Ethiopia | Ethiopian News ማለዳውን የተሰማ ከፍተኛ ፍንዳታ II ዶIር አብይ ጎንድር ምን እግር ጣላቸው II ወIሮ አዜብ መቀሌ ገቡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ማለዳውን የተሰማ ከፍተኛ ፍንዳታ II ዶIር አብይ ጎንድር ምን እግር ጣላቸው II ወIሮ አዜብ መቀሌ ገቡ
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • Zábava

Komentáře • 94

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Před měsícem +14

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ይማረን

    • @abanav57
      @abanav57 Před měsícem

      ይሄ የፈጣሪ ስራ አታድርግ ከመሬት ከ earth planet በጣም እርቀው የሚገኙ በብዙ ሚሊዪን የሚቆጠሩ comets ☄️ ይገኛሉ ከመስመራቸው ሲወጡ እና የመሬት orbits ውሰጥ ሲገቡ እና የመሬት ግራቪቲ ውስጥ ሲገቡ ተምዘግዝገው ይወድቃሉ።
      ሰለ comets google አድርገህ እውቀት አግኝ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před měsícem +6

    ወ/ሮ አዜብ መቀሌ መሄዳቸው ምን ጎድ ያስብላል?ታድያ የት ይሂዱ?ባይድን ለኢትዬጵያ አስበው ዛሬ ያለእንቅልፍ አደሩ የምትለን ዘገባ ይሻላል ::አዜብ አዜብ አዜብ ልትል ነው ደግሞ ሳምንቱን:: ያልጨነቅንን ትነፋለህ

    • @AdenaDegu
      @AdenaDegu Před měsícem

      አዜብ ምን ናት ለኢትዬጵያ የጉልት ሸቃጭ ወራዳ።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Před měsícem

      ትክክል ወሬ ጠፋበት

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před měsícem

    የአጋንት ምንጮች ኃላቀር የቢሄርርርር የኮልኮሌው ምንግስት ሴርኛ እና በቀልተኛች. እ/ር እጅን ይዘርጋባችሁ.

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před měsícem

    ፋኖ ጎንደር ያልገባ ማን ይግባ ፋኖ የቁርጥ ቀን ከአማራው አብራክ ከአማራው ማህፀን የወጣ መሬቱ የረሱ ቀየው የሱ ሀገሩ ነው ፋኖ በአማራው ማህበረሰብ የተደገፈ የታቀፈ ከአማራው አብራክ የተገኘ የአማራውና የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅና ጀግና ነው።

  • @desta5885
    @desta5885 Před měsícem +1

    ምን እግር ጣላቸው? ምን ማለት ነው? መቼ ሄደ? ምንም የማይጥም አነጋገርን ማድመጥ ጊዜን ማጥፋት ነው።

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před měsícem +1

    ከሰማይ የወደቀውን ምስል ሊንክ አጋሩን ፥ አደራ አደራ ,,,,፥አደራ !!!!!

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Před měsícem +2

    "ምን እግር ጣላቸው" ማልትኮ ጎንደር ገብቷል ማለት ነው : አማርኛውን በአግባቡ ተጠቀምበት ብዙ ግዜ ስህተት ትሰራለህ

  • @abanav57
    @abanav57 Před měsícem +1

    ቢበዛ የተሰበረ ኮሜንት ሊሆን ይችላል አታዳናቅ። ወደ ሃይማኖት አታያይዘው።
    ህዝቡን confuse አታድርግ ፣አታስጨንቅ።

  • @ajayebtub8306
    @ajayebtub8306 Před měsícem +1

    የወ/ሮ አዜብ መስፍን ከዚህ ሁሉ ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ መቀሌ የመምጣታቸዉ ሚስጢር ምንዓልባትም ሕዉሓት በምርጫ እንዲሳተፍ በመንግሥት ስለተፈቀደለት በዚሁ ጉዳይ ሕዉሓትን በአዲስ መልክ ለማቋቋምም ይሆናል!

  • @AbereMebrat
    @AbereMebrat Před měsícem

    አገራቸው ነው። መሄዳቸው ምንድነው ችግሩ? አገር በፍትሀዊነት እንዲያስተዳድሩ ማገዝ ይሻል።

  • @SolomonKebede-g6m
    @SolomonKebede-g6m Před měsícem

    ኤሬ አያምርም ዉሼት እኔ ባለሁበት ምንም ዓይነት ፍንዳታ አልነረም

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před měsícem +2

    አዜብ መስፍን ሰላምሽ ይብዛ ከቤተሰቦችሽ ከወዳጆችሽ ጋር ዘመናችሁ ሰላም ፍቅር ተስፋ ነበር

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Před měsícem +7

    አብይ አሀመድ ጎንደር እንደገባ አድርገህ ነው የፃፍከው በቶሎ አስተካክለው፣ ( ጎንደር ምን እግር ጣለው ስትል ገብቷል ማለተህ ነው)

    • @abanav57
      @abanav57 Před měsícem +1

      ሞኝ ሲያታልለን ነው ፣ እንድንሰማው sensation ለመፍጠር ነው።
      ይሄ ማጭበርበር ነው። Like 👍🏾 አታድርገው አርገኸው ከሆነ አንሳው። ጭበርባሪዎችን መቅጣት አለብን አለበለዚያ አይማሩም።

    • @fassil47
      @fassil47 Před měsícem

      መልኬ የስየ ግርፍ ሆዳም ነህ።
      ተነቅቶብሀል የአብይ ፉርፋሪ አያዋጣም።

  • @miia2450
    @miia2450 Před měsícem +4

    ኮለኔል መንግስቱ ወደ ሀገራቸዉ ይግቡ ይፈቀድላቸው።

    • @abanav57
      @abanav57 Před měsícem

      ለ17 ሃገሪቱ ደግማ የማታገኛቸው ወጣት ኢትዮጵያ ልጆቹዋን ያለፍርድ በመንግስታቸው ቀኝ እጆች እና እጃቸው በቀጥታ ባለበት ፈጨተው፣ ደብድበው ለጨረሱዋቸው ወጣቶቸ መንስት ለፍርድ የሚቀርብ ከሆነ ጥሩ፡፡ይሁን እና አሁን በስልጣን ላይ የለው መንግስት ከመንግስቱ ድርጊት ያልተነነስ ተግባር እየፈጸመ ስለሆነ ይሸልማቸዋል እንጂ ለፍርድ አያቀርባችሀውም፡፡

  • @AwolAdem-j2w
    @AwolAdem-j2w Před měsícem +1

    ሰላም ይስጠን

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Před měsícem +9

    አዜብ ገባች አልገባች ምን አስጨነቃችሁ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před měsícem +2

    ሰለም ለአንተ ይሁን

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Před měsícem

    ሀዎሳ ምንም የለም የፈነዳ ነገር እኔ ሀዎሳ ነው ምኖረው

  • @samuelmekonen9845
    @samuelmekonen9845 Před měsícem

    ወ/ሮ አዜብ መቀሐ የገቡ የእሕታቸው ሠርግ ምከንያት ነው አታካቡዱ፣፣፣፣፣፣፣

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Před měsícem

    ምን ልታደርግ ነዉ መቀሌ የመጣችዉ እዛዊ አስሮ የዘረፈችዉን ገንዘብ ያስተፏት።

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 Před měsícem +1

    Awo ewnet new inem ka jimma new mikatataleh enam betam yasferal mm indahone alaweknem

  • @LulawieTube-ph8tq
    @LulawieTube-ph8tq Před měsícem

    ወደ ትውልድ ክለሏ ገባች በቃ ምን ያስገርማል?

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 Před měsícem +1

    Anten aferdmie sanabelah ankerm you will see soon!

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Před měsícem

    Hagerachew mekelie ekonew.

  • @tarikudella2235
    @tarikudella2235 Před měsícem

    በቪዲዮ የተደገፉ ማስረጃዎችን ማቅረብ ብትችል ጥሩ ነበር መረጃህ ጥሩ ሆኖ ሳለ!

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před měsícem

    ፋኖ መልኬ ? የአንተን ባንዳ ሽፍቶች እንደ ታጋዮች አድርገህ አታቅርብ፣ አታግዝፋቸው !

  • @YedSol-r9e
    @YedSol-r9e Před měsícem +1

    ከላይ ነው

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před měsícem

    አዜብ ፡ መስፍን ፡ ወደ ፡ ትግራይ ፡ ለምን ፡ ገቡ ፡ ጉድጓድ ፡ ግባና ፡ ወይዘሮ ፡ አዜብ ፡ መስፍንኮ ፡ የኢትዮያዊነት ፡ መነሻዋ ፡ ትግራይ ፡ የትውልድ ፡ ሀገሯነው ፡

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před měsícem

    በትክክል ነው አዜብ መስፍን እናቷ ወ/ሮ ቆንጅት ጎላ ሲሆኑ ከ3ዓመት በፊት የእናቷ ታላቅ አሁን ከሶስት ዓመት በፊት አሜሪካ ሞተው እሬሳቸው ኢትዮጵያ መጥቶ ወልቃይት የተቀበሩት አክስቷ ደብረታቦር በጋብቻ ፊታ/አለነ ገብሬን አግብተው የነበሩ ከ1983በኋላ የእናቷ ታልቅ ወንድም ደጃ/"ታዬ ጎላ አየአዜብ አጎት አ/አበባ ሞተው እሬሳቸው በኢሊኮፍተር አዜብ ይዛ ሄዳ ወልቃይት ጎንደር ነው የተቀበሩት።ስለዚህ አዜብ መስፍን ያደገችው የተማረችው ጎንደር ደብረታቦር በእናቷ በኩል ጠቅላላ የጎንደር ወልቃይቴ በልመድ ትግርኛ ተናጋሪ አማራ ነች ታዲያ አዜብ ፋኖን ካልደገፈች ማንን ትደግፍ አማራ ነች ደግሞም የጠላቴ ጠላት ወዳጀ ነው ለሠርግ ከመጣሽ መልካም ሠርግ።

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Před měsícem +3

    ጎርጎራ ውስጥ ገብተናል ግንባሩን ማንእንደሚመታው እሽቅድድም ላይ ናቸው።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před měsícem

    አዜብ ባሳለፍሽው 30ዓመት ብዙ ነገር ልትማሪ ይገባሻል ለዛውም የኤችአይቢ በሽተኞችን የእርዳታ ገንዘብና የእርዳታ መድሐኒት እንደዘንዶ ውጠሽ ለግል ጥቅምሽ አውለሽዋል።እነሜጋ እነመስፍን ኢንጅነሪግ እረስንቱ ወ..ዘ..ተ ጊዜና ታሪክ ያውጣው አራስ ህፃን ሆነሽ እናትሽ ቆንጅት ጎላ ከታላቅ እህቷ ማናህሎሽ ጎላ ደብረታቦር ወስዳሽ አድገሽ ቸምረሽ ኢሐአፓ ሆነሽ ጎንደርን እስከለቀቅሽበት ድረስ የአማራውን እንጀራ ለዛውም የጎንደርን በልተሽ ውለታሽን የረሳሽ እጅነካሽ በባልሽ ስልጣን ዘመን ስንቱ የጎንደር አማራ የተጎዳበት ደብዛው የጠፋ በእስራት የተንገላታ መከረኛ አማራ ነው።አዜብ ከትግል በስተቀር ትግራይን የት ታቂዋለሽ የጎንደርን እንጀራ ነው በልተሽ ያደግሽ አሁን ደግሞ መቀሌ ለተንኮል ለስብከት ለሸር ነው ወይስ ዘመድ ጥየቃ አርፈሽ ተቀመጭ የኢትዮጵያ ሕዝብ የረሳልሽ እንዳይመስልሽ ይልቅ ንስሐ ገብተሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪን አገልግለሽ እለፊ።

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Před měsícem

    ገና የእግዚአብሔር ቁጣ ከዚህም በላይ መአት ያወርዳል በደም የታጠበች አገር ሆናለችና

  • @astatkiegemechu2982
    @astatkiegemechu2982 Před měsícem

    ኢትዮጵያን ሰላም እንደነስህ ስ ላም ይንሳ

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Před měsícem +2

    ከሰማይ የወደቀውን ምስል ሊንክ አጋሩን።

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p Před měsícem +1

    ገና ያልሄደን ሰው "ምን እግር ጣላቸው?" አይባልም : ይልቅስ ምን ቢገጥማቸው ነው ጎንደር የሚሄዱት ቢባል ትክክል ይመስለኛል ::

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před měsícem +1

    ❤መቸነው አማራ ከጧርነት ወጥቶ የምናየው አብቹን የሚያስቆመው የለም እየሰራ እያስመረቀ ነው 🙏🙏🙏ፈጣሪ ልባናይስጣችሁ ወረኞች

  • @michaelyohannes7347
    @michaelyohannes7347 Před měsícem +1

    Tekeded enate ante min alebeh,

  • @MohammedAhmed-dp4un
    @MohammedAhmed-dp4un Před měsícem

    ምን ለማለት ነው?መጣላችሁ ለማለት ነው?ሰላቢ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Před měsícem

    መልኬ ቪዲዮውን ስለቀየርክልን እናመሰግናለን

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 Před měsícem

    ሲሄዱ ለምን አታወራም?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ከዉጭ የምትመጡ አርፋችዉ ተቀመጡ

  • @fasilneguse3395
    @fasilneguse3395 Před měsícem

    ውሽታሞች ናችሁ ስለ ኤርትራዊ ቢኒ ቢን ኣላወራቻሑም

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Před měsícem +1

    ወይዘሮ አዜብ መስፍን የፋኖ ደጋፊና አማራ መሆኗን አረጋግጣለች።

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra Před měsícem

    ማን ነገረህ

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 Před měsícem +4

    ጎንደር የሚገባው በፕሌን ገብቶ ለመውጣት ነው አንድና አንድ

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Před měsícem

    የፈለገ ቢገባ ምን ኣስጨነቃቺ ስለትግራይ ኣያገባቹሁም ገፍትራቹ ከናንተ እንድትወጣ ኣድርጋቹ የለንዴ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ፋኖ አደራህን አታስገበዉ አማራ አፈር ይብላ ብሎ እያጠፋን እንዴት ጎንደር ለመግባት ደፈረ ንቀት ነዉ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ምን ሲያዉቅ ሳይስምን

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t Před měsícem +3

    ወለጋ ያማራደም ፈሶአይቀርም አህ ሁሉንም ይመለከትታል

  • @user-km8fe8ev1p
    @user-km8fe8ev1p Před měsícem +4

    አዜብ ነብስ ይማር

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Před měsícem

    ፋኖች አቤት ጉጉጉጉጉራራራራራ

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 Před měsícem

    አብይ ወደ ጎንደር ሊያቀኑ ነዉ, ለምን? እጅ ሊሰጡ ነዉ እየተባለ ነዉ.. ኢትዮጵያም እረፍት ታገኛለች ተብሏል

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g Před měsícem

      Medebeniya srawin lemesrat wede gonder yemiber(yemihed) slehone yilikis hid ina teselifeh ij nisaw. Viva Abiy❤. And le inatu jegna yehone meri new.

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 Před měsícem +1

    ስለተሠማው ፍንዳት የተዳፈነ መረጃ ነው ያሠራጫችሁት የት ቦታ ወደቀ ?ምን ጉዳት አደረሰ? መረጃችሁ አያብራራም። ነጎድጓድ ሊሆን አይችለም።

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před měsícem

    አሽቄ ነህ😂😂😂

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem +2

    ጨቅላው ፋሺስቱ እናቱን እንጂ አባቱን የማያውቀው የኦነግ ከብት መንጋ መሪ ጎንደር አየር ማረፍያ አይደርሳትም የጎንደር አየር ማረፍያ የነበሩ የኦነግ ጦር በዚህ ሰዓት ተደምስሶ የተረፉት ነፍሴ አውጪኝ ብለዋል

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před měsícem +1

      በህልምህ ነው ? ደግመህ ተኛና ወደ አ/አበባ

  • @shamsushifa8640
    @shamsushifa8640 Před měsícem

    betamadenkalew❤

  • @demismuktar
    @demismuktar Před měsícem +3

    አብይ=666❤😂❤

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d Před měsícem

    ዛሬ ነው የሚሄደው፣ ወረኛ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před měsícem

    ይሂድ ፋኖ እየጠበቀው ነው

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před měsícem +1

    ስለ ፋኖ የተጋነነ ወሬ. እየስማን ነው አትደነቁ፣ ግርግር መፍጠር አይከብድምና

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu Před měsícem

    አብይ ጎንደርን የተመኛት የመጨረሻው ነው ጎንደር ሲገባ በዛው እስር ቤት ይጠብቃቸዋል የአብይ መጨረሻ በጎንደር ይሆነሰል ይህ ዳቢሎስ 44 ታቦት የደፈረ መጨረሻው ይሆናል ።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Před měsícem

      ሁልጊዜ አንድ አይነት ፉከራ አይሠለቻችሁም !!!!!! አሁንም ገብቶ ተዝናንቶ ይመለሳል በቃ

  • @SoloAbe
    @SoloAbe Před měsícem +1

    He is a Dr. really?😂😂😂

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 Před měsícem +1

    Kotetam.

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem +1

    የእናትህ ይፈንዳ የኦነግ ገረድ

  • @FesehaAyalew-dj8bh
    @FesehaAyalew-dj8bh Před měsícem +2

    ከሄደሞትይጠብቀዋል

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Před měsícem

    Gondore Ethiopian aydlme enda min Anita American adrkwu

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Před měsícem

    Lamin mqle gab malt min malt now Ethiopian wyime mqle hagrhan now

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před měsícem

    ምስል ለምን አታሳዩንም

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 Před měsícem +1

    ምን እግር ጣላቸው ከሄዱ ሞት ጠራቸው

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 Před měsícem +1

    መላኩ አንተም እውሸት ጀመርክዴ?????

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 Před měsícem +1

    ድፍት ያርግህ ምን አገባክ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem

      አንተን ድፍት ያደርግህ ምን አደረገህ