አሶሳን ተሻግረን ድንቅ ነገር አየን/ ልዩ ምርቃትና ታሪክ በፋሮ ሆሞሻ የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት //በቅዳሜን ከሰአት //
Vložit
- čas přidán 5. 07. 2024
- ዮናስ በአሶሳ ተገኝቶ በፋሮ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ አስቃኝቷል
Join us as we follow Yonas to Asosa, where he participates in the esteemed graduation ceremony at Faro Girls' Boarding School. This event is a significant milestone, brimming with pride and accomplishment as the students celebrate their achievements.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
አሶሳየ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ የብዙብሄርብሄረስቦች ክምችት የፍቅር ሀገር የማንጎሀገር🎉
Dear all graduates, congratulations and Good luck! 🥳 😊 👏🎉
ሰላም ለእማማ ሃገሬ ኢትዮጵያ ! እኔ የመነን ተማሪ ነበርኩ ስመጣ እጎበኛችኇለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ያብዛችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ለመምህራን
Andrea R. Spinner Library! didn't know Candian Woman was first Pharo School Director of Girls School in Benshangul Region! Canada is as equal as Ethiopia for me Yoni Sege! Thank you Canada!
ዮናስና፡ ጽግዬ፤ የገረመኝ፡ ነፃ፡ ከሆነ፡ እንዴት፡ የቤንሻንጉል፡ ጥቁር፡ ቀለም፡ ያላቸው፡ ልጆች፡አላየሁም፤ i am shoked, the girls are not mixed colors!!!
Yenemi tiyaqe yihwi now
There are indeed blacks. You can see from the cover one of the singer is black. And also the stage leader she is black and a lot more.
I know 'cause I am one of the student there
Yah hulum sew endeza new miyasbew gn Assosa lay habesha bzu new
Brilliant girls 🎉🎉
አሶሳ የኔ የተወለድኩብሹ
ማሻ አላህ
❤❤❤❤አሶሳዬዬ የተወለድኩብሽ❤
Congratulations ❤❤❤
አሶሳ ምርጥ አገር
KE LELA BOTAM WISEDULIN
👌 wowow🎉🎉🎉
asosa 2 amet serichalew des yemil ager
Yoni zenachie ❤❤❤
Ttikuwakur setoch yelum iko
Awo techiyalesh
የአካባቢው ፡ ማህበር ፡ ሰብ ፡ ያላካተተ ፡ ነዉ ፡ በቂ ፡ አይደለም ፡
ምን ያህል ነው ክፍያው ?
ምንም አይነት ክፍያ የለውም
የኢቢ አስ ቤተሰብ አዲስ ጀማሪነኝ ደምሩኝ እዳታልፉኝ 🙏🙏🙏
ዮኒ አዬሃት አሶሳን የመጨረሻ ከወረዳ ከተማ ጋርም አተወዳደርም መንገድ የለ ውሓ የለ የመጨረሻ የተረሳች ከተማ
ከመች ወዲህ ነው የለለው ያደኩበት ሃገር ነው አሁንም ያለሁት እዛነው
ማየት የተሳነወት መሆነወትን ከኮሜተወ ተረዳሁ
ማንም የትምህርት እድሉን ቢያገኝ ደስተኛ ብሆንም በአካባቢው ተወላጅ ሴቶች ስም ሌላው ማለት አንፃራዊ የትምህርት እድል ካገኘው የማሃል ሃገሩን ማህበረሰብ መጥቀም ተገቢ አይመስለኝም ::
አንድም የጉሙዝ የሺናሻ የበርታ ገፅ ያላት ሴት በምስላችሁ አላየሁም በፐርሰንት የምትነግሩን ቁጥር ግን እነኝህ የቤኒሻንጉል ወጎኖቻችን አለመማር ነው የሚማረውና ተጠቃሚው ደግሞ ሌላ :: ማን ያውቃል ቤተሰባችሁንም ይሆናል ሰብስባችሁ የምታስተምሩት በደሃው ስም ተለምኖ ::
Esti zm bleh endemetalh atnager fetena alew esun kalefu man ykeleklachewal
ከሌላቦታመተንመማርይቻላል?ማለቴከዛክልልውጭያለሰው
አወ ይቻላል
Aychalm
Awo techiyalesh ene eza new yememarewu
Endate new megbat michalew bengrun
ለምን ሴት አትቀበልህም?
ለጉብኝት ሴት ብትመጣ ቆንጆ ነበር
KE LELA BOTAM WISEDULIN