Ethiopia - አስደንጋጩ የመንግስት ውሳኔ!፣ የመጨረሻው መግለጫ እየተጠበቀ ነው፣ ከአስመራ አዲስ አበባ አደገኛ ኔትዎርክ፣ የባህርዳሩ ትዕዛዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 160

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před měsícem +9

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪 ስለፋኖ መረጃ ካለ ብቻ ነው የምክታተላችሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před měsícem +47

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

    • @addisumergakelecha4330
      @addisumergakelecha4330 Před měsícem +1

      Yemon zefen hule abebayosh

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před měsícem +1

      @@addisumergakelecha4330 አይ የቀለቻ ነገር!
      ካንተ የበለጠ በዚህ በሠለጥነ ዘመን በጎጥ ተከልለህ ዘላለም ሰው እየገደልክ፣ እየዘረፍክ እኖራለሁ ብለህ የምታስብ ሰገጤ በምድር ላይ ይገኛል ብለህ ነው ሌላውን ለመተቸት የምትቀባጥረው? doomaa ነህ!

    • @addisumergakelecha4330
      @addisumergakelecha4330 Před měsícem

      @@simegntigneh4460 yaw bado jerican behariw mechoh new

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před měsícem

      @@addisumergakelecha4330 በመጀመሪያ ጀሪካን ፕላሲክ ስለሆነ አይጮህም። ማለት የፈለከው ከቆርቆሮ የተሰራ ነገር ለማለት ስለሆነ ወደፊት ስትሳደብ "ባዶ ቆርቆሮ" ብትል ይሻልሃል። ለመሆኑ ማነው ባዶ ጀሪካን?
      ጌታህን አራጁንና ዘራፊውን አብይ አመድ የገነባውን የእፓርታይድ ሥርዓትና፣ በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያ ዘረፋና ሰቆቃ ለማስቆም፣ ብሎም በሃገራችን ዴሞክራሲያዊ መንገድን የሚከተል የሠለጠነ አስተዳደርን ለመመስረት ትግል የጀመረው የፋኖ ሠራዊት በየቀኑ የሚያገኘው የድል ውጤትና ዓላማው ገብቶት ትግሉን እየተቀላቀለ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እንቅልፍ ነስተውት፣ ከሚዘርፈውና በህዝብ ሥም ከሚለምነው ገንዘብ ከ50% በላይ ሥልጣን ላይ የሚቆይ መስሎት በጦርነት የሚያጠፋው ማንን ፈርቶ ይመስልሃል? በቅርቡ ውጤቱን ስለምታየው ብዙ ማስረዳት አያስፈልግም።
      ለማንኛውም አንተም ሆንክ የምትደግፋቸው ወንጀለኞች ሁሉ ዋጋችሁን የምታገኙበት ቀን እየቀረበ መሆኑን በድፍረት እነግርሃለሁ። አንተ ግን nama laayyoo ነህ!

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před měsícem +1

      ድል ለአማራ ፋኖ ❤️❤️

  • @EsubalewHailemariamBazezew
    @EsubalewHailemariamBazezew Před měsícem +3

    ይገርማል ኑሮ ፈተና በሆነበት ጊዜ ሌላ አደገኛ ችግር

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před měsícem +37

    ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Před měsícem +21

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ ሰው 💪🐯👑✅👌🙏🔐

  • @seema-gl9gn
    @seema-gl9gn Před měsícem +16

    እውነት ያሸንፋል ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @Gftyjoutewq-nn7yi
    @Gftyjoutewq-nn7yi Před měsícem +3

    ድል ለተገፋው ህዝብ ፋኖ 💚💛❤️ያሸንፋል

  • @Gftyjoutewq-nn7yi
    @Gftyjoutewq-nn7yi Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před měsícem +3

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před měsícem +2

    ፈጣሪ ይርዳን እንግዲ ምን ይባላል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před měsícem +7

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ👍👍👍👍👍

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před měsícem +4

    🔥ኢትዮጵያን ወገኖቼ እባካችሁ አበረታቱኝ ገና ጀማሪ ነኝ🙏😢

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @debebeaschalew7232
    @debebeaschalew7232 Před měsícem +9

    አይ የመንግሥት ሰራተኞች ለይቶለት አንደኛውኑ ገደል ገባ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem +2

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news about Ethiopian❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewieBoy-bo9hd
    @TewieBoy-bo9hd Před měsícem +1

    Del fano 💪💪💪💪💪

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před měsícem +8

    ፈታደሊ ለብልፅግና እደት እደምታሽቃብጥ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před měsícem +2

    ነጮቹ (IMF) ሚፈልጉት ኢትዮጵያ እንድትከስር እና 100% እነሱ እጅ እንድትወድቅ ነው ከዛ በሀላ ደሞዝ ሙክፈያ እና ለመዳኒት መግዣ አልፎም ውዝፍ ብድር ማስተካከያ ገንዘብ ምንዋሳችሁ ፖሊሲያችሁን እኛ በምንመራችሁ ስታደርጉ ነው ይሉሀል ምርጫ ስለሌለ ወደ ባርነት ስተት አርገው ያገቡሀል

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Před měsícem +5

    አይ መንግስት ኢኮኖሚያችን አሻሽለናል ይልሐል ገንዘባችን ጥቡን አዉጥቶ ያሳዝናል

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl Před měsícem +4

    ጡሩ አረገ ጎቦዝ መረየችን

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +4

    ብር በከረጢት ተይዞ መኖር ሊጀመር ነው በለኛ

  • @EbrahimYimer-b4c
    @EbrahimYimer-b4c Před měsícem

    ይመችህ

  • @user-py5yo1jb6b
    @user-py5yo1jb6b Před měsícem +1

    To painful to think about the impact of this decision.

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick Před měsícem +1

    በዚህ ሰአት የመንግስት ሰራተኛ መሆን አስጠላኝ ሁሉም ይጨምራል ።

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye Před měsícem +8

    አገር በጨቅላው እጅ ወደቀች

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Před měsícem +1

      @@lovleytigraye .😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @habtuhaile1104
    @habtuhaile1104 Před měsícem +1

    ስለዚህ የጀልባ መስጠም ከኢትዮ.ኤርትራ ድንበር ጋር ምን ከገናኘው አደጋዉ ወደ ትግራይም ድንበርም አይጠጋም::
    ይስተካከል :

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    የኢትዮጵያ አልቅስ አገር እነደሌለህ እወቅ

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 Před měsícem +1

    ሰው እንደምንም ሰርቶ ይዞት የሚመጣው አስቸገር ነበር ይንንን ያክል እያሉ ወሳኝ ሁኑው !!

  • @scavenger_max
    @scavenger_max Před měsícem +2

    This is the begining of our end. Expect more and way worst catastrophy

  • @user-hx1km6ur1f
    @user-hx1km6ur1f Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 Před měsícem

    ቀጥል የኛው ብልፅግና በርታ

  • @bedigifumete
    @bedigifumete Před měsícem +1

    ኖ ር ና ታ!!!

  • @motidag2591
    @motidag2591 Před měsícem +24

    አብይ ለህዝቡ አስቦ አይደለም ለድሮን ለጦር መሳሪያ መግጃ ዶላር ተቸግሮ ነው

  • @user-py5yo1jb6b
    @user-py5yo1jb6b Před měsícem +1

    Is there anyone who can voice the impact of this decision on the people who are already in puberty and struggling to meet the basic daily need.

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i Před měsícem +4

    የትግራይ ግፍ ገና ምኑ አይታቺ

    • @Yshshshs33333
      @Yshshshs33333 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 Před měsícem +5

      የምን ግፍ ትግሬ ነው እንጂ ግፍ ያለበት ይኸው 1 ሚሊየን ወጣት ልጆቹን ለሕወኃት ገብሮ ጧሪ አጥቶ ረሃብ አፈር እየያስበላው አይደል እንዴ

    • @user-mw1uh5cc2b
      @user-mw1uh5cc2b Před měsícem

      Erabitagna.shabiya 😂😂
      Eritira.sharmuxagn.Eniji 😂
      Ehili.Afirita.Ataqim 😂
      Minim.bamay'malakati.xorinet.gabita.Yalaqut.shabiya.now😂​@@Springspring2020

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Před měsícem +2

      ኧረ አታስቁን

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Před měsícem

      ​@@Springspring2020betam betikikil

  • @user-py5yo1jb6b
    @user-py5yo1jb6b Před měsícem +1

    How the public who is already on a deathraw due to inflation, impact of war and cost of living going to survive this decision. It will be devastating for the poor who are already not eating once per day.

  • @zakarias187
    @zakarias187 Před měsícem +1

    ድል ለመሪያችን

    • @user-zn6de8ku4v
      @user-zn6de8ku4v Před měsícem

      ለማንኛው መሪ

    • @user-du7on3ts8n
      @user-du7on3ts8n Před měsícem

      እንዳተ አይነቶችን ተሰብስበው ቢወገዱ አገር ሰላም

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před měsícem +6

    መንግሥት ኢኮኖሚ የሚባል ነገር ላይ ሰርቶ ስለማያውቅ ተስፋ የሚያደርገው እርዳታና ብድር ላይብቻ በመሆኑ የፖለቲካው ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚውም ኪሳራ የሃገራችን የህልውና ዋነኛ ስጋት ነው። ከዚህ በላይ ምንእስከምንሆን እንደምንጠብቅ ግልጽ አይደለም።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe Před měsícem

      Ers brsih ende arawit be zerina got yietebalah endet limatina edget yinoral chalew midre menga mehaym

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 Před měsícem +2

    How to leave from Ethiopia.????

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +2

    ወሬ ብቻ የእኛ ወጣቶችስ በስደት እያለቁ አይደል በየመን በረሃ የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @mulugetafirew
    @mulugetafirew Před měsícem +1

    yes

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před měsícem +1

    በመንግስት ደካማ ጎን ገብተው ይሆናል እንጂ ወዶ አይመስለኝም ምክንያቱም ሰይጣን እና ፈረንጅ ነፃ ስጦታ የላቸውምና!!

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Před měsícem +3

    Dil lafanooooo❤❤❤❤

  • @KaalidoShaaraf
    @KaalidoShaaraf Před měsícem

    ❤❤❤
    your

  • @Maraabe
    @Maraabe Před měsícem

    Ahon bet gezaliw bro

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    የራ ቀን የሆነው እንኳን አደረሳችሁ ለተሰኘው

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Před měsícem +1

    This monetary policy could work only if the separate and unequal policy of PP changed and a national market exits. What we have are civil wars and Orommumma. There is no unified national capitalist class but ethnic. The transition will be severe for the wage workers.

  • @KubraAssen-s4t
    @KubraAssen-s4t Před měsícem

    ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹♥️♥️

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 Před měsícem +1

    Shame

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 Před měsícem

    ፈጣሪ ሆይ ፍረድ ወይ ውረድ።

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před měsícem

    Abiy Ethiopian no imporetanet

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před měsícem +1

    #CNN ETHIOPIA PM AMAN WINS

  • @bedigifumete
    @bedigifumete Před měsícem +2

    አ ን ድ እን ጀ ራ ስ ን ት እን ድ ሚ ገ ባ ብ ቻ ን ገ ሩ ን

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Před měsícem

    ይህ ተላላኪ መንግስት ነው በጦርነት አላልቅ ያለው ህዝብ በራሃብ ሊጨርሰን ነው

  • @Ubuntu1623
    @Ubuntu1623 Před měsícem

    Ohhhhhh

  • @FatimahToybe
    @FatimahToybe Před měsícem +1

    የስ የመጀመሪያ ነኝ

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 Před měsícem +1

      አይ ደነዝ አች ለኮሜት መቅደም ነው ያሳሰበሺ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem

      ምንድነው ሽልማት አለው እንዴ አንደኛ ነኝ ምናምን

    • @FatimahToybe
      @FatimahToybe Před měsícem

      @@tsegenetyemariyamlji2070
      አወን አታውቂም😂

    • @FatimahToybe
      @FatimahToybe Před měsícem +1

      @@tsegenetyemariyamlji2070 ስድብ ሽልማት ካሠጠኝ አንች አደኛ ነሺ እሺ ቆንጂየ

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 Před měsícem

      @@FatimahToybe ክክክክክክክክ ገለሺኛል ግን አትፍረጅብኝ ቢጨንቀኝ ነው በጣም ይቅርታ ለዚህ ትትናሺ ጨዋነትሺ መሸለም አለብሺ

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem +2

    ይህን መንግስት ትሉት?

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před měsícem

    እኔምለው ኒትወርኩሲጀመርመቸይሰራል ዝብሎለቅቂለሁአለጂ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    በምን አቅሙ ነዉ የሜያረጋገዉ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 21 dnem +1

    #CNN AMAN PM ETHIOPIA

  • @abebekesete
    @abebekesete Před měsícem +2

    ይህንን የደንቆሮው አብይ ውሳኔ ኬንያ ቢሆን ኖሮ አገሪትዋ ግልብጥብጥዋ ትገባ ነበር ሚስኪኑ ኢትዮጱያዊ ግን አደለም ሊቃወም ያንጨበጭባል

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 Před měsícem

    ጦርነቱ አላዋጣ ሲል ለምእራባውያን ሸጠን ለመሆኑ ዷላሩ ያለውኮ የብልፅግና ባለስልጣናት እጅ ነው በርቱና ሕዝብን ዝረፉ በቦታ ግብር ላይ እኮ 350 ፐርሰንት ጭማሪ ተደርጓል እኮ ህዝብ እየተዘረፈ ነው ሰውየው ለምእራባውያን ሸጦናል ።።

  • @BA.Hossam1235
    @BA.Hossam1235 Před měsícem

    Ethiopia 🇪🇹 Afar ትግረ 😢😢😢

  • @mohamedabdulkadr6146
    @mohamedabdulkadr6146 Před měsícem

    ምን እችብቻ እስከ ሶማሌያ ድረስነውየተሰረገው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 21 dnem +1

    #GONDAR CITY STATES RELIGION NEWS NOW TPLF OUT FROM GONDAR CITY STATES AND RELIGION AMHARA MILITARY COMP. GONDAR AMHARA COMMUNICATION NEWS

  • @bekhitamerke2938
    @bekhitamerke2938 Před měsícem

    Wishetam Ye Eritrea Generaloch Be Endezih Biznes Ayserum Lair

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 21 dnem

    OROMO OUT FROM BARDER CITY STATES AND RELIGION AMAHRA MILITARY COMP #BARDER CITY NEWS

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před měsícem +1

    GINA ETHIOPIA 🇪🇹 SHERMUTA YE MICHAEL HAMER KARPIT BEQRB QEN TFERSALECH

  • @ZerisenayGEBRETNSAE
    @ZerisenayGEBRETNSAE Před měsícem

    Mereja251

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem

    በምንዛሬው ነገር ልደሰት ወይስ ልዘን🥺🥺🥺🥺

    • @ዩትብ
      @ዩትብ Před měsícem +1

      ያሳዝናልጂ ምኑ ያስደስታል ድሀ እዴት ሁኖ ይኑር

  • @EhrrmVA
    @EhrrmVA Před měsícem

    Aby spent billions for the Palace & displacing the people from Addis. A failed state & leadership. Ethiopia raise her hand to God.

  • @getachewharegot7332
    @getachewharegot7332 Před měsícem

    Fund record????

  • @ZerisenayGEBRETNSAE
    @ZerisenayGEBRETNSAE Před měsícem

    Mereja 251

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 Před měsícem +1

    ይህ ድኩማን የሆነ ሰውዬ በዘመኑ ከአስደንጋጭ ዜና ውጭ አሰምቶ ያቃል እንዴ?

  • @HaftuMekonnen
    @HaftuMekonnen Před měsícem

    ዋግ ሕምራ በየት በኩል ነው ከኤርትራ ጋር የሚዋሰነው

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před měsícem

    ሳውድወች ሀዋላ ስትነው

  • @KesAdaneMengsteKesAdane
    @KesAdaneMengsteKesAdane Před měsícem

    😮

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Před měsícem

    Come on. ERITREA and ETHIOPIA 🇪🇹. Human beings transform to un Homan transform its not going solution for our people in ERITREA and ETHIOPIA. Those corrupted leaders must stop ✋️. People are suffering enough to end of throughout ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇷 🇪🇹. Some one figure America 🇺🇸 government and eroupiean government must step 🚶‍♂️ 😉 in . Because people are suffering enough to not prevent them self in ERITREA or ETHIOPIA. Thanks

  • @KesAdaneMengsteKesAdane
    @KesAdaneMengsteKesAdane Před měsícem

    😮😮😮

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před měsícem

    ምን አዲስ መግለጫ አለ? ቻለው እንግዲህ የበሻሻ ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲህ ነው። ተሀ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před měsícem

    አብዛኞች ኢትዬጰያውያን ሀገራዊነት ሳይሆን የግላዊነት ባህሪና ፍላጎት ጎልቶ ይታይባቿል። ለዚህ ነው በጠላቶቻችን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሴራ የሚደናገሩት። በሌላ በኩል ገቢዎቻቸውን እየቆጠቡ ገቢ በምያሰገኝ ሰራ ላይ በማዋል ፋንታ ለደባል ሱስ ሸመታ ስያውሉ ይታያሉ። ሲቸሰቱ መንግሰትን በሀሰት ዜና ያብጠለጥላሉ። የአባየን እከክ ለእምየ ልክክ አባባል አሁን ላይ በገሃድ እየታየ ነው። ከሰርአት ውጪ በጫካ ህግ ሀገር አትመራም። ጥሩ ሰብእና ሰውንና ሀገርን ይገነባል። ከአራዊት ህግ መላቀቅ ያሰፈልጋል።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před měsícem +1

    YE ERITREA 🇪🇷 BAHRI HAYL PORT SUDAN
    BE QRB QEN DEGMO WEDE SOMALIA 🇸🇴 YGEBAL 360 ETHIOPIA 🇪🇹 TIKEBEBALECH

  • @saved1580
    @saved1580 Před měsícem

    1ኛ ቆሮንቶስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፥ እንደ ልጅም አስብ ነበር፥ እንደ ልጅም እቈጥር ነበር፤ ጎልማሳ ሆኜ ግን የልጅነትን ጠባይ ሽሬአለሁ።
    ¹² ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።
    ¹³ እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    👍🙏

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Před měsícem

    ኣንታ'ቲ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን፡ ኣብ መንጎ ክልቲኦም መራሕቲ ተጀሚሩ ዝነበረ ርክብን፡ ፍጹም ዘይፈርስ ዝመስል ዝነበረ ፍሕሽውን ፍቕሪ ዝመልኦ ዝመስል ዝነበረን፡ ሕጂ ብወደብ ምኽንያት ዝመስል ምስሕሓብን፡ ናብ ኲናት ገጹ ዝኸይድ ዘሎን፡ መንግስቲ ኤርትራ ካብ ወያነ ንደ/ር ኣብይ ዘድሓነን ሕጂ ከምዚ ክፍጠር ኣዝዩ እዩ ዝገርም። እስከ ኣንቱም'ዚ ዝሰደልኩም ዘለኹ ካኣ ርእይቶኹም ጻሓፉን።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před měsícem +4

    ይሄ መንግስት በጊዜ ካልተወገደ ህዝቡ በርሀብ ማለቁ ነው

  • @dina4473
    @dina4473 Před měsícem

    የኣገርሕን ስም ጥሩ ለማድረግ ነው የ ኤርትራና የ ትግራይ mafia ተጀምርዋል ያልከው? ትግራይ እኮ ኢትዮጵያ ማለት ነው ስለዚ የእትዮፕኣ mafia ማለት ይሻልሃል. ኤርትራ ውስጥ ደሞ እንደዚህ የሆነ coraption የለም ይሄ የናንተ ስራ ነው.

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 Před měsícem +1

    U layer presn

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před měsícem

    አላህ አለን ዶልላር አያሸንፈንም

  • @desalegnteshome9737
    @desalegnteshome9737 Před měsícem

    The case of the network is known before ten years. You are late for more than ten years.

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 21 dnem +1

    ETHIOPIA LEADER UP TOR ED SEA BORDER AMAN PM ETHIOPIA AND PRESIDENT NOW SAY ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS NOW ETHIOPIA AMARHA MILITARY NATIONALLY ETHIOPIA GOVERNMENT POITLICES HUMAN RIGHTS DEMOCRACY FREEDOM LEADER AMAN ETHIOPIA PM NOW SAY TV NEWS AMAN ALEMYHOU DIMISSE WINS TRUE ETHIOPIA PRIME MINISTER WINS NEW ETHIOPIA I DIFFINCE MINISTER ALMNYA KIDAN UK LIVE NOW ETHIOPIA DIFFINCE MINISTER SABUSTTUED BY TRUE JOB SAY TV NEWS UK #BBC ANNOUNCE YOU MUST ACCEPT #DIRE TV NEWS

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 Před měsícem

    Ethiopia 🇪🇹 ejochuwan wede America 🇺🇸 tzeregalech,yihe chekla meri gena bzu yasayenal.

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gx Před měsícem

    ጋይስ ሪያል ይቀንሳል እንዴ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před měsícem

    ETHIOPIA SHERMUTA ENDEZI CHIGR GEBTA MAYETI BETAM DESTEJA NEJI

  • @AkaluGebere-b2x
    @AkaluGebere-b2x Před měsícem

    ሰላም ጥያቄዋለሁ ጓደኞቼ

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 Před měsícem

    😂😂😂😂😂 ye ewunet asdengach

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před měsícem +1

    #ETHIOPIA BARDER CITY STATES AND RELIGION CAPITAL CITY WHITE HOUSE OFFICES GOING NOW AMHARA MILITARY SODILER AMRY CONTROLS ADDISE ABABA CAPITAL CITY AND DIFFINCE MINISTER AND WHITE HOUSE OFFICES AMARHA MILITARY GOVERNMENT POILTICE NATIONILTY ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS #CNN AND #AMHARA WORLD NEWS AND #BARDER CITY TV WORLD NEWS #GOJIME CITY NEWS AMAN PM ETHIOPIA NOW AMHARA MILITARY LEADER #DIRE DAWA CITY TV NEWS

  • @dcghetto
    @dcghetto Před měsícem

    Kedada saudi yemihed Eritrean yelem tigray and oromo amhara tewelajoch nachew be Djibouti adregew wede saudi Arabia yemihedut ye Eritrean tos yezachu gedel gebu

    • @ayubnaser5103
      @ayubnaser5103 Před měsícem

      Anchi eritrea nesh?

    • @dcghetto
      @dcghetto Před měsícem

      @@ayubnaser5103 aydelewim tigraweyti negne yemayhon wore yaweral

  • @isaactekle4885
    @isaactekle4885 Před měsícem

    Don’t quote reporter it’s unrealistic in every incidents implicating Eritrea because for examples why quote from TPLF who engaged unfounded nonsense think again

  • @FatimahToybe
    @FatimahToybe Před měsícem

    .