ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 489

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před měsícem +63

    የኔ ውዶች እነኳን አረሳችሁ ገና500 ሺ እናስገባችኋለን ኑሩልን🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +3

      ደሜዋ ደምርኝ የኔውድ እህት❤

    • @MekdlawitMekdi
      @MekdlawitMekdi Před měsícem

      @@-againyoutube5771 ደመርኩሽ ውዴ

    • @chernetful
      @chernetful Před měsícem

      1 million enji, le Tadea sibal.

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před měsícem +37

    አማራነት ውበት ፣ ደግነት ፣ የዋህነት ትክክለኛ ባህላችን በ እናት ላይ ይታያል እንኳን አደረሳችሁ ባለማተቦቹ ተባረኩ ከዚህ በላይ ጥበብ ይጨምርላችሁ እመዋ ታዴ የድራማው ድምቀቶች ሁላችሁም ልዩ ናችሁ ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      ደሜዋ ደምርኝ የኔውድ እህት❤

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Před měsícem

      ​@@-againyoutube5771አማሮች ስታምሩ ስትከባበሩ ስትዋደዱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před měsícem +20

    ረ ወገን ተባበሩ 1ሚሊየን ለታደሰ ስትሉ ትንሽ ከቆየ ቃሉን ማፍረሱ አይቀርም ❤

  • @user-ls3lw7dk9j
    @user-ls3lw7dk9j Před měsícem +29

    አለማድነቅ አይቻልም፤ ሙያ እንደወረደ ይሉሃል ይሄ ነው በርቱ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +15

    1M መግባት ነበረበት ዛሬ ጥበብ ከእናተ ወዲያ ማን አለ ቤቶች ድራማ ከአመታት በፊት አይ ነበር እነዛን መቻካ ለዛ ቢስ ከእናተ አንፃር ሳስበው ዛሬ ያስጠሉኛል እናተ ግን ልዩ ናችሁ በርቱልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před měsícem +18

    አይ ታዴ ይሄ ሁሉ ልመና 😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንድዝህ ስብስብ ስትሉ ነው የሜምርባችሁ ❤

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Před měsícem +47

    እበጀሽ እና ታዴ:እናተ ከሌላችሁ ምንም እይደምቅም:በጣም:ነው የምወደችሁ::

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před měsícem +18

    ኧረ ተው እዘኑልን እኛን በናፍቆት ልገሉን ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před měsícem +13

    እንኳን ለሐምሌ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ለጴጥሮስና ጳውሎስ በዐል አደረሳችሁ፡፡መጭው የክረምት ዘመን የሰላምና የምርት ይሁንልን፡፡

  • @Zeynb-wx1qi
    @Zeynb-wx1qi Před měsícem +17

    ዎላሂ ምን አለ ሀገራችንን ፈጣሪ በቃሽ ቢላት ዎላሂ አላህ ሠላም ያርግልን😊 😢

  • @user-pb8jz9rh7h
    @user-pb8jz9rh7h Před měsícem +6

    አቤት ግርማ ሞገስ አቤት አለባበስ ሁለ ነገራችሁ ደስ ትላላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልኡል እግዚአብሄር

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před měsícem +5

    አቤት አማራ መሆን ውበታችሁ ጎጃምዬ ምድርሽ ለምለም ሰው ደግ ኩሩ እሩህሩህ❤ አያ ታዴና አበጀሽ የድራማው ድምቀት በተለይ እነ ብርቁነን ብትታረቁ😢

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x Před měsícem +7

    የኔ ውዶች ምን ልሁንላችሁ 😢እናንተን ሳይ እናቴን ቤተሰቤን ያየው ያሀል ይሰማኛል በርቱልኝ ገና ከዚህ በላይ ከፍ በሉልኝ ❤️❤️❤️

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem +4

    አማራነት ውበት አማራነት ደግነት አማራነት የዋህነት አማራነት ውብ ባህላችን በእናተ ላይ ይታያል የኔ ውቦች በርቱልን ገና በሚሊዮን ትገባላችሁ ድምቀቶቼ ሰላም ለአማራ ህዝብ ጦርነት በቃ ብሎን እኛም ለሐገራችን ያብቃን የዋሁ ወገኖቻችን በሰላም ወጥተው የሚገቡበት ቀን እርቅ አይሆንም አማራዬ😢😢ድል ለተገፋው ለሠፊው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d Před měsícem +9

    ወይኔ እኔስ እናንተን ሳይ የቤተሰብ ናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ 😢 አበጀሽ እንጀራ አጨማመሯ እናቴን አስታወሰችኝ ቲንሿ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😢😢 ደምሩኝ ቅመሞች ስወዳቹ

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před měsícem +23

    አቤት ስታምሩ አበጀሽ አያ ታዴ ልጃችውን ብርቁን አምጡት❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      ደሜዋ ደምርኝ የኔውድ እህት❤

    • @user-fj4bo2mx6w
      @user-fj4bo2mx6w Před 28 dny

      ብርቁ ማለዳ ቲቪ ለይ ነው ተለያዩ እኮ

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 Před měsícem +7

    አበጀሺና ታዴ ድምቀት ናችሁ በርቱ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před měsícem +5

    የኔ ውዶች የአማራ እንቁዎች ገና 1000000 ትገባላችሁ በርቱልን❤❤❤❤

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh Před měsícem +14

    ባለ ማተቦች ደስ ስትሉ አይ ውበት ስታምሩ አንድ ሚሊየን ስትገቡ እኔም አስባችኋለሁ ሚስጥር ነው

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před měsícem +4

    እውይይ አማራዬ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ናፈቀኛ ቤተሰቦቸ ጋር እንደህ መሆን 😢😢

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 Před měsícem +6

    ስታምሩ ኢትዮጵያን ና ኢትዮጵያዊነትባህላችንን በናንተ ሳይ እኮራለሁ በርቱ ከናንተ ልጆቻችን ብዙ ይማራሉ አበጀሽ ቃልሽን እንዳታጥፊ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před měsícem +6

    የኔውቦች እንኳን ደስ አላችሁ ገና አንድ ሚሊዬን ትገባላችሁ የወንዚውዎ ይህም ሲያንስነው 🔥🔥🤗🤗💙💙🎉🎉🎉❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Před měsícem +3

    አያ ታዴ ቀረጥ የኔን ባል 😢😢😢 የታዴስ. ለዲራማው ነው ግን እሚተውነው የሱን ባህሪ ነው 😢😢😢

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před měsícem +7

    እናመሰግናለን በረቱ እናያለን አያ ታዴ ሁለተኛ አይለመደኝም ብሏል በዳቦ ሊቆረጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 Před měsícem +8

    ውዶቼ :እገራችንን:ስላም ያርግልን:የዋሁ:ወገኔክፉ እይካችሁ::

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před měsícem +3

    እመቤቴን በጣም በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ አይለያቹ በእድሜ በጤና ያቆያቹ አማራየ የኔ ውበታሞች ውድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před měsícem +5

    አቤት ባህሊ አቤት ማንነቴ ይህነው እኔ የአደጉበት አገሬ የኔስስቶች ማርያምን ስቅቅ ብየነው የምወዳችሁ 💙🤗🔥❤🎉

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před měsícem +3

    ይገባችኋል እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 አያ ታደሰ እንው ያንተ ነገር 🤣😜 አበጀሽየ እሱባለው ሁላችሁንም እንወዳችሁ አለን 🎉🎉❤❤❤❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo Před měsícem +5

    ለምርቃቶቹ አሜን ይሁን! ለታዴ አምሮት ሥል ለቻልኩት ሼር እያረኩ ነው. የእውነት ግን በጣም አሥናፈቃችሁኝ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před měsícem +1

    ብዙ ነገር ሊያስደስተኝ ሊያኮራኝ ይችል ይሆናል ነገር ግን እንደ አማራነቴ የሚያኮራኝ ነገር የለም ህዝቤ ማንነቴ ሞቼ ነዉ ምወዳችሁ ደሞቼ ጎጃምዬ እኔ ወሎዬ አማራዊቷ እህታችሁ ወዳቹሀለሁ አያ ገሬ ደግሞ በብዙ ወድሀለሁ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před měsícem +4

    እኔ እኮ ሁላቹሁም በነጭ ሸማ ደምቃቹሁ ስመጡ ፍቅሬ ይጨምራል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤ እግዚ አብሔር ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን መልኳም የደስታ ቀን❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před měsícem +3

    አቤት ውበት ሀገሬ 💚💛❤ እንደት እንደናፈቅሽኝ😢. እንደት ነው የሚያምሩት በጌታ እፍፍፍፍ የዝናቡ ድምፅ😢

  • @Hikemau
    @Hikemau Před 27 dny

    ማሻ አላህ አስለቀሳችሁኝ ወላሂ አማራየ የኔ የዋህ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ ደሞቸ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před měsícem +11

    የኔባል ሲሳይ ብልት ወጣጥ ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenayAderaw
    @ZemenayAderaw Před měsícem +5

    ጎሽ በጧቱ ተያይዛችሁታል የኛ እንቁዎች እንኳን አደረሳችሁ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před měsícem +2

    ወይ ስጋ ከበላው ብዙ አመት ሆነኝ 😭የኛ ፋሲካዎች ስታምሩ እንግዲ አያ ታዴ የመልካም ባል ትወና ደሞ እንደምታሳየን ተስፋ አረጋለው😂

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před měsícem +4

    በርቱ በጣም ነው ምታዝናኑን አበጅሽዬ ደግሞ ከባብደሻል እሄ ስው እያቃጠለሽ ልቦና ይስጠው።

  • @Hcitogj
    @Hcitogj Před měsícem +2

    እካን አደረሳችሁ የትዋህዶ. ልጆች. እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 Před měsícem +4

    ፏ ፈሽ በሉ ምናባቱ አብርያቹ ብኖር እንዴት ደስ ይለኛል ስወዳቹ የምንግዛም ተከታታያቹ ከዋሽንግተን❤❤❤❤❤

  • @user-ik1kq7hl6e
    @user-ik1kq7hl6e Před měsícem

    አማራየ❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před měsícem +3

    የጎጃምን፡ ባህል ስለምትዋውቁልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አሁን መጭው የንግጫ ነቀላን በደማቅ እንደምትሰሩልን በተስፋ ነው የምንጠብቀው በአራቱም አቅጣጫ ለአማራ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን

  • @EmuKasa-c1v
    @EmuKasa-c1v Před měsícem +1

    እመዋ ማርያም ትቅረብሽ የምትሉ 👍

  • @habteshome4296
    @habteshome4296 Před měsícem

    በጣም ትመቹኛላችሁ ባልመሲንቆው ደግሞ አንደኛ ድምፅ

  • @FentahunAytenew
    @FentahunAytenew Před 22 dny +1

    ለኔ ብቻ ነው የታየኝ ያየሽ ደብሮታል😢😢😢

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před měsícem +3

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ዬኔ ማሮች💚💛❤️💚💛❤️

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před měsícem +4

    አሜን አሜን አማን ሰላሙን ይመልስልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 Před měsícem

    ታዴ ቆንጆነው በርቱ መቶ ሺ ይጨመራቹ በርቱ ደስብሎናል፡ብርቁን ድራቹ ለማየት ያብቃን

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před měsícem +3

    200k ሲያሳችሁ ነው እንኳን ደስ አላችሁ💐🍾🥂🎊🎉❤❤❤

  • @user-pn4qu6zg5z
    @user-pn4qu6zg5z Před měsícem +1

    ለታደሰ እና ለአበጀሽ 2 ሚሊዩወን እና ስገባቸው እሽ በርቱ በጣም ነው ምታምሩት

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Před měsícem

    አማራዬ ወዬ በሉኝ💚💛❤👏🙌🙌🥰🥰🥰🙌

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u Před měsícem

    እህህህ አለሞቸ ዛሬስ እናንተን ብየ ተመኘሁ የሀገሬ ወግ ባህሉ ስታምሩ😢😢😢😢

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před měsícem +4

    እርሽርሹ ጎጃም ለምለሙ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ethiofame452
    @ethiofame452 Před měsícem

    ተዋናዮች የግል ህይወት ቃለ መጠየቅ አርጒልን

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před měsícem

    አይ አያታዴ እና አበጀሽ የተዋናይ ቲቪ ድምቀቶች ❤❤❤ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ገና አንድ ሚልዮን ትገባላችሁ በርቱ እሱቤ ❤❤

  • @biruktawitgazehign4706
    @biruktawitgazehign4706 Před měsícem

    የኔ ልዮዎች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤ ድምቀት ናችሁ ኑሩልን ታዴ❤አበጀሽዬ❤ሲስዬ❤እሱቤ❤ገሬ❤ያለምዬ❤ትጓዬ❤አዱዬ❤እትዬ አልሚ❤ኪኪሻ❤ያየሽዬዬ❤ አረስንቱ የታዴ ሚስቶች ልጆች ውድድ❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አርሴማየ በሚቀጥለው አመት ብዝ ሽ ማበርተኛ ይዝን እመጣለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qu1mt1sb1h
    @user-qu1mt1sb1h Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ ስታምሩ ታዴ ስወድክ እኮ አንተ የሌለክበት ደስ አይለኘም እግዚሐብኤር እንደዚህ እዳላቹ አይለያቹ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤ ታዴ ከጥሬው ጋበዝኩክ ብላልኘ

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Před měsícem

    አረ አሰቀናችሑኝ ቤተሰብ ስወዳችሑ ወድሞቸ እና እሕቶች ደስታችሑ ደስታየነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 Před 26 dny

    እረ እንኩአን ደስ አላችሁ ምርጦቻችን እንዴት እንደምንወዳችሁ አክተሯ አበጀሽ ውስጤ ነሽ አያ ቴዴ እቺ ተፍ ተፍ የምትላትን እፍዬ ገላ እንዳታቆም ግን በድብቅ አበጀሽ ካገኘችክ እግዚአብሔር ይሁንክ

  • @amsaletaye4868
    @amsaletaye4868 Před měsícem

    አበጀሽዬ ጎበዝ ሴት ነሽ ከታዴ ውሽሞች ጋር ማዕድ ትቆርሻለሽ ባህላችንን በማስተዋወቅ የሚደርስባቹ የለም የኢትዮጵያን እዝብ እንደዚ ስብስብ ብለን እንደ ድሮ ልዑል እግዛብሔር ይርዳን መከፋፈል ከሀገራችን ይነቀል❤❤❤❤❤❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před měsícem +1

    የኔ ብርቆች አይለያችሁ ገና ታብባላችሁ😍 ላንድ ሚሊዬኑማ እኛም እንመጣለን ከጋበዛችሁን😀እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሠባችሁበት ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Endale-xp8yy
    @Endale-xp8yy Před měsícem

    አጀግ አጀግ ደሰ ነው አምትሎት የኢትዮጵያን ወግ አና በሐላችን ነው በረቱ በረቱ ነው አምነው በጣም ነው አማድንቃችሁ ❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Před měsícem

    ለአያ ታዴ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስታምሩ አይለያችሁ 🙏🙏 🥰🥰🥰

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před měsícem

    አበጀሽ እርጉዝ ናት እምነትን ላይክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem

    መሬት ነች ብለህ ማላጋጫ አደረገኝ😂😂😂😂😂አይ አበጀሺ ተመስገን ልብ ከገዛህ ጥሩነው ታዴ😂😂😂አሜን🙏ከዚህ በላይ ይገባችካል ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ባህል ስለምታሳዩ እናመሰግናችካለን🙏❤❤❤በጣምነው የምታምሩት❤❤

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před měsícem +1

    ሰኔ ፁም አለቀ አርብ ዛሬ አረዳችሁ ጉበዝዝዝ ማንነቴ ደሰሰሰሰ ይላልልል

    • @Ayumun2323
      @Ayumun2323 Před měsícem

      አርብ ቀን አይታረድም ሲቀጥል ዛሬ ቅዳሜ ነው 😂😂😂

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před měsícem

    በጣም ታምራላችሁ ታስቀናላችሁ❤❤❤ አያ ታዴ በሴት እኳን መሀላው ይቅርብህ አንተ እና ሴት እጃ😅😅😅

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před měsícem +1

    ስወዳችሁ የድሮዋን ኢትዮጵያ እማይባችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před měsícem +4

    ፌስቡክ ትላልቅ ፔጅ ላይ ብታስተዋውቁ በአጭር ግዜ ከ500k በላይ ትገቡ ነበር፣ 1M እንድሁ ትገባላችሁ።በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ።በርቱ ተበራቱ~~~

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před měsícem +1

    የዘናብድምጥይሰማል ደሰ ሱል ታምርላችሁ ባህላችን

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před měsícem

    ውይ ስታምሩ ሁሉ ነገራችሁ ሲያምር ለተመልካች ያላችሁ ከበሬታ ከአለባበስ ጀምሮ እስከ ቦታ አመራረጥ አስር ሚልየንም ይገባችሁዋል ውዶች እወዳችሁአለሁ

  • @user-pm8ev2ho8p
    @user-pm8ev2ho8p Před měsícem

    ይገባቹአል በጣም ነው የምወዳቹ ገና 1ሚሊዮን ትገባላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před měsícem

    አቤት ማስቀናታችሁ በማርያም እኔማ ቤተሰብ ያለሁ ነው የመሰለኝ 😮❤

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 Před měsícem

    ታምራላችሁ ላያ ታዴ አረምኑን ስጠህ የሚለውን ዘፈን መርጨለታለሁ❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦችዬ ❤❤❤❤

  • @DnkaywDgale
    @DnkaywDgale Před měsícem

    የኔ ውዶች እኳን አደረሳችሁ. ላገራችንም ሰላሟን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před měsícem

    ወይኔ በማርያም ደስ ስትሎው❤❤❤❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Před měsícem +1

    አቤት ደስ ስትሉ ባሁን ዘመነን እናተን ማየት ይሻላል

  • @Tirusew-xy3ub
    @Tirusew-xy3ub Před měsícem

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ታደሰ አበጀስ እሱባለዉ ሁላችንም አሪፍነው። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi

    እሱቤ ለመዋ እሚያስብላት ነገር❤❤❤❤

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w Před měsícem +3

    ዋው የነደመቁ ሰፈር😅😅😅😅

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před měsícem +1

    እንካን ደህናመጣቹህልን ባለ ማህተቦች ገኖ ሁለት ሚሊዮን ትገባላቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Před měsícem

    ❤❤❤❤😂 እንኳን ደስ አላቺሁ አላህ ለሀገራቺን ሰላሙን ያምጣለ

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 25 dny

    እመበሎት እናተ እኛ አነበላው እናተን እንኳን ደስ አላችሁ ለማንኛውም

  • @zeritutube
    @zeritutube Před měsícem

    የኔ እቁወች❤ እኳን ደስ ስትሉ❤ እኳን ደስ አላችሁ ገና ያድጋል በርቱ

  • @qaws7708
    @qaws7708 Před měsícem

    እግዚአብሔር ፍቅሩን እና ሰላሙን ያብዛላቺሁ❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Před měsícem

    የኔ ምርጦች የአማራ ዉበት ይህ ነዉ ጎጃም ሀገሬ ይህ ነዉ ዉበታችን ኑሩልን

  • @senirich399
    @senirich399 Před měsícem

    እስይ እንኳን ደስ አላችሁ የኛ ምርጥች ይመቸሁው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gojamhagera
    @Gojamhagera Před měsícem

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶች በጭንቅ ውስጥ ሁናችሁ ከጦርነት መሀል ላይ እኛን እምታስደስቱን ጀግና ናችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይሄ ጊዜም ያልፋል በርቱ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @SeidiAhmed-vb9vv
    @SeidiAhmed-vb9vv Před měsícem +3

    አያዴ የሳቄምጪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarrySharou
    @MarrySharou Před měsícem

    እናተኮ ትለያላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ !!! አበጀሽ የይቱቡ ድምቀት ሽ አመት ኑርልን❤😘😘😘

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem

    ወይኔ የገርመው ልጅ እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ንው አቤት አቤት 18 ሲሞላው ሴቶችም አያስቀምጡትም 👍👌🙂🙂🙂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před měsícem

    ሁላችሁም ምርጥ ናቹ አበጀሽና ታዴ ሁሌ እንደነበራችሁ ስሩ በተረፈየባህል ምግብ አሰራራችሁን አሳዩን አበጀሽ ደሞ አትከልክይዉ ❤❤❤❤❤

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 Před měsícem

    አይይይይ አያ ታዴ ማንም አያምንወትም አይድከሙ😂😂you all look amazing and perfect, keep doing the good work bravo❤🎉 congratulatiins!

  • @MssMaqds
    @MssMaqds Před měsícem +1

    ሰሙስሙ፡እኔ፡ባሌ፡አማቴልጇቸ፡ውሺሜ፡የውሺሜልጇ፡ላይክእናረጋቺሁአለን፡6ታደተሰቃየሕና፡ለአንተነው፡ክክክክክክክክ😅😅

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g Před měsícem +2

    ያምርባችሀል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️♥️♥️♥️❤️♥️

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před měsícem

    ዋውው ዋንጫችን ክበሩልኝ ይህንን ባህል ላወጣችሁልኝ

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před měsícem +2

    የኔውድች መጡመጡ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @GamachuBadhadha
    @GamachuBadhadha Před měsícem

    በልተናል ከፈገግታቹ ከውበታቹ ደስብሎናል እግዜር ይስጥልን

  • @abibakwt7697
    @abibakwt7697 Před 14 dny

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱልን