ማን ደፍሮ ይውሰዳት አዲስ ሙሉ ፊልም (Man defro Yiwsedat) New Full Length Ethiopian Movie 2024.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024

Komentáře • 191

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 21 dnem +51

    ዛሬኮ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው እንኳን አደርሳችሁ🙏

    • @user-vz4wd4ix3g
      @user-vz4wd4ix3g Před 21 dnem

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @SamSam-hv7yj
      @SamSam-hv7yj Před 21 dnem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉

    • @Hana-ul9xi
      @Hana-ul9xi Před 21 dnem

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před 21 dnem

      እንኳን አብሮ አደርስን 💕

    • @zena4992
      @zena4992 Před 21 dnem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፃዲቁ በያለንበት ይጠብቁን

  • @user-wj8jj9sh9d
    @user-wj8jj9sh9d Před 22 dny +34

    አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ❤❤❤

  • @user-dd1ux1yx2t
    @user-dd1ux1yx2t Před 21 dnem +16

    መደነቂያ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ገጠር ውበታችን የገጠር ልጆች የሆናችሁ እሥኪ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤

  • @ሰብስክራይብ
    @ሰብስክራይብ Před 21 dnem +15

    ❤ተከታታይ ድራማ ይጀምኑ የምትሉ👍👍👍

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 22 dny +20

    የገረመው ሁሉ ነገሩ እደኔ የሚመቸው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 22 dny +16

    አታጓጅ የጠይም ቆንጆ ስታምሩ ከሁሉም እሷ ታምራለች ግን ምላሷ ዉይይይይይይ ደሞ ሁሌ የምትሰራዉ ትወና ቅናት ስድብ ያለበት ነዉ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před 21 dnem +12

    እናንተ ሰወች ግን የገጠሩን በየቤታችን የሜደረገውን ቁልጭ አድርጋችሁ እያሳያችሁ በናፍቆት በትውስታ ልገሉኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 Před 22 dny +13

    መደነቂያ without make up you looks original gojam's woman good job.

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 21 dnem +9

    ማነው እደኔ የቤተክርስቲያን ቅዳሴ ሲሰማ ልቡ እሚረበሽ አይ አሁንስ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 21 dnem +7

    ዛሬ ደግሞ መደነቂያ ከከተመኝነት ወደ ከጠር ሴት ወጥታ ስለተወነች ደስብሎኛል የገረመ ው እና የሲሳይ ጋደኝነት የወድሞቸን ጋደኞች አስታወሰኝ😢😢😢 እፍፍፍ ሁላቹህንም ውድድድድድ ነው እማደርጋቹህ ❤❤❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Před 22 dny +8

    ሁሌም ሀገሬ ታስታውሱኛላችሁ ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ ነኝ ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደሞቼ ዘሮቼ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 21 dnem +7

    ገረመው ውስጤ ነህ 💝ሲሳይ ❤ሁሉም ዉብ 💝

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 21 dnem +11

    ኔት ወርክ የለም የክልላችን ጉዳይ እንቅልፍ እያሳጣኝ አለቁ ፡ተጨረሱ ፡እያልኩ ሳስብ ይህን ግሩፕ ሳይ እፅናናለሁ እግዚዓብሄር ይመስገን

  • @user-qs8ot4ul3k
    @user-qs8ot4ul3k Před 22 dny +8

    ወይኔ የገረመዉ ፈገግታ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 21 dnem +3

    እውነት ነው ትልቅ እህት ማለት እናት ማለት ነው ዝማምዬ

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 20 dny +3

    የኔ ጥቁር አዝሙድ አቺአጓች ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sjjdSkh
    @sjjdSkh Před 22 dny +7

    አለባበስ ያምራን አበሳ በርቱ ታምራላትሁ አምሀራ ህዝብ አንድኛ ነው 💒💒💚💛❤🔐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před 22 dny +27

    የመዳም ቅምሞች መጡልን እደኔ በጉጉት የሜጠብቅ ላይክ ❤❤❤❤❤ 👍👍👍👍

    • @adaoppo2729
      @adaoppo2729 Před 21 dnem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TsigeKifetew-or2fb
      @TsigeKifetew-or2fb Před 20 dny

      ሀ😅 4:54 5:09 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@adaoppo2729

  • @user-ri4pg6hz8l
    @user-ri4pg6hz8l Před 21 dnem +3

    መደነቂያ ሲያምርብሽ ዛሬ❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před 21 dnem +2

    ንጽህዬ ግርማ ሞገስሽ የተለየ ነው:: ❤ዝማም አንደበተ ርቱዕ እንደሚባለው ነሽ❤ አታጏጅ በሳቅ ገደልሽኝ ትችይበታለሽ 😂😂 መደነቂያ የጥንት የጠዋቷ ምንም አይጎድልሽ እንደስምሽ ትደንቂያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ:: ❤️ ሁላችሁም ተባረኩ አንድ አድርጎ በፍቅር ያኑራችሁ
    💚💛❤️

  • @meron7439
    @meron7439 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ሜካፕ አትቀቢ የተፈጥሮው ፊትሽ በጣም ያምራል ለቦታውም የሚመጥነው ያለ ሜካፕ ነው ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 21 dnem +3

    አታጓድል 💝የጥቁር ቆንጆ ጌታን መልክ አንደኛ 👌ስታምሪ ዉድድድ 😊❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 21 dnem +3

    መደነቂያዬ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Před 21 dnem +4

    ይች ፀይሟሴትዮ ስታምረኝ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 22 dny +5

    ሰላም፣አደራችሁልኝቤተሰብ❤❤ዛሬአንደኛ፣ኮማች፣ነኝ😊😊ቅመሞችዬ❤❤ተኝታችሁ❤ነውእንዴ

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 21 dnem +2

    መደነቂያ,ዛሬ,አምሮብሻል,የምር,ይልመድብሽ❤❤❤❤

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před 21 dnem +2

    አድሰነኝ ለቤቱ😂🎉❤ደሰ ትላላችሁ

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Před 22 dny +7

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před 21 dnem +3

    ዛሬስ ድራማም አልመስለኝ አለ ቁጭ ዝምብሎ❤❤❤❤❤❤

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY Před 16 dny

    እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ጭንቀት ይገለን ነበር :: እነዚህ ስዎች ቋሚ ስራቸው ምንድነው ?? ❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před 21 dnem +3

    ሰው ማለት እንዲህነው ፍቅርያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FasikaKassika-ub9gv
    @FasikaKassika-ub9gv Před 21 dnem +1

    ሠላም የአገሬ ልጆች እንጀራ ናፈቀኝ እናንተ እየበላቹሁ ሆዴ ጮከ❤❤

  • @amasaludegafe2606
    @amasaludegafe2606 Před 22 dny +4

    ጎበዝመደነቂያ

  • @derejegirma6242
    @derejegirma6242 Před 22 dny +4

    መደነቃ ማሸሞጠጥ ጎበዝ ነች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 18 dny

    ደስ ስትሉ❤❤❤መከባበር ይቅርታ ን መቀበል ያገሬ ባላገር ውዶቼ እግዚአብሔር ከንንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před 21 dnem +3

    እኔ ግን ስመጣ እናንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ፈቃድኛ ከሆናችሁም 1 ቪዲዮ አብሪያችሁ እሰራለሁ😂❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 21 dnem +4

    አታጒጅ የጠይም ቆንጆ

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s Před 20 dny +2

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ 🙏🙏🙏♥♥♥

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 21 dnem +1

    ምረጥ አስተማረ ድራማ ነው ።❤❤❤

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Před 15 dny

    😂😂😂😂አታጓች የኔ ጥቁር አዝሙድ ውበት ዝማም ንፁህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላቺሁ. መደኒቂያ ምርጥ መሳኖ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ ❤❤❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 21 dnem +3

    ረ መደነቂያ ተመሣስለሻል

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 20 dny +1

    መደነቂያ የኔ ውድ ሁሉም ያምርብሻል ማማየ ❤❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 21 dnem +2

    😢😢እንጀራ በሹሮ ኡፍፍፍ መቸ ይሆን የምበላው 😥 ምራቄ ተሯሯጠ ሆደ ጮከ ውይይይይ😫😫😫

    • @fatumaberu3237
      @fatumaberu3237 Před 2 dny

      ጋግሪ እንጅ ሽሮም አለ. ስደት እኛ ስደት ባለንበት ጊዜ እንሰራነበር አሰራሩ ከፈለግሽው ጠይቂኝ

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo Před 22 dny +2

    ፍቅራችሁ አሥለቀሠኝ!!! የእውነት አለማችሁም እንደዚያው እንደሆነ ተግባቦታችሁ ጠቁሞኛል. በተለይ ገሬና ሢሥ! ከገንዘብና መሠል አምልኮ ወተን የሥላሤ አምሣልነታችንን ብቻ አሥበን እንዲህ አይነት አሥደማሚ ፍቅር ያድለን! አሜን!!!.

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před 20 hodinami

    አማራዬ😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ ሸንቀጣ ቆንጆ ሴት ሁነሻል ዛሬ😂😂❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 21 dnem +3

    ገሬና ሲሳይ ትችላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jr3su2xj7r
    @user-jr3su2xj7r Před 17 dny +1

    አታጓጂን ስወዳት ጎበዝ ናት ስትቺልበት❤❤❤😂

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 Před 21 dnem +1

    እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ሁላችሁም ገበዝ ናችሁ ሳናያችሁ ካደርን ይደብረናል የአለማዊውን ፊልም ጠላነው ቶሎ ቶሎ ተከሰቱልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል ሲሳይ አላገባም በዚህ እድሜየ አላለም😂😂😂ወዶ አይደለም የፈታሺ😂😂😂😂መተንፈስሺም ይደቃል😂😂አንኮሮ😂😂😂

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Před 21 dnem +3

    ዝማም ትችያለሽ❤😅😅❤

  • @ሁሂሃሙሚማ
    @ሁሂሃሙሚማ Před 21 dnem +3

    ወይ መደነቂያ እሰይ😂😂😂😂😂

  • @user-xz2hw7ul8d
    @user-xz2hw7ul8d Před 5 dny

    አቤት አጨራረስ 😢😢😢😢 ምርጦች

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Před 21 dnem +1

    ማይ ጎጃም. ደሜ. እህ እናተን ሳይ. የናፈቀው ልቤ ይርሳል. የቢቸና ልጆች ላይክ ግጩኝ ካላቹህ

  • @vipvv8988
    @vipvv8988 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ ቡናው ከሰለኮ

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před 21 dnem +1

    እንኳን ለሀምሌ አቦ አደረሳችሁ❤❤❤

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před 21 dnem +1

    የኒ ዉቦቺ መጣቺሁልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před 21 dnem +2

    አረ በተሠብ ላይክ ሼር ሠብ እያረጋቺሁ አበረታቷቸዉ ❤❤🎉

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před 21 dnem +2

    አይ እሱ ባለዉ ነገር ማያያዝ ስትወድ 🫣

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Před 21 dnem +2

    ምርጦች ናችሁ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j Před 22 dny +2

    ተሸውጃለው መደነቄን ቆይቸ ነው ያወኳት😅😅

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e Před 21 dnem +1

    ወየው አታጓች ዛሬ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 Před 21 dnem +2

    አይ ገረመው😂😂😂😂

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f Před 14 dny

    የአማራ ህዝብ እኮ ሁሉን አወዋቂ ነው

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 17 dny

    ገረመዉና አጓቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላቺሁንም እወደቸሇለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleleakemariam5212
    @sebleleakemariam5212 Před 21 dnem +1

    ድንቆች ❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 3 dny

    ቁጂናዋ አዲቱ ❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 21 dnem +2

    መደነቂያ በከተማው ስታይል ነው ሚያምርባት

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 22 dny +1

    እንኳን ደህናመጣቹህልን የኔምርጦች ❤❤❤❤❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před 20 dny +1

    መደነቂያች እንዳለችው😂 እቃየን ስጠኝ ብላ የቀድሞ ሚስት መጥታ ነበር አለች እንግዲህ የቀድሞ እቃውም መደነቂያሽ ወሰደችው።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 21 dnem +1

    ዝማምዬ የኔ ደርባባ ከምክርሽ፡ከድምፅሽ፡ከሴትነትሽ፡ከእናትነትሽ፡ከማንነትሽ፡ስወድሽ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 20 dny

    አንታአንጎች ሰወድሽ💕

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 Před 20 dny

    ውይ ዝማምን ስወዳት❤

  • @Smart8-ws6vz
    @Smart8-ws6vz Před 21 dnem +1

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SinamawMensur
    @SinamawMensur Před 20 dny

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ ግን አንዳንድ ልጆች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተደጋጋሚ ወደ ካሜራ ማየት እየጀመሩ ነው አርሟቸው

  • @mohammedhassan-ve5ev
    @mohammedhassan-ve5ev Před 21 dnem

    ዛሬ ገና ጥሩ ሃሳብ አቅርባችሁ በጣም ደስ ይ ላል :በትወና ብቃት ሁሌም ቢሆን....... ..

  • @HappyAstroStation-ei5gp
    @HappyAstroStation-ei5gp Před 21 dnem

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ኔልን ቤተ አማራ

  • @afo5830
    @afo5830 Před 21 dnem +1

    መድዪ😘😘😘😘😘😘😍😍

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před 22 dny +1

    መጡመጡ ❤😂❤😂😂😂😂🎉🎉

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 21 dnem +1

    Setamrue❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Před 21 dnem +1

    አታጋች ጎበዝ❤❤🎉🎉😅😅

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 Před 21 dnem +1

    መደነቂያ😂😂

  • @user-bb1sy2is8c
    @user-bb1sy2is8c Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ዉቦች

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole Před 21 dnem

    መጣችሁልኝ ደስ ብሎኝ ይውላል እሰም

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 21 dnem

    ደስ ይላል😊

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 21 dnem

    ደስ ትላላችሁ!!!!!!!!

  • @Kibr-yg4xs
    @Kibr-yg4xs Před 21 dnem +1

    ውዶች ኑሩልኝ

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Před 21 dnem +2

    ገሬና ሲሳይ ልዩናችሁ❤😂😂😂😂🎉

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h Před 19 dny

    የሴት ልጅ አባት እና ወንድም መሆን ሁልግዜም ውርደት ነው መጀመሪያ መጠንቀቅ ነበር ከሆነ ቡሃላ ቶሎ መስማማት ነው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před 22 dny +2

    አይ ገረመው ተፈጥሮ እኮ ነው። አትናደድ።

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 21 dnem

    የኔ ልዩች💖😘😘😘😘💝💝🥰🥰🌹🌹

  • @abrhamyitayh9282
    @abrhamyitayh9282 Před 21 dnem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡ግን አታጓጅ እና ስማቸዉ እህትና ወንድም ናቸዉ....?

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 21 dnem

    ምርጦች ናችሁ!!!!!!

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před 22 dny

    ሰላማችሁ ይብዛልን የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @Meron872
    @Meron872 Před 22 dny

    Kenin be enate new mijemirew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před 21 dnem

    ገረመውና ኣታጓች በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 21 dnem +1

    😂😂😂😂😂😂ደስ ስትሉ ሱስናችሁእኮ

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori Před 21 dnem

    ❤❤❤❤የኔውባች በረቱ