የኛሰው በአሜሪካ ከዘማሪ ፓሰተር ተከስተ ጌትነት ቤተሰብ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • #seifushow #habesha #ebstvworldwide #ebstv #artstvworld
  • Zábava

Komentáře • 217

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Před 2 dny +80

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዘማር ተከስተን እጅግ እወደዎለው አከብረዎለው እንኳን ደስ አለህ ምርጥ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐🙏

    • @EtuGe-bj1ic
      @EtuGe-bj1ic Před 2 dny +1

      Me too 🙏🙏

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před 2 dny +1

      Same here as well 👍

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl Před dnem +6

      እምነትሽን መግለፅ ለምን አስፈለገ ሰውን ለመውድድ ሰው መሃን በቂ ነው

    • @shewitgirmaye6622
      @shewitgirmaye6622 Před dnem

      Me too I respect him congrats

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před dnem

      ​@@AlemTesema-yz2wl equan gelteche andandoche pente selhon equan des alre yemaylu yehaymanot tsenfegnoche alu

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 dny +53

    እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ አንዱ ልጃችሁ ብዙ ይሁን🙏🏾 ለዚህ ቤተስብ አምሮ መቆየት ዋጋ የከፈለች ለሴቶች ሁሉ ተምሳሌት የሆነች ትልቅ የይቅርታ ልብ ያላት ደግና የፍቅር ስው ናት እግዚአብሔር በትዳርሽም በልጅሽም ባርኮ እስክ እርጅና አብራችሁ ኑሩ🙏🏾❤️

  • @hosea4673
    @hosea4673 Před 2 dny +41

    ቸቤ ምንም ሳታስቀር ስላካፈልከን ተባረክ! ተኬ በጣም ምንወደው የጌታ አገልጋይ፤ የእግዚአብሔር ጸጋ ምልክት የሆነ ሰው ነው። ሚስቱን እግዚአብሔር ይባርካት!!!
    And you let us see Betty...
    Glad to see these beautiful Ethiopians gather to glorify the name of JESUS!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 2 dny +95

    እኔ ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው ፓስተር ተከስተን የምወደው የማከብረው ከ20አመት በፊት ነው የማውቀው ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ክሊኒክ ስሰራ እዛ ለሕክምና ሲመጣ ነው እና የማውቀው የወለደው ልጅ አድጎ ለዚህ በመብቃቱ ደስ ብሎኛል congratulations for all family❤❤❤

    • @gideyberihu6383
      @gideyberihu6383 Před dnem +2

      Ehte rasshn atshewjiw tekesten sayho eyesusn mewdedna besu mamen nw yemitekmish yhen agatami tetekmesh wondmachn zemari tekeste yeteketelewna yemizemrlet esu geta yehonewn eyesus krstos emignina teketeyiw. Geta ywedshal, tebareki.

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 Před 21 hodinou +3

      Ehitalem Hymanotishn atenkiri!! EOTC lezelalem tinurilin!!

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g Před 17 hodinami

      ዳንኪራ​@@gideyberihu6383

    • @TamiratErabo
      @TamiratErabo Před 11 hodinami

      እንኳን ደስ አለችሁ ዘመናችሁ ይባረክ.

    • @filas3179
      @filas3179 Před 4 hodinami

      ጌታ አንድ ነው አኦርቶዶክስ ጴንጤ ብሎ መከፋፈል ለዲያቢሎስ በር መክፈት ነው ጌታ ቅርብ ነው እንፈልገው ይቀርባል ወገኖቼ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሌዊ ተባረክ

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Před 2 dny +26

    ተኬዋ ኤሚዬ ደርባባ እንኳን ደስ አላቹ ልጃችሁም እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ያድረሰላቹ ተባረኩ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎂

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 Před 2 dny +18

    ተከስተ እና ቤተሰቡ እንኩዋን ደስ አላችሁ ቸቤ ጌታ ይባርክህ ሀይማኖት ሳትለይ ስለተግኘህ አገራችን እንደዚ በፍቅር ትኑር

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Před 2 dny +23

    እነኳን ደስላችሁ የምንወደህ አገልጋይ ተከስተና ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 18 hodinami +3

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የፓስተር ተከስተ መዝሙር ድንቅ ነው ደስ የሚሉ ቤተ ሰቦች ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před dnem +4

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Před 2 dny +18

    ቸቤ ተባረክ በጣም አከብረዋለሁ ሰውነትን ስለምታስቀድም ከዘመኑ በሽታ ማምለጥህ መታደል ነው ከዘር ሀይማኖት ሰውነት እንደሚበልጥ በፕሮራሞችህ ስለምታሳየን።
    በርታ በእንደዚህ አይነት ቀድሞ መገኘት መታደል ነው ሰንሰለቶችንም ናፍቆናል መሰወራቸውን ትተው በወንድማማችነት ይስሩ ተመስገን እና ቴዲ መለያየት ሞት ነው ከተሞተ በኋላ ማልቀስ መፀፀቱን የትም አያደርስ በልልን። ተባረክልን።
    ተኬ እና ኤሚ እንኳን ደስ አላቹህ ለዊዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ይርዳህ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 2 dny +15

    ፓስተር ዘማሪ ተከስተ እነኳነ ደስያለህ ። ቸቤ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለሁ ። ሚዲያህ ትክክለኛ ሚዛናዊ እና አስደሳች እንዲሁም ቁም ነገር ያለበት አስደሳችም ነው ።

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před dnem +16

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ!ክብር ለመድሃኒዓለም ይሁን!ግን ተከስተ ሲዘምር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም!ከድሮ ጀምሮ!!ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ወንድሜ!በጣም ነው የምወድህ!! ❤️❤️😊

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před dnem

      ንሳሃ ግባ ወይም ጊቢ ኦርቶዶክስ፣ሁኖ የጴጤ መዝሙር መስማት ሃጥያት፣ነዉ ተከስተ መጀመርያ ኦርቶዶክስ ነበር ከዛ ጴጤ ዛሬ ደግሞ ፓስተር ነዉ ኢየሱስ ያማልዳል ድንግል ማርያም ልላ ልጆች አላት የሚል አስተምህር የሚያስተምር የሰይጣን ትምህር ያለዉ ነዉ ታድያ በምንጆራቹሁ ነዉ የዚህን ሰዉየ መዝሙር የምትሱሙት ኦርቶዶክሶች😢😢😢😢

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před dnem

      ​@@aynalemageze8592የኔ ምስኪን አህቴ በእውነት አሳዘንሽኝ ምን እያልሸ እንደሆን ታውቂያለሽ መፅሀፍ ቅዱስን ባለማወቅ ለሀይማኖትሽ ቀንተሽ እየተቃወምሽ ነው እስኪ የኔ ማር በጌታ ፍቅር ልለምንሽ. መፅሀፍ ቅዱሱን ክፈቺ እና አንብቢዉ ንስሀ ግቡ ያልሻቸውን ሁሉ የተሳሳትሽውን ቅዱሱ መፅሀፍ ላይ ታገኝዎለሽ መንፈስ ቅዱስ ያብራልሽ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Před dnem

      ​@@aynalemageze8592😅

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před 3 hodinami

      ​@@aynalemageze8592👉📖

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 dny +11

    እንኳን ደስ አላችሁ ተኬና ቤተስቡ በሙሉ እግዚአብሔር ለትልቅ ክብር አሁንም ያብቃልህ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቸቤ ሚዲያ እጅግ አድርገን እናመስግናለን።

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 10 hodinami +4

    እንኳን ደስ አላችሁ እኔ እስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በኢትዮጵያ አገራችን አንድ ስለሆነ ለዚህ በመብዛቱ ደስ አለን❤

  • @dagidagy4244
    @dagidagy4244 Před dnem +5

    ቸቤ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ቅን ሰው። ምን ይሉኛል ሳትል በእኩልነት በደንብ ሁሉንም ፕሮግራም ስላሳየኸን ተባረክ። ከዚህም በፊት ቅንነትን አይብህ ነበር በሌሎች ፕሮግራሞችህ። በርታ በስራዎችህ ወንድሜ!

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před dnem +4

    ቸቤ እውነተኛ ባለሙያ የማንንም ጫና ሳትፈራ ክርስቲያኖች ገር በድፍረት ሄደሀል። ሰዎች ሊዝቱብህ ሊያገሉህ ይችላሉ አንተ ግን ንፁሕ ሰውነትን አሳየህ። ተባረክ ስራህ ይከናወንልህ

  • @medhinkassaye4225
    @medhinkassaye4225 Před 14 hodinami +2

    መስፍኔ ስለየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል የኮከበጽባህ ፌሎሺፕ ሊደሮች ውስጥ ነበረክ አንተ ተሰፍሽ እየሩሰ አሁንም እያገለገልክ ስለየሁህ ጌታ ይባረክ!!!

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 Před 2 dny +42

    Chebe Media 100K subscribers በቅርቡ ይገባል፣ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣ነኝ። ዘማሪ ተከስተ የኮሌጅ የብቸኝነት ቆይታዬ ወደአምላኬ ለማመስገን የተንበረከኩባቸውን ዝማሬዎቹን ያስታውሰኛል። "አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም..." ዝማሬ፣ በትውስታ ወሰድከን፣ ቤተሰቡ በሙሉ ይባረክ። እንኳን ደስ አላቹ።

  • @rb2782
    @rb2782 Před dnem +4

    ፓ/ር ተኬ እና ቤተሰቦችህ እንኳን ደስ አላችሁ congratulations 🎉 ተኬ አንተ በጣም ትሁት ልብ ያለህ ሰው ነህ እንደዚሁም በጣም ቃላት የማይገልጣት ጨዋ ባለቤትህ በጣም ደስ ትላለች. ልጅ ቤተሰቦቹን ይመስላል ልጃቹ በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው ያስታውቃል ፕሮግራሙ እስከ ሚያልቅ ከቤተሰቦቹ አጠገብ ሆኖ ነው እያመለከ ነው የጨረሰው በዚህ ጊዜ እንደዚ አይነት ልጅ አይገኝም. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 dny +10

    እንኳን ደስ አላቹ ተኬ ና ኤሚ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክክ❤❤🎉

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 Před dnem +5

    ፓስተር ተከስተ ባለቤቱ እና ሌዊ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ደግሞ ሠርጉን ለማየት ያብቃን የረዳችሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před dnem +3

    ወንድማችን ተኬ በሰማያዊ ም በምድራዊም በረከት የባረከህ የጌታህ አምላክና አባት ከነሙሉ ቤተሰብህ አገልግሎትህን በእጥፍ ይባርክልህ

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 Před 2 dny +11

    ጌታ ይባርክልህ ተኬ ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @yordanosweldemichael5685

    እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ የጌታን ፍቅር የምታሳዩ ቤተሰብ ናችሁ አገልግሎታችሁ ይብዛ ወሰናችሁ ይስፋ ተባረኩልኝ

  • @eliyastesfaye868
    @eliyastesfaye868 Před dnem +3

    በጣም የምንወድህ የጌታ ሰዉ ፓስተር ዘማሪ ቴክስተ ጌትነት እግዝአብሔር አንተን እና በቴሰብህን ይባርክ ቼቤ አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለዉ

  • @selamshalomasegid
    @selamshalomasegid Před dnem +6

    ቸቤ አከበርኩህ የህዝብ ልጅ ስትሆን ዘርና ሀይማኖት አትመርጥም ይመችህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ ተኬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @makdakassa7350
    @makdakassa7350 Před 2 dny +9

    ከብዙ መከራና ፍተና ያወጣህ ጌታ በልጅ ልጅ ይባርክህ ቤተስብህን ያብዛልህ።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před dnem +3

    ተኬ 11111 አንኳን ደሰ አለህ የተወደዳችዉ የአባቴ ቡሩካን አንድነታችዉ በጣም ደሰ ይላል ተባረኩልኝ ❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před dnem +3

    Thanks ቸቤ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ፕሮግራም ስላጋራኸን ሁላችሁንም ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃን ቤቲ ስትዘምር ባለቤቷ ሲያስተምር ሌላ ጊዜ እንደምታቀርብ እንጠብቃለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችን የሰጠነው ታማኝ ነው ያሳድጋል ለወግ ለማእረግ ያበቃል ዘራችሁ ይለምልም ወንድማችን ተከስተ ከነቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ሌዊ ጌታ በቤቱ አብብ ትውልዱን የምታስመልጥ እውነትን ማን ያሳየናል ለሚሉ መፍትሄ ያድርግህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን እንወዳችኇለን !

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před 2 dny +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቀን ስላደረሳችሁ በአሜሪካ አገር ቀላሏ አይደለም ሏጅን ማሳደግ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SariAz-on6rg
    @SariAz-on6rg Před dnem +2

    ተከስተዬ በጣም እወድሃለሁ❤❤❤ ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት አይጠገብም እንኳን ደስ አለህ 😍😍😍

  • @Eftahz
    @Eftahz Před dnem +2

    ተኬና ኤሚ ጌታ ረዳችሁ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ።በጣም ደስ ይላል።ክብሩን ጌታ ይዉሰድ

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 Před dnem +3

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ቤተሰብ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz Před dnem +2

    ፓስተር ተከስተ እና ባለቤቱን እንኳን ደስ ያላችሁ እላለሁ በአንተ መዝሙር እጅግ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před dnem +3

    ኤፌሶን 1:3፤ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

  • @sadasiraj-ib4zo
    @sadasiraj-ib4zo Před dnem +3

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ የተባረከ የጣፈጠ ኑሮ ከጌታ ጋር

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před dnem +2

    ፓስተር ተከሰተ እና መላው ዘመድ ወዳጆች እንኩአን ደስ አላችሁ Lewi congratulations 🎉🎊

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh Před 2 dny +5

    Congratulations Lewis Tekeste Getnet!
    Glory be to God Almighty.
    በብዙ እንድንፅናናና እንድንፀና ጌታ ባንተ ላይ ስላፈሰሰው ድንቅ ቅኔና ዜማ ይክበር ይመስገን።
    ኤሚ እንኳን ደስ ያለሽ።

  • @Rahel-gx3up
    @Rahel-gx3up Před 2 dny +7

    Jegna Emiye, gena geta be bizu yikisishal!!!! Geta yikir yemilun yiwedal anchi demo alem yawekewin yikirta yesetesh nesh geta yibarkish Lewiye shiii hunnn yene wudd. Teke tebarek enkuan des aleh wendime!!!!

  • @TesfuGo
    @TesfuGo Před 2 dny +3

    እንደዚ ለኪ ጎበዘ ነህ ከየሀይማኑቶ ማስይት ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu Před 2 dny +3

    ተኬ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን እኛም ደስለን::ተኬ እነኳን ደሳላችሁ እነኳን ለዚህ አደረሳችሁ::

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 dny +7

    አቤቱ ስራህ ግሩም ነው።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před dnem +2

    እንኩዋን ደስ አላችሁ የልጅን ቁምነገር እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም❤❤❤

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz Před dnem +2

    ቸቤ በጣም አመሠግንሃለሁ ይህንን ደስ የሚል ፕሮግራም ስላቀረብክ ፓስተር ተከስተን እጅግ የምወደው አገልጋይ ነው ዛሬ ቻናልህን ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ አድርጌአለሁ ፕሮግራምህን ከእንግዲህ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 4 hodinami

    ወንድም ተከስተ ዝማሪዎችህ በጣም ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር አሳድጎላችሀል እንካን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před 22 hodinami +1

    ወንድም ተከስተ እንካን ደስ አለህ ልጄን ሊዊ እካን ድስ አለህ ብዙእንጠብቃለን this is the beginning,
    ውንድም ተከስተበአንተ መዝሙር ወደ ጌታ ከመጡት ነ ብስ 1 ነኝ ::
    የልዊ እናትም እንካን ደስ አለሽ ጠንካራ የመልካሞች ምሳሌ ነሽ እንወድሻለን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před dnem +2

    እግዚአብሄር ሆይ ስራህ ግሩም ና ድንቅ ነዉ ሃሌሉያ

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před 16 hodinami +2

    Congratulations 🎊 ❤pastery እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለጌታ እየሡሥ

  • @user-ye4oe9lu3m
    @user-ye4oe9lu3m Před 2 dny +5

    ተባረክ ወንድሜ❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 2 dny +6

    Congratulations pastor tekeste ❤

  • @AMER0521
    @AMER0521 Před 2 dny +5

    Thank you so much chebe may God bless you did great job today and congratulations all Tekeste’s family

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před dnem +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ ለምልሙ ❤🙏🙏

  • @teferrahailu9528
    @teferrahailu9528 Před 2 dny +5

    Congrtulations, God's blessings to all!

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤እሰይ ፓስተር ተከስተ እና ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ❤ጌታ እየሱስ ከብሩን ሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 Před dnem +2

    የሰው ትርጉሙ ሰውን መውደድ ነውውውውው✌️✌️✌️

  • @the_new_horizon
    @the_new_horizon Před 2 dny +5

    Good job, chebe! All your posts are superb , free of junk and jargon

  • @filas3179
    @filas3179 Před 4 hodinami

    ኢትዮጵያውያን ስለሃገራችን በእንባ እንፀልይ ጌታ ወገኖቻችንን ከእልቂት ይጠብቅ

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Před 7 hodinami +2

    ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Před dnem +2

    ሌውዬ:ብዛልን:በሁሉ:አቅጣጫ:ስፋልን::❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před dnem +2

    አንኳን ጌታ እረዳችሁ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ

  • @Abeni_cast
    @Abeni_cast Před dnem +2

    I feel to cry i want my son like you boy now he 7 year

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Před 2 dny +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሪፍ ሰው ነው ተከስተ ጌትነት የሰውን እምነት አክባሪ እንወድሃለን

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před dnem

      አክባሪ ስለሆነ ነዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትክክል አይደለችም ብሎ ከገዳም ህይወቱ ወጥቶ ጴጤ ሁኖ ኢየሱስ አማላጅ ነዉ ድንግል ማርያም ከኢየሱስ ዉጭ ልጅ አላት ብሎ የሚያስተምር መናፍቅ የሆነዉ እናተ የስም ኦርቶዶክስ ናቹሁ ብታዉቁማ እሱንም ትመክሩት ነበር በኮመን ጭራሽ በርታ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላላቹሁ ማፈርያ ብርሃን ከጨለማ ምን ህብረት አለዉ?

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před 3 hodinami

      ​@aynalemageze8592👉📖

  • @tokichawe6836
    @tokichawe6836 Před 18 hodinami +1

    Teke ena yetewededesh balebetu, enekuwane dese alachihu yeredachihu egezabere lezelaleme yetebareke yihune Keziheme bewala ye egezabere eredata ayileyachihu amen 🙏 ♥️❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před dnem +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET..

  • @IamTheChildOfGod2024
    @IamTheChildOfGod2024 Před dnem +2

    Good to see Betty. God bless you!

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 18 hodinami +2

    Chebe ጌታ ይወድሃል

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 Před 2 dny +2

    30:58 ❤so beautifully said. God bless you!

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před dnem +2

    ፖስተር ተከስተ ባለቤቱም ኤሚ ሌዊም ቤተሰቦቻቸውም መላው ተጋባዦች ቤቲና እንዳልክ ቸቤም በፕሮግራሙ ላይ ያገለገሉ አገልጋዮችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Před dnem +1

    ፓስተር ተኬ እንኮን ደስ አላችሁ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před dnem +2

    Well done 👍🏽 Chebe media I love all your video 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 keep going.

  • @hilinabelayhun6775
    @hilinabelayhun6775 Před dnem +2

    እንኮን ደስ አላችሁ

  • @laliseararsa224
    @laliseararsa224 Před dnem +1

    Bless you, Pastor Tekest and Congratulation

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 Před 2 dny +2

    Ene zare new subscriber yaderekut hulum program mastelalefh tiru Ethiopiyawi neh balefew weeding endasayehen ahun graduation slasayehen bless you, pastor Tekeste& wud balebetu enkon ljachhun lezih adereselachu ahunma Egzabher kef yadrglachhu

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 2 dny +1

    Thank ylu Chebe !!! Gos bless you

  • @dinkineshgebregiorgis5261

    Congratulations Lewi!

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi Před 18 hodinami +1

    Congratulations 🍾🎉🎈 Tekeste. & ur family

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Před dnem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před dnem +2

    Congratulations tbareku tebareku 🎉🎉🎉

  • @mastwalgelagaye8212
    @mastwalgelagaye8212 Před 2 dny +1

    እኳን እግዛቤር እረዳችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před dnem +1

    Am orthodox I respect him congratulation

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 Před dnem +2

    Amy and Tekeste congratulations Enquane Leze Aderesachew.

  • @medhanitbekele6085
    @medhanitbekele6085 Před 6 hodinami +1

    Enkuan des alachuw Egiziabher zemenachwu yibark ❤❤

  • @amen240
    @amen240 Před 2 dny +2

    Good Job chebe! Well done!

  • @tengnebetru2922
    @tengnebetru2922 Před 2 dny +2

    Conger ❤❤❤❤❤❤God Blessed You

  • @Yegeta
    @Yegeta Před 2 dny +2

    Congratulations our beloved brother 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aberamita2097
    @aberamita2097 Před dnem +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Před dnem +1

    አግዚአብሄር ይመስገን። ተመሥገን።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před dnem +2

    እንኴን ደስ አላችሁ

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z Před 2 dny +5

    Chebe the best

  • @SeblewongelAsefa
    @SeblewongelAsefa Před dnem +2

    Congregations God please you.

  • @semazerga292
    @semazerga292 Před 2 dny +2

    God bless all your family 🥰🙏🌄

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Před 2 dny +3

    Congratulation Lewi

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Před 2 dny +2

    እንኩንዋን ደስ አላሁ

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před dnem +2

    Chebe tebarek Teke enkuan des alachu❤🥰😍

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 Před 11 hodinami +2

    Congratulations 🎊 👏 💐

  • @aklilebeyene5594
    @aklilebeyene5594 Před dnem +2

    Selam he yebeza ❤

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 Před 2 dny +1

    እንኳን ደስ አላችሁ !

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Před 15 hodinami +1

    ተባረኩ

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr Před 9 hodinami +1

    ቸቤ ፡ አንደኛ ፡ ነህ ፡ አንተ❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 2 dny +3

    Congratulations 👏👏👏👏