Ethiopia - “ካልተቀበሉ እንደግመዋለን ማንንም አንፈራም“ ዶ/ር ደብረ ጽዮን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 415

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 25 dny +33

    ፍትህ ለሰባት አመቷ ህፃን ሄቨን

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv Před 25 dny +34

    የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያን ፖለቲካ አትስሙ አሌያ እናብዳለን

  • @kebe7097
    @kebe7097 Před 25 dny +45

    ህወሃትን መደግፍም ሆነ ❗ ማስወገድ ያለበት ምርጫው የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው

    • @user-xt8yp7rw4p
      @user-xt8yp7rw4p Před 25 dny +2

      ትግረይ ኢትዮጵየ ነት ወየኔ ለትግረየሰ ህዝብ ምንአደረገለዘመነት አጎሠቆለ እንጅ

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d Před 24 dny +1

      አላልክም አራም

    • @alemumebrat4860
      @alemumebrat4860 Před 24 dny

    • @Elhs-rt9kp
      @Elhs-rt9kp Před 12 dny

      1:31 1:31 ​@@user-hg6gq5yh6d

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před 25 dny +33

    ስትጣሉ እንደ ህዝብ ስትታረቁ እንደ ግለሰብ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku Před 25 dny +4

      የሚአሳዝነው ይሄ አይደል እዚህም እዛም የደሀ ልጅ አጫርሰው ሲገናኙ ምንም የተፈጠረ ሳይመስልሲተቃቀፍ የፖለቲካን ቆሻሻነት የሚአሳይ ነው

    • @ayeleendale4578
      @ayeleendale4578 Před 24 dny

      @@ArekebArku ሁሉን በቃ ልንላቸው ይገባል የትውልድን ደም እየጠጡ እስከ መቼ

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS Před 24 dny +5

    እንደኔ ከብልፅግና ideology ዉጭ የተሻለ አማራጭ የላትም ኢትዮጵያ! 🇪🇹 ደግፉት!!!!!!!

  • @Yayeshe
    @Yayeshe Před 25 dny +6

    ሠላም ይናፍቃል

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 25 dny +16

    ይዋጣላቹ ግን ንፁሀኑን ህዝብ ለቀቅ አድርጉትና የመቧቀሻ ሪንግ አዘጋጅታቹ ይዋጣላቹ። አላበዙትም እንዴ ህፃኖች

    • @eskindermerawi495
      @eskindermerawi495 Před 25 dny

      Yeshrmta lije nehe

    • @eskindermerawi495
      @eskindermerawi495 Před 25 dny

      swew aysaznheme?

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 Před 25 dny

      @@eskindermerawi495 አንት ዘገምተኛ አሁን እዚህ ኮመንት ላይ ምን ክፋ ነገር አይተህ ነው የምታቀረሸው። ቅርሻታም ነፈዝ። በግል ቢደባደቡ ያገባሀል?

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 Před 25 dny +1

      @@eskindermerawi495 ያለመረዳት ችግር ለዘገምተኝነት ያጋልጣል በመጀመሪያ የተፃፈውን በደንብ አንብበሽ ተረጂ። ህዝብን የነካ የለም በአንፃሩ ህዝቡን አትንኩ ከፈለጋቹ በግል እራሳቹ ሪንግ ውስጥ ይዋጣላቹ ነው የሚለው። መማር ያስከብራል የሚለውን ዘፈን ጋብዤሻለሁ!!

    • @user345-d2k
      @user345-d2k Před dnem

      ​@@eskindermerawi495denkorom asaddagi yebeddelehim Neh .

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 25 dny +2

    ከየት ነው የመጣን የት ነው ውልደታችን
    የእርስ በርስ ጥላቻ እልቂት አይሰለቸን
    ርሀብ ቸነፈሩ መሰደድ መገደል
    ማን ነው ያልደርሰው ያልተሰማው ሀዘን?
    ማናችን እንኑር ማናችንስ ሞተን?
    ምን ይሉት ቅዠት ነው ምን ይሉት መታመም?
    ከትናቱ እልቂት ዛሬም አልተማርንም
    ከየት ነው የመጣን የት ነው ውልደታችን?
    ከየትስ ተነስተን የት ነው መድረሻችን?

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Před 25 dny +9

    አለን የአማራ ልጆች ደፂ አብሽር ይሄንን የመከራ መሪ እንደ ሳሙኤል ዶ እንደ ላይቤሪያዉ ሰዉ ጆሮዉን እንቆርጠዋለን

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Před 25 dny +16

    ወይ ሃገሬ ኢትዮጵያ እርስ በርሳችን እስከመቼ እንዋጋለን????????????????????????።

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed Před 25 dny +10

    አላህ ያባላቸው አቦ እሰይ ይሄ እከፍ ሰውዬ የአማራ ህዝብ እንባ ይፍረድበት አቦ

    • @OkOk-vv9rq
      @OkOk-vv9rq Před 25 dny

      እራስሆን ቻል አማራ አይደሐህም

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Před 25 dny

      Dedebe

    • @NesriyaKedir-y9w
      @NesriyaKedir-y9w Před 25 dny

      አለህ ይውሰድሽ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Před 25 dny

      @@NesriyaKedir-y9w tish metered Aheya. Ayedelem sele poletica sele rasehe tenekekeshe Atawekim. Denegay rase

    • @RahmaDubai-um9ed
      @RahmaDubai-um9ed Před 25 dny

      @@NesriyaKedir-y9w አሚንን አብሮ ይውሰደን እከፍ

  • @OkOk-vv9rq
    @OkOk-vv9rq Před 25 dny +5

    መልካም የዉጊያ ዘመን የማያባራ ያዲርግልን❤

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 25 dny +4

    መብትን ማስከበርማ ወንጀል አይደለም፣መጥፎ ነገር የራስ ያልሆነን በጉልበት ለመውሰድ መፈለግ ነው!!!!

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d Před 24 dny

      ወያኔ መብታችን እረግጦ እደገዛን አትርሳ

  • @user-fs4gr4fl3d
    @user-fs4gr4fl3d Před 24 dny +2

    ደጺ የኔ አንበሳ

  • @seada9327
    @seada9327 Před 25 dny +9

    እና ዘንድሮ ለአድስ አመት የቤተሰብ ጨዋታ በአንድ ላይ አናያችሁም😅

  • @Alimusaedris
    @Alimusaedris Před 25 dny +4

    Selam le hulum

  • @blue-my9eb
    @blue-my9eb Před 25 dny +5

    ህወሀት ይጠፋል

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Před 25 dny +4

    እውነት ለመናገር ስትጠራው አቤት የሚልህ በሰውነትህ የሚያከብርህ መሪ ቢፈለግ የሚገኘው ህውሀት ውስጥ ነው በመሆኑም ህውሀትን ክፉ አይንካው ሀገራችንን የመምራት አጋጣሚ ቢያገኝ ከእጅአዙር ቅኝ አገዛዝ ነጻ ያወጣን ነበር

    • @user-wd7eu2bu6r
      @user-wd7eu2bu6r Před 24 dny

      kkkkkkkkkkkkkKkkkkkk yeleba sewbela yezerafioch sebeseb kebrenachewal daqim enkebrachewalen siltan kkkkkkkkkk

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 Před 23 dny +1

    አረበኞችን አካለ ጎዶሎ ሆነው የተመለሱትን በምን ደረጃ ለይ ናቸው የሟችቤተሰብስ ተክሰዋል ልጆቻቸውን ውጭ ልከው እያስተማሩ የድሀ ልጅ ያስጨርሳሉ😢

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 15 dny

      የናንተሥ የታማኝ ልጆች መጡዴ ገዱኮ ሮጦ ነው የሚለፈልፈው የትግሬ ልጆችማ መጥቶ ሢዋጉ ኡለሜ አየችኮ

  • @habt-tube
    @habt-tube Před 25 dny +2

    ህወሃት ልክ ነች ብልፅግናስ ሲመሰረት እና ምርጫ ሲሳተፍ መች ጠቅላላ ጉባኤ አደረገ?

  • @addistaddes877
    @addistaddes877 Před 25 dny

    ጀምሩት

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 25 dny +7

    ደብረፅዮን ሃሃሃሃ በቃ ለእርሱ የሰው ደም ፍንካች ዋጋ የለዉም😂ልክ እኮ የግሉ ፀብ አደረገው 😂እንደ ቀልድ ድጋሚ ይዋጣልን እንፏከት ይላል።😂

  • @moof-academy
    @moof-academy Před 25 dny +1

    My people do not seek conflict. We need to stop the war. The Ethiopian people do not want any more conflict.

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq Před 25 dny +7

    የፈረደበት የትግራይ ህዝብ ሚሰኪን አሁንም ልጆቹን ሊገብር ነው

    • @tamene6877
      @tamene6877 Před 25 dny +1

      አንተስ ሮቦት ነው ምታዋጋው

    • @lina.m14
      @lina.m14 Před 25 dny

      የለም የለም አሁን የሚዘምት የክልል ተዋጊ የለም በቀላሉ ብልጽግና ይደመሰሳል

    • @user-vo3cp9th1c
      @user-vo3cp9th1c Před 25 dny

      ለምደውታል

  • @KassahunHailu-wx8ne
    @KassahunHailu-wx8ne Před 25 dny +5

    አሁንም በትግራይ ምስኪን እናቶች ልጆች ደምና ሕይወት መቀለድ አይበቃም ወይ? ከዚህ በኋላ ወደ እምነቶ ተመልሰዉ ለነፍሶ ቢጸልዩ አይሻሎትም ወይ?

    • @nebimanentertainment8420
      @nebimanentertainment8420 Před 24 dny

      Ke ahun bahuala ye tigray enatoch bcha adelem miyaleksu ketejemere ende balefew adelem mihon hulunum ye Ethiopia enatoch yaleksalu Ethiopia tfersalech

  • @saadhasaadha1030
    @saadhasaadha1030 Před 25 dny +4

    ግን መቸ ነው ሰላም እምንሰማው😢😢😢

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii Před 25 dny

      ጋላ አይገዛም

    • @be-liever
      @be-liever Před 25 dny +3

      ​​@@natiWolde-fw6iiእየገዛ እኮ ነው መመራት የሚፈልጉትን እየመራ አልመራ ያሉትን ደግሞ ቀጥቅጦ አሸመድምዶ እየገዛ ነው። ጋላ ታንኩንም ባንኩንም ይዟል🤣😂😂😂

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 25 dny

      አንች ሌላውን ስትጠይ አንችንም እሚጠላ አለ ስለዚህ መከባበር ይሻላል እናንተ እድገዙ እማይፈልግም አለ ስትናገሩ አስቡበት​@@natiWolde-fw6ii

    • @Rabe152
      @Rabe152 Před 25 dny +1

      ​@@be-liever😂😂😂😂😂ፋኖእየተረከበውነው

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Před 25 dny +1

      ​@@natiWolde-fw6iiጋላ ቀጥቅጦ እየገዛሽ ነው😂😂😂

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru Před 25 dny +1

    ብልፅግናናነዉህገወጥነዉ

  • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr

    ብልጽግና የለም ብልግና እንጂ😠😠

  • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
    @CheerfulBanyanTree-ze4ds Před 25 dny +2

    Tplf Yale torinet hiyiwot yelewm!
    Sew eyebela yenore agassess new tplf!
    Kalimote ye tigray or Ethiopia bilom Eritrea hizibi Selam yelewm!

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 Před 24 dny +1

    ችግሩ የ ሕወሀት ነው ብለን ብንተወው ደስ ባለን ነበር ነገር ግን የነሱ ጦስ ይዞ የሚመጣው እልቂት ለመላው ሀገራችን ወጣት መሆኑ እንጂ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 25 dny +2

    Bravo tplf

  • @MilkiasHaile
    @MilkiasHaile Před 25 dny +1

    ለማለቅ ነው እደግመዋለን ሃሃሃ

    • @lina.m14
      @lina.m14 Před 25 dny

      ብልግና ወንድ ከሆነ አሁን ይግጠም 9 ክልል ይዘምትለት ከሆነ እናያለን

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ Před 24 dny

      miki ጋላው እስቲ ሞክር ለሀጭህ ሳይወርድ ከምድር ትፀዳለህ 😁

  • @zzkedir9262
    @zzkedir9262 Před 16 dny

    ልክ አሳ ከውሃ ከወጣ መኖር እንደማይችል ህወሃትም ያለጦርነት መኖር የማይችል የድኩማኖች ስብስብ ነው።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 25 dny +1

    Correct tplf

  • @asatube1992
    @asatube1992 Před 24 dny

    ሐዝ፡ዓትዕት፡ጅግና።

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r Před 18 dny

    ምንም አልልም በቦክሌ በርቱ

  • @zzkedir9262
    @zzkedir9262 Před 16 dny

    ህወሀት ይጠፋል!እራሱን ነው ይሚያጠፋው እንጂ ማንም አይሞትም ካሁን በኋላ እነሱን ለማጥፋት።ታሪክ ህዝብ ይቅር የማይለው መጥፎ ስራ ነው በኛ ላይ የሰሩት።ተዋርዳችሁ ነው የምትጠፉት።

  • @abeshuiffa3570
    @abeshuiffa3570 Před 25 dny +3

    አንተ ብሔር ብሔረሰብን ለማጋጨት እንደተዘጋጀ ያስታውቅብሃል። ሕዝብ ሆይ ይህን ሚዲያ ሳያባላን አጥፉት።

  • @BiniBelay-e7y
    @BiniBelay-e7y Před 25 dny +3

    እዉነት ነዉ እኛ የትግራይ ህዝብ ከደብረ ፅዮን ጎን ነነ

    • @aselin7015
      @aselin7015 Před 23 dny

      ስያምሪህ ይቀራል ኣንድ የትግራይ ልጅ ዉግያ ኢይፈልግም🐒😏😅😊

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 15 dny

      የፈራ ይመለሥ ጥሦ የመጣ ይገረፉል ያ ሁሉ የፈሠሡ ደም ያለዋጋ ነው የቀረው

  • @belaysol4422
    @belaysol4422 Před 25 dny +12

    በትክክል ደብረፆዮን ጀግና የጀግና ዘር እውነት ብልፅጎና መሃይም ቡዱን ነው

    • @aleneabebe-bn8eu
      @aleneabebe-bn8eu Před 25 dny +1

      ዶ/ር የሚያዋጣው ለአማራም ለትግሬም ጥሩ የሚሆነው ህዝቦቻችንም ሰላም የሚያገኙት ኤርትራን ይዘን ባንድ ስንተቃቀፍ ነው ከዛ አስደማሚ ሥራ ይሰራል

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h Před 25 dny +1

      ጀግና ሁናቹም አታውቁ

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Před 25 dny

      ​@@aleneabebe-bn8euትክክል

    • @user-wd7eu2bu6r
      @user-wd7eu2bu6r Před 24 dny

      ​@@aleneabebe-bn8euየሌባ ዶክተር ደግሞ አማራ ከሌቦች ጋር አይተባበርም የአማራ ቀንደኛ ጠላት ትግሬ እንደሆነ የሚረሳ መሰለህ የምንዘነጋው እንዳይመስልህ ግዜና ወቅት ምላሹን ይሰጣል እነኝህ ስብእና የሌላቸው አረመኔዎችን ማጥፋት ይገባል

    • @belaysol4422
      @belaysol4422 Před 24 dny

      @@user-jg7xd7jj8h እናትህን ኣንተ ከብት እንስሳ ኢትዮጵያዊ

  • @user-po4wx2sv9d
    @user-po4wx2sv9d Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx7qc3ug1h
    @user-jx7qc3ug1h Před 25 dny +3

    ጀምር

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před 21 dnem

    አቦ በልፅግናንና ሕዋት ቋንቋችሁ ይደባለቅ

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u Před 25 dny +17

    ቪቫ ደፂ ይኽንን አደናጋሪ ሰው አስጨንቀው

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Před 25 dny +1

      ለምስኪኑ የትግራይ ህዝብ አስቡስኪ ልጆቿን ስላጣችዋ ምስኪኗ እናት አስቡ አብይ ደምመጣጭ ነው የታወቀ ነው ግን ለሱ ሲባል የድሀልጅ የሚገብሩትን እነዚህ አዛውንቶችን መደገፍ አቁሙ

    • @GebremedihinAmbayeGebre
      @GebremedihinAmbayeGebre Před 25 dny +2

      ደብረፅዮን አይጥ ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም

    • @Emanuel-9k
      @Emanuel-9k Před 25 dny +2

      አንድ ሚሊየን ወጣት አስጨርሶ እንደጀግና ትቆጥረዋለህ

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Před 25 dny

      @@Emanuel-9k የፃፍኩት ግን ገብቶህ ነው አልተረዳኧኝም

    • @user-kd9lp3ng8l
      @user-kd9lp3ng8l Před 25 dny

      ​@@Emanuel-9kያለቀውስ የአብይ ጦር ጭድ ነው እንዴ ?

  • @user-vc7eo8fs2t
    @user-vc7eo8fs2t Před 24 dny

    ቃላት ትልቅ ጉልበት አለው ጥንቃቄ አድርጉ......ይዋጣልን ያለው ህውሀት ነው

  • @AFLANEWS1
    @AFLANEWS1 Před 25 dny

    ጀግና

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Před 24 dny

    ማንንም አንጎዳም አንተን ፈልገን እንገልሀለን መግደል መፍትሄ አይደለም ስትባል ተጨማለክ ከአሁን በሁላ በናንተ ምክንያት ኢትዮጲያ አትረበሽም ደደቡ ጺዮን

  • @abubilal887
    @abubilal887 Před 25 dny +1

    የደብረፂዎን የእጅ ጓንት የድሮ ናት የአሁን ናት? የአሁን ከሆነች ፍራልኝ።ክክክ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 25 dny +3

    ህዝብ ማስጨረስና ለረሃብና ለችግር ለሰቆቃ መዳረግ ነው መብት ?

    • @lina.m14
      @lina.m14 Před 25 dny

      ህውሃት ቢታዘዝ እንኳ ብልጽግና ለትግራይ ሰላም አይሰጥም በጭራሽ ከነክብሩ መስዕዋትነት መክፈል ይሻላል

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f Před 25 dny

      @@lina.m14 የትግራይ ሕዝብ አይገባውም ?

  • @emondamena
    @emondamena Před 25 dny +2

    የ አብይህመድ ቢላ ከተቀመጠበት ተመዞ እየተሳለ ነው አሉ🔥 የ ህወሃት የመጨረሻ የሲቃ አመት ነው😌😁

    • @tamene6877
      @tamene6877 Před 25 dny

      እሱ ደግሞ ብቻውን ጦርነት የሚገጥም ጀግና ስታስመስለው ይገርማል

  • @user-me7li5cc5r
    @user-me7li5cc5r Před 24 dny

    👌👌👌👍👍👍

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 24 dny

    ፍትህ ለሄቨን

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 Před 25 dny +1

    Dr Abiyi Ahimed ke Ethiopia bandawochi ga iyetewaga newu ke telalakiwochi ga

  • @g.m.m.8761
    @g.m.m.8761 Před 25 dny +1

    Now is the time tplf and fano join hands and become one! Let them put their differences aside for good !

  • @user-dm7fs8hb2p
    @user-dm7fs8hb2p Před 25 dny

  • @dawitmiteke2729
    @dawitmiteke2729 Před 25 dny +1

    Mokru ! Ethiopia Shall win😮

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 Před 25 dny +2

    ይህ ደጲ ተብዬው የምርዝ ብልቃት እንደሆነ አንድ የሰሜን የቅርብ ጋደኛዬ በዝርዝር ሰለሱ ነግሮኛል አሁን አረጋገጥኩኝ።

    • @AYB171
      @AYB171 Před 24 dny

      እንደጃልማሮ ከነ ቄስህ በጥፊ ካልመታህ መቼም አታከብረውም

  • @FiresewGirma
    @FiresewGirma Před 23 dny

    እባቦች ያባላቸው

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Před 25 dny +1

    ህወሗትማንንምአይፈራም

  • @MusikMix5
    @MusikMix5 Před 24 dny

    tplf ❤❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Před 24 dny +1

    TPLF game over

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 25 dny +11

    ጁንታ + ጃውሳ💪💪💪💪💪
    ጠንካራ ሰሜን

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h Před 25 dny +4

      አንፈልግም እነሱ ሲያቅታቸው ከኛ ጋር ተለጥፈው ሊገቡ ነው ነቅተናል

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz Před 25 dny +2

      ጃውሳ ተለጣፊ ፈሳም😂😂😂

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h Před 25 dny

      @@Tjsjsjsj-iy2yz ማነው ተለጣፊ ግማቶ ቅማላም ጁንታው ነው እንጂ የአሜሪካና የግብፅ የሱዳን ተለጣፊ አረ እፈር እከካም ፋኖኮ ማርኮ ነው የሚዋጋው እንደናንተ በተኙበት ዘርፎ አደለም😂😂😂😂

    • @henihenry3254
      @henihenry3254 Před 25 dny +2

      በአማራ ክንድ ስልጣን መያዝ አይቻልም ዳግም ስህተት አንሰራም ስልጣን ለአማራው ነው የሚገባው

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h Před 25 dny

      @@henihenry3254 እኮ ንገራቸውማ እነዚህ እባቦች እስከዛሬ ጠብቀው እኛ ወደድል ስንገሰግስ ድጋሜ ሊሸውዱን

  • @KidusAm2016
    @KidusAm2016 Před 25 dny

    ጀግና ነሕ አለጅ ያማራ ብሽቆች አለቃቸዉ ሲዓስነጥሰዉ ሁሉ እሚበረግጉ ጌጃወች

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 25 dny

    ልቅምቃሚ ፍራንክ ለማግኘት ፊት ለፊት ማን አለህ ብትባል የማትናገረውን የህወሃትን ጀግና ጀግና ታጫውታለህ ሞራል እና አላማ የሌላችሁ ማንንም እያነገሳችሁ እድሜ ጨመራችሁ እያቃጠሩ እየዋሹ መኖር ይገርማል ዶር ደብሪፅ አንተ እንደምትለው ሳይሆን ድገሙ ይላሉ እንደግማለን ያለ ሰው ነው ዝም ብለህ ታጀግናለህ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 15 dny

      ህውሀትማ ከመላው አለም ጋር ተዋግቶ ጉልበት ያንበረከከ ጀግና የአፍሪካ ኦሥራኤል መሆኑ አለም አሣዩንክ የጀግና ጀግና የታሠረ ነብር ይላቸዋል አቢቾ ሥለነሡ ሢያወራ

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Před 23 dny +1

    ዶ/ር ደብረፅዬን ጀግና

  • @TigisteQonjo
    @TigisteQonjo Před 24 dny

    ጀግና ደብረ ፂዎን

  • @MIKIboy84
    @MIKIboy84 Před 25 dny +2

    The game is over. We learn too much viva Tigray viva Eritrea 🇪🇷🥷🏻🥷🏻🥷🏻

  • @SbagadisGuangul
    @SbagadisGuangul Před 25 dny +1

    መን እዩ ክዋገኧልኻ ዓሻኻ ኣልሽ ህዝቢ ትግራይ ኣስተውዕል መንእሰዮ ካብሕሉፍ ተምሓር ክንደይ ውቁዕ መንእሰይ በየ ጎደናታት ተደርብዩ ልኒሆ ብሕወሓት መረሕቲ ኣይኾነይ ድዩ ኣያም ንበል።

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 Před 25 dny

    ደስ የሚል ገለጣ ነዉ ደብረ የገለጠዉ !!

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 Před 24 dny

    Move the Army closer! Don't sleep. Talk the language they understand!

  • @SasonAsrat
    @SasonAsrat Před 25 dny +1

    Bogbaga. Wishetam. Neftegna. Zimbileh. Atkeded

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 Před 25 dny

    ፀቡን የጌታቸውና የደብረ ፅዮን ወይም የብልፅግናና የህወሐት ብቻ አድርጎ አቃሎ መመልከት ስህተት ነው። ተዋንያኖቹ ብዙ ናቸው። የማዕከላዊው የኢትዮጵያ መንግስት መዳከምና የህዝብ ድጋፍ ማጣት ሁሉም ከየጎሬው እንዲወጣ አድርጎታል። የሆነው ሆኖ ሁሉም ችግር የራሱን መፍትሄ ይዞ ይመጣል ! !

  • @HusenKasa-me1uv
    @HusenKasa-me1uv Před 22 dny

    ብልፅግና ምን ይዋጠው ለማን ይማፀን ይሆን ብልፅግና ማለት ከመላ ሀገርቱ ደም የተቃባ ማን ይዋጋለታል

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Před 25 dny +1

    Tplf not living with out blood pure evil

  • @tesfayedufera8351
    @tesfayedufera8351 Před 25 dny

    ለ አሜዚንግ ነዉ

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh

    እውነት ለመናገር ደብረ ፂወን ጀግና ነው ከብልፅና አስር እጅ አንድ እጅ ደብረፂወን ይሻላል

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Před 24 dny

    ብልፅግና አሁን ከህውሀት ጦረነት ይሸነፋል፠

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Před 25 dny +4

    ፋኖ +ህዋት = ሰሜን ኢትዮጵያ

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 Před 24 dny

    We are watching the
    last months of United Ethiopia.

    • @DjBezzu
      @DjBezzu Před 24 dny

      ጠላቶቻችን በሞተች ሀገራቸው መቃብር ላይ ቆመው የሀገራችንን መበታተን በጉጉት እየጠበቁ ነው የሚሆነውን በሚመጡት ጥቂት ወራት እናየዋለን።

    • @Asmara1991
      @Asmara1991 Před 23 dny +1

      @@DjBezzu
      Dear Neighbore,
      Let me clearly write you
      that Shabia and its people
      has declared and wished that Ethiopia our closest neighbore remain united
      fore ever. This is EPLF'S stand since early 1960.
      Ethiopia had no enemy.
      Its present enemies are
      created by Ethiopia itself by not respecting the international boundary recognized by the United Nations and blame no one else. For example take Erit/Ethi war that which costed us the lives of half a million beloved brothers and sisters was ignited by
      Ethiopia.
      I am sorry to use the ward, but I think Ethiopia is bulling its neighboring Nations repeatedly.
      Finally I would like to assure you that the moment Ethiopia began to respect the international boundaries recognized by UN that peace will prevaile in whole East African Nations.

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 Před 25 dny +6

    ደፂ ትክክል ነው

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Před 25 dny +11

    ደብረፅዮን ደንቆሮ ነው መቼም አይማርም

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před 25 dny

      Yes, completely Debiratstion is a Dump !! He is thinking like before 1983 E C. Western saved him when Fanno and Ethiopian army almost killed him 2 years ago. Now is dancing like a hero man after he killed millions Tiigry people at that horrific war .

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Před 25 dny

      Betam engy ahunm torente yemfelgu nachwe😢😢😢

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 15 dny

      ከሠባተኛ ክፍል ያመለጠ መሠላችሁ በአፍሪካ የኮምፒተር ትምህርት አንዱ ምርጡ ነው የግዱብ አንበሣ ደፂ ጀግና

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před 25 dny +1

    ደፂ ሰማያዊውን ጓንት ካደረገ የሚያቆመው የለም😂😂😂

  • @kalelultube1582
    @kalelultube1582 Před 25 dny

    ቤቴን ያፈረሰዉን ብልፅግና አብሬ እዋጋለሁ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Před 25 dny +2

    እኛ ምን አገባን የዋጣላቸው 😂😂😂😂 እንደ ተከታታይ ፊልም እኛየዋለን የኢትዮ ሕዝብ አንሰማውም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 25 dny

      እኛ ያገባናል በህዝብ ነው ጨዋታ እነሱ ሜዳ ወርደው እሚታገሉ መሠለሽ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku Před 25 dny

      መስሎሽ ነው እዚህም እዛም የሚሞተው የደሀ ልጅ የምንጫረስበት ከደሀ በጉልበትም ይሁን በሌላ የተሰበሰበው ገንዘብ መግደያ መግዣ ነው የመጠጥ ውለ እንኳን የሌላት አገር ነች

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN Před 25 dny

      @@ArekebArku አይመለከተንም ሕወሓት ብልፅግና የዋጣላቸው

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN Před 25 dny

      @@zinetebrhem5681 የወደዳቸው የሰዋላቸው ለአውሬዎች መስዕዋትነት መከፈለ ከፈለጉ ማን የከለከላቸዋል

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 Před 25 dny +2

    Ahun fano yeredangal beleh asebeh kehone talkakeh

  • @baburasmera213
    @baburasmera213 Před 25 dny

    ዶ/ደብረፁዬን ሐቁ እዮ ንአቢ ለክባጥ ዘይምፍራሕ ዘይምእማኑ

  • @TaketalTaketalresado
    @TaketalTaketalresado Před 7 dny

    Start today don't west time

  • @lina.m14
    @lina.m14 Před 25 dny

    ህውሃት በአሁኑ ልክ ነው ጨቅላው ግን መጨንገፍ ፈልጓል አሸናፊውም ህውሃት ነው

  • @SELAMTA-ሰላምታ
    @SELAMTA-ሰላምታ Před 24 dny

    ብልፅግና ፒያሳን ነው ሚያስተዳድረው ቻው ከንቲባ የአመድ ልጅ

  • @user-rx6ub6wu6q
    @user-rx6ub6wu6q Před 24 dny

    Atiwash wushetam

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 Před 25 dny +1

    Ande million lij aschersh wede bereha letefa duket

  • @BebiLada
    @BebiLada Před 25 dny

    ታጥቦ ጭቃ ፖሎቲካ የተከፈለው መስዋዓትነት የትየለሌ ነበር የሠሜን ዕዝ 2013 ዓ/ም መቼም አንረሳውም።

  • @user-yk2xs3vn4v
    @user-yk2xs3vn4v Před 25 dny +1

    በስመ አብ ከየት ወዴት ነው እምዘባርቀው ቱልቱላ ሚድያ

  • @MulugetaGeber
    @MulugetaGeber Před 2 dny

    04/13/2016 yesegno

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 25 dny

    ገብረፅወን፣፣፣በርታ፣፣፣ጣረነት፣፣አዲሰነገርአደለም፣፣ታላቆን፣፣ኦሮምያ፣፣፣ፑሺለመመሰረት
    የሚሮጠዉንአብዪ፣፣፣ፎኖና፣፣ገብረፅወን
    እጁንዪዪዙታል፣፣ታያለህ

  • @asmietube2766
    @asmietube2766 Před 25 dny +2

    Bravo Detsi

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii Před 25 dny

      ይህንን ቆሻሻ ብልፅግና እንጣለው ምንም የለውም አብይ መከላክያ እንደሆነ ፋኖ እምሽክ አርጎታል ጋላ ደግሞ ፈሪ ነው ወንድነት የለውም ደብረፂ lesgo ድል ለፋኖ

    • @be-liever
      @be-liever Před 25 dny

      @@natiWolde-fw6ii 😂🤣🤣 ፅንፈኛው ፋኖ መከላከያን በምላሱ አምሽክ አድርጓል በምላስ በቀረርቶ መሬትላይ ግን ፋኖ ለራሱም መሪ ዬሌለው እርስበርስ የሚበላላ ሽፍታቡድን ነው። እወነታው ፋኖ የራሱን የአማራን ህዝብ እምሽክ አድርጉ እየዘረፈ ነው።

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh Před 25 dny +1

      ዘገባው ስለ ህወሓት ብልፅግና ስለፋኖ ምን አለፋደደሽ /ህ​@@be-liever

    • @be-liever
      @be-liever Před 25 dny

      @@SalamawtSada-de1zh Reply ያረኩለትን ሰው ኮመንት አንብቢና ዬዛኔ የገባሻል።

    • @aleneabebe-bn8eu
      @aleneabebe-bn8eu Před 25 dny

      ደንባራ ፋኖ በሚሊዮን ምርጥ ተዋጊዎች አሉት ላፍሪካም ያሰጋል እንኳንስ ለምርኮኛ ሠራዊት

  • @user-vo3cp9th1c
    @user-vo3cp9th1c Před 25 dny

    መጥፋት ነበረባቸው

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Před 24 dny

    ነውር እና የነበረ ነገር የማው በድርጅት በቅለዋል ነበር ያለው ኣታንሸዋርር ኣብይን ኣይመለከትም

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před 24 dny

    ህወሀት እንደ ዱቄት ተበትኗል.
    ያሉን አሁንስ ምን ይሉን ይሆን ???
    ለማንኛውም እኛም እንላለን
    ብራቮ ህወሀት

  • @user-kg3ki5ni9t
    @user-kg3ki5ni9t Před 24 dny

    የትግራ ህዝብ ህወሃት አደለም አራት ነጥብ።