ታማኝ በየነ ፣ዘኒት ሙሀባ ፣እንዬ ታከለ ሌሎችን ያፈሩት ገፀ ብዙው ከያኒ አባ ቀለመወርቅ አገር ቤት ገቡ /ልዩ የምስጋና ጨዋታ /በቅዳሜ ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 162

  • @user-jn2rx7hq6m
    @user-jn2rx7hq6m Před 5 dny +13

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ሰው በምድራዊ ህይወቱ ኖሮ ኖሮ በመጨረሻ እንደዲ ፍጻሜውን ፈጣሪ በዚ መልኩ ሲያሳምርለት ማየት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አባታችን ለሀገራችል ብዙ ውለታ የዋሉ ታላቅ ሰው ነዎት ፈጣሪ ቀሪ ዘመነዎትን የተባረከ ያርግልዎት አምላክ እስከመጨረሻው ሰአት ድረስ በቤቱ ያጽናዎት መልካም ግዜ

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 5 dny +13

    አባ ቀከመወርቅ ድንቅ የኢትዮጵያ ጅግና ሰው ናቸው ቅን ሰው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 5 dny +5

    አባ የዛሬን አያድርገው ቤተሰብ ነበርን ታቲዬ ባለቤታቸው አርፋለች አይ ይህቺ አለም እንኮን ለዚህ ክብር በረከት አበቃዎት ህብረ ሁላችሁም እንኮን ደስ አላችሁ❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 5 dny +5

    🙏ላባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን👏
    ማርዬዋ ላችም እረጅም እድሜ እመኛለው
    ውዴ❤

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh Před 4 dny +7

    አንድ ሰው እንዴት ይህንን ሁሉ ስራ ይስራል? ይሄ መታደል ነው። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ዕድሜ ይጨምርላቸው።

  • @EyobYafat
    @EyobYafat Před 5 dny +9

    በጣም ትልቅ ባለውለታ ናችው ማሬዋ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 5 dny +9

    ምናለበት ዝም ብላችሁ ብታዳምጡ የእውቀት ማህደር የሆኑ አባት ናቸው ለምን እኛ ብቻ የሀይማኖት ተቆርቋሪዎች ነን አላችሁ ጻድቁን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀ ስለ አለባበሳቸው አትተቹ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 5 dny +10

    ወሎ ሁሉን የሰጠሽ ሀገሬ ወሎ❤❤❤

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Před 4 dny +1

      @@AlAlmas-xf6vw ወሎ የፍቅር. አገር ነው ። ወሎ ገራገሩም. ነው ። ይኸው ገራገርነቱ የፋኖ መጫውቻና መፈንጫ አደረገው።

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 4 dny

      @@girmaabdi182 ክክክክክክክክክክ አይ ወሬ ሁሉም ፋኖ ነው

    • @shemseiashemseia
      @shemseiashemseia Před 3 dny

      @@AlAlmas-xf6vwፋኖ የወንቨዴ መጠራቀምያ ነው

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 3 dny

      @@shemseiashemseia ተዘቅዘቅ እኔም ፋኖ ነኝ ጀዝባ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 2 dny

      ​@@shemseiashemseia ፋኖ ጀግና❤❤❤

  • @MM-qc3rd
    @MM-qc3rd Před 5 dny +3

    Welcome back welcome back welcome back to Ethiopia 🇪🇹. I remember you I was young when I heard you singing Embouwa bey lamitu “ at Dessie theatre outside wall. I never forgot your song and always remembered you. You were ferenji melk. Even though I was young. I understood your song as a prophesy of the Great Ethiopia 🇪🇹 & 🇪🇷 since they were ONE country. How you foretold the future of both Ethiopia 🇪🇹& Eritrea 🇪🇷 with your song. It touches me to this day. I am so glad to see your face on EBS show. You brought back a million memories. May All Ethiopians & Eritreans become ONE once again and return to rebuild the country. God Almighty forgive our sins , wash our father’s sins away and bring us all back together and in peace and prosperity build a caring nation. Ato Kelemework, enkuwan bedehana metu. Egziabher yimesgen Beselam wede Ethiopia silemettu. Christos Medhanialem Yibarek

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 Před 5 dny +8

    እኔ እንደምረዳው "አባሆይ ቀለመወርቅ ደበበ" ተብለው ነው መጠራት ያለባቸው (እማሆይ..... እንደሚባለው)፤ ሊቃውንት ደግሞ ያስተካክሉት!!

  • @webet2273
    @webet2273 Před 5 dny +2

    በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ለአባ ቀለመወርቅ ለማርዬ እዲሁም ኪዬ ኪሮስዬ ምርጥ የሀገር ባለዉለታዎች የዘድሮ አማኝነት ሰዉን መተቸት እና እራስን ማፅደቅ ሆኖአል የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባዉ ሰለሁሉምነዉ ከመስቀልላይ ዉሎ በአደባባይ የማረን ማነዉ ከሰዉ ልጅ በምድር ካለዉ ንፁህ በጣም እዲህ አይነትንቀት እና ትቺት ሁላችንንም ለንስሀሞት ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před 5 dny +7

    የኔ አባት እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @EyobYafat
    @EyobYafat Před 5 dny +7

    ማሬዋ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 Před 5 dny +6

    አንዳንዶች እያስተዋልን የተወራው ድሮ የሰሩትን ነው አሁን ንሰሀ ገብተው መልኩሰዋል ለትችት አትሩጡ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 5 dny +2

    ጤና ይስጥልኝ ቅዳሜ ከሰዓት የእውነት ደስ ደስበሜል ፈገግታ አገሪ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před 5 dny +4

    አንደ ነጠላ ዘፈን ከዘመናት በፊት. ለቅቆ የተረሳ ዘፋኝ ሁላ ለአገር ውለታ ውዬ ተረሳሁ ይላል ። አርቲስት. አሁን አባ ቀለመወርቅ ዓይነቱ ናቸው ለአገር ውዬ ማለት. የሚገባቸው ።

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 5 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ላበቃዎት በዚሁ መንገድ ማሪቱ እግዚአብሔር የሰጠሽን እድሜ ዳግም ከህመም ተመልሰሽ መኖርን የሰጠሽን አምላክ ንሰሀ ተቀብለሽ በስጋዎ ደሙ ተዘጋጅቶ መጠበቅ መልካም ነው ዘፈኑን ትቶ ድጋሚ የመኖር እድል ሲሰጠን የንሰሀ ነው እባክሽን የልጅነት ምክር ነው

    • @DhgdDhgfe-zj9li
      @DhgdDhgfe-zj9li Před 5 dny

      እስለመግባት ነው ከብረሐን ወደጨለማ እምትያት ገልቱ

    • @Hayat-tj5vw
      @Hayat-tj5vw Před 5 dny +3

      ሙስሊም ናት አላህ ወደ ልብዋ ይመልሳት በቅርቡ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 5 dny

      ያፀድቃል?

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Před 3 hodinami

      ማርዬ ሙስሊም ናት ምንድነው የምትዘባርቀው።

  • @ethiopiawitethiopiawit1169

    የሁላችንንም እንደ አባ መጨረሻ ያድርህልን

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 5 dny +1

    የእውነት አባታችን አገር እናት አባት ነው ቤተሰብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዘላ ለዘላለም ትኑሩሉን አባታችን በቤቱ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 5 dny +2

    በጣም ደስ ይላል እንኴን ላገርዎ አብቃዎት ረጅም።ኑው

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 5 dny +4

    በስማም ጉበዝ እዴነው። በቆመና መከባበር።መመስጋገን።

  • @yosephfiker7136
    @yosephfiker7136 Před 3 dny +1

    እንኳን ለማያልፈው ክብር አበቃዎ ። ኪነ ጥበቡ ያለፈ ተግባራቸው ነው

  • @user-gv6iw3tu3g
    @user-gv6iw3tu3g Před 4 dny

    አቦ በመጨረሺም በዚህ ማረግ ማይታችን ደስ የሜል ነው የኒ አባት እድሜ ከጤና ዪስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @TsedayTZ
    @TsedayTZ Před 5 dny

    What an honour to see Aba and hear about his legacy! Long life with health to you and your family 🙏🏾

  • @user-gx6ei3xo8n
    @user-gx6ei3xo8n Před dnem +1

    ረጅማ ህድሜ ላባታችን

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Před dnem

    አትፍረድእ ይፈረድብሀል ይባላል አባታችን እንኳን ለንስሀ አበቃወት ለማአረጉም ለሁላችንም ለነስሀ ያብቃን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 dny +2

    አሜን፫

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 2 dny

    ❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ።

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 5 dny +1

    Amen3

  • @arsukuki7969
    @arsukuki7969 Před 5 dny +2

    አባ የሚል ትልቅ ማእረግይዘዋል አሁን ቢያንስ መልኩሰዋል ከምታዘፍኑ ብታዘምሩ ጥሩ ነበር ማሪቱ ላንቺም አምላክ ይጎብኝሽ

  • @meseretmekonnen3123
    @meseretmekonnen3123 Před 5 dny +4

    ❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 4 dny +1

    ዩኒዩ ትህትናህ ለሰው ያለህ ክብር የጋዜጠኝነት ጥግ ነህ አንተ ትለያለህ

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před 4 dny

    ተመስገን መታደል ነው እግዝአብሄርን እግኝቶ መሞት

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 Před 4 dny

    ከክሮሰን ሰላየዉ በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @user-bb6bo8nb3k
    @user-bb6bo8nb3k Před 2 dny

    ❤እኔ ለሀገሬ ለወገኔ ለእምነቴ ምን ሰራሁ ራሴን ጠየኩ እነሱ ታድለዉ ክበሩልን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 4 dny

    ፀግየ ማህተብሽ ውበትሽ እዴትአደሚአምርብሽ እደልብስ አታውልቁት በናታችሁ

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @vhugtyy1067
    @vhugtyy1067 Před 5 dny

    👍👍👍

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Před 5 dny +1

    What happened to Kirose? He is legend I hope he’s doing well.

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 dny +4

    ፅጌ እውነት ማዕተብ እንዴት እንደምምረብሽ አጠይቂን

  • @eliltawondimagegnehu6985

    Edelegna newote le neseha mebekate🙏

  • @user-yk3jd6ik7u
    @user-yk3jd6ik7u Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 Před 5 dny

    ይሄ ነው እራት እና መብራት ማለት ።

  • @shewangizawteketel4908
    @shewangizawteketel4908 Před 4 dny +3

    መነኩሴ እንጂ ክህነት የላቸውም ስለዚህ አትወዛገቡ ሰው አለም ሲበቃው ይመነኩሳል።

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 5 dny

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @EtalemEbrie
    @EtalemEbrie Před 5 dny +1

    14 kefleheger neberu

  • @yontig
    @yontig Před 5 dny

    Tamagn beyene fera new minalew?😊

  • @user-gl9zf2yj1y
    @user-gl9zf2yj1y Před 3 dny

    አይ እፀገነት የአገር ልብሰ ብለሸ ትጠይቂያለሸ ሰንቴ ተጠይቃ የመለሰችውን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 5 dny

    ❤❤❤❤🎉💞💞💞💞💞🌹🌹🌹💐💐💐

  • @user-dp7kv1lc3n
    @user-dp7kv1lc3n Před 5 dny +1

    ካቶሊክ ነው ወይስ ክርስትና ነው ? 🤔🤔 አልገባኝ
    ም ❤

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo Před 5 dny

      ካቶሊክ ምንድን ነው

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 Před 5 dny +1

      ለማይም ሁሌ ስውር ነው።ዛሬ ስለትናት
      እየኖሩ እኮ አደለም።ዛሬ በመፈሳዊ ህይወት
      ውስጥ ያሉ አባት ናቸው።

  • @user-gl8do3pq7l
    @user-gl8do3pq7l Před 5 dny +3

    እስኪ ሁሊ ሰውን አንተች ከቻልን ሆነን አንገኝ 😮😮😮

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 5 dny

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @ArgawRegasa
    @ArgawRegasa Před 5 dny +1

    Atewezagb ahun neseha gebtew korbw neew aba yetebalut

    • @bebyalex4235
      @bebyalex4235 Před 5 dny

      የተወራው ድሮ የሰሩትን ነው ልጃቸው ፕሮግራም አዘጋክታ ነው አሁን ንሰሀ ገብተው መልኩሰዋል ዝም ብለን ለትችት አንሩጥ

  • @husseno
    @husseno Před 4 dny

    ጋሽ ኪሮስ ምን ሆኖ ነው አይኑ?

  • @user-fk7pg8sn1c
    @user-fk7pg8sn1c Před 2 dny

    አባ ብሎ ዘፋኝ አትቀልዱ

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme Před 5 dny +2

    ይችማሪቱእምትባልሤትዮግን

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Před 5 dny +1

      ዶክተር. ማሪቱ በል።

    • @GenteSofe
      @GenteSofe Před dnem

      እረተዉ የችን ሴት መናገር አቁሙ ሰዉ በፍቅር እጅ በስድብ አይቀርብም ዘቧን እየጠረጋችሁላት ነዉ ፈጣራ የንስሀ ዘመን ይስጣት ከጤናአ ጋር ❤

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme Před dnem

      @@GenteSofe 84አመቷኮነዉየንሠሀዘመንመችነዉ ሞትሲመጣያማክራልደየንሠሀ ወይምተወበትማዲረጊዋአሁንነበርኮእሷግንሁማንሄርቀጥላትዘናበላለችመጨረሻዋንያሣምርላት

    • @GenteSofe
      @GenteSofe Před dnem

      @@ToybaAdme ሀሳብሽ ይገባኛል ፈጣሪ ያስባት ብለሽ ዱአ አድርጊላት እኛ የሷን ችግር አናዉቅም ብየነዉ 🙏❤

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 Před 5 dny +1

    Alemawi engi yehaymanot abat aydelum. Endesachew yel new haymanotun yasdeferew. Litafru yigebachihul!

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 Před 5 dny +2

    Yeazmari Abat nachew!

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 5 dny +2

      አዎ የአዝማሪ አባት ናቸው።የነፍሰ ገዳይ፣ የዘራፊ፣ የደፋሪ የሌባ etc.... አባትም አባት ይባል የለም እንዴ?

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Před 4 dny

      Eliash ‼‼‼ ሁሌ እውቀት ለ ሌለው ሰው ማስተማር ይከብዳል 👈👈👈 ሰውን አትዝለፉ 👈👈👈 ሆላ ቀርነት ነው ትችት መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ 👈👈👈 ማን ጠራችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @girumegelete8460
      @girumegelete8460 Před 4 dny

      Zefage Hulu ynebse abate alachew atawekume enedi wengelune eko meqleja adregut zefage mengest semaye aywresm ymilewn restwetal

  • @yearsema-cd8he
    @yearsema-cd8he Před 5 dny +6

    በጣም ይቅርተ አድረጉልኝና ማሪቱእምትባይ ሴትዮ አባ ስታይ ምን ተሰማሽ ዛሬም በዚህ እድሜ አሻጉሊት ነው የመትመስዬው ልቦና ይስጥሽ ወደ ቀለብሸ ተመለሺ ይብቃ ኮልኮሌ መለቃቀም ይብቃሽ የንሰሃ ጊዜ ተሰጥቶሻልና ዘፈን አይነፋም ባይሆን ዘምሪበትአበቃሁ::

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Před 5 dny +3

      እህቴ ሁሉም ጊዜ አለው. ለምንናገረው ቃላት ትንሽ እያስተዋልን አስተያየት ብንሰጥ ኮልኮሌ መለቃቀም ማለት ምን አመጣው ጌታ በቃሽ ስላት ትተወዋለች ይቅርታ ግን

    • @Hayat-tj5vw
      @Hayat-tj5vw Před 5 dny +3

      ሙስሊም ናትኮ ደሞ ኢሻ አላህ አላህ ወደ ቀልብዋ መልሶአት የምናይ ያዲርገን

    • @abdulazizkelifa9906
      @abdulazizkelifa9906 Před 5 dny

      She is not Christian if you know about her She is a Muslim like you said enough is enough

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Před 5 dny

      That’s true 🙄

    • @wudiemekonnen2491
      @wudiemekonnen2491 Před 4 dny

      ምን አለችሽ ማሪቱ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před 5 dny +16

    ተወዛገብኩ (አባ?ግን የዘፈን ግጥም አስተማሪ😢 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Před 5 dny +24

      ይሄ እኮ በፊት ሳይሞለኩሱ የሰሩት ነው!

    • @MisrakAkalewold
      @MisrakAkalewold Před 5 dny +11

      በፊት ነው ከመለኮሱ አይደለም

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před 5 dny +9

      በፊት ነው ውዴ አትወዛገቢ/ብ❤❤

    • @tsegayeasefa7431
      @tsegayeasefa7431 Před 5 dny +2

      እና ሲመለኩሱ አለም በቃኝ ብለዉ ነዉ አይደል ስለዚህ ስለዘፈን ማዉራት አለባቸዉ?

    • @noahdesalegne
      @noahdesalegne Před 5 dny +14

      ድሮና ዘንድሮን እየለየን እንጅ ጎበዝ።አለበለዚይ አንዘባርቅ ዝምታ ወርቅ ነው።

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 Před 5 dny

    ስራ ፈት ናቸው አለማዊን ኑሮ ቄስ ለሆነ የድሮ ተረት ተረት ማሰታወስ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 Před 4 dny +1

      ደግ አደረገ ቀዳዳ

    • @nanihaile
      @nanihaile Před 4 dny

      የጻፍከው ራሱ የገባህ አይደለም ስድብን ምን አመጣው

  • @YeshiGezahgn
    @YeshiGezahgn Před 4 dny

    የኔ አባት እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @er7792
    @er7792 Před 4 dny

    ❤❤❤