ይደበድባታል...አስቤዛ አይሰጣትም? አሜሪካ ላላችሁና ወረቀት አላልቅ ላላችሁ ማየት ያለባችሁ ቪዲዮ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • በአሜሪካ የወረቀት ጉዳይ ለሚያሳስባችሁ መፍትሄ የሚሰጥና መንገዶችን የሚጠቁም ቪዲዮ

Komentáře • 391

  • @DerejeHabtemariam-h7r
    @DerejeHabtemariam-h7r Před 3 dny +94

    ሴት ልጅ እንደዚህ በትምህርትና በመንፈሳዊ ሕይወት ጎበዝ ስትሆን ምንኛ ደስ ይላል ,የአሳደጉዋት እናት አባትዋና መላው ቤተሰቦችዋ ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @777MK37
    @777MK37 Před 3 dny +59

    ጀግና ነሽ! መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አቁሚ ነበር። ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኙሁት። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤

    • @danielameha1337
      @danielameha1337 Před 14 hodinami

      Igziabher Yirdash Betechemarim Metsaf Kidis Bedenb mawek kefelegsh Be Kesis Dr Yared Teketstay timhrt be zoom Yisetal. Interest kalesh yememezgebiya link Askemtlishalewu

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 3 dny +135

    ነገ እኮ 29 ቅዱሰ ባለወልድ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃችሁ❤ በሁለም ነገር ጠንካራ ሰወ ያስደስተኛል ብርቺ ❤

    • @jehshsnsnsnsns2671
      @jehshsnsnsnsns2671 Před 3 dny +1

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 Před 3 dny +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 3 dny +2

      ኦርቶዶክሶች 360 ቀኖች በሐል ነበረራቸዉ ይህ ወሰክ መንግሰቱ ሐይለማርያም የሚሉት ጉድ የሐይማኖት ቀበኛ የምን መንዛዛት ነዉ ሶሰት በዓል ምረጡ ብሎ ባላቸዉ መሰረት ባህሉን አሰቆወሞታል አሁን በአብቾ ግዜ የሐይማኖት ነፃነት ሰለተፈቀደ እኛ ኦርቶዶክሶች የባህል ቀናችንን ሳይሸራረፍ ሰራ በማቆም አምላካችንን በመመሰገን ማሳለፍ አለብን ለዘላለም ቤታችን መዘጋጀትአ ለብን

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 Před 3 dny

      አሜን

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 3 dny

      ​@@alemnigusse6279
      ነገ ማርያም ናት እንኗን አደረሰሸ

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 Před 3 dny +47

    በእውነት እህታችን የምታኮሪ ጀግና አስተዋይ እና ቆንጆ ትሁት ውብ ሴት ነሽ አሁንም የታመንሽው የተደገፍሽው አምላክሽ በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ የበለጠ ያከናወንልሽ:: እግዚአብሔርን ለታመኑት እና ለተደገፉት ብርቱ ምርኩዝ እና የማያሳፍር ትልቅ አምላክ ነው:: አንችን ያሳደጉ እና ያነፁሽ ወላጆችሽ ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል:: እንግዲህ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ! ማራኪ ወግ ዛሬም ውብ የሆነ ማራኪ ወግ ስላቀረብክልን እናመሰግንሀለን::

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 Před 3 dny +42

    አቤት ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ቆንጆ እግዚአብሔር የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ❤

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz Před 3 dny +38

    ከብካብ የተገኘችው ከተባረከ ቤተሰብ ነው
    እናት አባቷ እጂግ የተከበሩ፣ እህቶቿ እና ወንድሟ ሁሉም top class ላይ ያሉ
    ሁሉም academically & Behaviorally የተለዩ ናቸው
    ዶክተር ስርግው እና ወሮ መልካም ረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 3 dny +40

    ማራኪ ወግ ግዝሽ እደዚህ ምርጥ ምርጥ እግዶች ስለምታቀረብልን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

  • @TsediGuade
    @TsediGuade Před 3 dny +23

    እግዚአብሔር አሁንም በ ግርማ ሞገስ ያኑርሽ
    ወንድማችን አንተም በርታልን ለኛ ለደካሞች አርያ አሚሆኑ ሰወች ነው የምታቀርብልን እናም አንተንም ድንግል ማርያም ከፊትህ ቀድማ የልብህን መሻት ትሙላልህ🙏

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 3 dny +75

    ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት🥰🥰

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 2 dny +7

    በዚህች ልጅ ንግግር ውስጥ እናትና አባትዋን ነበር የምስላቸው፣ እንዲህ አይነት ወላጆች እጅግ ጥቂት ናቸው፣ የምንወዳት የምንመኛት ኢትዮጵያ በንዲህ አይነት ዜጎች የተመላች ናት፣

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 3 dny +35

    የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 Před 3 dny +15

    ዘመኑኑንም ሀይማኖትም ጠንክርው የያዙ ሰወችን ሳይ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ቅድስ ሩፉኤል ይጠብቅሽ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 3 dny +22

    የኔ ቆንጆ ውበት ከእርጋታ ጋር ያደለሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ በርታልን ግዝሽ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 3 dny +7

    መታደል ነው ግዛቸው የውነትነው ሰውነው ያቀረብከው ሰበጠፋበት ስሀት

  • @etayen-
    @etayen- Před 3 dny +16

    አውነት ሴት ልጅ በሁሉም ነገር ስኬታማ ስትሆን እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግኒት

  • @meyfish7585
    @meyfish7585 Před 3 dny +6

    ❤❤❤" ከእግዚአብሔር የሆነ ስው ሁሌም አትራፊ ነው !! እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸው ፀጋውን አብዝቶ ይባርክ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 3 dny +12

    ፅጋ አትረፈሻል የኔ ቆንጆ የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ዕድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምንወድሽ ኮራንብሽ ❤❤❤. እናት አባትሽን ይጠብቅልሽ የተባረኩ ናቸው ያቆይልሽ ❤❤❤

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 3 dny +14

    ትልቅ ሴት፣ እውነትም ታድለሽ። እውነት ነው፣ ፈተናው ቢበዛም ግን እኔም እንዳንቺ ዓይነት ስሜት ይሰማኛል።

  • @edaneden2564
    @edaneden2564 Před 3 dny +44

    ክብካብዬ የሰፈሬ ልጅ አባቴ ሩፋኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

    • @yosefaden4677
      @yosefaden4677 Před 3 dny

      ሩፋኤል ደግሞ ማነው? መላእክቶች በእግዚአብሔር የሚላኩ መላእክተኞች እንጂ በራሳቸው ምንም ናቸው ስለዛዚህ ጠባቂ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው !!

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 Před 3 dny +1

      ​@@yosefaden4677ማነው እንዲህ በመልካም ስነምግባር አንፆ ያሳደገህ😅😊

    • @yosefaden4677
      @yosefaden4677 Před 3 dny

      @@rahelmoges9403 የወንጌሉ ቃል

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 3 dny +8

    ምን ቃል እደሚገልፃት አላቅም እዳች አይነቱን ያብዛልን ❤🎉😊

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 3 dny +5

    በጣም አሰተማሪ በአለማዊም በመንፈሳዊ ህይወትሸ እናመሰግናለን🎉🎉🎉በቤተክርስቲያን ማደግ በጣም አሁንላይ ሆኖ ነጋችን መሰራትነው ብጠፋ እንኮን በአለም ዞረን ወደመንፈሳዊ ህይወታችን ለመመለስ ወሳኝነው ለኑሮችን ከሰዋች ጋር አብሮለመኖር ፈተናን ለማሸነፍ በአቆራጭ ላለመክበር በምድርም ለሰማያዊ ኑራችንም በጣም ጥሩ መሰረት ይሰጣል በሰበት ትምህርትቤት ማደግ

  • @tedytesfy
    @tedytesfy Před 3 dny +28

    ከእግዚአብሔር ጋ መዛል ይኖራል እእንጂ መውደቅ ተስፋ መቁረጥ የለም አሜን ነው ለአሜኑ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Před 2 dny +2

    ግዛቸው በጣም ጎበዝ ነህ።የምጠይቀው ጥያቄ እኛ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ሁሉ ያማከለ ነው። የምታቀርባቸውም ሰዎች በጣም አስተማሪ ናቸው። ጎበዝ በርታ!

  • @askalemaryamabebe3482
    @askalemaryamabebe3482 Před 22 hodinami +1

    ክብካብዬ ተባረኪ እውነትሽን ነው። እኔ ከዚህ ሀገር ከመጣሁ በኃላ ስለሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አውቄበታለሁ ቅዳሴው እስኪያልቅ የምጓጓው ስው እዚህ ከመጣሁ ትርጓሜውን ስለአውኩት ምነው ቅዳሴው ባላለቅ እስከምል ደርሻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የነካሽው ሁሉ ይባረክ አንተም ተባረክ ወንድሜ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይባርክህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 3 dny +6

    ከብካብዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-nj7vr9zc2x
    @user-nj7vr9zc2x Před 3 dny +16

    ይህንን ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 3 dny +13

    ስሟ ደስ ሲል ሲያዮት ልጂ ናት ግን በጣም ስኬታማ ሴት እግዘአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤

    • @bizutibeb
      @bizutibeb Před 3 dny +1

      እድሜዋም ከስኬቷ ጋር የሚገርም። በጣም በፍጥነት ነው ትምህርቶቿን የጨረሰቻቸው።

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 3 dny +6

    እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በሁሉ የተካንሽ ትልቅ ስጦታ አለሽና ተባረኪ 🙏🏻🛐ማራኪን ወግ እኛም ከካናዳ በጣም ነው የምናየው🙏🏻

  • @zen67890
    @zen67890 Před 3 dny +13

    እመቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅሽ አንችን የመሰለ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 3 dny +26

    የልጅሽን ሥም ግን ቀጥታ ሩፋኤል ባይሆን መልካም ነው። ዘሩፋኤል ቢሆን። ምክንያቱም የሰው ልጅ በመልአክት ሥም በቀጥታ አይጠራም።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 3 dny +1

      ሚካኤል የሚባል ከ40 አመት በላይ የማውቀው ሰው አለ ግን በእመቤታችንና በጌታችን ስም መጠራቱ ጥሩ ባይሆን ሱራፌል ኪሩቤል የሚባሉ አልሰማችሁም አባቶችስ ለምን በቅዱሳን መላእክት ስም ይጠራሉ? እነሱስ ሰዎች አይደሉም???

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 Před 3 dny

      ​@@ethiopialove2772በአመቤታችን ስም መጠራት ስትይ በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ማርያም የሚባሉ እንዳሉ አታውቂም?

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 3 dny +1

      ​@@ethiopialove2772አባቶች በጭራሽ በመላእክት ስም አይጠሩም በቅዱሳን ነው እሱም ከፊት አቡነ ተብሎ ነው የሚጠራው ። ሌላው ምዕመናን ባለማወቅ እንጂ ትክክል ስለሆኑ አይደለም ።

    • @genetbekele4426
      @genetbekele4426 Před 3 dny

      እኔም በሌላ ኢንተርቪ ላይ ስትናገር ሰምቼ ዘሩፋኤል እንድትል ብያለሁ እንዳው አባቷስ ምን አሉ መቼም ዶክተርን በዚህ ላይ ያላቸውን ሃሣብ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @yosefaden4677
      @yosefaden4677 Před 3 dny

      ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል !!

  • @Enat-ena-liji
    @Enat-ena-liji Před 3 dny +7

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 3 dny +5

    ይችን ልጅ እዮሀ ላይ አይቻታለሁ። በጣም ደስ ትላለች። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በቤቱ ያኑርሽ❤

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před 3 dny +6

    በስማም እንዴት እንዳስደሰትሽኝ ጎበዝ እኔም እንዚህ አይነት ልምምድ ጀምሬ እየታገልኩ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላላ እዉነት ነዉ ፀሎት ማረግ ቤተክርስቲያን ስራተ ቅዳሴና ሰአታት ማህሌት በተቻለኝ እሳተፋለሁ እንዴት ሰላም እንዳለኝ ተመስገን ነዉ ሁሌም እምለዉ አኔድም ቀን ተስፋ አልቆርጥም አትርፌበታለሁ ፈተናዎች ቢበዙም ለሱ እየሰጠሁ ሰላም አገኛለሁ እድላዊት ተባረኪ አጠነከርሽኝ ዘመንሽ ይባርክ 🙏💕🙏💕🙏

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 Před 3 dny

      እኔም ተወልጄ ያደኩት እዚሁ ቅዱስ እሩፋኢል ነዉ ስሄድ ስሄድ ፀበል ተጠምቄ እያስደስ እየተሳለምኩ እዉስጥ ገብቼ ፀልዬ ስወጣ አቤት በበረከ ነዉ የሞላኝ ሩፋኤል መላክ ይመስገን።

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i Před 9 hodinami

    ዶ/ር ስርግው የኢትዮጵያ ታሪክ ጠንቅቀው ከሚያውቁ ታላቅ ሙህር ናቸው በእሳቸው ልጅ ሁና እንዲህ በብቃት ቅን እውቀት የታነጽች ሁና ማየት ከዶር ስርግው የምንጠብቀው ነው ደስ ብሎናል በርች ከብካብ ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ሃገርሽን በጥሩ እንደምታስነሻተንጠብቃለን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 3 dny +12

    ወይኔ አለባበስ ዋው ካሜሪካ መቶ መታደል ነው እህታችን❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 3 dny +2

      እናቱ አሜሪካ ብዙ ጨዋዎች ሞልተዋል አሜሪካ ሲባል የእብድ አገር አይደለም ኢትዮጵያ እንኳን አሜሪካ የማይለበስ አለባበስ ሲለብሱ እናያለን በተለይ በእምነቱ የበረታ እዚህ አሜሪካም ጨዋ ነው ከኢትዮጵያ ወጣን እንጂ ኑሯችንም እምነታችንም አመጋገባችንም ልክ እንደ ሀገራችን ነው ግን ሁሉም ነው ማለት ግን አልችልም

  • @mhiret
    @mhiret Před 3 dny +3

    በእግዚአብሔር ቤት የሚኖር ሁሉ ህይወቱ የተሳካ ነው ተባረኪ🙏

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 2 dny +3

    እግዚአብሔር ባደረገልሽ ሁሉ እንዳከበርሽ፣ አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ፣ ድምፅሽም ለመዝሙር በጣም ቆንጆ ነው፣ 💚💛💖

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před 2 dny +1

    በጣም የምትገርም እግዚአብሔር የመረቀው ቤተስብ ያሳደገሽ ነሽ በሰአብም በጣም የሚገርም ስእብና ነው መታደል ነው መምረጥ ነው በእውነት የተደገፈሽው እግዚአብሔር ለበለጠ ክብር ያብቃሽ ማራኪ እናመገናለን የሴት እመቤት ድንቅ የሆነች በሁለት በኩል የተሳለች በመንፈሳዌ በአለማዌ ሁሉቱንም በአግባቡ ማስተናገድ የቻለች ዉብ ሴት ተባረኪ ❤❤❤

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 2 dny +1

    የምትገርም እንግዳ ናት ። ከስኬቷና ከትጋቷ ባሻገር ምንም ego የሌላት በጣም ቀለል ያለች መሆኗ በጣም ተመቸችኝ ። እምነቷም የሚያስቀና ነው ። በእዉነቱ ራሴን challenge ያረገኝ ቃለ መጠይቅ ነው ። መልካም ቀሪ ዘመን ተመኘሁልሽ ።

  • @FekaduLema
    @FekaduLema Před 3 dny +4

    ስላየውሽ ስለሰማውሽ በጣም ደስ ብሎኛል መልካሙን እመኝልሻለው

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Před 3 dny +9

    እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም በአሜሪካ ሆኜ ነው እምከታተልህ 🙏❤️❤️

  • @tru1614
    @tru1614 Před 3 dny +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 3 dny +6

    ውስጥሽም ውጭሽም ውብ ለብዙ ሰው አርአያ የምቶኚ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ😍

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před 2 dny +2

    በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው እህታችን እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ በጭራሽ የለም ሁላችን በሰንበት ቤት ነው ሁላችን ያለፍነው ያ ግዜ በጣም ጥሩ ግዜ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před 2 dny +3

    በጣም ነው የወደድኩዋት ይቺን ልጅ💚💛💖

  • @danaittekeste7982
    @danaittekeste7982 Před 4 dny +12

    ስታምር ውበቷ እና እርጋታዋ

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 Před 3 dny +3

    ክብካብ በጣም ቁምነገረኛ፣ ፕሮፌሽናል ደስ የምትል ወጣት ናት ። በጣም እንደ የማይጠገብ ትረካ ነው ያዳመጥኳት፣ ክፉቱ ቶሎ አለቀ። ማሪክ በኛ ዘንድ ተወዳጅ ነህ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 2 dny +3

    ሰላም ግዞ ዛሬ ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል🙏

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 2 dny +1

    ማራኪ ወግ በጣም እናመስግንሃለን !!
    ሁሉንም ገልፀሽዋል እግዚአብሔርን ምርኩዝ ያረገ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ይባረካልና እናመስግንሻለን
    እህት እልም 🙏🏾❤️

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያርግሽ ልጂሽንም በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ፈጣሪ 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @amalmansour6055
    @amalmansour6055 Před 3 dny +4

    ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 Před 3 dny +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።
    ተባረኪ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Před 3 dny +4

    በጣም ደስ የምትል እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ በርች::

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 3 dny +2

    ማራኪ ወግ በጣም የምንወደው እናየዋለን ክብክብን አገር የምታኳራ በሃይ😢ማኖቶን የምትወድ ስለሆነች I am proud ቃለመጠይቅ ስላደረግኸ እናመሰግናለን ግን America ብቻ ሳይሆን Canadaም እንከታተላለን❤❤❤

  • @habtamadera5437
    @habtamadera5437 Před 3 dny +6

    የኔ ደርባባ አንደበተ ርእቱ ከዚህ የበለጠውን ቦታ ያድርስሽ ክብኬ

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 Před 3 dny +4

    ወይኔ ከብካብዬ እንዲህ አድገሽ ለዚህ ቁምነገር ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Před 3 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před dnem +1

    እውነት ነው እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሰለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 Před 3 dny +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 2 dny +1

    በጣም ደስ የምትይ እውነት እግዚአብሔር ይወድሻል በምትሰሪው ሁሉ ስራ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🤲❤

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 Před 3 dny +4

    አሞቦ ውሃ ይፈላልን የሚሉ ሴቶች በሞሉበት አገር እንዳንቺ አይነት ስናይ በኢትዮጵያ ተስፋ ይዘራል። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Před 3 dny +6

    Amazing woman!❤❤ I am women and I am very very very happy to see educated and brave women ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤... ezeabeher yebelet yebarekesh yasadegesh aberonetu ayeleyesh ❤❤❤❤❤❤.... proud of you dear ❤❤❤❤

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 Před 3 dny +2

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ

  • @Danadama123
    @Danadama123 Před 3 dny +4

    ደስ የሚል ስም እግዚኣብሔር ያበርታሽ

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 Před 16 hodinami

    ማራኪ ወግ ሁሌም የማታቀርባቸዉ ዝግጅቶች ፣እንግዶች እጅግ ይመቹኛል። በርቱ ኪብካብ በርቺ!!!

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 3 dny +2

    በጣም ልክ ነሽ እንኴን ፈጣሪ ስማሽ

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 Před 3 dny +3

    ግዝሽ ስራክን ከፍ እያደረክ ስለሆነ ደስይለኝል እህታችን መላኩ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @user-ut5ld7kg7r
    @user-ut5ld7kg7r Před 3 dny +5

    ጎጃም በትምህርት ቀልድ አያቅም የሙህራን መፍለቂያ ጀግና ሴት❤❤

  • @addisababalij
    @addisababalij Před 3 dny +2

    Tebareki egzabher ahunem yibarkelesh

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 3 dny +2

    ሉሴትነሽ እግዚአብሔር አምለክ ያገልግሎት ዘመንሽን ይበርከልሽ ❤❤❤❤

  • @lydiagebrekristos5866
    @lydiagebrekristos5866 Před 3 dny +2

    Thank you Gezashew bravo a very good program

  • @selam801
    @selam801 Před 3 dny +3

    ሁሉን አማልቶ የሰጠሸ ጀግና ሴት😊❤

  • @selamdessie2384
    @selamdessie2384 Před 3 dny +2

    ተባረኪ

  • @makw5069
    @makw5069 Před 2 dny +2

    It is very nice to listen her, Tebareki. I am blessed to listen her. ❤❤

  • @meowdemet
    @meowdemet Před 3 dny +2

    You are one of the kind. Keep it up sister. You make my day ( sorry my night- I work night shift) .

  • @binyammakonnen9500
    @binyammakonnen9500 Před 3 dny +2

    እውነትም ማራኪ ወግ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 3 dny +2

    ክብካብዬ ግዞ ሁለታችሁንም ውድድ በጣም ነው የምወደው ማራኪ ወግ🙏🏽

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 3 dny +2

    እኔም ከ USA TX ነው አሁን እያየሁት ያለ በታም አሪፍ ነው keep it up brother 🥰👍👍

  • @user-oz6sj7bg7z
    @user-oz6sj7bg7z Před 2 dny +4

    ብርቱ ትሁት ጀግና ሴት ነሽ🎉❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před 3 dny +2

    God bless you my dear you are wonderful sister.

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 2 dny +3

    ዋዉዉዉ በሁሉ ፈጣሪ የባረከሸ እደለኛ ነሸ❤

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 Před 3 dny +2

    ዋው! በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርችልን!

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Před 3 dny +4

    የአሜሪካ ህወሃት ፈታኝ ነው ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ሲደግፈን ግን ሁሉም ቀናነው እህቴ እግዚአብሔር ስጦታሽን ይባርክልሽ በሂወት መንገድሽ ሁሉ እመቤቴ አትለይሽ ደስ የሚል አቀራረብ ነው የማራኪ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱ::❤

    • @actnow590
      @actnow590 Před 3 dny

      አንተ ክፉ ሰዉ ዉጣ ከዚህ ዘረኝነት አሁን ህወሐት ከዚች ምርጥ ሴት ጋር ምን ያገናኘዋል

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před 3 dny

      ​@@actnow590 😁 ህይወት ለማለት ፈልጎ ነው "ህ " ጽፈሽ ካላስተዋለነው እንሳሳታለን ስለገጠመኝ ነው 😊🙈

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před 3 dny

      ህይወት ማለቷ ነው 😂😂​@@actnow590

    • @daniellzelekehoo220
      @daniellzelekehoo220 Před 3 dny

      Please heyewet malet felego new atesadebe. ​@@actnow590

    • @user-oz6sj7bg7z
      @user-oz6sj7bg7z Před 2 dny

      ​@@actnow590ማንበብ አትችልም ወይ ደግመህ አንበበው ዘመዴ

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 Před 3 dny +2

    ክብኪና የኔ ቆንጆ ❤

  • @tiruwerkadugna4193
    @tiruwerkadugna4193 Před 3 dny +4

    ማራኬ ወግ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የምትጠይቀው

  • @TheScandicFamily
    @TheScandicFamily Před 3 dny +3

    Thanks!

  • @abay3517
    @abay3517 Před 13 hodinami +1

    ታሪኩ ደስ ይላል ታጋትና መንፈሳዊ ህይወትዋ ድንቅና ግሩም ነው ማራኪ ወግ ትንሽ አታጋን ከትራምፕ ልጅ በትምህርት ቤት መገጣጠምዋ አጋጣሚ ነው የሚጋነን ግን አይደለም

  • @dda1406
    @dda1406 Před dnem

    ከአንድ በላይ ላይክ አይደረግ!
    ምን አይነት ሸጋ ወግ ነው አቦ!!!!! ግዝሽ ተባረክ

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 Před 3 dny +3

    Abet Ergatawa yene konjo ❤❤❤

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 dny +1

    ፈቃዱ ሆኖ እግዜር በሰላም ያምጣህ አሜን ደስ ይለናል በደስታ እንቀበልሀለን ናልን እንወድሀለን እውነትም ማራኪ ወግ እንደስሙ የሚያምር ነገር ነው የምታቀርበዉ እኔ ለ plant በጣም ፍቅር አለኝ አዲሱ ቢሮ በጣም ያምራል

  • @raheltesfaye8101
    @raheltesfaye8101 Před 3 dny +3

    Respect for your language -Amharic flow!

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Před dnem

    ግዛቸው የምጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ቤዚክ ቤዚክ የሆኑ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 Před 3 dny +5

    Leul Egziabher yitebekeshe mechershashin yasamerelish Keb. I am blessed to know you.
    Gizo thank you. Please Please invite Dr.Sirgew

  • @peace21t525
    @peace21t525 Před 3 dny +4

    My dear beautiful sister u teach me so many lessons. Emebrhan titebkish

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před 2 dny +1

    የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይብዛልን።

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 Před 3 dny +1

    አንችን ያለማመስገንና ያለማድነቅ አይቻልም እኔ ምንም ቃላት የሐኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እውነትም" ከበካብ"

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 Před 3 dny +3

    ክብካብ እግ/ር ይባርክሽ፤ግዛቸው የፕሮግራሞችህ አቀራረብ እጅግ ደስ ይላል በርታ!

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před 3 dny +3

    ያደኩበት ፣የወለድኩትም በእሩፋኤል ቀን ተመስገን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 3 dny +1

    ምድራዊ ሲዖል የኔ ጌታ ክብርህ እገርህ ናት የምድር ገነት ዓለም የሚቀናባት ለዚህ ነው ❤❤❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 Před dnem +1

    Hallo guys , Egziabher Amlak Yebarkachu. My lovely sister you make me think about my childhood history with Yegola Kidus Michael Church . God Bless you again my sister from Toronto
    I am proudof you.