ዳግማዊት ጸሀዬ እና ቤቢ አነጋጋሪ እርቅ ፓስተር ቸሬ seifu on ebs | ashruka channel

Sdílet
Vložit

Komentáře • 295

  • @ashruka
    @ashruka  Před 12 dny +39

    ላይክ ሰብስክራይብ ሼር እያደረጋችሁ ፈታ በሉ አመሰግናለሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 12 dny +21

    በእውነት የአማራ ደግነት ወንድሜ ተናግሮ አይጨርስም ከ15 አመት በላይ ነው ጎንደር መኖር ከጀመረ ሚስቱ ጎንደሬ ናት ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ብቻ🙏🙏💔💔😥😥😥😥

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +43

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ

    • @zmack1830
      @zmack1830 Před 12 dny +2

      Fano fes new....chaka tedebiqo erasun meqeleb new sraw.....bezih ye Eli guzow beShi amet netsa aywetam!!

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před 12 dny

      ​@@zmack1830ልጋጋም🤑🤑🤑🤑

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 12 dny +32

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 Před 12 dny +12

    ማነው ያገሩ ሰላም የናፈቀው ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ልጆችሽ ተሰቃዩ ጌታ ሆይ በቃ በሀገራችንን ሰላም መለሰልን አንተ

    • @zmack1830
      @zmack1830 Před 12 dny +1

      Seltino temeliso mewagat new !

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +9

    እኔስ በ13 አመቴ ተድሬ በ21 አመቴ 3ልጆች ወልጀ አበቃሁ አለሀምዲሊላህ እኩያ ልጆች አድርሻለሁ ማግባት መዳር በቤተሰብ ድሮ ቀረ አሁን አርጂተው ነው የሚያገቡት ወዱም ሴቱም አረዳ አግባ አግባ አሹ የኔ ባሌ በ19 አመቱ ነው ያዳዳሩን በተሰብ ልጅም በልጅነት ነው ትዳር አትፍሩ እርዚቅ አላህ ይሰጣል

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is Před 12 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ታረቁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +8

    ከማገጠ አውልቄ ነው የምጥለው

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 Před 12 dny +10

    በርታ አባቴ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 Před 12 dny +8

    ፋኖ አሽሩካ ኑርልን ይመሽህ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 12 dny +5

    The way the talk ሳሚ እና ዳጊ. Kind of … still something is not clear I they didn’t look 👀 happy 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️wish them best to come !

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Před 11 dny +2

    ፈጣሪ እንኳን አስታረቃቸዉ ደስ ሲል❤❤ዳጊ እና ቤቢ
    አሽሩካችን የጥንቱ እንወድሃለን❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 12 dny +7

    አርሹካየ የሁለየም መምህሬ በማርያም 10k አስገቡኝ የመዳም መርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 Před 12 dny +3

    ሰላም አሹካ እንዴት ነክ በጣም ደስ ብሎኛል babyና ዳጊ አብረው በድጋሜ ስላየዋቸው መጨረሻውን ደሞ እሱ እግዚአብሄር ያሳምርላቸው ታርቀው የድሮ ፍቅራቸው ተመልሶ ወለማይ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 12 dny +5

    ዳግማዊት ቤቢ በታረቁ 👍❤😥

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 12 dny +3

    በጣም የምጠላው ትዳር መፍታት ናው ልጆች የጎዳሉ ተቻችሎ መኖር ናው መታርቃቸው በጣም መልካም ናው

  • @lemlemalemu4047
    @lemlemalemu4047 Před 11 dny +1

    አሹካ ለአማራ ህዝብ ነፃነት ድምፅ በመሆን እናመሰግናለን። ድል ለተገፉ ለሚታረዱት ቤታቸው ለፈረሰባቸዉ አማራራራራ

  • @naaaworknh
    @naaaworknh Před 12 dny +11

    አሽካ ይመችህ በተለይ አማራ ላይ ስላለው ጦርነት ድምፅ ስለምትሆን❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 12 dny +3

    አይዠየዛኸ በርታ የምትሰራው. በጣም ደስ ይላል ❤

  • @Sebat24
    @Sebat24 Před 11 dny +1

    ሲንግል ማም ለዝሙት በነፃነት እረኩሰት ለማረግ ነው። ትዳር ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ይወዳል👍❤❤❤❤❤👍❤

  • @frehwotdesta
    @frehwotdesta Před 12 dny +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳንም ታረቁ ለልጆዎች ስባል መቻቻል ያስፈልጋል

  • @SaraKebede-x9w
    @SaraKebede-x9w Před 12 dny +2

    አሽሩካዬ ኑርልኝ አባቴ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 12 dny +2

    ዳጊ እና ቤቢ አይለያቹ ያኑራቹ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Před 12 dny +4

    ፍትህ ለተማሪዎች ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-ov7ni4mm7b
    @user-ov7ni4mm7b Před 12 dny +2

    ፈጣሪ ስላሙንያውርድላቸ ፍቅር።ያሽንፋል❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 11 dny

    በጣም ከፖሰተሪ እሰከ ባልና ሚሰት በጣም ጀግኖች ናችሁ እንኳን ታረቃችሁ የሰው ልጅ ይጋጫል ተመልሱ መሰማማት ነው በተለይ ልጅ ወልዶ ይከብዳል ትዳር መያዝ ቀላል ነው ግን መለያየት ለሁለቱም በሸታ ነውና አደራ ምንም ቢፈጠር ባልና ሚሰት ለመፍረድ አትሸቀዳደሙ ባልና ሚሰት ያለውን የሚያውቀወአንድ አላህ ብቻ ነው ዳጊም ሳምሶን ትልቅ ክብር አለን ሰለታረቃችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ ደሰ ብሎናል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 12 dny +3

    አሹዬ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +3

    እህህህህህህህ ወላጂ ስንት ሆኖ አሳድጎ ከይህ ቀደም 17 ተማሪ የት እደደረሱ ጠፉ ዛሬ ደሞ አረ ይከን ሰውየ አላህ እደት አርጎ ነው የሚያነሳልን የወረሞና ትግሬወቹን ለቀው አማራወቹን ብቻ መርጠው ነው ያስቀሯቸው ብለዋል አየ የኛ ስቃይ ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Před 12 dny +3

    አሹካየ እዴነህ ከብዙ ጊዜ በኋላ አየሁህ

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc Před 12 dny +3

    አሽየ ምርጫየ ኑርልኝ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 12 dny +3

    3ተኛውን መቋቋም አይቻልም በጣም ከባድ ነው አሹየ

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před 12 dny +1

    It was a beautiful relationship, Melat and Henok they have ❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch Před 11 dny

    ድል ለፋኖ!

  • @yedingil
    @yedingil Před 12 dny +4

    አሹአችን TNX👏✌️

  • @user-ko6qr3of7g
    @user-ko6qr3of7g Před 12 dny +3

    Ashuka yemrtochi mrt❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @benben3820
    @benben3820 Před 12 dny +4

    ድል ለአማራው

    • @zmack1830
      @zmack1830 Před 12 dny

      Amara fes new labarinet yetefetere new.....Amara lay yehonew lela hager bihon noro hulum wede gmbar yzemt neber ...Amara Habesha fes new.....atleflifi! Yewishet new enen. Enen ..

    • @zmack1830
      @zmack1830 Před 12 dny +1

      Sijemer amara baria hono endet ymaralu.....fesoch nachew!

  • @rindihancikacika2985
    @rindihancikacika2985 Před 12 dny +4

    በርታጀግና ❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 12 dny +2

    😢ሊያሾን የሚመክራት ሰው ያስፈልጋል በጣም ወሬ አለባት 😢

  • @user-bj1fx4nn6s
    @user-bj1fx4nn6s Před 12 dny

    Ashrkha yemrtoch mercha bethamm enwdhaln..I love your thinking keep it up bro

  • @user-mk5bf7cr7h
    @user-mk5bf7cr7h Před 12 dny +1

    ውድ የአገሬ ልጆች ፊቅር ያዘኝ ከአቤል ሙልጊታ እኔ ህልም ያልኩ ደሀ እሱ ተዋቂ,ፊቅር ግን ቦተውን አያቅም እንዴ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 12 dny +2

    Ashuye 🥰🙋‍♀️

  • @zmack1830
    @zmack1830 Před 12 dny +1

    Kentu habesh......bekebt nqate hilina yale hizb ! Ashruka aradaw yhen fara kebt hizb tankebalilewalech tsheqlibetalech.....wend yarada lij ashruka.....ay habesh emenu kebtoch nachihu endesew act madreg aqumu ¡

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l Před 12 dny +2

    Del lejenar tefera mamo na le fano ❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 12 dny +1

    አሹካዬስወድሕ❤😘2 😂ፋኖ💪እንኳን ታረቁ ሳምሶን ቤቢ እና ዳጊዬ መጨረሻችሑ ይመር

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 12 dny +3

    አሹካ ወንድማችን ❤❤❤

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 Před 9 dny

    ፍትህ ለተማሪዎች ሰላም ለአገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ሰላም ሰላም ♥♥♥♥

  • @seadaSeadaaragaw
    @seadaSeadaaragaw Před 12 dny

    ደስ ይላን የወለ ደረው መለ ያየት አያም ርበትም ለልጆ ቻቹ ስትሉ ሁሉንም መተው ነው እሚሻ ለው 😘😘😘😘😘😘😘

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 Před 12 dny

    3 eyemagetu tidar aysenam I am your big fans from France 🇫🇷 Europe keep going •

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 12 dny +1

    ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ በተደጋጋሚ cheating ትዳር አያስቀጥልም። ሰላም መፍጠር ግን ሉልጆቻቸው አስፈላጊ ነው።

  • @Habtam837
    @Habtam837 Před 10 dny

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZablonAschale-lc8dx
    @ZablonAschale-lc8dx Před 12 dny

    Keep it up bro

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +2

    😅😅😅😅 አሹ ዝግጂቱ እስከመቸ ነው አግባጂ ልታረጅ እኮ ነው

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 12 dny

      Ye. Amara. Demi. Alebeti. Enatochi. .Alikisewbetali. ...esu. Wichi. Tekemito. Belwe. Chefichifew eyale. New. Nurowe..

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 12 dny

      Ena yezihin. Hisabi. Egizabiheri ..gari. Yaweraridali. Firdi. Ke. Badi. New

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Před 11 dny

    Amen ❤amen amen 💚💛❤️❤️💕🙏💙💙🙏🙏💯✅

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 12 dny +1

    ፍትህ በገብረጉራቻ በግፍ ለታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ፍትህ ፍትህ ፍትህ እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሹካ የምርጦች ምርጫ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 12 dny +2

    ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před 12 dny +2

    አህለን አሹካየ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 12 dny +1

    አቩእመቤቴን ።መለያየታቸውን አልወድም ሰለሁነት ዳጊ ና ሳምሶን አድናቃቸው ነዬ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 11 dny +1

    ሊያ ሾው ታረቁ ሰምተሻል አንቺ ቱሪናፋ አልተሳካልሽም ለኩዊን ሊያም አድርሱላት የትዳር ጠንቅ ስለሆነች

  • @wondye8200
    @wondye8200 Před 12 dny

    Tnx bro ❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 11 dny +1

    3 & 2

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 11 dny

    Hi Ashruka, choice 3.

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 Před 12 dny +1

    well come Asheruka

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc Před 12 dny +1

    ሀሀሀሀሀሀ የኔ መዝናኛ አሽየ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 12 dny

    Ashuka jegenaw Amhara💪❤️✅️

  • @alembe5805
    @alembe5805 Před 12 dny

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Před 11 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!
    ለታገቱ ተማርዋች አረ የመግስት ያለህ ወላድ አለቀስች!!!!

  • @meronb6912
    @meronb6912 Před 12 dny +1

    2 3

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před 12 dny +1

    ከሹካዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 Před 12 dny

    wow ገጣሚዋ❤❤❤

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Před 12 dny

    Real you tup channel on ashruka channel❤

  • @user-iw8xe3pt6g
    @user-iw8xe3pt6g Před 9 dny

    አሹርካ ❤

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 Před 10 dny

    Tulutula yesewuni negeri kemitawera yerasikin atawerami😊

  • @sarasara.3217
    @sarasara.3217 Před 11 dny

    💚💛❤💚💛❤

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 Před 12 dny +1

    የራሳቸው ጉዳይ

  • @hfg5862
    @hfg5862 Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 12 dny

    እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ ውሀ ያፍስበት ልጆቻችሁን እዩ አሳድጉ ትዳር ኳኳታ አይጠፋውም ልጆቼ ተቻቻሉ ተከባበሩ ተደማመጡ ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ::

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Před 12 dny

    ❤❤❤❤በረታ የኔ ፋኖ

  • @user-yx6gz7xp7c
    @user-yx6gz7xp7c Před 11 dny

    ❤❤❤❤

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Před 12 dny

    ፈጣሪ፣ሰላሙንያውርድላቸው፣ፍቅር፣ያሸንፋል

  • @user-ff1zl2lt8m
    @user-ff1zl2lt8m Před 11 dny

    4❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u Před 12 dny +1

    ከሙስሊም እንማሪ መከፉፈል 1×4😂😂😂

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Před 12 dny +1

    2😮😊😊

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před 12 dny +1

    እኛ አማሮች ገዳያችን ፋኖ ብላችሆ የምትጠሩ የምታስገድሉን እየረዳችሆ እናተናችሆ አብይ ስራላይነው መሬችንን ነው አተ ነቀዝ

  • @meseretgebre5744
    @meseretgebre5744 Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3l Před 12 dny

    በርታ ይቅናህ 👍👍👍

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Před 12 dny

    🎉🎉🎉

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před 12 dny

    Kuy Ashurka mech new ante yemtagebaw ohhhhh ere sergeh nafekonal………🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Před 10 dny

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Před 12 dny +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤ ❤❤

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f Před 9 dny

    Sille Low of attraction ewukina yaleki ayimesilegnim sititech ayichek motivation sititechim ayichek betam telahuk be mejemeriya yikirita elahalehu sille metilate eheni solik likineh beza guday eyalikuk ayidelem gin sileza guday yaligebak Ewuneta alle biye aminalehu so teketay lemagignet billen ewuneta sinitech egzbher ayiwodim by bro berita❤

  • @user-lc7yf1pn6l
    @user-lc7yf1pn6l Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @lizch4348
    @lizch4348 Před 12 dny

    ሰላም ትዳር አደቀላል አይታይም በተለይ ልጅ ይጎዳል ተስማሙ ስይጣንን ስበሩ ልጆቻችሁን አስቡ የድሮውን ፍቅራችሁን ያምታላቹ ❤️❤️🙏

  • @AKRM55
    @AKRM55 Před 12 dny +1

    እወድህ ነበር ጠላሁህ

  • @zmack1830
    @zmack1830 Před 12 dny +1

    Seyfu frushkaw

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 12 dny +1

    ሰላም አሹ እዴት ነህ

  • @user-qw4xc2gn8q
    @user-qw4xc2gn8q Před 12 dny

    4👌👌👌👌👍👍👍🌷🌷

  • @embodethiopia4066
    @embodethiopia4066 Před 11 dny

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Před 8 dny

    Wendma behuletu metarek desss blognal! Enam ye 2 ljoche Enat negne kebalebata gar lileyay newu Ebakh astarakiy Abat tekummegne kagebahu 19 Ameta newu please🙏 help me😢😢 maya negne jordan

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před 12 dny

    Yichalal ! Bicha menor gin besewi tidar mehl mgibat ayasfeligim , wishet mesilogn neber gin alisemahum aristun say wre yimesilegnal

  • @birhaneayalew6337
    @birhaneayalew6337 Před 10 dny

    ፓስተር ቼሪ