ዶሮዋ ለምን ስቱዲዮ ገባች? ግብዳው እንቁላል ለክብረወሰን ታጭቷል /የደነቀ ወሬ/ /ቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 33

  • @user-sg5ic7nc8f
    @user-sg5ic7nc8f Před 5 dny

    የሚገርም ነው። ይህንን search አደረኩት 200 ግራም ነው። ትልቁ እስካሁን ይገርማል። በጣም ደስ ይላል። ሊመዘገብ ይገባል።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 5 dny +1

    ምን አደረጉ ሁሉንም መዉቅስ የስራ ሰዉ ማቅረባቸዉ ጀግና ነሽ

  • @semiradesalegnyoutube1904

    እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ብዙ ጊዜ ሁለት አስኳል ነው ያለው ብዙ ጊዜ አገኛለሁ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Před 5 dny +3

    ነብሴ ዩቱብ ሲሰሩ አይቻቸው ነበር 2/3አስኳል እያሉ ለዩቱብ ነበር የመሰለኝ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 5 dny +2

    እህ ምነው አካበዳችውት ወሬ ጠፋባችው አልፎ አልፎ አለ ምኖች ናቸው ኤጭ😢😮

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera Před 4 dny

    በርቺ ጎበዝ 👍👍👍👍

  • @taborabera7505
    @taborabera7505 Před 5 dny

    በርቺ ጎበዝ

  • @AsalefAbera
    @AsalefAbera Před 5 dny

    ዋው በርቺ የኔ ውድ እህቴ

  • @user-sg5ic7nc8f
    @user-sg5ic7nc8f Před 5 dny

    amazing amazing amazing🎉

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy Před 5 dny +1

    ወላሂ እኔ እራሱ ሳኡደነወ ያለሁት።ብዙግዜ ።ገዝቻለሁ።ሁለት።አስኳል።ወላሂ።እኔ።እራሴነኝ።የበላሁት

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 5 dny +4

    እኔ እራሱ ዶሮ አረባነበር እና ሁለት አስኮል ያለው እቁላል ይጥሉነብር ❤❤❤❤❤

  • @ToybaKebede-ow7xj
    @ToybaKebede-ow7xj Před 5 dny

    ክክክክክክ እድሜ ይስ ጠው አላለም

  • @user-bg9gq2ef2l
    @user-bg9gq2ef2l Před 5 dny

    እኔም ሁለት አስኮል አግኝቸ ደግጨ ደፍሁት

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 4 dny

    አለ እኮ ባለሁለት አስኳል እንቁላል እናንተ አሁን ስላያችሁት ነው በገጠር ብዙ አለ

  • @user-ev9em3ir3r
    @user-ev9em3ir3r Před 5 dny

    ወይ በስንት አመቴ ጎሮቤቴን አየዋት ትእግስት

  • @user-sg5ic7nc8f
    @user-sg5ic7nc8f Před 5 dny +1

    አስበህዋል ግን ይህ አሜሪካ ቢሆን ... ስንት ነገር ተደልቆ ተሰርቶ ነበር። የኛ ህዝብ ትልቅ እንቁላል ሊያይ ይቅር እና እንቁላል በልቶ አያቅም 😂

  • @bezanehgirma7664
    @bezanehgirma7664 Před 18 hodinami

    ewenet new enem be and weket doroye kezih belay weldalech yemigeremew degemo westu erasu lele enkulale neberew

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před dnem

    Wwwww❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abubekerahmed2758
    @abubekerahmed2758 Před 5 dny

    Asakfina chachutun asadigi

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Před 5 dny

    ዘሬ ሌለ ፕሮግረም ዬለቹሁም እንዴ 20ደቂቃ ለእቁለል ወሬ

  • @user-de4gh4wc9u
    @user-de4gh4wc9u Před 5 dny

    አቤት እምታቀርቡት አጣችሁ ስታካብዱ

    • @user-sg5ic7nc8f
      @user-sg5ic7nc8f Před 5 dny +1

      እስቲ መጀመሪያ እንቁላል ብላ 😂😂 ረሀብተኛ

  • @rukiyaseid3105
    @rukiyaseid3105 Před 5 dny

    ወሬ ያለቀባችሁ ፐሮግራም አርጋችሁት

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Před 5 dny +1

    አይ ኢቢኤስ ቀን በቀን ከደረጃችሁ እየወረዳችሁ ነዉ እረ አስተካክሉ ከአባይ ቲቢ ተማሩ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 5 dny

      ማሽቃበጥ ስቶዱፐ እነሱሚያስተምሩሽ የኖዘይቤ በትንሹመ ኖእዳለብሽ ለማስተማር ነው አባይቲቪ ምንታስተምርአለች

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed Před 5 dny

      @@DadaTube225 እኔ አላሽቃበጥኩም ዪየሁትን ነዉ የተናገርኩ አሁን ስላቀረቧት ሴት ሳይሆን እኔ እያወራሁ ያለሁት ስለሙሉ ፕሮግራሙ ነዉ

    • @Hdhf-pq6jb
      @Hdhf-pq6jb Před 5 dny

      ጀመራችሁ ደሞ ከፍ ዝቅ ለማድረግ አባይ ቲቪ እቆቅልሽ ጥፈራ ነዉ ምን የተለየ ነገር አለው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 5 dny

      @@SmiraMuhaamed እሕት ኢቢኢስ ረጅምአመት ሆነኝ መከታተል ከጀመርኩኝ ቢያስ10አመትሆነኝ ሚቃረብ ፕሮግራም በጣምለየትያለ የትውልድ ሚጠቅምነገር አባይቲቪ መጤነው ምንየተማ ርንበትነገር የለም