Abush Zeleke - Tamenal | ታመናል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abush Zeleke - Tamenal | ታመናል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Komentáře • 1K

  • @zemares4325
    @zemares4325 Před 4 lety +57

    ይሄ ዘፈን ከሚልዮን በላይ ተመልካች መኖር ነበረበት .
    እናመሰግናለን አቡሽ!!!!!!

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj Před 3 lety +3

      True

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem

      እውነት ነው ወዳጀ እኔም ቀን ተጨምሮልኝ ሳልሞት ይሄው ዛሬ ሰማሁት በጣም ደስ ይላል አቡሻችን ክበርልኝ ቃል የለኝም

  • @emebeteemebtayele6310
    @emebeteemebtayele6310 Před 4 lety +48

    የምር ለሙዚቃ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም አቡሽዬ አዎ ታመናል እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ። 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AaAa-hq8un
      @AaAa-hq8un Před 11 měsíci +1

      ሁሉንም አንይለት መጨረስ ባይሆንም ከፍት አድርጎ ላይክ ማድረግ ይቻላል ወጭው እንዳይከስር

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 11 měsíci

      ​@@AaAa-hq8unበትክክል ✌️👍💚💛❤️💪👍✌️💞

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 4 lety +232

    ቀላል ታመናል ያውም መድሀኒት የሌለው ዘረኝነት የሚባል በሽታ😢 አቡሽዬ አንተ ትለያለህ💖👌

  • @EmuMengesha-g9h
    @EmuMengesha-g9h Před měsícem +6

    ሀገር ቀዉጤ በገባችበት ጊዜ አቡሽ የሚያወጣቸዉ ዘፈኖች በጣም ምርጥ ናቸዉ ጀግና ማለት አንት ነህ

  • @mymommylife2235
    @mymommylife2235 Před 4 lety +183

    ከዘኝነት የጸዳች ኢትዮጵያ እንደኔ የናፈቀ 💚💛❤️👆👆🙏

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 11 měsíci +5

    ፈጣሪ ዘረኝነትን አጥፍቶ አንድ ያርገን😢😢😢😢😢

  • @HhH-mp9qc
    @HhH-mp9qc Před 4 lety +7

    አንተ ምርጥ የአባ ገዳ ልጅ እንዳንተ አይነቱን ሸጋ ሸጋ ልጆዎችን ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን

  • @shemsdinshumie529
    @shemsdinshumie529 Před rokem +2

    በጣም ታመናል አባቴ !!መቼ ይሆን ከዚህ አሰቀያሚ አስተሳሰብ የምንወጣው
    ዘረኝነት ጥንብ ናት ራቋት አሉ ነቢዩ ሰ. ዋ .ወ

  • @shimihailemariam6747
    @shimihailemariam6747 Před 4 lety +52

    Wow, አቡሻ ምርጥ ክሊፕ ነው። አዎ በጣም ታመናል። እንዳንተ እና ቴዲ አፍሮ አይነቶች ወቅታዊ አርቲስቶች ያብዛልን።

  • @leuluzemaye7804
    @leuluzemaye7804 Před 4 lety +67

    ተባረክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ!!!!

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před rokem +1

    አቡሹ የዘመኔ ጀግና፣ አንተን የወለዱ የኦሮሞ እናት ማህፀን ይባረክ❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +89

    አዎ ታመናል በጣም ታመናል ግን እግዚአብሔር ይማር የምል አጥተናል 😭😭

  • @MaledaTubeOfficial
    @MaledaTubeOfficial Před 4 lety +11

    በእርግጥም ታመነናል፡ እንዳንተ አደባባይ ወጥቶ የሚነግረን ጠፍቶ እንጂ በጣም ታመናል፡፡ ተባረክ አቡሻ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 lety +43

    አቡሽ ምርጡ❤እግዝአብሔር አምላክ እድሜን ከጥና ጋር አብስቶ ይስጥህ😇🙏

  • @Yftu-cb3nw
    @Yftu-cb3nw Před měsícem

    ኢትዮጵያዊነትና ኦሮሞነት ያልተምታታብህ ምርጥ ጀግና አቦ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 Před 11 měsíci +1

    እንዲህም አለ አንተን የወለደ ማሕፀን ይባረክ :: ሰርተህ ለፍተህ ኑር በሰው ደም አትኑር

  • @Enkokelish
    @Enkokelish Před 4 lety +21

    ታሪክ የማይረሣው ድንቅ ሥራ. We need more like you to keep this beloved nation together. Thanks again for such love and devotion to keep us all together. Bravo!!!

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 4 lety +72

    የሙያ ሀላፊነትህን ብቃት ካለው ችሎታህ ጋር አዋህደህ በጣፍጭ ድምፅህ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን:: በጎሳ አጥር ውስጥ ሊወስኑህ የሚሹ ቢኖሩም ሰው መሆን ስለበለጠብህ እናመሰግናለን:::

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před měsícem

    ሰዉ ማለት ሰዉ የሆነ ነዉ ሰዉ የጠፋ ዕለት! ❤❤አቡሽዬ ኑርልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 4 lety

    የኢትዮጵያ ልጅ እንዲህ ነው ብቻዬን ልብላ አይልም ዘረኝነትን ይፀዬፋታል አጥብቆ ያዎግዛታል ዘረኝነት ጥብ ናት

  • @nanantisefuu6879
    @nanantisefuu6879 Před 4 lety +40

    Waqaayoo kan akaa kee nuuf haa bay'isuu ❤❤❤

    • @nanantisefuu6879
      @nanantisefuu6879 Před 4 lety +1

      Enyumaa isaa calaa ergaa isatuu bayee na gamachise yeroo wal qoqodu'uun hamatee kanati nama akasii jirachuu isaatu'uu adaa isaa tasisaa!!!

    • @hbabohababo2649
      @hbabohababo2649 Před 4 lety

      Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen

    • @hbabohababo2649
      @hbabohababo2649 Před 4 lety

      👏🏼👏🏼🙏🙏dhugaadha

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 Před rokem

    አቡሽ በእውነት ትለያለህ!!! ምርጥ ሥራ፣ ትክክለኛ መልዕክት ነው!!!

  • @user-uh1tq5su5z
    @user-uh1tq5su5z Před 11 měsíci

    አላቅም ምን እንደምል አንተ ምርጥ የሰው ዘር ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @user-oi1ug4ix7q
    @user-oi1ug4ix7q Před 4 lety +14

    አቡሽዬ እንዴት አባቴ እንደምወድህ እኮ እዉን የሚያወራና ጥሩ የሚያስብ ቢጠላም ግን እግዚያብሔር ቀን አለዉ ቀን ይመጣል የሚያመሰግኑህ ግዜ

  • @asli2032
    @asli2032 Před 4 lety +31

    እውነት ነው ታመናል!! ያውም ከበሽታ በላይ በሆነው በዘረኝነት መንፈስ ተውጠናል
    ልብ ላለው መልዕክት አለው ታመናል!!
    #Abushezelke best music

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c Před 11 měsíci +1

    ልጄ በጣም ታመናል እግዚአብሔር አምላክ እሪሱ ካልመጣ በስተቀር የኢትዮጵያ ነገር እንዲያው ዝም ነው።

  • @user-rl7rv7vz7w
    @user-rl7rv7vz7w Před měsícem

    የእውነት ታመናል እግዚአብሔር ይማረን

  • @agazheaemro2513
    @agazheaemro2513 Před 4 lety +5

    አቡሽ በጣም እናመሰግናለን!!
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን!!

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před 4 lety +22

    Abu we need more artists like you.

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před rokem +1

    አዎ በጣም ታመናል በዘር ጉፋን ተበክለናል
    አቤቱ ጌታዬ ማረን ይቅርበለን አንድ አርገን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn Před 12 dny +1

    የነጠ አይምሮ ነው ያለው አቡሼ በጣም ነው እምንወድህ በርታ ወድመሰችን❤❤❤

  • @bonigakeffaethiopiahager3770

    አው በጣም ያውም የማይድን የማይግድል በሽታ ዘረኝነት ይዞናል ። ሰው ፈጣሪውን እርስተው በሰው መመካት ጀምሯል ።ልዑል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ምህረቱን ይልክልት ለህዝብም ልቦና ይስጥልን ።አሜን

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 4 lety +6

    ከፕሌይ ሊስቴ የማይወጣ ዘፈን በጣም ነው የምሰማው ጥልይን እንኳን አደዚህ አልሰማውትም♥♥♥♥♥✔✔✔

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem

    እውነት አቡሻችን በጣም እግዚአብሔር ይድረስልን በዚህ ዘመን ያሳዝናል ከሰው አነስን የሚሻል መሪ አጣን ክብርልኝ

  • @zerefetekleyes7569
    @zerefetekleyes7569 Před měsícem

    አቡሽዬ ድንቅ ኢትዮጽያዊ አይዞህ በርታ ቀን ይወጣልናል ቀናም እንላለን

  • @dawit2580
    @dawit2580 Před 4 lety +9

    We need more musicians like Abush. I have much respect and love for my dear brother Artist Abush!

  • @gebruabera9599
    @gebruabera9599 Před 4 lety +13

    አቡሽ እንቁ የኢትዮጵያ ታጅ እናመሰግናለን ። እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @user-jq7vr8mu6x
    @user-jq7vr8mu6x Před 11 měsíci

    አዎን ሳናውቀው ታመናል ።አቡሽዬ ማስተዋል ይስጠን

  • @eluseye5888
    @eluseye5888 Před 4 lety +8

    እውነትም ታመናል፡፡ከበቡሽ ስሚው፡፡ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት፡፡

  • @Liban8
    @Liban8 Před 4 lety +66

    Wooow IJOOLEE borana... so proud of you! What an awesome work and may God bless you. Hopefully we will be one nation. Respecting. Equal. Harmony. Unity. ETHIOPIA

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem

    " እውነትህን ነው መኖሪያ ቤትና ሃገር አንድ ናቸው "

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Před 4 lety +9

    1ኛ አቡሼ እድሜ ይስጥልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @honnalove7710
    @honnalove7710 Před 4 lety +9

    አብሽ የኔ ምርጥ እውነት ነው ታመናል መቻቻል መከባበር አቅቶናል ፍቅር ከኛ እርቃን ፈጣሪ አምላክ ማሰተዋልን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ይውረድልን በቃቹ ይበለን

  • @user-dv3yp9wb3s
    @user-dv3yp9wb3s Před měsícem

    ዋው አቡሻ ትክክል ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ። እናመሰግናለን!!!

  • @user-kt2kw9cf5l
    @user-kt2kw9cf5l Před měsícem

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለህሌና አዳሪ

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +5

    ሚዚቃ ብሎ ዝም ነው:: ከልቡ ምርጥ ሚዚቃ ነው:: 💚💛❤️

  • @danielfeleke5853
    @danielfeleke5853 Před 4 lety +12

    ድንቅ መልእክት ከማራኪ ድምፅ ዜማና ቅንብር ።

  • @zebenetakele8732
    @zebenetakele8732 Před 28 dny

    አቡሽ በየቤቱ ሰው አለ ኮ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @mggg8841
    @mggg8841 Před 11 měsíci

    Sew betefa zemen Sew hono yetgegne miret Ethiopiawi Jegna Abush Zeleke 💚💛❤️ ye Ethiopia amlak yetbekeh 🙏♥️

  • @sofebiruk9996
    @sofebiruk9996 Před 4 lety +9

    አብሽ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ! በሰማው በስማ የማልጠግበው ሙዚቃህን አሳቡ የመጣንበት አንድ አረግ ሆኖ ስንበላላ የሚያሳይ ነው እና ሳዳምጠው ለምን የሚል ጥያቄ አለው እና ተመቸኝ እውነትም ታመናል

  • @lamrotlamri2783
    @lamrotlamri2783 Před 4 lety +8

    እውነት ነው ታመናል እግዚአብሔር በፈቅር ይማርን
    አሪፍ ስራ ነው መረጡ የኢትዮጵይ ልጅ አቡሻችን

  • @wuytrwyt1496
    @wuytrwyt1496 Před rokem

    እዉነት ነዉ ታምናል ብጣም የማያግም ብሺታ💚💛💖😢🙏

  • @user-gl4vd9pl9g
    @user-gl4vd9pl9g Před 4 lety +2

    ዋውው ምርጥ ስራ ነዉ
    jabadhuu Abe Biyya Kenyaf ArtistIn akka Kee Barbachisaa dha Waqqayoon Biyya kenya nagga Dhodhuu

  • @sol2378
    @sol2378 Před 4 lety +9

    ዘመኑን ማሳያ መስታውት የሆነ ምርጥ ስራ *ታመናል* 👏👏

  • @wt974
    @wt974 Před 4 lety +5

    You are a great Ethiopian musician! God bless!

  • @kedbinteslam64
    @kedbinteslam64 Před 4 lety

    አው ወላሂ ታመናል አላህ ሰላሙን ያምጣልን እህት ወድሞቼ ሁላችንም ያዳም ዘር ነን ታዳ መከፋፈሉ ለምን አስፈለገ ማንም ብሄሩን መርጦ የተወለደ የለም እባካቹ ሰውን በብሄሩ ሳይሆን በሰውነቱ እናክብረው እንውደደው አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @jenemar1234
    @jenemar1234 Před 3 lety

    Bravo the true son of Oromo, Abush Zeleke, long live.

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq Před 4 lety +5

    Best ever ❤️❤️❤️🎧🎧እውነት ነው እግዛብሄር ፍቅርን አንድነትን ያልብሰን

  • @mikiyasberehe8002
    @mikiyasberehe8002 Před 4 lety +6

    The realest Ethiopian. I really respect you.

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 Před 3 lety

    አቡሽ ወቅታዊና እስተማሪ ሙዚቃነው የዘር ሉጋም ለጉሞ ለያዛቸው እጅግ በጣምጥሩ ፈውስ ነው ይዘህ የቀረብከው።

  • @user-od9hp9ov2p
    @user-od9hp9ov2p Před 11 měsíci +1

    ይሄ ዘፈን ከሚልዮን በላይ ተመልካች መኖር ነበረበት .
    እናመሰግናለን አቡሽ

  • @user-hi3lb1bu4w
    @user-hi3lb1bu4w Před 4 lety +29

    እነ ሀጫሉ ሰፈር ተወልዶ እነ ቴዲ ሰፈር ያደገው አቡሽ ዘለቀ👌😍❤❤❤
    ታመናል👌😥

    • @gatnetdahlak3298
      @gatnetdahlak3298 Před 4 lety +1

      ያመቱ ምርጥ comment

    • @user-vf9wh1re9j
      @user-vf9wh1re9j Před 4 lety +2

      ታመናል ያለው እኮ እንዳንተ አይነቱን ነው እንዴት አልታወቅ አለህ? ዘረኛ ነህ በጣም

    • @agegnehunigussie8892
      @agegnehunigussie8892 Před 4 lety +2

      antem eko tamehal endeh sewen eyekefafelu lemibetereku sewoch eko nw meliketu.....videowen eyew bedenb

    • @motumabadassa6206
      @motumabadassa6206 Před 4 lety

      ye bashtawu astelalafi nehi>>

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu Před 4 lety +7

    አብሸዬ የኔ ምርጥ ምርጥ መልክት 👍እዉነት ታመናል😭

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Před 11 měsíci

    አቡሽዬ አንተ ነህ ለእኔ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረህ ፍጡር ።

  • @user-xf6ro1oi9z
    @user-xf6ro1oi9z Před 4 lety

    ቀላል ታመናል ያውም መሀዳኒት የሌለው ዘረኝነት. አቡሽ አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 4 lety +19

    Abush yarada lig🇪🇹❤

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube Před 4 lety +17

    አቡሽ ምርጡ❤ምርጥ ሙዚቃ ነው 👍👍👍

  • @yonman9437
    @yonman9437 Před 4 lety +4

    ከዘፈን ግጥሙ ባሻገር የክሊፑ መጨረሻ ትልቅ መልዕክት አለው በክሊፑ ላይ እንደሚታየው ታዳሚዎቹ የእርስበርስ ግጭት ሲነሳ ምሁራን ተብዬዎች አዳራሹን ጥለው ሲወጡ ያሳያል።ምሁራን ተብዬዎች ህዝቡን ከእሳት ማግደው ሀገር ጥለው ይፈረጥጣሉ ለማለት ታስቦ የተካተተ ትዕይንት ነው።ህዝቡ ከዚህ ብዙ መማር አለበት ሁለት ዜግነት ያላቸው ምሁራንና አክቲቪስት ተብዬዎች አንተን አጋጭተው ሮጠው የሚደበቁበት ሀገር አላቸው አንተ ግን ያለችሕ አንድ ሀገር ናትና ንቃ ነው ፍሬ ሃሳቡ።
    በእውነት አቡሽ ዘለቀ የምትደነቅ የጥበብ ሰው ነህ አዲሱ አልበምም በጣም ቆንጆ ነው በርታልን።

  • @bezaaniley3689
    @bezaaniley3689 Před rokem

    የ አንተን አይነት ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጣችን

  • @danawit9869
    @danawit9869 Před 4 lety +6

    We love you abush 💚💛❤ selam le hagerachin

  • @bihonabera6134
    @bihonabera6134 Před 4 lety +3

    This is what expected a healthy and patriot person. may God give you strength.

  • @hailemichaelalemu4777

    ከዚህ አርቲስት መሪወቻችን ብዙ ሊማሩ ይገባል።

  • @imnetutaye7420
    @imnetutaye7420 Před 11 měsíci

    የኔ ወንድም አንተ ምትናፍቃት
    ኢትዮጵያ ሳታያት አይቀርም
    💚💛❤️💚💛❤️

  • @Ahmed-cp3wk
    @Ahmed-cp3wk Před 4 lety +9

    I have no word to describe what you did 👏👏👏👏👏⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @tigmettumettu3082
    @tigmettumettu3082 Před 4 lety +10

    ዎውው አቡሽዬ ምርጡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ስራ ነው

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 2 lety

    አቡሼ ፈጣሪ ኢትዮጵያን መቼም አይተዋትም አሁን ካለንበት ችግር በአምላክ እርዳታ እንወጣዋለን ሁላችንም ታመናል ግን ደሞ እናልፈዋለን እጅለእጅ ከተያያዝን አቡሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድካለን ገራሚ ሙዚቃ ከገራሚ ክሊፕ ጋር ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለችኝ በርታልን አቡሼ 💕💕💕💕💕 ሳኪሲፎን የሚጫወተው ሶል የሰፈሬ የኮልፌ ልኩዋንዳ የፖሊስ ካፕ ልጅ ባንተ ስራ ላይ ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @ayeletefera7433
    @ayeletefera7433 Před 4 lety +2

    Dhugaa dha Abbush jabadhuu jabbessi!

  • @wondwossenw4297
    @wondwossenw4297 Před 4 lety +5

    Abush i don't have words to appreciate your contribution for Ethiopian music industry .Your thought are special. To me you are more than words.blessed!

  • @mimishewa8330
    @mimishewa8330 Před 4 lety +4

    አቡሽዬ ታመናል ብቻ ሳይሆን ተቀስፈናል በሚለው እህህህህ እያልን እስከመቼ

  • @addipawl2381
    @addipawl2381 Před 4 lety

    አቡሽ በጣም ጎበዝ ጥቂት ሰርተው ብዙ ዋጋ የሚያገኙ በሞሉበት ጊዜ ብዙ ሰርተህ በስራህ ልክ ባታገኝም ወደፊት ታሪክ ከሚያመሰግናቸው ጥቂቶች ውስጥ እንደሆንክ ጥርጥር የለውም። ከ ቦሌ ቦላሌ ጀምሮ እስካሁን ያሉ ክሊፖችህ አንደኛ ናቸው ለታሪክ የሚቀመጡ ሙዚቃዊ ፊልሞች ናቸው። በርታ ኣሞቴ፡ ጃልጂሎ፡ፉላኒዬ'፡ ማሎ ኢንታሎ፣ ቦሌ ቦላሌ፣ ሮባ ሲገሌ++++++ በጣም ልዩ በርታ።

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Před měsícem

    አቡሻችን ትለያለህ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ ❤❤❤👌

  • @markosabraham4368
    @markosabraham4368 Před 4 lety +19

    አቡሻችን በጣም ምርጥ ሀሳብ እና ምርጥ ስራ ጀግና ነህ የእውነት እንኮራብሀለን ገና በአፍሪካ እንዲሁም በአለም ላይ ተቀባይነት ያልቸውን ትልልቅ ስራ ካንተ እንጠብቃለን እግዚሐብሄር ያበርታህ ብሮ 💚💛❤️

  • @wmm2608
    @wmm2608 Před 4 lety +3

    What a lovely song!!! Abush geta yebarkh mert Ethiopiawi! Zer legebere new! Betam betam desss yemil zefen.new! Ejig ejig wedejewalehu!!!💚💛❤ God bless Ethiopia🙏 selam fiker ena andenetn lezachi.miskin ethiopia emegnalehu! !

  • @KaleKale-bg9ef
    @KaleKale-bg9ef Před měsícem

    አብዬ የኔ ምርጥ ምን አለ ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ አረ ዘረኝነት ይጥፋ

  • @user-nn9oh2lk5b
    @user-nn9oh2lk5b Před 8 měsíci

    ጀግና አድናቂህነኝ አሁን ያለንበትን የሚገልፅ ❤❤❤❤❤ በረታ

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před 4 lety +15

    አቡሼ ትችላለህ ድንቅ 💚💛❤ልጅ

  • @bearytolosa6811
    @bearytolosa6811 Před 4 lety +9

    abush kenyaa bexam merx zema💚💛❤️

  • @raya7711
    @raya7711 Před 4 lety

    የምወድህ በምክንያት ነው አቡሽየ ሁሌም፡ክፉ አይንካህ

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 Před 4 lety +1

    ቀላል ታመናል እግዚአብሔር ይማረን። አሜን

  • @ethiopiafirst2250
    @ethiopiafirst2250 Před 4 lety +3

    it is an amazing music of 21th century thank you abush ethiopia live for ever

  • @azmusic3437
    @azmusic3437 Před 4 lety +3

    አዎ በጣም ታመናል እንዳንተ እና ቴዲ አፍሮ አይነቶች ወቅታዊ አርቲስቶች ያብዛልን።

  • @Ommar369
    @Ommar369 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ሆይ። አገሬን ስላም አርግልኝ እሱ እሱም አገር ስላም ስትሁን ነው በፍቅር አገር እምንገባው ድንግል ሆይ ከልጂሽ አገሬን አስታራቂ። ።።።።ታመናል

  • @user-xy4jc5we1g
    @user-xy4jc5we1g Před 4 lety

    ይሄን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር እራሴን መቆጣጠር ያቅተኛል በእንባ ማነው እደኔ በእንባ የሚያዳምጠው ያአላህ ሰላም ላገራችን

  • @ethiopiayenahagere6515
    @ethiopiayenahagere6515 Před 4 lety +3

    እውነት ነው ታመናል አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያዋደን 😥በጣም ቆንጆ ስራ ነው አብሼ በርታ 💚💛❤️

  • @sunshinegirl8547
    @sunshinegirl8547 Před 4 lety +4

    I like ethio music from Somalia♥️

  • @seleshitadesse733
    @seleshitadesse733 Před měsícem

    Abush! the Great, you are the voice for the voiceless!

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před měsícem

    የኔ ጀግና ኢትዮጵያ እንደናተ ያሉ ጀግና ልጆች ወጣቶች ላላሉዋት ትሻገራለች።ተመስገን።ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @hiruttessema2322
    @hiruttessema2322 Před 4 lety +3

    Abush z best music! Really this days every of us Ethiopian better to consider this music good message to all us!!!

  • @EstifanosMesganaw4
    @EstifanosMesganaw4 Před 4 lety +3

    Wow, Temechitognal,
    The sound and the Lyrics are what all Ethiopian needs for now.

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 11 měsíci

    እስካሁንም አልዳን እይ ኢትዮጵያዬ😢😢😢