ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 376

  • @user-ex7rm5sg9b
    @user-ex7rm5sg9b Před 19 dny +43

    ይች ነች በትክክል እናቱ እግዚአብሄር ይርዳት ልጁንም እረፍት ይስጠው

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před 20 dny +166

    ይሄ ልጅ ግን እናት ነን ብለው ከመጡት ሰዎች ጋር ሁሉ መልኩ ይመሳሰላል እውነት መጨረሻው ናፈቀኝ😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 20 dny +7

      Ethiopiawi hulu yimesaselal.

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před 20 dny

      ጥቁሪ፡ያለበሰቹ፡እናት፡ትመሳሰላለች😢❤፡

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i Před 20 dny

      አላህ በቃህ ይበለው የእምዬ እናትንስ ማንም አይለይህ ያማል አላህ ያገናኘው

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw Před 20 dny +2

      የዛሬ 3 ቀን የቀረበችው አትሆንም ወጣት ናት በጣም ይችኛዋ አፋቸው ይመሳሰላል

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed Před 20 dny +1

      ወላሂእኔምመጨርሻውንማውቅናፈቀኛ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 20 dny +62

    እግዚአብሔር ይመስገን ይች ሴት በትክክል እናቱ ናት መልካቸው አንድ እኔ ልጅ መልሱ እንዲመለስለት ፀሎቴ ነው ፈጣሪ ሆይ እውነት አድርገው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 19 dny

      አይናቸውና አፍንጫቸው ይመሳሰላል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 20 dny +74

    ይሄንን ጋዜጠኛ ከበፊትም ነው የምከታተለው በጣም ነው የምወደው አቀራረቡ ልዩ ነው በርታ ።

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Před 20 dny +39

    እኔ ሚገርመኝ የዞህ ልጅ እናት ብሎ ሚመጡት ሁሉ ቁርጥ ብሎ ከሱ ጋ ይመሳሰላሉ ጴጥሮስ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 19 dny +15

    እውነት ነው የሚመጡት እናቶች ሁሉ ይመስሉታል ይህች እናት ግን በጣም ትመስለዋለች እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 20 dny +46

    እርተውት ይህን ልጄ አሁን ኢትጰያ ጎዳና አድጎ ቤተሰብ ፈልጋ ቢመጣ መጣላችሁን እራሱ አታሰታውሱም ሰው ከውጭ መጣ ሰትባሉ እኔ እኔ እያላችሁ ግራ ታጋባላችሁ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 Před 20 dny +1

      ትክክል

    • @tgze2435
      @tgze2435 Před 19 dny +1

      በትክክል ማንም አይቀርብም የምናየዉ አይደል ከዉጭ መጣ ሲባሉ ይግበሰበሳሉ

    • @mentugirma1001
      @mentugirma1001 Před 19 dny

      tikikil

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 19 dny +4

      አይባልም ቼግሯት ነው የሰጠችው ልጄ ከሆነ አለች አላህ ያርግላት ለልጁም ጥሩነው

    • @meccam2106
      @meccam2106 Před 18 dny

      ትክክል

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 19 dny +19

    ይህቺ ሴት እናቱ ሳትሆን አትቀርም። መልካቸው ይመሳሰላል ።
    እግዚአብሔር ይረዳቸው ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 20 dny +31

    በጣም ይመሳሰላሉ ከጴጥሮስ ጋር

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Před 20 dny +23

    ይህ የፀይም ቆጆ ልጅ ሲያሳዝን አሏህ ያሳካለት

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Před 20 dny +56

    በእውነ የዚህ ልጅ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 20 dny +14

    እውነት ነው መልኩ ይመሳሰላል አሁንስ ጌታ የመጨረሻ ያድርግለት 😢✌️

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 20 dny +20

    እቺ እናት ግን በጣም ትመስለዋለች

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 20 dny +32

    እህት ነኝ ብለሽ እናቱን መርዳትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ነገር ግን ልጁን ለማግኘት በጭራሽ አትጣደፉ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጉ DNA ይለየዋል እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የጴጥሮስን ልብ ብቻ ሳይሆን የእኛንም ልብ አሳርፍልን ብለን ተማፅነን እንለምንሃለን

    • @Betesfa
      @Betesfa Před 20 dny +1

      የእውነት እህቷ ነች እህት የሚባለው በሌሎች እምነቶች ከአንድ ስጋዊ እናት ወይም አባት ብቻ የተወለደ ይመስላችሗል አይደል? ፈጣሪን በእውነተኛ ስሙ ይሆዋ ብለው የሚጠሩት ሰዎች በሙሉ ኢየሱስ ገና ይወለዳል ከሚሉት አይሁዳውያን ውጪ ማለቴ ነው እህት እና ወንድማማች ናቸው

    • @DinkneshAbdisa
      @DinkneshAbdisa Před 16 dny

      ግንኮ ልጁ የነበረዉኮ ጅማ ምሽን ነዉ አሁን እናት ነኝ የምሉት ግማሹ ከጎንደር ግማሹ አድስ አበባ ነዉ ነገሩ ግራ ያጋባል

  • @linazare
    @linazare Před 20 dny +22

    ይህንን ጋዜጠኛ እኔም እወደዋለሁ

  • @user-hj9df8tt7x
    @user-hj9df8tt7x Před 20 dny +9

    ይሔ ልጅ እናቱን አግቶ ደስ ባለኝ ያረቢ አላሕ ምን ይቸግረዋል

  • @user-td4xo1jm5l
    @user-td4xo1jm5l Před 19 dny +10

    ወይ ጣጣ ልጁ ቢያሣዝንም እናት ተብየወቹ ብዛታቸዉ ከዉጭ ሥለመጣጅ ጎዳና ተዳዳሪ ቢሖን ማነም አይፈልገዉ ነበር

  • @alamalam262
    @alamalam262 Před 20 dny +24

    መጨረሻው በታወቀ ግን ሚዲያው መጨረሻውን አያሳውቅም ችግሩ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 19 dny +8

    እውነት ነው:: ልጅ መጣል እኮ ወንጀል ነው:: አሁን መፈለግ አያሳፍርም????ስንት መከራ አይቶ ብቻውን አድጎ አሁን ሆላንድ ነው ሲባል? ብዙ እናት መገኘቱ ይገርማል???

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Před 19 dny +10

    የዚልጅ ወላጅነን በዮች ይመሣሠላሉ ይቺ ደግም በጣም ትመሥለዋለች

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 19 dny +1

      ይቺ እናቱ ትመስለኛለች ቅንድባቸው አይናቸው ከንፈራቸው ይመሳሰላል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 19 dny +12

    አላህ እውነቷን ያውጣለት ለዚህ ልጅ የምትሉ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 20 dny +17

    እግዜአብሔር ይርዳው ቅድስት ድንግል ማርያም ትጎብኘውና ታገናኘው 🙏🙏🙏

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Před 18 dny +3

    እግዛአብሔር ይመስገን

  • @sabalegesse2959
    @sabalegesse2959 Před 17 dny +2

    በጣም ይመሳሰላሉ አግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት 🙏

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 19 dny +4

    ልጅቶ በጣም መልካም ልጅ ናት እቺን ምስኪኗ እናት እና ልጅን ለማገናኘት የሄደችበት ርቀተ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před 18 dny +4

    ይህች በትክክል እናቱ ነች በጣም ይመሳስላሉ ፅጉር ቅድብ ከለር ቁጭ እናቱን እግዚአብሔር ደግም ይጨመርበት ፔጥሮስ I hope you found your mother.❤❤

  • @tshayeberhanu4781
    @tshayeberhanu4781 Před 19 dny +6

    ይገርማል ይህች ሴት ልጁን ትመስላለች
    እግዚአብሔር ያገናኛው
    ዼጥሮስን እግዚአብሔር ይርዳው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 19 dny +5

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ 🙏
    የዋህ ነገር ናት አባትየው ግን በፊት የኔ ነው ብሎ ቢያምናት ኢሄ ሁሉ አይሆንም ነበር ።
    ኤልያስ እባክህ ስራ እንድታገኝ እርዳት ?

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 19 dny +4

    ጴጥሮስዬ ልጄ እግዚአብሔር የፈጠረህ ኣባት ከወላጆችህ ያገናኝህ! እናትም ወዳ አይደለም ልጅዋን የምትጥለው:: ስንቶቻችን ነን በዚህ ህይወት ውስጥ ያለፍነው?
    ስንቶቻችን ነን ለቤተሰቦቻችን ክብር ወይም በተለያየ ምክንያት በማጨናገፍ ሃጥያት ያተረፍነው?
    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን! እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 Před 17 dny +2

    መወለድ ቋንቋ ነው ተባረኪ እግዚአብሔር ልፋትሸን ዪቁጠርልሸ ተባረኪ ጌታ ይባርክሸ ቸር ያሰማን ፈ ጣሪ ።

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Před 17 dny +2

    የዚህ ልጅ መጨረሻው. ያሳምርለት. በእውነት

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 20 dny +13

    ጉድ ሰንቱ ነዉ ግን እየወለዱ የሚጥሉት😏

  • @jeremiahgebre2860
    @jeremiahgebre2860 Před 18 dny +3

    አይዞሽ እህቴ የምታመልኪው አምላክ ይሖዋ ልጅሽን ያግናኝሽ ደግሞም ያኑአሚንን ታሪክ አስታውሺ እሶ ልጆቾን ያጣችበት መንገድ ቢለይም ፈጣሪ በመጨረሻ ሰአት ባርኮታል አንችም ሰዎች የፈለጉትን አስተያየት ቢሰጡም እውንውቱን ፈጣሪ የሚያቀው ስለሆነ አትጨነቂ

  • @myoutube1313
    @myoutube1313 Před 17 dny +3

    የምን እምነት ተከታይ ነኝ አለች በፈጣሪ ስም እግዚኦ የውሀ አምላክ ይርዳህ አለች እኮ ሀያሉ አምላክ ወደ ዘላለማዊት ተዋህዶ ይመልሳችሁ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 13 dny

      ውሀን የፈጠረ ማለቷ እንዳይሆን

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 13 dny +1

      ውሀን የፈጠረ ማለቷ እንዳይሆን

  • @-zedye
    @-zedye Před 19 dny +5

    የ ጴጥሮስ ነገር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርለት እግዚአብሔር ይመስገን የቀን ስራ ሰርቼ የሰው ቤት ልብሳ ጥቤ የሰው ቤት እንጀራ ጋግሬ ብቻዬን አሳደግኩት አባቱም ባጣም ከልጄ ጋር ባላገናኘውም ቢያንስ እኔ እናቱ ጥላ ሆኜ አለው አባቱም ፍለጋ ebs ላይ ከቀረብን ዓመት አለፈን እስከ አሁን ግን አለሁ ብሎ አልመጣም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 19 dny +6

    እግዚአብሔር ይርዳቸው። ጴጥሮስ ያሳዝናል❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 20 dny +22

    የዚህ ልጅ ነገር ስላሳዘነን እና ስለጓጓን ይሆን እንዴ የቀረቡት ሁሉ ከሱ ጋር የሚመሳስሉብን ብቻ መጨረሻው ነው ያኋኋኝ ፈጣሪ ይርዳው ።

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 20 dny

      The lady looks like him when you see his face may God help our brother to find his family's he suffer a lot 🤔🤔

  • @almazalmaz7773
    @almazalmaz7773 Před 17 dny +2

    ከሁሉም እናቶች በላይ እሳ ትመስለዋለች አይናና ቅንድባ ከሱ ጋር በጣም ይቀራረባል ግን ወደ እምነትሽ ተመለሽ እግዚአብሄር እንዲረዳሽ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 18 dny +3

    በዚህ ልጅ ምክንያት የተለያዩ እናቶች አየሁኝ በዚህ አይነት ሁሉም የዚህ ልጅ እናት ነን ያሉ በየቦታው ልጆቻቸውን ጥለዋል ማለት ነው።

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 20 dny +18

    ይመሳሰላሉ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu Před 19 dny

      በጣም ይቺ ትመሥለዋለች ግን የተመሣሠለሁሉ ላይሆን ይችላል

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Před 15 dny +1

    ልጁ በጣም ይህችን ሴት ይመስላል ፣ እናቱ ያድርጋት!!!❤

  • @DogCat-vt3xz
    @DogCat-vt3xz Před 19 dny +4

    ይህቺ ሴት ከህጻንነት ፎቶው በ ኢቢኤስ ጋር ኣንድ ናቾው ሁሌ እዠልያለሁ የዚህ ልጅ እንድትገኝ ጌታ ሆይ እርዳው

  • @user-vs9tf1cc7q
    @user-vs9tf1cc7q Před 19 dny +2

    ምናለ ልጁ እናቱን ቢያገኝ እናተንም ያገናኛችሁ መልካቸው ያሁኖቹይመስላሉ

  • @gmelhg640
    @gmelhg640 Před 8 dny

    እኔም ከ 31 አመት ቡሀላ በዚ ሶሻል ሚዲያ የ አባቴ ቤተሰቦች አግንቻሎህ እንዳጋጣሚ አባቴ እነደናፈኩት ሳላገኘዉ ቀረሁኝ አላህ ይርሀም አባቴዎ😢

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před 19 dny +3

    አንቺ ቅንነት አለሽ ከአነጋገርሽ ነጭነጯን ነዉ የኔ እህት የሴት ልጅ ህይወት ያሳዝናል

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 20 dny +12

    እስካሁን አዲስ አበባ እየኖርሽ ልጁ እናቱን ሲፈልግ ለምን መተሽ ምርመራ አልወሰድሽም

  • @rahelsolomon7459
    @rahelsolomon7459 Před 19 dny +3

    እናት ጼጥሮስን ወደሲዊድን ሲሄድ ኤርፓርት ሊፍት ላይ አግኝቼው ነበር እና የእኒትህ ነገር የት ደረሰ ስለው በጣም እንዳዘነ ሁሉም አጭበርባሪ ነው ሁሉም ገንዘቤን ነው ያስጨረሰኝ ነው ያለኝ እና በጣም ስለተቡሳጨ ነው መልስ የሚሰጥሽ አናፍላይታችን የተለዪየ ስለነበረ እግዚያብሔር አንድ ቀን ቀን አለው ብየው ተለዪየን እና ማሚዴ ያንቺ ከህነ ትገናኛላቹ መልኩም አንቺን ኘው የሚመስለው አይዞሽ ጌታ ደሞ አለሽ ትስፋ አትቁረጪ አንቺ ራስ ነሽ እንጂ ጅራት አይደለሽም ጌታ ልጅሽን አቅፈሽ የምትስሚበትኝ ቀን ያሳየን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 19 dny +6

    መልካቸው ይመሳሰላል እግዚአብሔር አምላክ የመጨረሻ ያድርገው ልጁ ተሰቃየ እንደው ኤልያስ በማርያም በደንብ አናግረው ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ DNA. እንዲመረመሩ

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i Před 17 dny +1

    ዊ በስማም እሱ ጴጥሮስ ልጅሽ ነው ግን እምነትሽ አደራ ክርስቶስ ብቻ ይሁን 🙏🥰❤️

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před 4 dny

    እቺሴትዩ ትመስላለች ጵጥሮስየ እዉነት ይሁንልህ የድሮ እናቶች ግን ጨካኛች ናችሁ

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před 20 dny +4

    እርግጠኛ ነኝ እናቱ እራሷ ናት መልካቸው መጣም ይመሳሰላል

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 20 dny +7

    እኔ ሴት ልጅ አሳድጋለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ከለታት አንድ ቀን በዚህ መልኩ ልትሞግተኝ ወላጅ እናቷትመጣለች ማለት ነው? መጀመሪያ ለምን ይጥላሉ? ወይም ይሰጣሉ? ጥያቄው በተለይ ከጣሉት ወገን ሲሆን ያበሳጫል

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 19 dny

      ያኔ ብዙዎች እናሳድጋለን እያሉ አጭበርብረዋል ልክ እሷን እንደካዷት አሁን በጦርነቱ ሁለቱንም ወላጆቻቸውን ያጡ ሊኖሩ ስለሚችሉ የእድልሽን ሞክሪ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 19 dny +2

    እውነትከሆነ እመቤቴ ታገናኛችሁ❤❤❤

  • @rahelshimelis8962
    @rahelshimelis8962 Před 20 dny +7

    Yimesaselalu

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 19 dny +2

    ፈጣሪ እውነተኛ እናቱን ያገናኘው

  • @TigistTekabe
    @TigistTekabe Před 19 dny +2

    እውነት ነው በጣም ነው የሚመሳሰሉት በዲ.ኤን.ኤ ውጤቱን አሳውቁን በናታችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 18 dny +1

    ግን ስንት ጨካኝ ቤተሰብ አለ ግን እንዴት ልጇ ወልዳ ሰው እንዴት ዝም ይላል ጭካኔነው የእውነት እግዚአብሔር ልጅሺን ያስገኝልሺ🙏 የኔእናት እርግት ያለች እናት❤የጆባዊ እምነት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ ፈጣሪየ ሆይ

  • @titima142
    @titima142 Před 17 dny

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዲ ጥሩ የማሚሰራ ወጣት ደስ ይላል

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Před 19 dny +2

    ዴሞ ልጃቺን ብለዉ የሚመጡት ይመሣሠላሉ እጂ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 19 dny +2

    የአሏህህህ እንዴዉ የዚህ የልጅ መጨረሻዉ ምን ይሆን እድዉ እዊነታዉ ታዉቆ እሱም ቤተሰቦቹን አግኝቶ የሚረጋበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před 19 dny +1

    Egziabher yibarkachu gize midiya❤❤❤arif akerareb new

  • @almaz3155
    @almaz3155 Před 20 dny +3

    አቤት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያገናኛችሁ ❤❤

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před 19 dny +1

    እግዚአብሄር ይርዳቺሁ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před 19 dny +2

    ኤሊ የሰዉ ምክር ትሰማለህ የፕሮፋይልህን ሎጎ በመቀየርህ ጥሩ መሆን ተሰፋ አናርጋለን❤

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 19 dny +2

    ሳይሰለች DNA በመስጠት ልጃችን ይሆናል ብለው ከሚመጡ ሁሉ አብሮ ለመተባበር እግዝያብሄር መንፈሱን ያበርታው!🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዝያብሄር ይርዳው

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před 19 dny +1

    ይመሣሠላል

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Před 19 dny +4

    በጣም ይመሳሰላሉ ከዚች ጋርስ

  • @yeshewolde1123
    @yeshewolde1123 Před 20 dny +5

    በጣም ትመስለዋለች

  • @user-ur4ol2lv1m
    @user-ur4ol2lv1m Před 19 dny +2

    የዚህልጅ መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢😢

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 Před 19 dny +1

    Betam yemsaselalhu Egzabehare yerdachehu betam tasazenalche

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 20 dny

    Thanks 😢

  • @birtukansholeleburte9624

    አረጴጥሮስ እግዚሀብሔር ይረዳህ

  • @gaminggashawolf1648
    @gaminggashawolf1648 Před 20 dny +3

    yemesaselalu

  • @semhartewelde-bx1gy
    @semhartewelde-bx1gy Před 18 dny +1

    Ymesaselalu betam

  • @emebetseyoum7886
    @emebetseyoum7886 Před 19 dny +3

    እናቶች የሳዝናዠሉ ግን ልጆቻቻቸውን ለማግኘት የራሳቸውን ትክክለኛ መረጃ ማቅረቡ የተሻለ ነዉ ባልተጣራ መረጃ ተመርኹዞ መልፋቱ ጥቅሙ ምንድነው መልሱ ለአንባቢ

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 19 dny +1

    OMG 😂😂😂😂 this mom looks like him!!!!

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 19 dny +3

    ለዚ እኮ ነው አሜሪካን ከሆስፒታል ሳይወጣ ስም ይወጣል social security ቁጥር ይወጣል የትም ቢሄድ አይጠፋም:: በልጅነት መውለድ ወላጆች የሚሉትን አለመስማት ይሄንን ያመጣል በ19 ዓመት ምንም ሳይኖር መውለድ ይሄን ያመጣል:: አይ እምነትሽን ለምን ቀየርሽ? እስላሙን ባልሽን የተለያየሽው በእምነትሽ መስሎኝ:: ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @TesfaneshAbebe-nr6do
    @TesfaneshAbebe-nr6do Před 20 dny +8

    ይመሳስላሉ

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 Před 19 dny +2

    እኝ እናት ልጀቻዉ ነዉ ጰጤሮ ሁለመነዉ እናቱ ነዉ የምመስለዉ

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 20 dny +12

    መጨረሻውን ያሳምረው እንጂ ልጁ ከእዚች ጋር ይመሳሰላል

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 20 dny

    You’re smart lady May God bless you next?

  • @abinaturaltube
    @abinaturaltube Před 15 dny

    መልካቸው ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @Timmy-x9h
    @Timmy-x9h Před 19 dny +1

    Yimesaselalu betam

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm Před 18 dny

    ወይ ጉድ ስታሳዝን ጌታ ይርዳሽ ደግሞ ስትመስለው የእውነት ጌታ ለተጎዱ ይደርሳል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 19 dny +1

    ተመስገንወናበሂወትመኑርነዉ

  • @DaneilTadesse
    @DaneilTadesse Před 19 dny +1

    ኤላ በርታልኝ አቀራረብህን በጣም ነው አቀራረብህ አቀራረብህየምወደው

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 Před 20 dny +4

    እረ ይችህስ እሱን ትመስላለች

  • @zed8788
    @zed8788 Před 19 dny +5

    ለሀይማኖቷ ያላት ክብር ::🙏🙏 ያህዎየ ይመስገን 🎉i hope it is=እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @zebibafekadu5365
    @zebibafekadu5365 Před 18 dny

    በጣም ነው የምትመስለው

  • @Betesfa
    @Betesfa Před 20 dny +1

    የእውነት እህቷ ነች እህት የሚባለው በሌሎች እምነቶች ከአንድ ስጋዊ እናት ወይም አባት ብቻ የተወለደ ይመስላችሗል አይደል? ፈጣሪን በእውነተኛ ስሙ ይሆዋ ብለው የሚጠሩት ሰዎች በሙሉ ኢየሱስ ገና ይወለዳል ከሚሉት አይሁዳውያን ውጪ ማለቴ ነው እህት እና ወንድማማች ናቸው

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Před 18 dny +1

    መልኳም ጸጉርዋም ልጁን ይመስላል

  • @AmirTowfik
    @AmirTowfik Před 19 dny +5

    ምስኪን የሆነ ነገሯ ያሳዝናል

    • @greenlandtube1148
      @greenlandtube1148 Před 19 dny +1

      Betam lemasredat rasu fertalech 2 lij weldo meleyayet kebad new😢

  • @user-td4xo1jm5l
    @user-td4xo1jm5l Před 19 dny +2

    የዘር ጠይቅ እናትስ ምነዉ የበላሺ ጅብ አልጮህ አለ ተይ ግደለሺም ብቅ በይ እንይሺ

  • @medinaali274
    @medinaali274 Před 18 dny +3

    እግዛብሄር ይርዳሽ እናት ትመስላለች ከመጡት እናቶ እሳ ትመሳሰላለች እግዛብሄር ለምስጋና ያብቃሽ

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před 19 dny +1

    ጴጥሮሥ አላህ ያገናኝዉ ከቤተሠቡ

  • @selamawitabel1136
    @selamawitabel1136 Před 14 dny

    እኔ ልጁ እስካሁን መንገላታቱ አሳዘነኝ።ጊዜዎች አደራ እንደ EBS ችላ እንዳትሉት እስከመጨረሻው አግዙት

  • @user-qo2rh7of3h
    @user-qo2rh7of3h Před 20 dny +6

    እዋይ ጓለንስተይቲ ትረኽቦ። ብጣዕሚ ኣደንጊጻትኒ።

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Před 19 dny +4

    የይሖዋ ምስክሮች በጣም ትሁቶች የማይዋሹ በጣም የተረጋጉ ናቸው ፅሁፎቻቸውም እጅግ የሚስቡ ናቸው

  • @selena_tube7
    @selena_tube7 Před 20 dny +3

    እቺ እናት ትመስለዋለች

  • @liyaa2896
    @liyaa2896 Před 19 dny +1

    Yehone nagerachewu yimesaselali😊❤❤