Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia: አቡሽ ዘለቀ ወረደባቸው ቤተመንግስቱ በቁጣ ነዷል abush zeleke new music review Addis Agelgil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • #abush #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianews #fetadaily #ethiopia

Komentáře • 183

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 Před měsícem +48

    አብሽ ምርጥ ኢትዮጲዊ ነው ዘረኛ አይደለም አብሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @aynalemtadesse2684
      @aynalemtadesse2684 Před měsícem

      “ምርጥ ኢትዮዽያዊ” ማነው? ይህ ነው የአገሪቱ መርዝ።

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Před měsícem

      ​@@aynalemtadesse2684ትክክል ነው የገለፀውንፁሀንን ይጨፈጭፋል በጎን ችግሩን ይተክላል ንፁሀን ሞተ ሲባል ለዚህ እኮ ነው ችግኝ እምተክለው ጥላ እዲሆነቸው የሚይል ማፊያ መሪ እኮ ነው ሀገሪቱን ደም በደም ያረጋት አሏህ ሳይታሰብ በላ ያውርድበት ያረብ

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp Před měsícem +25

    ተባረክ አቦ ❤!
    አቡሽ ጀግና ነው ! በሚችለው ስራ ስርአቱን ተቃወመ ! ሌሎች ያልሞከሩትን ደጋግሞ ሞከረ !
    እናመሰግናለን brother ❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +41

    አቡሻችን የእውነት ክብር ይገባሀል ኑርልኝ

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j Před měsícem +21

    አገር እንደዚ ተዋክባ ጀሮ ዳባልበስ ያሉ ድምጻውያን ሁሉ አቡሽ ላይ ትምርት መውሰድ ያስፈልጋል ፍርሀት አንቆ ሳይገላችሁ አቡሽዬ በርታ❤❤❤

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 Před měsícem +26

    አቡሽ ይሄ ስዉ በላመንግስት እባክህ እዳይበላህ :: ምርጥ ዘፋኝ ነህ በርታእራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před měsícem +24

    ❤❤❤አቡሽ በቀለ ምርጥኢትዮጵያዊ ነው ጀግና ዘረኛ ያልሆነ ወንድማችን

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 Před měsícem +20

    ትክክል የሆነ መልክት ነው
    አላህ ይጠብቀው

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp Před měsícem +16

    አቡሼ የኔ ማር ጀግና አይ ከድሬድዋ ኑርልን።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +21

    አቡሽ ጀግና

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

    • @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ
      @ኪሩቤልፀጋዬጀማነህ Před měsícem

      በትክክል ነው

  • @Iftaan
    @Iftaan Před měsícem +14

    እውነት ተናግሮ ዬመሸበት ማደር ለእውነት ዬምከፈል ዋጋ ስለሆነ ክብር ነው።

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Před měsícem +1

    this is true Ethiopan ❤️
    Huge thanks 🙏. ABUSH !!

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m Před měsícem +9

    አብሽ ከዚህ በፌተ በስምን ዘፍኖም አስምቶነል መግስት ድምፁአዊ ሆነህ የስዎች ውስጥ በዘፍን መድራስ የተለመደነው አሆነም አዲስ ነጠላ ዜማህ በወቀቶ ጉዳያ ስለሆነ አመስግነለው በርታ አብሽ ፈጣሬ ይጠብቅህ።

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před měsícem +8

    አቡሽ ጀግነው ፈጣሪ ይባርክህ❤❤ሀ

  • @AbduarabAbdu
    @AbduarabAbdu Před 23 dny

    አቡሽ ሀቅን የሚናገረው ዛሬ አይደለም ከመጀመሪያው ስርአት ጀምሮ ነበር ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ቤሔርቤሔረሰቦች ሲታገል የመጣ ጀግና የነገሌ ቦረና ልጅ ነው አቡሼ በጣም ነው የማደንቅህ ቀጥልበት አንተ ትለያለሁ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር የጀግኖች ባህሪ ነው ቀጥልበት አቡሼ👌👏

  • @user-nx8qf3rr7v
    @user-nx8qf3rr7v Před měsícem

    አቡሽዬ ውድ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን 💚💛❤

  • @ChernetDebebe
    @ChernetDebebe Před 16 dny

    አቡሽ ጀግናነህ ኑርልን
    ከቡታጅራ❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem +4

    አብሽዬ በኢትዮጵያ ተስፋእንዳንቆርጥ አንተን የመሰለ የቦረና ወርቅ ኢትዮጵያዊ አግኝተናል ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፎች ይሰውርህ ልክብለሀል!!!!!!!!

  • @A-ic7sw
    @A-ic7sw Před měsícem +6

    እውነተኛው ሰው እውነተኛው ኢትዮጵያዌ አቡሺ ዘለቀ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 Před měsícem +3

    አይ ህፃነንት 😱አቡሽ ቢገባህ ሣሩም ዛፉም መንገዱ ለሰው ነው!!!
    እንደ መንግስቱና መለስ በጠመንጃ ፀጥ አርጉ መገዛት ለለመደ አቡሽ....
    ሲያድግ ይገባሃል

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před měsícem

    ዋው አብሽ ዘለቀ ምርጡ የኢትዮጵያ ባለውለታ ብየሀለሁ❤❤❤❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před měsícem +8

    ከዛፍ ይልቅ ሰው ነው ለሰው ጥላ,,, እውነቱን ተናግሮ ከገዳዮችና ከጥንብ አንሳ ዘረኞች ጋር አልቆምም ብሎ ከሕዝብ ገር ወግኖ የሕዝብ ድምፅ በመሆንህ ክብርና ሞገስ ይገባሃል።

  • @etetu9375
    @etetu9375 Před měsícem

    አቡሽ አከብርሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይ አገሬ ኢትዮጵያ እሮጠው ያልጠገቡ ጎረምሳችላይ ወደቅሽ ሰው የረከሰባቸው ያሳዝናል

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před měsícem +6

    አቡሽ ዘለቀ ድንቅዬናብርቅዬ የኢትዮጴያልጅ ነው

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my Před měsícem +3

    ዘፈን የሰይጣን ነው ::በዘፈንጥላታ ነቀፌታን ዘረኝነትን መዝፈንና መቀስቀስ የሰይጣንነው ::
    የእንደነዚ አይነት ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም ::

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před měsícem +2

    አቡሽ ታሪክና ሁሌም አይረሳህም ክስተት ነህ

  • @HayatuHabesh
    @HayatuHabesh Před 25 dny

    አቦ ይመችክ ሀቁ ተናግረክ ብትሞትም ችግር የለውም ሁላችንም ተገለን አበባና ሳር መተከሉ ስለ ማይቀር ብቻ እግዜር ይጠብቅህ ይጠብቀን

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics Před 29 dny

    መልሱ ትክክል በርታ አቡሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před měsícem +2

    የሠው ልጅበአጠቃላይ አንድ ነው ዘሩ እሡም የአድና ሀዋ የእሕልም ዘርአለው የእንሠሣትም ፣የአእዋፋትም ወዘተ ዘር አለው አቡሽም በዝሕ የሚያምን ኢትዮጴያዊነው አላሕ ይጠብቅህ ኢትዮጴያዊ ውንሜ

  • @alemteffera
    @alemteffera Před měsícem +6

    100% አቡሽ እውነት ነው የተናገረው:: ኪነ ጥበብም ሙሉ በሙሉ እንዳልሞተች ያሳየ ነው::

  • @fastlovefastlove8580
    @fastlovefastlove8580 Před měsícem

    Abushi lubukoo naaf jiraadhu obolessaakoo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před měsícem +10

    አቡሽ የሰው ውሐ ልክ

  • @user-js8mq5rf8k
    @user-js8mq5rf8k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግናብአቡሽ ዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የእኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵዊ

  • @andualemabera4836
    @andualemabera4836 Před měsícem

    ዶክተር አቡሽ ቦረና እዉነትም አንተ ሠዉና ጥላ ነክ ።ለዛዉም የኢትዮጵያ ጥላ ነክ አርቲስት እንደዚህ ነዉ (ሠላምና ፍቅር ለሀገራችን

  • @ማናየአዳነ
    @ማናየአዳነ Před měsícem

    ምርጥ አቡሽ ዘለቀ ተወዳጅአርቴስት

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 Před měsícem

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ🎉

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem +8

    ወዳጀ ሌሎቹ ምን በላቸው በሚሊዬን ሰው ሲገደል በኢትዬጵያ ምድር ዝም ጭጭ ትልቅ ሰውም የለም እንዴ ሀገር ዱርዬ ላይ ወድቃ

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 Před měsícem +1

    100. %. True

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 Před měsícem +6

    ሰው ማለት ሰው የጠፋለት ሰውሁኖ የሚገኝ ነው።

  • @getachewdires9227
    @getachewdires9227 Před měsícem

    አቡሽ ጀግና ሰው!!!!

  • @YotorAdis
    @YotorAdis Před měsícem

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልኝ አንት ጀግና ነህ

  • @tamiratmeja5577
    @tamiratmeja5577 Před měsícem

    አቡሽ ጀግና❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 29 dny

    ጀግና ኬኛ የሰውልክ🎉🎉🎉

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i Před měsícem

    Abush Egziabher yibrkeh! Betam tikikil❤❤

  • @melakuzewdie8556
    @melakuzewdie8556 Před měsícem +1

    የዘረኝነት ጉዳይ ቢሆን አቡሽን ብዙዎች ይጠሉት ነበር ግን ከዘረኝነት አስተሳሰብ የሚጠቀሙት ናቸው የሚያባሉን እነ አቡሽን ያብዛልን።አቡሼ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před měsícem +1

    ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k Před měsícem +1

    ከጊዜው በላይ የተሻገረ ሙዚቀኛ ስለሆነ በዚህ ዘመን ያለ ኢትዮጵያዊ መተቸትም፤ መደገፍ የሚችል አይመስለኝም።

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene Před měsícem +2

    አቡሽ የእውነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w Před měsícem +3

    አቡሽ ሠዉ ነህ ከልብ አክባሪህ ነኝ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před měsícem +3

    አቡሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-lb3wu7cd7c
    @user-lb3wu7cd7c Před 19 hodinami

    ይችላል ❤❤❤

  • @mohamadmahamod9153
    @mohamadmahamod9153 Před měsícem +2

    Ambush ❤❤❤❤

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp Před měsícem +12

    ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለኦሮሙማው አገዛዝ ይሁን።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem

    አቡሽ ጀግናችን ነህ ዘር ሃይማኖት ሳያግድህ ሰው ሰው የሚሽት ዘፈን በማውጣትህና ስለአንድነት እኩልነትና ነፃነት በመስበክህ። እናመሰግንሃለሁ።

  • @maryamawit_hana
    @maryamawit_hana Před měsícem +2

    አቡሽ የኢትዮጲያ ጀግና አግዚያቤር ይጠብቅህ

  • @janacell6165
    @janacell6165 Před měsícem

    የኡላችን፡ቁስል፡ነው፡❤❤❤❤❤

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +1

    ከስንት ከርሳም አማራ ይሄ ብልጫ አለው አድሜህ ይርዘም ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ቢቻ በቂ ነው ለሚለው አባባል አቡሽ ሰው ሆኖ ተገኜ❤❤

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Před měsícem +1

    ከከከከ በአንድ አዝማሪ የሚታመስ ቤተመንግስት ከከከከ ፋኖ በሙሉ አዝማሪ አይደል መቼ በረገገ

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před měsícem +3

    ህዝብ ሲበደል ብሶቱን ያልገለጸ፣ አርቲስት ፣ሀገር ጥሎ ተሸክሞ ቢበላ ይሻለዋል፣ ኢትዪዽያዉያን ፊት ለመቆም ምን ስብእና አለዉ።

  • @saraabera4732
    @saraabera4732 Před měsícem

    አቡሺዬ ገና ቡዙ እጠቡቃለን ካተ አድ ኢትዮጵያውያን የሚገልፅ ወድ የሃገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 Před měsícem +1

    የሱን ደም ለማስጠጣት ቸኩለሀል አማርኛ ሁሉም ይሰማል ማስተርጎም ምን ያስፈልጋል

  • @TegeneTeg
    @TegeneTeg Před měsícem

    Abush mirt sew nistuh ethiopiayawi ❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +2

    የሰዉ ልጅ ክቡር ነዉ እንዳልተባለ ችግኝ ከሰዉ በልጦ ስንቱ ታረደ ተሳደደ መንግስት አልባ ሆና አገሪቱ :: ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል::

  • @seyoumassefa9056
    @seyoumassefa9056 Před měsícem +2

    አቡሽ! ሁሉም መልክትህ ከእውነት በላይ ነው :: ለባለግዜዎቹ እና ሆድ አደር ባንዳዎች ግና የግጥሙ ርግብግቢት (frequency) ያልፋቸዋል አይሰሙትም :: ኑርልን አቡሽ 🙏🙏

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 Před měsícem

    አብሽ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤ወድነህ

  • @HymiDag
    @HymiDag Před měsícem

    አቡሽ ታላቅ ክብር የሚገባህ ሰው ነው

  • @JifaroSafi
    @JifaroSafi Před měsícem

    አቡሽ አንደኛ ከቤሄር የፀዳ ጀግና

  • @user-fe6ds5gv2s
    @user-fe6ds5gv2s Před měsícem

    Thanks bro ,jabadhu gofta ko.

  • @watesooda3742
    @watesooda3742 Před měsícem +1

    Abushiye, emengn manem ayasrehm ante lemetaser yalarekew yelem, be akuarac famous le mehon....tew tew tew...

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před měsícem +2

    ኢትዮጴያ ካፈራቻቸውእንቁ ልጆቿ የመጀመሪያጨውና ግባር ቀደሙ አቡሽ ነው

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Před měsícem +1

    በዘፈን የሚገለበጥ መንግሥት በዘፈን የሚገነባ አባዬ ግድብ የለም ካባቶቻችሁ ተማሩ አባቶቻችሁ አባዬ ብሎ ሢዝን ኖሩ ግን የማይዘፍነው ቆራጦቹ የሥራ ሠዎች ገነብት ዘፈን ምንም አያመጣም ጉልበትጂ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před měsícem

    አቡሽ ዘለቀ በርታልን💪💪💪💪💪

  • @zinke2466
    @zinke2466 Před měsícem +1

    የአብዱ ኪያር አይዞህ ሚለውን ሠምተህዋል
    ያ ደሞ ለአብይ ነው የተዘፈነ
    አብይ ጀግናችን!!!

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před měsícem +1

    የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የአቡሽ እውነታ ለህብ ይገለፃል

  • @user-uc6hn1gp5h
    @user-uc6hn1gp5h Před měsícem +3

    ለህሌናህና ለእውነት የቆምክ

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 Před měsícem +3

    አይ ህፃንነት 😱አቡሽ ቢገባህ ሣሩም ዛፉም መንገዱ ለሰው ነው!!!
    ከተመረጠ 3 አመት የሞላው በ40 አመት ያልታየ ሥራና ባህል እያየህ ካላየህ አነተ እንደ መንግስቱና መለስ በጠመንጃ ፀጥ አርጉ መገዛት ነው የለመድከው አቡሽ....
    ሲያድግ ይገባሃል

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 Před měsícem +2

    አብሽ እንወድሃለን ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Ayelech2006
    @Ayelech2006 Před měsícem

    You are Great golden Ethipian Musician Long Live!!!! I respect u More & More

  • @user-gc2os5vd7n
    @user-gc2os5vd7n Před měsícem

    ❤❤❤Abush Zeleke the hero ❤❤❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před měsícem

    ድግኛዬ ጥበበኛው አቡሽ ዘለቀ በርታልኝ ግን እራስሕን ጠብቅ. ጭራቁ አብይ አሕመድ እደሖነ ለሚአመልከው ሴጣን ሰውን እጨፈጨፈ ነው ደም የሚገብረው ስለዚሕ ይሔን ምክንያት አርጎ እዳይገልክ ተጠቀቀ. ድል ለደግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ.💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před měsícem +2

    አቡሽ እውነተኛ ኢትዮጴያዊ እንጅ ድኮሪሽን ጎጠኛ አይደለም

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před měsícem

    አቡሽ ዬ ኝረ ተው ልጅህን አሳድግ እነዝህአውሬዎች እንዳይበሉህ እባክህ .
    We can’t afford to lose you, please

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q Před měsícem

    እድሜናጤናይስጥክ❤❤❤❤❤❤

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 Před měsícem +1

    እውነቱነረ ተናግሮ ቃሊቲ ማደር

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s Před 23 dny

    አቡሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ቢመራቸውም ይዋጡት አብይ የጠቋዮልጅ

  • @zelalemmotle6747
    @zelalemmotle6747 Před měsícem +1

    ጠላት የሌለው መሪ አለ ?ስራውን ለማበላሸት በየቦታው ጦርነት ያነሱበታል ብቃቱን አሳየ እነሱን በማሳደድ አገሩን አልተውም በወሬ ሳይሆን በተግባር ኢትዮጵያን እያለማ አየነው።በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በብቃት በፍትሐዊነት የሚመራ ሌላ መሪ ካለ አሳውቁ ጥሩን እንከተላለን

  • @selamselam7846
    @selamselam7846 Před měsícem

    ❤❤❤❤ምርጥ ሰው።

  • @HailayDesalegn
    @HailayDesalegn Před měsícem

    በርታ ጀግና።

  • @behonest8707
    @behonest8707 Před měsícem +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ በቃን ማለት አለበት እነዚ ግማታሞች ጠራርጎ ማዉጣት አለበት

  • @user-en7lc8lv7f
    @user-en7lc8lv7f Před měsícem +1

    አብሼ እውነተኛ ነው አብሼ ኢትዮጲያ የሰጠችን ጀግና ነው የአብሽ እናት ወንድልጅ ወልዳለች እግዜር ይጠብቅክ ❤❤❤ ተንታኙ ለንቦጪ አይባልም ሌላነገር ያስመስልብካል

  • @Merameron
    @Merameron Před měsícem

    ጀግና ማለት ብቻ ሳየይሆን ከጎኑ ቁሙለት። ቢታፈን ሁልሽም ጉርጓዋድሽ ትገቢያለሽ ። ለታሰሩት ድምፅ የሚሆን አተዋል😢😢😢😢

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda Před měsícem +1

    አቡሽ ዘለቀ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሀገር ወዳዱ አቡሽ ዘለቀ በርታልን

  • @user-qe5ct5rm4p
    @user-qe5ct5rm4p Před měsícem

    Wow Abush❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před měsícem

    አቡሽ የምን ግዜም ምርጥ በሳል ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን ለእዉነት የሚኖር ስለሐገር ስለሕዝቡ ሲያነሳ እንባው የሚንቆረቆር አዛኝ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ መቼም የድሮ መንግስታት እረኛ ምን አለ ይሉ ነበር ከዚያም የሕዝቡን ሁኔታ ይረዳሉ የሚታረመውን ያርማሉ ዘፋኞችም ብዙ ነገር ይጠቁማሉ

  • @SamiraHussin-vv7gx
    @SamiraHussin-vv7gx Před měsícem

    Yakuret kane lej abusheya jegena

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před měsícem

    መዚቃ ወንጀልቢሆንም ይህሰውየዲፍረቱ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před měsícem +1

    ጀግና ምረጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před měsícem +4

    አገር በሙዚቃ አይገነባም ከነ ሙዚቃህ እዘዋ ኢትዮጵያን ተዋት ትኑርበት ማጨብጨብ ሙያ አይደለም አገርን የሚገነባው ተውት ይገንባ ጥቅም የቀረባቸው ሁላ ስንትጫጩ ክረሙ

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před měsícem +1

    እውነት ነው በዘር መዘፈቅ ብዙ ሰው ልትገደል ትችላለህ ግን አንተ የፈለካት አገር ልትሰራት አትችልም ታሪክ አተበላሽ መንግስት ፡፡

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem

    100% true 👍👍👍👍👍👍

  • @user-dc4hi2pg4y
    @user-dc4hi2pg4y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤