#አልበላም_የአማራ_ምግብ_ነዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Komentáře • 391

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před měsícem +95

    እኔ ኦርቶዶክስነኝ ኢትዬጲዊነኝ ኦሮምነኝ በሁለቱም በኩል እየታየ ያለውነገርደስ አይልም ብቻማስተዋል ይስጠን በእውነት ከሰውነትወርደው ጥቂት ሰዋች አማራ አካባቢም ኦሮሚያአካባቢ ያሉ ሰዋች ዘረኞች አንሁን ሁላችንም በውስጣችን ያሳደገን በሃል አለ እና ባህላችን እንተው አይደለም ግን ሰለሀገራች ሰለመጪው ትውልብለን እንተው የማንወጣው አዝቅት ውስጥ አንግባ ፈጣሪ ወደቀድም ሰላማችን ይመልሰን🙏🙏🙏

    • @tigisttigist1342
      @tigisttigist1342 Před měsícem

      Amen 😢😢

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @mulualemgebrea1470
      @mulualemgebrea1470 Před měsícem

      አሜን እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před měsícem +1

      አሜንአሜንአሜንእውነትነልቦናይስጠንያቺንየጥንታንኢትዬጵያእማማወደቀድሞፉቅራችንይመልሰንአድያድርገን

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před měsícem +4

      አማራ ዘረኛአደለም በስማም የነዚባሰታይቶየማይታወቅማፈሪያመሆንነው ፈጣሪ መጨረሻቸውንያሳየን ጥጋባቸውን ያብርድላቸው

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 Před měsícem +77

    እንጀራ የማይበሉትን እናበረታታለን የጤፍ ዋጋ ይቀንስልናል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +6

      😅😅😅😅😅😅 ቀዳዳ በለው ያለሱ መኖር አይችልም እንጀራ ካጣ ባፍጢሙ ነው የሚደፍው😅😅

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 Před měsícem

      😂😂😂😂😂awe 😂😂

    • @MunaMuna-pu4vg
      @MunaMuna-pu4vg Před měsícem +1

      Ewnet New Aybilu😂😂😂😂

    • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
      @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před měsícem +6

      በእውነት የአማራጥላቻ የሚያሳብዳቼው እንጀራባይበሉ በምን እድላችን

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe Před měsícem +2

      @@elizabethgizachew1811 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይህንግዜያለጀራ አይዉልም አያድርም ለምን አማሪኛስ አይተዉም መናገሩን ክክክክክክክ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Před měsícem +39

    ነጋሽ ወንድሜ አንተን ፈጣሪ ይባርክህ ይህን ለምግብ ብሄር የሰጠውን ሰው ደግሞ ልቦና ይስጠው ይህ ግን የሀገር ጠንቅ ነው እርኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ያንሳለት አሜን በሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew6546 Před měsícem +38

    አንተ እኮ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነጋሽ በዳዳ ነህ በማንነትህ የምትኮራ እንጂ የበታችነት ስሜት የሌለህ ሰው ነህ።
    ነጋሽ በዳዳ የምትልበት አክሰንት እራሱ ኩራትህን ይናገራል።
    ክብር ለኢትዮጵያውያን በሙሉ❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      በትክክል በጣም ኩሩ ኦርቶዶክሰ ነጋሸ በጣም ምርጥ የድሮ ሰው ነው ያቀርብከው ያንን ዘመን ያምጣልን እግዛብሄር ሆይ ይቅር በለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

    • @hannamengistu9260
      @hannamengistu9260 Před měsícem +2

      እር በእግዚአብሔር እንዴት አይነት ሰው እየሆንን ነው እግዚአብሔርንፍራ እንኳን ጨጨብሳ በየሆቴሉ አዘን የምንበላው ከጥቁር የተሰራ በነጭ በለን ከለመድነው ቆየን የአረብ ሀገር እና የቻይና ምግብ እየተለመደ ባለበት ጊዜ እረበቃን ተንኮልና ውሽት ፓስታ ክጣሊያን ነው የተወረሰው የኛአይደለም ቆጮና ክትፎን ከድግስላይ ማን ያጣዋል የጉራጊነው ያለ የለም እረይብቃን ሰለቸን ልወደድ ባይ ጽንፈኛ ብሔርተኛ ውሽትን የሚዘራ፡፡ ነጋሽ በዳዳ ውድኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥህ ተባረክ፡፡ ከ3 ብሔር የተወለድን ኢትዮጵያዊነትን ሊያሳጡን ከሚሰብኩ ወዴት እንሂድ?

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před měsícem +28

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ድንጋይ የሆነውን ልባችንን መርዝ የሚተፋውን ምላሳችንን አንተ ጠብቅልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ልጀ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutTeketel
    @HirutTeketel Před měsícem +17

    ድሮ ባልተማሩ ገዥዎች ስትተዳደር ሁሉም በኩራት ኢትዮጵያዊ ነበር። አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለዘመን እንጀራም ብሔር አለው። ጎበዝ ሳንጠፋ ቶሎ እንመለስ።

    • @yh4es
      @yh4es Před měsícem

      ድሮስ ወያኔ እንደ ጭቃ ጠፍጥፍ ከሰራው ትውልድ ምን ጠብቀህ ኖሯል?
      እውነት እንነጋገር ከተባለ እኰ ሽፋታው ነፍሰ ገዳዩ ሌባው የተደበቀው ከተማ ውስጥ አይደለም በየገዳማቱና በየ ቤተ ክርስቲያኑ ነው
      ይሄ ሁሉ ነጠላ ለብሶ በየ ቤተክርስቲያኑ የተኰለኰለው እኰ አስመሳይ እንጂ ሀይማኖተኛ አይደለም

    • @me_212
      @me_212 Před měsícem

      ያው የበፊት ገዝዮች ከአንድ ብሔር እና ሃይማኖት ካልመጡ ለንግስና አይቀቡም ነበር.

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet5416 Před měsícem +33

    ወንድሜ ነጋሽ አነተ ትለያለህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před měsícem +7

    በእውነት ምን ጊዜ መጣብን ለሁሉም ልብ ይስጠን ለአባቶቼ ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድም ነጋሽ በእውነት ትለያለክ ክብረት ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንልክ 🙏🙏🙏

  • @tewahadolezelalem394
    @tewahadolezelalem394 Před měsícem +15

    ይህ ሰው ግን በጣም ይገርማል ጨጨብሳ በጣም ነው የምናውቀው በዘር ጥላቻ የተመረዘ ሰው ነው። እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ይሁን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Před měsícem +15

    ዱከም ቅዱስ ገብርኤል እናነግሳለን የዛ ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      አሚን አሚን ለዛ ያብቃን ቅድሰ ገብርኤል አንተው አማልደን አገራችንን ሰላም አርግልን ልቦና ይሰጣቸው ሃይማኖትንና ቤሄርን የሚቀላቅሉት ❤❤

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d Před měsícem +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እየሆነብንን ያለውን አንተ ተመልከት!!

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv Před měsícem +7

    እውነት ነው ነጋሽ በአማራ ክልል ሰው ከመጣ የሰው አገር ሰው እንጅ ዘርህ ከየት ነው አይባልም መኝታ ለቆ እግር አጥቦ እኔ እራሴ የግዜር እንግዳ እግር አጥቤ ነው ያደኩት ግን በዚህ ደረጃ ጥላቻን መዝራት የሠይጣን ስለሆነ ይቅር ይበላቸው።

  • @user-do4ps7vi7x
    @user-do4ps7vi7x Před měsícem +7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የዘረኝነት መንፈስ ይወገድ እግዚአብሔር ይገስፀው የጥንቱን አንድነታችንን ይመልስልን ይህን ዘር ቆጠራ ያጥፋልን ኢትዮጵያዊነትን ያለምልምልን እጅግ በጣም ያሳዝናል ይህን የመከራ ጊዜ ሳያዩ ያለፉ ምንኛ ዕድለኞች ናቸው 😭😭😭

  • @KassechAbebe
    @KassechAbebe Před měsícem +5

    ወንድማችን ነጋሸ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ኢትዮጵያ የቤተክርቲያን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ በየለቱ የምታቀረባቸው ን ሁሉ በናፍቆት ነው የምጠብቀው ማነ ምን እንደሆነ ብዙ የታዘብንበትና የተማርንበት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BabyPonyMinas
    @BabyPonyMinas Před měsícem +6

    ወንድሜ ነጋሽ ተባረክልኝ። እንደው እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ።
    አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ። እንደ አንተ ዓይነቱን ያበርክትልን።
    ጭንቅላት ካልበሰለ፦ ዕድሜ፣ ሽበት፣ ጉልምስና፣ ዕርጅና ብቻውን
    ባዶ ነው ለካስ...!!!
    እኔን የሚገርመኝ ፓስተር ሶፎንያስ በፕሮግራሙ የሚያቀርባቸው ሰዎች ብዙዎቹ የአእምሮ በሽተኞች፣ በዘመን አመጣሹ በዘር፣ በጎሳ፣ በብሔር አስተሳሰብ የተዋጡ/የተመረዙ ሰዎች፣ ሐሰተኛ ነቢያቶች፣ በአጠቃላይ ብዙ ብዙ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ነው።
    ይህ ፓስተር ሶፊ ያቀረበው ሰው፦ የዘር፣ የጎሳ እና የብሔር ትርክት ባልነበረበት፤ የ50ዎቹ ወይም የ60ዎቹ ዘመን ትውልድ ሆኖ በዚህ ደረጃ የቆሸሸ ማንነት ያለው ሰው መሆኑ እጅግ በጣም አሳዝኖኛል።
    አእምሮውን እንዲመልስለት እንፀልይለት።
    ካህኑ የዘመሩልንን፦ ቁልቁሉ ገብርኤሊ/ቅዱስ ገብርኤል የሚለውን መዝሙር ባትቆርጥብን ግን ደስ ይለን ነበር።

  • @reyotamhara
    @reyotamhara Před měsícem +23

    ቃላትን በማሳመር ውሽትን እውነት ማድረግ አይቻልም ። እግዚአብሔር ሆይ የዚህን የተዘጋ ሰው ጭንቅላት ትከፍትለት ዘንድ እማፀንሀለሁ። ወንድሜ ነጋሽ በርታ ❤❤❤

    • @edenfikir4867
      @edenfikir4867 Před měsícem +3

      ይህን ሰውየ ያ ምን ነበር የዱር እንስሳ ባፉ በልቶ ባፉ የሚጸዳዳው እሱነው እንጀራም ጨጨብሳም የኢትዮጵያ ምግብ መሆኑን ነው የምናውቀው እሱም በክት ያቀረበውም በክት ነው በክት ማለት የሞተ የሸተ ማለት ነው ግን ደሞ እያወራህ ያለኽው ባማረኛ ነው እረስተኽው ነው?

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 Před měsícem +1

      ላፊሶዉን እረሳሕ

    • @ethiopianvoice9551
      @ethiopianvoice9551 Před měsícem +1

      እኔ ግን የገረመኝ ጨጨብሳ የማይበላ ኢትዮጵያዊ የለም ባይሆን ጭቆ ቅባቱ ብዙ ስለሆነ ሰዉ ከጤና አኳያ መብላት ይፈራል።

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk Před měsícem +14

    ✝️♥️ጌታ ሆይ ከኢትዮጵያ ላይ ገፈህ አውጣልን የዘረኝነትን በሽታ🖤🇪🇹🥺🤲🇪🇹🕊

  • @amaremelku
    @amaremelku Před měsícem +1

    ነጋሸ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ እንዳተ አይነትብዙ መልካም ሰዎች አሉ ግን በክፉዎች ተዋጡ፡፡

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před měsícem +1

    ነጉዬ ምን ላድርግህ አንተ የሀገሬ እንቁ ልጅ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ በክብር በሞገስ በፍቅር ኑርልኝ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ኑርልኝ የኔ ልጅ

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam Před měsícem +5

    ነጋሽ ወንድማችን ዘር ይውጣልህ ዘርህ ይባረክ❤❤❤

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Před měsícem +4

    በስማም።ዘረኝነት እግዚአብሔር ያጥፋልን በተለይ አንዱ ወገን መርዝ ነው ምግባቸው ልቦና ይሰጥ እነ ዛ ሰፈር

  • @demelashassefa5231
    @demelashassefa5231 Před měsícem +2

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በዻዻ በጣም ጥሩ ፕሮግራሞችን ነው የምታዘጋጀው። በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @nigistkassaye5121
    @nigistkassaye5121 Před měsícem +4

    አንተ ልበቀና ወንድማችን ባለህበት እና ባመንክበት ቦታ ላይ ያፅናህ። ከከፍታህ እንዳትወርድ ይጠብቅህ።

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před měsícem +3

    ይህ ሰዉዬ የበታችነት ነዉ እንደዚህ የሚያንገበግበዉ።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem +3

    ወገኖቼ በዝያን ግዜ ህዝብን ከህዝብ ላይ የሚያነሳሱ ይፈጠራሉ እና ተጠንቀቁ ይባላል እና አትፍረድበት የተባለው ትንግርት እንዲፈፀም ነውና ገና ብዙ እንስማለን ቃሉ መፈፀም አለበት እኛ መፀለይ ብቻ ነው ጥሩ ቀን እንደሚያመጣልን ለዚህም ቀባዣሪ የእናቱን ዘር መናቁ እራሱን ያወረደ እንጂ አማራን ያዋረደ እየመስለው ነው ጨጨብሳው በጤፍ እንደሚስራ እያወቀ ጤፍን ይንቃል የተናቀ የፈረንጅ አሽከር የሆነ ነው የእራስን እምነት ያከብራል እና የስራውን ይስጠዋል ዛሬ ቆሞ ይሄዳል ነገ ግን ምን እንደሚሆን የማያውቅ የስይጣን አሽከር ነው::

  • @Mulu-mn4vj
    @Mulu-mn4vj Před měsícem +25

    አቤት መዳኒአለም እንደ ሰው ማሰብ ሳንጀምር አትጥራን 🙏እግዚኦ😭😭😭

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem +3

    አቡነ ናትናኤል በረከትዎ ይደርብን

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe Před měsícem +4

    ዋው ነጋሽዬ ውዴ እድሜ ይሰጥኸ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem +3

    ሰላም ነጋሽ አበባየሁ ስም መቀየር ጅግሣ ለውጥ አያመጣም አንተነትህን መቀየር አትችልም ደካማ ነህ ምናልባት የመሪ ተብዬ ቅምጥ ነህ ጤፋችን ክብር አለው

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf Před měsícem +4

    ልቤ አዘነነነነነነ እውነት እናስታውል
    ከሠው አንነስ ሁሉም ያልፋል ለልጆቻችን እንዳባቶቻችን እንደ እናቶቻችን እናስብ
    ኡፍፍፍፍፍፍ
    እንደነዚህ አይነት ሠዎችን የምታቀርቡስ ምን ይባላል??????
    እንደው ሳይማሩ ሳይመረምሩ ከኛ በሺ ለሚበልጡን አያቶቻችን ስንል ከሰው አንነስ
    ይህ ሠውዬ ማሳያ ነው እናስተውል ፉክክር የትም አያደርስም ወደኋላ ያስቀረናል
    በየቦታው የበቀሉ አረሞች አሉ ነቃቅለን እንቀል ያኔ መልካም ፍሬ እናፈራለን
    በአረም የተወረረ ሰዕብል ምርቱ አያመረቃም
    መጨረሻችን አያምርም ።
    ነጋሽ በርታልኝ እንዳተ ሺ ይወለድ

  • @user-yc5hd7nc8o
    @user-yc5hd7nc8o Před měsícem +3

    እንጀራ አልበላም ኪኪኪ

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 Před měsícem +2

    ከአእምሮ በሽታዎች ከዋነኞቹ አንዱ ዘረኝነት ነው በቛንቛ እንኳን ባይግባቡ በአስተርጉዋሚ የሚግባባውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ከቛንቛ አልፎ በባሕል በድንበር በማህበራዊ ኑሮ መለያየት ጀምረናል በዚች ሀገር ታይቶ ተሰምቶ እንኳ የማይታወቅ የዘረኝነትን መርዝ በመንግሥታዊ መዋቅር ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከለው ሕወሐት ወያኔ ሲሆን አጋግሎ ያቀጣጠለው ደግሞ ኦሕዴድ ብአዴን ብልፅግና ነው ይህንን የዘረኝነት መንግሥታዊ መዋቅር በማፈራረስ ወደቀደመ ፍቅራችን መመለስ ይኖርብናል ምክንያቱም ሕዝብ ለሕዝብ አሁንም በፍቅር በመተሳሰብ መኖር ይፈልጋልና።

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Před měsícem +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንደመአለሁ ቃለህወይት ይስማልን ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 ላ ይ ክክክክክክ ሼርርርርር

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 Před měsícem +11

    ጌታ ሆይ ስው ሳልሆን አትግደለኝ

  • @gedamfkadu9321
    @gedamfkadu9321 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ሃገር የት በደረሰች ነበር።

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před měsícem +2

    ነጋሽ ምን ብዬ እንደምገልፅህ ግራ ይገባኛል ቨድኦዉ ልብ ይነካል እየአለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ትንሽ ትንሽ ይገባኛል እግዚአብሔር ልዩነትን ለሚዘሩ ሰዎች ልብ ይሰጣቸዉ።

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před měsícem +2

    እኔን እሚገርመኝ የአማራ ጥላቻ የሚያሳብዳቼው ሰዎች የአማራ ቅልቅል መሆናቼውነው ለምሳሌ ጌታቼው ረዳጅዋር አብይ ይህቀባጣሪ አበባየሁ የሱው አበባ ብዙስማቼውንያልጠቀስሁት አሉ እሚገርመው ደግሞ ሶፊ የሚሉት የሚያቀርባቼው በሙሉ የአማራ ጥላቻ ያለባቼውን እና ያበዱትን ከየት እንደሚሰበስባቼው ለማንኛውም ወንድማችን ነጋሽ እናመሰግናለን በበታችነት ስሜት የማትሰቃይ ውድየሆንህ ነጋሽ በዳዳ እራስህን ጠብቅ

  • @user-ix9dz9gs4h
    @user-ix9dz9gs4h Před měsícem +5

    በእነዚህ መርዛማ ሰዎች የተነሳው ፖለቲካ ተብየው ተልካሻ ነገር ያሃገራችን እያልን አልፎተርፎ በሰውሀገር ያውም በሳኡዲ አረብያ ወጣቱን አጫረሱት ብቻ እግዛአብሔር አምላክ ልቦና ያድለን እህት ወንድሞቼ

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Před měsícem +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ነጋሽ ወድሜ የልቤን ታቀርብልኛለህ በርታ የዝጋቤር በረከት ለሁላችን ዪድረስ ዪቅር ዪበለን 😢😢😢😢😢😢ዪች አለም ፈተናነች ከመከራ በደግ ልቡ ዪዳብሰን

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e Před měsícem +6

    ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር አምላኬ ጨንቆኛል ከሀጥያት አንፃኝ

    • @girma_moges
      @girma_moges Před měsícem +3

      አይዞሽ የጭንቅ አማላጅቱን ርኅርኅተ ኅሊና ድንግል ማርያምን ለምኛት፤ አታሳፍርሽም።

  • @SelamNatan-el2ot
    @SelamNatan-el2ot Před měsícem +2

    ወንድሜ ነጋሽ እኛእስከምንበስል አንተ አረርክ በጣም ነው የምወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 Před měsícem +3

    ነጋሽዬ ተባረክ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 Před měsícem +3

    ነጋሽ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ምን አለ ማስተዋል ቢላበሱ።

  • @user-bt7kz9gx8f
    @user-bt7kz9gx8f Před měsícem +6

    የስነ ልቦና ድኩማኖች/የስነ ልቦና ቁስላሞች እንጀራ በሉ አልበሉም ምን አገባን🖍️🖍️🖍️🖍️🖍️🖍️🖍️ለምን ከአምሀራ እራስ አይወርዱም?????

  • @suzangirma6829
    @suzangirma6829 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ የአማራ ቤተስብ ነኚ ነገር ግን ይህስ ክህነት አልንበረም ሁላችንም እንድ ነበርን የመሽበት እንግዳ ይመስላጣል እዩተባለ በቤታችን ሁል ጊዜ ምግብ ይዝጋጂ ነበር programግን ሳይ the good old day ትዝ ብሎፕኚ ብሎኝ the good old day totherness
    Love and carding to each other
    We miss that thank you so much for bring it out instead of heat love and one Nation for all Ethiopian

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před měsícem +8

    ነጋሽዬ ወንድም አለም ሠላም ሠላም

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před měsícem +5

    ስላም ለአንተ ይሁን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem +1

      ስለመንግስት 😂 የትኛው መንግስት አብይ ነው መንግስት አማራን በድሮን እየጨርስ እሱ መስለን ይህንን የአማራን ጥላቻ ያባባስው

  • @asresashgebremlak4908
    @asresashgebremlak4908 Před měsícem +3

    ነጋሽ አንተ የክርስቶስ ነህ የተዋህዶ ልጅ ፖለቲከኞች ደግሞ በዲያብሎስ የሚዘወሩ ናቸው ስለዚህ ነው እንጅ በገሃዱ አለም ሁላችንም አብረን ነን እንዋደዳለንም

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ያስበን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem

      እንጅራ የአማራ ነው 😂😂😂ስዎቹ የብታችነት እያሳበድቸው ነው 😂😂😂😂 መሳቅያዎች

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 Před měsícem +4

    ቀረብሀ ምን ቀረብን ምን ዐይነት ዘረኝነት ነው አሁንም ቢሆን እንጀራ አትብላ የዘረኝነት ጥግ የተጠናወታቸው ሁሉ ምን ዓይነት ገሐዜ ላይ ደረስን

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Před měsícem +6

    እደሜ ዪስጦት አባቴ

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe Před měsícem +3

    ብስራተ ገብርኤል ኑ አብረን እናክብር🎉🎉❤❤

  • @GizawTebeka
    @GizawTebeka Před měsícem +5

    ፈጣሪ ይጠብቋችሁ❤❤❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Před měsícem +5

    ሰላም ነጋሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před měsícem +3

    ሶፌኒያስ የሚባል እብድ እያመጣ ቃለመጠይቅ የሚያደርግላቸው ተናካሽ እንሰሶችን ከየት ነው እየለቃቀመ የሚያመጣቸው በማርያም ? እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ይስጣቸው/ ይስጠን እግዚኦ 😭😭💔

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Před měsícem +3

    ናዝሬት አዳማ እናከበራለን የቅዱስ ገብሬልን እናበአልን

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před měsícem +4

    ምን ማለት ይቻላል? ምንም ! ለታመሙ ሰዎች ጤናቸውን ይመልስላቸው።

  • @tesfugebeyehu8641
    @tesfugebeyehu8641 Před měsícem +2

    አይ ግዜ ይህን መስማት አንዴት አይነት ስሜት አንደሚፈጥር ለመግለፅ እንክዋን ይከብዳል ግን ነውረኛን እግዚያብሄር ይገላግለን

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 Před měsícem

    Abatache, Kale hiwot yasemalen

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 Před měsícem

    Negash libonahene ayelewutewu wenedemeay ❤

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se Před měsícem +4

    ነጋሽ ወንድሜ አሜከጢናይስጥህ የዚህ ዲንጋይ ጭቅላት ሰው የኦሮም ህዝብ አይወክልም አንተ ወደፌት ተጓዝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Před měsícem +2

    ቀጨኔ ደብረሰላም መዳህኒአለም ገብርኤል

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před měsícem

    አቤቱ ጌታሆይ የድሮውን ዘመን መልስልን ልብ ይነካል እውነት ነው ቤት የእግዚአብሔር ነው

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Před měsícem

    ❤❤ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው❤❤❤

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 Před měsícem

    ያ ደግ ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 Před měsícem

    እናመሰግናለን ነጋሽ

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot Před měsícem

    እትዮጵያየዬ😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před měsícem

    ሡባሀን አላህምንአይነትዘመንደረሥን አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ዘረኝነትጥብነው

  • @user-gj6vx9df1y
    @user-gj6vx9df1y Před měsícem

    Negashe please ante amage ate esele.
    Keke newu.

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před měsícem +2

    ሰላም ወንድም አይ ዘመን

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h Před měsícem

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @DawudOumer-y5d
    @DawudOumer-y5d Před měsícem

    እረጂም እድሜ ይስጥሕ አባቴ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před měsícem +2

    ወይ እግዚአብሔር ስንት አይነት ስው አለ የእግዚአብሔር ትዕግስት ግን አይገርማችሁም

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 Před měsícem

    ጨጨብሳ እኮ በጣም የምንወደው ምግብ ነው። እግዚአብሄር ይድረስለት ለዚ ሰው

  • @user-ly8eb9hd7t
    @user-ly8eb9hd7t Před měsícem +3

    ዎንድም ሀገራችንን እንደዚህ ምስቅልቅል ያደርጋት ሜድያ ነው
    ስለዚህ እንደዚ አይነት ሰው ማቅረብ የለብህም

  • @Zemichale
    @Zemichale Před měsícem +2

    ነጋሽ ሺህ አመት ንገስ

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut Před měsícem

    ድራማው ደስ ሲል ምን አለ ይህ ቀን ቢመጣአይአይአይ

  • @user-pn6ff1oe2g
    @user-pn6ff1oe2g Před měsícem

    ይኽንን እከክ የሆነ ዘረኚነት እግዚአብሔር ባጠፋልን

  • @gizawsitotaw
    @gizawsitotaw Před měsícem

    ማስተዋል ላነሳቸው ሁሉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před měsícem +1

    አሚላኪአተማረንይቅርበለን❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před měsícem +1

    Abetu geta hoy libona seten🙏😭

  • @Amen_yibarek
    @Amen_yibarek Před měsícem +1

    መድኃኒያለም በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ እኔ አስኮ ነኝ እዚያ ያድርሰን❤❤❤❤❤

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk Před měsícem +6

    ውሃውም የአማራ ነው ብላቹህ መጠጣት እንዳታቆሙ😁😁😁

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ሸንቱን ይጠጣል ኧር ይሄ ድፍን ጭንቅላት ነው ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል እብደት ነው ጨጨብሳ ፍት ነው የሚመሰለው😅😅

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Před měsícem

    አላህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን!

  • @user-uc7fm7ew8q
    @user-uc7fm7ew8q Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @kefyalewhabte6884
    @kefyalewhabte6884 Před měsícem +3

    እናቴ እንኳንም ይህንን ዘመን አላየች

  • @ZamedZamed-ed7hx
    @ZamedZamed-ed7hx Před měsícem +1

    እውነትነውአባቴሁሉጭቅነው

  • @yikrtamengesha591
    @yikrtamengesha591 Před měsícem

    በእውነት ነጋሽ ዘመንህን ሰፊ ያድርግልህ የጠፋውን ባህል ጭምር መልሰህ አሳየኸን ተባረክ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 Před měsícem +3

    አረ ወንድም በማርያም እንጀራ ነዉ እኮ አሳድጎ ለዚህ ያደረሰህ ምን ይላል በማርያም ❤❤❤❤

  • @technotest4119
    @technotest4119 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cc3qy1bt9p
    @user-cc3qy1bt9p Před měsícem +1

    ይህ ዘመን ናፈቀኝ

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Před měsícem +1

    ስለ ጨጬብሳ አማራ ጨጬብሳ ኢትዮጲያ በጠቅላላ ይታወቃል ሰዉየዉ በግል ጥላቻ ብዙ ቦታወች ሲናገር እንሰማዋለን ቢመከር ወይም ቢያስተዉል ጥሩ ነዉ ተምሯል ከሚባል ሰዉ ሰዉ ሰዉ ሰዉ ሰዉ ሰዉ ሰዉ ግራ ገባን እኮ ሁኔታዉ ረጋ ብለህ ስታስበዉ ግራ የማጋባት የማወናበድ ስራ ነዉ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Před měsícem +1

    እንኳን ደናመጣህ

  • @tesfamaregeg584
    @tesfamaregeg584 Před měsícem +2

    ቂሊንጦ ቅዱስ ገብርኤል

  • @WubeGebreyes
    @WubeGebreyes Před měsícem

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ዘርህ ይባረክ ፣ተባረክ ተባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @genetdemissie
    @genetdemissie Před měsícem

    Wendim negashi sewuyewu tewewu begi wusha nwu Akirabiwu Erasu yemayihon midiya nwu

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Před měsícem

    Sew eko malt yediro new yahun sew eko kesesa yemayeshal new❤❤

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam Před měsícem +1

    ነጋሽ ወንድማችን ዘር ይውጣልህ ዘርህ ይባረክ❤❤❤እኔ የማውቃቸው ኦሮሞወች ልክ እንደ ነጋሽ አይነት ናቸው ቤተስብ በቅርብ ሳይኖረኝ በኦሮሞ ጎረቤቶቼ ነው ታርሼ አምሮብኝ ምወጣው:: የኔ ቤተሰብ ጋ ስንሄድም ድፍድፍ ሳይቀር ተጭኖ ነው ሚሸኙት::

  • @tigsitabebedidi3893
    @tigsitabebedidi3893 Před měsícem +1

    አንዶዴ ሔቹ ቅዱስ ገብርኤል ኑ