ስፍራው አይጠፋውም አዲስ ሙሉ ፊልም /Sifraw Aytefawm / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 460

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 Před měsícem +88

    ለእናንተ ነበር award መሸለም የሚገባችሁ እነዛ የአዲስ አበባ አርቲስት ነን ባይ ልክስክሶች እርስ በእርስ ይሸላለማሉ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před měsícem +11

      😂😂😂 እነዛ ዝሙትን የሚሳፍፏ ጥበብን የሚቀብሩ አርቲስት ተብለው ሲሸለሙ አለማፍራቸው ጥበብንስ አየናት ከዚህ ቤት❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +4

      ደምሩኝ ደሞቸ የኔ ውዶች❤

    • @amirdinku3926
      @amirdinku3926 Před měsícem +5

      Yhi hizeb mitkmeun mechi yawkal

    • @zebibaabdulkadir5995
      @zebibaabdulkadir5995 Před měsícem +4

      የልቤ ኮሜንት❤❤❤

    • @HailuHailu-sj8ff
      @HailuHailu-sj8ff Před měsícem +1

      አረ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před měsícem +87

    አበጀሽና አያ ታዴ የድራማዉ ድምቀት ናቸዉ❤ድል ለፍኖ ነፃነት ለአማራዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před měsícem +15

    ለነዚህ ምርጥ ተዋነያን መሸለም አለባቸው ብለን ድምፅ እነስጥ ። አለን ከሚሉ ሁሉ የሚበልጡ ሀገርኛ ተዋናዮች ናቸው ይሸለሙሙሙ።👏👏👏👏፩ኛ

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před měsícem +45

    ተዋናይቲቪ ላይየሚሰሩ ሰዎች ሱስየሆኑባችሁ ለይኩኚ እኔበጉጉትነው የምጠብቃቸው

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před měsícem +32

    አረ ስማቸው እኳን ታደን እኔንም አበገነኝ ምኑ ነው😂😂😂😂

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x Před měsícem +24

    ሸቀል ስመለስ አየው አለው አሁን ዳይ ወደ ሸቀል የመዳም ቅመሞች ሰላም ዋሉልኝ የኔ ፍቅሮች የኔ ጀግናዎች ❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před měsícem +15

    ግን ማነው እደኔ ፋን ኢትጵዮያ ❤ ተዋናይ ኢቱብ ❤ ዱስኩር እቱብ እሚሰሩሰወች እደኔ ብፍቅር እምወዳቸው ገባገባበሉ ላይጉንም አርሱ እናሳድጋቸው እነሱ እኛ እያስደሰቱን አይደል ❤❤❤❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před měsícem +23

    በስደት በሳቅ እዳልሞት ድረሱልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před měsícem +13

    ውነትነው አያታዴ ይሔማ ያንተ ልጅ አይደለም እርስዎ የሰፈርሰው አልቀርዎት ልጅዎ ግን ውይ ❤❤❤🎉😂😂😂

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před měsícem +12

    ዋዉ ወ/ሮ አልማዝ ጥሩ ፈታይ ነሽ እኔም እንዳች አሾሮው ነበር ያገበርቤት ትዝታየ ነው የቀስቀስው ❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před měsícem +12

    ስማቸውና ታደ ዛሬ በሳቅ ገደሉኝ እኮ😂😂😂😂😂ደግሞ አለማፈሩ ለአማቱ ሂዶ ማውራቱ😂😂😂😂

    • @user-bj2bo9jg1k
      @user-bj2bo9jg1k Před měsícem

      😂😂😂መሞቴ ነው በሳቅ 😮😅

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Před měsícem +11

    እንኳን ደህና መጣችሁምርጦቼ:እመቤቴ:በሳላም:ትቅረብሽ: ያጥር : ወፍ እትስማሽ::

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před měsícem +10

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አባታደ አበጀሽ የት ሂዳቀረች አበጀሽ የኔ ውድ ስታምረኝ የዚህ ቤት ድምቀት ታደ ❤አበጀሽ❤ ያዩሽ ❤ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf Před měsícem

      ግን ሶስት ሰዎች አሉ ለአቅመ ድራማ የማየበቁ ስራ ቢቀይሩ የሻላቸው ነበር ግን ደግሞ የስራ ዕድል ስላገኙ ምን ይደረግ።

  • @WeredeMirhat
    @WeredeMirhat Před měsícem +8

    😂😂😂😂😂 አታዴ የፍቅር አስተማሪ አቱ የተባልኩት አቺ ሊያስብለኝ እውነት ነው😂😂😂😂❤🎉

  • @user-dk9dw1db1p
    @user-dk9dw1db1p Před měsícem +8

    ሥማቸው የምር ተውነኋዋል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤አልሞቀችም አላለም😂😂😂😂😂

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +3

    OMG !! ራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው የሳቅሁት !!
    So organic !!
    So original !!
    Keep it up - love you all !!!!

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před měsícem +11

    እምዋ አላህበሰላም ሁለት ያድርግሺ ❤❤❤እወድሻለሁ ብዙነገሮችን ካንቺተምሬለሁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před měsícem +7

    የኔ ውዶችዬ የቤቱ ድምቀቶች ፍቅሮች ናችሁ አበጀሽዬ ማሻላ እርግዝናሽ ያምራል ወንድ ነው የምትወልጅው

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před měsícem +10

    አይታድ😅😅😅😅😅😅😅😅 ሞቸነው የምወደው ታደን

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před měsícem +7

    አይ እሱባለው😅😅😅😅😅😅😅😅😅ዛሬ የክረዛ ቀን ነው አይ አባታድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Před měsícem +7

    እውነት እዴዛሬ ልቄ አላውቅም ይመቻችሁ😂😂😂😂😅😂😂😅😂😅😅😂

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před měsícem +9

    እሱ ባለው አልተገርዞም 😂😂ያለም ወርቅ እውቂበት 😂😂

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před měsícem

      አያ ታዴ በማጭድ ሊያነሳለት ነው😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 27 dny

      Min chigir alew sayigerez fikir ayiseram inde ? 😂😂😂. Ere tata yelewum abizegnaw ferenj altegerezem…

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Před měsícem +3

    የዛሬው ልዩ ነው ❤😂😂😂😂እሱባለሁ ግን በጣም አዛዘነኝ 🥲

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +4

    ወይ ቢዝንስ😂😂😂እር ዛሬ ሽንቴን ለቀኩት አበጀሽዬ ጥርሳችሁን እያለች በዚህ ጨንቀት ላይ ቢዝንሱዋን ስታበስል😂😂😂እር ኡኡኡኡ እር ሁሌ ኑልን ስቀን እንሙት ሞት እንደው አይቀር ሁሌ እንዳላዘንን በኑሮው በአገሩእር ምኑቅጡ እንሱም እኮ ደልቶዋቸው አይደለም ይሄንን ቲያትር የሚስሩት የሆዳቸውን በሆዳቸው ይዘው ንው እኮ ተደስተ ብለው አይደለምለመኖር ምን ይደርግ ሁላችሁንንም ኩሩውን በሙሉ የኢትዬ አምላክ ይጠብቃችሁ እመቤቴ አዛኝቱ ትመልከተን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌷🌹

  • @HappyBackgammon-ri5se
    @HappyBackgammon-ri5se Před měsícem +5

    You guys are the best. You are the best of bests. Sorry I don't have Amharic app. You have a lot of fans in here where I live in. We love you guys. God bless you

  • @mimimimishfraw3222
    @mimimimishfraw3222 Před měsícem +2

    የዛሬው ዋው አሰተኛው ተመችኝ አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂የ ሱቤ አረማመድ 😂😂😂😂😂😂 ባጠቃላይ አሰተማሪ ነው በጣም ደሰ ይላ አሁን እነዛ የ አዲሰአበባ አረቲስቶችም ትወና ላይ ብቃት አለን ሊሉ ባልሆነ ምደረ አጎዛ በሉ ተማሩ በተለይ ከ ተዋናይ ቲቪ

  • @user-wy6pc2mp9b
    @user-wy6pc2mp9b Před měsícem +4

    የዛሬው ከመጀመሪያ እስከ ____😂😂😂😂😂😂😂😂
    በሉ ቀጣይ ስሩለት😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před měsícem +3

    ሁላችሁም ምርጥ ናቹ ግን የባህል ምግባችሁን አሰራር ብትጨምሩበት ደስ ይለናል ኮሜታችንን አብቡ

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před měsícem +5

    አር ወይኔ ሆድ ቲም አልል አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před měsícem +6

    ምርጦቹ እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 Před měsícem +7

    አረቂ መጠጣት "anesthasia "
    ሆኖ መጣ ደስ ሲል

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před měsícem +5

    ደሙች እንኳን ደና መጣችው ሁላችውም ድምቀቶች ናችው❤❤❤❤❤ ሰላማችው ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest Před měsícem +7

    ደሞች የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቺሁ ሀገሪ ሰላምሽን ይመልስልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před měsícem +6

    ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ጀግኖች አበጀሽዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ስትወልጂ ግን እንዳጠፊብን የክሩ ድምቀት ነሽ አበጀሽ ታዴ ያየሽ እሱቤ እቴጓች ገረመዉ የሌሉበት አይደምቅም ሁላችሁንም ይኑርልን ግ አያ አጥሌ ሌባዎ ብርቁን መልሱልን በተለይ ብርቁ እምዎ ሲልሽ መስማት እንፈልጋለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před měsícem +7

    አይ ስማቸው 😂😂😂

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 Před měsícem +5

    ወይኔ እሱቤ እግርህ እዚህና ሱዳን

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem +2

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ኧረ ስማቸው ተው ግን ልብ ግዛ ከበረቱ ነው የማድረው አላለም😂😂😂😂የኔ ሱሶች በርቱልን አማራዬ ድል ለሠፊው አማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤አማራዊያን በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před měsícem +2

    የብርቁ ወንድም ከየት ተገኘ? ብአንባሯን ውነትም የሳት ልጅ አመድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እነባዬን አስጨረሳችሁኝ
    ሁሉም ምርጥ ናቸው ቢሆንመረ ያለአበጀሽና ያለታደሰ ተዋናይ አይደምቅም። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před měsícem +4

    የዛሬው ልዩ ነው በሳቅ😅😅😅😅😂❤❤❤❤💞🥀🥀🥀🥀💖🥀💔🥀❤❤💖🥀❤❤❤❤❤😘😘

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h Před měsícem +5

    ስማቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅቅቅቅቅቅቅ

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Před měsícem +2

    እየጀመራቹ አትተው ይህንም መጨረሸውን አሳዩን❤❤❤❤❤ውይ እሱቤ😅😅😅😅😅😅

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před měsícem +2

    አሃ አሁን ገና ገባኝ እሱባለዉ አልተገረዘም ማለት ነዉ ያንን ነገር እምቢ አለ 😅😅😅😅😅😅ሀሀሀሀሀሀ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před 27 dny +1

      Bayigerez min chigir alew ? 😂😂 . Bizu ferenji ayigerezim eko 😂😂😂

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před měsícem +2

    ስማቸው😂😂😂 የሢሳይ አለባበስ😂😂😂 የሱ ባለው አረማመድ 😂😂😂 አረ እነዚህ ሰዎች በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem +4

    ሲሳይ😂😂😂😂😂እንደተቀቀለ ድንች አፈራርሰኸወለ ታዴ😂😂ሞዛላ ንብረት ይዘክ ታበላሸው😂እቃ አልባ እዳትሆን😂😂አይ እሱቤ ነገዛሬ ስል 41አመት ሆነው ከእንግዲህ ምን ይሰራለታል አለ ታዴ ቀዝቅዟል እኮ አለ😂😂😂😂

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před měsícem

      እሱቤ በመጥረቢያ ነው የተቆረጠው ።😂እሱቤ ቁራጩን ስጡኝ አላለም😂

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew Před měsícem +5

    ዛሬበሳቅ ልሞትነው የኔ ውዶች እዴትናቹህ ሀሙስ እዴት እደምደስ ናፍቆቾቸ ስወዳቹህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před měsícem +4

    ዛሬ 😂😂😂😂 ከስራ መባረሬ ነዉ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k Před měsícem +3

    ወይ ስማቸው
    የዛሬውስ ደሞ በጣም የሚያስቅ ነው😂😂

  • @user-qr5yd2wi9z
    @user-qr5yd2wi9z Před měsícem +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሲሳይ ስማቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pf5pn3wu3i
    @user-pf5pn3wu3i Před měsícem +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉የዛሪዉ ዪለያል በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂 የምሳሩነገሪስ

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 Před měsícem +4

    ስታምሩ እኮ ❤ ግን የብርቁ ነገር ለምንድነው ነው የተዋችሁት

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před měsícem +3

    የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው 😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Před měsícem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሱበ በሳገደልከ አረማመድክ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem +5

    አልማዝ የኔ ቆንጆ

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Před měsícem +9

    የኔ ማሮች ደሞቼ❤ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ለወርቆቹ

  • @SeidiAhmed-vb9vv
    @SeidiAhmed-vb9vv Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂አይይ አያታዴ 😂😂ያልጅ ይሄ ይሁን❤❤❤❤የሳቄምጪ❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +5

    በሳቅ ገደላየችሁኝ አያ ታዴ ብታለቅስ ስያንስህ ነው

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před měsícem +3

    አበጀሽ እመ አምላክ ትዳብስሽ❤❤❤

  • @mamushhajibille9821
    @mamushhajibille9821 Před měsícem +1

    አለባበሳችሁን አስተካክሉት:: እዛው የምትሰሩበት አካባቢ ከሚኖሩ ሰዎች ልብስ ብትዋሱ ጥሩ ድራማው ከዚህ የተሻለ ይሆናል::

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Před měsícem +4

    ውዶቼ:እንኳን:ደህና:መጣችሁ:

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Před měsícem +5

    አይ ታዴ😅😅😅😅

  • @mekameka6379
    @mekameka6379 Před měsícem +4

    ደሥትላላችሁእኔግንድራማአድናቂአይደለሁምእናንተንአየሁ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před měsícem +5

    አይዞዥ ዝማም

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před měsícem +4

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem +3

    እውነት ትችላላችሁ አይ ታዴ እዴት አይነቱን እቃ😂😂😂😂😂

  • @user-sr1nf9zv8c
    @user-sr1nf9zv8c Před měsícem +3

    ዋው ማርያምን የዛሬው ይለያል 😂

  • @Iacen
    @Iacen Před měsícem +4

    የኔውዶችእደትእደምወዳችሁገብሬኤልን

  • @user-mb7zo4le8w
    @user-mb7zo4le8w Před měsícem +5

    ዛሬም ሁለተኛ ኮማች ነኝ በነመዋ ቤት

  • @user-oc3sl4en6e
    @user-oc3sl4en6e Před měsícem +1

    አያ ታዴ በሳቅ ገደልከኝ😂😂❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před měsícem +1

    ያለአበጀሽና ያለታደሰ ተዋናይ አይደምቅም። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +1

    ስማቸው😂😂 በጣም አሳቀኝ❤❤❤ አበጀሽና አያ ታዴማ መቸም ተሰጧቸው ነው

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h Před měsícem +4

    የዛሬውስ የተለየ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před měsícem +4

    ስቔ መሞቲ
    በሳቅ ገደላችሁን ተወዳጅ ድራማ በርቱልን።

  • @afo5830
    @afo5830 Před měsícem +4

    😂😂😂😂ወይ መሟሟቅ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf Před měsícem +2

    እባካችሁ ብርቁና ከሱ ጋር የምትሰራው ባለ ህፃኗ ብቻቸውን እየፈጉ ነው ከናንተ ጋር ቀላቅሏቸውና አስደስቱን!!! ግን ተጣልታችሁ ነው??

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před měsícem +3

    ታዴየማያመጠውየለምሆሆ😂😂😂❤❤❤😂

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 Před 24 dny

    I love country side scene because i think i am from there.keep it up!!!!

  • @user-eg1yt4ny6q
    @user-eg1yt4ny6q Před měsícem +6

    Haaahaa aya tada yesat lije anede ale

  • @user-cx8rc3yk8r
    @user-cx8rc3yk8r Před měsícem +3

    እምወደዉ ሰዉ አለ ስትል እንዴት እንደደነገጥሁኝ 😮😮😮😮😮😮 ተመስገን እንኳንም አገባ🙏🙏🙏🙏🙏 ተዉ ግን ይችን ልጅ አንድ በሉኝ ተቸግሪያለሁ🙄🙄🙄🙄 ምነ እጅህ ቢረግፍ አነዘረባትኮ ደግሞ ምነ ባገኝህ🙁🙁🙁🙁

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      ደምሬኝ ደሜዋ❤

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e Před měsícem

      የኔ ናት ወደሀት ነዉ ጎጃም ሂዲና አፈላልጋት

    • @user-cx8rc3yk8r
      @user-cx8rc3yk8r Před měsícem

      @@user-km4ky2qs3e በጣም ነዉ የወደድኳት ማሪያምን

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e Před měsícem

      @@user-cx8rc3yk8r አይዞህ

    • @user-cx8rc3yk8r
      @user-cx8rc3yk8r Před měsícem

      @@user-km4ky2qs3e 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem +2

    አይ ታደሰ ሳየው ገና ሳቄ የሚመጣው ነገር 🤣🤣🤣😜 አበጀሽ እሱባለው የድራማው ድምቀቶች 🤣🤣

  • @user-pv2me4ud3n
    @user-pv2me4ud3n Před měsícem +1

    እረ ፈታ ነው ያረገኝ ደስ ስትሎ ስወዳቹሁ የኔ ውዶች

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před měsícem +2

    እኳንደናመጣችው የኔድምቀቶች💚💛❤

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 Před měsícem +2

    አይዞህ እሱበለዉ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Před měsícem +1

    እረ ወይኔ ቀጣይ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍👍

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před měsícem +4

    ❤❤❤አይቸ እኮምታለሁ

  • @sofymohammed866
    @sofymohammed866 Před měsícem +2

    በጣም ነዉ ምወዳቹ🎉❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w Před měsícem +2

    ክፍል ሁለት ይሰራልን የምትሉ፡😂

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j Před měsícem +3

    መጡ መጡ የኔ ማሮች❤❤

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před měsícem +1

    ታዴ ልጂ ዛሬ እንዴት ነው የሚያደርጋቸው 😂❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před měsícem +1

    እደዛሬ ስሬም አላውቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 አየስማቸው ከብርቁ የባስክ የልብ ካያየ 😂😂😂😂

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před měsícem +2

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 Před měsícem +2

    በጣም ነዉ የሣኩት

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n Před měsícem +4

    ታዴ ሴቶቹን ጨርሰክ ወደወንዶቹ ዞርክ

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @swfiiahpash3087
    @swfiiahpash3087 Před měsícem +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    እሱቤ እታለም ስል ሳስቅ ስማቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @AmanatAhmed-bd7dg
    @AmanatAhmed-bd7dg Před měsícem

    እንዴኔ ከቴክቶክ አይቶ የመጣ እጅ አውጡ😂😂😂

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před měsícem +1

    የሱቤ እግር አረጋገጥ የስማቸው ለአማቱ ዝነውን መናገሩ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před měsícem +1

    እሱባለው 🤣🤣🤣🤣❤️😂😂🤣. 💚💛❤️

  • @bateldamte
    @bateldamte Před měsícem

    አበጀሽ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤በጣም ነው እ ምታዝናኑኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před měsícem +1

    ስማቸው ሁለተኛ ብርቁ😂😂

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před měsícem +1

    ዛሬ ሁሉም ይለያሉም ነገር ግን የሱባለው ይለያል