Video není dostupné.
Omlouváme se.

"በነይ በክረምት ሃያ ግራም ወርቅ ተሸልሜያለሁ ... ክረምትን ጠብቄ መጥቻለሁ" መስፍን በቀለ /በሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 214

  • @dagmawitufa898
    @dagmawitufa898 Před měsícem +152

    መስፍኔ መልካም ሰዉ ነዉ በሁለት ነገር ሁሌም ከልቤ አመሰግንሀለዉ በማዲንጎ ህልፈተ ህይወት ምክንያት ከአሜሪካ ወደኢትዮትዮጵያ ወንድሙን ይዘህ በመግባትህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀዘን ቢሆንም አንተ ግን ለመሸኘት ወተህ ብቻዉ መሆኑን አዉቀህ ጥለሀዉ ባለመመለስህ ሁሌ ከልቤ አመሰግንሀለሁ ሁለተኛዉ ሀገርህ ኢትዮጵያ በከፋት ጊዜ የግል ጉዳይህን ወደ ጎን ትተህ ወደ አሜሪካ በመመለሻህ ቀን ቀርተህ ከሀገር ከወገንህ ጋር አብረህ ሆነሀል ተባረክ ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ ሰዉ በከፋዉ ወቅት ከሰዉ ጎን መቆም።

    • @yetmeowrk8931
      @yetmeowrk8931 Před měsícem +8

      በጣም አስተዋይ ስው ነው ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před měsícem +2

      Amen! Mesfeneye nefesu!

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před měsícem +38

    ያራዳ ልጅ ድምፁም ቁመናም ጨዋታውም ጥግ ድረስ ነው ይመችህ መስፋኔ❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před měsícem +62

    አስመሳይነት የሌለብህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ። ለአገርህ ህግ መከበር ለከፈልከው ዋጋ እና የማዲንጎን ወንድም ብቻውን አልተወውም ብለህ ተከትለህ በመምጣትህ የበለጠ እንድናከብርህ አርጎናል። የስክሪን ላይ ኢትዮዮጵያዊ ሳትሆን የተግባር ነህ !!!!!!
    እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን።

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂የፋሽሽቱ ብችላ ማስመሰልን በፋሽሽቱ ስለምታውቂው ይሆን 😂😂😂😂😂

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 Před měsícem +2

      @@user-kr2ne3gn2p አንተ ማለት ባለህበት እርገጥ ነህ በህውሀት ዘመን የደነቆረ ሁሌ ህውሀት ይላል ሌቦ። ዋናው ውጤቱ ነው።
      ቁጭብሎ ማላዘኑ አይደለም።

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 Před měsícem

      ​@@user-kr2ne3gn2pእናተ ደሞ የሌባው የዘራፊው የሀገር ሻጩ የወያኔ ቡቹሎች✊

  • @zeritutube
    @zeritutube Před měsícem +38

    የጓጎለ ሻይ😂 እረ በሳቅ ገደለኝ😂 መስፍን ምርጥ ሰዉ❤

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p Před měsícem

      😂😂😂 በጣም ነው ያሳቀኝ እኔንም ያይ ሲጓጉል ታየኝኮ

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 Před měsícem +34

    የምር መስፍን በቀለ ስወድክ የኔ ወንድም ክበርልኝ❤

  • @user-wd2sc8sy6x
    @user-wd2sc8sy6x Před měsícem +9

    መስፍኔ ስወድክ ምርጥ ሰው ነክ ክበርልን ይሄ ዘፈን ብዙ ነገር ያስታውሰኛል

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před měsícem +18

    ዋኡ መስፍን በቀለ ኔይ በክረም የማስታውሰሁ ያክስቴን ልጅ ነው ፊልም መክፈት ስፈልግ ቆይ የመስፍን ሙዚቃ እንስማ እያለች ትጋብዘን ነበር ኢቤሶች ስለጋበዛቹት እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem +14

    መስፍን የሰፈሬ ልጅ⭐

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před měsícem +26

    እኔም ለ2አመት ብዪ መጥቼ ነው ሰም የቀረውት እህ ለምን እኔ ሀገሬ ናፍቆኛል 😢

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Před měsícem +13

    1998 E.C winter time infront of our Home I hear this song while it was raining and the rest is history.

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před měsícem +4

    መስፍኔ የምንውድክ የምናከብርክ ድንቅ ኢቲዮአዊ ነክ እረጅም እድሜና ጤና ሚስጥረነውን በተለየ ነው የምወደው🇪🇹😍❤🙏

  • @daveCR739
    @daveCR739 Před měsícem +6

    የደጃዝማች ወንድይራድ ት/ቤት ተማሪ ከኔ በኋላ 12 ክፍል ነበር መስፍኔ የጉርድ ሾላ ፍሬ !

  • @dawitgebreyes-ze3gs
    @dawitgebreyes-ze3gs Před měsícem +12

    መስፍኔ የድህነት ጓደኛህን ወርቅነህ ዘሪሁንን አግዘው ።

  • @YamiAl-l4c
    @YamiAl-l4c Před měsícem +10

    መስፍኔ አንተ ምርጥ ሰው እና ባሁኑ ወርቅ የሚሸልምህ ጠፋ?

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před měsícem +5

    በስማምዬ 1998 ዓ.ም. የመጀመሪያ አመት ተማሪ ሁኜ.🤔... በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ክረምቱን ወድጄው...ዶፍ እየወረደ በጃንጥላ😍❤😍....
    በ "ነይ በክረምቱ..." የተወሰወስኩት
    የመጀመሪያዬን ❤❤❤
    የክረምት መጀመሪያውም መጨረሻውም እስኪመስለኝ....
    ጊዜው ግን እንዴት ይሮጣል?!
    🤔😉🤔

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před měsícem +5

    መስፍን ምርጥ ኢትዮጵያዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍

  • @netsimesfin
    @netsimesfin Před měsícem +4

    በጣም እርጂም ነው እሁድ እውነት ነው መስፍኔ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @ellatube8646
    @ellatube8646 Před měsícem +15

    ወይኔ ያን ጊዜ እንዴት አባቴ አድርጌ በመለስኩት ሁሌ ባስታወስኩት ቁጥር እንባዬ ነው ሚቀድመኝ😔😔😔

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem +4

    ,ወይኔ መስፍኔ ስላየውህ ደስ ብሎኛ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před měsícem +4

    በእሁድና በስኞ መሀከል ይለች ቀን ኞኞ እላለም 😂😂😂😂 መስፍኔ ተመቸችኝ ቀኖ

  • @Abawtes
    @Abawtes Před měsícem +1

    Thank you Mesfina for your wonderful music, for being a great Ethiopia, for welcoming and helping people!

  • @Melat544
    @Melat544 Před měsícem +3

    የመስፍኔ ዘፈን እና ክረምቱ❤❤❤ደስ ሲሉ

  • @zinawdessie9996
    @zinawdessie9996 Před měsícem +3

    Mesfine I respect you !

  • @user-kf6yd2lx8l
    @user-kf6yd2lx8l Před měsícem +1

    የእውነት መልካም ሰው ነህ መስፍኔ በተለይ በማዲንጎ ያደርክው መልካምእነትህ በጣም በጣም እውድህአለው ውንድሜ በተለይ ኢትዮ❤❤❤❤❤

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp Před měsícem +3

    መስፍኔ ሳይ የቲኔጀር እድሜዬ ትዝ ይለኛል

  • @isakali5761
    @isakali5761 Před měsícem +9

    መስፍኔ አንደኛ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před měsícem +8

    አተ ምርጥ አጋፋ አርቲስት ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሀለን በማዲ ህልፈት ደግነትህን እሩህሩህነትህን አይተናል ቀጥልበት❤❤❤

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Před měsícem +5

    መስፍኔ ተጫዊች ነወ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-kf6yd2lx8l
    @user-kf6yd2lx8l Před měsícem +1

    እውድህ አለው መስፍኔ ጥሩ ሰው ነህ በተለይ በማዲንጎ ህልፈት ያደርክው መልካም መስራት ጥሩ ነው

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 Před měsícem +7

    መስፋኔስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @AyarajeshRajesh
    @AyarajeshRajesh Před měsícem +4

    መስፍኔ በጣም ነው የምወደው

  • @N33Natty
    @N33Natty Před měsícem +1

    መስፍኔ ስውደውያስታውቃል መልካም ሰው፣ ነው ደስ ሲል።

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před měsícem +1

    መስፍን ትልቅ ሰው ወዳጅ ክፉ አይካህ❤

  • @serkalemhaile5451
    @serkalemhaile5451 Před měsícem +4

    Mesefenya ewunetgna sew nehe melkame sawe zemenhe amelake yebarekelehe enewedehalene

  • @AmanBario
    @AmanBario Před měsícem +10

    መስፍን መጣም የምወደው አርቲስት ነው ደስ የሚል ነገር ደሞ ውጭ የቆየ ሰው አይመስልም ጥርት ያለች አማርኛ ነው የምያወራ❤🎉

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před měsícem +2

    ወይኔ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን መስፍን ይሄ ዘፈን ልጅነቴን ያስታውሰኛል

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před měsícem +1

    መስፍኔ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ☝

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h Před měsícem +7

    መስፍኔ❤❤❤መልካምሰው

  • @NaturalRainSoundsFordeepSleep
    @NaturalRainSoundsFordeepSleep Před měsícem +1

    I know መስፍኔን since high school. He is so nice and funny guy. If you ask him about his high school life ሆዳችሁን ይዛችሁ ነው የምትስቁት we had a lot of fun back then

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +10

    እረ ትልቅ ትዝታ አለብኝ በዚህ ዘፈን

  • @tesfaldetgebru5269
    @tesfaldetgebru5269 Před měsícem +5

    ከጎደኞቼ ጋር ሆኜ አዲሱ ገበያ ቶታል ፅዮን ሆቴል ድረስ ሄደን ክሊፑን እናይ ነበር

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před 26 dny

    መስፍኔ ፍልቅልቅ ሁሌሀገሩን የሚወድ ፍልቅልቅ❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před měsícem +3

    መሰፍኔ ዬኔአንደኛ❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem +1

    መስፍኔ ስወድሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ዮኒዬ❤

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b Před měsícem +2

    መስፍኔ ምርጥ ሰዉ💗💗💗

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s Před měsícem +2

    ጎበዝ ሰውነክ የሞቱትንም ኣረሳክም የምር ሰላጫሉ ማንም ተናግሮ ኣያቅም ጎበዝ በርታ

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 Před měsícem +7

    ዘመን የማይሽርህ ዘፋኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-qo9eh9yf4e
      @user-qo9eh9yf4e Před měsícem

      ምንም ዋጋ የለውም እማ ዘፈን።

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem +3

    ወይ ትዝታ ወደሗላ ተመልሸ ልጂነቴን አስታወስኩ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ኬኬዎች እንወዳችኃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @getachewyazie1786
    @getachewyazie1786 Před 11 dny

    መስፍን በቀለ ጉንጭ አበቀለ የመስፍን በቀለን ሰውነት የቀየርህ አምላክ የኛንም ህይት ቀይርልን እስኪ አስቡት ይሄን ሚዚቃ ሲዘፍንና አሁን ያለበት ቁመና ያለው ለውጥ

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li Před měsícem +4

    መስፍኔ መልካምሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አይ ሐገሬ ሰላምሽ ይመለስ ብቻ ይሔሰው በላዎችን አላሕ ያሳልን ሰላም ነሱን እነዚሕ አውሬዎች እረስም አጣሑላቸው አቃጥለው አላሕ ያሳልን ያረብ ሰላምነሽውን ሑሉ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 Před měsícem

      ከሱ በፊት አችን ያርገው

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před měsícem +1

      ​@@sofiaabera4362
      ኧረ አረጋጊው ሲጀመር እሷ መስፍኔን አልረገመችም።
      "መስፍን መልካም ሠው" ብላ "ሰው በላዎችን...." የሚለውንም አያይዛ ስለፃፈችው ነው።
      ለሁሉም ልብ ይስጠው!
      🤲🤲🤲

  • @NatinaelDamena
    @NatinaelDamena Před měsícem +5

    ስወድህ እኮ
    ድምፅህ ግን ምነው ከዮኒ ማኛ ጋር ተመሳሰለብኝ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +12

    መሥፍን በቀለ ዋው

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er Před měsícem +8

    መሰፊኔ እኳን ደህናመጣሁ

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz Před 24 dny +1

    እኔ እንኳን እማስታዉሰዉ እረኛ ሁኘ ዝናብ ሲመታኝ ነዉ እማስታዉሠዉ

  • @AbrishFeredew
    @AbrishFeredew Před měsícem +4

    ድንቅ ሰው ❤❤❤❤

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Před 26 dny

    እናመሰግናለን ebs እናመሰግናናለን መስፉኔን ስለጋበዛቹልን

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Před 28 dny

    እኔብቻነኝ ግን ከጌድዬ ጋር መልካቸው የሚመሳሰልብኝ አስረሽ ምቺው የምትለው ሙዚቃ ውስጤነው❤❤

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před měsícem +3

    ❤የኔማለማሕተብሲአምርቀሪውዘመሕን ይባርክልሕየኔአበሳ😢

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před měsícem +2

    መስፍኔ ምርጥ 🤩❤

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c Před měsícem +2

    ምርጥ ሠው

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +6

    ደመላሺ ተብየ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem +5

    wow mesefenya

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Před měsícem +8

    መስፍኔ የትዝታ ቀስቃ

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io Před měsícem +1

    መስፍኔ welcome i remember dembez hotel ur expriance u so cool

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před měsícem +3

    ዋውውው ስወድህ🥰🥰🥰

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Před 29 dny

    መስፍኔ ጎደኛዬ,ወንድሜ ደስ ብሎኛል ለሀገርክ ደሞም በክረምት ያበቃህ🥰😁

  • @user-hg9ej9te6p
    @user-hg9ej9te6p Před měsícem +2

    Fikirim fikiregnam balineberegn seat be ney bekiremit libe tefito neber ❤❤❤❤

  • @liyuliyu8230
    @liyuliyu8230 Před měsícem +4

    የጎጎለ ሻይ 😂😂😂😂😂አይይይ መስፍኔ 😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +1

    ዮኒ ሳቅ እንደ እኔ ለምነው ደስ ይሚለው

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i Před měsícem +1

      የebs ድምቀት ነው

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před měsícem

      @@user-it4wb1nm1i awe betam zariye behilimiye ke engine beti eniteribi saderigi ayehuti gin dishedashe lebiso setiyewani lemin tefateshe ,4 liji yizeshe yilatali yimedilengnli

  • @user-ml7fj7mm7z
    @user-ml7fj7mm7z Před měsícem +1

    የደርግ ሠዎች እየተከፋፈሉ ነው
    እነ መስፍን ጎራ እየለዩ ነው
    እነ ታማኝ ሙጭጭጭ ብለዋል

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem +4

    የኔ ወንድም❤❤❤❤

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před měsícem +2

    Jimma university memory❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před měsícem +1

    Mesifin Bekele gegina artist nehi ebs Yeyons Tede nuruln yega dmiketochi

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan Před měsícem +3

    Mesfine enwedhalen

  • @Milismart-q8r
    @Milismart-q8r Před měsícem +1

    Kmirchaya Ust andu ant nhi msfin bkla

  • @Rita-ec7we
    @Rita-ec7we Před 5 dny

    መስፍእንወድአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Před měsícem +6

    መልካም ሰው መስፍኔ❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před měsícem +1

    ስወድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před měsícem +4

    Great man.

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 Před měsícem +4

    All 🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @selamlemma6104
    @selamlemma6104 Před měsícem +1

    Ewenet new ehud erjem new

  • @user-wx8vg4wp3l
    @user-wx8vg4wp3l Před měsícem +2

    መስፍ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s Před měsícem +2

    Correct! always be positive !

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem +3

    love you Guys

  • @hayu684
    @hayu684 Před měsícem +5

    ነይ በክረምት ነይ በብርዱ ተብለን ሂደን ላይፋችን ቀጭተን😅 ይሄው አብዛኞቻችን ከመዳም ኩሽና ሌሎቹ ድንጋይ አሟቂ ሁነዋል አንዳንዶቹም ስደት በሊቢያ በርሀ ባህር ቀርተዋል ቲኒሾቹ ደግሞ ተሳክቶላቸው ካሰቡት ደርሰዋል አንዳንዶቹ ደግሞ የመንግስት አለላቂ ሆነናል መስፍኔ ፎንቃየ 😂😂መስፍኔ ውዴ መቼም አስተያየት ታነባለህ ድንገት ካይንህ ከገባሁ ከምፈልጋት አሜሪካ ውሰደኝ ካልቻልክ አንድ ሁለት ሚ ስጠኝ እና ሰው አድርገኝ ስልኬን ላስቀምጥ😮😮

  • @user-qo9eh9yf4e
    @user-qo9eh9yf4e Před měsícem +3

    የክብር ንጉስን መስቀል ሳይ ደስ አልከኝ ከሙዚቃ አለም ለመውጣት ሞክር በእናትህ በቃህ አመስግንበት አምላክህን በድምፅህ።

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 Před měsícem

    መስፍን የአአ ልጅ ነኝ እያለ የባህርዳር ልጅ ነዉ እያለ ነዉ አይምሮዬ የሚቀበለዉ

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před měsícem +9

    እኔ ግርም የሚለኝ አንዳንድ ሰው ቴዲ አፍሮን ሲያደንቅ ነው:: ቴዲ አፍሮ ማለት በጣም ራስ ወዳድ ገንዘብን ብቻ ትኩረት ያደረገ ሰው ነው:: አንድ ጊዜ እንኳን በነፃ የትም ቦታ ዘፍኖ አያቅም:: እነ ጥላሁን መሀሙድ ማዲንጎ ወዘተ የሚወደዱት የዜግነት ግዴታቸውን በሙያቸው ስለተወጡ ነው::

    • @SeidAhmed-ds7vy
      @SeidAhmed-ds7vy Před měsícem +5

      ያልበላህን አትከክ ምን አገናኘዉ

    • @mintabelanator2252
      @mintabelanator2252 Před měsícem +1

      እና ገመቹ ምን ይዝፈንልህ:: ኑና እንገዳደል : ይበል ገልቱ

    • @user-pz5sf6gz5s
      @user-pz5sf6gz5s Před měsícem

      @@mintabelanator2252 ማነህ ቶሎሳ ጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ንጉስ የተባለው "ኑና እንገዳደል" ብሎ ዘፍኖ ነው? ጦር ግንባር ድረስ እየሄዱ እነጥላሁን መከላከያ ሰራዊታችንን ስንት ጊዜ ነው በነፃ ያዝናኑት? ቴዲ አፍሮ መከላከያ ሰራዊቱን የማይደግፍ ከሆነ ጉዳት እየደረሰበት ላለው የአማራ ሕዝብ በመቆጨት ለምን አይዘፍንም? አርቲስት በሙያው የሕዝብን ብሶትና በደል ማሰማት የለበትም? በየስድስት ወሩ ብቅ እያለ ገንዘብ ሸቅሎ ቤቱ የሚደበቅ ዘፋኝን በጣም ነው የምፀየፈው::

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 Před měsícem +4

      የገጠር ሰው ነህ መሠል።ቴዲ ስታዲየም የሚሊኒየም ግዜ ዋዜማውን የቀወጠው ማን ከፍሎት ነው እንደዛ ያደርንበት??መረጃህን አስተካክል

  • @woinshetalemu125
    @woinshetalemu125 Před měsícem +1

    Mesfina melkam sew! We didn't know u r funny 😅👍

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před měsícem +6

    መስፍኔ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j Před měsícem +4

    የሚነግርሺ እረ ማነው ዋው የጠፋሠው

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před měsícem +2

    የኔውደችየ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem +1

    ሻይ ይጓጉል መስፍን

  • @tgtg7068
    @tgtg7068 Před měsícem +2

    ጥሩ ቁም ነገራኛ ሰው ነው በማዲንጎ አይቸዋለሁ ዘፈኑ ማለቴ ነይ በክረምት ግን የምጠላው ዘፈን እንኳን ሊያሸልም ለመስማትም ምንም ትርጉም የሌለው ሰው እንደአመለካከቱ ነው በሉ ስደቡኝ ደሞ

  • @FlavorMan-ux3ge
    @FlavorMan-ux3ge Před 29 dny

    Amazing

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před 29 dny

    ይህ ጀዝባ. መሰልን. በቀለ እያነበበ. ነው የደከመ ድምፅ ደፋር ዘፋኝ ሬንጀር. ለብሶ. ወጣትን እሳት ላይ. የማገደው ሆዳም መህይም

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j Před měsícem

    Wow Y hindh atar adolh mimasilh masimen

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem +1

    mesefena telyealhe

  • @TeachTasho
    @TeachTasho Před měsícem +1

    Geena siyayih destaye megilecha axa, silayehuh des bilognal