"ቱ ..ቱ ...ቱ የቤተሰብ ጨዋታ ከጨዋታው በፊት መኪናውን ይስጥህ"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ//SE23 Ep14
Vložit
- čas přidán 18. 03. 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ
አሜን
አሜን
Amine abo
አሜን ሳሪየ
Amen ❤❤❤
ነፂ ግን ሰዎች እንዲያሸነፉ እንዴት እንደምታግዛቸው የምንግዜም ምርጥ ሰው በርታልን ቤተሰብ ❤
ይህንን የምታነቡ ጌታ እየሱስ ሰላማቹውን ያብዛላቹ.....❤
Amen!!
አሜን አሜን
አሜን!❤️
የነጻነት እድናቂዎች የት ናቹ በላይክ አሳዮኝ ❤
Alen
አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰
ቡና ግን ትክክል ሲሆን ቆሎ ግን ስተት ነው የኔ ፍርጅ የተጨናነቀው በቆሎ ነው❤❤❤❤
እኔም ቆሎና ቡና አስቅምጣለሁ
እረ እፈሩ ቡና ፍሪጅ ይገባል
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ነገር ግን ፥ 🤔
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ ;ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን እና ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ አል መርየም] ቁ. ፴፫)።
📖👈🏾😲
* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር በበርካታ አንቀፆቹ ጠቁሟል። 🤔
@@TruthEz😂😂😂ህልምሽ ነው
ቆሎ ፍሪጅ ውስጥ ይገባል 😂😂 ከፊሪጅ ሲወጣ እንዴት ይጣፍጣል መሰለህ Especially የኤልሳ ቆሎ
😂😂😂😂
ምርጥ ጨዋታ ነው
ቆሎ እና ቡና እፍሪጅ ይገባል
ይሁን ይሁን መሼ ይሁን አሁን ይሁን አሜን ሀሪፍ ውድድር ነው❤❤❤
ፍቅር አደሺዉን ኮድ ለኩልን እ አይመስለችሁም በዚህ ጊዜ የብር ፍቅር ሲታደስ ነዉ የማየዉ
አይ ነፂ አንተው መልሰክ መስመር ታሳያለክ ክፉ አይንካክ
ወዳጄ ሰዉ ሲሞት ፍሪጅ ዉስጥ ይገባል 50ዎቹ ሰዎች ከየት ነዉ የመጡት
best ጨዋታ ይመቻችሁ❤❤❤❤
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ!❤️
ገጣሚው ግን ጎበዝ ነው እውነት❤
Thanks Netsi .how can find kenean Please
እረ ቡና ና ቆለ ይከተታል ያውም በረዶ ክፍል
ነፂ ግን ድምፁ እና መልኩ ተቀየረብኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤
❤❤❤
ዋው ግጥም
😂😂😂
Amin❤
ደብረ ብርሀን😅😅😅😅😅😅😅😅
ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እድሜዬ 15 አመቴ ነው ያለሁት ድሬደዋ ነው እና ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ
kenean☺
አራ ቡና ቆሎ ፍሪዥ ውስጥ ይገባል
አወ
Ameeeen
ባደጉ ሀገሮች ሠውም ከሞተ ፍሪጅ ይገባል
Nesi sezenanu belo secheferu beleh astekakelelet zemed nwe enda VAR metayet neberebet
Meche new yebelachiw Ethiopia ?
Wawu natsi tilayalaj
ይርጋለም ወደ ደሴ ተዛወረች እንዴ ?? እህትዓለም
😁😁😁
ከተማ ማፈናቀል ተጀመረ እንዴ ፧ 🫢🤗
ኑ
ቲጂዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፂ❤❤❤❤
Buna ferijeriter west yekemetal
🥰🥰🥰
❤🎉
እኔንም አቅርበኝ
ደ/ብርሃን
Tegst tlwte
ኢትዮጵያ የኣፍሪካ ዋንጫ ወስዳ ታውቃለች😮
የነፂ ጨዋታ
የይርጋለም ቡና
አድሮ ይናፍቃል
ፍቅርንም ያሞቃል
ቤት አይመታም🤣🤣🤣
t,g