Gize Media
Gize Media
  • 229
  • 2 120 186

Video

ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024
zhlédnutí 117KPřed 21 hodinou
ወደ ሆላንድ መሄዱን ከላኩት ሰዎች ነው የሰማሁት(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|11 July 2024
መስቀል እያሳለሙ እንዴት ብር ይጠይቃሉ?ወጣትነት እና ብህትውና ፈታኝ ነው!(@gizemedia1974)Ethiopia|Elias|Ebs|8 July 2024
zhlédnutí 7KPřed dnem
መስቀል እያሳለሙ እንዴት ብር ይጠይቃሉ?ወጣትነት እና ብህትውና ፈታኝ ነው!(@gizemedia1974)Ethiopia|Elias|Ebs|8 July 2024
ጴጥሮስ የእኔ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሊገድሉኝ ነበር|ያልተፈታው እውነት|(@GizeMedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|5 July 2024
zhlédnutí 165KPřed 14 dny
ጴጥሮስ የእኔ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሊገድሉኝ ነበር|ያልተፈታው እውነት|(@GizeMedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|5 July 2024
የህጻን ሶሊያና ዳንኤል ሰራቂ ፅኑ እስራት ተፈረደባት!ሶሊያና ሰው መቅረብ ተቸግራ ነበር(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias 3July 2024
zhlédnutí 4,3KPřed 14 dny
ሶሊያና ዳንኤል#የህጻን ሶሊያና ዳንኤል ሰራቂ ፍርድ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች ሶሊያና ዳንኤል የተባለችውን የሁለት ዓመት ሕፃን በመጥለፍ እና በከባድ ስርቆት ወንጀል የተከሰሰችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ሕፃን ሶሊያና ዳንኤል በቤት ሰራተኛቸው ተሰርቃ የተወሰደችው መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ሳሪስ አዲስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነበር፡፡ ቤዛዊት በቀለ በተባለችው የቤት ሰራተኛቸው ተሰርቃ የተወሰደችውን ሕፃን ለማግኘት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሐየራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት፣ ከአዲስ አበባ ውጪ ወደ ተለያዩ...
ለመመረቅ 6 ወር የቀራት ልጄ ት/ቤት ብላ ወጥታ ቀረች(@GizeMedia974)Ethiopia 1 July 2024
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
ለመመረቅ 6 ወር የቀራት ልጄ ት/ቤት ብላ ወጥታ ቀረች(@GizeMedia974)Ethiopia 1 July 2024
የልጆቼን አባት ቀብሬ ስመለስ ሙሉ ንብረቴን ዘርፈው ከነ ልጆቼ ጎዳና ወጣሁ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias degente| 27 June 2024
zhlédnutí 1,3KPřed 21 dnem
የልጆቼን አባት ቀብሬ ስመለስ ሙሉ ንብረቴን ዘርፈው ከነ ልጆቼ ጎዳና ወጣሁ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias degente| 27 June 2024
ያሳደገቱ ልጃቸው ቤታቸውን የወረሰባቸው እናት መጨረሻ |መንታ ልጆቿ የትን እንዳሉ አታውቅም (@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet
zhlédnutí 2,2KPřed 21 dnem
ያሳደገቱ ልጃቸው ቤታቸውን የወረሰባቸው እናት መጨረሻ |መንታ ልጆቿ የትን እንዳሉ አታውቅም (@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet
ጋዜጠኛው ምን ገጠመው?በክላሽ ታጅቤ ብሔራዊ ባንክ ተወስጄ ተመረመርኩ(‎@gizemedia1974 )Elias Degenet|Ethiopia|21 June 2024
zhlédnutí 8KPřed 28 dny
ጋዜጠኛው ምን ገጠመው?በክላሽ ታጅቤ ብሔራዊ ባንክ ተወስጄ ተመረመርኩ(‎@gizemedia1974 )Elias Degenet|Ethiopia|21 June 2024
ጋዜጠኛውን ምን ገጠመው?ሚዲያውን የሚያሸጠው ምክንያት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degenet|7 June 2024
zhlédnutí 21KPřed měsícem
ጋዜጠኛውን ምን ገጠመው?ሚዲያውን የሚያሸጠው ምክንያት ምንድን ነው?(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degenet|7 June 2024
በተወለደች በ8 ቀኗ ኦፕራሲዮን ተደረገች!ቆማ ከሄደችልኝ ምንም አልፈልግም!(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degetn14 June 2024
zhlédnutí 3,2KPřed měsícem
በተወለደች በ8 ቀኗ ኦፕራሲዮን ተደረገች!ቆማ ከሄደችልኝ ምንም አልፈልግም!(@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias Degetn14 June 2024
ስማችንን ጠቅሶ ይቅርታ ጠይቋል በሚል ከትምህርት ቤት የተባረረው ታዳጊው ተዋናይ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degeetn|10/06/2024
zhlédnutí 14KPřed měsícem
ስማችንን ጠቅሶ ይቅርታ ጠይቋል በሚል ከትምህርት ቤት የተባረረው ታዳጊው ተዋናይ(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degeetn|10/06/2024
ብቻዋን ሆና መሞቱን የምታምንበት ቀኗ ያስፈራኛል(@GizeMedia1974)Ethiopian|Zeritu kebede|Elias Degenet|8June 2024
zhlédnutí 424Před měsícem
ት በስቲያ በየ ማህብራዊ ሚዲያው አርቲስት ዘሪቱ ከበደ በድንገተኛ ህመም የበኩር ልጇን አጣች የሚል ዜና ሲሰማ ልቡ በድንጋጤ ያልረዳ ሰው አልነበረም! ወዲህ እንደሄት ሆ ገና የ17 ዓመት ልጅ እንዲህ በድንገት ሞተ ወዲያ እንዴት አድርጋ ቆማ ትሄድ ይሆን የሚሉ ጥያቄዎች በየሰዉ ልብ ውስጥ ሲሰገሱ ነበር፡፡ ሁለቱም ጥያቄዎች የብዙዎቻችንን እንቆቅልሾች ነበሩ!! የ17 ዓመት ልጅ ምን ሆነ …ምን ገጠመው ……አደጋ ነው…የእክምን ስህተት ነው…ድንገተኛ ሕመም ነው …ምንድነው የሚሉ ጥያቄዎች በብዙ ሲከታተሉ ነበር…. ሲቀጥል ለአንዲት ልጇ ከመሞቱ አንድ ሳምንት በፊት እናትነት የዘላለም ውል ስምምነት ነው …ብላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሟች ል...
በጣም ልብ ይሰብራል!ዘሪቱ ከበደ የመጀምሪያ ልጇን በሞት አጣች!(‎@gizemedia1974)|Ethioiap|Zeritu kebede| 6 June 2024
zhlédnutí 3,1KPřed měsícem
Elshad Ye1000: ዛሬ ስለ ዘሪቱ ከበደ እንደተለመደው አስደሳች ዜና ሳይሆን የምጀመሪያ ልጇን ህልፈት የሚነግር አሳዛኝ ዜና ሰማን። ነብስ ይማር። ከቀናት በፊት እናት ባንክ ባዘጋጀው እና ስለ እናቴ በተሰኘ የስነ -ፅሁፍ ውድድር ሽልማት ላይ በእንግድነት ተገኝተው ስለ እናትነት ስሜታቸውን ከገለፁ እናቶች መካከል አርቲስት ዘሪቱ ከበደ አንዷ ነበረች፡፡ በወቅቱ "የእናትነት ትርጉሙ ይበልጥ የገባኝ ልጅ ከወለድኩ በኃላ ነው።አሁን ራሱ ከእራስ ቤት ጨቅላ ህጻን ጥዬ ነው እዚህ የመጣሁት የእናት ጉዳይ ሆኖብኝ ነው።"..እኔ እኔ ….ለእኔ ለእኔ የምንለውን ሰዎች እኔን ያስብለናል …እናትን የተባረኩበት ፈጣሪዬን የማመሰግንበት እ...
እባካችሁን ወደ ትምህርቴ አስመልሱኝ መማር እፈልጋለሁ(‎@gizemedia1974) Ethiopia |Elisa Degente|5 June 2024
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
ከሳምንታት በፊት አንዲት እናት እና አንድ ከ18 ዓመት በታች የሆነ ታዳጊ ልጅ በአንድ የዩቱዮብ ሚዲያ ላይ ሳያውቁት አንድ ከባህልም ከሃይማኖትም ውጪ የሆ ስራ ሰርተው በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በስፋት ተዘዋውረው ታይተው ነበር፡፡ በዚህም ሕዝቡ በብዙ ተቆጥቶ ሚዲያውንም ግለሰቦቹንም ሲያወግዝ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ፊልሙን የሰሩት ግለሰቦች ነገሩን በዚህ መልክ እንዳልጠበቁት እና የተፈጠረው ነገር ሕይወታቸውን እንዳናጋባቸው ገልፀው ሕዝቡም ይቅርታ መጠየቃቸው ይታወቃል፡፡ ለዛሬ ከታዳጊ ናትናኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉልን፡፡(‎@gizemedia1974)
በጣም ነው ደስ ያለኝ! ጊዜ ሚዲያ ተመለሰልኝ!ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)|Ethiopia|Elias Degenet|June 2024
zhlédnutí 4,1KPřed měsícem
በጣም ነው ደስ ያለኝ! ጊዜ ሚዲያ ተመለሰልኝ!ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!(@GizeMedia1974)|Ethiopia|Elias Degenet|June 2024
ፀያፍ እና ነውረኛ የሐሰት ታሪኮችን የእውነት በማስመሰል ትውልዱን አበላሽተዋል!(@gizemedia1974)Ethiopia|11 May 2024
zhlédnutí 491Před 2 měsíci
ፀያፍ እና ነውረኛ የሐሰት ታሪኮችን የእውነት በማስመሰል ትውልዱን አበላሽተዋል!(@gizemedia1974)Ethiopia|11 May 2024
የወሰንን ቀን እንሞታለን|የኤልያስ ሽታሁን ሸጋ ግጥሞች(@GizeMedia1974)
zhlédnutí 497Před 2 měsíci
የወሰንን ቀን እንሞታለን|የኤልያስ ሽታሁን ሸጋ ግጥሞች(@GizeMedia1974)
ከ30ሺ በላይ ተዋንያን ተሳተፉበ የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም(gizemedia1974) Ethiopia
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
ከ30ሺ በላይ ተዋንያን ተሳተፉበ የቴዎድሮስ ተሾመ ፊልም(gizemedia1974) Ethiopia
ፍቅር ማጣታ ፈተነኝ!ወንድም እህቶቼ አናታችንን ገደልሽ ብለ ይወቅሱኛለ!(‎@gizemedia1974) Ethiopia 16 March 2024
zhlédnutí 515Před 4 měsíci
ፍቅር ማጣታ ፈተነኝ!ወንድም እህቶቼ አናታችንን ገደልሽ ብለ ይወቅሱኛለ!(‎@gizemedia1974) Ethiopia 16 March 2024
በ10 % ቅድመ ክፍያ ከ2-25 % ቅናሽ ለልጆችዎ የተሻለ መኖሪያ ያኑሩ!(@gizemedia1974)
zhlédnutí 188Před 4 měsíci
በ10 % ቅድመ ክፍያ ከ2-25 % ቅናሽ ለልጆችዎ የተሻለ መኖሪያ ያኑሩ!(@gizemedia1974)
ሰው እንዴት እንዲህ የገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል?(@gizemedia1974) | Ethiopian| 7 March 2024
zhlédnutí 892Před 4 měsíci
ሰው እንዴት እንዲህ የገዛ ልጁ ላይ ይጨክናል?(@gizemedia1974) | Ethiopian| 7 March 2024
አሜሪካን ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ እባካችሁን ልጄን እንዳገኛት እርዱኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia| 27 January 2024
zhlédnutí 5KPřed 5 měsíci
አሜሪካን ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ እባካችሁን ልጄን እንዳገኛት እርዱኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia| 27 January 2024
የ2 ዓመት ልጄን ሰረቁኝ! የልጄ ናፍቆት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ነሳኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia|Ebs|January 2024
zhlédnutí 9KPřed 5 měsíci
የ2 ዓመት ልጄን ሰረቁኝ! የልጄ ናፍቆት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ነሳኝ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia|Ebs|January 2024
ያሳዝናል!ታቦታቱን ሲሸኙ በነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia
zhlédnutí 8KPřed 5 měsíci
ያሳዝናል!ታቦታቱን ሲሸኙ በነበሩ ምዕመናን ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ(@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia
በገዛ እናቱ በጭካኔ ገደል ውስጥ የተጣለው ዓይነ ስውሩ መምህር (@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia January 2024
zhlédnutí 1,3KPřed 6 měsíci
በገዛ እናቱ በጭካኔ ገደል ውስጥ የተጣለው ዓይነ ስውሩ መምህር (@gizemedia1974)Elias Degenet|Ethiopia January 2024
ሀዋሳ ለስራ ሄዶ በሕዝብ ፊት በሽጉጥ የተገደለው የ3 ልጆች አባት።ሲገደል የሚያሳየው ቪዲዮም ተገኘ(@gizemedia1974) |Ethiopia|
zhlédnutí 3,6KPřed 6 měsíci
ሀዋሳ ለስራ ሄዶ በሕዝብ ፊት በሽጉጥ የተገደለው የ3 ልጆች አባት።ሲገደል የሚያሳየው ቪዲዮም ተገኘ(@gizemedia1974) |Ethiopia|
ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን(@gizemedia1974) Elias Degenet|Ethiopia
zhlédnutí 14KPřed 6 měsíci
ከ6 ዓመታት በኃላ እራት መብላት ጀመርን(@gizemedia1974) Elias Degenet|Ethiopia
ራሷን live እየታየች ልታጠፋ የነበረችው ሞዴድ በማታውቀው ሰው በሚገርም ስጦታ ሰርፕራይዝ ተደረገች(@gizemedia1974)4 Jan 2024
zhlédnutí 9KPřed 6 měsíci
ራሷን live እየታየች ልታጠፋ የነበረችው ሞዴድ በማታውቀው ሰው በሚገርም ስጦታ ሰርፕራይዝ ተደረገች(@gizemedia1974)4 Jan 2024
እያንዳንዳቸው 1..1 ሚልየን ብር ተጠይቆባቸዋል|አስክሬናቸው ከመኪናው ጋር ተቃጥሏል(@gizemedia1974) Elias Degenet
zhlédnutí 38KPřed 6 měsíci
እያንዳንዳቸው 1..1 ሚልየን ብር ተጠይቆባቸዋል|አስክሬናቸው ከመኪናው ጋር ተቃጥሏል(@gizemedia1974) Elias Degenet

Komentáře

  • @FertunaAshuye
    @FertunaAshuye Před 2 hodinami

    መልኳ ይመስላል ግን ለምን ebs አትሄድም

  • @FikiruworkuAbate
    @FikiruworkuAbate Před 10 hodinami

    ይህ ልጅ ግን መጨረሻው ምን ይሆን? ኤኔ ግን የወታደሩ ሚሥት እናቱ ሣትሆን አትቀረም ብየ አሥባለው

  • @FikiruworkuAbate
    @FikiruworkuAbate Před 10 hodinami

    እውነትም ሊሆን ይችላል ማን ያውቃን ተመሣሣይም ይሆናን እህታችን አውቃ አይመሥለኝም በእረግጠኝነት አባቱን ይመሥላን ብላለች መቼም መርመራ እያለ የምትዋሽ አይመሥለኝም

  • @shumetemamo8802
    @shumetemamo8802 Před 19 hodinami

    Jimma altebalm endee geta yirdash

  • @kwaitea3515
    @kwaitea3515 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    Egziabihar yordachiw 😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709

    አሁን የጴጥሮስ እናት የተገኙ ይመስላል

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Před 2 dny

    ኤልያስ የነዛን አሮጊቶች ፍትህ ማጣት ትላንት ለቆ ዛሬ አወረደው።ያው ከፍለውት ነው።ኤልያስ በጣም ታሳፍራለህ ምነው ባትበላ ቢቀርብህ።ፈጣሪ በሠራኸው ስራ በልጆህ ይክፈልህ፣በጣም ባለጌ ነህ።

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Před 2 dny

    ኤሊያስ ደግነት ስምን መላክ ያወጠዋል አቤት እርጋታ ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናቴ አንችም እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @rediethailu1415
    @rediethailu1415 Před 2 dny

    ፈጣሪ ይርዳው ያለው አማራጭ ሁሉንም DNA ማስመርመር ነው የሚመጡት ሁሉ እየተመሳሰሉብን በታሪካቸው እያዘንን ነው ብቻ ፈጣሪ ከእውነተኛ እናቱ ጋር ያገናኝው🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před 2 dny

    የለበሱት ቲሸርት ከአሜሪካ የመጣላቸው ነው? እንዴት በሚዲያ ሲቀርቡ አዘጋጆቹ ልብ አላላችሁም🤔 ለማንኛውም እንኳን ደሰ አላቹህ።💕🙏

  • @maryama8557
    @maryama8557 Před 2 dny

    የሡ እዛስላለ እሷንወስዳችሁአስመረምሩ ለሡታነግሩ😢😢😢

  • @elizabethzewude8072

    የለበሰችው ልብስ የጌ መለያ ነው እህታችን አታውቀው ይሆናል ገዜጠነኛው አላፊነት አለብህ አስረድትህ እንድታወልቅ አድርገው

  • @SafeyaAlk
    @SafeyaAlk Před 3 dny

    ያቀረበችው ፎቶ ይመሳሰላል እናቱ ትመስላለች

  • @eshetetegegnmr-df1ky

    በጣም ትመሳሰላለች..እናቷ ነች ብዬ እገምታለው

  • @bersabehbemnet-tc8ne

    yemegerm new egizeyabiher yetemesegen yhun .

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 3 dny

    ምንም ጥርጥር የለውም ይህቺ እናቱ ናት

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Před 3 dny

    እንኲን እግዚያብሔር እንኲን አገናኘሽ ግን የለበሰችው ልብስ የግብረሰዶሞቹ ነው እርግጠኛ ነኝ ሰዎቹ የዚ ነገር ደጋፊ ወይም አባል ይሆናሉ ፈጣሪ ልጅሽን ከዚ አፅያፊ ነገር ይጠብቅልሽ ልብሱን ግን አውልቂው

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Před 3 dny

    እንኲን እግዚያብሔር እንኲን አገናኘሽ ግን የለበሰችው ልብስ የግብረሰዶሞቹ ነው እርግጠኛ ነኝ ሰዎቹ የዚ ነገር ደጋፊ ወይም አባል ይሆናሉ ፈጣሪ ልጅሽን ከዚ አፅያፊ ነገር ይጠብቅልሽ ልብሱን ግን አውልቂው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 3 dny

    ሴትዮዋ በጤና ጊዜ ስትናገርም እንዲሁ ነው?

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 Před 3 dny

    በጣም ደሰ ይላ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እንዳንድ አባቱን አገኝሁ ይሆን

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch Před 3 dny

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን ልጅሽን አገኘሽ የኔ እናት

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 3 dny

    ዲነኤ ስጡ ወሬ አታብዙ የሱ ዲንኤ ተወስዷል

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 3 dny

    Egzabher yemasgen ♥️🙏

  • @user-iw2cr8eb8o
    @user-iw2cr8eb8o Před 3 dny

    እባካችሁ ይህን እንዳይዛመት አሶልቋቸው

  • @user-iw2cr8eb8o
    @user-iw2cr8eb8o Před 3 dny

    የለበሱ ቲሸርት ይቅርታ ግን የለበትም ቲሸርት ከደረታቸው

  • @Ammar815
    @Ammar815 Před 3 dny

    👍👍👍👍🏻

  • @user-bn7pw3oc3l
    @user-bn7pw3oc3l Před 3 dny

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asterbekele4702
    @asterbekele4702 Před 3 dny

    ሚዴያ ላይ ከማቅረቡ በፊት ጋዜጠኝው እራሱ ለምን አይነግራትም?

  • @elizabethketema7740

    Yetegeghew lijish Demo Anschein new yemimeslew . Archimedean des yemeteyi sew nesh. Geta demo lezelalem history endiyabekash selenium. Yalkush Kalebasse church hijina pasterochu ga tamari. Elias Desmond melkten le Ayal leehete Adressleiste.

  • @HaimHamana
    @HaimHamana Před 3 dny

    ወይኔ አይ እኔ ሥለዚህልጅ ውሥጤ ተጐዳ ኧረእ እግዚያብሄር ይርዳው

  • @wubalemhunde4315
    @wubalemhunde4315 Před 3 dny

    yech demo beminm atmesaselem mejemerya lemin sexech behala melesa kes hedch. sitet serach

  • @meseretaymeseretay7199

    የግበር ሠዶም አርማ ትሸርቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanawitTemesgen
    @DanawitTemesgen Před 3 dny

    Ymermru

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 3 dny

    እንካን ደስ አለዎት🙏❤❤❤ሙስሊሟ ልጅ ስታምር❤😘 አሳዳጊዎቹ ምስጋና ይግባቸው❤🙏ይሄን መልካም ሰው አበረታቱት ስብስክራይኘ ሼር ኮመንት ላይክ ቪዲዮን እስከ መጨረሻ እዩለት

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 Před 3 dny

    tishertu gen menden new Elias negerat

  • @salilishtefera8025
    @salilishtefera8025 Před 4 dny

    አንተ ግን በጣም ትገርማለህ ለምን ቶሎ አታስመረምርም በጣም ያጓጓል

  • @elsaantonioyosef3674

    ፈረንጅ ማለት በልጅ በልጅ በኩል የሚያገኙት ጥቅም ልፋት ብቻ ።

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před 4 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ልጅሽ ማግኘትሽ

  • @HabtamuGebre-b1m
    @HabtamuGebre-b1m Před 4 dny

    ልጁ ሲመጣ አንተን ቢጠሩህ እና ፕሮግራሙን ብትቀርፀው ጥሩ ነበር። ለወደፊቱ ይህን አትርሳ።

  • @HabtamuGebre-b1m
    @HabtamuGebre-b1m Před 4 dny

    Gladeney Center For Adoption በሚባል አቶ በላይ ታፈሰ በኩል ነው የሄደው። እኔ እዛ ነበር የምሰራው።

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974 Před 49 minutami

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን ስለሰጡን አስተያየት እያመሰገንን ፈቃድዎ ከሆነ ስልክዎን 09 66 90 94 98 ላይ ቢልኩልን ወደ ፊት ሌላ የምናግዛቸው ሰዎች ይኖራሉ። እናመሰግናለን!!

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Před 4 dny

    እንኳን ደስ አላችው❤❤❤❤❤❤

  • @dawitwoldetsadik4718

    ልጁን አታንከራቱት ከበፊት ናሙና ጋር አመሳስሉና ከተመሳሰለ ጥሩት

  • @dawitwoldetsadik4718

    የአባቱን ዘመዶች አፈላልጉ ስሙን አገሩን ይዛችሁ

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Před 4 dny

    I really don't know what to say for this journalist I have no word he is amazing but why people don't subscribe ??? We all see for someone even don't know how to talk people subscribe how I wish I can subscribe 1 millon time for Gize media wish u all the best brother much love and respect 🙏❤

  • @bancumama-to4jo
    @bancumama-to4jo Před 4 dny

    ለሁለቱም በተለይ ለጴጥሮስ የእውነ እንዲሆለት መልካም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏

  • @romanworkgebremariam2017

    Tiru ababal Lenexa sel yechelmal.Genzeb adelem yelj nafkot yegelal.Elyas des blognal tebarek.

  • @dawitworku7502
    @dawitworku7502 Před 4 dny

    ሰላም ኤሊያስ እባክህ ገነት ከበደ የምትባል እህቴም ሁለት ልጆቻን ለጉዲፈቻ ሰታ ለእረዥም አመት አልተገናኙም እስቲ ከቻልክ አግዛት እናታቸው በእመም ላይ ነው ያለችሁ በሕይወት እያለች ቢገናኙ ብዬ ነው

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974 Před 53 minutami

      ሠላም ስለ አስተያየትዎ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን! አስኪ ከቻሉ 09 66 90 94 98 ላይ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 dny

    ለምንድነው ጴጥሮስን እንደገና አግኝተህ የምታሰቃየው?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 4 dny

    ፕሮግራም ሲጠፋባችሁ በሰው ሞራል ትጫወታላችሁ መጀመሪያ dna ብታደርግ ይሻል ነበር። አክተር ቀጥራችሁም ሊሆን ይችላል