“ሰሞኑን አልበም እየዘነበ ነው በመጠለል ላይ ነኝ”😂 ጨዋታ አዋቂዉ ሙዚቀኛ ትንሳኤ ጎበና //ቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ሙዚቀኛ ትንሳዔ ጎበና በስቱዲዮ ተገኝቶ ስለ ሙዚቃ ህይወቱ እና በ90ዎቹ ስለነበሩት ሙዚቀኞች እያወጋ አዝናኝ ቆይታ አድርጓል
    Musician Tissae Gobena drops by the studio for a lively discussion about his music career and the iconic musicians of the 90s. Join us for an insightful conversation!
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 125

  • @SinamawMensur
    @SinamawMensur Před 26 dny +19

    አገራችን ሰላም ናት ሲል ሰማሁ ልበል😮?

    • @woinshetwondimu3271
      @woinshetwondimu3271 Před 21 dnem

      እኔም ጆሮዬን ተጠራጥሬ ነበር አሁን አረጋገጥኩ-- የት ነው ያለው ግን ?

  • @VanusZedaOfficial
    @VanusZedaOfficial Před 14 dny +3

    ትንሱ ያራዳ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @Zack19187
    @Zack19187 Před 26 dny +39

    ኢቢኤስ ቴሌቪዥን እና የሚያቀርቧቸው ሰወች ሀገራችን እያሉ የሚጠሯት ኢትዮጵያ የት እንዳለች ቢነግሩን እና ሄደን በሰላም ብንኖር ደስ ይለናል። "ኢትዮጵያ ሰላም ናት ለዚያ ነው አልበም የበዛው" አላለም።

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 26 dny +1

      Zack it's extremely sad when you hear this kinds of naked lies.ሠላም ነው ውነት?

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 25 dny +3

      የጎበና ልጅመሆኑን አትርሱ ባለጊዜነዉ እነእሱእኮ ተመችቷቸዋል እየዘረፉነዉ

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 Před 25 dny

      ደንቁርና​@@SeydAli5154

    • @MartaAbebe-vz5wk
      @MartaAbebe-vz5wk Před 25 dny +1

      ሴገርም እኮ እኔ ራሱ እንዴት እዳናደደኝ😔😔

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Před 20 dny

      ለናተ ኢትዮ አማራ ክልል የተባለው የብሄር ብሄረሰብ የሚኖሩባት በአሸባሪ በቀማኛ በአንገት ቆራጭ ሰላማዊ ህዝብ ላይ በተሰበሰቡበት እሳት የሚለኩሱ ግፈኞ መላ ሰርገኞችን ከቤት እስከ ድንኳን አቃጥሎ የበላ የአገው የቅማንቱ የኦሮሞው ደም የሚጠጣ ጅብ ጃውሳ የኢሳያስ ተላላኪ አገር አፍራሽ የባንዳ ዘር በሚያሸብራት ክልል ሰላም የለም ማለት ይከብዳል አገሪቷ ሰላም ነች ትንሱ ይመችህ

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie Před 25 dny +5

    ሰላም ኑሮ ሳይሆን ሰላም ስለማይኖር ተስፋ ቆርጠው ነው የሚለቁት

  • @ermi2037
    @ermi2037 Před 26 dny +18

    ኢትዮጵያ ሰላም ነች አላለም፣ እንከፍ ፣ከብት

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru Před 24 dny +2

    ሀገራችን አትዋሽ ሰላም አይደችም ለሀገሬ ሰላምና ፍቅር እመኛለዉ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Před 24 dny +3

    አቦ ትንስዬ እድሜህ ይርዘም በሳቅ አስለቀስከኝ😂😂😂

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +4

    ድምፃዊና ፕሮዲውሰር ደሜ ሉላን ስላነሳህልን እናመሠግንሀለን😢

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +3

    ድምፃዊና ፕሮዲውሰር ደሜ ሉላን ስላነሳህልን እናመሠግንሀለን

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii Před 26 dny +24

    አሁን ላይ ሀገር ሰላም ላይ ስላለች ነው ዘፈኖች በላይ በላይ የሚወጡት አላለም
    እደዚ አይነት እንከፍ ለኢንተርቢ ማቅረብ

    • @fab200
      @fab200 Před 25 dny +1

      Ante yet honeh new? Klash lay new ende yetegnahew

    • @fab200
      @fab200 Před 25 dny

      ​@@tigist8015anchi wustesh eko new yeterebeshew

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii Před 25 dny

      @@fab200 ደግመከው ጻፈው ሀሳብክን

    • @prada477
      @prada477 Před 10 dny

      👍👍👍

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 Před 26 dny +5

    Ager selam lay silehonech, alalem, Enezih sewoch gin lela ager alachew endie?

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 25 dny +3

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላም አይደለችም ።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před 25 dny +2

    ወይኔ ልብ መታወር አገራችን ሰላም ከመሆንዋ የተነሳ አልበም እየዘነበ ነው አላለም ብትሄድ ይሻልሀል ዘልዛላ

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Před 22 dny +1

    ሰላም ነው አልክ አይ ትንሳኤ በወሬ ልክ ነህ

  • @user-ir6gv2bt1l
    @user-ir6gv2bt1l Před 26 dny +6

    ለገንዘብ ነው አገር ስላም አይደለም ሙዙቃ ቅራቅንቦ ነው የመውጣእ

  • @user-ul6rh1up4n
    @user-ul6rh1up4n Před 13 dny

    የሀገራችን ሰላም ይላል የትናንት ሰላም በላት እውነትም የሆነ ቦታ ቁመህ የቀረህ ቁሜ ነገር

  • @degesewminaye7486
    @degesewminaye7486 Před 26 dny +16

    እኔ ግን ይሄ ኢቢሴ የሚባለው ቦታ የሚቀርቡ ሰዎች ኢትዮጲያ የት ነው ይለችው? 😅

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 Před 26 dny +6

    ጠዋታ ምንድን ነው? እረ እባካችሁ ከመለጠፋችሁ በፊት አማርኛ ቋንቋ የሚያውቅ ሰው ይገምግመው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 24 dny

    I love this dude. He is dope😂

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 Před 10 dny

    Tsegi, betam leza yalesh lij nesh.

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 26 dny +7

    ኢትዬጵያ ሠላም ናት ለዚሕም ነው አልበም የዘነበው አልክ ወይ ትንሣኤ።አንድ ነገር አሥታወሥከኝ TPLF አዲሥ አበባ ሊገባ ናዝሬት ደብረዘይት ደርሠው የአዲስ አባ ህዝብ ዳር ዳሩን እንጃ ሠላም ነው ይል ነበር ።አዎ ሠላም ማን ይጠላል አሁን ይሄን እየተናገረ እያለ መንግሥት የራሱን ዜጎች በድሮን ይጨፈጭፋል ፋኖም እንዲሁ የገዛ ወገኑ ሊገለው ደጁ ድረሥ መጥቷልና እነዲሁ ይገላል።አአ ጥይት እስካልተተኮሠ ድረሥ ሠላም ነው????

    • @ayalewmamo5283
      @ayalewmamo5283 Před 20 dny

      Wedaje TPLF be borena adelem Addis Ababa yegebaw

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 Před 12 dny

    ካንተ ቤት ሰላም ሊሆን ይችላል እኛ ግን ሰላም የለንም አፉን የሚከፍተው ሁሉ የሰላም መለኪያ አይደለም

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před 19 dny

    ትንሳኤ እኔ በግሌ በስራዎችህም በጨዋታዎችህም አከብርሃለው ግን በየቀኑ ሰዎች የሚታገሉባት ሰላማዊ ሰዎች የሚገደሉባትን ሃገር መሃል አዲስ አበባ ላይ እምትታፈንበትን ሃገር ሰላም ነው ማለት እጅግ ያከበረህን ህዝብ መናቅ ነው ይቅርታ መጠየቅ አለብህ

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +1

    ደሜ ሉላ የራሱን ስራ ልቀቅልን በሉት ? ምንጃሬዋ ነኝ ሰላም ለሀገራችን

  • @JesusJesus-e5d
    @JesusJesus-e5d Před 25 dny +11

    ምንም ሳትሰራ እድሜህ በዝላይ ሲያልፍ ኢተርቪው ላይ ምን ምን ሰራህ ተብለህ ስትጠየቅ እንደዚህ ግራ ይገባሀል በቀረችው ጊዜ ባለህ ችሎታ ቁምነገር ስራበት ከዛ ወደ ኢንተርቪው ና

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma Před 19 dny

      ምንም ሳትሰራማ ለኢንተርቪው አትጠራም:: ታዲያ ለዚህ ለዚህ አንተ አትጠራም ነበር? በኮሮና የሰራውስ?

  • @YaoMeng-t4o
    @YaoMeng-t4o Před 22 dny

    Wow🎉

  • @sew_mikiyas
    @sew_mikiyas Před 26 dny +1

    ሠላም
    ተስፋዬ
    ነች ???

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Před 24 dny +1

    ይሄን ልጅ ገና ሳየው ነው ምስቀው😂😂😂😂

  • @abdizeritu
    @abdizeritu Před 20 dny

    ወየኔ የኔ መረዳት ብቻ ነበር ሚመስለኝ ሁሌ እኮ ነው ምሽት ቤቶች ላይ የሚሰሙ ሙዚቃ መመሳሰላቸው 😂😂

  • @KallidMussa
    @KallidMussa Před 26 dny +2

    ዛሬ ጨዌ አልቻልሽም ትንሱ

  • @melekamkassw7507
    @melekamkassw7507 Před 22 dny

    Segrme yesaw leg 'ager selam' selhone ye abthene zemedoh teykchw selam mehounen ynegrhale?

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 Před 25 dny

    ሰላም ነው አገሩ አለ ወይ ጉድ

  • @Niku1799
    @Niku1799 Před 25 dny +3

    ልክ ነህ ግን የእናንተ ጀማ እራሱ መፍረስ አለበት በተለይ መስቀል ፍላወር

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před 25 dny +2

    ከትንሱ ጀርባ ያለሽው ልጅ ግን በሰላም ነው?

  • @abraham9531
    @abraham9531 Před 22 dny +1

    ትንሳዬ ጉበና ላይሰንስ ያለው ያራዳ ልጅ

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 Před 15 dny

    እንቁላል የዶሮ ስጋ ማር በልቶ ያፈረዘ ሠላም ሠላም የሸተተው ባሩድ አፍ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 26 dny +7

    ትንሳኤ ዛሬም ሳይህ እንደ አዲስ ነው በሳቅ የሞትኩት። ፀጊ ፣ ዮኒ እመሰግናለሁኝ። ቀኔን አሳመራችሁልኝ። ከUSA❤🎉

    • @mamush9189
      @mamush9189 Před 26 dny

      Ka USA ena yate naghe negareghe eluye please ❤

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 25 dny

      ኢትዮጵያ ሰላም ነች ማለቱን አትርሺ

  • @binibeti184
    @binibeti184 Před 25 dny +1

    አራዳ ስያረጅ ውይ አቃጣሪ ውይ ብ ... ይሁናል አሉ እደዚ ነው አገራችን ሰላም ስለሁንች አላለም አረመውረድ በማቃጠር 1ደኛ ሰላሙ የት ነው ያለው እስቲ ንገረን

  • @asnakegettu5699
    @asnakegettu5699 Před 25 dny +1

    ሀገር ሰላም ስለሆነ አላለም????????????????????????? ??????????????????????????????

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 Před 25 dny

    አባቱ አስቀኸኛል ግን ኢትዮጵያ ሰላም ናት ስትል...ማብራሪያ ይፈልጋል።

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 25 dny +1

    ይች ካድሬ ዘፋኝ የብልፅግና ደጋፊ ነዉ ብልፅግእና እኮ የሚፈልገዉ እንደዚህ አይነት ሆድአደር አርቲስቶችን ነዉ እና በሀይማኖት ደግሞ የብልፅግና ወንጌል አማኝ ጴንጤነዉ

  • @sirakkassa5190
    @sirakkassa5190 Před 24 dny

    አንድ ሰስተያየት ላይ የአባቱን ሰም አገላለፅ ትክክል አይደለም ጉበና እነጂ ጎበና አይደለም የምን ማጠጋጋት ነው ነፃ ልጅ ነው

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 26 dny +2

    ትንሱ "ሰላም" ? ሰላም ተስፋዬን ለማለት ነው?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 26 dny +1

    ጠዋታ 😂ጨዋታ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 25 dny +1

    የኢቢኤስ አዘጋጆች ሁሉም በግድአልቅሱ ሳቁ የተባሉ ይመስል መገልፈጥ ማልቀስ ይወዳሉ አስመሳዮዎች ናቸዉ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 25 dny +1

    ይኤንንም ዘፋኝ አላቹት

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 Před 20 dny

    እማማ ኢትዮጵያ ሰላም ነች ምንም የለባትም አሜን የግብጽ ተላላኪ የኢሳያስ ኮንዶም ይወድማል አበቃ

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 Před 21 dnem

    የገዳይ ወገን ነህ ማለት ነው -/

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 Před 25 dny

    ከብት ሀገራችን ሰላም.......

  • @ሳንጃው
    @ሳንጃው Před 26 dny +1

    እረ ተመቻችሁኝ "ድንች"ን "ችንድ" ብላችሁ ሙድ መያዝ።

  • @gelilaberhanu8114
    @gelilaberhanu8114 Před 26 dny

    Jegnaye

  • @mehretkamsai6822
    @mehretkamsai6822 Před 26 dny

    ቅዳሜ ከሰአት abs ጤና ይስጥልኝ
    ፕሮግራሙ በጣም ነው የምወደው ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
    አንድ ነገር ግን ደስ የማይለኝ ስላለ እናውራ
    ለምንድነው ሰዎቹ ሰቱድዮ ሲመጡ የአፍንጫ መሐረብ ይዘው የማይቀርቡ?
    ማልቀሳቸው አይቀርም
    ከይቅርታ ጋራ መልካሙን እመኛለሁ
    ተመልካች
    ከጣልያን አገር

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 25 dny +1

    የፀጊሳቅ አስገድደዋት ይመስላልየምትስቀዉ ባይሳቅስ ቢቀር😃😃😃

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 Před 25 dny +2

    እረ ለቀቅ አድርጉት ልጁን ጨዋታ አዋቂ ነው ዘና አድርጎናል ከተናገረው ውስጥ አንዷን መዛችሁ ለምን ትሟዘዛላችሁ እናንተስ ብትሆኑ በየሰርጉና ድግስ ቤቱ ስትጨፍሩ አይደል እንዴ የምትውሉት አናውቅም እና ነው

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před 19 dny

    አሁን ራሱ እኔ ዘኩራ ጋር ሄጄ ምሳዬን በልቼ እዛው ልውል ነው ::

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Před 23 dny

    ሙሉ ኢንተርቪውን እና ድባቡን በአንድ ንግግር ዜሮ አረከው ። ሀገር ከሁሉም አቅጣጫ ሰላም የላትም ዜጎች ይታገታሉ ፤ ዜጎች ይገደላሉ ፤ ዜጎች ይፈናቀላሉ እረ ብዙ ብዙ

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k Před 26 dny +2

    ጠ(ጨ)ዋታ!?????

  • @abayamare2607
    @abayamare2607 Před 18 dny

    "ሀገራችን ሰላም ነው"🤔🤔🤔 የቷ????🤔🤔🤔🤔

  • @bivobinitessema5020
    @bivobinitessema5020 Před 22 dny

    ስለሠላም እንደው ብትዘለው እንደበፊቱ እንዳሳቅከኝ ትዘልቅልኝ ነበር ወዳጄ አንተን ከማክበር በዘለለ መተቸት ቢከብደኝም.....

  • @Shalom-sy8tg
    @Shalom-sy8tg Před 25 dny +2

    Ende Yet Hager new yeminorew?? Weyis yeselam definition tekeyere? Detached from reality! So sad

  • @Abdukerim1818
    @Abdukerim1818 Před 26 dny +2

    ጠን ወደ ጨ ቀይሩት

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 19 dny

    ዘፋኝ በካሴት መውጣት ሰላምን ከለካ ስለሰላም አያውቅም ማለት ነው።

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 Před 21 dnem

    ሀገራችን ሰላም ስለሆነች? 😅😅የት ነህ አባው? ከኢትዮዽያ ውጪ ነህ አደል? እኛም እንምጣ ሰላም ነው አላለም። ደነዝ --ያንተ ቤተሰብ ካልሞተ ሰላም ነው????

  • @antuka5260
    @antuka5260 Před 14 dny

    ለምንድነው ምትፈርዱበት አንዳንዴ ቀና ለመሆን ሞክሩ ። ተንስሽ ዘረኛ አይደለም ።

  • @berekbereket6847
    @berekbereket6847 Před 26 dny +2

    ጨ ጨቋኝ ነው

  • @eyayakindu2959
    @eyayakindu2959 Před 13 dny

    YT NEW SELAM YEHONCHIW HAGERACHIN

  • @estifagetahun8278
    @estifagetahun8278 Před 17 dny

    enante bcha nachu ende Yemtsequt temelkachun off adrgachut new

  • @user-hl5op6cl8j
    @user-hl5op6cl8j Před 24 dny

    Kkkkkkkk

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 26 dny

    ትንሱ አስተዋይና ጨወታ አዋቂ ነው በተለይ ስለታምራት ደስታ ሳያወራ አያልፍም ትንሱ🙏🙏🙏

  • @user-fb4hb8nv1g
    @user-fb4hb8nv1g Před 24 dny

    ስሞት ለጠቅ አጫውተን ትንሱ

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw Před 26 dny +1

    ወይኔ አንተን ሳይህ ኮቪድ 19ነው ትዝ ሚለኝ ከሚሚ ሙሉቀን ጋር የዘፈናችሁት

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 Před 26 dny +2

    ይኼ ልጅ " ስታንዳፕ ኮሜዲ" ቢሰራ ግን አይሻለውም? ከጨርቆስ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 24 dny

    በቃ ከተሜዉም ገጠሬዉም "የጎበና የጫላ የለሜሳ የጋዲሳ…"ልጆች ሀገር ሰላም ነች ሆነ መልሳችሁ? ባለጊዜ

  • @manenet2867
    @manenet2867 Před 8 dny

    አልበም የበዛው ''ኢትዮጽያ'' ሰላም ላይ በመሆኗ ነው...አለ 👉🏽ይህ እንግዳ።። ጋዜጠኞቹም ተከትለው አዎ አሉ።።።። ይገርማል።

  • @bivobinitessema5020
    @bivobinitessema5020 Před 22 dny

    ትንሱ ጓደኛዬ ጨዋታህ የማይጠገብ አንተ ካለህ ጥርሴን አልከድንም

  • @belabela7173
    @belabela7173 Před 25 dny

    ኢትዮጵያ ሰላም ነች

  • @manishnathaliya1863
    @manishnathaliya1863 Před 23 dny

    ምነው ወረድክ እንደዛ ጫወታክ አሪፍ እንዳልነበርክ

  • @user-mv3xf7hq3x
    @user-mv3xf7hq3x Před 24 dny

    ምነው አንተ ሰላም ሰለሆንክ ነው ጀዝባ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před 21 dnem

    ፀጉርህን ተቁረጠው ባክህ ድሬድ አያምርብህም
    የኻላእሸትን ትመስላለህ
    ከይቅርታ ጋር

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Před 22 dny

    ምንድነው ይሄ ሰውዬ ውንድም ሴትም ነው እንዴ

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne Před 23 dny

    ባንተ ቤት አስቀኅል አማራ ክልል የሚያልቀው ሕዝብ ላንተ ሰው አይደለም? ቀን ያልፋል

  • @user-qe2gx2gy9v
    @user-qe2gx2gy9v Před 25 dny +1

    ምን አይነት ኮተትነው የትኛው ሰላምነው የሰው ህመም መይገባው ደነዝ😅😅😅

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 26 dny +2

    እሰይ ዘፈኑን ባልደግፍም መልካም እይኖች ነው ያሉህ ሰላም ያርግልን ሁሌ ስለጨለማ ከማውራት ስለጦርነት ከማውራት በጣም ይሻላል

  • @megabit-2519
    @megabit-2519 Před 25 dny

    WTF , Yeminabah selam new? werada ye matireba, hager selam new tilaleh.

  • @ethiodankira
    @ethiodankira Před 17 dny

    ይህ ሰው ሰላም እሚለውን ቃል እንዴት ደፈረው? አብይ የስው ደም በሚጠጣበት አገር

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 Před 26 dny

    Temelikachu gen ayesekum ende masetenekekeya yetesetachew nw memeselut

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 Před 25 dny

      ኢትዮጵያ ሰላም ናት እያለ በኢትዮጵያ ህዝብ ለሚያጋልጥ ሰዉእንደት ይሳቃል

  • @saet454
    @saet454 Před 25 dny

    ኢቢኤስ ማለት እኮ የህዝብ ደህንነት የማያሳስበው ለገንዘብ ብቻ የቆመ ሚዲያ ነው አንድም ቀን ለህዝብ ሲቆም ታይቶ አያውቅም ሌላ አለም የሚኖሩ ነው የሚመስለው

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +1

    ድምፃዊና ፕሮዲውሰር ደሜ ሉላን ስላነሳህልን እናመሠግንሀለን

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +1

    ድምፃዊና ፕሮዲውሰር ደሜ ሉላን ስላነሳህልን እናመሠግንሀለን

  • @batibati-p1p
    @batibati-p1p Před 26 dny +2

    ድምፃዊና ፕሮዲውሰር ደሜ ሉላን ስላነሳህልን እናመሠግንሀለን