ሰበር ዜና - ማንም ያልጠበቀው ዜና 3ቱ ሀገራት አንድ ሆኑ | እስራኤል ተቃውሞ የሊባኖስ ፍጥጫ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    czcams.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • Zábava

Komentáře • 139

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 15 dny +11

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤሩት 😢 🙏😘ይሁንልን

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___7 Před 15 dny +17

    ሰላም ለኢቶጺያ🇪🇹 ሰላም ለፍልስጤን🇵🇸

  • @djteddyutopia
    @djteddyutopia Před 15 dny +14

    እኛም መናቆሩ ይብቃን አንድ እንሁን ኢትዮጵያውያን

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 15 dny +3

    አላህ ነስሩን ያቅርብላቸው ለፍሊስጤናውያን እህት ወድሞቻችን

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před 15 dny +8

    ዋውውውውው የአፍሪካ ሀገራት ከእነሱ ይማር ❤

  • @behonest8707
    @behonest8707 Před 15 dny +2

    ማሊ ኒጀር ቢርኪኒፉሶ ቀድሞ የነቁ ሀገራት እኛ ደግሞ እርስ በእርሳችን እንናቆራለን❤❤

  • @user-wh2bp2xr3l
    @user-wh2bp2xr3l Před 15 dny +8

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ 🙏🏻

  • @MelatZeretu
    @MelatZeretu Před 15 dny +6

    Ertira Ethiopia Jubti 1 mehon Alnachew Africa wodefit ✊✊✊

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Před 15 dny +11

    የሚበረታታ ጂምር ነዉ አንድነት ሀይል አለዉ የአፍሪካ ጀግኖች ❤

    • @dinsirwaqo
      @dinsirwaqo Před 15 dny +1

      ተግባራዊ እንዲሆን መጸለይ አለብን።

  • @zd820
    @zd820 Před 15 dny +5

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka Před 15 dny +16

    ሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የነዚ ጀግኖች መንገድ መከተል አለባቸው

    • @user-rz6ky2xq4n
      @user-rz6ky2xq4n Před 15 dny +2

      Like Eritrea and ethiopia and Somalia. Gn mn waga alew ethiopia kedach merabawyann ferta......

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Před 15 dny

      ​@@user-rz6ky2xq4n ere bakish minew ke Eritrea & Somalia tyalesh ende sint mirt Ethiopian yemiwedu yemyakebru africa hageroch eyalu chirash ke Somalia gar Somali land kehone esmamalehu

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před 15 dny +3

    Bravo One Africa

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 15 dny +1

    ለመጀሙርያ ጊዜ ላይክ ኮሜንት ስብስክራይብ አድርጌሃለሁ አፉ በለኝ ወንድማችን ሁሌም ነው የምከታተልህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před 15 dny +4

    ሠላም ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 15 dny +5

    ብራቮ ኒጀር ቡርኪና ፋሶ ማሊ❤❤❤❤❤❤

  • @tameratasfaw5236
    @tameratasfaw5236 Před 13 dny

    I'm glad to hear that!!!
    አፍሪካዊያን ወደ አንድነት ካልተቀላቀሉ እድሜልካቸውን ከእጅአዙር ቅኝ አገዛዝ አይላቀቁም:: በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በልልኝ::

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Před 15 dny +3

    ሰላም ለሀገራችን።

  • @user-vt1yo8yz8c
    @user-vt1yo8yz8c Před 15 dny +2

    ገራሚ ሀገራት

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před 15 dny +2

    ልክ ናችሁ 👍🌍🐅

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 15 dny +4

    ሶስቱም የሰለጠኑ አገሮች በርቱ የአቢቹም ራዕይ ይህ ነበር ሰው አጣ እንጂ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 15 dny

      😂😂😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před 15 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መጀመርያ የእግዝአቢሔርን አመጣጥተዱት:: አረቢ ነገረአላት አምላክ በራሳቸሁ መሳርያ ሊመታ ይቺላል ሰዉ እዳይሞት ንሳያሲፈልጋል

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q Před 15 dny +4

    ድል ለአፍርካ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 15 dny +17

    ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነዉ ወገን በንሰሀ ወደ ቃሉ ተመልሰን እንጠብቀዉ መንፈስ ቅዱስ ያንቃን

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 15 dny

      የዩሀንስ ወንጌል 5:30
      አንብቢ

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před 15 dny

      Ine ba geta negn gin hatiat limimd wust negn silazi kasu iyeraku naw

    • @bipbip5737
      @bipbip5737 Před 15 dny +1

      ሐሐሐሐመቸ

    • @AbdulShkur-xy6gw
      @AbdulShkur-xy6gw Před 15 dny +2

      ምምጣት ይመጣል ነገር ግን ነብይ ነው አምላክ አይደለም አምላክ የሚመጣና የሚሄድ ነው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 15 dny

      @@AbdulShkur-xy6gw ዋናዉ መምጣቱ ነዉ ሲመጣ ጌታ ወይስ ነብይ ብቻ ለአለም ሁሉ ይታያል ብቻ ይመጣል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @KedirKaso
    @KedirKaso Před 15 dny +1

    Horn Africa let's go ✊️

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 Před 15 dny +6

    ፈጣሪ በቃ ይበለን።

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv Před 15 dny +1

    One Africa ✊🏿🔥

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Před 15 dny

    ድል ለአፍሪካ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Před 15 dny +6

    እስራኤል ምንችግር አለባት ጀግና ጀግና ያጫውታታል በምዕራቢዋንና ባሜሪካ አይዞሽ ባይነት በመርከብ መሳሪያ እየጫኑ እያገዙ እንደፈለገች ትፈነጫለች ግን ግዜ ይጠብቁ ይዋረዳሉ።

  • @user-ch6zf6es4r
    @user-ch6zf6es4r Před 15 dny

    ኢትዮጵያውያን እኛም እንማር ከነማሊ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před 15 dny +3

    ኢርትራም በፍጥነት መቀላቀል አለባት!!

  • @user-uj3te3mh6b
    @user-uj3te3mh6b Před 15 dny +1

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ ለአፍሪካውያን ምርጥ የምስራች ሁሉም አፍሪካውያን መከተል ያለባቸው ምርጥ መንገድ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 15 dny +1

    OK ፈረንሣይ በጣም ቫይረስ ናት በሰዉነት ሲገባና ሲያሳምም እንደሚታወቀው ሁሉ ትስረገረጋለች።በጣም መሠሪወችና ገብጋባወችም ናቸው።

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z Před 15 dny +1

    👏Bravo

  • @robie5210
    @robie5210 Před 15 dny +1

    I hope we learn something from Mali💚💛❤️

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 15 dny +2

    ይሔ እጅግ የተወደደ ነገር ነውና አፍሪቃ ከያዛት አዚም እና ጨለማ መንቃት ጀምራለች ማለት ነው። ቀጥሎ ደግሞ ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ ፣ ሶማሊያ ፣ ጅቡቲ እና ታንዛኒያን ጨምሮ "የተባበሩት ምስራቅ አፍሪቃውያን " united Estern Africa countries" በሚል ስያሜ መዋሐድ አለባቸው። መገፋፋትና ዘረኝነት ትተው ቢጠናከሩ ትልቅ በረከት ይመጣል ።

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 Před 15 dny

    Cher yasemak !

  • @user-xy6bh9ex9h
    @user-xy6bh9ex9h Před 15 dny +2

    :ወይ አውሮፓ!!!እስከዛሬ አሸባሪ እያሉ ሲሰብኩን የነበሩት ሌላን ነበር አሁን ግን እውነቱ ሁሉ በግልፅ ወጣ

  • @abdulmalikkurtu1790
    @abdulmalikkurtu1790 Před 15 dny

    Thanks to initiate forming United States of Africa

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 Před 15 dny +1

    Burkinafaso beahun seat bemenor ekoralhu jegna jegna weldwal France set yarg jegna new Ibrahim Traoure 🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫🇧🇫

  • @user-qr6xf9yt8y
    @user-qr6xf9yt8y Před 15 dny

    ሰልም ሰሳም ሰላም
    ለሀገራ ችን ላምሁሉ

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 Před 15 dny +3

    እውነት ነው አፍሪካ አንድነት ብቻ ነው ዘለቄታዊ ድል የሚያስገኝላት ።

  • @TegeneTeg
    @TegeneTeg Před 15 dny +1

    Waw. Does sil A journey to one Africa ….. Ethiopia 🇪🇹 ena Eritrea 🇪🇷 be confideration and bihonu …..

  • @genetzinabi
    @genetzinabi Před 15 dny +1

    ሰላም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ❤

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před 15 dny +1

    ቧጣም ደስ ይላል ሁሉ አፍሪካ እንደዚህ ቢተባበሩ አንድ ቢሆኑ አፍሪካ ድሀ አትሆንም ነበር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 15 dny

    ትክክል!!!!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před 15 dny

    ድል ለፋኖ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před 15 dny +3

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před 15 dny

    Selam.le
    Ethiopia.🙏🙏🙏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 15 dny +2

    ብራቮ ቡርኪና+ኒጀር+ማሊ

  • @mohammedebrahim5140
    @mohammedebrahim5140 Před 15 dny

    Great change that what we need our city and country view.

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 Před 15 dny +1

    ሰላም

  • @eliastezera
    @eliastezera Před 14 dny

    ሳይደፈርስ አይጠራም ወደፊት
    ተራመደ የመሸው ለሊት ይነጋል ወደፊት!!!!!

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Před 15 dny

    🙏🙏👍👍❤️

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 15 dny +2

    እኛ ጋ በሰፈር እንከፋፈል እያሉ ነው አቢቹ አፍሪካ አንድ እንሁን እያለ አልነበረም?

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 15 dny +2

    ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤❤

  • @ethiopa-n6l
    @ethiopa-n6l Před 15 dny

    Abel Best👍👍

  • @abrhamweba7151
    @abrhamweba7151 Před 15 dny +1

    ኢትዮጵያ ኤርትራ ጅቡቲ አንድ መወን ይገባል የኦሮሞ እና የአማራ የትግራይ ደናቁርቶች ኑ ስሙ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Před 15 dny +7

    ፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

    • @KadirShmsdin-we4bf
      @KadirShmsdin-we4bf Před 15 dny

      ፈንዶ ፈንድያ አህዬ💋👎👎👎👎👎🏃😝😝😝😝

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 15 dny

      ​@@KadirShmsdin-we4bfግም ከብት😊

  • @Helen2119
    @Helen2119 Před 15 dny

    ትክክል ውሳኔያቸው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 15 dny +2

    አይጥ ሞቷን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ
    ሄዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ፣ ይሉሀል እንዲህ ነው። ሂዝቦላና የእስራኤል ጠላቶች ዘንድሮ ጉድ ሊፈላባቸው ነው ተመልከቱ እንግዲህ? ለንፁሃን ህዝባቸው እልቂት ማሰብ ያልቻሉ ሁሉም ሀገሮች ወደ ሰላም ስምምነት ቢመጡ መልካም ነበር።

  • @Melat-dk9js6te1r
    @Melat-dk9js6te1r Před 15 dny

    መልካም ልደት አቤል🎂

  • @menbergg7957
    @menbergg7957 Před 15 dny

    ❤❤❤

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AdalaAyano
    @AdalaAyano Před 15 dny +1

    😮😮

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn Před 15 dny

    Wow መንገዱ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před 15 dny +4

    ወረኛ ሀገር ውስጥ ስለ ሚገደሉት ንፁኋን ለምን አታወራም ሁሌ እስራኤል ፍልፄም

  • @helesse1965
    @helesse1965 Před 15 dny

    ፖንአፍሪካ ይቀጥል ብሆረተኛ እና ፅፈኝነት ይጥፋ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před 15 dny +2

    ከዋሻ ወቶ የማያቀው ነሰረላና ድርጅቱ ሂዝቦላ ለጉራ ማን ብሎት!!

    • @bazzoncell7633
      @bazzoncell7633 Před 15 dny +1

      😂😂😂😂😂😂እውነት

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 Před 15 dny +2

      ልክእንደ ፈኖ 😂😂😂😂😂😂

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Před 15 dny

      @@fakihasherif7585 እንከፈ ፋኖ ቦሌ ለ3 ሙሉ ብልፅግና አላስጨነቅም ??

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Před 15 dny

    Selam lealm yehun men malte enchelalen

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo Před 15 dny

    ምእራባውያን አፍሪካውያን አገሮች እንዲጣሉ እንዲከፋፈሉ እንዲዋጉ እያረጉ እነሱ ከዚያ ውስጥ ትርፋቸውን ያጋብሳሉ እንጂ ጭራሽ እንዋሄድ በጋራ እንበልጽግ ካልንማ ያለምንም ይሉኝታ ጦር ያዘምቱብናል ወይ እንደለመዱት አጀንዳ ቀርጸው እንኩዋን ልንዋሄድ እርስ በእርስ እንድንዋጋ ያረጉናል።

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 Před 15 dny +1

    Lebanon minm koshta yelem atamuwartubin

    • @afifalaped7283
      @afifalaped7283 Před 15 dny

      Denberlay yeiyere debedeba senesema welene enaderalen aneche berute selehonshe ateseme yehonal 9 were werehonen Allah selamen yaweredelen

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 15 dny

    እጂግ ትልቅ ነገር ነው ...? ድር ቢብር አንበሳ ያስር ማለት ይሄኔ ነው...? ሌላውም አፍሪካዊን ከዚህ መማር ....? መቻል ትልቅነት ነው!!!

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 15 dny +1

    የሃማስ ጉራ ዋጋ የለውም

  • @hajitibe2640
    @hajitibe2640 Před 14 dny

    አሉ እንጂ እኛ ሀገር የቀረችውንም ሀገር እንደኬክ ሸራርፈን ካልጨረስናት የሚሉ

  • @eliasreshad6891
    @eliasreshad6891 Před 15 dny

    አልከበር ያለ በራሱ ዜጋ ይዋረዳል በዱሮ በሬ ዛሬ አይታረስም ቤኒ ተረጋጋ

  • @assimaabdulahi6748
    @assimaabdulahi6748 Před 9 dny

    አንድ ቀን ኢትዮጵያ, ጂቡቲ አና አርትራ አንድ ይሆናሉ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 15 dny

    hulem selba yemihonew meskinu nitsuhanu hizeb new enatoch hisant azawentoch ejig yasaznal abro tesmamto beslam menor sichal yesuam akhed ashenafi aydergatem tedrsdrew yenitsuhanen sekoka biaskeru hulum tetkami yekon neber ejig ejig ejig yegnam hager chemro yemiyszen new fetari amlk bekchu yeblen!!!

  • @emiruniway7106
    @emiruniway7106 Před 15 dny +4

    የሶስቱ ሀገራት ውሳኔ አስደናቂ ነው ። ያዝልቅላቸው

  • @comcell9602
    @comcell9602 Před 15 dny

    Mastawekay atabeza?

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu Před 14 dny

    African ምሳሎ😂😂😂❤

  • @user-nl9lc9hx2u
    @user-nl9lc9hx2u Před 15 dny +1

    Egen ኢትዮጵያ kae kegeni eji netsa neni Afrikin lae netsenetechu tigel adrgu 😮Ethiophaa big cunater no colines

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Před 15 dny +1

    ኢሳያስ ይሰማ ይሆን?🇪🇷

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq Před 15 dny

    Ethiopian eritera kazi yemimaru nagari yenuri yehuni.

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 Před 15 dny

    Anet kithn eteb alatebhewum mesel zari etebew

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před 15 dny

    Israel metfatwa aykerim zendro jegnochu ye hezbula tewagiwochim hone hamasin fitlefit megtem atchilim esrael alarf bilalech silezih maninim mashenef atchilim

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 Před 15 dny

    Yalefe zena new yemtaqerbew kk

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 15 dny +1

    🔔 👈 መጫን እንዳይረሱ!!!

  • @user-bo7pi9ks4e
    @user-bo7pi9ks4e Před 15 dny

    እንደ ሀይለስላሴ ካልካዱጥመረቱ ጥሩ ነዉ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 14 dny

      hyleselasema luxi yhone seweya busti ye engilize gerde eko newe😂😂

  • @MuradAliyi-ne9sz
    @MuradAliyi-ne9sz Před 15 dny

    E

  • @Hopeofsammy
    @Hopeofsammy Před 15 dny

    ትርፋ የእርስ በእርስ ጦርነት ነው

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Před 15 dny

    በቃ እኛም ሶማሌን ኤርትራን እና ጅቡቲን በጉያችን ማቀፍ አለብን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 14 dny

      😢endati tedergo isayase abagenene mengisti gubuti tenkolena somalia asbari edti tdergo newe ade minhonewe?

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Před 15 dny +1

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙

  • @ShemsuMhamed
    @ShemsuMhamed Před 15 dny

    Q

  • @user-by8yb5yn1h
    @user-by8yb5yn1h Před 15 dny

    እስራኤል ላይ ምንም አይነት ጉዳት የለም እሺ

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Před 15 dny

    ለአብይ ነዉ ይህ ማሰታወቂያ

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j Před 15 dny +5

    አረቦች ዝም ብለው ፉከራ ናቸው ። እስከዛሬ ድረስ ብዙ ጊዜ አረቦች እስራኤል ጋር ጦርነት ገጥመዋል ግን ሁሌም እስራኤል እንዳሸነፈቻቸው ነው ።እስራኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Msaya-zw8xn
      @Msaya-zw8xn Před 15 dny

      አለም ሁሉ ቢሰበሰብ እስራኤልን ማሸነፍ አይቻልም ምክንያቱም የሚጠብቃትአምላክአለ

    • @user-pw6jj7kr3j
      @user-pw6jj7kr3j Před 15 dny +1

      ትክክል

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Před 15 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Msaya-zw8xn

    • @user-ur6gn2vk1c
      @user-ur6gn2vk1c Před 15 dny

      አለም ትላለህ ሀማስን መች አሸነፈች ከአማሪካን ጋር ሆና እና ከአዉሮፓወች ጋር ሆና

    • @user-ur6gn2vk1c
      @user-ur6gn2vk1c Před 15 dny +1

      አረቦች በአንድ ሆነዉ ኢስራኤልን ገጥመዉ አያዉቁም ደባይ ሱእዲ ሚስር ኦርዱን ወዘተ ከኢስራኤል ናቸዉ ከፈለስጢን ጓን የሆኑት ሁቲ ሂዝቡሏህ ኢራን ናቸዉ ከነዚህ ዉጪ አንድም አረብሀገር ኢስራኤልን የሚዋጋ የለም አትቃዢ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 15 dny +3

    እንጥላችሁ ይውረድ ናታኒያሁ አይወርዱም

  • @tsigezegeye
    @tsigezegeye Před 15 dny

    በረከቱ ይድረሰን የኛ መንግስት 100በላይ ተማሪዎች ታግተው ምንም እንዳላየ እንዳልሰማ መሆኑ መንግስት የሌለበት ሀገር ለማለት ያስደፍራል አብይ መምራት አልቻልክም ውረድልን

  • @tiruyetesfayeabebe3796

    አዎ ይውረድ ኔታንያሆ

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d Před 15 dny +2

    አይን ይፍጠጥ አንተ ለምን እስራኤል እራስ አትወረድም።