Video není dostupné.
Omlouváme se.

//የሻይ ሰአት//"ከማንነታችን ሁሉ ሰዉ መሆናችን ይበልጣል" ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ /በቅዳሜ ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 03. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 867

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Před rokem +198

    እንዴት አይነት ጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ መመስገን አለባቸው ሰው የሆነ አስተሳሰብ እንዲኖርህ ሆነ ስለተገኘ የቤተሰብህ ትልቅ አስተዋፆ አለው ከነቤተሰቦች እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ❤❤❤

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před rokem +2

      Tekekel !!!!! Amen Ye honelt

    • @user-eg2cq9zr8c
      @user-eg2cq9zr8c Před rokem +5

      አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před rokem +1

      እግዛብሄር ያስበን

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ኦሮሞዎችን ፊንፊኔ ብሎ እንዳይጠሩ እና ከፊንፊኔ እናፅዳቸው ያለውን የአማራው ሰገጤ ልደቱን እንዴት ትገልፀዋለህ! ዬትኛው አማራ ኮነነው/ተቃወመው!!! የአማራ ‹ፖለትካ› የህፃናት ጫወታ ይመስለኛል፡፡

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባህ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @edudu7970
    @edudu7970 Před rokem +174

    አቡሽዬ የኔ ሆደ ቡቡ❤❤😢ይህም ያልፋል ብዙ ስድቦችን እና ትችቶችን ከዘረኞች እየደረሱብህ አንተ ግን አሁን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት አልወረድክም

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!!

    • @destameow8235
      @destameow8235 Před rokem +1

      Ename. Oromo nayi gin baethiopiawinate alederaderim

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Před rokem +35

    ሰው ስትሆን የሰው ቁስል ይገባሀል በቃ አተ ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 Před rokem +173

    አብሽ እግዚአብሄር እንባህን ይቁጠርል እውነት የኢትዮጲያን ትንሳኤ ያሳይ ሁሉም ያልፋል እውነተኛ ኢትዮጲዊ 💚💛❤️ ተባረክ አገሬ ዞሮ መግቢዬ አገርሽ ናፈቀኝ

    • @tigestfikrie1855
      @tigestfikrie1855 Před rokem +1

      ebs ሰልክ ቁጥራችሁን በፈጣሪ

    • @zuzuabdo7641
      @zuzuabdo7641 Před rokem

      ​@@tigestfikrie1855LLlllllllllllpppppppppppplllllllllllllloooooooooohoooooooooooooooozozzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

    • @zuzuabdo7641
      @zuzuabdo7641 Před rokem

      ​@@tigestfikrie1855LLlllllllllllpppppppppppplllllllllllllloooooooooohoooooooooooooooozozzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ኦሮሞዎችን ፊንፊኔ ብሎ እንዳይጠሩ እና ከፊንፊኔ እናፅዳቸው ያለውን የአማራው ሰገጤ ልደቱን እንዴት ትገልፀዋለህ! ዬትኛው አማራ ኮነነው/ተቃወመው!!! የአማራ ‹ፖለትካ› የህፃናት ጫወታ ይመስለኛል፡፡

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባህ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před rokem +118

    ምርጥ ሰው የሰው ህመም የሚያመው አብሽ ዘለቀ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴ አንተ ያሉትን ያብዛልን ወንድምየ 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልንንን😢😢😢😢

    • @tigisthoelm9534
      @tigisthoelm9534 Před rokem

      አናቱ የሞተችና አናቱ ገቢያየሄደች አድ አይደለም ሚገርመው ትግራይ ትግራይ ትለሰላቹ አናተ ደደቦች ምን ተነካቹ አናተ ደደቦች ጌታ ይጥረጋቹ ልብ ድጋይ አቡሸ አንተ ተባረክ አይዞህ❤❤❤❤

    • @honeykonjo2896
      @honeykonjo2896 Před rokem

      Hahaha ahune oromo negn bale eko tesadbu nber

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ኦሮሞዎችን ፊንፊኔ ብሎ እንዳይጠሩ እና ከፊንፊኔ እናፅዳቸው ያለውን የአማራው ሰገጤ ልደቱን እንዴት ትገልፀዋለህ! ዬትኛው አማራ ኮነነው/ተቃወመው!!! የአማራ ‹ፖለትካ› የህፃናት ጫወታ ይመስለኛል፡፡

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባህ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

    • @user-zu7pb5mr3r
      @user-zu7pb5mr3r Před 2 měsíci

      Abush sijemer oromo ayidelem burji nw duros debub ke meblat wuchi lela MN yawukal.

  • @Ethio-MediaCenter1MSubscribers

    አቡሽን በዚህ መልካም ስብዕና አንፀዉ ያሳደጉት ቤተሰብና ማህበረሰቡ ሊመሰገን ይገባል!

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!!

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባህ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @feve680
    @feve680 Před rokem +54

    ወንድምዓለም አንተንም ያሬዶንም ,አብራችሁ የሚሰሩትንም ልጆች እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ 🙏

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem +43

    የኔ ጌታ አቡሻ ❤ ምርጥ ሰው ነህ ❤ አይዛህ ወንድሜ ያልፋል 😢😢😢 ቀን አለው ጌታ 😢

  • @muluemebetbainesethiopia2129

    በእዉነት አቡሽ ላተ ለመፃፍ ፊደሎቹ ሁሉም ጠፊብኝ ላገርህ ያለህ ፍቅር ጉብስ ብየ ጉልበትህን ስማለዉ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ የበረከት ዘመን ይሁን ወድሜ 💚💛❤️🙏🙏

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před rokem +21

    አቡሽ ምግዜም ለወገኑ ከልቡ ነዉ የሚያዝነዉ የዋህ የእናቴ አጀት ነዉ ያለዉ 😍😍😍😍ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před rokem +30

    አቡሻዬ ያንተ እምባ አይፍሰስ እምባህን ጌታ ይቀበል ወንድሜ ከቸፈጥሮ የመጣ ሌላ በሰው የተፈጠረው ችግር የበለጨ ያገበግባል ።😢

  • @enewaasres1970
    @enewaasres1970 Před rokem +40

    አቡሽዬ የእውነት ኢትዮጵያውይ እንባ ወንድም ለባለስልጣናትም ለህዝቡም ልቦና ሰጦን ወረድ ብለው እውነታውን የሚያይ ህሊና ይስጠን ኑርልን

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!!

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 Před rokem +16

    አንተን የወለዱ በዚህ ስብዕና ያሳደጉልን የተባረኩ ይሁኑ አቡሼ ❤ እግዚአብሄር የምትወዳትን ሀገርህን ትንሳኤ ያሳየን🙏

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c Před rokem +11

    ዘመንህ ይባረክ አንተን ሳስብ ተስፋ አልቆርጥም ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች እንዶሉ ይሰማኞል ። እንባህን እግዚአብሔር ያብስልህ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾።

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem +16

    ለአቡሺ ዘለቀ እና ለመምህር ታዬ ቦጋለ ልዩ ክብር አለኝ እውነት እደእናተ ያሉትን መልካም ሠወች ያብዛልን አላህ ኢትዮጲያን ከታመመችው ህመም አዶናት አሚን

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 Před rokem +7

    አቡሽዬ😢😢😢 የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ስትሆን እንዲህ ይሰማል እዉነት ከአንጀት ሰዉ ነህ።

  • @zewdutolossa2836
    @zewdutolossa2836 Před rokem +66

    This guy is younger than me but a lot better than me. This man is truly my hero 2021 century in my home land, Ethiopia. I am proud to be Ethiopia because Ethiopia has great guy like him

    • @merrytesfaye3437
      @merrytesfaye3437 Před rokem +3

      absolutely he's amazing 👏 🙏

    • @mesfinteferi225
      @mesfinteferi225 Před rokem +2

      እውነት ነው::

    • @tamiruebisa6079
      @tamiruebisa6079 Před rokem +1

      Abusheye tebarekelen yene geta edme ke Tena gar yistek ante melkam sew ufffff❤❤

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ኦሮሞዎችን ፊንፊኔ ብሎ እንዳይጠሩ እና ከፊንፊኔ እናፅዳቸው ያለውን የአማራው ሰገጤ ልደቱን እንዴት ትገልፀዋለህ! ዬትኛው አማራ ኮነነው/ተቃወመው!!! የአማራ ‹ፖለትካ› የህፃናት ጫወታ ይመስለኛል፡፡

    • @abeba2241
      @abeba2241 Před rokem +2

      @@MarcLucsi ጥላቻን ከመዝራት የልደቱን መልክት በደንምብ ማወቅ አይሻልም ወይ ኸረ ከጥላቻ ዉጡ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před rokem +16

    የሰውን ሕመም የሚሠማህ ወንድሜ እግዚአብሔር እንባህን ይበሰው የሚሆነውን ማን ያምናል😭😭😭

  • @edentesfazeghi7999
    @edentesfazeghi7999 Před rokem +24

    አብሽዬ ወንድማችን እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው❤❤❤ ሰው መሆን እንዲህ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን መከባበርና ፍቅራችንን ይመልስልን 🙏

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Před rokem +22

    የኔ እንባ ይፍሠሥልህ ወንድሜ😢😢😢

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem +29

    ሰው ስትሆን የሰው ህመም ያማል እኔነትን ትተን እኛ ብለን እንድናስብ ሁላችንንም እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን 😢😢 ሰላም ለሀገራችን 😥🥺

    • @serawitzergaw
      @serawitzergaw Před rokem +3

      አንተ ምርጡ ኢትዮጵያዊ የድንግል ልጅ በደሙ ይሸፍንህ።

    • @user-oi5vr5do2p
      @user-oi5vr5do2p Před rokem

      @@serawitzergaw አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!!

    • @moamnamoha9270
      @moamnamoha9270 Před 11 měsíci +1

      😢😢ቃል የለኝም ለሱ

  • @leyikemolla1225
    @leyikemolla1225 Před rokem +4

    ለአቡሺ ዘለቀ እና ለመምህር ታዬ ቦጋለ ልዩ ክብር አለኝ እውነት እደእናተ ያሉትን መልካም ሠወች ያብዛልን

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu

    Abush you are a genuine Ethiopian and role model of our generation, we love you and salute your majestic ideas and works. May God watch over you and your families...Ethiopians!

  • @marugetachew5504
    @marugetachew5504 Před rokem +10

    የሰዉን የማሰብ ደረጃን በአግባብ መግለጽ የቻለ የሰዉ ምርጥ ሰዉ

  • @mekialange3691
    @mekialange3691 Před rokem +29

    ጌታ ሆይ ሀገሬን ሀደራ በቃ መልሰን 😭😭😭😭

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před rokem +16

    Artist Abush, you are one of my best singers, our country needs more of your kind singers. Thank you. አውጡት ከፓርላማና ታመናል ትቂቶቹ ስራዎችህ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +27

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ማርያምን ከልቤ ነው የምወድህ ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ አይዞን ይህ ቀን ያልፋል 😭😭ይታበሳል

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Před rokem +3

    አቡሽ እግዚአብሄር እንባህን
    አይቶ ፈጣሪ የህዝባችንን መከራ ያቅልልን ይቅር ይበለን!
    አሜን!

  • @bettygabriel6083
    @bettygabriel6083 Před rokem +4

    አንተ የተባረክህ ሰው እግዚአብሔር ያንተን ልብ ለሁሉም ያድለው ❤

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza Před rokem +8

    አቡሽ ዘለቀ ከልቤ በጣም እወድሀለሁ። ወንድማለም ኑርልኝ።
    God bless you!

  • @lamrikiya9581
    @lamrikiya9581 Před rokem +6

    አቡሼ የኔ ልበ ቀና ቃል የለኝም! ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤❤

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +11

    ውይይይ እንዴት እንደምወደው 🥺🥺🥺❤የኔ ምስኪን ጀግና በፍቅር ሰው ገዳይ ነህ እግዚአብሔርን ❤❤

  • @seblewerkmulugat
    @seblewerkmulugat Před měsícem +2

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ሀገርችንን ተመልከት ዘርኝነትን አጥፋ አስተዋይ ልቦና አድለን ወንድማችን ፈጣሪ አረጅም አድሜ ከጤናጋ ያድልህ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem +6

    አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ወንድማችን አቡሽዬ በእውነት የደሀ ኢትትዮጵያዊ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው!!💚💛❤

  • @snsjskuw4491
    @snsjskuw4491 Před rokem +6

    ሰው ማንን ነው ሚመስለው ቤተሰቡን ስለዚ ውስጥህ ያለው ስብህና ፍቅርህ ከቤተሰብ አልያም ካሳደጉህ ማህበረሰብ እዳተም አይነት ሰዋች ስናይ እንኳራብሀለን እናመሰግናለን እንዳተ ያለ ሰው ይብዛልን አላህም ሀገራችን ፍቅር ይስጠን

  • @Elsahiwot2121
    @Elsahiwot2121 Před rokem +6

    የኛ ጀግና ሠውነት የገባሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቡሽዬ እግዛብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ ለናንተ ለቅን ኢትዮጵያውያን ሲል እግዛብሔር የተሻለ ቀን ያምጣልን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +7

    አርቲስት አቡሽ መልካም ሰው ነው❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před rokem +6

    እንደው ይቺ ሀገራችን ሁሌ እንዳስለቀሰችን እንዳንተ ላሉት ቅን ሰዎች ሲል አምላከ በምህረቱ ይጎብኘን❤🙏

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před rokem +4

    አንተ ፈጣሪ ያደለህ መልካም ልብ ከ ፈጣሪ የተሰጠህ ሆነ ተፈጥረሀል እንደው ቃል የለኝም እንዳይነቱን ንፁህ ልብ ያለውን ያብዛልን ኑርልን የኔ መልካም ወንድም💚💛❤️

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +12

    መልካም ልብ ነው ያለህ ወንድሜ ስሜቱ ከባድ ነው😭😭😭😭😭እግዛብሄር ኢትዮጵያውያን አስባት
    መንግስት እር ባክህ እስኪ ስማ እስከመቼ ነው መፈናቀል ይብቃ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před rokem +3

    ወንድሜ የአገርህን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳይህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +6

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እትዮጵያን አስብ ወገኖቸን ከረሀብ ! ከሞት ከስቆቋ ጠብቅልኝ አሜን🙏

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +17

    አብሺ መልካም ሠዉ ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋ ሀገሬ ፈጣሪ ይባርክሺ💚💛❤💚💛❤

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ፣ለሁላችንም፣ልቦናማስተዋሉን፣ይስጠን፣ማንእንደሀገር፣ስደትያለንብቻነው፣የምናውቀው፣እግዚአብሄር፣ሀገራችን፣ኢትዮጵያ፣ሰላምያድርግልን፣ሁላችንም፣በየሀይማኖታችን፣ተግተን፣እንፀልይ

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 Před rokem +6

    አቡሽ ልክ እዳንተ ለምኜ ፀልዬ ስጨርስ ያልሰማኝ ሲመስለኝ በቃ ለአቡሽ እንባ ተደብቀው በሚያነቡት ስማን እለውና ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለው የኢትዮጵያን ትንሳኤ በቅርቡ ያሳየን። ብቻ አምላክ አትዘገይ😭😭😭😭😭

  • @dawithaddis3588
    @dawithaddis3588 Před rokem +6

    ሠውመሆን ብቻ በቂነው ሠውን ለመርዳት እድሚናጥናችሁን ያብዛላቹ ፈጣሪ ለኛም ልቦናውን ይስጠን

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 Před rokem +6

    አቡሽ በጨለማ ውስጥ የተገኘ ብርሃን ነህ ❤❤❤❤❤

    • @brukhayilu9822
      @brukhayilu9822 Před rokem

      ጨለማው ማነው በእርግጥ ኢትዮጵያዊነት ያስማማናል ችግር ሁሉም ጋር አለ

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 Před rokem +9

    እሄ አርቲስት ሁሌ አልቅሶ የሚያስለቅሰኝ ነገርስ ❤ከልቡ ምርጥ ሰው ነው ❤አይዞን ወንድሜ እሄም ግዜ ያልፋል😥

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před rokem +10

    ❤❤❤አቡሽዬ የኢትዮጵያ ልጅ ምርጥ እንግዳ ❤❤❤❤

  • @user-vh7kp7ic4s
    @user-vh7kp7ic4s Před rokem +7

    እሰይ እግዚአብሔርየ ጸሎቴን ሰምተኸኛል እባክ ለእንሰሳወቹ እንኳ አስብላቸው ብየህ ነበር በእግዚአብሔር ስለታሰቡ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eneyehaile
    @eneyehaile Před rokem +5

    ❤❤❤❤ሰው ምን እንደሆነ የገባክ ሰው ነክ በቃ አቡሽዬ ማርያምን ትለያለክ ምናለበት እንዳንተ አይነት ሰው ቢበዛልን 😢😢

  • @harukbs3520
    @harukbs3520 Před rokem +2

    አቡሽ ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ በዚህ በዘመኑ በሽታ ያልተመታህ ዘመንህ ይባረክ ለታመሙት ምህረትን ለማይድኑት ነፍሳቸዉን ሳይሆን የሥጋ እረፍት ይስጣቸው

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Před rokem +5

    I am proud of you Tsedi for giving this interview the seriousness it deserves.

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Před rokem +5

    ሁሉም እንዳንተ ሰው ቢሆን እንዳንተ ቢሰማው ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳን ያግዘን❤❤❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +8

    አንድ ቀን የከፍታ ቀን እንደምመጣ አልጠራጠርም አቡሽ እንወድሃለን ኢትዮጵያዊ ሰዉ መሆን እንዴት ያስደስታል ክፉዎች ወደ ጥልቁ መልካም ሰዉች ወደ ከፍታ የምሆኑበት ቀን ቅርብ ነዉ

  • @Selina-gl7ud
    @Selina-gl7ud Před rokem +2

    አቡሽ የምር አንተ ትልቅ ሰው ነክ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ምናለ እዉነት ክበርልን🙏

  • @marthawoudneshzewede3314

    አምላክ ያስብልን ይህ ያለው መንግሥት መፍረስ መነሳት አለበት መቼ ይሆን እንዴት ነው መረዳዳት የሚቻለው ይህ አረመኔ መንግሥት እያለ መልካም የሚያስበውን በሙሉ እያፈነ እስርቤት እያጎረ ኢትዮጵያችን እንደአሁን ውርጅብኝ ወርዶባት አታውቅም አቡሽ አምላክ ይጠብቅህ አንድ መፍትሄ ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር አሜን💚💛❤️

  • @user-fq6pv1ss7r
    @user-fq6pv1ss7r Před měsícem +1

    ለምዳችኃል በየቀኑ እያስመሠላችሁ መሣቅ አሁን ትክክለኛ ሠው ነው ያጋጠማችሁ አላህ ሂድያ ይስጥህ ወድሜ ምርጥ ሠው

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +6

    የእውነት አቡሽን ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እሩሩ😢❤

    • @abdullahihamid
      @abdullahihamid Před rokem

      ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃው በትግራይ ህዘብ ለይ ሁሉም በአንድ ላይ ይጥፉ ብሎ በመዝመቱ በዘ ደም አፋሳሽ ጦርነት የመጣ ቀውስ ነው ። አሁንም አጎቶችህ ጦርነት እያጎሰሙ ነው ሀይ ከልተበሉ የባሰው ይመጣል

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Před rokem +4

    አቡሽዬ ምነው የኔ ምርጥ ኢቲዮጽያዊ ከዘረኝነት ነፃ የሆንክ ሁሉም ብሄር ይመለከተኛል የምትል ምርጥና ጀግናችን ነህ ለዘረኞች ሁሉ ምሳሌ የምትሆን ወንድማችን ክበርልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ol4bf9lj9b
    @user-ol4bf9lj9b Před rokem +5

    እኔ በቀ ዝም ብይ ነዉ እያለቀስኩ ያላሁት ያኔ እትዮጲያዌ ዳሜ አላህ ይጣብቅህ ሀብብ🎉

  • @hellenteklemariam8086
    @hellenteklemariam8086 Před rokem +3

    ምን አይነት ስብዕና ነው ያለህ!!! እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳንተም ዕይነት ስው አለ እንደው ምናልባት ስው ከአንተ ቢማር ምን ዕይነት ቤተስብ ነው ያሳደገህ ተባረክ ተባረክ ❤

  • @dao-107
    @dao-107 Před rokem +8

    አብሽ..... ዘለቀ.... ምን እንበልህ.... የኔ ወንድም... ❤❤❤እድሜ ይስጥህ... የልጆችህ.. አሳዳጊ.. ያርግልህ.. ዘርህ.. ይብዛ... ካንተ .. በፊት... ልጆችህ.. አይሙቱ... ጎልማሳነትህ... ይለምልም.. ባረጀህ.. ግዜ... የሚንከባከብህ.. አትጣ... እድሜ .. ጠግበህ .. ሙት... ኢየሱስ .. በመንፈስ.. ቅዱስ... ልብህን ይግዛ... ያረስርስህ... ተመኝተህ አትጣ... ❤❤❤❤

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

    • @dao-107
      @dao-107 Před rokem

      @@MarcLucsi የፈጠረህ ያይሃል ... በሰው እምባ መሳለቅ... ዋጋ ያስከፍላል ... ታለቅሳለህ .. ግን .. ይሳቅብሃል .. አትርሳት...! ይሄ ሰው የመሆን ተግባር ነው .. ክፉ የክፉ ልጅ .. ይጠፋል !

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Před rokem +2

    Abushi you are amazing, humble and real human. You’re kind of people we need in Ethiopia like you know it’s just hard to see mama Ethiopia like this so hard
    Love you Abushi 🥰🥰🥰

  • @user-su7xo1rv1z
    @user-su7xo1rv1z Před rokem +6

    ወድም አለም እድሜ ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ሀገራችንን ረበል አለሚን ሠላም አድነቱን ይመልስልን

  • @sabamekonen2072
    @sabamekonen2072 Před rokem +4

    አቡሼ አንተኮ ትለያለክ ከሙዚቃዎችም ብዙ ተምረናል ስብእናክም የተለየክ ነክ አንተ ማለት ሰው ነክ እንዳንተ አይኔት ሰው ኢኢትዬጵያ ብዙ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይታረቀን ብቻ !!

  • @mengistumanaye8062
    @mengistumanaye8062 Před měsícem

    እዉነተኛ የሰዉ ማንነት አቡሽ ዘመንህ ይባረክ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +1

    አብሺየ የኔልዪ በኢትዮጵያ ነትህ የማትደራደር የኔሀገረ ወዳዲ በለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏

  • @wondwosenalmayhu
    @wondwosenalmayhu Před rokem +2

    እግዚአብሔር ምድርን ውብ አድርጎ ሰራት እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰዎች እጅ ሃገራችን ወድቃ መከራችንን እናያለን አቤቱ እባክህ ስማን

  • @ritagebremeskel8979
    @ritagebremeskel8979 Před rokem +2

    በማጥ ውስጥ የተገኘህ እንቁ ነህ አቡሽዬ 💎 እኔም ያንተ አይነት ልብ እንዲኖረኝ ተመኘው👏🙏

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před rokem +10

    ፓለቲከኞች አንድ ቀን ቢቀምሱት ጥሩ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ በቃችሁ በለን🙏🙏🙏🙏ያማል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem +3

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 እንወዳችኃለን አገራችንሰላም ይሁንልን

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +4

    አቡሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💞💞 ሰው ነው ከልቡ 🙏💞

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢አብሹ የኔ መልካም ሰዉ ፈጠሪ እንበክን የብስ ኢትዮጲያ እዉነት የማል በጠም ችግረችን በተብን ፈጠሪ ሱበይን ምረት ይገብኝልን😢😢😢😢😢

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před rokem +20

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር እናንተን የሰጠን ይመስገን እንባችንን የራሄል የተቀበለ አምላክ ይቀበልልን ልጆቼ አይዞኝ ልጆቼ ሊነጋ ነው በርቱ ክፉውን ያርቅልን በቸር እንሰንብትልኝ

  • @akodrive2926
    @akodrive2926 Před rokem +1

    this is what a real person like to be.... the guy is the blessed one

  • @user-ck6sm9nv9s
    @user-ck6sm9nv9s Před 11 měsíci

    አቡሽየ አተን ለማመስገን ቃላት ያሰኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma2695 Před rokem

    ወንድም አቡሽ,እንደሰው ተፈጥረህ እንደሰው እየኖርክ ያለህ ሰው፣ያውም ሰው በጠፈበት ግዜ፣ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +6

    እንባውን አይቼ ነው የገባሁ እፍ😢😢😢😢 እይ እማማ ኢትዮጽያ 😢😢😢❤

  • @Abawtes
    @Abawtes Před rokem +2

    አቡሽ እግዚሐብሔር ይባርክህ፣ ኢትዬዬጵያ ሀገራችን ሁሌም ውለታህ ታስታውሳለች!

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +12

    አቡሼ እንና ያሬዶ የሰውነት ውሀ ልክ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤️

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem +5

    Artist Abush Zeleke is an amazing human being he's a courageous man visiting poor women and children, elderly and seniors citizens, people with disabilities suffering to death on daily basis across the whole country.

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +1

    አይዞህ አብሽዬ የሀገራችን ጉዳይ ያስለቅሳል ወዴት እየሄድን ነው እንደዚህ እኮ አላደግንም በፍቅር ነበር የድሮ ፍቅራችንን አንድነታችንን እግዛቤር ይመልስልን እኛ ክፋ ስንሆን ምድር ትናወጣለች በመተዛዘን እንድኖር እግዛቤር ማስተዋልን ይስጠን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን

  • @ጋዲሳ
    @ጋዲሳ Před rokem +6

    አቡሽዬ ምርጥ ሰዉ
    እዳንተ ያለዉን ያብዛልን
    ኑርልን

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      ለአማራ ታጣቂ መዋጮ አስፈልጓቸው ነው አቡሽዬ! አይ የማሙሽዬ ነገር ጥሩ ቃልአቃባይ ነህ!!! እንደው እንባክ እንድህ የምወርደው ምን አይነት ሶፍትዌር ብጭኑብህ ነው ሰዎቹ፡፡

  • @nestinega
    @nestinega Před rokem +1

    አቡሽየ የእኔ ሆደ ባሻ ኢትዮጵያወ ነህ❤❤ እንባችን አምላክ አብስልን👏👏👏

    • @jerryteferi3459
      @jerryteferi3459 Před rokem

      አንደ አንተ አይነቶች መልካም ሰዎች መገለጫ የላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችዉ ኢትዮጵያ ስንል ምሳሌ የምናደርጋችዉ ብዙልን እንባህን ፈጣሪ በሳቅ ይቀይርል መልካም ሰዉ

  • @betelhembirhanu9612
    @betelhembirhanu9612 Před rokem

    ዮንየ ስወድህ ትሁት ነህ ታድለህ
    በዚህ ዘመን አይደለም ከሰዋች ከሀይማኖት መሪዋች የጠፋዉ ነገር ትህትና ነዉ ዝቅ ማለት ምነኛ መታደል ነዉ
    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @samuelmendale4021
    @samuelmendale4021 Před rokem

    አንተ የሰዉነት ዉሀ ልክ ጤና ይሰጥህ thank you ebs ኢትዮጵያዊነት ላይ ተሟሙታችሁ አለቃችሁ እኮ❤

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 Před rokem +2

    ረመዳንን አስመልከቶ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩን አቅርቡልን🕋🕋🕋🇸🇦🇸🇦🇸🇦💫💫💫

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před rokem +5

    ሺ አመት ኑርልን

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Před rokem +1

    እግዚሐብሔር አንድነታችንን ይመልስልን አቡሽ በጣም እናመሰግናለን ፖለቲከኞችን እግዚሐብሔር ይፍረድባቸው።

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před rokem +2

    ወይ ሀገሬ 😢😢መጨረሻዉ መቸ ነዉ አለች ፀዲ 😢😢. all of you our hero

  • @user-gv5oe7mw3n
    @user-gv5oe7mw3n Před měsícem

    አቡሽዬየዕድሜ ፀጋዉን ና ጠንነቱገ ነዉ የምሜኝልህ ዘረኛም ያዉራ ሐሜት ይደርድር ግን ግን እላሌሁ ሁሉም ነገር ያልፋል አቡሽዬ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን እሱ ይከልልህ

  • @Hiwot19981
    @Hiwot19981 Před 11 měsíci

    Abushi Zelek mrt 🇪🇹 lji ክብር ለወለዱህ ርጅም ዕድሜ ❤️❤️❤️

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 Před rokem +1

    ትክክለኛ የሰው ልብ ነው ያለህ ከቢሄር ነፃ የሆንክ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @chaltu8717
    @chaltu8717 Před rokem +1

    አቡሽዬ ይሄ መልካም አሰተሳሰብ ከነ ግብራበሮቾህ ከላይ ነውና አይወባችሁ ይሄ የቤተሰብ ፍሬ ነውና ይባረኩላችሁ አቡሼ እስቲ ዘረኝነትኘ የሚነቅል ዜማ ተባብራችሁ አቀንቅኑ ነገ ዘመን እንደሚቀነርም ጭምር እነዚህ እኮ ፈጣሪንም ጭምር ነው የናቁትና

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před rokem +2

    አሏህ አጅርህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lemlemyedingillij7465

    አቡሽዬ የሰዉ መለከያ በጣም ነው የምወድህ፣የእዉት እንደ አንተ ቀና ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ በዚህ ዘመን ያየንበት ጊዜ ነው በጣም እናመሰግናለን❤

  • @hailekirosabera7415
    @hailekirosabera7415 Před rokem

    አቡሽዬ እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ:: ሰው መሆን በቂ ነው: እናም ተባረክ

  • @tadelechtafesse9180
    @tadelechtafesse9180 Před rokem

    አቡሽ ዘለቀ በጣም አከብርሃለሁ ስለ በጎ ስራህ የሠራዊት አምላክ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ ዘር ይውጣልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ