"ቡና ስላልጠጣሁ አትታየኝም 😄.. እጋብዝሻለሁ እንጂ ሳታይኝ አትሄጂም"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 02
Vložit
- čas přidán 7. 09. 2024
- በየሳምንቱ ማክሰኞ እና አርብ በነፃነት ወርቅነህ አቅራቢነት ሳቅን እየጫረ እና እያዝናና የሚቀርበው የቤተሰብ ጨዋታ ዛሬም በአበራ እና በቀነኒ ቤተሰብ መካከል ለመኪና አሸናፊነቱ ተፋልመዋል እንዲያዩ ተጋብዘዋል።
Today's episode of Yebetseb Chewata, hosted by the dynamic presenters of Netsanet Workneh, featuring the Abera and Qenene families, promises laughter and abundant entertainment.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
የልጂቷ ንግግር መልሷ የውስጧን ህመም ነው የተነፈሰችው 😢😢😢😢😢 በቃኝ ሊባል የሚችል ሂወት ምን ሳሳል ሂወት ምን ሊጦርሽ ይችላል ቤተሰብ ሊዘገይ የሚችል ነገር ጥቀሽ ሰው 😢😢😢😢ፊቷ የልቧ ስብራት ይናገራል 😢😢😢😢😢
ዋናው ነፂ በሳቅ ህያዋዛ ሚያጫውተው ደስ ይላል ፈታ ያለ መዝናኛ ነፂ ነፂ አንደኛ❤❤❤🎉🎉🎉
አልሐምዱሊላ ሲሉ ደስይላል አልሐምዱሊላ ያረብለከልሐምድ
❤❤❤❤❤
እኔም ቡና ካልጠጣሁ ሰዉ አይታየኝም😅😅😅
soory eport Export Coff Seri
አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰
Good news jesus will save us!!!❤❤❤❤❤❤
የቀነኒ ቤተሰብ ፈገግታ እንደኔ የማረከው 👍
ደሞ ላስቤዛ 75አደረጋችሁት ወይ መልካም እድል ለተወዳዳሪወች
ከቀነኒ ቤተሰብ ማዘር ማልሳቸው ትክክል ሲሆን እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ማሪያምን
የልጅትዋ ግልምጫ ግን ኣቤት ኣቤት
የልጂቱ ልብ የተሰበረ ይመስላል ከጎኗ ሰው ያስፈልጋታል😢😢😢
የቀነኒ ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ የብሬ ልጅ
betam des yemil chewata new, but bemilikt yagegnut pt. iko 180 new, you said 150? why???
2:18 amen!
ሥራ ሲጠየቁ "የግል" ብለው ከመለሱ የስራቸውን ዓይነት አጥብቆ መጠየቅ አስፈላጊ አይደለም::
manew end ena ka tiktok yemexaw
ጡረተኛ ስትሆን ማለት ነው የመንግስት ሰራተኛ ስትሆን ❤❤❤
ይለያል
Lijochu akurfewal...tetaltew new yemetut. Beteley esuwa
ልጅቷ ሰው ሚያስፈልጋት ይመስለኛል
Kirayeeeee 😊😊😊😊😊😊😊
😂😂😂😂
ኤማንዳ የመለሰችው መልስ ከባድ መልስ ነው እውነት ነው ሂወት😢😢😢😢😢😢😊
ነፂ የሳቄ ምንጭ
መግስት😅😅😅😅
እኔ የታለሁ😂
እስማኤል✌✌✌
Yezarww😂😂😂👏🏼👏🏼👏🏼
ሰላም ኢቢኤስ ቲቢ የኛ❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢😢
እንዳትገባ ከመንገድ አትውጣ። አትፈላሰፍ ሥራህን ብቻ ሥራ። ይቺ የአግቦ አነጋገር አታዋጣህም ። ዋ።
ምን ሊጦርህ ይችላል መንግስት 😳የአሁኑን መንግስት ብቻ እንዳይኦን ይጦረናን ያላቹት 🤔
😂😂😂😂😂😂😂
የኑሮ ጡዘት ኢትዮ መኖራቸውን ረስተው ነው😂
አዎ አዛዉንቶችን
😂😂😂😂😂😂😂የኔም ጥያቄነው
እንኳን አሸነፋችሁ 💪💪💪💕💕💕💕
😭😭
❤❤
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤