ሰበር ዜና - የተፈራው የሊባኖስ ጉዳይ ለሊት የተሰማው ዜና | ሳኡዲና ኢራን እስራኤልን ያስደነገጠ ዜና አሰሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    czcams.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @zekiyaahmed4800
    @zekiyaahmed4800 Před 7 dny +6

    ቆዩ እናም የታጠቀ ሰይጣን ሕፃንና አርጋዊ መጨፍጨፍ ጀግና አያስብልም ።ድልልልልል ለፍሊሰጢን❤❤❤❤❤

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Před 7 dny

      ጭቃ ጭቅላት እስኪ ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ተመኙ

  • @Hasina927
    @Hasina927 Před 7 dny +8

    ምዕራባውያን አላህ ልካቸውን ያሳየን ከኛበላይ ማንም የለም አሉ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 7 dny

      መጨረሻዘመን ሲለኦነነዉ ጨካኝ አረቢነዉ የሚሲክን ደም እባአለባት እሱንም እግዝአቢሔር ሳይቀጣ አያለፊም እነሱ ቢሊጥናቸሑ ወገነ ለማሲኪኑ ቲሊቅ ቦታአለቸሑ ደግፈሳይኦን እዉነቱ ሲለኦነነዉ ነገሩ እነተ ቁራን ትላትና የመጣሲለኦነ ለመጪዉ አይናገርም እነሱ ኤሔን ያዉቃሉ ለዝነዉ ሚዝናኑት

  • @Ethopialazalzalmtnur
    @Ethopialazalzalmtnur Před 7 dny +27

    ድል ለተበዳዮቾ😢

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l Před 7 dny

      👉🤙🤙🤙🤙👑🇸🇩🇾🇪🇮🇷🇸🇦🇹🇷🇯🇴🇸🇴🇹🇷✌️✍️💝🇪🇹🇪🇹

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 7 dny +19

    ተመስገን አምላኬ ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን 😢በሰቀቀን አለቅን እኮ 🇱🇧😭😊

  • @genetzinabi
    @genetzinabi Před 7 dny +11

    ሁሉም ሀገር ዜጎቹን ከሊባኖን ሲያስወጣ የኛ መሪ ግን ዜጋ የሌለው ይመስል ሊባኖስ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች አይዟችሁ ጠባቂያችን ብርቱ ነው

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Před 7 dny +6

      አፍሪካ ካላት የኢኮኖሚ ጫና የተነሳ ይህንን ለማድረግ ግዜ ይወስድባታል አሁን እያስወጡት ያሉት ኢሮፖውያኖች እንጂ አፍሪካውያን አይደሉም የኛን መንግስት ለመተቸት አንቸኩል!!!

    • @genetzinabi
      @genetzinabi Před 7 dny

      @@Shalom77979 መቸም ኢትዮጲያዊ ሆነህ መንግስትን እየደገፍክ ባልሆነ አይ ለነገሩ ፍርዱ ነው ወስዶስ የት ያደርጋቸዋል ሀገሪቱን ነው ባንድ እግሯ አቁሟታል

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 6 dny

      @@Shalom77979 አገር ብትገቡም አጠቅሙም ግብስብሶች

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 6 dny +1

      @@genetzinabi እንደናንተ አይነት አገርም ቢገባ አይጠቅምም ቆሻሾች ለራሳቹም ክብር የላቹም የትቦ ትልሎች

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 6 dny

      @@Shalom77979 ዝም አትላቸውም ወይ አያውቁ ወይ ረይጠይቁ ዝምብለው መተቸት መሪ ያዋረዱ መሰላቸው እራሳቸው እንደሚዋረዱ አያውቁም ዱዞች ናቸው።

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před 7 dny +22

    በሠላም ያሳደርከን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 Před 7 dny +6

    Lebanon 🇱🇧 kifu aynkash🙏

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před 7 dny +24

    አላህ ሰላሙን ሁሉ ያዉርድልን ጦርነትን ያጥፍልን አሚን

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 Před 7 dny +12

    ቸር አስማን

  • @bateldamte
    @bateldamte Před 7 dny +6

    እባክህ ይቅር በለን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢

  • @Sara_Jesus
    @Sara_Jesus Před 7 dny +9

    ሰላም ለዓለም ሁሉ😢

  • @AbdellaAli-dg7qi
    @AbdellaAli-dg7qi Před 7 dny +9

    ዲል ለልባኖስ ዲል ለፊልስጥም❤❤❤❤❤❤❤❤ ዲል ለተበዳዮቾ

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před 7 dny +6

    አረ በቃ በለን አምላክ ሆይ🙏🙏🙏 የሠላም ያለህህህህህ

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 Před 7 dny +2

    ያረቢ ህይር አሰማን🤲🤲🤲🤲

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 Před 7 dny +5

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 7 dny +17

    እንኳን ለመጥምቁ ዩሀንስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @juliettenassif5021
    @juliettenassif5021 Před 6 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @user-de2pi1wq6p
    @user-de2pi1wq6p Před 7 dny +19

    ድል ለሊባኖስ ውርደት ለእስራኤል

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před 7 dny

      አዎ ልባኖስ ዶላሪ ካለች መጋፍጥ ትችላለች ዶላሪ ለሽቃሎች ነው 😂😂😂

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Před 7 dny +2

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 Před 6 dny

    ሰለም ለሀለም ህዝብ ይሁን ❤❤❤

  • @user-yl3yw6fq3h
    @user-yl3yw6fq3h Před 7 dny +21

    ድል ለሊባኖስ❤❤

    • @helensolomon5462
      @helensolomon5462 Před 7 dny

      Minya malet new ?? Selam yaegln new yemibalew

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b Před 7 dny +1

      😂😂😂😂

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Před 7 dny +1

      Dile le Israe❤l🇮🇱❤

    • @hayimanothayimanot-zx2ox
      @hayimanothayimanot-zx2ox Před 7 dny

      Selam yargln 2 tegna agerachn

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Před 7 dny

      ​@@helensolomon5462ገገማ ሁሉ በጦርነት ድል የሚባል የለም የሚያልቀው ምንም የማያውቅ ንጹሀን ነው እስኪ ሰላም ተመኙ ሰላም ካለኮ ድህነትም ወግ አለው

  • @user-cm8fb1sz6k
    @user-cm8fb1sz6k Před 5 dny

    እንዴትአደራሽ አገሬ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @desanuka4947
    @desanuka4947 Před 7 dny

    ሰላም ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Před 7 dny +3

    Good morning 🙏 🌄

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 Před 7 dny +2

    Egziabiher Amlak selam yargln

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 Před 7 dny +1

    እዴት አደራችሁ መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před 7 dny

    ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁን🙏

  • @user-vi5kk1yq6r
    @user-vi5kk1yq6r Před 7 dny +9

    ሳኡዲኢራን❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 7 dny +2

    ድል በግፍ ለሚገደሉ ህፂናት ፍሊስጤናውያን እህት ወድሞቻችን አላህ ነስሩን ያቅርብላቸው

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 Před 7 dny +2

    ዛሬ የአረብ አገር መንግስቶች እምሬት ሳውድ መንግስቶች ወጣቶች ናቸው ስለዝህ ብልጣች ናቸው አገራቸውን ማስደግ እንጅ አሜርካ እንድትበዘብዝቸው አይፈቅዱም ክቼይናና ክራሽያጋ እየስሩ ናቸው አሜርካ እስራኤልን ለማስታረቅ ስንቴ ወደስውድ ተመላልስዋል ግን እሲሬም ቢመላለሱ መልስእንካን በትክክል አይመልሱላቸውም አሜርካ በጣም እየተናቀችና እየወረደች እንደሆነ ያሳያል

  • @endrismohamed3913
    @endrismohamed3913 Před 7 dny

    እናመስግናለን የወይኑልጂ❤❤❤❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 7 dny

    እስራኤል ❤

  • @Spor472
    @Spor472 Před 7 dny +1

    Selam

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Před 7 dny

    አክፊለሁ ስታስቅ

  • @ebomm2274
    @ebomm2274 Před 7 dny +1

    Ethiopia selam selam

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    አረ ተው እኛ ኢትዮጵያ ምድ ነው የነካን አረ ተው ዘረኚነት ጥለን ሠው መሆንን እንማር እኔ ጨነቀኚ ወላሂ😢

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před 7 dny

    የኛዎቹን አውጡ ።

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 Před 7 dny +1

    ይህቺ "የተፈራው" የምትለዋን ቃል በአሁኑም በወያኔ ጦርነት ግዜም አብልታሃለች

  • @seidbilal1096
    @seidbilal1096 Před 13 hodinami

    Abel Mahym new atadamtut

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Před 7 dny +14

    ድል ለህዝብላአ

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 Před 7 dny +2

    ሰላም ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ I love all people also country ❤️❤️❤️ ethiopia ሀገሬ ሰላም ይብዛ

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l Před 7 dny

    እኔ እንደውም ሊባኖስ ብሆን ኖሮ ሂዝቦላህን ነበር የምቀላቀለው ወይኔ አለመታደል

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Před 6 dny

    Abele ashekabach kadera neh

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u Před 7 dny +1

    ቆይ እስራኤል የሚያሳስባት ሊባኖስን ማጥፍትና ሀማስን ማጥፍት ነው ከዛ ውጭ ምን እም አያሳስባትም

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 Před 7 dny +19

    ድል ለሂዝቦላ አላህ የጠክራቸው

    • @DegefeDebero-hs6yy
      @DegefeDebero-hs6yy Před 7 dny +3

      Don't say like this just pray

    • @amareseyoumWeldasnbet-r2k
      @amareseyoumWeldasnbet-r2k Před 7 dny +2

      ሰዎች ከሞት ውጭ ከጦርነት ትርፍ ነለም እግዚአብሔር ሰላም ይስጣቸው ነው የሚባለው

    • @user-wh2bp2xr3l
      @user-wh2bp2xr3l Před 7 dny

      Ashkabchi ሁላ

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d Před 7 dny +1

      ያርብ ገርድድድ👎👎👎

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Před 7 dny +2

      እድሜልካችሁን ለአረብ እንዳሽቃበጣችሁ ይረግጢአችኋልጂ አያነሷችሁ ደግነቱ

  • @girmaamare1388
    @girmaamare1388 Před 7 dny +7

    Israel 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱

    • @user-us6ld6ln9c
      @user-us6ld6ln9c Před 7 dny

      ግዳይ እንሰሳት ወራሪ😂😂😂😂

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx Před 7 dny +4

    እኔ ሚለው የሱዳን ጦሪነት ተረስቷል ነው አንድ ቀን ዘግበህ አተውቅም ግን ለሚን

    • @user-tt5dd4pk7y
      @user-tt5dd4pk7y Před 7 dny

      😂😂😂

    • @user-wz2qk3pr1l
      @user-wz2qk3pr1l Před 7 dny

      😂😅አሁን እማ ሁላችንም ጦርነቱን ቤተኛ አድርገን ስቃዩን እየለመድነው መጠን መርሳታችን አይቀርም😢😢

    • @user-wi3qp4jc6j
      @user-wi3qp4jc6j Před 7 dny

      Yeante demo yebase Ethiopia mejemeriya yale satnager atlm sewus lemndnew yerawa eyarerebat alu ager yale berasu lay yale esat sayasaznew andu yesra el andu yeflstem yelibanos tifozo hono minagerew betam new emiyasaznew ahun enesu selam binorachew Ethiopia slale Muslim yhun krstyan mnm aygedbachewm yetnek saybal ezik nen yemil hzb emiyakorak ategebk yalew wedmk new hulachn yhan mseb alebn

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 Před 7 dny

    Israil yemtbal wefzerashi eskaltfache alem selam ayhonm

  • @shume8778
    @shume8778 Před 7 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před 7 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለዓለማችን የቅድስት አገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d Před 7 dny +3

    ጀግናብሎ ማለት ለመዋጋት የወጣውን አጊቶ መውጋት ነው እንጂ እደስራኤል ነፅዋንን መጨፍለቅ አደለም ሀማስ ወታደሩቹን ነው እያጠቃያለሁ አላህ ይርዳው

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před 7 dny +4

    Israel kaltefach selam yelen ayhud oh bemulu metfat alebachew endezih aremenewoch hezbula yatefatal

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 7 dny +5

    አላህ አንድ ያድርጋቸው የሙስሊም ሀገራት አንድ ቢሆኑ በአለም ላይ ትልቅ ተፅኖ መፍጠር ይችላሉ እስራኤልንም ድምጥማጧን ያጠፋት ነበር 57 የሙስሊም ሀገር እያለ ፍልስጤን ሰትጠፋ እያዩ ዝም ብለው መመልከታቸው እጂግ በጣም ያሳፍራል 57ቱም የሙስሊም ሀገር ያለ ምንም ልዩነት አንድ ሁነው ቢቆሙ አለምን ማንቀጥቀጥ እንደሚችሉ አሜሪካ ስለምታውቅ በፍፁም አንድ እንድሆኑ ስለማትፈልግ እሷ ናት በመሀል እየገባች በብዙ ነገር የምትከፋፍላቸው እች የተረገመች የሙስሊም ሀገር አንድ ያልሆኑበት ዋና ምክኒያት አሜሪካ ናት

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 7 dny

    አረ አቤል ዜናዎችህን ስታቀርብ ድምፁን አስተካካለዉ ምንም እኮ አይሰማም በተለይ በsmart TV እና በኮምፒውተር ለይ ድምፅ የለውም ትንሽ ከፍ አድርገው please 🙏

  • @Ethio_funny2
    @Ethio_funny2 Před 7 dny +5

    አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ደምሩኝ 🙏🙏🙏

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před 7 dny

    እሲራኤልን እግዝአቢሔር አሳሊፎሚሰጦ ሰአትገናነዉ በዝግዘ ሊቦነሲ ጦርነት ብተጀምር ትመታቺ ምንም መሳርያ አያቆሚም ወገነ ሊቢበሎት አረብ የሚሲኪን እንባ አለባ አገሪቱ በሚሲኪን ደም ቆሺሻለች ፁዋሲለሞላ እግዝአቢሔር ዚምነዉ ሚለሑ ቢነቁና ነገሩን ቢያሰተካኪሉት መሊካምነበረ እትዮጵያ ተመሊከቱ ትላትና የሚሰኪኑ እንባነዉ ዛረምንም የማያዑቁ ንፁዋን እየሞቱትያሉት

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před 7 dny +2

    ድል ለተበዳይ😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤❤❤✝️☪️❤❤❤❤❤
    ❌🇮🇱🔯🇮🇱❌

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul Před 7 dny

    አፈር ብላሁሌሰበርእንዳልክ

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 Před 7 dny

    Israel medemses alebat Netanyahu megedel alebet

  • @user-rt7rq7ut4x
    @user-rt7rq7ut4x Před 7 dny

    መኪናና መንገድ ማይረባ ነገር ከምታሳዩን ምናለ ስለምታወሩት ነገር ትንሽ በቪዲዮ የታገዘ መረጃ ብታቀርቡልን መረጃ በሞላበት ዘመን እንዴት እንዲህ ይደረጋል

  • @yonatanihadgu7641
    @yonatanihadgu7641 Před 7 dny

    ምነው ስለ ቢናያም አታወራም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @YordiMuna
    @YordiMuna Před 7 dny +2

    ተይ እስራኤል እራስሽን አታስንቂ ቀጥቅጫት ልብኔን ቆልቷታል
    አድናቂሽ ነኝ ከሊባኖስ

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Před 5 dny

      men abashe tesaralashe Lebanon adenakeaw kahoneshe ya esral lamenabashe atehgem aneshe yahoda

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před 7 dny +1

    የኢትዮ አይሁዶቾ ኪኪኪ ትገርሙኛላችሁ 😂😂

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c Před 7 dny

    Dellllll bagafff eytagdlllu lalu nexeuhan plestineoch

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před 7 dny

    አድሱ የኢራን ፕረዚዳንት አክራሪ/ወግአጥባቂ አይደለም ። በመሆኑ ኢራን ከሳኡዲ መስማማቷ ለእስራኤልም ሆነ ለምዕራቡ አለም አሳሳቢ አይሆንም ።

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 7 dny +2

    ኢጭ ተጃጃሉ ወይ ይግጠሙና ይለይ ምን መጃጃል ነው

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 7 dny +2

      ጅላፎ ጦርነት ያንተቂጣ የቀደደው አፍ መሰለህ?

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c Před 7 dny +1

    Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa ashebrewa agrrrrr Israel euna la yuedetwaaa shyxxxanetwa America ❌❌🚭🚭❌

  • @user-fm6xi6fx5c
    @user-fm6xi6fx5c Před 7 dny

    Motttttt la yuedetwaaa shyxxxanetwa agrrrrr Israel

  • @user-pw6ii5mg3g
    @user-pw6ii5mg3g Před 7 dny +3

    ሊባኖስን በመሀከል ሳንዱዊች አድርገው ሊያስበሏት ነው ህዝቦላ የኢራን የጭን ገረድ ነው ኢራንና ቱርክ ጦርነቱን በሊባኖስ ሜዳ ማረግ ለምን ፈለጉ በሰው ሀገር ቤንዚን አርከፍክፈው ማጥፋት የፈለጉት በተለይ ኢራን የሰለጠነ ቅኝ ግዛት መፈፀም ፈልጋለች በጭን ገረዶቻቸው አማካኝነት ሌላው ግን ድር ቢያብር እንደሚባለው ጉልበታቸውን አሰባስበው ቢመክሩም ምክሩ ውስጥ እግዚአብሔር ከሌለበት እስራኤል …

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 7 dny +8

    እስራኤል የእውነት ገራሚ ሀገር ናት በዙሪያዋ ያሉት አረብ ሀገራት አንጫጭቺ ጀግና የጀግኖች ሀገር

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 7 dny +3

    እስራኤል ሰይጣን ፣ወራሪ ናት ድል ለሊባኖሱ ሂዝቡላህ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před 7 dny +1

    😭😭🤲🤲🤲🇱🇧🇱🇧🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @user-dh4ij4oi9e
    @user-dh4ij4oi9e Před 7 dny +10

    እኔ የገሊላ (ቲቬሪያ) ከተማ ነዋሪ ነኝ አዎ ከባድ መሳሪያ እየተተኮሰ ነው እኔም የእናት ሀገር እስራኤል ወታደሯ ነኝ ጠላቶቻችን ቢበዙም ግን እስራኤል አምላኳ እገዛ ሀገር ወዳድ ዜጎቿ ይጠብቋታል አረቦች ይጠፋሉ

    • @habtamamare3057
      @habtamamare3057 Před 7 dny

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Před 7 dny

      ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @YordiMuna
      @YordiMuna Před 7 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fab2187
      @fab2187 Před 7 dny

      Y ayhud gerd

    • @mimi-16
      @mimi-16 Před 7 dny

      ​@@fab2187 ምነው ግን ጦርነቱን የሀይማኖት አደረጋቹት እረ ተረጋጉ

  • @Karimnur21
    @Karimnur21 Před 7 dny

    አንተ ዶንቆሮ ሁሌ ነው ፈጥረ የምተረተረው😮

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans Před 7 dny +5

    የእስራኤል አምላክ እስራኤልን አይተዋትም ፀረ ክርስቶስ የሆነችው ቱርክ ግን ትጠፋለች የአባ ፓይስዮስ ትምቢትም ይፈፀማል።

    • @user-ft2cb4mr3b
      @user-ft2cb4mr3b Před 7 dny

      የዕስራኤል አምላክ ማነው?

    • @user-pw6ii5mg3g
      @user-pw6ii5mg3g Před 7 dny +2

      የእስራኤል አምላክ ሰማይ እና ምድርንና በውስጧ ያለውን ሁሉ ይሁን በሚል ቃል የፈጠረ እግዚአብሔር ይባላል ።

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh Před 7 dny

      😂😂😂😂😂

    • @user-ft2cb4mr3b
      @user-ft2cb4mr3b Před 7 dny

      @@user-pw6ii5mg3g የሰቀሉትነው ወይስ ሌላነው

    • @Sara_Jesus
      @Sara_Jesus Před 7 dny

      ❤🎉🎉

  • @user-wv3ms4sj7z
    @user-wv3ms4sj7z Před 7 dny +6

    ጉግማንጉግ በእስራኤል ምድር ይደቃል እግዚአብሔር ቃሉን አይሽርም አትድከሙ።

    • @ZAKIR-ew9xm
      @ZAKIR-ew9xm Před 7 dny +2

      የኢቶ አይሁዳ😂

    • @ogamobirega185
      @ogamobirega185 Před 7 dny

      እናትህ ትበዳ

    • @hayah2326
      @hayah2326 Před 7 dny +2

      አይሁዳ ኢስራኢል ይጠፋል።ጠብቂ ሰይጣኖች

    • @AbCd-hf2d
      @AbCd-hf2d Před 7 dny

      አቺ የአሳማ ስጋ እየበላሽ አይምሮሽ ተደፍኖዋል በምን ታስቢያለሽ ሲደብረሽ የቴዲን ሙዚቃ ጋብዤሻለሁ እድ የሁዳ የሚለው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 6 dny

      Esril kemeche jemero new egr yemiyagezat esriloche eko aymanote yelachewm

  • @ogamobirega185
    @ogamobirega185 Před 7 dny

    Abel ሚዛናዊ ሁን እሺ።

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs Před 7 dny +8

    ቱርክና ኢራን መቼም እስራኤልን አይወዱም አረቦች በጠቅላላ ግን ያልገባቸው ነገር እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ::

    • @habibahabiba6849
      @habibahabiba6849 Před 7 dny +2

      እስካህን ለምን ታና የእስረኤል አምላክ ያምታና ማሆንን ታምኒያላሽ ላሊባኖስ አምላክ አላው

    • @sophiaabc
      @sophiaabc Před 7 dny

      ​@@habibahabiba6849jezeba beyate 😂 gorges lebanon 🇱🇧 hagere weset enedale atawekem beszu tareke alate abeso be mareyam zuereya ....

    • @hayah2326
      @hayah2326 Před 7 dny

      ጅል ጅላጅሎች ይተኛል ይበላል ይጠጣል በግ ይጠብቃልም😂😂😂አሁን ደሞ ሞቶል ለራሱም አልሆነ እንኳን ለናተ ኮተታም ሁላ ኢስራኢል ትጠፋለች።

    • @fnggjh3553
      @fnggjh3553 Před 7 dny +2

      አረብ ሀገርስ አምላክ የላትም እንዴ? ለእስራኤል ማነው ለብቻዋ የማይተኛ አምላክ የሰጣት?

    • @YordiMuna
      @YordiMuna Před 7 dny

      ደደብ የናተ አላህ ሸርሙጣዉም እደዚ አልተባለ​@@hayah2326

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 7 dny +2

    የእስራኤል አምላክ ይጠብቃታል❤❤❤❤❤

  • @user-pc5hk9ng8v
    @user-pc5hk9ng8v Před 7 dny +3

    ድል ለእስራኤል❤❤❤❤❤

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Před 7 dny +2

    የእስራኤል አምላክ አያቀላፋም. ይጮሀሉ እንጅ አትጠፋም ይጠፋሉ. ድል ለእስራኤል❤❤❤

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg Před 7 dny

      አይሁድ ከፍጥረታት ሁሉ ቀድማ ከምድረገፅ የምትጠፋ ብቸኛዋ ክፉ ፍጥረት እንደሆነች አይደለም ኦርቶዶክሱ እራሷ አይሁድ ታውቃለች 😂እባብ እኳን እስከአለም ፍፃሜ ይቆያል አይሁድ ግን አትቆይም የእስራኤል አምላክ የሚያመልኩት እኮ ደጃልና ጉግማጉጎችን ነው 😂

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 7 dny +7

    እንደ 1967ቱ የስድስቱ ቀን ጦርነት በአስደናቂ ሁኔታ እስራኤል ታሸንፋለች !!!!! እስራኤልን የሚጠብቀው አምላክ አያንቀላፋም ።

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 Před 7 dny

    Min endemetawura tawukaleh lemehunu demet ena anbesan eku new metawudadar hhhhhh

    • @user-zm2rw5dd7i
      @user-zm2rw5dd7i Před 7 dny

      Unatihin new daqoro enemilih gin dimatina abasah new yemiit wedaderut na lezexagnii warati huullu lemin ke Gaza mawaxati haqatati Wushaa egna hinin neger limin indalke nawaqalen lamahonu ahllaah machara shachun yasayen insha ahllaah 👹🇮🇱🇮🇱👹🇮🇱👹👹👹👹. 🤲🇵🇸☝️

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před 7 dny +2

    ኤርዶጋን ሥለራሡም ዐያውቅ፣ ከማውራት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም።

    • @AbuYusuf-zf6om
      @AbuYusuf-zf6om Před 7 dny

      ጀለፍ አንተ በክት አለህ አደል ።የአለም ምርጡ መሪ ብለህ ብጠይቅ ከሱሌላ የለም በባስ ይሄዳል መስጂድ ገብቶ ከምኪን ጎን ይፀልያል አእዋፍ ትከሻዉ ላይ ትሄዳለች

    • @AbuYusuf-zf6om
      @AbuYusuf-zf6om Před 7 dny

      እንደወረድክ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před 7 dny +1

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg Před 7 dny

      የምን ድል 😂 ከሰፈር ሳትወጡ ድል ለፋኖ ስትሉ በቆመ ጠብቀኝድል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-py5yb9xi7q
    @user-py5yb9xi7q Před 7 dny

    ኤርዱአን ቀዳዳ እሄው እስካሁን ከጋዛና ከሊባኖስ ጎን እደቆምነነ ነን ይላን እና ለምን ጦሩን አስከትሎ አይዋጋም በጥራቃ እደ ኢራኑ መግስት ከሰሞኑ እሱም ይሸኛል አቅለብልቦተል

  • @abubekrabubekr1333
    @abubekrabubekr1333 Před 7 dny +5

    ሞት ለስራኢል

  • @user-fw5mj8em5l
    @user-fw5mj8em5l Před 6 dny

    አቃጣሪ የእሰራኤልን ጦሰ ይዘህ ገደል ግባ

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Před 7 dny

    🇮🇱❌❌❌❌🤐🤐🤔🤔❌