እስክንድር በአዲሱ ድርጅቱ ከብልጽግና ጋር ሊደራደር? | የፋኖ ውዝግብ ያጋለጠው ስውር እጅ | 80 በመቶ የአድዋ ነዋሪ ራያ ላይ ሊሰፍር?! | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 106

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem +3

    ፋኖ ጠንካራ የሚሆነው እንድ ሳይሆን ከተዋጋ ነው። ፋኖ አንድ ከሆነ አበቃለት።

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 Před měsícem

      ሰዉ አልገባውም 1 ሆኑ ማለት ተበሉ ! በተለይ አሁን ባላቸው የመሳርያ አቅም ተበሉ። ህዝቡ ውጪ ያለው አንድ ካልሆኑ እያለ ይጃጃላል። ታሊባን እንኳን 20 ዐመት እስከሚጠነክር 1 አልሆነም። በእርግጥ አማሮች አንድ ሆኑም አልሆኑም ሌላው መከላከያ ያሸንፋቸዋል የሚል ቅንጣት ጥርጣሬ ያለው ኢትዮጵያዊ የለም። ደሞ የትኛው ዘረኝነት ነው አሁን የመጣው ሌላው ኢትዮጵያዊ ሚሊየን ደጋፊ ያላቸው ቅን እና ዘረኛ ስላልሆኑ ....አፄዎቹ አይነት አስተሳሰብ ከሌላቸው ሌላው ብአዴን ምስረታ ማለት ነው። አማራውም ሌላ ክልል ያለው ሲበላ ይኖራል ። የአዲሱ ትውልድ ብአዴን ማዋለድ ሌላ 50 ዐመት የኢትዮጵያ መከራ ነው!
      Ethiopianism only!
      NO TO WEYANE CONSTITUTION !

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq Před měsícem +4

    የአልጀርሱ ስምምነት ውጭ 28ቀበሌ በኤርትራ ሃይሎች ተይዟል እና እርሱ የኢትዮጵያ መሬት አይደለም ነው የምትሉት????? ለመሆኑ የአልጀርሱ ስምምነት ከትግራይ ብቻ ሳይሆን ከኤርትራም ወደ ትግራይ የሚመለስ መሬት እንዳለ ታውቃላችሁ???
    ዋናው ጉዳይ ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከተፈለገ አማራና ትግራይ አንድ መሆን አለባቸው። የአማራና የኦሮሞ አንድነት ተሞክሮ አገር አፍርሶ ህዝቡን ለድህነትና ጦርነት ውስጥ ነው የከተታት። ስለዚህ አገር የምትድነው አማራና ትግራይ አንድ መሆን ብቻ ነው!! የመሬት ጉዳይ ወለጋ ሆሩጉድሩ ሰፊና ባዶ ለዛውም አማራ ብቻ የሚኖርበት ሰፊ ቦታ አለ ሌሎችም ቦታዎች አሉ አይደለም መሬት አማራና ትግራይ በጋራ ወደብ የምናገኝበት ሁላ አለ። እነዚህ ኦሮሞች የአማራና የትግራይ አንድ ከሆኑ ስልጣናችን ስለሚያበቃ ሁለቱን ብሔሮች ማጋጨት አጀንዳ አድርገው እየሰሩ ስለሆኑ አማራና ትግራይ ንቁ!!!!!!!

    • @user-dr7yt2uw7c
      @user-dr7yt2uw7c Před měsícem +1

      ለነዚ ደደቦች ለመስረዳት አትልፋ ወንድሜ

  • @genocidalstate
    @genocidalstate Před měsícem +8

    እነዚህ ኣጋሰሶች ኣሁንም ኣሉ?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem +2

    ፋኖ እንድ ከሆነ እንደ ቅንጅት ይበላል።

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 Před měsícem

      ለዛ ነዉ የፒፒና ትህነግ ካድሬዎች በነጋ በጠባ አንድ ካልሆናችሁ እያሉ የሚዘፍኑት።
      በየመንደሩ ሁሉም የበአዴን ካድሬ ካበረረ ያለ ድርድና ማጨናበር ፍትህ ይሰፍናል ነገሩ መፈታት ይጀምራል።

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem +2

    እስክንድር ህይወቱን በትግል እንዳሳለፈ ይታወቃል። ይህ ግን የዐማራን ትግል ለመምራት እንደማስያዣ መቆጠር የለበትም። ተመርጫለሁ ቢልም ትልልቅ ሰራዊት የሚመሩት አመራሮች መመረጥክን አንቀበልም ካሉ በድጋሚ ምርጫ ማካሄድ እንጂ እስክንድር ካልሆነ ብሎ ድርቅ ማለት ጸረ ዲሞከራሲያዊ ባህሪ ነው፡

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 Před měsícem +3

    አማን! እባክህ አታስፈራራ! ማነቆ ውስጥ የገባ ውሻ/ድመት አሳዳጊውን ይነክሳልና ኢትዮጵያ ያለ ሁሉ ዱላ ሲበዛበትና ሲሳደድ አማራጭ አጥቶ ብሔርተኞች ሲዝናኑ ቢያይና ወደዚያ ቢሔድ ኃጢአቱ የት ጋ ነው?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem

    ድርድር ከሰሀራ በታች አይሰራም።

  • @mercyalemayehu1904
    @mercyalemayehu1904 Před měsícem +4

    የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አሉ።

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km Před měsícem

    ጠያቂው ይቀየር ሀሳብ ያቋርጣል።

  • @akliluf236
    @akliluf236 Před měsícem +1

    እስክንድር የሚባል እስስት ባልደራስ የሚለው ፓርቲው ስለፈረሰበት ነው እንጅ ወደአማራ ክልል የሄደው አማራን ወክሎ ለመታገል አይደለም።

  • @alg7524
    @alg7524 Před měsícem

    መርሻ ጎጃሜ ወይም ትውልደ ጎጃሜ መሆን አለበት።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem

    አታሽሞንሙኑት ሲጀመር ፈጣሪያቸው እንዲህ እንዳሆኑነዉ የተሰሩ የወገኔ ሰቆቃ ማንም በሚቦጫረቅበት ቦታ መሰቃየቱ ነው የሚያሳዝነኝ

  • @fikadumulugeta96
    @fikadumulugeta96 Před měsícem

    ግን መንግስት ከወያኔ ጋር ያደረገው ጦርነት መነሻውና ውጤቱ አሁን ካለው የወያኔ ነበራዊ ሁኔታ አላማው ምን ነበር...... ግራ አጋቢ....

  • @user-uw6zr4zx2d
    @user-uw6zr4zx2d Před měsícem

    እና ምን ይጠበስ እና አማራ ብቻ ነዉ ነዉዴ ለኢ/ያ እየሞተ የሚኖረዉ

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 Před měsícem

    Mr Houst ወይስ "እንግዲህ" ልበልህ ተወው አስተካክል ።

  • @Abnezer_YT
    @Abnezer_YT Před měsícem

    መቼ ነው የምታድጉት

  • @user-lz2gt5wx5k
    @user-lz2gt5wx5k Před měsícem +2

    ህዝብ ሳቀባቸዉ እሚዋጉት ለሰልጣን ነዉ ወይሰ ለአማራህዝብ ነዉ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před měsícem

    ለመሆኑ ፋኖዎች በመጀምሪ ከየአካባቢው ያሉት አመራሮች ለምን ማዕከላዊ ኮሚቴ አለመስረቱም? ከዚያም ለምን ሥራ አስፈጻሚ አልመረጡም? ይህ ሥራ አስፈጻሚስ ለምን ለቀመንበሩ ጊዚያውም ይሁን ቆሚ አልመረጡም? ይህ ልሆን የሚችለው የትግሉ አላማና ግቡ የአማራን ህልውና የማስከበር ሆነ ለምን ይህን ማድረግ ቸገራቸው? እያንዳንዱ ፋኖ ወደ ትግል የገባውና እስከ አሁንም ህይወታቸውን የስጡት ለህዝቡ ነፃነት ነው ወይስ ግለስቦችን ወደ ስልጣን ለማውጣት?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem

    እስክንድር ጋዜጠኛ እንጂ መሪ መሆን አይችልም፡

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7c Před měsícem

    ተሳስታቹ ኮ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሩ በተለይ ስለትግራይ

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 Před měsícem

    የአንዳፍታ ቤለቤት ወይም አስተዳደሩን እንጁ ለ እለት እንጀራ ለማግኘት የሚሰሩትን ሁሉ አይመለከትም፣ ምንአልባትም አብዛኛው ሰራተኛ ይልቅ ይችላል። ባጭሩ አንዳፍታ ቲዩብ እያስተላለፈ ያለው መልእክት አይን ያወጣ ሀገርንም ህዝብንም የካደ ነው።

  • @ZelalemAsmare-t4o
    @ZelalemAsmare-t4o Před měsícem +1

    አማን ምርጥጋዜጠኛ

  • @GetachewAli-sw7ub
    @GetachewAli-sw7ub Před měsícem

    😊😊

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před měsícem

    የአማራ የህልዉና ትግል ከሁለት ሰወች
    በላይ ነው። ከአሰከንድር ከዘመነ በላይ ነው
    ይህችግር መፈታቱ አይቀርም

  • @user-uw6zr4zx2d
    @user-uw6zr4zx2d Před měsícem

    ግን እመኑም አትመኑም አሁን ወደ ሁለት መተዋል ግን ደግሞ አሁን ወደ አንድ ይመጣሉ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před měsícem +2

    ፋኖ አሁን እኮ ከሺዎች ወደ ሁለት አደረጃጀት መቷል ጥሩ ለውጥ

  • @assefabeyene5617
    @assefabeyene5617 Před měsícem

    Amu what uamazing toking u'r

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem

    ትክክል ...! ግን ...? ማንም ሆነ ማን ...? በስላም ለመደራደር ...? መፈለግ ...? የስላም ...? በር ከፋች አንዱ ዘዴ ነው ! ይህን ...? ስላጣነው ህዝብ ...? ስላሙን አቶም መኖር ...? ስለሌበት ...? ሁሉም ስከን ብሎ እንደተማረ ስው ...? ወይም ...? ስልጡን ስው ..? እዚህ ላይ መስራቱ መልካም ነው:: ግን ...? አንድነት , በአንድነትሽ ...? ሆኖ እዚህ ችግር ላይ ...? መስራቱ ...? እጂግ ትልቅነግርን ...? ይፈጥራል ! ለሁሉም ...? ልብ ይያለህ ...? ልብ በል....????❤

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Před měsícem

      ሌላው ...? መሪውም ቢሆን እኮ ....? በስላም ስከን ብለን ...? እንነጋ ገር በልዋል ! መነጋገርን ...? በእውነት እስካልፈራን ...? በሩ ...? ክፍት ነው ! ይህ ከህነና ...? መላው ....? ኢትዮጵያንን እኩል እና , ...? በእኩልነት የሚስተዳድር ...? መሪ እስካለ ....? ሁሉም ችግራችን ....? እንደጉም በኖ .....? ሁላችንም ስላማችንን አግኝተን እንድምንኖር ...? ምንም ጥያቄ የለውም :: ልብ ያለህ ይህን ....? ልብ በል ....????

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Před měsícem

      ሌላው ...? መሪውም ቢሆን እኮ ....? በስላም ስከን ብለን ...? እንነጋ ገር 38:08 በልዋል ! መነጋገርን ...? በእውነት እስካልፈራን ...? በሩ ...? ክፍት ነው ! ይህ ከህነና ...? መላው ....? ኢትዮጵያንን እኩል እና , ...? በእኩልነት የሚስተዳድር ...? መሪ እስካለ ....? ሁሉም ችግራችን ....? እንደጉም በኖ . ❤💚❤️💛🙏🏿ሁላችንም ስላማችንን አግኝተን እንድምንኖር ...? ምንም ጥያቄ የለውም :: ልብ ያለህ ይህን ....? ልብ በል ....????😮

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 Před měsícem

      ይህ ምሲኪን ህዝብ ....? ተብሎ ይታረምልኝ🙏🏿

  • @assefabeyene5617
    @assefabeyene5617 Před měsícem

    Amu why n't🌹🌹

  • @niftalemteferi7200
    @niftalemteferi7200 Před měsícem

    ሚዛናዊ አይደላችሁ
    ም ወገንተኛ ናችሁ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem

    የማይድነዉን ብድን የቀረዉ ቅዠት ነዉ ተንታኞች ግን ቅንነት ይኑራችሁ እዉነት ለወገን የምታስቡ ከሆነ

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Před měsícem +4

    Amanuel's explanation about Fano is distorted.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před měsícem

    ምንድነው ምታወሩት ????

  • @user-lz2gt5wx5k
    @user-lz2gt5wx5k Před měsícem +4

    እሰክንዲር መባርር አለበት እቢ ካለ እርምጃ ይወሰዲበት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem

      የሚፈለገውም እንዲበላሉ ነውና እግረመንገድም ማንነትህን እየነገርከን ነው!

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před měsícem

    ወደ ዕዉነቱ እየመጣችሁ ነዉ።ግን " መነሻ አማራ፣ መዳረሻችን አማራ።"በሌላዉ አንጻር "መነሻችን አማራ፣ መዳረሻችን አመትዮጵያ።" የተባለዉ፣ እንደዕዉኘቱ ከሆነ ከአማራ " እጅግ ብዙዉ ከአማራነቱ ኢትዮጵያዊነቱን ይመርጣል፣ የኖረበትና አሁንም እነተገደለ ኢትዮጵያዊነቱን ያጠነክራል"። ስለሆነም እስክንድር እንደርስበታለን የአማራን ትግል ጠልፎአል፤ ሆኖም የትም አያደርሰዉም። አማራ አይደለም የበሰለ ቀና ኢትዮጵያዊ የእስክንድርን ለሰፋት በዜሮ ያባዛዋል። የፕሪቷሪያ ስምምነት ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ ራያ ላይ ኦፕዴኦ እና ሕወሃት ቀደም ብሎ አማራን የሸጡ ድርጅቶች፣ በአማራ ርስት ላይ ይወስናሉ? አማራ እጂን አጣጥፎ፣ ይቀመጣሉ? በአጭሩ የአማራ ጥያቄ ሳይመለስ እስክንድር ቀርቶ እስክንድሮች የአማራን ተጋድሎ አያጥፉም። አሜሪካ ሕወሃት እንዳት ሞት ሲሆን ኦረሞ አማራን ከምድር ገጽ ለማጥፋት ስለሆነ አማራ በእግዚአብሔር ኃይል ነፃነቱን በክንዱ ያረጋግጣል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!!!!!!

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Před měsícem

    ,,አማን..ዋሽቶ..ነው..ያውቃን..እስክድር..ኦሚገዛው..መሪወቹን..ነው

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 Před měsícem

    አብይ ወያኔን ጠንቅቆ ያውቀዋል: ወያኔ እኮ የአብይን ሰራዊት,የኢሳያስን ሰራዊት, የአማራ ሚሊሻን ,ፋኖን በሙሉ አዲስ አበባ ድረስ እንደጠራረገው ያውቃል: ለዚህ እኮ ነው ከጁንታ ጋር አልደራደርም ሲል የነበሠው ጁንታው ሲቀጠቅጠው እንደማይችለው ሲያውቅ ለምኖ የታረቀው

  • @adonay7097
    @adonay7097 Před měsícem +1

    ወንጀል ብቻ ? ምን አይነት ውዝግብ ነህባክህ? ቱሪናፉ፣፣ ፕሮፖጋንዳ መስራትሽ ነው?silly

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 Před měsícem +1

    አማኑኤል ያለው ትክክል

  • @fasiltadesse9461
    @fasiltadesse9461 Před měsícem

    Brothers,....... ?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem

    የማታውቁትን ስለ ፋኖ ባትዘባርቁ ጥሩ ነው በአንድ አመት ይህን ያህል ከተጏዙ በጣም ጥሩ እንኳን ይህ ሁሉ ፋኖ አባላት ጥበብ ከሌለ ቤተስብን ማስተዳደር ይከብዳል ምክንያቱም የተለያየ ሀሳብ ስላላቸው ፋኖም የተለያየየ ሀሳብ ልዪነት ጥሩ ነው ዋናው ነገር ልዪነቱን መፍትሄ መፈለግ ነው እና የአማራ ህዝብ ያላችሁትን ብትሉ ትግሉ አይቆምም ወያኔም ደግሞ ዋጋዋን ታገኛለች ግርግር ለሌባ ይመቻል እንደሚባለው የአምራ ህዝብ በአረመኔው በአብይ አህመድ አሊ የንጉስነት ህልም ወያኔ አስፈፃሚ መሆኑ ያሳዝናል ወያኔን ዋጋ ያስከፍለዋል የግዜ ጉዳይ እንጂ የስውን ንብረት መመኘት ቅዥት ነው እና ረጋ በሉ በላቸው ጋዜጠኞችም ረጋ ብትሉ ጥሩ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም ሀምሳ አመት የፈጀባችሁን ትግል ፋኖ የአማራ ህዝብ ምን አይነት ጀግና ህዝብ መሆኑን ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ዘረኞች የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው በታሪካቸው መኩራት ሲገባቸው በታሪካቸው የሚሽማቀቁ ምን አይነት ታሪክ እንደስሩ እያሳዩን ስለሆነ ልጅ የልጅ ልጆቻቸው ሲያዝኑባቸው ሲሽማቀቁ ይኖራሉ ስራቸው ህዝብን ማፈናቀል መግደል የድሀን ቤት ማፍረስ ታሪክን አፍርሶ አዲስ የአውሮፕያውያንን ህንፃ ፖርክ ሪዞርት መስራት ስለሚያስደስታቸው በዚህ ሲወቀሱ ይኖራሉ::

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem +1

      የራስህን ድርሻ አትወጣና ጣትህን ወደሌላ ቀስር።

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před měsícem

      ህወሐት ከቆላ ተንቤን ከዜሮ ተነስቶ የሃገራትን የጦር ስብስብ ደምስሶ በ8ወሩ ደብረ ብርሃን ደርሷል! ፋኖ እስከ አሁን በአንድ አመቱ ደፈጣ ላይ ነው ያለው ፖለቲካውን ተወው ዜሮ ላይ ነው። እናም ጉራውን ተወውና መጀመሪያ የገዛ ወገኖችህ እየታገሏችሁ እርስ በራሳችሁ እየተገዳደላችሁ አብዛኞቻችሁ በባንዳነት ለብልፅግና እያገለገላችሁ አይደለም አዲስ አበባ መንግስት ልታወርዱ ይቅርና መጀመሪያ የክልላችሁን መንግስት አውርዱና ቢያንስ በባዶ ሜዳ ከመሸለል ይሻላል።

  • @Ej-et4cz
    @Ej-et4cz Před měsícem

    ቆይ እናንተ የወያኔ ባህሪ እንደት አታውቁም???ለዘላሌም ታጥቀው ይኑሩ ዋናው እነሱ የምጠይቁበት አከባቢ ጠንካራ ሰራዊት ተዘጋጅቶ መኖር አለበት አለቀ::

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 Před měsícem

      Kkk ሽንታም ኣማራ ነው tdf ፊት ምቆመው ቆማጣ ወልድያ ደሴ ኮምበልቻ ላሊበላ ደብረ ብርሃን ቆቦ ከነ ህዝቡ ጥሎ ፈርጥጦ እንደነበር ኣታቅም ቅዘናም ዘር

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Před měsícem +1

    Amnuel is Ginbot 7.He has worked for ESAt.he want Amhara to die and Other to prosper. That period as gone by,today Fano's prime Objective is Amhara, no interest to imposing any Idea what so every on other ethnic groups.

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po Před měsícem +2

    ከምርጫ በኋላ መቀበል ብቻ ነው መንደርተኞችን አትሥሙ ቢያሽንፍ ኖሮ እንቢ ሊል ነው ተቀበል አትበጥብጥ

    • @didibekele4244
      @didibekele4244 Před měsícem

      This is.
      The villagers fight And they're gonna pick their leader. Not some media gambler Who was part of the old.

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 Před měsícem

    ምን አገባችሁ ወሬ ለቃቃሚ ደናቁርት!!!

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před měsícem

    ድሉ የአማራ ፍኖ ነው አለቀ ደቀቀ😂😂😂

  • @midimindi1042
    @midimindi1042 Před měsícem +1

    ቆሻሻ ለምትለፈልፈው ነገር እዳትረሳ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před měsícem

    Koshsh zebele

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 Před měsícem

    አንጫጫቸው ትኩረት መሳቡ መጨነቃችሁ ሀያልነቱን ስላወቃችሁ ነው ሌላው በጊዜ ሒደት ይፈታል ።ቦቅቧቃ ሁላ።

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Před měsícem

    I think Eskender and Zenemene they are not qualified to be Fano leader but eskender can be International to be leader he don’t know how to talk Zemene he make himself like king and Selfish support weyane

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 Před měsícem

    አብይ ያዘጋቻቸው ተናጋሪወች ሀሀሀሀሀሀ ምን አገባችሁ

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 Před měsícem

      ትክክል! ለዛ ነዉ የፒፒና ትህነግ ካድሬዎች በነጋ በጠባ አንድ ካልሆናችሁ እያሉ የሚዘፍኑት።
      በየመንደሩ ሁሉም የበአዴን ካድሬ ካበረረ ያለ ድርድና ማጨናበር ፍትህ ይሰፍናል ነገሩ ይፈታል።

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 Před měsícem

    አንዳፍታ unsubscribe መሰሪ ሚዲያ።

  • @emebetwoldesemait7602
    @emebetwoldesemait7602 Před měsícem +1

    You guys have to stop talking one over another we can’t follow you

  • @ChristinWiklund
    @ChristinWiklund Před měsícem

    Politics and prostitution have to be the only jobs where inexperience is considered a virtue.

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Před měsícem

    የውሸት መረጃ ለምን ታሰራጫለህ? ህዋሀት በወልቂያትና ራያ የሚያከናውነው እያንዳንዱ ተግባር በመከላከያ የሚታገዝ ስልታዊ አማራን የማጥቂያና ማዳከሚያ የአብይ አህመድ የቁማር ተልዕኮ ነው!!

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    T'P'LF Yileyal manim bE ETHIOPIA MIDRE KETIGRAY KETEFETEREW Tigil bestekere...Be Tarik Weder alba hono lezeleAlem yinoral...Fano gena ers bersu yitelalekal...Mark My Word...

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    Ye Pretoria simiminet yetigray serawit yemibetenew-Ye Amara tataki ye Shaebiya serawit ketigray siwetu bicha mehonun begilts yaskemtal...Enesu kewetum le Eyandandandu TaTaki Mekuakamiya genzeb Endisetew endihum yekerutin Police millitia honew endiseru endihum lelaw yemifelgu kehone mekelakeya gebtew Endiseru new begilts yemiyaskemitew..Tiru advantage new ye Ethiopia mekelakeya bekirb honew endimeleketut mistirum Endiyawku..

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před měsícem

    ERE BENATEHE BUSHETE YEMESELE BEZEHE ZEMENE YALAYEHEWENE ATEKEBATERE ZEME BELEHE NURE EDEMEHW ENDAYATERE HODEHENE BECHA MULA

  • @michaelTesfai4
    @michaelTesfai4 Před měsícem

    You guys why don't you refere the EPLF or TPLF Organisational structure like that of Centrsl Committte & Bureau. Infact you are aring your own views. Forexample Goder CC & Bureau, wollo, Gogam & Shiwa even within a narrow sense. So regionally they must have CC & Bureau then these CC & Bureau could elect the one leadership.

  • @user-uu7qs8kr5e
    @user-uu7qs8kr5e Před měsícem

    አግዜር ይስጣችሁ በትክክል የገለጻችሁት ነው።

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    Hizbu beFano Eyetemarere eNDALE NEW YEMINAKEW MIDRE YELEBANA YEGEDAY SIBISIB ENJI MINIM LIKEYIR YEMAYCHIL HAYLE AYDELEM..Tesfa kuret Amara betariku taglo yashenefew tornet yelem,..1 yemiyachiberbiribat ye Adwa tornet nat..Ye 3 seat tornet Yihem bewananet ye Selayu Basha AwAlomnaNA ye Ras Alula Abanega SIRA NEW..MINILLIC YASHENEFEW TORNET Yelem YILIK OROMON SIGEDIL tutachew sikort YE-TIGRAY MEREToch weyim gizatoch endemederaderiaya yaderege sew new , DJIBOUTI SISHET NEW GIZEW YASALEFEW EWNETAW YIH NEW

  • @ChristinWiklund
    @ChristinWiklund Před měsícem

    Is Adwa sahara desert? Look the hate and conspiracy of this guys shows only to go with
    odd Politics and prostitution have to be the only jobs where inexperience is considered a virtue

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před měsícem

    እነምሬ እነአሰገድ አመራሮች ከመረጡት ጦር የሚመራው እስክንድር አለው ማለት አይደል እንዴ

  • @JonNati
    @JonNati Před měsícem

    አማኑኤል የምትባል ጀበና ፊት በኢትዮጵያ በህግ የተቋቋሙት 9 ክልሎች ናቸው አንዱ ትግራይ ነው የትግራይ ክልል ደግሞ ወልቃይትም ጸለምትም ራያም ጭምር ነው በየትኛው ህግ ነው ራያም ጸለምትም ወልቃይትም ከትግራይ ውጭ የሚሆኑት?ስለዚህ የትግራይ ህዝብ በክልሉ በፈለገው መኖር ይችላል መብቱ ነው እየተመለሱ ያሉት የዛ ነዋሪ የነበሩ ተሰደው ግማሹ በሞሆኒ ግማሹ በማጨው ግማሹ መቀሌ ነው የነበሩት ስለዚህ አሁን እየተመለሱ ያሉት በቅደም ተከተል ነው እየተመለሱ ያሉት ይህ ቆሻሻ ጭንቅላታችሁ ከቆሻሻ ውጭ ንጽሁና እውነት ማውራት ስለማይችል መሸነጋ ያው ቆሻሻ ነው የምታወሩበና የምታስቡበት 3 እርኩሶች

    • @wondemagegnehudenbel6239
      @wondemagegnehudenbel6239 Před měsícem

      አይ ጭፍን መሆን ። ትንሽ የምታውቀው ሳይኖር ቀሮቶ አይደለም በኢትዮጵያ ህግ ዘጠኝ ነበር የምትለው ። የዘር ጉዳይ ሆኖብህ ነው ።ክልል ሲመሰረት አማራ አልተወከለም ። ሲያምርህ ይቅር ። ዛሬም የትግራይን ህዝብ ለማስጨረስ ታስባላቼሁ ።

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    AMARA WIRDET ENDEMIYAMIRIBET RASACHEW EYENEGERUN NEW;ewnetim tesmamito linor yemaychil hizb mehonun Ayenew...Fano leybinet set medfer, mezref megdel mabelashet enji lela ayawkim...Amara rasun madan Saychil sle lelaw mawrat moral yelewim;;;Ethiopia yemitfersew benesu hono sale lelela medhin lihon aychilim;Yemiyadnat ethiopian atnorim;ethiopian concept yemitekim kemeselew lerasu mesrat yichilal beleloch hizboch lay gin mechan aychilim it is Over...

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Před měsícem

    ሲጀመርሰውበላ አብይበኢትዮብያን ህዝብ ገዘብ እስካፍጨውታጥቆ አስቸኳይአዋጅአውጆየአማራንህዝብለማጥፋትፋኖን በ3ወርሱሪውንአስፈታለሁብሎ ጦርነት ከፈተ አሁን እንደራደር የሚለው አዘናግቶ
    አማራንለማጥፋት አቅዶነውወይስ ፋኖ ጦሩነት እደጀመረ ለማስመሰልነውፋኖማለትአማራማለትእደሆነማወቅይገባን አብይኢትዮጵያንምድርየደምጎርፍካላረገ አገርየገዛ አይመስለውም የህፃናትደም ይንፁሀንደም አልጠገበም

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Před měsícem

    ጅሎቹ ከሸፈባችሁ አይደል

  • @romanworke3599
    @romanworke3599 Před měsícem

    None of your business stop talking about hamra/fano people plejase

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Před měsícem

    Atedengit Abat Hgere Amhara wekilojiken eyaragefen newe keze behala yemeyazel amhara yelem Gena tedenegetalek atarageb!!!!

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 Před měsícem +1

    ለዩቲዩብ ቅፈላ እያንዳንዱ ስራችሁ እንጂ እንደው ከምኔው ነው ከመንግስት ጋር እስክንድር ሊደራደር ነው ? ብላችሁ ዜና የምትሰሩት ይገርማል ብቻ ስንቱን ታዘብን

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 Před měsícem

    የአገው ጭፍጨፋ ለእናንተ ዜና አይደለም አይደል?

    • @WondemagegnChekol
      @WondemagegnChekol Před měsícem

      I think the violence between Quara Agaw and Gondar Fano is the result of PP's political conspiracy.

    • @JoroTebi133
      @JoroTebi133 Před měsícem

      አገው ይንጭህ፤አንተ ወያኔ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem

      የወያኔ ገረድ የሆኑ ናቸው የሚያስጨፈጭፉት የሚገርመው እነሱም የታዘቧቸው።

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq Před měsícem

      ​@@yeshanewrede6520እኛ እየጨፈጨፈን ያለው አማራ እንጂ ወያኔ አይደለም። እኛ ከዚህ በውኃላ የራሳችን ክልል መመስረት የግድ ይለናል ከጨቋኝና ከዘገምተኞች ጋር አማራ ተብለን መጠራታችን ውርደት ነው። እኛ ላሊበላን የገነባን የዛጉዬ መንግስት የመሰረትን ነባርና ባለታሪኮች ህዝቦች ከየትም ተለቃቅማችሁ ትላንት በተፈጠራችሁ ህዝቦች ልንጨቆን አይገባንም

    • @user-pr6gp7ih5x
      @user-pr6gp7ih5x Před měsícem

      ​@@BobLove-qn3fq🐂🐂🐂🐂አገዉተብየተረጋጋዘገምተኛተለጠፊ😂😂😂😂😂🦎🦎🦎🦎🦎

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před měsícem

    TETEBATEBACHEHU THERE IS SOMETHING BEHIND YOU GUYS 👎🏿👎🏿👎🏿

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 Před měsícem +1

    አንጫጫቸው ትኩረት መሳቡ መጨነቃችሁ ሀያልነቱን ስላወቃችሁ ነው ሌላው በጊዜ ሒደት ይፈታል ።ቦቅቧቃ ሁላ።

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 Před měsícem

      ትክክል። ለዛ ነዉ የፒፒና ትህነግ ካድሬዎች በነጋ በጠባ አንድ ካልሆናችሁ እያሉ የሚዘፍኑት።
      በየመንደሩ ሁሉም የበአዴን ካድሬ ካበረረ ያለ ድርድና ማጨናበር ፍትህ ይሰፍናል ነገሩ መፈታት ይጀምራል።