Video není dostupné.
Omlouváme se.

አብይ “ፈጣሪ መርጦኛል አትነቅንቁኝ” ጉድ አሰሙ ፤ ሾልኮ የወጣው የጀ/ል አበባው ንግግር ጉድ አፈላ ፤ ታከለ እና አዜብ ፤ ጌታቸው “ቢሮየን ሰብረው..”

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 171

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv Před měsícem +35

    ፈጣሪ የመረጠው ፈጣሪ የፈጠረውን ነብስ መጨፍጨፍ ነው ፈጣሪ የፈጠረውን ነብስ ማጥፋት ነው ፈጣሪ በመንቀያው ይንቀልክ የእጅህን ይስጥክ

  • @user-hm1mu6ow1v
    @user-hm1mu6ow1v Před měsícem +4

    እግዛብሔር ሰው መግደልን ይደግፋልን

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s Před měsícem +9

    ፈጣሪ ገዳይን አና ኣራጅን ኣይደግፍም!!!

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před měsícem +6

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +11

    ኧግዛብሔር ንፁሓንን ለመግደል እየሰራ ነው እያለን ነው ህፃኑ

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df Před měsícem +7

    ፈጣሪ በዚህ ጨካኝ ኢአማኒ ሰው አፍ ሲጠራ ይቀፋል
    በፈጣሪ የሚያምን ሰው ከአፉ በላይ ተግባሩ ይናገራል

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Před měsícem +3

    የአብይ ባህር ዳር ጉዞ ሲገር መኝ ጎንደር ላይ ደገመው እመጣለሁ ባለበት ቀን ገባ :: የአካባቢው የፋኖ መሪዎች የት ናችሁ???🤭🤭🤭

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +6

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ peace for Ethiopia

    • @belainehgirma4947
      @belainehgirma4947 Před měsícem +1

      Dil Dil Dil le wendemochachen Fanooo Amara ❤❤❤❤

    • @AbdusalmnurdinHussin-hg6tm
      @AbdusalmnurdinHussin-hg6tm Před měsícem

      የጃችሁን ታገኛላችሁ ምቀኛሁሉ ተረተረታም

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 Před měsícem

      ይህ ሁሉ ክፍት እና ጥላቻ እና ጦረኝነት እማራው ለመርዳት እዝናችሁ ነው ???
      እይመስለኝም በጥላቻ በጤር በክፋት የናመጣው ምንም ነፃነት የለም 6:53 ​@@AbdusalmnurdinHussin-hg6tm

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před měsícem +3

    የህዝብን ደም ለሚያመልከው ሰይጣን እየገበረ እግዚአብሄር ከኔ ጋር ነው ይላል ?

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před měsícem +4

    እውነት የተናገረው ምእራባውያን ያስቀመጣቸው የአፍሪካ መሪዎች እነሱ ካላወረዷቸው ማንም ምንም ቢል አያወርዳቸውም ፈጣሪ አምላክ የግድያ ተባባሪ አይደለም

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Před měsícem +4

    ፈጣሪ የመረጠህ ህዝብን እንድትጨፈጭ ህዝብን ቤት እያፈረስክ ሜዳ ላይ መጣል ህዝብን ማፈናቀል ህዝብን ማሳገት ለዚህ ተግባር ነው ፈጣሪ የመረጠህ በጣም ታሳዝናለህ ከአንድ ጥቅላይ ሚንስተር ይሄ ንግግር አይጠበቅም እንዲህ ያለወን ተግባር የሚፈፅመው በሰይጣን የሚመራ ነው

  • @walelignsisay8286
    @walelignsisay8286 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ከአንተጋር አብሮከሠራ አለምልትጠፋጫፍላይደርሣለቺማለትነው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +5

    ሰይጣን ሰዉበላ አብይ አህመድ እንዴት ፈጣሪ እኔ ጋር ነዉ ያለዉ ሰይጣን ደፋር እንደሆነ ማሳያ ነዉ :: ህሊና ያለዉ ይፍረድ:: ሰይጣን ዉነትም ደፋር ነዉ!!!!!

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Před měsícem +1

    ፈጣሪማ ፍርድህን በቅርብ ይሰጥሀል የንፁሐን እንባ እና የንፁሐን ልቅሶ ሁሌ አዳማጩ እና ፈጥኖ ደራሹ ፈጣሪ እንደአንተ ያለዉን በንፁሐን ደም የሚታጠበዉን የሰይጣን ፈረስ አብይ አህመድን ፍርዱን በቅርብ ይሰጥሀል ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 Před měsícem +10

    ፈጣሪ ከገዳይ ከጨፍጫፊ ጋር አይቆምም አይደግፍም።

  • @EyuelKemeab
    @EyuelKemeab Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አንድን መንግሥት ጊዜው ሲያልቅ እና ማውረድ ሲፈልግ አሳሳች መንፈስ ይልክበታል በተሳሳተ መንገድ እንዲጓዝ ይመራውና መጥፊያውን ያፋጥነዋል ።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před měsícem +8

    ፈጣሪ ይቅሰፍህ ወረኛ።

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew Před měsícem +4

    Anten fetari Alemeretehem

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před měsícem +5

    የኢትዮጲያን ህዝብ የሚያርደው ፈጣሪ አዞት ነው የቆሸሹ ሹማምቶች የስራችሁን
    ታገኛላችሁ

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp Před měsícem +2

    ማነዉ ያንተ ፈጣሪ ? ሳጥናኤል ? ሳጥናኤል እኮ ለዘላለም የተዋረደ እና የወደቀ ነዉ ! ስለዚህ ወራዳዉ እጅህን ስጥ እና አዋሽ አርባ ገብተህ ቅጣትክን ጀምር !

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy Před měsícem +4

    ለሥራ አፈር የማይነኩ እጆች ፤ሢበዙ
    ዳቦ እማይበሉ ጥርሦች ይበዛሉ።

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Před měsícem +2

    ፈጣሪ በተገፉት ጎን ይቆማል

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před měsícem +3

    የሰውን እልቂት እገዚአብሔር ነው የፈቀደው?

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im Před měsícem +1

    የማንሰማው ጉድ የለም።

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před měsícem +9

    ሲጀመር የአማሐራ ህዝብ ነው ከጎን የነበረው እንደከብት ስታርደው የሚገዛበት ምንም ምክንያት የለም።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před měsícem +18

    አብይ አህመድ ፈጣሪ የሚለው ዋቆ ነው
    ዋቆ ደግሞ ሰይጣን ነው።

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před měsícem

    ፈጣሪን የት ያውቀዋል ሰው በላ ለስሙ የሚሮጥ ጅብ መሪ መቶልሀል ጀግናው መብረቁ አማራ ፋኖ 100% አራት ኪሎ❤❤❤❤

  • @endalesenaf5114
    @endalesenaf5114 Před měsícem +1

    ድል ለኢትዮጵያ ሠራዊት

    • @user-tk1jg1ti8s
      @user-tk1jg1ti8s Před měsícem +1

      ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před měsícem +3

    እሽ ፓስተር የሠው ደም እያፈሰሱ ፈጣሪ ከጎኖት ነው ብለው ታሰቡ ተሳስተዋል?

  • @kibromtesfatsion1715
    @kibromtesfatsion1715 Před měsícem +2

    He never been in your side.From now this year you only have 2 years to be gone forever.

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc Před měsícem +1

    በሠው ሀገር ለፈቸ የሠራውትን ቤቴ በአርቡ ሀገር 7አመት ሠርቸ ከገበሬ የገዛውትን ህገወጥ ተቡሎ ቤቴ ፈርሰቡኝ ፈጣር ያነሣሀል ቆይ

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před měsícem

    ምኑ ላይነው የጄ:ል አበባው ስለሀገር ማስቀጠልና …………

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před měsícem +1

    አገራቸዉ አይደል እንዴ🤔እንኳን ገቡ!

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Před měsícem

    ልክ ነው።ያሥብላል!

  • @user_1w2a3b4
    @user_1w2a3b4 Před měsícem

    ጀነራል አበባው ታደሰ ትክክል የተናገረው።

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s Před měsícem

    ጠቅላዩ እያወራ ያለው በዩቲቭ ነው ፈጣሪ ነው የመረጠኝ ያለው ፈጣሪ ሰውን የሚገል መሪ አይመርጥም የፍራት ንግግር ነው አብይ አህመድ በትክክል መወገድ አለበት

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Před měsícem +1

    የፈጣሪን ስም እየጠሩ መሸወድ ቀርቷል

  • @abelkissi3204
    @abelkissi3204 Před měsícem +2

    ይህ ሰይጣን ይበቃሃል ሊባል ይገባል ::

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ሉሲፈርን አይታረቅም ።
    እግዚአብሔር ከአብይ ጋር አኖርም ።
    አዠብይ አህመድና አማራ ፋኖ አብረው አይኖሩም ።
    ፋኖ ሩህሩህ ሲሆን አብይ ርህራሄ አልቦ ነወ።
    እንዴት ነው ነገሩ? አጅሬው እኔ ከእግዚአብሔር ጋር አለሁ አትንኩኝ እናንተ ብታልቁም ለእኔ ተመችቶኛል ።አለና ቁርጡን ነገረን ።

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Před měsícem

    አይ ዘመን የማያሠማን ነገር የለም ሠውየው ቆየት ብሎ መላአክ ነኝ ማለቱ አይቀርም ፈጣሪ ምን ጊዜም ይሠራል እንጂ አያቆምም ከሕሊና ሆኖ አለማሠብ ራስን መካብ አንድ ቀን ያዋርዳል

    • @LeuolBelachew
      @LeuolBelachew Před měsícem +1

      Here meleak ayedelem amlack nenge yelal defar new sewyew

  • @afeworktekola6547
    @afeworktekola6547 Před měsícem

    ፈጣሪ ጠልቶኛል ለማለት መሆን አለበት።

  • @user-ki1iq8mo1s
    @user-ki1iq8mo1s Před měsícem

    O my God .

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Před měsícem

    ትክክል ያሥብላል ይኼ እንኳን ተንኮሉን ይተው እንጂ ሠው ሠው ነው!

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 Před měsícem

    ፈጣሪን ያውቀዋል ውይ?

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f Před měsícem +1

    Del.lamhara.fano❤❤❤❤

  • @asmamawmengesha1910
    @asmamawmengesha1910 Před měsícem +1

    ሰው እንደዚህ በታሪክ ላይ ደነዝ ይሆናል

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 Před měsícem

    የዶ/ር አብይ ትክክለኛ ሲሆን፣ የናንተ ክስ ወደራሳችሁ ወደ ተናጋሪዎቹ ይዙር። መሣሪያ አስቀምጦ ለሰላም መሠለፍ ይጠበቅባችኋል ።

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 Před měsícem +1

    Azeb Mesfin has come back to her own country as usuall as others do. What is new???

  • @hagere2204
    @hagere2204 Před měsícem

    Kebt enkeef meri, alkashaa, mujeliam Abiy

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 29 dny

    የመሾም የመሻር የእግዚአብሔር ስልጣን ብቻ ነው ። የግመሉን ጉዞ ዉሾች ይጮሀሉ አያስቆሙትም ።

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Před měsícem

    ኤዲቲንግ ጀነራል አበባው ✌️

  • @beke8193
    @beke8193 Před měsícem

    አገር ይቀድማል ሌላው ከዚያ በኃላ ነው።

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q Před měsícem

    የእሱ ፈጣሪ ኤሊሙናቲ መንፈሰና የአርሲዋ እመቤት ሃያሉ ጌታ ፍጥረቱን እንድታጠፋ አይፈቅድም😮😮

  • @gugsaalula56
    @gugsaalula56 Před měsícem

    ልክነው ፈጣሪ ነው የሚያነግስ የሚያወርድ ግን መረዳት ያለባቸው ፈጣሪ ህዝብ ሲያጠፋ የሚቀጣ መሪ ያስነሳል ያሁኖቹ እንደሱ ነው ግን አምላክ መሐሪ ነውና ይምራል ያኔ ለዛ መሪ ነኝ ለሚለው ሰውዬ ወዮለት

  • @user-gq1mh9fr6x
    @user-gq1mh9fr6x Před měsícem

    😂እንሰሳ

  • @truthfully1573
    @truthfully1573 Před měsícem +2

    FANO IS COMING

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 Před měsícem

    ህዝቡ ተናግሯል። የመረዳት ፋንታ የመሪዎቹ ነው። የመስማት እና የመገንዘብ ችግር ያለባቸው መሪዎች ያሣዝኑኛል።

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Před měsícem +2

    አረ የሄ ጨፍጫፊ በለህ ብለህ በፈጣሪ መጣህ ፈጣሪማ ህዝብን እየጠበቀ ነዉ የአለምን ህዝብ ጠባቄ ፈጣሪይችን

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex Před měsícem +2

    Abyi ሚላሱ ረጂም ነው ፥አማራን ለማታለል ሁለ ፈጣሪ ፣ፈጣሪ፣ ዪላል አሲር ጊዘ..

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před měsícem +1

    Weshetem abiy weredatahm weshetem schoped abiy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @walelignsisay8286
    @walelignsisay8286 Před měsícem +1

    ዬጎንደርፋኖዎቺ ፉከራእና ቀረርቶ ውሐበላውማለትነው?አንድም ባለሥልጣን ሣይደነግጥ ሣይሠዋ እንደዚህ በነፃነት ከዘተዋዎሩማ ። ፋኖፉከራላይነውያለውማለትነው።

  • @endalesenaf5114
    @endalesenaf5114 Před měsícem +1

    የእርሳቸው ዶምጽና ሀሳብ አይደለም

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 Před měsícem +1

    ጭራሽ ፈጣሪን የገዳይ ተባባሪ አርከው ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር ስለታገሰህ. ብአዴን መስሎ ታየህ?

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Před měsícem

    ????????--------------------ጅግሩን እያወራ ይኑር እኛ እንቀጥላለን

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 Před měsícem +2

    እኔኮ የጎንደር ምድን ነዉ እያደረገ ያለዉ ጠልፎ ማይጥለዉ

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 Před měsícem

    አዎን የምድር ገነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተሰራ ፈጣሪ አብሮ እየሰራ ነው?

  • @user-zm4iz6xn2d
    @user-zm4iz6xn2d Před měsícem

    ፈጣርን መስቃደም ተገብ ነው ከፍታኛ ልቃት ብኖራንም የተፈጥሮ ሚስጥር ከአዕሚሮችን በለይ መሆኑን በራደቻው ነው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ምላሰኘዉ ማነዉ አንተ ለማጥፋት እንጂ አገር አትገነባም እራስህን ስታታልል ኑር

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz

    ያንተ ፈጣሪ ስይጣን ከሆነ ልክነህ መርጦሃል ጀዝባ።

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Před měsícem

    ፈጣሪ ሕዝብ ገደል አፈናቅል በዘር አሰተዳደር በሎን ከእርሱ ጋጉ ኑር ያላህ ፈጣሪ የት ነው ያለው በወሬ የምትምራ አገር ባንተ ጊዜ ነው ።
    አንተ ከፈጣሪ የተላከሀ ሴጣን ነሀ በፈጣሪ ሰም አትነግደ።

  • @daniman1216
    @daniman1216 Před měsícem

    የሱ ፈጣሪ ሳጥናኤል መሆን አለበት እግዘብሔርን የሚያውቅ ቢሆንማ ንፁሀንን በድርዎን አይጨፈጭፍም ነበር ይሄ የሰይጣን ቁራጭ

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Před měsícem

    ፈጣሪበአተአፍአይጠራምየጠቋይልጂመተታምዉሻነህ

  • @bereketmatewos8690
    @bereketmatewos8690 Před měsícem

    So, what is the problem????

  • @BatayaBbb
    @BatayaBbb Před měsícem

    ወይ ፋኖ አገረህ መጦ ሲመለስ

  • @ysolnet
    @ysolnet Před měsícem +1

    ምናልባት የሰማነው የአበባው ታደሰ ንግግር በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ የተቀረፀ እንዳይሆን እስቲ መርምሩት ¡¡¡¡¡

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    የኛ ነብይ የሰዉ ደም እየጠ ጣህ ነዉ እግዚር ለአንተ የሜቆም ግብዝ ነሀ

  • @gonffaYado
    @gonffaYado Před měsícem

    አዲስ ነገር አይደለም ኃይለሥላሴም ።ስላሴዎች የሰጡንን ስልጣን እስኪነሱን ድረስ እንሰራበታለን ይሉ ነበር

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Před měsícem

    ፈትህበመሰታዉትአመደየለበሰከዉየንጱሀንደምንዉአተአሻጉሊትየንጱሀንደምፈሷአይቀርምአላህያፈርደቡዉሸታምአሻጉሊትአያሳካለህም

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 Před měsícem

    መንግሥቱ ሃማ፡አገር በትነኖ፡እንጂ ፩ድ እትዮጽያን ትተው እይደለም፡፡፩ድ ሠዉም ፩ድ ጥይትም ሆኖ የፈረጠጠው፡፡ዛሬ ያለው ችግር መንግሥቱ የፈጠረው ነዉ፡፡

  • @ahaduhome
    @ahaduhome Před měsícem

    ይሄ የማይረባ ሰው ነው።በመጀመሪያ ሕዝብን ማክበር ነው።ፈጣሪማ የሰጠህን ሥልጣን እንደ ፈርኦን ደንድነህ እንደ ሳውል እግዚአብሔርንም ሰውንም አልሰማ ብለህ ደም እያፈሰስክ ይሄው ስድስት አመት ሞላህ።በንጹሃን ደም አማራን በኦሮሞ በመግደል በደም የተጨማለቀ እጅህ ፍርድ ሳታገኝ አትቀርም።በፈጣሪ ስም ያመነ ቀርቶ ከሃዲያን የማይሰሩት ግፍና ማፈናቀል ጦርነት እያደረክ ፈጣሪ ነው የመረጠኝ ማለት በስሙ መቀለድ ነው። ስሙን በከንቱ በመጥራትህም ፍረረድ አለህ።

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 Před měsícem

    የመጀመሪያው የጎርጎራ መሬት የተሰጠው ለ ወርልድ ቪዥን ፣ዐበህፃናት ማሳደጊያ ስም ነበረ፣ ከዛ ሁለት የሆላንድ ጥንዶች መጥተው ባንዲራቸውን ሰቅለው፣ ሆቴል መስራት ጀመሩ። በየትኛው ሆቴል ነው ህፃናት የሚያድጉት? በሀብታሞች አስገድዶ ለማስደፈር ካልሆነ፣ የማደጊያ ቤት፣ ሆቴል አይደለም ስሙ! ዝቃጭ።

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Před měsícem

    ምናለ ሁሉም ተስማምቶ በፍቅር ለሀገሩ ቢሰራ ከጦርነት ምን ይተረፋል እስካሁንስ የነበረው ውጊያ ምን አተረፈ

    • @LeuolBelachew
      @LeuolBelachew Před měsícem

      Tesmamto menoren man tela sew bemanenetu bebeheru eytegedele endate new tesmamto menor megedelachenen bedesta enekebel?yehenen new tesmamto menor weyes lela yemetelew aleh welahi huletenga amara alehonem eyalech yetegedelechew hitsan beman yemeslehal bekere negenga malet shemelisena Abey yaquaqamut geday buden ahun gebah

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 Před měsícem

    Minn eytedolete neww?

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Před měsícem

    ክክክክክክክክክክ።ሢፈልግአላህሢፈልግእየሡሥእሚለውአምላክቀመለለት።

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před měsícem

    Abiy yemeegezawu bemilasu mehonun zengitotal.

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem

    አቡቹ 1ኛ ድምፁ የጄነራሉ አይደለም ወሬ ወሬ ሀገር ቀድማለችቸ

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im Před měsícem

    ኣበባው ፈሪ ነው እንዲህ ብሎ ኣይገልፅም።

  • @kebedekenassa3015
    @kebedekenassa3015 Před měsícem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር አልሆነም በቀር እንዲህ ስኬት ኬየት ይገኛል።

  • @mengstu3257
    @mengstu3257 Před měsícem

    ፈጣሪ የመረጣቸውንማ ወደዋላ መመልከት በቂ ነው የምድር ሲሆል ያደረገ የፈጣሪን ስም መጥራቱ ያሳፍራል ባይሆን የናትክን ዛር አዎ አሁንም ካንተ ጋር ነው 😂

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda Před měsícem

    ለምን፡መንግሥቱ፡ወዳዜንባቡዌ፡መሄጃቸ፡ላይ፡እንዳአዳረጉ፡ከጄኔ/አንዱን፡ተክቶ፡አይሻሹም?

  • @AmareBitew-c6o
    @AmareBitew-c6o Před měsícem

    ደፋር

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef Před měsícem

    ድልልልል ልጅግንው ፍንንይይይ አብይ ስይtan አምልክት ንው tokiyme

  • @mekonnenhunde7192
    @mekonnenhunde7192 Před měsícem

    Raajii !

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j Před měsícem +1

    አንተ ብሎፈጣሪ ይድፍህ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ለየትኘዉ ትዉልድ እየገደልክ ለጨረስከዉ ወጣት ነዉ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @gaga320
    @gaga320 Před měsícem

    ፈጣሪው የግራው የተቃራኒው ነው።

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před měsícem

    😂😂😂

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před měsícem

    ፈጣሪ፣፣፣ህዝብጨረሰአለህ፣፣፣አብዪ????

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před měsícem

    ትንሽ እንኳን እፍረት የለውም? ኢትዮጵያ እብድ ፖስተር የሚመራት አዳራሽ የለችም። ማንም ያንተን ዝባዝንኬ አሜን የሚል ምዕመን የለም።