//የቤተሰብ መገናኘት// "የእኔ ልጅ ጎኑ ላይ ሽታ አለበት..." ወደ DNA ያመራው የእናት እና ልጅ ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2024
  • ፋንታዬ ዋለ ልጃቸወን ሸጌን ከ8 አመት ቆያታ በኋላ ማግኘታቸው እና ዝናሽም እህቷን ሸጌን አገኘተው ደስታቸወን ለተመልካች አካፍለዋል፡፡
    "On today's Easter Eve 'Reunion' segment, Fantaye Wale finally reunited with their daughter Shege after 8 long years of waiting. Plus, Zinash had a heartwarming encounter with her sister Shege, sharing their pure joy with the audience."
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @AeoiTamb
    @AeoiTamb Před 14 dny +1223

    ይመሳስላሉ የምትሉ😭😭😭😭

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 14 dny +873

    በአስቸኩአይ የወለዱት ቤተሰብ ካናዳ ነው ያሉት ስማቸዉን ያዉቃሉ ይሄ ልጅ የሳቸዉ ልጅ ባይሆን ልጃቸውን የት እንዳደረሱ መጠየቅ አለባቸዉ የኒህ እናት ሀዘን ሲኦል እንዳይከታቹ ልጃቸዉ የት እንዳለ አሳዉቁ ብለን እንጠይቃለን የምትሉ ሁሉ ላይክ አርጉ.

    • @haditihadi9655
      @haditihadi9655 Před 14 dny +16

      እውነት ነው እያወቁ ምን ያክል ክፉ ቢሆኑ ነው ግን

    • @HilinaGetachew-mh4op
      @HilinaGetachew-mh4op Před 14 dny +20

      እውነት ነው ቤተሰቦቹን አውቃቸዋለሁ
      አያቱ የ አባቴ አክስት ናቸው

    • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
      @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Před 14 dny +10

      እውነት ነው ካልሆኑ እንኳን የሴትዮዋን ልጅ ይፈልጉላቸው

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb Před 14 dny

      ለምን ዚም አሉ? በፈጣሪ ​@@HilinaGetachew-mh4op

    • @abayusratube3205
      @abayusratube3205 Před 13 dny +2

      Waw:: ::

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Před 13 dny +89

    እድሜውና አመተ ምህረቱ ትክክል ነው 1978 አ ም 38 አመት ነው የሆነው መልካቸውም በጣም ይመሳሰላሉ❤❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Před 13 dny +48

    1000000%እናቱ ናቸው በጣም ነው የምትመሳሰሉት በተለይ ኣይናቹ ድንግል ማርያም ትርዳቸው እውነት ታድርግላቹ ኣርጅተዋል ያሳካላቸው👌👌👌👌👌

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf Před 14 dny +479

    95 % ይመሳሰላሉ ግን ምርመራ ከሃገር ውጭ ቢሆን እመርጣለው❤ መልካም እድል

    • @henokassefa6847
      @henokassefa6847 Před 14 dny +4

      Thank you 95% and above same but I agree with you about foreign DNA

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před 14 dny +11

      ትክክል ከሀገር ውጭ ቢስራ ሀርፍ ነው

    • @user-dm1qs2fn2g
      @user-dm1qs2fn2g Před 14 dny +1

      Men ager men yehouenal

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 Před 14 dny +4

      እናትና ልጅ ናቸው አፍንጫቸውን ተመልከቱ

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Před 13 dny +3

      The DNA has to be done outside of Ethiopia ok bro. Not accurate here

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 14 dny +314

    እናት ና ልጅ ይመስላሉ አይናቸው ይመሳሰላል ከፎቶውም ጋር የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Před 13 dny +22

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰

  • @Lguama
    @Lguama Před 14 dny +13

    የአባቱ ቤተሰቦች ጥሩ አይደሉም ለክብር ብለው ልጅ ጣሉ እናቲቱ ጎበዝ ናት አላህ እውነት ያድርግልሽ እናቴ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 14 dny +267

    ልጁ እናቱን የፊቱ አወራረድ ሀገጫቸው በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @user-rh5lu9mz2y
    @user-rh5lu9mz2y Před 14 dny +149

    አረ 100/100እናቱ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ እሳችሁ ስለ አረጁ ነው እንጂ እሳችሁን ነው ምመስለዉ እዉት ከሆኑ ሽልማት አለኝ ዩኒዬ

  • @genet21
    @genet21 Před 13 dny +24

    99% ፐርሰት እናትና ልጅ ናቸው። የኔ እናት ሰው ሁሉ በውጣ ውረድ ነው ያለፈው አትጨነቁ እ እናተንም እድሜ ሰጥቶ ያቆያችሁ።

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 Před 14 dny +29

    "ebs የሁሌም ሊመሰገን ይገባዋል ይህ ሚዲያ ሁሌም ውስጤን ያረካዋል ቁም ነጋኛ ሚዲያ ነው በቃላት ቢሆን ተናግሬ አይበቃኝም ሁሌም አመሰግናችኋለሁ"

  • @user-ql5kx2kz2l
    @user-ql5kx2kz2l Před 14 dny +288

    አይነ ውሃቸው ይማሰላሉ
    የድንግል ልጅ መደሃኒያለም ክርስቶስ ውጤቱን እውነት ያርገው❤❤❤

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Před 14 dny +3

      እነም አልኩ መድሀኒያለም የሁለቱንም ልብ ያሳርፍ።

    • @user-xy6iw4ke8t
      @user-xy6iw4ke8t Před 14 dny +3

      Amenn

    • @user-kr9fu7eu1x
      @user-kr9fu7eu1x Před 14 dny +6

      ኢቢየስ ትክክለኛ ውጤት አይሠጡም እዚሁ ሠለሚሠራ አያውቁትም ውጭ ቢሔድ ግን እናቱ እደምትሆን መልካቸው ይናገራል

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Před 14 dny

      አሜን❤❤

  • @metikengussia7487
    @metikengussia7487 Před 14 dny +282

    እኔስ እንድያዉ ቅዳሚን እምጠብቀዉ ከጎንደር የመጣዉ ልጂ የዘር ጠይቅ ነገር አንጀቴ አልወጣልኝ አለ ፈጣሪ አምላክ ባለበት ይጠብቀዉ ላእንተም ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😢❤❤

    • @fhhjshrgf8863
      @fhhjshrgf8863 Před 14 dny +5

      😢😢😢እኔም

    • @user-wy2li2do1i
      @user-wy2li2do1i Před 14 dny +1

      እኔም እውበሂወትባትኖረነው እጂ ዝምአትለውምነበረ ቤተስቧቼ እደትያቃሉ መወለዱን

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 14 dny +3

      በጣም አንጀቴ ነዉ ስፍስፍ ያለዉ አላህ ይርዳዉ

    • @MuluGermay
      @MuluGermay Před 14 dny +1

      😢እኔም

    • @selinatube2879
      @selinatube2879 Před 14 dny +3

      ፈጣሪ የዘር ጠይቅን ደስታም አሳየን እባክህ

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s Před 13 dny +15

    ብሶት አለባቸዉ አንጀታቸዉ አሯል ሀሳባቸዉን መግለፅ አልቻሉም እናትና ልጅ ያርጋችሁ ደስታችሁን ያሳየን ዲኤንኤዉ ዉጪ ይደረግ ዮኒ በናትህ የኢትዮ ምርመራ ያጠራጥራል

  • @user-lg6od4jc5p
    @user-lg6od4jc5p Před 11 dny +12

    እናትና ልጅ ናቸው 95% ማዘርዬ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር አይጥልም ልጅዎን ቢደብቁብዎ ፈጣሪ መንገድ አለው ልጅዎን አገኙ
    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ይህ ነው ebs TV ፈታሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb Před 14 dny +166

    በነፊታዉራሪ ቤተሰብ በጣም ተጎድተዋል ስማችን ይጠፋል በማለት ብዙቹንበደል አድርሰዋል ከሰራተኛ ልጆቻቸዉ ወለዱ እንዳይባል በጣም ብዙ ግፍ የሰሩ አሉ ግን እዉነት አንድ ቀን ይወጣል ሴትየዋም የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን ሀሳባቸዉን መግለፅ ያቃታቸዉ ሰዋቹ ሲያደርጉባቸዉ የነበረ ጫና እስከዚ እድሚያቸዉ አለቃቀቸዉም 38 አመት ሙሉ ያለቀሱትን እንባ እግዚያብሄር ያብስልዋት ፀሎቴ ይሄ ነዉ 100% እናት እና ልጅ ናቸዉ I feel like that

    • @Eritrea3
      @Eritrea3 Před 14 dny +4

      Exactly

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před 14 dny +6

      በትክክል የእውነት አመሰግናለሁ

    • @mimikebede7393
      @mimikebede7393 Před 14 dny +2

      Exactly 👍

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 Před 13 dny +1

      ❤🎉

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 9 dny

      በትክክል በጣም ፍራቻ አለባቸው እንጁ እውነቱን ያውቃሉ የስው ልጅ ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም።

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před 14 dny +149

    ክርስትና የተነሳዉ 78 ሲሆን 1አንድ ዓመት ከሳቸዉ ጋር ስለቆየ ትክክል ሊሆን ይችላል ፈጣሪ አንድ ያድርጋቸዉ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před 14 dny +2

      በትክክል ከአመት በሀላ ስለሆነ ነው የሰጡባቸው

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Před 14 dny +8

      እሱ 38 አመቴ ነው ብሏል እሳቸው ከያዘው ወረቀት ጋር አንድ አይነት ነው 78 ከተወለደ ምንም ልዩነት የለውም

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Před 14 dny +1

      ​@@Amharawolloልጅቸው ነው ትክክል ነው አመተ ምህርቱም መልካቸውም ይመሳስላል

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 9 dny

      ​@abuahmበሆነ 😢😢😢😢😢😢 ጌታን አሰዘኑኝed6265

  • @AddisMelie
    @AddisMelie Před 13 dny +14

    100% እናት ልጅ ናቸው ፈጣሪ መጫረሻውን ያሳምርላቸው የእናታችንን እንባቸው ይታበስ ታሪካቸው ለልጄ በማለት የሚያጠራቅሙት ንብረት በተለይ ሌላ ትዳር ሳይዙ መኖራቸው በጣም ያማል ደግሞ ልጃቸው ሳይመቻቸው አባቱ ቤተሰብ ላይ አስቀምጠው መሄዳቸው ትክክልም ተገቢም ነው ግን ለክብር ሲባል ዘርን ለማደግ መላክ የአባቱ ቤተሰቦች ተጠያቂያ ናቸው በፈጣሪ ፊት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 13 dny +12

    ዲኤኔ እንጠብቃለን እናትና ልጂ ያድርጋቸው እማማ ያሳዝናሉ

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye Před 14 dny +141

    ወይኔ እመብርሐን ስለት አለብኝኮ እሔ ልጅ ከቤተሰቡ ከተገናኜ ብየ ወርቅ ጥላ አለብኝ እናም ፍፃሜውን እግዚአብሔር ያሳካው ያሳምረውም እውነት እናቱ ናቸው

    • @user-pk8lw6jq4i
      @user-pk8lw6jq4i Před 14 dny +9

      እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před 14 dny +5

      እግዚአብሔር ይባርክህወንድሜ❤

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr Před 14 dny +2

      እዳትረሽ

    • @Eritrea3
      @Eritrea3 Před 14 dny +2

      Yetbrki lantem Egzyabhre yasayhi destwen

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu Před 14 dny +1

      Ema birhan titebikik❤❤❤❤❤😢😢

  • @zahraimove2560
    @zahraimove2560 Před 14 dny +149

    እናትና ልጅ ያድርጋቸዉ እናታችን በጣም ያሳዝናሉ

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 13 dny +8

    ውይይ የኔ ጨዋ እናት የሀብታም ነገር ስማቸውን ለመጠበቅ እናትና ልጅን ለዘመናት የንባ ድግስ አበሏቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
    ለናንተም ፍለጋችሁ እውን ሆኖ ለናታችንም የእረፍት ዘመን ይሁንላቸው በእየሱስ ስም አሜን

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před 13 dny +7

    እመቤቴ ማርያም ሆይ እኝህን እናት እውነት አድርጊላቸው ካልሆነም ልጃቸው ጋር ይገናኙ ዘንድ ፀሎቴ ነው😢😢😢

  • @abebateferi5274
    @abebateferi5274 Před 14 dny +104

    99% ይመሳሰላሉ ምነ አለች አበባ በሉኝ እናቱ ናቸው። ያ ሁሉ ጉጉቷ ለሷ ሳትኖር ለልጄ ቅርሰ ይዛ በተስፋ የኖረች አናት ድንግል ማርያም ታቃለች 🙏

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před 14 dny +72

    እሰው ላይ የሁለት ሰው ፈሳሽን አገናኝተህ ሰው የምፈጥረው ጌታ የእናታችንን እባ አብስላቸው ያረሂም😢😢😢😢😢😢

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před 12 dny +5

    99%ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው ልጃቸው ሆኖ ልባቸው ባረፈ የናታችን ያሳዝናሉ በጣም

  • @betelhemtadesse5614
    @betelhemtadesse5614 Před 13 dny +4

    በጣም አስለቀሱኝ😢😢😢 እውነት ፈጣሪ የእርሶ ልጅ ያድርገው

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 14 dny +96

    78 ተወለደ 79 ሆላንድ ሄደ። ልጅ እና እናት ናቸው።

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Před 14 dny +154

    እንደው እባካችሁ ውጭ አሰሩላቸው እኛ መልካቸው እየተመሣሠለ ቤተሰብ አደሉም ሲባል እያዘንን ነው

  • @tewabtube
    @tewabtube Před 14 dny +14

    ሁለነገራቸው ይመሳስላሉ ጨቁነዋቸቸው ነው በጣም ያሳዝናሉ ጉዳታቸው ይናገራል እንኳን ልጁም አደገ እሳቸው እንኳን ኖሩ ሙሉ ለሙሉ እናትና ልጅ እንዲሆን ተመኝቻለሁ አንዳንድ ሰወች ሰውን አትበድሉ

  • @tegest4024
    @tegest4024 Před 13 dny +5

    ዘጠና በመቶ ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው
    የጎንደሩ ልጅ የዘር ጠይቅ ነገር የት ደረሰ ደስታውን ያሳየን እግዚአብሔር😢😢
    ሰላም ፍቅር ለውዲቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Před 14 dny +98

    ወይኔ እናቴ አሳዘኑኝ ስፍስፍ ነው ያሉት በነገራችን ይሄ የምትመለከቱ ሰዎች የተመሳሰሉባችሁ ላይኳን እየገጫችሁኝ እግዚያብሔር ይርዳችሁ

    • @meskeremaklilu
      @meskeremaklilu Před 13 dny

      የእናቴ የድንግልማሪያም ልጅ እሱ ይርዳዎት

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 Před 14 dny +74

    እባካቹህ ልጃቸው ባይሆን እንኳን ልጃቸውን አፋልጓቸው እባካቹህ እስከመጨረሻው አብራቹሀቸው ሁኑ😢😢

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před 13 dny +3

    ,,,እናትና ልጅ ናቸው %100 የክርስትና አባቱ ቅዱሥ ሚካኤል ነዉ አሉ የኢትዮጵይ መልአክ አደራን ያከብራሉ

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 Před 12 dny +3

    ይመሳሰላሉ100%😭😭😭😭 የኔ እናት እውነት ያድርገው

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z Před 14 dny +37

    95%ፐርሰንት እናት እና ልጅ ናቸው ምርመራው ከሀገር ውጭ ይሁን😍

    • @zufantesfaw
      @zufantesfaw Před 12 dny

      99%ነው እሚባለው አትፈላሰፊ

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s Před 14 dny +45

    ወንድ ልጂ ሲያለቅስ ስፍስፍ ነው የምለው አላህ እውነት ያድርግልህ የኔ እናት 😢😢 እጃቸውን ጥብቅ አድርጎ ያዛቸው አላህ ደግሞ እናትህ አድርጎልህ እጉዣቸው እዲያቅፍሁ አላህ ፍቃዱ ይሁን ያረብ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 12 dny +3

    በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ይጨመርበት እሱ ባለፈው ሲናገር ናፍቆቱን መግለፅ ሲአቅተው በጣም አስለቅሶኝ ነበር እመብርሃን ታገናኝው ፀሎቴ ነው እናታችንንም የእድሜ ልክ ሀዘናቸውን በቃ ይበላቸው

  • @Shalom-sy8tg
    @Shalom-sy8tg Před 13 dny +3

    የማማ ልጅ አባት እና ቤተሰቦች ግን ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ከልጃችው አገናኙ ጥላሁን ካልሆነ ልጃቸው ። እድሜያቸውን በሙሉ እንዳዘኑ እና ቅስማቸው እንደተሰበረ እንዳይኖሩ ።

  • @derejeararso9348
    @derejeararso9348 Před 14 dny +51

    አፍንጫቸው ይመሳሰላል። የአባቱ ቤተሰቦች ግን ክፉ ናቸው ለስማቸው ብለው ልጁን አለቤተሰብ አስቀርተው እናትየው በሰቀቀን እንድትኖር ማድረጋቸው በደል ነው።ውጤቱ ሀለቱንም የሚያሳርፍ እንዲሆን ምኞቴ ነው።

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 9 dny

      ልክነሽ አንደንድ የተረገመ ቤተስብ አለ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 14 dny +71

    የጎንደሩ ልጅ ዛሬም አልተገኙም ቤተሰቦቹ አላህ ያስገኝልኝ ከርታታዬ😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 14 dny +1

      አላየሁትምፕሮግራሞንግንሁላችሁም የጎንደሩንልጅነዉየምታስቡትአላህይረዳዉ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 14 dny

      ​​@@cgf8399አሚንንንን ያረብብ

    • @user-bv3jk7st9k
      @user-bv3jk7st9k Před 14 dny

      Fonka nw

    • @HayatEmam-iy3ir
      @HayatEmam-iy3ir Před 14 dny

      ​@usልክስክስ ምነው ተቃጠልክer-bv3jk7st9k

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 14 dny +7

      @@user-bv3jk7st9k እኔ ሙስሊም ነኝ አንተ ንፍጣም እዛው ተግማማ ልጁ ቤተሰቦቹ እንዲገኙ የሁልግዜም ዱኣዬ ነው ዘመድ የለውም ያሳዝነኛል

  • @user-yz7ey9ws2m
    @user-yz7ey9ws2m Před 13 dny +2

    2016-1978==38ትክክል ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሁ የኔ እናት
    ግን የትም ተወልዶ ኢትዮጵያ ይኑር ስርአቱ ክብሩ ጉጭ ብድግ ሲሉ ደስ የሚሉት ❤❤❤❤

  • @evaeva21719
    @evaeva21719 Před 14 dny +7

    Mother and son በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳችዉ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 14 dny +99

    የኛ ሀገር DNA ብዙም ባያስተማምንም አላህ እናት እና ልጅ እንድሆኑ ምኞቴ ነው

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 14 dny +59

    በእርግጠኝነት እናቱ ናቸዉ 100%

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 12 dny +5

    ፎተው እና ማዘር ይመሳሰላሉ የእውነት እናት እና ልጅ ያድርጋቹ❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 13 dny +1

    ተአምር ነው እኔ በትክክል እናቱ ናቸው ጥብቆ አሳድጎ በልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ክርስትናው የሚካኤል አይደል እንደ እባቱ ጠብቆ እዚህ አድርሶታል የሚካኤል አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ማን እንደእግዚአብሄር የስሙ ትርጉም

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 14 dny +86

    ዛሬም የጎንደሩ ልጅ ቤተሰቡን አላገኘም ወላህ የሱን ልጅ ጉዳይ የት ደረሰ 😢😢😢

    • @user-bv3jk7st9k
      @user-bv3jk7st9k Před 14 dny +1

      Fonka yazesh ende

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 Před 14 dny +1

      ​@@user-bv3jk7st9kአጂብ

    • @amma4705
      @amma4705 Před 14 dny +2

      እኔም እንዳችሁ በጉጉት እየጠየኩነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 14 dny +4

      ፕሮግራሙንአላይሁትምኮመቱችግን የጎንደሩልጅትላላችሁአላህይርዳዉ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 14 dny +3

      ሀቢበቲ መልካም አሳብሽ የተለየ ነው የሰው ጭቀት የገባሽ

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Před 14 dny +94

    የጎደሩልጂ ከምን ደረሰ 😢😢😢የኔጌታ አጀቴን እየበላዉ አለሁ😢😢😢😢

    • @user-bv3jk7st9k
      @user-bv3jk7st9k Před 14 dny +3

      Fonka yazesh kesu

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Před 14 dny

      Ye gonder lij bizu saw titayukalachu yetu new est liyaew?

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 14 dny

      @@gelanemegeresa-nb8xceko yetu new enam leyew

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 14 dny +1

      በናትሽ የ ጎንደሩን ልጅ ብዙ ሰዉ ያወራል እሰኪ አሳዩኝ የት ነዉ

    • @user-wh2nm6xd1n
      @user-wh2nm6xd1n Před 14 dny +2

      ​@iloveአethiopia6348 ግቤ እና እይው ሲያዛዝን ወደታች ፈልጊው ህዝብ ነው ያለቀሰው😢

  • @TsyonGrma
    @TsyonGrma Před 13 dny +1

    አናት አና ሊጅ ቢሀኑ ደስ ይለናል አፍፍፍፍፍ አመ ብርሃን ደጊፊን

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600

    አሏህ ያሳካላቸው የኔ እናት እንደት አጀቴ እንደተሰፈሰፈ ሳምት ለሱ ሳዝን ዛሬ ደግሞ ለናቱ ያረብ አንድ አድርጋቸው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 14 dny +38

    እማማ ልጆት ባይሆን እንኳን ልጆትን አስቀምጠው የወጡበት ቤት በህግ ይጠይቁ የት እንደሰጡ መረጋገጥ አለበት ምን አልባት ያ ልጅ ለድርጅት ላይሰጡም ይችላሉ።

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 9 dny

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢እእእእእእእፍፍፍፍፍፍ እናቱ በሆነች

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před 14 dny +31

    ያልጅ ሁሌም በህልሜ ይመጣል ለማአያቃት እናቱ ግጥም የገጠመዉ💔

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před 14 dny

      እህህህህህየሁላችንምጥያቂነው

  • @abc12452
    @abc12452 Před 13 dny +2

    የኔ እናት አፋቸዉ አፍንጫቸዉ ይመሳሰላል ፈጣሪ እናት እና ልጅ ያድርጋቸዉ😢😢😢

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 Před 14 dny +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር የልፈቶን አይቶ እንደው ልጆ ያድርግሎት እንዴት እንዳለቀስኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 14 dny +18

    የአባት ቤተሰቦች ሀብት ሳያጡ ዘራቸውን አላሳደጉም በተቃራኒው ባህዶቹ እንዲህ ቆንጆ አድርገው አሳደጉት እንደዛ ውስጡ አዘን ገብቶ ሳየው በጣም ልቤ ተነክቶ ነበር እውነት ሆኖ አብረን የምንደሰት ያድርገን 🙏

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 12 dny +2

      ለስማቸው ብለወ ነው በህግ መጠየቄ አለባቸው

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 Před 14 dny +31

    በጣም የተጎዱ እናት ናቸው ከእድሜያቸው በላይ እንዳረጁ ያስታውቃሉ

  • @user-mg7jy6ve3n
    @user-mg7jy6ve3n Před 7 dny +1

    99.9% ነው የሚመሳሰሉት ፀዲ ተባረኪ መነፅሩን አውልቁ ያለችው የኔም ሀሳብ ነበር ግን ዲኤን ኤው ምርመራን እፈራለሁ ከሆነ ጊዜ በኃላ ስለማያገናኝ ነው። አምላክ ይርዳቸው በጣም የምትገርም እናት!!!!!!!!

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 13 dny +3

    በእውነት ይመሳሰላሉ በአይናቸው በአፍንጫቸው ይመሳሰላሉ ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን መልካም እድል ጌታ እየሱስ እናትና ልጅ ያርገቸው❤

  • @huruydebru5555
    @huruydebru5555 Před 14 dny +38

    የኔ አናት ኣይዞሸ:::;
    ይመሳሰላሉ የምትሉ
    ላይክ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 14 dny +46

    የቤተሰብ መገናኘት እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y Před 13 dny +3

    የአሏህ እናቱ ያድርግለት 😢የጎንደሩ ልጅ ዘር ጠይቅንም አሏህ ያስገኝለት😢😢😢ሁሌም አስታውሰዋለሁ

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 13 dny +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር በእስተ እርጅና ልጆትን ያሳቅፎት በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @senaittarekegn385
    @senaittarekegn385 Před 14 dny +47

    በጣም ነው የሚመሳሰሉት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤

  • @TesfaneshAlemu-gz7lv
    @TesfaneshAlemu-gz7lv Před 14 dny +17

    እጅግ በ ጣም ይመሳሰላሉ እርግጥ እናቱ ም መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ አይዞክ ፣90 በመቶ እና
    እናት ናቸው ብዬ እገምታለሁ❤❤❤❤❤

  • @octavia4272
    @octavia4272 Před 14 dny +4

    እናትየውም ልጁም እንስፍስፍ አሉ ጌታ ሆይ እናትና ልጅ አድርጋቸው🙏🙏🙏

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před 14 dny +5

    የአባቱ ቤተሰቦች ግን ፈጣሪ መቃብር ያውርዳቹ እኼኔ እያያቹ ይኾናል

  • @user-pw4di7sg7y
    @user-pw4di7sg7y Před 14 dny +16

    ይመሳሰሉ አሉ ከፊታቸው አላህ አንድ ያርጋችሁ ያረብ😍😍

  • @Amharay
    @Amharay Před 14 dny +54

    ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ዲኤንኤ ያጠራጥረኛል እኔ😢

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Před 14 dny +3

      አትዘባርቁ ሲጀመር ሳፕል እጂ የሚወሰደው ebsሀገር ውስጥ አያደርጉም

    • @Amharay
      @Amharay Před 14 dny +5

      @@adanchetesfaye285 እነሱው እየተናገሩ ሀገር ውስጥ ነው ምርመራው እያሉ አሰሚም እንዴ ዝብለሽ አትዘባርቂ ትያለሽ ንቅል😏😑

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 13 dny +1

      ​@@Amharay 😂😂😂 ኮሜታሮች ታሥቃላችሁ😂😂 ለማንኛውም ህይረ

    • @user-rw3xt1rd8n
      @user-rw3xt1rd8n Před 13 dny

      ክክክክክክ​@@Amharay

    • @yeshimebet7397
      @yeshimebet7397 Před 10 dny +1

      Me too

  • @user-ty9nw8bl5d
    @user-ty9nw8bl5d Před 13 dny +2

    በጣም ይመሳሰላሉ እናትና ልጅ ቢሆኑ ምኞቴነው

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj Před 13 dny +4

    ኢትዮጵያኞች ግን በዚህ ልክ የምንጨካከነው ነገር, ሁሌ ለሰው ህይዎት አንቅፋት ያሳይበቃ ልጅን ያክል አሳልፎ ሰቶ የኚህን አናት አድሜ በአንባ መቅጨት, የህኔ አኮ የትም በተደርሱ አመላክ ቅዱሳን አንቅልፍ ነስቶችሆል. ልቦና የስጣቺሁ አሁን አንዲት በላቺሁ መልስ ልትሰጡ ነዉ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 14 dny +15

    ኢንሻ አላህ ልጅሽ ነው ውድ እናት ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ጀግና እናት

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 14 dny +31

    አቤቴ ቅዱስ ሚካኤል፣ እናትና ልጅ ያድረጋቹ ፣❤👏👏

  • @NigstiGebremedhn
    @NigstiGebremedhn Před 13 dny +2

    100% ልጃቸው ይመሳሰላሉ እመቤታችን ትረዳቸው

  • @HabitamuMolla-fp1dy
    @HabitamuMolla-fp1dy Před 13 dny +2

    በእርግጠኝነት እናትየና ልጅ ናቸው።አይናቸው ብቻ በቂ ምስክር ነው።እግዚያብሄር ያግዝዎ እማዬዬዬ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Před 14 dny +12

    የኔ ምርጥ እናት የእናቶች ቁንጮ በእውነት እናቱ ቢሆኑ ደስ ይለኛል አንተም ወንድሜ እናትህ ቢሆኑ ደስ ይለኛል ውስጤ በጣምነው ያዘነው ግን በውጪ ያሉት የታሪኩ ባለቤቶች እባካችሁ በአንድ አምላክ እርዳቸው ውጤቱን ለመስማት ዮኒ ላንተ ውጤቱን ለመናገር ምን ያህል ጭንቀትህ አሳዘንከኝ አስጨነቀኝ ጌታ ለሁላችንም ቸሩን ያሰማን

  • @LovelyPrayingMantis-fd2bd
    @LovelyPrayingMantis-fd2bd Před 14 dny +15

    እናቱ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 14 dny +3

    በጣም ይመሳሰላሉ❤❤❤ ከ 1978 ሚያዝያ እስከ 2016 ሚያዝያ 38 ዓመቱ ነዉ ።። የተወለደው በ መጋቢት ወይም የካቲት መጨረሻ ቢሆን ነዉ❤ Good Luck both of you. According to what she was doing If she is your Mom or not she is a Great Mom ever.

  • @helendereje9494
    @helendereje9494 Před 7 dny

    እናትየ እግዚያብሄር ይርዳወት እነዛ ጨካኝ አረመኔ የሆኑ ሰዎችን እግዚያብሄር ያስከፍላቸው እድሜወትን እንደበሉ ፈጣሪ የስራቸውን ያስከፍላቸው በዚ አሳዛኝ ድምፃቸው ስጋቸውን ይጥላሉ ብየ አላሰብኩም አሉ እናቴ እንባዎትን እግዚአብሔር ይጥረግለዎት

  • @TesfayeW-ye7wp
    @TesfayeW-ye7wp Před 14 dny +18

    በጣም ነው ሚመሳሰሉት ግን አምላክ ከቤተሳባቸው ጋር ያገናቸው ለሁሉም ።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 14 dny +17

    ከምረ ይመሳሰላሉ❤❤😢😢😢ፈጣሪ ይረዳችሁ ebs 🇪🇹አንደኛ ምረጫየ ነው❤❤❤❤

  • @kidikonjo4739
    @kidikonjo4739 Před 13 dny +3

    Omg I cried like a crazy. I feel sorry for this mother. I wish your her son😭😭😭😭

  • @askalughebremariam1459
    @askalughebremariam1459 Před 13 hodinami

    እኚህ እናት ኡነት ያሳለፉት ፀፀት አሁን ሳቅ ይሆንላቸው ዘንድ እመኛሎው ደግሞ 95% ይመሳሰላሉ ❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 14 dny +15

    የኔ እናት እደ ከልጃቸው ወልዳ 9 አመት ሰርታባቸው እደት ለዲርጂት ይሰጡታል ልጇቸውን ይህ ልጂ ካልሆ ይጠየቁ በሂወት ካሉ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 14 dny +27

    ወላህ ይህ ልጅ ፕሮግራሙን ሳየው በጣም ነው አስለቅሶኝ የነበር መልካም ወሬ አሰማኝ እስኪ ቪድዮውን ልየው ቤተሰቡን አገኘ ወይስ ምርመራ ሂደ የሚለውን ልጨርስ😢😢😢

  • @MesiEmu-xo2if
    @MesiEmu-xo2if Před 7 dny

    በጣም ደስይላል መጨረሻውን ያሳምር የተወለድነው ተከታታይ ነው እርግጠኛ ነኝ የእታገኝ ካሴ ልጅ ነው ውስጤ ነግሮኛል የሷ መሆኑን መናገር እችላለሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ውንድማችንም መቶ ተንከባክቦ እንዲ ጠውራት እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ያመቻች

  • @yonas9945
    @yonas9945 Před 14 dny +1

    ዮኔ በ78 ተወልዶ በ79 ወደ ውጭ ከሄደ ትክክል ነው በአመቱ ትቸው ወጣሁ በሳምንቱ ለማደጎ ከተሰጠ ትክክል ነው !!

  • @Eatgege
    @Eatgege Před 14 dny +29

    እመቤቴ ማርያም እናት እና ልጅ አድርጊአቸዉ😢😢😢

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 14 dny +10

    በእውነት እንደው ጥለው የእራሳቸውን ኑሮ ኖረው በመጨረሻ ልጅ ብለው ለሚመጦ ወላጆች በጣም እናደድ ነበር ለእኒህ እናት ግን የእውነት ልቤ ተሰብሯል የድንግል ማርያም ልጅ. እውነት አላቸው አንድ ልጃቸው ይህ ልጅ ሆኖ ቀሪ ዘማናቸውን በደስታ እንዲኖሩ ለልጅሽ አሳስቢ አቤት እንዴት አስለቀሱኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekaryasnegalign5430
    @zekaryasnegalign5430 Před 6 dny +1

    ወደ ውጪ የወጣው በ1979 ከተወለደ ከአንድ አመት በኋላ እናትየዋም ከሚሠሩበት ቤት ጥለውት የወጡት ከአንድ አመት በኋላ አሠረዎቹ ለድርጅቱ የሠጡት አመት 1979ስለዚህ እናትነታቸው 100%ነው እላለሁኝ

  • @gezahegnasaminew7515
    @gezahegnasaminew7515 Před 13 dny +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይዳዎት 100% ልጆት ነው !

  • @jemila602
    @jemila602 Před 14 dny +9

    በእርግጠኝእነት እናቱ ነች 100% በጣም ይመሳሰላሉ ጀግና እናት አላህ ልጄዎ ያድርግለዎት ያረብ

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před 14 dny

      100% አይሆንም! 99.9 % ነው

    • @jemila602
      @jemila602 Před 14 dny +1

      @@frehiwetyonas22 ቢሆስ ቁጥር ማጉዴል አልወድም ለዛ ነው

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 14 dny +14

    የሰጡባቸው ሰወች እስካሁን እንኳ ልጃቸውን አለ ማሳየት ለማገናኘት አለመሞከራቸው ይገርማል ቢያንስ ድርጅት ሄደው እንዲጠይቁ መረጃ አልሰጡ ከ እኚ እናት የወለደውም በህይወት ይኖራል ግን የወለዱት አይባረክ የልጅን ወግ ማእረግ አያሳያቸው በእውነት በጣም ጨካኞች ናቸው በ አንድ ፍሬ የቀሩ እናት 😢ፈጣሪ ልጃቸው ያድርግላቸው ደሞ በጣም ነው የሚመሳሰሉት

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 14 dny +1

      ለክብራቸውስሎ አቦሳቀሏት የልጅዋን ፍቅርቀሞት

  • @user-jx3qj8ju6w
    @user-jx3qj8ju6w Před 14 dny +4

    ባለፈው በጣም አዝኜ ነው ብዙ መረጃ ስለሌለው አሁን ደስ ብሎኛል ይመሳሰላሉ መልካም እድል የኔ ናት

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 Před 13 dny +2

    ለማየት ያብቃች በእርግጠኝነት እናትና ልጅ ናቸዉ ምክንያቱም በጣም ነዉ የሚመሳሰሉት እኔ እርግጠኛ ነን እናቱ ይሆናሉ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 14 dny +18

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ፀሎቴነው😢😢❤❤❤

  • @mamayouTube-hq4my
    @mamayouTube-hq4my Před 14 dny +7

    እኔ ዝምብዬ ስያያቸዉ እናትና ልጅ ይማስለሉ አለህ እናትና ልጅ ያሪገቹ እንሻ አለህ

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 Před 14 dny +2

    I believe she is the mother because they look a like. Look there eyes and nose. Hope both of the them to be happy for the rest of their life as a mother and son.

  • @user-ch3zl3wx6d
    @user-ch3zl3wx6d Před 11 dny +1

    እናትና ልጅ ያድርጋችሁ ምኞቴ ነው ሴትዩዋ ተጎድተዋል ይሄን በቃ ብሎ ከልጃቸው ያገናኛቸው❤