ችግኝና ቅጣቱ፣ ጌታቸው ረዳ ስለሱዳኑ ውይይት፣ ሚዲያ ሽልማት| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 501

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Před 17 dny +11

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ❤❤❤

  • @user-nq1gm6rf3u
    @user-nq1gm6rf3u Před 17 dny +7

    ድል ለሰሜን ህዝብ❤❤❤

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Před 18 dny +32

    ድል ለፍኖ

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 18 dny +24

    ድል ለፋኖ ❤
    ዉድቀት ለብልፅግናዉ መሪ ።

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 Před 18 dny +40

    ወይኔ ሰው እየታፈነ እየተገደለ ስለ ችግኝ ያወራል እግዚአብሔር ሆይ ምነው ኢትዮጵያን እረሰሃት😢

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 Před 18 dny +2

      My baby's dolls was stolen gushed

    • @me_212
      @me_212 Před 17 dny +1

      አይባልም ነውር ነው.... እግዚአብሔር አይረሳም የራሱ ጥበብ አለው..... የሰዉ ልጅ ነው ረሺ.

    • @hellenshibru9984
      @hellenshibru9984 Před 14 dny +1

      @@me_212 ግራ ስለገባኝ ነው አዎ እግዚአብሔር ፍጡሩን አይረሳም የሐጥያታችን ብዛት ነው ይሄን ሁሉ ግፍ የምናየው

    • @me_212
      @me_212 Před 13 dny

      ​@@hellenshibru9984ትክክል ኃጢያት ሲበዛ ነው.

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 17 dny +18

    አባታችን,ብርጋአዴል,ጀነራል,ተፈራ,ማሞ,የክፉቀን,አባታች❤💛💚💪

  • @Shrbirub
    @Shrbirub Před 18 dny +18

    ድል ለማራ ፍኖ

  • @kukushamagna1872
    @kukushamagna1872 Před 18 dny +10

    እደናተ ዜና ስታቀርቡ የሚመቸኝ ሚድያ የለም በርቱ ይመቻቹ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 18 dny +6

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Před 18 dny +10

    ድል ለፋኖ ለሰው ልጅ ክርየለም ለዛፍ ከብር የሚሰጥ መንግሰት😂😂😂😂ብር የሚወድ መንግሰት ከሰው ልጅ ክብር የለወም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AddisCornerEthiopia
    @AddisCornerEthiopia Před 18 dny +10

    እንደ ተፈራ ማሞ አይነት ሰብሰብ አባት አጋጥሞኝ አያቅም

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 17 dny +1

      Abat yelelew lij endet sile abat yaweral 😂

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 18 dny +12

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meles2016
      @meles2016 Před 18 dny

      የሞተ ውሻ አባባ ይተክላን ድል ላማራ ፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚ

  • @chayirzele4868
    @chayirzele4868 Před 18 dny +5

    ድል ለፋኖ!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 16 dny

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው😢🎉😂❤

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 Před 18 dny +12

    ኢትዮ ፎረም በርቱ 🙏 ሀገራችን በሕፅናት እጅ ወድቃላች ሰላዚህ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ በማበርካት ይህን ስረዓት ነቅሎ መጣል ግድ ነው ::

  • @SamiTata-xw8yj
    @SamiTata-xw8yj Před 18 dny +50

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖና ለጄ/ል ተፈራ ማሞ

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 17 dny +2

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před 17 dny +2

    ህልም ከጀናራል ጎን ይቁም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alex-2121-a
    @Alex-2121-a Před 18 dny +28

    የኢትዮጵያ ተስፋዋ ፋኖ ወደ ፊት !!

    • @user-wz4gt5km7p
      @user-wz4gt5km7p Před 18 dny +3

      😂😂 ጽድቁ ቀርቶበት በቅጡ በኮነኖዉ😅

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před 18 dny +3

      የአማራ ነው

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x Před 18 dny +5

      በትክክል፡ፋኖ፡ተስፋችን፡ነው፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před 18 dny +2

      ፋኖ የ ኢትዮጵያ ተስፋ ሊሆን አይቻልም

    • @Alex-2121-a
      @Alex-2121-a Před 18 dny +2

      @@sabagebru6850 ወንድሜ ሌላውንማ አየነው እኮ 40 አመት የወገኖቻችንን ደም ነው ሲመጥ የኖረው መዳኛችን ፋኖነት ብቻ ነው !

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 17 dny +1

    ድል ለጀግነዉ ፋኖ

  • @user-gp8og7vy7w
    @user-gp8og7vy7w Před 18 dny +24

    ድል ለፋኖ

  • @yaradeamare6126
    @yaradeamare6126 Před 17 dny +2

    የእውነት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tamiratmishamo5934
    @tamiratmishamo5934 Před 17 dny +4

    Fano fano ❤❤❤

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y Před 18 dny +30

    ጀግና ጀነራል

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Před 18 dny +7

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před 18 dny +52

    ጀነራል ተፈራ የቁርጥ ቀን ጀግናች ነው❤❤❤

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 Před 18 dny +1

      😂😂😂😂

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 Před 18 dny +3

      He must have a bipolar disorder. No principles, he just goes with flow as long as there is money and benefits - sad

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 Před 17 dny +1

      ​@@Sarahj962 Tilam cadre bekerbu tebkun surprise alen 😂

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 17 dny

      ​@@Sarahj962arogit shelle zimbilesh le Abdisa lij afendji

    • @user-mw9jx8fz8f
      @user-mw9jx8fz8f Před 17 dny

      😂😂😂😂

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 Před 17 dny +2

    Thank you EF for the news and information !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 18 dny +15

    #በአማራ እና ትግራግ ችግር የለም! ለፎቶ የሚጨነቁት መጠቀሚያ አንሁን!!!!✊✊✊🇪🇹

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 18 dny +7

      ፋኖ በጂኖሳይድ ተጠይቀዋል ?

    • @maregk4154
      @maregk4154 Před 18 dny +4

      😂😂😂 yewega biresa yetewega ayiresam.

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před 18 dny

      የት ከማን ማንንገሎ😂​@@aronyonas7563

    • @Ofiin2977
      @Ofiin2977 Před 18 dny +1

      ችግር ኢንዴት የለም ትለሌ ?ችግር ባሽናው።

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 Před 18 dny

      ዱቄት ሊጥ ዶሮና እንቁላል የሰረቀ ወራዳ ሌባ እንዴት ይረሳል​@@maregk4154

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 Před 18 dny +4

    ሳተላይት ቲቪ እንጠብቃለን

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 18 dny +6

    ጌች አይቶ የመጣ ላይክ ❤

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal Před 17 dny +1

    በትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ የቸገረን የፎቶ መነሻ ነበር ማለት ነው።ወይ ጉድ

  • @hussenhussena1301
    @hussenhussena1301 Před 18 dny +33

    ጀግናዉ ተፈራ ማሞ አይዞን ድል ለፋኖ 💪💪💪💪

  • @teshometezera8465
    @teshometezera8465 Před 15 dny +1

    በርቱ

  • @afumuhe8225
    @afumuhe8225 Před 18 dny +6

    Well come 🎉

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 Před 18 dny +13

    ከትግራይ ጋር ዱሮውም አማራ ችግር አልነበረም ነገር ግን አንተና መሰሎችህ ግን ከድተሀዋል አሁን ደሞ ትግራይ ብለህ ጥሪ ታቀርባለህ ተፈራ ''ሲተኩስህ በማንክያ'' ''ሲቀዘቅዝህ በእጅህ'' አያዋጣም:: ጥሪ ከማቅረብህ ከዛበፊት ግን ለትግራይ ህዝብ ከልብ ይቅርታ ይቀድማል:: ያልጠራ ጥሪ ማንም አይሰማህም እራስህ ተወጣው ጅላጅል ጀነራል🤔🤗

    • @esate725
      @esate725 Před 18 dny

      Ena Getema Men Dar Dar Telaleh

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 Před 18 dny +3

      Yes, that’s absolutely right.✅

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny +3

      አይኑን በጨው አጥቦ ዛሬ የትግራይን ስም ይጠራል እንዴ? ትናንት አይደል እንዴ ትግራይ ሄጄ ሕዝብ ካልጨረስኩ ሞቼ እገኛለሁ ብሎ ከዘራ ይዞ የዘመተው? በቃ የትግራይን ሕዝብ በበቂ አንስታችኋል ዛሬ ላይ ለቀቅ አድርጉት። ከአብይ ጋር ገጥማችኋል ወገባችሁን ጠበቅ ትግራይን ለቀቅ።

    • @77861022
      @77861022 Před 17 dny +1

      ትግራይ ይሄ አፋችሁ አሁንም ያስገርፋችኃል እናንተ ናችሁ ይቅርታ መጠየቅ ያለባችሁ እሱ ወታደር ነው በታዘዘው መሰረት ወገረህ አሁንም ካላረፍክ ይወህርሃል ምድረ አመዳም ለባዶ መሬታችሁ ጉራ ብቻ እስቲ ተገንጠሉ እና እንያቸሁ!! በትንሹ ሆዳም ትግሬ ምስኪኑን ትግራ ህዝን አታሰድቡ ጠግባችሁ ብሉ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny

      @@77861022 ወልቃይትን በቀጣይ። ታዲያ ያ ሁሉ ፉከራ የት ገባ ራያንና ፀለምትን በቁጥጥራችነሰ ስናስገባ? ሹክክ ብላችሁ ወጣችሁ።አሁንም እንዲሁ ነው የሚሆነው እናንተ ጉራ ብቻ መሆናችሁን ሁሉም ያውቃል። ትግራዋይ ግን በተግባር። ይሄን ቆማጣ ሽማግሌ ተወው።

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus Před 17 dny +1

    ያየስዉ ኣንድ ምርጥ ዘገባት ሰራለህ ተብሎ ይጠበቃል።
    የ27 ዓመት የጨለማ ጊዜና የእሁኑ ብልፅግና። የደስታ ጊዜ ከኢ/ያህዝብ ኣረዳድ ኣንፃር።
    ብዙ ስዉ ይጠብቃል።

  • @astair1568
    @astair1568 Před 17 dny +3

    Victory for fano

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 18 dny +3

    Justice to the most betrayed people of Tigray

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před 17 dny +22

    ድል ይቅናችሁ ብ/ር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ድል ለግፉኣን።

  • @hananega5227
    @hananega5227 Před 18 dny +7

    When I look at the prime minister's face, it looks like suffering from mental health.

  • @yosiefasgedom7029
    @yosiefasgedom7029 Před 17 dny +1

    ስለ ሰው ሞት ያላሳሰበው ስለ ዛፍ ሲናገር በህዝቡ ያለው ንቀት ያሳያል።

  • @user-bb5tf4pi9s
    @user-bb5tf4pi9s Před 18 dny +2

    እኔ የሚገርመኝ መረጃ አቀራረባች በጣም ነዉ የሚገርመኝ ጥፍት አድርጋችሁ ስታቀርቧትእየሳኩ ነዉ የምጨርሰዉ

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 18 dny

      Wanaw semteh mechereseh newe. Keza 👍 atersa

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 18 dny +7

    Ethio Forum ❤

  • @KidsZone-kc3un
    @KidsZone-kc3un Před 18 dny +4

    Ethioforum focuses on escaping these bloodshed situations rather than mentioning the past because the time ahead is more dangerous.

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před 17 dny +1

    ይህ መሣቄያ ሠርጉ ቀርቶብን በሠላም ውለን በገባን😢😢😢

  • @TesfishWegayehu
    @TesfishWegayehu Před 13 dny

    አማራዬ ❤❤❤❤❤ ሙቼ ነው ምወድሽ

  • @user-tb5dd4kf6q
    @user-tb5dd4kf6q Před 17 dny +1

    አማራና ❤ ትግራይ ❤❤❤

  • @mekonnenmengeshateklu-ds2ol

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 Před 18 dny +3

    Welcome back ❤

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 17 dny +1

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 18 dny +4

    What the Abiy admin is doing to the kidnapped students and their parents is unacceptable and should apologize for it! We’re sick and tired of having a hooligan leadership!

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs

    Thank U...

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Před 18 dny +12

    ምን አይነቱን ደንቆሮ ነው የጣለብን በእግዚአብሔር እውነት ለፎቶ መነሻ አበባ ይፈልጋል ይህ ህዝብ::

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před 17 dny +1

    አቀራረብህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን

  • @user-zf7cz6sp5q
    @user-zf7cz6sp5q Před 18 dny +3

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተከሉት ዛፍ ለገጩ (300)ሺ (ካስቀጣ) ካስከፈለ በህወት ያለጥፋታቸው የሚገደሉና የሞቱ ኢትዮጵያውያንስ ስንት ሊከፈላቸው ነው ሰው የገደለ በነጻ ዛፍ የሰበረ በ300ሺ ቅጣት እንዲህ ነው ፍትሕ የኢትዮጵያ ጉድ 7ተኛ ንጉስ

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 Před 18 dny +3

    ፈሬን ከተበጠሰ ዛፍ ከመግጨት ህዝብ ግጭ

  • @tigistgonder6015
    @tigistgonder6015 Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይህንስውየ እማናይበት የትእኒድ

  • @JamelaDoha
    @JamelaDoha Před 16 dny +1

    እስከመቼ ነዉ አምላኬ ዝምታህ😢😢😢😢😢

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 17 dny

    እዉነት ነዉ እዉነትም ቅዱስ ነዉ

  • @tarikumamo639
    @tarikumamo639 Před 17 dny +1

    ድል ለፍኖ እንመኛለን።

  • @hithere4939
    @hithere4939 Před 17 dny

    Ethio forum Thank you so much 👌 ❤❤❤👏👏👏

  • @AdmasEquar
    @AdmasEquar Před 11 dny

    Thanks ethio form

  • @Mazrook
    @Mazrook Před 18 dny +8

    ልክ አማራ በኤርትራውያን እና በ PP እርዳታ እንደጨፈጨፈን ከፒፒ፣ ሉሲፈር፣ ሻአቢያ …etc ለጥቅማችን ከመረጥነው ማንኛውም ጋር ህብረት መፍጠር እንችላለን።
    አማራ ነገሮችን በውይይት ለማስተካከል ቢያስብ የወልዱያ መንገድ ዘግተው . የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ. የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጦርነት ከመጀመራቸው በፊት ቀድመው ሊያስቡበት ይገባ ነበር።
    our #1 enemy is Nefxenya . #2 is eritrea 🇪🇷

    • @esate725
      @esate725 Před 18 dny

      Nexrenya echi man endemitsefat enakatalen😂😂😂 የቁቤ ጅብ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny +4

      እኔኮ የሚገርመኝ ይሄ ነው። ትናንት የትግራይን ሕዝብ ከኤርትራ ማለትም ከውጭ ሓይል አብሮ እንዳልገደለ ዛሬ መጥቶ የትግራይ ሕዝብ ቅብርጥስዮ ይላል እንዴ? በፊት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ ..... አሳፋሪና ጥቁር ታሪክ እንደሰሩ እንደተሰነደ አልገባቸውም ነው ነገሩ?

    • @Mazrook
      @Mazrook Před 17 dny

      @@woinshetkassaye7174 they have no shame . they are super evil kehadi

  • @user-fs1fs7rd6h
    @user-fs1fs7rd6h Před 18 dny +4

    ኳዕ ሰላም መፃእኹም

  • @ShimeMoi
    @ShimeMoi Před 18 dny +2

    ❤❤

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw Před 18 dny +8

    እንሰሳ የሆነ ሰው 😢 ወይኔ ሀገሬ የሰው ህይወት በጂምላ እየተጨፈጨፈ እሱ ስለ ችግኝ ግጭት

  • @SisayYeshewawork
    @SisayYeshewawork Před 17 dny +1

    ኢትዮፎርም በርቱ ❤❤❤❤

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Před 17 dny

    ፈጣሪያችን ከናንተ ኣረሜኔዎች ያለያየን ኣሜን

  • @user-pp3fx8mn2q
    @user-pp3fx8mn2q Před 18 dny +1

    That fine is very correct.It must be even by far more than that.

  • @abdihakimmohemad129
    @abdihakimmohemad129 Před 17 dny

    Good job Abyi

  • @samisolomon8470
    @samisolomon8470 Před 17 dny +1

    በማንነታቸዉ ምክንያት የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሲያግልግሉ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ይፈትሉን

  • @esmaelali2782
    @esmaelali2782 Před 18 dny +26

    ዝተመዛበለ ህዝቢና ናብ መረበቱ ይመለስ👌

    • @user-nw4xw7dd6g
      @user-nw4xw7dd6g Před 18 dny +4

      ማን እንቢ አለ አትምጡ ያለ የለም አማራ እንኳን አብሮት የኖረውን እንግዳ ተቀባይነት የአባቶቻችን ነው

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny +2

      ​@@user-nw4xw7dd6gነገሩን ምነው ገለበጥከው? መሬቱ የትግራይ ነው። ማንም ቢመጣ ስነስርዓት አድርጎ ሰርቶ መኖር የሚፈልግ ሁሉ ሂዶ መስራትም መኖር ይችላል። መሬቱ የትግራይ ነው። አከተመ

  • @TemsgenGetu-ww7mf
    @TemsgenGetu-ww7mf Před 17 dny +1

    ምን አይነት የመሃይምነት ጥግ ነው ሰው ወቶ ለመግባት ዋስትና አቷል እሱ ስለ ፎቶ ይደሰኩራል አምላኬ ሆይ😡

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz Před 17 dny +1

    እኛ ተጋሩዎችን አያገባንም ሸባው የጨነቀውለት😂😂😂😂😂

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 Před 17 dny +1

    ምድር ላይ እንደዚህ አይነት ዶንቆሮ መሪ ያላት ቢቸኛዋ አሳዛኝ ሀገር ኢትዮጵያ 😢

  • @addistedla
    @addistedla Před 18 dny

    Finally እንድ ተገኘ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 18 dny

    Ethio forum❤❤❤❤❤❤selamachu yebza my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arayabirhane9347
    @arayabirhane9347 Před 18 dny +4

    ፋኖ ሌባ ነው ብልፅግናም ሌባ ነው ለእኔ ሁለቱ ያው ናቸው❤❤❤

    • @Kenerie
      @Kenerie Před 18 dny +1

      አንተስ?

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 Před 17 dny

      ከናተ በላይ ሌባ አለ የለም የሊጥ ሳይቀር

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 17 dny +2

    እሔን ሰውዬ ማየትእንዳስጠላኝ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ይቅርታ 😢

    • @HappyDivingBoard-tf4ks
      @HappyDivingBoard-tf4ks Před 17 dny

      endalkew 1000 ygezehal

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 Před 17 dny

      @@HappyDivingBoard-tf4ks አይዞሽ ገለቴ ላንቺ ይብኝ ምነው ዛሬ የሽመልስን ቦቲ አጥበሽ ተሎ ጨርሰሽ ነው እንዴ ??

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x Před 18 dny +3

    ፋኖ

  • @user-eh2jl9cv4o
    @user-eh2jl9cv4o Před 18 dny

    ❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 18 dny +1

    🙏❤️💛

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny +1

    የብልፅግናስራአተይደመሠሣል።

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z Před 18 dny +11

    አዳሜ ነፃነትን ከፈለክ ከዚ እብድ መሀይም ሰውዬ እጅ ሀገርህን ነፃ ማውጣት ከፈለክ ከኚህ ጀነራል ጋር አብረህ ተዋደቅ

    • @me_212
      @me_212 Před 17 dny

      😂😂😂😂ራሰህ ተዋደቅ....ምን አገባኝ ብዬ ነው እግዚአብሔር የፈጠረዉን ሂወት ያለ ጊዜው ለማሳጠር መንቀልቀል... ለማንም ፖሎቲከኛ ብዬ አልዋደቅም... ነገ ራሱ... ተፈራ ሰልጣን ከያዘ ለሆዱ እና ለቤተሰቡ እንጂ ለዝህ ሚስኪን ህዝብ ምንም አይፈይደም... ፍሬንድ ንቃ.

    • @user-hj4hg6oq8z
      @user-hj4hg6oq8z Před 12 dny

      @@me_212 ግፍን አሜን ብሎ መቀበል ግፈኝነት ነው ፣ ግፍን ካረገ ይልቅ የተቀበለ ግፈኛ ነው ፣ ከግፈኞች ፊት አይሆንም ብሎ ፊት ለፊት ዕውነትን መናገር በፈጣሪ ዘንድ ዓምልኮት ነው ፣ ፈጣሪ ይረዳሀል አትፍራ ።

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 Před 17 dny

    አምላክ ሆይ እባክህን ድረስልን። ከልጆቻችን በፊት አድርገን። አሳራ ችን ችግራችን ልክ አጣ ምነው ይቅር ብትለን። አረ በይቅርታህ አስበን።

  • @YiwoguYirsaw
    @YiwoguYirsaw Před 17 dny

  • @TsegayeAdafre
    @TsegayeAdafre Před 15 dny

    ትግሉን የጋራ መደረግ አለበት!!!?

  • @Marya-fk5qw
    @Marya-fk5qw Před 17 dny

    አስቡትማ… አዲስአበቤዎች ፈረስ ቼ…ቼ….ቼ እያልን ወደ ስራ ስኔድ...this government policy is really clueless😭😭😭

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před 17 dny

    ብልፀግና አና ዛፍ

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 18 dny

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @abdi6588
    @abdi6588 Před 17 dny

    ምነው የአዲስ አበባ የመንገድ ላይ ዛፍና አበባ የሹም ዶሮ ነኝ አትንኩኝ አለ።

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 18 dny +6

    ተፈራ ማሞ ትግራይ ለመዉጋት ጥሩኝ ብሎ ነበር ። ምፅ..!!

    • @YayeshAchenef
      @YayeshAchenef Před 18 dny +1

      ደግ አረገ

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 Před 18 dny +1

      don’t cry now 😂😂

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 Před 18 dny

      🤪🤮👎🏻👎🏻🤔

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny +1

      ​@@behaveman5754ለምን እናለቅሳለን። ሸሜው ትናንት ከኤርትራ ጋር ተባብሮ የትግራይን ሕዝብ እንዳልጨፈጨፈ ዛር የትግራይ ሕዝቦ ቅብርጥስ ብሎ ያላዘነው እሱ ነው። ሽሜው እዚያው በፀበልህ እንለዋለን። ትግራይን የት ያውቃታል። ገጥመሀል አሁን ትግራይ እያሉ ማልቀስህን አቁም በለው ሼባውን።አታፍሩም እንዴ??

    • @hanaaboya5835
      @hanaaboya5835 Před 17 dny

      ገና እይለቅሽም። የገዳዪ ደጋፊ።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před 18 dny +1

    ፍርክሰክሱን ይወጣል ብልፅግና

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fikadumolla1525
    @fikadumolla1525 Před 17 dny

    አገዛዙ መንግሥት የመጨረሻዉ ይመስላል

  • @asterstar330
    @asterstar330 Před 18 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 16 dny

    በተንኮልና በክፋት የምትንቀሳቀሱ ሁሉ የት እንደምትገቡ እናያለን ክፋቲችሁ ያጠፋችኋል በቆፈራችሁት ጉድጓድ ትወድቁበታላችሁ።

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 18 dny +10

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @faysalzinab5221
    @faysalzinab5221 Před 18 dny

    Aref new 300K betam arif

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 17 dny

      Ayi Feyissa hidna zafochun kibe kebachew 😂

  • @user-pp3fx8mn2q
    @user-pp3fx8mn2q Před 18 dny

    Those corrupt authorities must be seriously punished for their action.Not to make subsifies on fuel prices of private automobiles is a very correct measure and must be encouraged .To be against such measures would benefit the country and those who are against such measures are either ignorants or opposing the government just
    for the sake of opposing .To criticise for incorrect measures is a healthy idea that must be encouraged.

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 18 dny +1

    ሰረቁኝ 😅😅😅😅😅😅 ቀላል ያላግጣል ፣