ጴጥሮስ የእኔ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሊገድሉኝ ነበር|ያልተፈታው እውነት|(@GizeMedia1974)Ethiopia|Elias Degenet|Ebs|5 July 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 243

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před 3 dny +171

    ማን ያውቃል እስኪ ድኤን ኤ ይመርመሩ የምትሉ 👍👍👍👍

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 3 dny +66

    ማን ያውቃል እናቱ ልትሆን ትችላለች ዲ ኤን ኤ ግን ግድ ነው ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል እናቱን ለማግኘት ያለው ጉጉት ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ።

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 3 dny +5

      ፊታቸው ይምሳስላል እህቱን ቀይ ናች

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 2 dny +2

      ፈጣሪ ይፍታዉ የዚህን ልጅ ጉዳይ በጣም ያሳዝናል😢

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 Před 3 dny +37

    መድሀኒያለም ይርዳሽ የኔ እህት❤❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 2 dny +21

    የኔ አህት ሊገድሉሽ ቤፈልጉ ሐኪም ቤት አይወስዱሽም ነበር ዝም ብለው ሞተችብን ቢሉ ማን ይጠይቃቸዋል መርዝ ሠጥተውሽ ከሆነ እግዚአብሔር ይጎዳቸዋል አራስ ደም ማነስ ወይም መብዛት ስኳር ይከሰትበታል እንደኔ ስትታመሚባቸው አተርፍም ብለው ሰጥተውት ሊሆን ይችላል ሰወችን ፈልጊቸው አሁን ተፀፅተው ይሆናል አይዞሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ ደም ብዛቱን መጋኛ ስኳርን መርዝ እየተባለ ብዙ ሰው ተጎድቷል

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 Před 20 hodinami

      Ehite ezaw kegedeliwat betetritarenet yiteyekalu leza new yaligedeluwat

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 dny +35

    መርዝ ያጠጣችኇት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ዋጋ ትከፍላላችሁ እውነቱን ተናገሩ ማዘር ያገናኝሽ ልጁ የአንቺ ባደረገላችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ? ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እድሜሽ ቀሪው የፍስሃ ያድርግልሽ የእውነት አምላክ ይርዳው በፀሎት በርቺ ! አባቱንም በህይወት ያገናኛችሁ ( DNA ) please

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před 3 dny +30

    DAN ይመርመሩ የሆና ነገራቸው ይመሰሰለል😢

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Před 3 dny +48

    የሱ የዲኤንኤ ፋይል ስላለ እሱ መመርመር አያስፈልገውም። አዘጋጆቹ ለምን እሷን ዲኤንኤ አታሰሯትምና አታሳርፉንም??? መልካቸው እና የቆዳ ቀለማቸው ይመሳሰላል

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 3 dny +17

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁለታችንም ልጁን አይቼዋለሁ እናቱን ለማግኘት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 3 dny +12

    እግዚአብሔር እናትና ልጅን ያገናኛቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 3 dny +13

    ጌታ እውነት ባደረገው ግን ከንፈራቸው ይመሳሰላል

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Před 3 dny +12

    ድንግል ማርያም የልጂን ነገር ታቂዋለሽና ገላግያት እሱንም የአዕምሮ እረፍት ይሆንለት ዘንድ ድረሽላቸው እማምላክ የቤተስብ ማንነት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před 3 dny +15

    ፈጣሪ ለሱም ፈጣሪ ይርዳው

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 3 dny +32

    የሰው ክፉት እስኪ ምን ይሆን ያጠጣቻት የተረገመች ፈጣሪ በእጅሺ አግኝው

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 Před 2 dny

      ምን ያጣጦታል በግርገ ነው ልጄ እምትለው

    • @userenter2635
      @userenter2635 Před 2 dny

      @@salemtegen8077 በመጀመሪያ ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ብታዩ ካላችሁ ደግሞ ኮመንት ባፅፍ ካልገባችሁ ደግሞ ዝም

  • @user-yc2nn7yx2x
    @user-yc2nn7yx2x Před 2 dny +6

    እውነት ተድብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ልጅሽ ነው ይበልሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 dny +12

    እውነትከሆነ መልካምነገረ ያስማን❤❤❤ተከራተት😢😢Dአድርጉ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před 3 dny +15

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před 3 dny +13

    እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይርዳችሁ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 3 dny +12

    እግዚአብሔር ቤተስቡን ያገናኙው

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před 3 dny +16

    ሴትዮዋ እኮ አባቱን ይመስላል እንጅ እኔን ይመስላል አላለችም።

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 3 dny +2

      ግን ከንፈራቸው ይምሳስላል

    • @user-ni2vl7cq6d
      @user-ni2vl7cq6d Před 2 dny

      የሚመሳሰል ነገረ አላቸዉ እግዚአብሔር እናትና ልጂ ያረጋቸዉ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 2 dny +1

    እኔ አላህ በሚያቀው ምን ያህል ሰው ተመለከትህ ላይክ አረገህ ሰብስክራይ እያልኩ በጉጉት ነው የማይልህ ኢሉ ምርጥ ጨዋ ወጣት ስልክ ልክ ምሳሌ ነህና ለትውልዱ እድገትህ ያጎጎኛል እንሻአላህ ከፍ ብለህ እናይሀላል አይተን ሰምተን ላይክ ሰብስክራይ ማድረግ ይልመድብን ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @geberu899
    @geberu899 Před 3 dny +13

    ምኞትሽ ይሳካልሽ የኔ እናት ለጴጥሮስም እግዚአብሔር ይርዳው ውጤቱን እናፍቃለሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +11

    ጴጥሮስ 🥹እና ዘር ጠይቅ በጣም አንጀቴ ነው የሚበሉት 🥹🥹🥹🥹🥹🥹

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 2 dny +2

      ዊ ማርያምን በተይ ዘር ጠይቅ 🥲🥲

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 3 dny +13

    እሱንም እሷንም እርዷቸው DNA. የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለው

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 3 dny +11

    ልጁን ከመጠየቅ በፊት አብረዉ ከነበሩት ከሷ ጓደኞች አንዷን መጠየቅ ይሻላል እሱ እንዳይጎዳ በድጋሚ

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 Před 3 dny +10

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት😢 ይቅር ይበለን

  • @azebayele5366
    @azebayele5366 Před dnem +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንደኔ ግን ስወቹ በሂወት ካሉ ስወቹን አስጠይቂ በትክክል አካባቢያቸዉን ታዉቂያለሺ እዉነቱን ከነሱ ስላለ መቸም በፍቃደኝነት ለማረስ ወስዶ መርዝ የሚያስጥ ነገር ግራ ያጋባል ስዎቹ በሂወት ካሉ ለዚህ መልሰ ይስጣሉ ብዬ አምናለሁ.

  • @Massimeme
    @Massimeme Před 2 dny +2

    በጣም ይገርማ ኡፍ እሱምባረፍ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 15 hodinami

    እባካቹ የሰጣቹት ድርጅት እናቱን የምታቁ እግዚአብሄር ፍሩና አገናኟቸው መቼም ልባቹ ያቃል እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ እመቤቴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 3 dny +5

    ምን ይታወቃል ምናልባት እናት ትሆን ይሆናል ።ልጁ ዲኤኔ አለው እናት ዲኤኔ ታድርግ ብቅርቡ ውጤቱን ማሳወቅ ቢቻል አላህ ይርዳሽ።እውነት ከሆነ ያባቱን ዘመዶች ልታገኚለት ትችያለሽ

  • @kirarmedia6915
    @kirarmedia6915 Před 3 dny +51

    ቴምብሌኑኑን እየደጋገምኩ አየሁት አፍንጫና የከንፈራቸው አቀማመጥ ተመሳሳይነት አለው እውነት ይሁንላት

    • @bintreshadtube4476
      @bintreshadtube4476 Před 2 dny +1

      እኔም አፍንጫቸው ተመሳስሎብኛል

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před dnem

      ሊሆን ይችላል ግን ስለተመሳሰሉ አይደለም ብዙ ዎቻችን እንመሳሰላለን ልኡል እግዚአብሔር ያንቺም ከሆነ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ልካሎነም ላንችም ለሱም ልኡል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu Před 2 dny +2

    አግዚአብሔር ያሳካልሽ አናቴ 🥰❤️

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 3 dny +5

    መልካቸው በጣም ይመሳሰላል

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 2 dny +4

    ባካችሁ ዘረ መል ሳታረጋግጡ አትምጡ ለልጁ ተስፋ ማጣት ምክንያት ትሆናላችሁ ሆላንድ መጥፎ አገር ነው በብስጭት ሌላ ነገር ውስጥ ሊገባ ይችላል። ሳምፕል አለው የራሳችሁን ስጡ።

  • @destata7749
    @destata7749 Před 2 dny +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ
    ነው አት ሰሰቱ
    አሰደግ ያን እግዚአብሔር
    አምላክ ነው

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc Před 3 dny +14

    በምርማራ ነው መላያት ያላባት እንጅ ልጄ መላቱ ቅብልና አይኖራውም

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Před 2 dny +4

    እኔ የዚህ ልጅ ነገር የገረመኝ እስካሁን እናት ነኝ ብለው የመጡት ሴቶች ጋር ከሁሉም ጋር ይመሳሰላል

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před dnem +1

    በውነት ደማችው አድነው አምላክ ይርአችሁ እግዜረብሕር ይፍቀድ 🙏🙏🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 3 dny +4

    እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @user-wn2gi6lq4i
    @user-wn2gi6lq4i Před 3 dny +9

    ወይ እስከ ዛሬ የት ነበረት ከኢቤሶች ጋ ከቀረበ ቆየ እኮ ሲጀመር እሷ እራሷ ትንሽ ናት ኸረ ልጁ ያሳዝናል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +5

    እናት የኔ እህት እራሱ ናዝሬት ነበር የምትኖረው እና ልጅሽ ጠፋች ተሰረቀች ብለው እንደ ዛሬው ፕራክ ሲያወሩ ደንግጣ ነው የሞተች ተብሎ በኃላ ወሬው በኃላ ተነገረን ለኛ ግን በወቅቱ ታማ ሞተች አሉ መቃብር አሳዩን ስንል እሩቅ አሉን ከዛ ዉሎ አዋሉ ቤተሰብ ግን አሁንም መሞቷን ማመን አቅቶናል 🥹🥹🥹🥹🥹

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l Před 3 dny +4

    DAN chaek yadirgu❤❤❤

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp Před dnem +1

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před dnem +1

    በጣም ይመሣሠላሉ ወይኔ ፈጣሪዬ ባረገዉ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 2 hodinami

    ድኢን ኢን ያድርጎ ውጤት እጠብቀን

  • @Gashaye
    @Gashaye Před 2 dny +2

    የሰው ክፋት ከባህር ይጠልቃል 😢
    ሰውን የመውደድ ልቡ ከሰማይ ይርቃል😢
    ያማል ያሳዝናል ይሰቀጥጣል ይዘገንናል የሰው ጭካኔ😢

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye Před 3 dny +7

    ebs👈 ያቅርቡዋት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በእርግጠኝነት እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ🎉@EBs

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 2 dny +2

    እመብርሃን ታገናኛችሁ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 Před 2 dny +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele937 Před 14 hodinami

    ቅዱስ ሚካኤል ይታደግሽ እይዞሽ ሱምልቦናው አነሳስቶት መቶ ዲኤኒኤ ለመመርመር ና እናትና ልጅ ለመሆን ያብቃችሁ::

  • @shewaneshsemuya-yd1jr

    ፈጣሪ ያቃል❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdsetamiru-um7je
    @Mekdsetamiru-um7je Před 15 hodinami

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Před 2 dny

    Egziabher yimesgen eliyas berta sirah yibarek

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 Před 2 dny

    Egziabher yirdashal ayizosh yene enati

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳው ይመርመሩ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před dnem

    እመብርሐን አዛኝትዋ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሱም ላንቺም እውነት ሆኖ ያሳርፋችሁ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 3 dny +15

    ዲኤንዬ ይመርመሩ

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 Před dnem

    ትክክለኛ እናቱ ናት ምንም ጥርጥር የለውም እናት ናት ታስታውቃለች እውነት።ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před dnem

    እግዚአ ብር ይርዳው

  • @user-oh2tg8fl1r
    @user-oh2tg8fl1r Před dnem

    ኢሻ አላህ አላህ እስኪ እውነት ያድርገው

  • @236KUYE
    @236KUYE Před dnem

    Yimesaselalu

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የእውነት እናት ያድርግልህ ልጵጥሮስም እግዚአብሔር ይክፈልህ ልብህ መሻት ይሳካላችሁ 😭😭😭🙏🏾

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 3 dny +2

    Fetari ewunet yadrigow

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před dnem

    እግዚአብሔርእናትናልጅንያገናኛችው
    ❤❤❤😢😢

  • @frie7147
    @frie7147 Před 3 dny +3

    ❤❤❤❤

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 Před 3 dny +1

    Egzabher mchreshawen yasamrlesh

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f Před 13 hodinami

    ጴጥሮስ ወላጆቹ አግኝቶ ባየው በጅብ አፍ ያመለጠ ወላጁ ፍለጋ😢😢 ውስጤ ይበላኛል

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 Před hodinou

    እኔም ልጄን ስላልቀበርኩት የሞተ የሞተ አይመስለኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mestawotyoutube1815

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱም ከቤተሰብ ያገናኘው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 3 dny +7

    እግዚአብሔር አውነትሽን ይፈልግልሽ !
    እንደው እኮ አገራችን ያልተሰራ ግፍ የለም እሄው ምንም የማያውቀው ህዝብ ይቀጣል ።
    እንዴት አራስ ታማ ስትነቃ ልጅሽ ሞቷል ብሎ መቃብር ቦታ መውሰድ ምን ማለት ነው ደግሞ እንዳትፈልጊው የሚለው አነጋገርም ያጠራጥራል
    ግን እኮ እነሱም ባያድላቸው ነው እንጂ እሷ ልጅ ናት አንቺ ሰርተሽ እየመጣሽ ታይዋለሽ ማሳደጊያ ይግባ ቢሏት አምቢ አትልም ነበር ።
    ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃል ልጁን በebs አይቼዋለሁ ሁለቱንም እናቶችም በተለይ አንደኛዋ መስላኝ ነበር ።

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 3 dny +1

      Sewu yaleregewu yele

    • @gigichernet80
      @gigichernet80 Před 2 dny +1

      እግዚአብሔር እውነቱን ያውቃልና ዝም ብላችሁ በጭፍን አትፍረዱ ። ጌታ ይርዳችሁ።

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Před dnem

      Hagera eko yaltsera egefe yelm yaszenal😢

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 2 dny +2

    የአባትየው ፎቶ አለ? ለማመሳሰል ምናልባት አናት ስለሆነች የሚሰማት ነገር ይኖራል ለምን ዲኤንኤ አይታዩም

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 3 dny +7

    😢ፈጣሪ ይርድሽ

  • @efratajo434
    @efratajo434 Před 2 dny +1

    Egziabher beka yibelew

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my Před 3 dny +2

    Ena Wiley nat😊

  • @user-vf3zh8uh8v
    @user-vf3zh8uh8v Před 3 dny +1

    Fetari yirdash

  • @user-qy7ss1ki6i
    @user-qy7ss1ki6i Před 2 dny +2

    ከዚህ በፊት የደረገዉ ዱኤንኤን አለ አይደል እና እሳምብቻ መመርመር ይቻላል እኮ?

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Před dnem

    ❤❤❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 3 dny +5

    ምስኪን ስንት ቦታ ቀርቦአል ግን

  • @user-tz5oe3st4i
    @user-tz5oe3st4i Před 3 dny

    👍👍👍

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 3 dny +1

    🎉❤❤❤

  • @Mekdsetamiru-um7je
    @Mekdsetamiru-um7je Před 15 hodinami

    ምስኪን

  • @user-hg2yk9im3h
    @user-hg2yk9im3h Před 3 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almu6803
    @almu6803 Před 9 hodinami

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁለታቹንም ይርዳቹ በተለይ ልጁ ያሳዝናል❤

  • @sarazewide
    @sarazewide Před dnem

    👍

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 3 dny

    🙏🏿🍀

  • @zebenaygruendling8224

    ጉድ እኮ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳ ችሁ

  • @SabaHailu-t6o
    @SabaHailu-t6o Před dnem +1

    Parti 2

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před dnem +1

    ልጁ ያሣዝናል ማንኑቱን አለማወቁ ሥለዚህ እናትየዋጋር ዲኤን ኤን ይመርመሩ

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 3 dny +6

    ድንግል ማሪያም እናትና ልጅ ታድርጋችሁ 😢

  • @user-zh2wf1nv8h
    @user-zh2wf1nv8h Před 3 dny +10

    ጎንደር የካቶሊክ ህጻናት ማሳደጋ የዉጭ ድርጅት ነበር እዛ ጠይቁ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před 20 hodinami

    እግዚአብሔር እውነት ከሆነው ጋር ያገናኘው ልጁ ያሳዝናል

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i Před 2 dny

    I hope he will find he is family Jesus Christ name Amen 🙏

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 3 dny

    Next

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 Před 3 dny +1

    Allah yanchi lij yargaw😢

  • @Sumaya511
    @Sumaya511 Před 3 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 3 dny +3

    👍👍🤞🤞🤞🤞💕💕💕🙏

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Před dnem

    Fetari yerdashe yene enat😢

  • @tersite858
    @tersite858 Před 2 dny +1

    ከኢቢ ኤስ ብታገናኟት መልካም ነው አጨራረስህ የሞተ ነው!!!!! ዲኔኤ ነው እንጂ ምን ማፅናናት ያስፈልገዋል
    ኹለቱኛ ደግ አላያችኹም ማትረቡ ናችኹ

  • @eliasserawit8623
    @eliasserawit8623 Před 2 dny

    Adanch Abebe Voice

  • @eman6877
    @eman6877 Před 3 dny +3

    Gin sewochu kalu lemin atiteykachewum allah ewunet yarigilet miskin bilal asazenikeg

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 3 dny +1

    Èyesus geta new! esu becha yerdash!