የአሁን መረጃዎች July 7, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @derejehabtewolde

Komentáře • 260

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms Před 7 dny +47

    ዘድሮ የፍኖና የኤርተራ ቀን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 7 dny +24

    ❤❤❤❤❤እልእልእልእል ጀግና የኤርትራ ልጅ❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ የወድሙቻችን የፋኖ ድል እዚህ ያሳየን

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd Před 7 dny +7

    የኢርትራ፡ወዳጆች፡የደስታቺን፡ተካፋዮች፡በመሆናቹ፡ደስታችን፡ወደር፡የለውም፡ምስጋናችን፡ይድረሳቹ፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷፡ሰላም፡ለኤርትራና፡ለኢትዮፕያ፡ህዝቦች፡

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před 7 dny +8

    ወዲ አፎም ኢሳያስ እንኳን ደስ አሎት የኤርትራም ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 Před 7 dny +12

    መላኩ ሚካኤል በክንፍ ይጋርዳቼው ክዳቼውን እግዚአብሔር ያበርታው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 7 dny +10

    ድል በማንነቱ ለተገፋው አማራ ፋኖ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraZaidoon-be4mx
    @SaraZaidoon-be4mx Před 7 dny +10

    ድል ለጀግና ፋኖኖ❤❤❤❤

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Před 7 dny +19

    from Eritrea (biniiiiii Grmay
    )Thank Dere ❤❤❤

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Před 7 dny +15

    ቢኒዬ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-fr2dr7ll8l
    @user-fr2dr7ll8l Před 7 dny +13

    Takk dere enwedhalen betam enwedhalen selam wedadu dere wendmachn 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️💕💕

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 7 dny +10

    ድል ለፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 7 dny +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 7 dny +15

    Viva Bini 🙏🏾🇪🇷🙏🏾🇪🇷🇪🇷

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před 7 dny +9

    ያርቢ ሀገራችንን ስላም አውርድልን ያኢላሂ

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w Před 7 dny +7

    Cheers for your information Dere!
    We hope FANO will win and the people of Ethiopia 🇪🇹 & Eritrea 🇪🇷 will have respect to each other. Fano understands the importance of freedom & friendship. Glory to Fano

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 7 dny +20

    አግዛቤር ሆይ የአማራ ደም መፈሰሰ አሰቡ

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb Před 7 dny

      እግዚሃብር አማራን ብሉ የፈጠረውን ዘመን ብትጨምርበት

    • @yeneshmiss8996
      @yeneshmiss8996 Před 7 dny +1

      @@MusaDander-bc6sb ምን አገባህ ቆሻሻ አማራን አጁን ታጥቦ ሰለፈጠረዉ ጠላቱ የበዛዉ በተለይ አንደ አንተ አይነቱ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny +2

      @@MusaDander-bc6sbአትንጠራራ! ስለፍጥረት ታስባለህ? ረቂቁን አፈጣጠርን የአንተ ጨቅላ አይምሮ ማሰብ አይችልም። በዘር ያነስክ ትንኝ ነህ።

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb Před 7 dny

      @@yeneshmiss8996 አየህ ጌታ በፈቅድለልህ ወንድምህን ጨርቃም ብለህ አትሳደብ ይላል አንተ ግን ሙታነህ አጥንት ሰለጋጥክ ህይወት አለህ

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb Před 7 dny +1

      @@miminigussie4971 አየህ አሁን የጠራከው ጎሣ አይደለህም ባንዳና ራክያልክ ነህ

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo Před 7 dny +5

    ክቡር ሼክ መሀሙድ አላሙዲ ፈጣሪ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው። የኢትዮጵያ ገመና ሸፋኝ፣ ለብዙ ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩና ችግር ለደረሰባቸው ዜጎች ቀድመው የሚደርሱ የቁርጥ ቀን ደራሽ ናቸው።

  • @user-qp9de4eq9p
    @user-qp9de4eq9p Před 7 dny +4

    ድል ለአማራ ሐዝብ እና ለፋኖፋኖ

  • @SalamHamad-xj3lt
    @SalamHamad-xj3lt Před 7 dny +15

    ቢኒያም ግርማይ🇪🇷💐🧨

  • @fitsumberhe
    @fitsumberhe Před 7 dny +5

    ቢንያም ግርማይ ስሙ ኤርትራን ኣፍሪቓን እንዳስጠራ ፋኖም ስሙ ኣማራን ኢትዮጵያን የክብር ስምዉዋን የሚያጠራበት ቀን ደርሰዋል ድል ለፋኖ ፡

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny

      @@mitikugetachew8879 this is not hallucinating perception. The winner has been seen, the news heard, and everything was actually there. Fano is also struggling by having the tangible cause and goal for the fight. It’s all about survival!

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 Před 7 dny +1

      @@mitikugetachew8879 That's not hallucinating perception. The winner has been seen, the news heard, and all what happens are actually there. Fanno is also struggling with having tangible cause and goal. All are about survival!!

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea Před 7 dny +10

    ❤❤❤❤❤❤ ቢኒ ቢኒ ግርማይ ❤❤❤❤

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Před 7 dny +12

    ፋኖ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 Před 7 dny +9

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @tesfayemeshesha6713
    @tesfayemeshesha6713 Před 7 dny +18

    ሰላም የደሬ ኒውስ ቤተሰቦችና ኤርትራዊያን ወንድም እህቶቻችን እንዴት ናችሁ? ድል ለፋኖ ውድቀት ለዘረኞች ፋኖ ያሸንፋል!!!!

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Před 7 dny +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኤርትራውያን እንኳን ደስ አላችሁ😂😂😂👍🎖🎖🎖ቢነያም የአፍሪካ ኩራት

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 7 dny +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @eke1914
    @eke1914 Před 7 dny +4

    Congratulations Eritrea 🇪🇷 👏

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 Před 7 dny +3

    Enamesegnalen dere news. Tank hulachn Eritrawyan enwedalen Selam le Eritrea Etiopien Hizby Ayzo berta dere 🇪🇷❤️👌👌👌👌

  • @user-rt4og9vh5i
    @user-rt4og9vh5i Před 7 dny +8

    ድል ለ ፈኖ ድል ለ አማረ ህዝብ

  • @abebe795
    @abebe795 Před 7 dny +3

    Congratulations to Beny and Eritrean and African 🎉🎉🎉

  • @TigistShibeshi-mz5wx
    @TigistShibeshi-mz5wx Před 7 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ደለ ለአማራ ፋኖ በትክክል ❤❤አይችልም

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 Před 7 dny +1

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Před 7 dny +4

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 Před 7 dny +6

    በርቱ በርቱ በርቱ፣፣

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up Před 7 dny +3

    Bravo Binyam Girmay! 👍👍👍

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před 7 dny +3

    Congratultion Biniyam ,Goo job Bini!!!

  • @SwapIt-xr5us
    @SwapIt-xr5us Před 7 dny +2

    ፋኖ ከባድ መሳሪያዎችን ከማቃጠል መጠቀም አለበት ። ባይቻል እንኳን ቅበሩ ። ወጣቶችንሞ አጠቃቀሙን አስተምሩ ። ገዝተንም ገና እንጠቀማለን ድሮኖችን ሳይቀር ። አሰልጥኑ ።

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k Před 7 dny +16

    ያረብ ድል ለፋኖ አረገህ አገራችንን ሠላም አረግልን

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před 7 dny +4

    አየ ዘረኝነት አብረን አንታሠርም ይገርማል!!

  • @haylesusashnefi3232
    @haylesusashnefi3232 Před 7 dny +5

    መልካም እለተሰንበት

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh Před 7 dny

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 7 dny +4

    ድል ለፍኖ

  • @JafarOsman-zs2jz
    @JafarOsman-zs2jz Před 7 dny +6

    Dere Ethiopia is great

  • @ZiyaMin-ts6md
    @ZiyaMin-ts6md Před 6 dny

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 7 dny +4

    ERITREA ERITREA 🇪🇷 BINIAM GIRMAY CONGRATULATIONS

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 7 dny +4

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 7 dny +5

    ERITREA ERITREA 🇪🇷 FIRST

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 Před 7 dny

    የሚገርም ነው ! ከሁለት ሳምንት በፊት ምን እንደታየኝ አላውቅም ፣ Facebook ላይ ምስላቸውን አይቼ " አገራችን ትፈልጋቸዋለች ፍቱልን" ብዬ cooment አድርጌ ነበር ፤ ይሄ ዜና መልካም ነው ብያለሁ ፣ በሰላም ለኢትዮጵያ ያብቃቸው ።

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 7 dny +2

    ድል ለፍኖ መጥምቁ ይሀንስ ከጎነችውይሁን

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb Před 7 dny

      ምጥሙቁ ወንማማቾችን ተገዳደሉ አይሉም እንዳተ በጌታ መንገድ ተመላለሱ ዮሐንስ የሚሰብከው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny

      አሜን! ሁሌም ፈጣሪ ከተጎዱትጋ ነዉ።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny

      @@MusaDander-bc6sbተገዳደሉ ባይሉም ሰይፍ የሚያነሳ አካል አለ፣ ሰዉን የሚያርድ አካል አለ፣ የተጎዳ አካል አለ፣ እየተጨፈጨፈ ያለ አካል አለ። ለህልዉና መታገል ሁሌም ይፈጠራል። ፈጣሪም ከተጎዱት ወገን ይቆማል። አለቀ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 7 dny +3

    ክክክ አይ ኦሮሞ ወደ ላይ ሸኑ አኮ ጎበዝ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Před 7 dny +1

    አቤቱ ፈጣሪ የሰራነው ሀጢያት ካለ ይቅር በለን እና አምነን ያስቀምጥነውን የአብይን መንግሥት አውርድልን እርስ በእርስ ኦያበላላን ነው እና ህዝባችንን እያስጨረሰ ነው እና

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 Před 7 dny +1

    ድል ለኣማራ ፋኖ፣ and congratulations to all Eritreans on Biniam Girmay's success. From Eritreans abroad and inside.

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 7 dny +2

    አቤቱ ይቅር በለን እስሩ ቤትም በብሔር ሊሆን ነዉ !!!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Před 7 dny +2

    ፈጣሪአትኖርምለተባለዉአማራዪሁን፣፣

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 Před 7 dny +2

    ደሩዬ እንዴት አደርክ ዘገባህ ሱስ ሆነብኝ አደንቅሃለሁ በርታ የእውነት አምላክ ከታደገን ድሉ ሩቅ አይመስለኝም። በርታ ከጎንህ ነን

  • @GhirmayTesfatsion
    @GhirmayTesfatsion Před 7 dny +1

    Kbur Dereje habteweld enamesegnalen ye Ertrea and yeAfrica kurat new Enkuan abro des alen.

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 Před 7 dny +2

    Edil le fano plese plese amlak kntegra ❤i m from Eritrea Bin congratulations ❤👉🚲👉🇪🇷🙏🙏

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 7 dny +2

    ፈጣሪ ከተገፋው ከተበደለው ህዝብ ጋር ነው

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 Před 7 dny +1

    Bene congratulations ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @teweldemehari6294
    @teweldemehari6294 Před 7 dny +1

    Tenikiw Dere sle Bini ❤🎉🎉🎉❤

  • @yonasgebre1726
    @yonasgebre1726 Před 7 dny +1

    Thank you Dere brother you are full field Journalist lonv live brother.

  • @berhanedebessai2315
    @berhanedebessai2315 Před 7 dny

    እናመሰግናለን የቢስክሌት ጋላቢ::

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 7 dny +1

    Well done Benjamin!🥇🥇🥇

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 7 dny

    ድል ለአምሀራ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪

  • @user-gn5zb4hj7m
    @user-gn5zb4hj7m Před 7 dny +3

    ጕበዝ፡ቢኒያም

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955 Před 7 dny +2

    ሸዋሮቢት እቦራይ ተራራ ላይ አዎ ትክክል ነው

  • @be-liever
    @be-liever Před 7 dny

    ድል ለአገዛዙ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 7 dny

    Ferry meskerem Abera , Gennet Asemamew & all Innocent Fight for Freedom !!!!

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 7 dny

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @kemeledawud2137
    @kemeledawud2137 Před 7 dny

    ደሬ አሏህ ባልህበት ይጠብቅህ

  • @user-bk9dk3jg8h
    @user-bk9dk3jg8h Před 7 dny +2

    We’re so proud of him.

  • @sartt3754
    @sartt3754 Před 7 dny +2

    እሰር. ቤቱም. ቤሄር. ጠየቀ. ገና. ጉድ. እሰማለን

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před 7 dny +1

    ጠባቦች አለ መለሥ ዜናወች ሺ አመት ይኖሩ ይመሥል መሠላገብ

  • @user-tl4ck1gz3j
    @user-tl4ck1gz3j Před 7 dny +1

    ሠላምደረጀ ወድሜ አሥቸኳይ መረጃነው ወሎ መቅደላወረዳ ደብረዘይት በምትባል ከተማ የሀይማኖት ግጭት ሊፈጥሩ እየተንቀሣቀሡነው ለሚመለከተው አካል አድርሥልን❤❤❤

  • @yonastekeste7109
    @yonastekeste7109 Před 7 dny +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @user-cs6ox7lg6y
    @user-cs6ox7lg6y Před 7 dny

    አላህ ለወገናችንና ለሀግራችንን ፉትህ ፉትህ ያምጣልን ያርብ

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Před 7 dny +1

    የማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎች ከማን ጋር እንደሚቆሙ የታወቀ ነው።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 7 dny

    እንኳን ደስ አለን አልትራኖች ህዝቦቻችን 💪💪💪🥰🥰❤️❤️

  • @MaledeKebad
    @MaledeKebad Před 6 dny

    Selam dera

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Před 7 dny +1

    🎉 congratulations 🎈 Bini

  • @yosephselo3297
    @yosephselo3297 Před 7 dny +4

    ገሀነም ገብተው ገሀነም የኦሮሞ ነው እንዳይሉ እንጂ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 7 dny +1

      😂😂😂 እሱን ማንም አይከለክላቸዉ ለነሱ አይነቶች መኖሪያቸዉ ነዉ።

  • @desta5885
    @desta5885 Před 7 dny

    በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላቹሁ ኤርትራውያኖች። እንዲሁም እኛንም እንካን ደስ አለን።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před 7 dny

    ሰላም ወገኖች

  • @muhammadyousuf4255
    @muhammadyousuf4255 Před 7 dny +1

    ሰላም ደሬ

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje Před 7 dny

    ሼክ መሀመድ ጥሩ ስአትነው የሚገባው እስከ መስከረም ሁሉ ይጠናቀቃል በእግዚአብሐር እርዳታ :: እናም የኔ ግምት እና ምኞት ::

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 7 dny +1

    ሰላም ሰላምደሬ ❤❤❤❤

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 Před 7 dny

    Good job Biniyam Girmay

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 7 dny +1

    🚴Benyam Girmay🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😁💪💪💪❤❤❤❤❤👍👍!!!!!

  • @grsveskindergedu-ek6hc

    Victory to fano and amhara burial for zeregna oromuma onegshene beligyna

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Před 7 dny

    Bravo Beneiam we Eth proud of u

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 7 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ ህዝብ

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 Před 7 dny +1

    Merhaba Dere hawey ❤❤❤❤❤❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 7 dny +1

    Yes FANO ❤

  • @DuferaGamechu
    @DuferaGamechu Před 7 dny +1

    መቸም ሼኩ መጥቶ በዚህ ሀዘን ግዜ ምጥቶ እንዳለፈው ከመንግስት ጋ ሚያሸረግድ ከሆነና አሼሼ ገዳሜ አይሰራም

  • @ElhamAli-o8c
    @ElhamAli-o8c Před 7 dny

    ያገራችንን ሰላም አላህ በቅርቡ ያምጣልን.
    አተንም አመሰግናለሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 7 dny

    በላይክ ሼር ግቡ❤❤❤🎉

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 Před 7 dny

    Enamesegnalen dereje

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 7 dny

    አዝግ ዜና

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x Před 7 dny +1

    እኔ ነኝ ❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 7 dny

    ኤርትራውያን ወገኖቻችን እንዃን ደሰ አላቸሁ እንዃን ደሰ አለን🙏🙏🙏